አሊ (ታንጎ) አብደላ ኬፋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 1| BenegrachinLay! EP 4 Part 1 Ali (Tango) Abdullah Kefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 223

  • @RioMonte857
    @RioMonte857 5 ปีที่แล้ว +19

    Mr Ali reminds me of my time growing up . He talks passionately about his generation, his upbringing, his family and friends. It is absolutely refreshing to hear/see someone reminiscing about their youth affectionately. Although, I grew up in a totally different era than his, I feel the same kind of naustagia and longing for my hometown, my friends and my upbringing in general . From his conversation I sense he treasures simple yet meaningful things in his good old days, adores his country and cherishes his friends. What a treat it is to a soul to hear real life wholesome stories such as this. Stories like these are a confirmation of the ethics and values that that shaped us to become who we are today.

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 5 ปีที่แล้ว +8

    Derege Haile I like your voice. I enjoy the show.

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ እንግዳ ከ ምርጥ ጋዜጠኛ ወይም ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ እንግዳ ደስ የሚል ሰው :::::::::::👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 5 ปีที่แล้ว +22

    ድምፅ የሚሰሩቅ ቢሆን የደረጀን እኔ ነበርኩ የምሰርቀው ታድላ ሚሰትህ አደልም የፍቅር ቃል ብትሳደብም በጣም ደሰ የሚል ልዩ የሆነ የተለየ ከለር በቃ ከቃላት በላይ የሆነ ከሚያውቁት ወደ ማያውቁት አለም ገነት የሚያሰገባ ድምፅ!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 5 ปีที่แล้ว

      ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይፋጃል
      😂🤣😂 ትክክል በጣም አሪፍ አቀራረብ: ሞትኩ በሳቅ

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 5 ปีที่แล้ว

      CIGARA & CAFE GUROROhen yashkrwal ( TIRFU )MECHRESHAw CANSER New OK

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው ደረጄ ብቃትህ ድምፅህ የምታቀርባቸው ሰዌች በሙሉ የሚደንቅ የማናውቃቸውን ነው ።
    ይህ ችሎታና ክህሎትህ ይደንቀኛል በል ሁሌም ይቀጥልልን ይህ ስራህ እናመሰግናለን

  • @ababiya_1087
    @ababiya_1087 5 ปีที่แล้ว +16

    ታሪካዊ ኢንተርቪው!! ደርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ። በርታልን!!!

  • @ezrameko2685
    @ezrameko2685 3 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስን የሚያጎለብስ አነጋገር! አይ የኛ ነገር!

    • @MatiRobaa
      @MatiRobaa 4 หลายเดือนก่อน

      እያቁበትም እኮ በጉልበት ጋዜጠኛ!🥲

  • @sitotaw9570
    @sitotaw9570 5 ปีที่แล้ว +1

    ደርዬ ምርጥ ጋዜጠኛ!!! ስለሸዋሉል የሰራኸው የሬድዩ ስራ ሙሉውን አዳምጬዋለሁ፡፡ ከዚያ ወዲህ የሸዋሉል ነገር በጣም ይከነክነኛል፡፡ እንደዚህ የሆንኩት ደግሞ ከዚያ ቀደም ባነበብኳቸው 2 ወይም 3 የኢህአፓ ታሪክ መፅሃፎች ምክንያት እንደ ክፉ ሴት አይቻት ስለነበር ነው፡፡ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው፣ ግን ልዩ እና ተአምረኛ ሴት ነች፡፡ ደርዬ አንተ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባሃል፡፡ ኑርልን!!!

  • @HH-cp1bv
    @HH-cp1bv 5 ปีที่แล้ว +61

    This is what it means to be Addis Abebian and Ethiopian. No religion no ethnicity or race for that matter but Ethiopian.

    • @mikiasgetachew8714
      @mikiasgetachew8714 5 ปีที่แล้ว

      True 👍👍👍

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 5 ปีที่แล้ว +6

      that game is over , we have to unit against oromo expansionism, what you said is like clapping in 1 hand, ormos occupiers and invaders as they did in the past , they are out in oromoization, so we are united against oromo nationalist after all no longer we can extend peace hand, " it takes 2, to Tango" no one aboard from the invaders side

    • @phun4379
      @phun4379 2 ปีที่แล้ว

      @@kiberenigestsebez6633
      An Aigame, without any doubt, 100%.

