ለሊት 6 ሰአት መንፈስ እየመጣ ይገናኘኛል - ድንግልናዬንም መንፈስ ነው የወሰደው!! - መላ በሉኝ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 153

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d 27 วันที่ผ่านมา +17

    ጠንክረሽ ፀልይ ስገጅ ፁሚ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ

  • @ሳምሪ-ቘ7ጘ
    @ሳምሪ-ቘ7ጘ 27 วันที่ผ่านมา +25

    የንስር አይን በመጥፋቱ በጣም አዝኛለሁ🥺🥺🥺 መድሃኒ ኣለም ከኩፉ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 27 วันที่ผ่านมา +63

    የንስር አይን ታግቷል እናቱ እያለቀሱነው አፋልጉ እባካች😢😢😢😢

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 27 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
      @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 27 วันที่ผ่านมา

      ወይኔ በመብርሀን የናት አማላጅ ትጠብቀው ፡ በፀሎት አሥቡት ባካችሁ

    • @AdenaMekonen-xr5xk
      @AdenaMekonen-xr5xk 26 วันที่ผ่านมา +1

      የእውነት ነው ግን

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 26 วันที่ผ่านมา

      @@AdenaMekonen-xr5xk ዱካ ሾው ላይ ሙሉ መረጃአለ አዳምጡት

    • @NevergiveupYaarabbi
      @NevergiveupYaarabbi 26 วันที่ผ่านมา

      የአላህ. አላህ. ይደረስለት. እሱ. ለሰዉ. እየደረሰ. ለሱ. እሜደርስለት. ጠፍ. ያሣዝናል. 😢😢😢😢😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 27 วันที่ผ่านมา +16

    ኸረ ተባበሩት የንስር ዓይንን ጋዜጠኞች

  • @SemiraHaftu
    @SemiraHaftu 27 วันที่ผ่านมา +22

    የንስር አይን በመጥፉቱ እንደ እኔ የጨነቀው ማነው😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 27 วันที่ผ่านมา +8

    ማነው እድኔ የተጨንቀ ናሥር አይን ጅግና ልቤ የተሠበር ድአአድርግ አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @AliAli-d3y1d
      @AliAli-d3y1d 27 วันที่ผ่านมา

      ትናንት ቪዲዮ ለቋል እኮ

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 27 วันที่ผ่านมา

      ዛሬ ዱካሾው ቪዶ ለቋል ፈጣሪ ቸሩን ያሰማን😢😢😢😢😢​@@AliAli-d3y1d

  • @yeshiw6298
    @yeshiw6298 27 วันที่ผ่านมา +2

    ዶ/ር በእውነት መልካም ሥራ እየሠራህ ስለሆነ አንደቅሃለሁ " በውድቅት ለሊት በተኛውበት መንፈስ እየመጣ ይገናኘኛል! " 💚በውድቂት 💛ሌሊት በተኛሁበት ❤መንፈስ እየመጣ ይገናኘኛል ፥ ማለዳ አስተካክሉት ፥ በተረፈ ይመቻችሁ ፡፡

    • @sameM-tu6rg
      @sameM-tu6rg 26 วันที่ผ่านมา

      ማነዉ ዶክተር

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 27 วันที่ผ่านมา +5

    ፀበል ምሄድ አለብሺ ትዲናለሺ አይዘሺ ❤❤❤

  • @KokopJaseera
    @KokopJaseera 27 วันที่ผ่านมา +15

    እባካችሁ ንስርአይን ታደጉት ማጣት አንፈልግም እርዳን ፈጣሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @በረንታ
    @በረንታ 27 วันที่ผ่านมา +7

    ዶክተር የንስር አይን ጠፋ😢😢😢😢😢እባካችሁን ፈልጉት😢😢😢የሆነ ነገር እዳያደርጉት ተባብራችሁ ፈልጉት

  • @Habtamu-uw4yd
    @Habtamu-uw4yd 27 วันที่ผ่านมา +9

    እረ ተባባረወ ይንስር ዓይን ታግተዋል ፈልጋት እባካችሁ እባካችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 27 วันที่ผ่านมา +5

    ማለዳዎች እባካችዉ የንስር አይን ወድማችን ታግቷል ከዱካሾ ጎን በመሆን ፈልጉት😢😢😢😢😢😢

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr 27 วันที่ผ่านมา +10

    ውድ እፀበል ግቤ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 26 วันที่ผ่านมา +3

    አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው የምንሰማው 😢😢😢😢😢 እረ የነስር አይን ጠፍታል ብለዋል ያአላህ አላህ ይጠብቀው ባለበት 😢😢😢😢.

