Anchor Media የአሜሪካን ጥሪ ምን አዲስ ነገር አለው? ብልጽግናና ህወሀት ምን እየመከሩ ነው? ለፓርላማ የቀረበው አነጋጋሪው አዋጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 514

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 16 วันที่ผ่านมา +105

    ፋኖ አሜሪካንን ተማምኖ አይደለም ትግል የጀመረው ፈጣሪውንና ክንዱን እንጂ🤔
    ህውሃትና ብልግና ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ አማራ ናቸው ፋኖ ያጠፋቸዋል 🎉🎉🎉እናሸንፋለን ድላችን በክንዳችን በደማችን ፋኖ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

    • @lastam.
      @lastam. 16 วันที่ผ่านมา +8

      That is the means. But still we need to negotiate once our preconditions are accepted. I still agree with you. ክንዱን እንጂ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 16 วันที่ผ่านมา +5

      እውነት ነው ፈጣሪ የሆነብንን ተመልክቶ ፋኖን ይርዳው ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 16 วันที่ผ่านมา +1

      EXACTLY 👌👌👌👌

    • @terefeachiso1134
      @terefeachiso1134 15 วันที่ผ่านมา +1

      Ewunet feteri yirdan gin smart mehon yasfeligali eshi ederaderalhu tebilo telat yimitelachewun gin Fono golto yemiwotwbachewun kilf negeroch makreb yichalali Diplomacy malet biltet mallet naw..

    • @AAb1977
      @AAb1977 15 วันที่ผ่านมา

      The verdict is IN THE OUTCOME WELL KNOWN AMHARA WILL HAVE THE LAST LAUGH AT THE END FROM THE INCOMING TRIBULATIONS EVENTS PERIOD. Neither TPLF nor oromo 1st hidden agenda visionary abiy Ahmed Ali & his followers doomsday graveyard chapter will be sealed in Welkait from the incoming inevitable Tribulations events (the prophecy told for Generations coming to fulfill period). FANO the chosen one will have full victory with God intervention. Amhara will have the last laugh at the end & Ethiopia she will survive until end days. Stand with FANO join FANO for Amhara peoples survival & victory. According the prophecy in the month of June until the incoming new year things will be difficult But after new year by Ethiopians Calendar things will change for good until end days by God intervention. Amhara will come together as prophecy fulfillment.

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 15 วันที่ผ่านมา +49

    በዚህ ጉዳይ እንጂነር ይለቃል አሰተያየት ይሰጥበት ይጋበዝ እምትሉ

    • @binyamkassahun136
      @binyamkassahun136 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @SebleAshagre7233
      @SebleAshagre7233 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@binyamkassahun136 ምነ ያሰቃል ምሀይሙ

    • @himoa5276
      @himoa5276 15 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ሊሂቃ ተሰባስቦ ሀሳቡን አሰባስቦ ተጨምቁ በወንፌት ተነፍቶ ተበጥሮ በሚጠቅመው ተግባብተው ለፋኖም መሬዎች አማክረው ለህዝቡ ለአለም አቀፍ ዲፕሎማሲም የወሰኑትን በንባብ ማወጄ አከተመ

    • @yishakasfaha4266
      @yishakasfaha4266 15 วันที่ผ่านมา

      ኢንጂነር ይልቃል ለፋኖ ወይም ለአማራ ሕዝብ የሚጠቅም ከዚህ የበለጠ አስተያየት ምን ሊሰጥ ይችላል ?

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 14 วันที่ผ่านมา

      ኛ. አሜሪካ "ፍኖ"ተብዬ ብላ ነው የጠራችው
      2ኛ. ለፋኖ ይፋዊ የሰላም ጥሪ ሳይደረግለት ጥሪ አልቀበልም አለ ማለቷ ምን ያመለክታል ? የፋኖና የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ የተያያዙ በመሆናቸው ነው

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 16 วันที่ผ่านมา +29

    መሳይ ጀግና ጥሩ ውይይት ነው 🙏🙏🙏ድል ለተገፋው አማሓራ እዝብ ልጅ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💪💪💪💚💛❤️

  • @ykt4447
    @ykt4447 16 วันที่ผ่านมา +25

    መሳይ እድሜና ጤና ይስጥህ እውነተኛ ለኢትዮጽያ ህዝብ ብለህ ሌት ተቀን መስራትህ በጣም የሚመሰገን ነው❤❤❤

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 15 วันที่ผ่านมา

      Do you mean for Amharas?