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ታንጎ ያገር ባለውለታ ስላየሆት ደስ ብሎኛል እድሜ ስቶዎት ለዚህ ቀን በመብቃቶ አልሃምድሊላህ ትክክለኛ ሞያውን ያለቀቀው ብርቅይው ጋዜረኛችን በጣም እናመሰግናለን

  • @hermelak.1189
    @hermelak.1189 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ደሬን የማቀው ልጅ ሆኜ ኢቲቪ ላይ ጥያቄና መልስን ሲያዘጋጅ ነው ልክ ሰአቱ ሲደርስ በጥድፊያ ነበር ቲቪ ከፍቼ የማየው ለዛው እና ቁምነገሩ ከማንም ጋር አይወዳደርም ደሬ የራሱ ቀለም ያለው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ …አሁን ደግሞ በነገራችን ላይ! ደሬ ሲያወራ ልብን ይሰርቃል በቃ የሆነ የሚያጓጓ ነገር አለው

    • @wissammaq
      @wissammaq 5 ปีที่แล้ว

      Dere keep it up

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 5 ปีที่แล้ว +3

    Derye we love you. Really you are the best knowlegable jornalist

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 5 ปีที่แล้ว +21

    ደረጀ የአገር ትዝታ እየቀሰቀሰክ ነው ኑርልን

  • @meseretmekonnen2712
    @meseretmekonnen2712 5 ปีที่แล้ว +3

    The best of all Dereje Haile, May God bless you more and more.

    • @woinshetmersha3764
      @woinshetmersha3764 4 ปีที่แล้ว

      በስማም የዱሮ ዜና እንደምን ደስ ይላል ስለዶሮና እንቁላል

  • @amanuellebassi7294
    @amanuellebassi7294 3 ปีที่แล้ว +12

    Rest In Peace Gash Ali. What an open-minded man. Gone but not forgotten!

  • @alemabreham5469
    @alemabreham5469 3 ปีที่แล้ว +2

    there is no much happiness to see the legends talk eachother

  • @binicode4221
    @binicode4221 4 ปีที่แล้ว +1

    Derege your presentation and voice is killing me.it takes me beyond

  • @Hassetlezhialem
    @Hassetlezhialem 5 ปีที่แล้ว +9

    ደሬ በመጀመሪያ ለአንተ ያለኝን ከፍ ያለ አድናቆት እና አክብሮት ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡ ቀደም ሲል ከአዜብ ወርቁ ጋር በፋና ኤፍ ኤም ታቀርቡት የነበረው ‹‹ የደራው ጨዋታ ›› በጣም ነበር የሚመቸኝ አሁን ዳግም በምስል በአርትስ ቲቪ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ሰላም እና ጤና ይስጥልኝ፡፡

  • @alexanderkiros8588
    @alexanderkiros8588 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ጋዜጠኛ ይሄን ሰው እና ሞያው አለማድነቅ ይከብዳል ክበርልን

  • @yy-ut3dh
    @yy-ut3dh 5 ปีที่แล้ว +14

    ደረጀ እንደስምህ ትደረጃለህ የረሳነውን ሁሉ ነግር እያስታወስከን እያሳየህን ነው ቅጥልበት በሚሊዎኖች የምንሆን ሰዎች እንከተልሀለን::

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 5 ปีที่แล้ว +8

    What an interesting story. May Allah give you a long life bless you Sir

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 5 ปีที่แล้ว +8

    The Best And INNOCENT sharp Minded Man I KNOW Very Close.Ali lesewe Madege yemisera yenbere Kene Sewe.

  • @riverrougedrifus3537
    @riverrougedrifus3537 5 ปีที่แล้ว +1

    Dereje...abo programochi temechitonial! Yiqnah! Gashe Ali Tango...great guest! A walking repository of recording history and more! Thanks!

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 ปีที่แล้ว +6

    Excellent interview! I very excited ! I haven't word for my appreciation for both of you.
    God bless both of you!

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 ปีที่แล้ว +7

    Wow amazing Ato Ali des yemill tezta Dere I can’t wait to see next week thank u!!! Thank you!!!