  • @Meeri-v2v
    @Meeri-v2v 26 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ከባድ ነው ግን ልጁ እራሡ ነው እየገባ የሚደፍራት ከቤተሰብ ጋር ኑሪ ፀበልም መግባት አለብሽ

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 15 วันที่ผ่านมา

    የኔ ፍቅርርር የታመንሽበት እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ሆኖ ከዚ ቆሻሻ መንፈስ ይመንጭቅሽ እሱንም ልቦና ይስጠዉ የኔ ዉብ አሳዘንሽኝ❤❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 26 วันที่ผ่านมา +2

    መሪ ገታ የምትባሉ የስንቱን ሂወት ምስቅልቅሉን አወጣችሁ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 27 วันที่ผ่านมา +2

    ኤረ ዶክተር ይቅርታ አርግልኝና የሁለት አለም ሰዎች ሆናቹኮ አንተኮ ሳይኮለጂ የተጎዳች አርገህ ነው የተረዳሄው ትክክል አደለም ድግምትና ድግምት ነው አይዞሽ አድክሚው 😢 ካልሆነ ገድለሽው እጅሽን ለመንግስት ስጭ አለቀ😢 አይዞሽ አሁንም ልጃገረድ ነሽ ብትመረመሪ ልጃገረድ ነሽ አይንሽላይ ነው የተደገመው ልያደክምሽ ነው እየተጫወተብሽ ነው ብትመረመሪ ልጃገረድ ነሽ እመኝኝ 😢

  • @فاطمةحسين-ر4ت
    @فاطمةحسين-ر4ت 27 วันที่ผ่านมา +8

    የነስር አይን ታግቷል በጣም ነው ያዘኩት እደኔ የተጨነቅ በላይክ አሳዩኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @AliAli-d3y1d
      @AliAli-d3y1d 27 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

    • @AliAli-d3y1d
      @AliAli-d3y1d 27 วันที่ผ่านมา

      ትናንት ቪዲዮ ለቆ ነበር እኮ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 26 วันที่ผ่านมา

      me2😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@AliAli-d3y1dkatinanet wodya,naw inge tlanet yelame

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 27 วันที่ผ่านมา +6

    ንስር አይን አላህ ይጠብቅህ ወንድምእፍፍፍፍፍፍ

  • @GgsHg-ym4nc
    @GgsHg-ym4nc 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን ክፉ ዘመን ላይ ነው የደረስነው እግዚኦ ሚስት ምደባ ቡድባው ሰውየው እንዴት ሆነ😢

  • @Hesdayass
    @Hesdayass 9 วันที่ผ่านมา +1

    😢 😢 😢 😢

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 27 วันที่ผ่านมา +4

    ያቢ ስራ ዶክየ የንስር አይን ጠፉቢን አፊልጉን ወገን ጥሩ ነገሪ ያሰማን

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 26 วันที่ผ่านมา

    አሁንም መዳኒቱ ፀበል በቻ ነው ከስራ ዕረፍት ወሰደሽ ያለሠቋረጥ ፀበሉ መጠመቅ መጠጣት አለበሸ በተረፈ አባቶችን ማማከር አለበሸ።
    አይዞሸ እምነትሸ ያድንሻል ሴጣን ሲፈታትሸ ስለሆነ ፀበሉ ወሳኝ ነው ።

