ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው ማሸአላ
ዋው እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው እግዚያብሄር ይመስገን የኔቆንጆ እህት ባየሽ እንጀራ እንዴት እንዳማረኝ ልነግርሽ አልችልም በጣም ጎበዝ ነሽ የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን
ሰላም እህታችን የኔ ባወሞያ
አቤት ፍርፍር ማማሩ ልክ ብለሻል ውዴ ላጬ ጠብ ሊል ነበረ ያዝኩት ክክክ በጣም ምርጥ ነው በርቺ
እጆችሽ ይባረኩ ጥሩ አሰራር ነው
ጎባዝ ባለ ሞያ ነሽ ባርቺ ቀጥይባት በጠም የምረል👍👍🍬🍦🍓🍓🍓🍦👍👍🇪🇹🇪🇹🍇🍇🇪🇹🇪🇹🍇🇪🇹🇪🇹
ሰላም ሰላም ዋው ምርጥ አሰራር ነው
ዋውውውው ምርጥ ፍርፍር👍👍👍👍
አህለን ዉዴ🍬 ማሻ አላህ በጠም ጎበዝ በለ ሞያ ነሽ ቀጥይበት🍫የስጎበጀል🍬🍬👍👍👍👍👍👍👍
ወለይኩምሰለምወረህመቱለሂወበረከቱሁ❤👌
ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ነዉ የሚያምርው አቤ ሞያ ያስጎመዣል
ሰላሙላሙአለይኩን ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ ያምራል
ዋዉ በጣም ዉስጤ ነዉ ይህ ምግብ ማሻላህ ዉዴ የኔ ዉድ የኔ ዉልክፍ
ማሸአላህ ዋለይኩምእሠላም ጣም ያምራል እኔም መጣሁ ለመብላቱ እሽህትአሁን አዘጋጅተሽጠብቂኝ መጣሁ
ማሻ አላህ
አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ፉፊየ መሺአላሕ ውዴ ሢያምር ባለሙያ
እንብል ዋዉ የሚገርም ነዉ
Wow mashala weda belafey
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ፋፊዬ የኔ ባለሟያ ማሻ አላህ ቢል አፍያ የኔ ቆንጆ 👍👍👍👍👍👍💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻአላህ ባለ ሙያ ሲያምር
ሰላም ለዚህ ቤት አውነት በጣም ነው የሣመርሽ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ማሻአላህ የኔማለሞያ
ባለሙያ አንደኛ በርቺ👍👍👌👌👌
ምራቅ ያስውጣል ያምራል ይመቻል
ስላም በዚህ ቤት ቤተስብ አደርኩ
መሸአለህ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ
አለነው ፍርፍር እየናፍቀን ዋውውውውው ባለሙያ ሴት ስወድ ❤️❤️❤️💔🌷👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋዉዉዉ ምርጥ ነዉ ዉዴ
ዋዉ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ ፋፊየ እጅሺ ይባረክ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሀሪፍ ስራ ነው በርቺ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ በጣም የሚያምር ፍርፍር ነውማሻአሏህ
ማሻአላህ ማሻአላህበጣምደስስስስይላል
አስላም አለይኩም የኔ ባለሙያ በርች
ማሸአለህ ኢዴት አበቱ ኤደምያምር ማሸአለህ
ባለ ሙያ ነሽ
ኡፍፍ ራበኝ 😥😥 እጅሽ ይባረክ 🙏🏾🙏🏾💐💐
አሰላሙአለይኩም በጣም ቆንጆ ስራ ነውባለሞያ ነሽ ፍርፍርሽ ቆንጆ ነው አጋሮ መጥቼ እበላለው እኔም የጂማ ልጅ ነኝ
አህለን ኡም መሬም & ፈፈ 🍫ማሻ አለህ🍬በጠም ነዉ የምየምረዉ🍬ዬት ነሽ ሰርተሽ ለክልኝ🍬🍬
አሰላም አለይኩም ወራህመቲላሂ ወበረካትሁ እህት ማሻ አላ ጥሩ ነዉ ጠክሪ በርች ዉደ እህት