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 5 ปีที่แล้ว +1

    ደረጀ ምርጥ ጋዜጠኛ ወደ ሃላ የመለስከን ነው ምርጥ ቆንጆ ጌዜ የክብር ግዜ ደስ የሚል ግዜ
    ጋሼ አሊን አረጀህ ብለህ ስትጠይቅ አሳቅህኝ ዴሬ ፕሮግራምህን ቀጥልበት ደስ ይላል ወይ ትዝታ ሲኒማ እትዮጵያ ስንሄድ አቡየ ባቅላ ቤት መሐመድ ሴኮ ታንጎ ሙዚቃ ቤት ትሪም አይ ትዝታ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @samiraa3671
    @samiraa3671 3 ปีที่แล้ว +4

    I saw him in a documentary about Ethiopian music. I thought he was Middle Eastern, I didn't know he was half Oromo. What a legend.

    • @deesee3622
      @deesee3622 2 ปีที่แล้ว +2

      half Yemeni half Oromo

    • @nunu7353
      @nunu7353 11 หลายเดือนก่อน +2

      Yes his mother is Oromo and dad Yemeni

    • @MatiRobaa
      @MatiRobaa 4 หลายเดือนก่อน

      @@nunu7353If his father was full Yeman why his last name kefaa 👈🏽

    • @nunu7353
      @nunu7353 4 หลายเดือนก่อน

      @@MatiRobaa anii hinbekuu!
      But, there are lots of Yemenii and Oromos around Jimma who are mixed with both. For example, Ayda Hassan (the singer’s wife) is also like that but except her mom is half Oromo and Yemeni and her dad is fully Oromo.

    • @MesEta-u4h
      @MesEta-u4h 2 วันที่ผ่านมา

      I didn’t know he was Oromo. ❤

  • @pipiamare8149
    @pipiamare8149 5 ปีที่แล้ว +2

    ደሬ ብዙ ጋዜጠኞች ካንተ ብዙ ይማሩ ምርጥ ፕሮግራም ::

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 ปีที่แล้ว +1

    Way tiyakeee minew he is full of wisdom May you rest in heaven Ali Tango 🙏🥲

  • @barriekokanos7654
    @barriekokanos7654 5 ปีที่แล้ว +2

    I grew up when going to piassa was a big deal . When you visit you stand by tango music store listen a little bit to newly debebe yetikimt Abeba etc. passing cinema ethiopia or cinéma empire was a very big deal. Ali tango was in touchable very respectful person was with good one of the richest business man ...his name was big ...remembering how important people who worked so hard in Ethiopia it's not only on music industry's also coffee import export and shoes, best tv, the first vhs Saler from the beginning ...to much memory
    I still remember when his brother Ahmed bucker died. God bless him and mashalla 77 yrs old wish him many many more

    • @alikaifa4978
      @alikaifa4978 5 ปีที่แล้ว

      Lulah Kokanos lulah I really appreciate your comment thank you v m

  • @three_d1640
    @three_d1640 5 ปีที่แล้ว +1

    Dere I never know you are such a great ጋዜጠኛ,Betame Chewa .Thank you,Both.

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 5 ปีที่แล้ว

    Tnx dere,I enjoyed upon hearing ur voice,long live my brother bedekameh astemren asdesten

  • @jetula18jetula54
    @jetula18jetula54 5 ปีที่แล้ว

    ደረጀ ሃይሌ።አንተም የምትመሰገን እንቁ ጋዜጠኛ ነህ። እውቅና ሊሰጣቸው የሚገባቸውን በሚዲያ አቅርበህ ለሰሩት ታላቅ ስራ እንዲታወቁ ማረግህ ትልቅ ሃላፊነትን የተወጣህ ጋዜጠኛ ነህ።አሊ ታንጎንም በጣም እናመሰግናለን። ረጅም እድሜ ጤና ይስጠው።

  • @ellenikebede1374
    @ellenikebede1374 5 ปีที่แล้ว +1

    What a classy guy. I wish the young generation learn something from this.

  • @abrahambezu6188
    @abrahambezu6188 5 ปีที่แล้ว +8

    Dere Dere the one and the only 💪🏾🎙🎙🎙keep impressing bro

  • @husseinabdiseffaro9112
    @husseinabdiseffaro9112 4 ปีที่แล้ว +1

    Gash Dereja you are great History keeper👍😀

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 5 ปีที่แล้ว +3

    he is good man it's lovely history thanks

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 ปีที่แล้ว +9

    ታንጎ ሙዚቃ ቤት ከዘመኑ ዝነኛ ድምፃዊያን እኩል የሚደነቅ👉 የሚታወቅ የልጅነት ትዝታችንን👌 የሚያጭር ✌ታሪካዊ የመሀል መርኬ ኮርነር ሙዚቃ ቤት ታንጎን ከበን ስናዳምጥ🔊 ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ የአራዳ ትዝታ 👍🙏✌👌

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 ปีที่แล้ว +24

    እንደነዚህ:አይነት:ምርጥ ሰዎች: በተፈጠሩባት:ምድር ላይ:ጠባብ:ጎሰንኞች:ግም:አፋቸውን: ሲከፍቱባት:ኢትዮጵያ:እንዴት:ተጠይፋቸው:ይሆን?!