  • @ShimelesAbebe-vo3ib
    @ShimelesAbebe-vo3ib 27 วันที่ผ่านมา +1

    ለመንግሥት አሳዉቁ ።መሪጌታ ዎችንና መተት የሚሰሩትን ሰዎች ። ህዝብ እየተጎዳ ነው ።

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j 26 วันที่ผ่านมา

    ለደፍተራ /ሁሉም መተተኛዎች መፍትሄ ንሳሃ መግባት መፆም መፀለይ መሰገድ ፀበል መጠመቅ ነው እግዚኣብሔር ይርዳሽ እህት

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 25 วันที่ผ่านมา

    አቱ አትበይ ድቄም መርጌታ ሰይጣም መሪ እጂ ፈጣሪ ለይተህ ስላወጣህኝ አመሰግንሀለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 26 วันที่ผ่านมา

    አጋንትን እምትስቡ ሰወች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
    አይዞሽ እህታችን ድግል ማርያም ትርዳሽ በርትተሽ ፀልይ ስገጅ ፀበልም አታቋርጭ በምህረቱ ይጎብኝሽ😢

  • @VebdJdjf
    @VebdJdjf 27 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ እራሱ የነስር አይን በመጥፋቱ ተጨንቃለሁ

  • @enanuzeleke9442
    @enanuzeleke9442 27 วันที่ผ่านมา +1

    ጠበል። ቤትዘሸን። መርጨትመ። መፀሀፍ። ቅዱስን። በራስሸ። አቅፈሸ። መተኛት ጠበል። ከቤት። አትልቀቂ። ታገይ ትድኚሽለሽ። እርኩስ። መፈስ።
    አይዞሽ ጠንክሪ። ይጠፍል። ሰይጣን ነው። ብትመረመሪ። ድንልናሸ። ይኖራል መንፈስነው

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 27 วันที่ผ่านมา +1

    መፈስ ትላለቺ ስታወሪ እራሱ ስታወሪ የህፃን ወሬ ነዉ😂😂😂😂

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 27 วันที่ผ่านมา +4

    የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ አዳምጭ
    ጦንቆይ ደፍተራ ነው መርገታ የምትዩ አዋ ድግምት ደግሞ አፍዝዞ ነው የደፈረሽ በህልም መጥቶ የምገናኝሽ መንፈስ መስሎ መርጌታዉ ነው የምገናኝሽ
    ኤባክሽ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ የቀስስ ሄኖክ ወልደ ማርያም የመምህር ግርማ ቭድዮ አዳምጭ 😢😢😢

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 27 วันที่ผ่านมา

      Memihir Tesfaye Abera erasu tenkuay new 😂😂😂.

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 27 วันที่ผ่านมา

      @sweetman5249 አንች አያገባሽም ላንች አይመለከትም ትምህርቱ ለንየና በመተት ለምሰቃዩ ሰዋች ብቻ ነው እሳ ራሳ አዳምጣ ተመረምረዋለች እንካን የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ አዳምጣ የመርገታዉ ጡንቁይና ጥበብ ነው እያሉ በእግዚአብሄር ስም የምነግዱ ካ ጡንቁይና ሞሆኑ ሳትማር ለይታ አውቀዋለች ጎበዝ ነት
      አንች ግን የመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት ገጠመኝ አዳምጠሽ ያማታቅ የሰው ስም ታጠፋያለሽ ንሳሃ ግብ ሳትመረምር መፍረድ ጡሩ አይደለም ልቦና ይስጥሽ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 27 วันที่ผ่านมา

      @ Bedenb yagebagnal. Midre metetegna hula !
      Kezih kotetam haymanot wutu. Tsebel gelemene eyalachihu tinkola atasifafu eshi. Ehew Tsebel tetemika aldanechim. Tsebel rasu lelaw tinkola new. Erasun yechale digimit new. Kezih kotet wutu . Tesfaye Abera erasu tenkuay debitera new . Tesfaye Abera ye memihir Girma Wondimu temari new . Huletum debitera nachew tenkuay nachew …

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 27 วันที่ผ่านมา

      አማርኛ ብደረገልን ጡሩ ነበር እንግልሽ አላቅም ይቅርታ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 27 วันที่ผ่านมา

      @ Amarigna Fidel app yelegnim .