  • @fetlewerkDesalegn
    @fetlewerkDesalegn 16 วันที่ผ่านมา +17

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ መሣይ እ/ር አገራችንን ሰላምያድርግልን

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 16 วันที่ผ่านมา +25

    ዶክተሩ ጠቃሚ ሀሳቦችን ነው ያዎራዉ በፖዘቲብ ማየቱ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም❤❤❤

  • @gebeyabirhanu3209
    @gebeyabirhanu3209 16 วันที่ผ่านมา +17

    ዶር ዮናስን ብናደምጠዉ ጥሩ ነዉ።thank You Mesay

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 16 วันที่ผ่านมา +27

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 16 วันที่ผ่านมา +14

    ዳ/ር ዮናስ የሚናገሩት በስሜት ሳይሆን በእውቀት ነው ለአማራም ሆነ ለሌላው የሚጠቅመው እንደዚህ አይነት ሰዎች እንጂ ዝምብሎ መስማት የሚፈልገውን ብቻ የሚለፍፍ አይደለም። እናመሰግናለን ዳ/ር ዮናስ!!!

    • @dawithabte2458
      @dawithabte2458 15 วันที่ผ่านมา

      Doctoru ye oromuma tekefay nachew, oromo mehonachew tenagrew neber, fanon mabteltel ankebelim

  • @gebeyughebrehiwotcherenet9035
    @gebeyughebrehiwotcherenet9035 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተር ከእርሶ በላይ ጂኦ ፖሊቲካዊዉ መረዳት የሚችሉ ፋኖች ሰለአሉ አይጨነቁ

  • @shegawbekele3610
    @shegawbekele3610 15 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለፋኖ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 16 วันที่ผ่านมา +6

    ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ ከሆኑ ፋኖን የአማራን ህዝብ ታያለህ ምን አይነት ታሪክ እንደሚሰሩ ፋኖ ያሽንፋል::

  • @chantalclaassen9155
    @chantalclaassen9155 16 วันที่ผ่านมา +26

    መሳይ እግዚአብሔር ድካምህን ይክፈልህ!!!❤❤❤

    • @user-pm1oi9mk4l
      @user-pm1oi9mk4l 16 วันที่ผ่านมา +1

      🤲

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 16 วันที่ผ่านมา

      መሣይ ምን ስለሠራ ነው የምታመሰግነው ? ሁሌ ይህን ፀረ አማራ እየጋበዘ ስለሚያሰድብ ነው ?

    • @user-pm1oi9mk4l
      @user-pm1oi9mk4l 16 วันที่ผ่านมา

      @@FortyfourMertule-iv4gu 🦮🐃

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 16 วันที่ผ่านมา

      @@FortyfourMertule-iv4guልክ ነው እኝህ ሰው አይገቡኝም።

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 16 วันที่ผ่านมา +5

      @@FortyfourMertule-iv4gu አንዳንዴ የማይጥመንም ነገር መስማቱ አይከፋም፣

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 14 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 15 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ መኮንን፤ ድንቅ ሰዉ፤ድንቅ ጋዜጠኛ……!!
    በርታልን፤ አንድ ቀን ወደ ሃገርህ በድል ትመለሳለህ፤፤

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 16 วันที่ผ่านมา +7

    Great challenge, Messay.!!

  • @brihanemeskel8589
    @brihanemeskel8589 16 วันที่ผ่านมา +12

    If US won’t support TPLF, why they had 13 different meetings of UN security council to pass sunctions during the war?

    • @maymemont
      @maymemont 15 วันที่ผ่านมา

      Aygermm! Dr. Yonas ye US amelekaketachew tikikil adelem.

    • @tamiratayele1679
      @tamiratayele1679 15 วันที่ผ่านมา

      politics is dynamic it goes with time so don't stay with the past.