ወለይኩም ስላም እርህመቱላሂ ወበርክተሁ አህለን አላህ አገረችን ስላም ያረግለን ወዋ ያምራል በርቻይ አሟላቻይ መጣቻለሁ ብቅንነት ብቅብይ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ምርጥነው የኔባለሙያ ቀጥይበት
Berchi yemral wooww yene konjo melishi 😘😘
አሠላምአለይኩም ማሻአላህ የኔባለሙያቢልአፈያ
ሠለም ለዚህ ቤት መሻአለሀ
አሰላም ወልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻ አላህ በርች በታማኝነት ብቅ በይ ሰአትሽን ጠብቀሽ
Salam Salam yene konjo wowww 👍👌👌
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ልምጣ ለፍርፍሩ
wow betam des yemel aserar new😍😘
ስላምሺ ብዝት ይበልልን አሪው አስራር ነው በርች
ዋውውውውበጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
በሪቺ
ማሻአላህ በርች
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማአሻ አላህ ያሚ
እንዴት እንደጣፈጠኝ ዋው
ማሸአላህ ማሸአላህ ዉደ በራች
ማሻአላህ ዋዉ አቦ እጅሽ ይጣፍጥ
ውውውውው ማሻላህ እጂሺ ይባርክክክክክ
Wow so nice Thanks for sharing
መሸ አላህ በርች ፊፊ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
Selam Lanchii yihun ihitee wawuu newuu kishin yaLee aserar Ijish yibarek gobez senait neny
በርችባለሞያነሽእህት
ማሻአላህ አስጎመዥዥ
ዋው የኔባለሙያ
ማሻ አላህ ዋው ምርጥ ፍርፍር
ሰለም እሂት አርፍ አሰረርነዉ በርች
ቅመም👌👌👌👌👌👌
በጣም አሪፍ አሰራር ነው
ጎመጀሁ
Mashlah firiru yasgomejal ejish ebarek
ማሻአላህእጅሽይባረክ
Masha allaha looks food👍👍
Ye Agare lij barchii❤❤
ዋዉየሀገራችን ማንእደሀገር
Wl wr wb masha allah ❤️❤️
ሰለም ሰለም ለዚ ቤት ሰለምሽ ይብዛ አለን ዋውውውውውውውውው በጠም ዳስስስስስስስስ ይለል የኔ በለሙያ በርችችችችችችችች
ماشا ء ا لله
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ምራቄን ዋጥኩት ዉይ እንደት እንደነፈቀኝ
አሰላምወለኩም ውዴ 👍👌🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋዉ
ውይ ፍርፍር በየሄድኩበት አላጣህም? ለነገሩ ስለምወድህ ነው።
ማሻአላህ አስጎመጀሽኝ በርቺ ደመርኩሽ ደምሪኝ
Assalamu'alaikum warahmatullahi wa barakatuh 🙏👍🥰🇮🇩🤝🖐️
አሰላማለይክም ወራመቱላይ ወበረካቹ
እስላም አለይኩም ውራህመቱላሂ ወበርካትሁእንድትናችሁ
ቅቤ ከለለ በዘይት ብቻ መስራት አይቻልም ግነን እኮ የሀገራችን ፍርፈር ቲማቲም አናደርግም ያው ኢትዮ ስንሄድጰቲማቲም እንደልብ አይገኝም የኢትዮ ፍርፍር ስሩልን
ኧረ ምራቅን አጣባጠብኩ
👍👍👍👍👍👍
Assalamu alekum🙋♂️🤲
አቤት ፈቲ እውነት እንዴት እንዳማረኝ አረ አንች ምራቄን አሥዎጥሽኝ እኮ

ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ነዉ የሚያምርው አቤ ሞያ
ያስጎመዣል