  • @JdjffjFhhdfh
    @JdjffjFhhdfh 24 วันที่ผ่านมา

    የንስር አይን ጠፍቶብናል አፋልጉን እባካችሁ እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Worku-l3w
    @Worku-l3w 27 วันที่ผ่านมา +2

    የሰይጠን ሰራ የምፈርሰው በኢየሱስ ብቻ ስላሆ ወዳ ፀሎት ይጅ ስረው ይፈርሳል

  • @AmarechLeake
    @AmarechLeake 27 วันที่ผ่านมา

    አረ በእ/ሔር ሁሉን ነገር ትታችሁ የነስር አይንን ተባብራችሁ ፈልጉት አደጋ እዳያደርሱበት አደራ እሱ ሳይገኝ ሌላ ታሪክ የምንሰማበት አቅም የለንም እህታየችም ደግሞ ፈጣሪ ካንቹጋ ይሁን ፀበል ተጠመቂ ።

  • @LIDYASA50-zo2vk
    @LIDYASA50-zo2vk 3 วันที่ผ่านมา

    Aderash lakuleye erduye

  • @shewerkiebelete3504
    @shewerkiebelete3504 26 วันที่ผ่านมา

    ማታ ስተተኛ ፀሎት ታድረግ፣ የፀሎት መፅሐፍ ከራስጌዋ/ከትራስ ስር አድርጋ ትተኛ፣ ጧትም ፀሎት ብታደርግ መንፈሱ ሊርቅ ይችላል፡፡ ስለዚህ ይህንን እያደረገች ቢታይ፡፡

  • @WazirCell-o9m
    @WazirCell-o9m 27 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ማረን😢😢😢😢

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 26 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ሁላችሁም ትኩረት ለነስር አይን

  • @ONELOVEETHIO
    @ONELOVEETHIO 27 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እህት እግዚአብሔርን ሳትይዠ እልክ አትጋቢ አሁን እራሱ የለበሽው ልብስና የተቀባሽው የጥፍር ቀለም የሰይጣን ነው እሱን ለማሸነፍ ከእግርሽ በታች ለማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር ሁኝ እና ኮስሞቲክሽን ሁሉ አቁሚ እና ለእግዚአብሔር መስገድ መፀለይ መፆም ጀምሪ ምንም ሳታቋርጭ ከዛ በድል ታሸንፊዋለሽ ከዚሂ ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖርም

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትሕለነስርአይንእርዱት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Meron824
    @Meron824 26 วันที่ผ่านมา

    የንስር አይንን በፆሎታች እባካቹ😭😭

  • @etsedebisrat8853
    @etsedebisrat8853 27 วันที่ผ่านมา +1

    ካሜራ አርጋቹ አጣሩ መንፈስ አይደለም ልጁ ነዉ በጌታ አጣሩላት

  • @טנה-ק8נ
    @טנה-ק8נ 25 วันที่ผ่านมา

    የነሠር አይን የት እደገባ አልታወቀም እባካችሁ ወድማችን ፈልግት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asteryilima840
    @asteryilima840 26 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ፈጣሪ ረደሽ ጨርሶ ይማርሽ፡፡

  • @belayneshnegash
    @belayneshnegash 18 วันที่ผ่านมา

    ድግምት የለም ወይ አለ ግንም ኢየሱስ የሁሉም መልስ ነው ኢየሱስ ከምንም ከማንም ይበልጣል ኢየሱስ የመነ ሰው ምንም ነገር አይሰራበትም እየሱስ እመኝ አመንኩ ልትይ ትችያለሽ ካመንሽ ድግምት በአንቺ ላይ እንዴት ሰራ በፍጹም በልብሽ ካመንሽ አይሰራብሽም አይዞሽ አሁንም አረፈደም ወደ እሱ መሄድ መለመን አይጠበቅብሽም የምር ጌታ ኢየሱስ ብቻ ተቀበይ እሱ ጋር ነው መልሱ

  • @bekamkebede
    @bekamkebede 25 วันที่ผ่านมา

    Be Eyesus Emegni Ehite

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 26 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እራስህን ጠብቅ ወዳንተ እንዳይዞር ይሄ መንፈስ😢