    • @melakunegash6492
      @melakunegash6492 15 วันที่ผ่านมา

      This guy won’t speak the truth in relation to the US. We must know that.

    • @0ahh858
      @0ahh858 15 วันที่ผ่านมา

  • @user-bl6gr9me4n
    @user-bl6gr9me4n 15 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን መሳይ ዶክተር ዮናስ ጥሩ ሐሳብ እንዳላቸው እየተመለከትሁ ነዉ ።በርቱልን

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 16 วันที่ผ่านมา +6

    እናመሰግናለን👌🙏

  • @senaitadmassie7305
    @senaitadmassie7305 16 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you for your insight and concerns. I always learn a lot from you both.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 15 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @mumuye5
    @mumuye5 16 วันที่ผ่านมา +11

    እንደዚህ አይነት ሰዎች ሁሌ ከውጭ እንደተለጠፉ ዘመናቸው ጨረሱ። ወደዱም ጠሉም ፋኖ ከገዳዩ ጋር አይደራደርም ትግሉ ከጀመረ ጀምሮ እኒህ ዶክተር ፋኖን ሲያጣጥሉ ነው የሚታዩት መሳይ ከበደ ብቻ ነው የሚያቀርባቸው። ግን ሁሉንም መሃይም ማለት ነውር አይሆንብወትም?😭

    • @binyamkassahun136
      @binyamkassahun136 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @abyssinian01
      @abyssinian01 14 วันที่ผ่านมา

      What if the negotiation precondition includes Abiy to surrender power ? Still you don’t negotiate?

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 15 วันที่ผ่านมา +1

    መሳይ ወንድማችን የሀገራችንን የህዝባችን ግፍና በደል አሳስቦህ ሙሉ ጊዜህን. ሰጥተህ በአብይ አህመድ አገዛዝ ግፍ ለሚደርስበት ህዝብ ድምጽ በመሆንህ እናመሰግናለን

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 16 วันที่ผ่านมา +4

    Wise knowledgeable person D/r/ yonas thank you

  • @abebebekele3657
    @abebebekele3657 16 วันที่ผ่านมา +17

    መሳይ የዶ/ር ዮናስ ትንተና በጣም በሳል ነገር ነው እሳቸው የሚሉትን ሃሳብ የአማራ ምሁራን ቢተገብረው ጥሩ ውጤት ይኖረዋል ቀላል ባይሆንም እባካችሁ ተቀራርባችሁ ይህን አውሬ የሆነ የአብይ ስርዓት ጊዜው እንዲያጥር ሁሉም የአቅሙን አስተዋፅዖ ያድርግ

    • @BiniamBrhane-yy6ls
      @BiniamBrhane-yy6ls 15 วันที่ผ่านมา

      Still Drs stand regarding other Amara factions is not clear.

    • @BiniamBrhane-yy6ls
      @BiniamBrhane-yy6ls 15 วันที่ผ่านมา

      I know there is a lot of selfishness with the Amhara people.
      Even i havent seen noticeable donstration in USA or Europe.
      Especially it is true if one see it in line with what Tigray or Eritrean deiasporas has been doing.

  • @selamambasele2289
    @selamambasele2289 15 วันที่ผ่านมา +1

    I really like how dr younas articulating his point and advocating for a better political organization requirement for fano. if you are concerned Amhara It’s maturity to just paying attention to what he is talking And carry out self-criticism instead of just ignoring fact. Dr Younas Keep speaking out!!! What you said make more sense than people currently barking in all the media.

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 14 วันที่ผ่านมา

    Dr. Yonas thank you for you enlightening expose - what is more you are here for us when nee burning issues come - you approach is the middle road which does note ዥዋዥዌ የሌለበት።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 16 วันที่ผ่านมา

    Thank you mesay mekonnoen 🙏❤️

  • @yibeltalabraham603
    @yibeltalabraham603 16 วันที่ผ่านมา +8

    መስይ እናምስግናልን ልፍትህን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ።

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኚህን የተከበሩ ሙሁር ትንታኔ እኔ 30 ዓመት የነበረውን የዘርና የሴራ ፖለቲካ ሲከታተል እንደቆየ ሰው ሆኜ በጥንቃቄና በጥልቀት ስሰማቸው በጣም የተሻለና ባብዛኛው ትክክለኛ ምልከታ እንዳላቸው ነው የምረዳው ። እነዚህን አይነት ሙህራኖችን ልንጠቀምባቸው ብንቾል መልካም ነበር ።