    • @nunu7353
      @nunu7353 11 หลายเดือนก่อน +1

      Him and brothers are Oromos too anta dedeb

    • @MatiRobaa
      @MatiRobaa 4 หลายเดือนก่อน

      @@nunu7353 You are telling the truth most wise man are from Oromia Oromo’s very 🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 5 ปีที่แล้ว +56

    አይ ጋዜጠኛነት………ጋሽ ደሬ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ፡፡

  • @akassi6174
    @akassi6174 3 ปีที่แล้ว +1

    Ali Tango the legend, rip 💔💔

  • @chaneberededzewolkite4664
    @chaneberededzewolkite4664 5 ปีที่แล้ว

    ደሬ ; በቃ ምርጥ ሰው ነህ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።

  • @habesharolex9543
    @habesharolex9543 5 ปีที่แล้ว +3

    All comments are positive
    Endezi new enji💞💞💞💞

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 5 ปีที่แล้ว

      B/se Dere is the best.

  • @mmfareastarrivalreport5949
    @mmfareastarrivalreport5949 5 ปีที่แล้ว +3

    wow its amazing. Tango music shop lot's of past albums released by this music shop. Dereje you are amazing. i love your program always. the way you provide. tango music shop is a grateful for Ethiopia music industries.

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw! Back in the day!!! You took me way back, the good time. Good to see you Mr. Ali. Thank you Dereje. By the way, Mr. Ali looks like Richard Gere

  • @nwo37382
    @nwo37382 5 ปีที่แล้ว +3

    Dere demtseh akerarebeh endet yemarekal! Love it!

  • @elleniteshale5589
    @elleniteshale5589 3 ปีที่แล้ว

    It’s so great that you got his interview just in time!

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 5 ปีที่แล้ว +1

    Dereje betam new yemadenkih,endih tinant tarik,ewkina yeneberachu zarae dimtsachew yetefa sewoch eyakerbk yemitadergew programme dess yilal,ketilibet.

  • @princwalk7809
    @princwalk7809 5 ปีที่แล้ว +1

    Love your voice. It is good to see you in person Derege.God bless

  • @bihongnetinsae1121
    @bihongnetinsae1121 5 ปีที่แล้ว

    Lju yetalak Ehte guadegna neberech , Bole neber yemimarut , konjoo neberech betam yemiyamru group neberu. Des yemil Gize neber. Thank you , Bzu neger astaweskegn.

  • @btin1791
    @btin1791 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፕሮግራም ነው፣ ታንጎ ሙዚቃ ቤት ሲባል እየሰማን ነው ያደግነው፣ እኔ ደግሞ አደሬ ይመስለኝ ነበር፣ ለካ የመንና ኦሮሞ ቅልቅል ነው

  • @wossenmola8085
    @wossenmola8085 5 ปีที่แล้ว +11

    Dere let me tell you this; you are the best.

  • @banibani1076
    @banibani1076 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አቀራረብ ❤

  • @utoytwo3330
    @utoytwo3330 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you our dear father .

  • @dawityemata6284
    @dawityemata6284 3 ปีที่แล้ว

    wow betam arif mastawesh
    RIP

  • @FIKERish
    @FIKERish 5 ปีที่แล้ว

    My fav journalist 💕🌹🙏

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ሴኮ ስአት ነበረው በናትህ ወይ በነገራችን ላይ ይገርማል በእውነት በጣም ይገርማል የድሮ ነገር እሚመለስ ቢሆን ክናቴ ጋር እኩል እድሜ ነው

  • @amanualemekasha6843
    @amanualemekasha6843 4 ปีที่แล้ว

    You are the best ! very nice show!