  • @enanuzeleke9442
    @enanuzeleke9442 27 วันที่ผ่านมา

    ጠበል። ቤትዘሸን። መርጨትመ። መፀሀፍ። ቅዱስን። በራስሸ። አቅፈሸ። መተኛት ጠበል። ከቤት። አትልቀቂ። ታገይ ትድኚሽለሽ። እርኩስ። መፈስ።
    አይዞሽ ጠንክሪ። ይጠፍል። ሰይጣን ነው። ብትመረመሪ። ድንልናሸ። ይኖራል መንፈስነው
    ተይ ተይ። አያዋጣሸም። ጭራሸ። ሸምግልና። ጠበልሸ። ነው። ሚዋጣሸ። የባሰ። ተገናኘሸ። ማለት። ነው መንፈስ። መንፈስ። የጠፋል ታገይው። አይዞሸ።

  • @SamiMani-v4k
    @SamiMani-v4k 16 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪን ፍሩ የእውነት ስራ ከሆነ ያርግላቹ

  • @michaelgilay5966
    @michaelgilay5966 27 วันที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ የነስር አይን ታግቷል ተባበሩት

  • @zahrazahra4839
    @zahrazahra4839 26 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @ከድጃነኝየመርሳዋ
    @ከድጃነኝየመርሳዋ 26 วันที่ผ่านมา

    ያረብ የንስር አይን ወድማችንን ፈልጉልን እባካችሁ

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 27 วันที่ผ่านมา +1

    እና ምን ይባላል ለይህ ማን ይወቀሳል አዴ መፈስ አደ ልጁ😂😂😂

  • @ZahraBelay
    @ZahraBelay 27 วันที่ผ่านมา

    She is rather naive

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 18 วันที่ผ่านมา

    ፀልይ ፀልይ❤

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 26 วันที่ผ่านมา

    በቤትሽ የአምልኮ ቦታ አዘጋጅተሽ ጧትና ማታ ፀልዪ መተተኛውን ታንበረኪኪዋለሽ

  • @curtiswilliams9653
    @curtiswilliams9653 27 วันที่ผ่านมา

    እኔኮ ከሰዎቹ ታሪክ ይልቅ የአንተ ሁኔታ ነዉ የሚገርመኝ።

  • @tsigeadunya9754
    @tsigeadunya9754 18 วันที่ผ่านมา

    Abet waaqayyoo naa olchi🙏

  • @BrneshMengstu-y7q
    @BrneshMengstu-y7q 24 วันที่ผ่านมา

    Aysosh ymemehr Tesfay aber tmrt tektatey sgdet xlot asewtry Husum yalfal.

  • @tamrataboye
    @tamrataboye 26 วันที่ผ่านมา

    ere getemegn program adamchi, ke memihir tesfaye abera gar agenagnat

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 26 วันที่ผ่านมา

    Kun mataatidha waqaayyoo sii yaa gargaaru haadhoo koo tsabaala deemii ni fayiita 🙏🥰 maleda media jagna keenya please yneser ayne badee bakka jiruu basa please 🙏 waqaayyoo isiin yaa gargaaru 🙏😢😢

  • @danielfeleke5744
    @danielfeleke5744 27 วันที่ผ่านมา +1

    የሚያድን ከአጋንት እስራት የሚታደግ ለሀጢያትሽ የሞተልሽ እግዚአብሄር አብ ከሞት ያስነሳው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው። ሰይጣን ተጠቅሞ አጉል አርጎ ይገልሻል ማምለጥ የምትችው ወደ እየሱስ በመሮጥ ብቻ ነው ሌላ ቢቀር እየሱስ እያልሽ ጩሂ ይመጣልሻል