  • @haileleultessema7968
    @haileleultessema7968 16 วันที่ผ่านมา +5

    ዶ/ር ዮናስ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የሌሎችን ምሁራን አየነ ልቡናቸውን ያብራልን ፣

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 16 วันที่ผ่านมา +5

    Mesay, please don’t interrupt dr yonas when he criticize the Amhara diaspora! It is a good critique for them to see how their division and weakness affecting the Amhara people 😢

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 15 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ዮናስ መሳይ እናመሰግናለን❤🙏

  • @zelalemlefitih2462
    @zelalemlefitih2462 15 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ዮናስ፣
    ይሄ የመንደሬ ፕሮፓጋንዳ አስተሳሰብ በደንብ አድርገው ስለ የሚያኮላሹልኝ በጣም አመሰግናለሁ!!!🙏🙏

  • @solomon3431
    @solomon3431 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያውያን ሁሉ 🙏🙏 በኢትዮጵያ ለሕግ መከበርና
    ለፍትህ መከበርም🙏 በአንድነትም 🙏 በአንድነት
    🙏በአንድነትም 🙏 በአንድነት 🙏 እንነሣና እንሥራ 🙏
    ______
    “... ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”
    መዝሙር 68፥31🙏
    _______
    “እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15 🙏

  • @OneAfrica5266
    @OneAfrica5266 16 วันที่ผ่านมา +6

    ዶ/ ዮናስ በጣም ኣመሰግንይለው : ጥሩ ትንተና ነው : የፋኖ ወደ ኣንድ ካልመጣ ኣየሸንፉም ግዜ ሲወስድ ለክልሉ ይጎዳሉ እንጂ ምንም ማረግ ኣይችሉም ኣማራ ክልል ብቻ ሲሆን ውጊያ የኣማራ ህዝብ ነው ሚጎዳ: የራሳቸው ማኒፈስቶ ያስፈልጋል : ድርድር ደሞ መደራደር ኣለባቸው ምመቻቸው የመደራደሪያ ሃሳብ ይዞ ካልሆነ ኢትዮጵያን ህልም ትሆናለች በነዚ ደካማ የብልፅግና የጎጥ መሪዎች ::

  • @gebeyughebrehiwotcherenet9035
    @gebeyughebrehiwotcherenet9035 15 วันที่ผ่านมา

    Bravo

  • @dargiegishen8386
    @dargiegishen8386 15 วันที่ผ่านมา

    It's a good discussion 👌

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖና አማራ ሕዝብ አንድ ነው በዚህ ላይ መልካም ያልሆነ እይታ እያለዎት ምንም ቢናገሩ ለመቀበል አስቸጋሪ ነው።

  • @Liskebede
    @Liskebede 15 วันที่ผ่านมา

    Please please! I like the guy , he thinking the right way, we need this video too rich the fano leaders ❤❤❤

  • @hannahmekuria8400
    @hannahmekuria8400 16 วันที่ผ่านมา +2

    It's so easy to critique Fano Dr Yonas. I appreciate his intellectual wisdom. Please appreciate what Fano has achieved so far and the long list of hurdles they climbed.

    • @user-sz3fc6xt5v
      @user-sz3fc6xt5v 15 วันที่ผ่านมา

      Spending time on appreciating what has been done well is a waste of time. Listening to the critics, and taking corrective measures would help achieve the goal in a ashorter time.

    • @binyamkassahun136
      @binyamkassahun136 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @yohannesgugsa2699
    @yohannesgugsa2699 16 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you Mesay!!!
    Fanno Need of Strategic Direction and Clarity of Endgame, and selfless willing able politician leadership as Dr. Yonas said several times .
    Ethiopians have intellectuals in side and outside from different tribes.

  • @zechariahseyoum49
    @zechariahseyoum49 16 วันที่ผ่านมา +2

    You are right what you say......!!!