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 5 ปีที่แล้ว

    ደሬ ሁሌም የማስታወስ ችሎታህና በጨዋታ እያዋዛህ የምትጠይቀው ጥያቄ በጣም ይመስጠኛል በነገራችን ላይ አንድ ምሽት አብረን አስሳልፈናል ከ15 አመት በፊት በጣም ነበር የተደሰትኩት የዛን እለት

  • @tigistcosta1700
    @tigistcosta1700 5 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful story thank you Dera..

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l ปีที่แล้ว

    Dereje...Netsere " ke janhoy astedader ye yednekachew yebeltal"" alalem...yehen malet betam wenjel new . Netsere yalew "" gash yednekachew Hager memrat yechilal"" new yalew....

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว +3

    Dere, you forgot OMEGA. Ato Ali, a living legend. We never appreciated those good old days. Great memories!

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว

    Seco was my fathered favourite watch. He enjoyed it very much.

    • @rassziggy
      @rassziggy 5 ปีที่แล้ว

      My father aswell, when i pass grade 8 with 98% he bouhgt me Seiko 5. i remember

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 5 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ደሬ ድምፅህ በጣም ነው ደስ ሚለኝ አድሜና ጤና ይስጥህ ስብስክራይብ አድርጉልኝ ችናለን በቅንነት

  • @halaweyajamal250
    @halaweyajamal250 5 ปีที่แล้ว +7

    Be Negerachin lay mirt program

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 ปีที่แล้ว +2

    It look like a movie 🎥

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks....💝💝💝

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 ปีที่แล้ว

    That was a business genius this the artist in the west do today like the movie trailer or ad!

  • @dawitmekonnen917
    @dawitmekonnen917 4 ปีที่แล้ว

    ere dere bertalen bezu seralen abate

  • @MubarkSisay
    @MubarkSisay 2 หลายเดือนก่อน

    መገን ለዛ መገን ዲምፀ እዲሜ ይሥጥህ ጋሽ ደሬ ዲምፀህን ሥሠማ የሚነዝርኝ ነገርሥ

  • @ሀብትሽደዘ
    @ሀብትሽደዘ 5 ปีที่แล้ว +3

    የደጎቹ ጊዜ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ደሬ ታሪካዊው ጋዜጠኛ የትውልድ አሻራ እኖድሀለን የኔ ጨዋ❤❤❤

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 5 ปีที่แล้ว

    Wow✌✌✌✌

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 5 ปีที่แล้ว +5

    በሬዲዮ ዝግጅት እና አቀራረብ አንጋፋው ደረጀ ኃይሌ (ኃይሌ ዘ-በቅሎ ቤት) በእኔ እድሜ ያወቅኩት በሳል የሙያው ሰው ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቴሌቭዥን መስኮት bቅ ሲል በለመድኩት የሬዲዮ ይዘት የተነሳ ያን ያህል አጥጋቢ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር፤ ይህ የጋሽ አሊ ታንጎ ዝግጅት ግን ሃሳቤን እንድቀይር አድርጎኛል፤ አንድም ለሙዚቃው ባለኝ ቅርበት ሰርክ ባወቅኩት ብዬ የምከታተለውና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ጉልህ ሥፍra ካላቸው ፋናወጊ ባለሙያዎች አንዱ ይህ ግለሰብ መሆኑ እና የዝግጅቱም አቀራረብ ከሬድዮ በላይ በቲቪ መታየት ያለበት የብዙ ትዝታዎች አሻራን ለመመልከት የሚያስችል ነበር፡፡ ከብዙ ዓመታት በኋላ የረካሁበt እና በጕጉት ጠብቄ ያገኙት ቃለመጠይቅ ሆኖ አግኝቼዋለሁ እና ደረጀ ኃይሌን ክብረት ይስጥልኝ ብያለሁ፡፡ ታሪክ አዋቂ፣ የህይወት ምስክር፣ እና የሙያ ሰው እንደ ጤፍ ቅንጣት ከመሬት ላይ ተሰውሮ እንደማይገኝ ብርቅ በሆነበት ሰዓት ይህን ሰው በብዙ «ደላሎች» መካከል ማግኘት መታደል ነው፡፡ ያበርታህ !