  • @atseduserni1777
    @atseduserni1777 26 วันที่ผ่านมา

    በመንፈስ ይገባል ውስጡ መንፈስ ስላለ ልክነሽ

  • @SintayehuJada
    @SintayehuJada 27 วันที่ผ่านมา

    amelakeye hoy

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm 27 วันที่ผ่านมา

    Omg 😳 so scary

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 25 วันที่ผ่านมา

    ድሮም አልጠይቅሺ ሲል ንቆኝነውብለሺ መተ ቱን ፈልገሺነው ሳይናገርሺ ሶቀርቢው የነበረው ዋጋሺንሰጠሺ ብታዳቢኑሮ ጥሩነበር

  • @AhlamYesuf
    @AhlamYesuf 25 วันที่ผ่านมา

    wede zemd temlshe bechashen atehwege... seraw yker Wede haymanoteshe btam kerb

  • @amanuelgeremew5594
    @amanuelgeremew5594 26 วันที่ผ่านมา

    ወደ ፀበል ሃጂ በርሜል ጊወርጋስ

  • @saratesfaye-f9h
    @saratesfaye-f9h 25 วันที่ผ่านมา

    Church eje nesa twechalsh mestfaker new eysus nesa yawetal

  • @gfhfgh2137
    @gfhfgh2137 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WazirCell-o9m
    @WazirCell-o9m 27 วันที่ผ่านมา +3

    ፀበል ሂጂ እህቴ😢😢

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 26 วันที่ผ่านมา

    ድንቄም እምነት አለኝ አለባበስሽ ያስታውቃል፤ደግሞም ሰው እሚልሽን ስሚ

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 27 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረወድማችን የነስር አይን ጠፋብኝ

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 26 วันที่ผ่านมา

    Ehetacene tadeya yeha nagate yamfatawe eko wada sabale wayeme wadagadame mahade ence gazxagna zande mamxatu mene yefayedale belse naw

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
    @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ 24 วันที่ผ่านมา

    እረበናትህ ወንድሜ የንስርን አይን ታገቶብናል እባክህ ፈልግልን እባክህ

  • @SoliyanEliyas-j8w
    @SoliyanEliyas-j8w 26 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጭንቆኛል የንስር አይን በመጥፊት እባካችሁ እንፀልይ

  • @enanuzeleke9442
    @enanuzeleke9442 27 วันที่ผ่านมา

    አዞሸ። ጠበል ፆም ፀሎት ጠበል ጠበል። ግቢ ደርሳኖችን። አስነብቢ
    አበቶች ይፀልዩልሸ። ቅዱስ። ገወርጊስ። ጠበል ሂጂ። ስንት። ደብተራ። በመረጃ። እየተያዘ። እስር። ቤት። የገባው ሌሎችን ጋዜጠኞቸ። ጠዪቂ ድራሹን። ያጠፉታ። ይሄ ከመስማት ውጪ።
    ምንም። አያደርግልሸም ንገሪያው።

  • @HiwotDubale
    @HiwotDubale 27 วันที่ผ่านมา

    Cebellii cebellii uuff 😢😢😢

  • @WosilaKadir-mg6shቡታጀራ
    @WosilaKadir-mg6shቡታጀራ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብ ይንስረ አይን ያረብ

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 26 วันที่ผ่านมา

    Xanqyene hona margata menamene barsu laye yameyabgesawe hezbacenen larsu eko naw bayesgudulacaw enasume hayele aygagnume nabare

  • @MmmM-l7k7h
    @MmmM-l7k7h 27 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 27 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርዬ ምን አመጣህልን

  • @AbasaderZefihun
    @AbasaderZefihun 24 วันที่ผ่านมา

    እንደዚክ ሆኛለሁ እዉነትነዉ ግን የኔ የሚደየዉ ዶሮ ምናምን ያለችዉ የለም አንድ ሼህ ነዉ ተመስሎ የሚገናኘኝ።

  • @serkalmyouTube
    @serkalmyouTube 26 วันที่ผ่านมา

    እህት እኔም መንፈስ ሢያሠቃየይ ነው ማድረው

  • @GetanehTakele-r1n
    @GetanehTakele-r1n 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፀብል ግቢ

  • @rutkasa6386
    @rutkasa6386 26 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዉያን ይህን ክፉ ነገር አስማት ድግምት ጠንቋይ አስጠንቋይን ከምድራችሁ አስወግዱ