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u 16 วันที่ผ่านมา

    Viva Mesay

  • @AmanuTaye-io6wd
    @AmanuTaye-io6wd 16 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ነው

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 15 วันที่ผ่านมา

    መሳያችን ዶክተር ዮናስ🙏🙏🙏

  • @Lij-emeshaw
    @Lij-emeshaw 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሳይሳደብ ደረጃውን የጠበቀ ሃሳብ ማቅረብ እንዴት ለአንድ PhD ይከብደዋል። ይገርማል

  • @user-jp7rp7sr5t
    @user-jp7rp7sr5t 15 วันที่ผ่านมา +3

    Fano will keep on his struggle till get rid of Abeiye Ahmed and stops the genocide on the people of Amhara

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 16 วันที่ผ่านมา +8

    100% ትክክል ናቸው ዶ/ር

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 15 วันที่ผ่านมา +1

    Dr Yohans very smart and scholar!

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 16 วันที่ผ่านมา +1

    VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @margirma6
    @margirma6 15 วันที่ผ่านมา

    Insightfull.

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 16 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራው ፋኖ፡ሞት ለአብይ፡ውድቀት ለብልፅግና።

  • @genetberhane4682
    @genetberhane4682 15 วันที่ผ่านมา

    Excellent analysis 👏

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 16 วันที่ผ่านมา

    ለእውነት የቆመ አስተማሪ ትልቅ ሚዲያ ! እውነት ብትመነምንም ? የማትበጠስ መሆኖን ? የስው ልጂ ሁሉ የሚረዳው ...? ብዙ ...? የማውቅ , የአዋቂዎች ..? ስነ ትልቅ ቃል ! ምንጭ!!!! ይህ የኔ እይታ ...? ሌላው ተምሮበት ቢታረምበት , ምንኛ ድግ በሆንን ነበር???? በርቱልን ባይባልም ብርቱ ናችሁ !! 💚💛❤️🙏🏿

  • @pinkroad-9201
    @pinkroad-9201 16 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ውይይት ነው ፣በርታን መሳያችን

  • @todtod5393
    @todtod5393 15 วันที่ผ่านมา

    great discussion !!!

  • @ElsaGebrtadik
    @ElsaGebrtadik 15 วันที่ผ่านมา

    Thankw ❤🎉

  • @user-zh9dj8fb9n
    @user-zh9dj8fb9n 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 15 วันที่ผ่านมา

    Interesting discussion 😊

  • @belayhuntemesgen4525
    @belayhuntemesgen4525 15 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ በሳል ውይይት ።

  • @fentawdagnaw2066
    @fentawdagnaw2066 15 วันที่ผ่านมา +1

    መሳይ ታዳ ፡- ዶ/ር ችግሩን አወቁት ለምንድነው መፍትሔ ማምጣት ማንን አናግረው ምን መፍትሔ አመጡ ለማምጣትስ ምን ሰሩ?

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 16 วันที่ผ่านมา

    U are right ✅️

  • @_samsonabebe4853
    @_samsonabebe4853 16 วันที่ผ่านมา +2

    101%

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይህንን ግራ የተጋባ ደደብ ጠቅላይ ሚኒስትር እግዚአብሔርይገላገለን

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 15 วันที่ผ่านมา

    በትክክል የጋንግስተሮች ዘመን ነው። ሌላው ቀርቶ በአየር መንገድ ሥር ያለው ጉምሩክ በጋንግስተሮች እንደሚዘወር በቅርቡ በሜዲያ የሰማናቸው የዝርፊያ ታሪኮች ማሳያ ናቸው

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 15 วันที่ผ่านมา

    መልካም ውይይት ነበር

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም መሳይ እንዲሁም እንግዳው

  • @himoa5276
    @himoa5276 15 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ዬናስ ሁሌም የሚናገሩት ተገቢ ነው ድክመትህ የሚነግርህ ከሌለ በድክመትህ ትቀጥላለክ ስለዚህ አባታችን የትግሉን ድክመትና ፋይዳ በግልፅ መናገራቸው ለፋኖ የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም

  • @MekdiTube-yo8fq
    @MekdiTube-yo8fq 15 วันที่ผ่านมา

    በውጭ ያለው አማራ ግን ምድነው ስራው ህዝብ እያለቀ ለምን አስሩም 😡😡😡

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 16 วันที่ผ่านมา +11

    መሳይ እባክህ ይህን ጓደኛህን አታቅርብብን በማለት በተደጋጋሚ ተለምነሃል ።
    Tell me your freind and I will tell who you are .

    • @thaile9751
      @thaile9751 15 วันที่ผ่านมา +1

      እኛ የቀረነው 80ሚሊዮናችን ዶክተር ዮናስ በየቀኑ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን::

    • @MekdiTube-yo8fq
      @MekdiTube-yo8fq 15 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@berhanegizaw934ችግር ያለው በአማራ ሙህራን ላይ ነው ህዝብ በግልፅ እየተጨፈጨፉ አይናገሩም ሆዳም ናቸዉ 😡😡😡😡

  • @fentakassiefentakassie-ov4dk
    @fentakassiefentakassie-ov4dk 16 วันที่ผ่านมา +1

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l 16 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏

  • @selam65030
    @selam65030 15 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤❤የባለፈዉ የበሀርደር ጥቃት አብይን ለመግደል ያደረጉት ሆፕሬሽን አማሪካ በሳተላይት አይታ አሳስቦታል ፋኖ የባቶቹ ልጅ ያሸንፋል መዳኒያለም እና አላህ ነዉ ጉልበቱ አመሪካ ተዋት ዶክተር የሚገርም ምሁር ሀቀኛ ነዉ ቁርጥ ያለ ተናጋሪ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asmara3973
    @asmara3973 16 วันที่ผ่านมา +6

    ፋኖ እነክርሥትያን እነመሥከረም እነ ይውሀንሥብያለው እነደኩተር ሌሉችም አሉ እነሱ ይፍቱ ከነሱጋ ተመካከረው መሁን አለበት ባሁኑ ሥአት ከአማራ ያለፋኖ በሥተቀር የሚታመን የለም

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 16 วันที่ผ่านมา +9

    አይ መሳይ እኝህ ሰውዬ ለአብይ ያላቸውን ፍቅር ለፋኖ (ለአማራ ህዝብ) ያላቸውን ንቀት ና ጥላቻ እያወክ ሁሌ ስትጋብዛቸው ይገርመኛል። አንዳንዴ ግራ ትገባኛለህ!!

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 15 วันที่ผ่านมา

    Great reporter !

  • @astube9870
    @astube9870 16 วันที่ผ่านมา +1

    Messay! Thank you for your professionalism. But tell Dr Yonas as he is not selective of using words!!

  • @kezira4
    @kezira4 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😊

  • @abetesich2161
    @abetesich2161 15 วันที่ผ่านมา +1

    Dr. Your comment on Amhara elites, intellectuals and more politicians is correct in my view. But I do not agree with Messay's consistent defensive position about Fano.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Jegnachin with Dr Yonas. God bless you both

  • @engedaworkmeshesha3406
    @engedaworkmeshesha3406 16 วันที่ผ่านมา

    መሳይ እንዲሁም ዶ/ር ዮናስ እንኮን ደህና መጣችሁ::

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 15 วันที่ผ่านมา

    አማራው ባለቤቱ እያለ ምድረ አቃጣሪ ሰሚ የለም

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 15 วันที่ผ่านมา

    አማሪካ ፋኖ ላይጫና ማረግ አይችልም ምንም ስለማይረዳው ምንም አያመጣም አብይ እጅ ይስጥ ለፋኖ ይቨሉት

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 14 วันที่ผ่านมา +1

    Yihie doctor negn bay zim bilo new yemizebariqew, ye America telalaki, fery, qizenam

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd 15 วันที่ผ่านมา

    lik new Dr. Yonas biru. gin ersom gebtew yisru.

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 16 วันที่ผ่านมา +4

    መሳይ ግትር ነህ የህዝብ ድምፅ አትሰማም ይሄ ከፍፋይ ግለሰብ አታቅርብ

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 16 วันที่ผ่านมา

      ስድብ ምን አስፈለገ

  • @MohammedBeshir-jq1be
    @MohammedBeshir-jq1be 15 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @solomonasfaw1246
    @solomonasfaw1246 16 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fekadufolle9372
    @fekadufolle9372 15 วันที่ผ่านมา

    How do I get Dr.Yona’s political economic & social writings?

  • @ganga-wk8re
    @ganga-wk8re 15 วันที่ผ่านมา

    አማራ በዘሩ ሲጨፈጨፍ አሜሪካ አንባሳደር የት ነበር? አማራ ነፃነቱን በክንዱ ብቻ የምን ድርድር

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 15 วันที่ผ่านมา

    Fano king

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 15 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ አንድ ወጥ አደረጃጀት ፋኖ መኖር አለበት በውጭ ያለው 50 ቦታ መከፋፈል መቆም አለበት አለዚያ ግን አላግባብ ዋጋ መክፈል ይሆናል

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 15 วันที่ผ่านมา

    ላለመደራደር መደራደር!! ትክክል ነው።

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 16 วันที่ผ่านมา +7

    የአማራው ትግል ብልጠት ይጎድለዋል!!! ሁሉን በጉልበቴ ብቻ አይባልም!!! ብልጥ ህፃን እየበላ ያለቅሳል ይባላል:: በፍጹም አልደራደርም አይባልም!!! Conditions should be set!!! Diplomacy is played in smartness!!!

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 15 วันที่ผ่านมา +1

      መዉረድ አለበት።

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 15 วันที่ผ่านมา

      @@mataralsuwaidi3463 ማነው መውረድ ያለበት? Explain your idea if you don’t mind!!
      Ty

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@dinqtube3727 ሰዉ ጨፍጫፊዉ ከበዴዉ መግስትለህግ ከነመጋዉ መቅረብ አለበት ድርድር ከማንጋራ ከወንጀለኛ ከጨፍጫፊ ጋራ

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@mataralsuwaidi3463 ምንም ጥርጥር የለውም!! እንደውም አማራው ኅብረተሰብ ዳተኛነት አሳይቷል ሁሉም በአንድነት ቢነሳ ኖሮ እስከአሁን ትግሉ አብቅቶ ሁሉም ፍርዱን ያገኝ ነበር!!! ሁሉም በኅብረት የድርሻውን ሊወጣ ይገባል!!! ፋኖ አራቱን ጠቅላይ ግዛት በአንድነት አምጥቶ አንድ ወጥ አመራር ማስፈንና ትግሉ ማቀልጠፍ ይኖርበታል:: ይሄ ጊዜ የማይሰጥ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው መሆን ያለበት!!! የሚሰማኝ ይሄ ነው ወንድምዓለም!!!

    • @SebleAshagre7233
      @SebleAshagre7233 15 วันที่ผ่านมา

      Exactly

  • @Abay.getayawkal
    @Abay.getayawkal 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካ የራሱዋን ጥቅም ነው የምታሰበው አነጅ ለ አትኦጵያ ውየም ለ አማራ አሰባለው አታውቀውም

  • @askuema1260
    @askuema1260 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ትክክል ናቸው የአማራ ፋኖ እራሱን አንድ ሳያደርግ የሚመጣ ለውጥ የለም ሸዋ ጎጃም ጎንደር እየተባለ የሚፈጠር የኢትዮጵያ አንድነት ከቶም አይታሰብም የዶክተሩን ምክር መስማት ግን ያተርፋል መሳይ።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 16 วันที่ผ่านมา

    Fano. Yashanfal 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 15 วันที่ผ่านมา

    በገንዘብ የሚደለሉ የፋኖ መሪዎች መኖራቸው በውጭ ያሉ የፖለቲካ ግሩፖች መካከል ያለው ልዩነት ወደ ፋኖዎች እንዲተላለፍ ምከንያት ሆኗል።

  • @melashzeleke8815
    @melashzeleke8815 15 วันที่ผ่านมา

    Thank for the importance on the negotiation and the Amhara public force Fano will be more beneficial by respect to the international community that is the best possible decision on searching the peace 1:01:12 1:01:15