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 5 ปีที่แล้ว +3

    Des yemil tarik new. Ato Dereje rejim idme yistilign

  • @eyasuosman4195
    @eyasuosman4195 4 ปีที่แล้ว

    የምር ፊልም እማይ ነው የመሰለኝ ደሬ አንደኛ ነህ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 ปีที่แล้ว

    DEREGE HAYELA OUR LEGEND 😄😍😘😗😗

  • @beiniyamgebremeskel7994
    @beiniyamgebremeskel7994 5 ปีที่แล้ว

    Dere Tebarek 🙏🙏🙏

  • @yeshemebetalem8706
    @yeshemebetalem8706 5 ปีที่แล้ว

    Wow your voice 🍰🍰🍰🍰🍰

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 5 ปีที่แล้ว +5

    ደሬ የጋዜጠኛ ውሀ ልክ:: ዛሬ ጋዜጠኝነትን እነ ቤቲ ሲናፈጡበት እና ሲጨማለቁበት ማየት እንዴት ያሳዝናል::

  • @bright502
    @bright502 4 ปีที่แล้ว

    I would to like to know more about Yeshewalul mengstu, somebody please send me the link for the radio program Dereje did for her.

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 5 ปีที่แล้ว +4

    ሸዋ ልዑል መንግሥቱ????
    የማይነጥፍ ጥበቧ ለእኛም ለ60ዎቹ ለተወለድን ትውልዶች ደርሶናል

  • @ideashare8887
    @ideashare8887 5 ปีที่แล้ว

    Nice show ,Gash Dere i admire, use the screen to show more photos and videos it will be a clear story

  • @samifikr136
    @samifikr136 5 ปีที่แล้ว

    ደርዬ ምርጥ ጋዘጠኛ የሰፈሬ ልጅ ስለሆንክ ኮራው

    • @FIKERish
      @FIKERish 5 ปีที่แล้ว

      Yet new seferh ?

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 2 እንጠብቃለን ደሬ አሪፍ ታሪክ ነው አዚብ የት ጠፍች ከአዚብ ወርቁ ጋር እየተቀባበላችሁ ስታወሩ የበለጠ አፍ ያስከፍታል

  • @merdiyamohammed6249
    @merdiyamohammed6249 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እድሜ ህ ይርዘም

  • @asfawosengebre8878
    @asfawosengebre8878 5 ปีที่แล้ว

    Where is now Mehamed Seko.

  • @احمدعلي-غ7ع5ب
    @احمدعلي-غ7ع5ب 2 ปีที่แล้ว

    😍

  • @hkaraya73
    @hkaraya73 5 ปีที่แล้ว

    Saba musica bet, for renting video.

  • @abebamengistu2143
    @abebamengistu2143 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ለአንጋፋው ጋዜጠኛ ለአቶ ደረጀ በሰማሁት ቁጥር አንጋፋውን ታደሰ ሙሉነህን ያስታውሰኛል፣

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ሴኮ ሰአ አባቴ. ከጁአያወልቅም ነበር.

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 ปีที่แล้ว

    JVC Means Japan Video Casete CVC Means China Video Casete?

  • @arangwdiashara8325
    @arangwdiashara8325 5 ปีที่แล้ว +3

    ደረጀ ምርጥ ጋዜጠኛ ። ኬሜንት መስጠት አልወድም ግን ለደረጀ ሰጠው

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 5 ปีที่แล้ว

      Ya me too Dere is the best.

  • @Sidamaawassa
    @Sidamaawassa 5 ปีที่แล้ว

    ደሬ የኔ አንደኛ

  • @halaweyajamal250
    @halaweyajamal250 5 ปีที่แล้ว +3

    Begugit Mitebikew program naw

  • @eyasuosman4195
    @eyasuosman4195 4 ปีที่แล้ว

    ደሬ😍

  • @asterbekele8444
    @asterbekele8444 3 ปีที่แล้ว

    እባክህን ያለፍውን ጊዜ ስሰማ እባዬ ነው የሚመጣው::ወጂ ስኩዋር 10ሳ.ም አረቻታ 10ሳንቲ በ25ሳንቲም 10 ዳቦ እደዚያ ነበር በ25ሳንቲም 20እንቁላል ስንቱ ይነገራል::

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር አሊ ታንጎ

  • @berhanunetsanet8555
    @berhanunetsanet8555 5 ปีที่แล้ว +1

    TANGO MUSIC SHOP PIASSA. LAND MARK OF CENTRAL PIASSA!! OPP OLD TIME MEMORY!!!

  • @hareguabanti3262
    @hareguabanti3262 5 ปีที่แล้ว

    👍