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 26 วันที่ผ่านมา

    Ehetacene gadayeme adagbeme faxare enje margatame hona xanqye larsume aywqeme

  • @Azeb-jo8jw
    @Azeb-jo8jw 27 วันที่ผ่านมา +1

    Anch'io yedebrebrhan lg kehonsh mitak Amanuel hiedesh tetemeki

  • @Cvgg-y1b
    @Cvgg-y1b 26 วันที่ผ่านมา

    Err wegwut be Eyesus.sim gin setan marbeya akal alewu inde sewu layas indet yicawetl indezi anchinke Geta betam ruq nesh anchi setan min hayil alewu be Eyesus be qarniyo meskel lay teshinfoal demo liju irsu yihonl menfs meslo yemimeta Eyesusin ye Gil adgni adirgesh teqebeyi tseliy setan bezursh linor inkwan idil yelhum mesaf qidus indi yilal ye setanin sira liyfers ye Egzhber lij teglet yilal isum Ye Naziritu Eyesus nw❤

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 15 วันที่ผ่านมา

    😢 አይ

  • @TeteGanan
    @TeteGanan 26 วันที่ผ่านมา

    ibakihi.wandimaciin.yneser.ayn.faligilin😂😂😂😂😂😂

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 26 วันที่ผ่านมา

    ኤውልሽ ማድረግ ሚገባሽን በማስተዋል አንቢቢ የገጠመኝ አዘጋጅ መምህር ተስፋዬ አበራን ከዩቲዩብ ላይ አድራሻውን አግኝተሽ አነጋግሪው፤በዚሁ አጋጣሚ አስተማሪው ቾክ ወረወረ ላልሽው አንዲት አስተማሪ በዳስተር ያአንዲትን ተማሪ አይን አጥፍታለች፤እጅግ ነውር ነገር መወርወር ነው።

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 27 วันที่ผ่านมา +1

    አዎ ትክክል ነው ቡዙ ሴቶች በለሊት አጋንንት ይገናቸዋል በዚህላይ እንዳያገቡ ያረጋል ፍቅረኛ እንዲይዙ እንዳይጋቡ ያረጋል (መድሀኒቱ አንድና አንድ ነው)ጸበልና ጸበል ብቻ ነው ሳትሰለቺ አይዞሽ😢😢😢

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 27 วันที่ผ่านมา +2

      Tsion mefitihew Eyesus getan inde gill adagn mekebel new . Aganinint yeminketeketulet Eyesus bicha new . Eyesus geta new …

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 27 วันที่ผ่านมา +1

    ደምርኝ ውዶችየ❤❤❤

  • @amaregeleta1760
    @amaregeleta1760 19 วันที่ผ่านมา

    Wode tebele hiji aezoshe begeta yesuse tameji ehe ye aganenete sera new tameji begeta yesuse
    Tolo wode tebele hiji

  • @amaregeleta1760
    @amaregeleta1760 19 วันที่ผ่านมา

    Yenesere ayenem yemetale

  • @atseduserni1777
    @atseduserni1777 26 วันที่ผ่านมา

    ይህ እኮ የአጋንንት ስራ ነው እውነታ ነው

  • @Abcd-o7v4u
    @Abcd-o7v4u 27 วันที่ผ่านมา

    የንሰርአይንጠፈታልእባከቸሁደርሱልት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 15 วันที่ผ่านมา

    መቃወምሽ ጥሩ ነበር ግን በባዶ ሆነ በፀሎት በስደት በእምነትሽ በርትተሽ ቢሆን ቆንጆ ነበር በባዶ ሆኖ ተቃዉሞሽ እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል አዎ ልክ ነዉ መስተፋቅር አርጎብሽ ነዉ ለበቀል ነዉ ወዶሽ ሳይሆን አቤት ይሄ ብሎ ጥበብ ይሄ ጠባብነት ነዉ አሁንም ፁሙ ፀልዪ ስገጂ የፀሎት ቤት ሰርተሽ በቤትሽ ፀልዪ በመቆጠርያ ቀጥቅጪዉ እህቴ ይያዛል እኮ ፀበሉ አታቆርጪዉ መንፈሱ ይዉጣ በዉስጥሽ ብትችዬ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂጂ