and Tige God bless you continued the people you invite all the time they spick which hiden answer so many secrets God gives you guidance on time bells your heart ❤️
For North American where can we it this book and God bells you it's answer for some people some of people who don't believe women preaching God bless you continued
This is timely teaching. I think two ways we can see . 1, before the end of end coming the bride have to come perfect . so very helpful for body of Christ. 2, I think that false and wrong teaching it looks revive some places. Because Satan knows the time is finished so before time finished he fights. But thank for our brother and the others like him they bring this amazing timely teaching and he opens our eyes and the holy sprite he gave us understand.Tg u r so amazing woman of God I appreciate u . ቁምነገር የሞላብሽ ተባረኪልኝ 😘😘😘ወንድማችንም
mn aynet ejig betam gilts yehonewun ye egziabhern kal yematamem sira new yeteyazewu ye edme liyunet yelem endet yibalal ? mentawoch enkuan ye edme liyunet alachewu aydelm kalu be gilts sile hewan afetater eyetenagere gilts yehonewu kal yemn matamem new .... ye egziabhern kal ewket bemimesil ye sew filsfina bemeshefen tiwuld banasit melkam yimeslegnal
A good discussion. To add a little, the appellation "helper" as used with reference to Eve does not signify her subordination to Adam in the same way it does when used with reference to the subordinate position that an assistant manager occupies in relation to the position that the chief manager occupies; the appellation rather signifies her complementary role in the building up of family & society. When a teacher helps his student, it is so that the student gets strength where he is weak. It is in this sense that the Bible refers to Eve as Adam's helper because she makes Adam complete where he is deficient. Wired differently, men are better at facing & handling the rough & tough aspects of living while women are better equipped to navigate through the delicate & intricate aspects of living in wisdom & tact. By bringing about Adam's completeness, Eve herself receives completeness since they are one. With women's restoration from degradation, the world would be a much better place to live in.
It is such a revelation for me to hear that it’s the enemy’s desire to oppress the woman because of her capability to bear a son, Jesus The Savior. Not only that it is her capability to raise children for God, and to be an effective minister of the Gospel, and the front and center helper of a man. When the enemy attacks the woman he got the whole family and the community. Even-though I knew it first hand that there is a spirit behind oppressing women, this discussion made it so clear that it is not only a human effort that kept women from reaching their potential.
I always want some one to teach me about women ministry ! However I never find one who can teach me according to the word of God as we all know that Bible give restrictions for woment to not speak and at the same time its say there is no man and women, I realy want to know according to bible wish someone will teach me or God revealed the truth for me .God bless u
መፅኃፍቶቹን ማግኘት የምትፈልጉ mmrsfekadu@yahoo.com +251911629485 ታደሰን ማግኘት ትችላላችሁ
Thanks sister
The email is not existing. Can you post if there is any other way to get the books?
Thank u❤
መምራትና ማስተማር እና ጥሪ እነዚህ ሁሉ የየራሳቸው ድርሻ አላቸው ። ጥሪ ለመምራትም ለማስተማርም የሚያስፈልግ ግብዓት ነው ። ሁላችንም ለመዳን በአንዱ በፀጋው እምነት ብንጠራም ለአገልግሎት ደግሞ የሽክም ጥሪ ከፀጋው እና ከመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ጋር ተጠርተናል። ለሁሉም አንድ አይነት የአገልግሎት ፀጋ እንዳልተስጠ እና የፀጋውም የመንፈስ ቅዱስም ስጦታው ልዩ ልዩ እንደሆነ ። ለሴት ደግሞ በተጠራችበት ድርሻ ብቻ እንድታገለግል ተጠርታለች ይህ ማለት የተወስኑ ቦታዎች ላይ የወንድን የጥሪ ድርሻ የሚጠይቁትን ለርሳ በተለያዩ ምክንያቶች አልተፈቀዱም።
ለምሳሌ 1ኛ:- ሴት በታምር በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ አማኝ ሆና የራስነት ድርሻ አለኝ ብትል የመፀሀቅዱስን መርህ ተቃዋሚ ነች ትችላለች የሚልም ወንድ ካለ እርሱም ተቃዋሚ ነው። ምክንያቱም ክርስቶስ የቤተክርስቲያን እራስ ብሎ ወንድ ደግሞ የቤት እራስ ይልና ይህ የሚያመለክተን መሪነትን ነው ይህ ማለትም በቀላሉ መሪ የቤትም የቤተክርስቲያንም ለወንድ ነው ድርሻው ማለት ነው መፀሀፍ ለጢሞቲዎስ እና ቲቶ ሀዋርያው በፃፈላቸው የእግዚአብሔር መርህ መስረት ደንግጎታል ባል ቤቱን ሳይመራ ማስተዳደር ሳይችል ቤተክርስቲያንን ሊመራ አይችልም ብሎ ይለናል ባል ነው የተባለው እንጂ ሚስት ወይም ሴት አልተባለም መሪነት በቤት ውስጥ ድርሻና ሀላፊነት ታማኝነትና መትዘዝ ይጀምራል ። የሴት ድርሻ ደግሞ ልጆችን እና የባልን እራዕይ በመደገፍ በመርዳት በእግዚአብሔር ስራ ላይ ውጤታማ እንዲሆን ያለውን ተግዳሮቶች አቅጣጫ በመማሳየት የጀርባ አጥንት መሆን ነው ድርሻ ።
2ኛ ምንም ሴትን ብናሻሽላትና ብንገፈፈት ብንሟገትላት እቤት እርሷ መሪ (ራስ) ለተባለው ቧልዋ እራስዋን ያላስገዛች እና በባልዋ እራስነት ያላመነች ። የድርሻ ጥሪዋን አላከበረችምና የተስጣትን የቤቱን ማኔጅመንት መምራት ሳትወጣ አደባባይ ወጥታ ባልዋና የሌላውን ባል ልምራ ብትል ማንም ሚስማት የለም ። ምክንያቱም ጥሪህ በሆነ ነገር ላይ ማገልገል በተስጠህ ድርሻ መታመንና መታዘዝ ይቀድማል ያኔ መንፈስ ቅዱስን ትልዝፕሀልና ባንተም በርሷም ይስራል አልያ ግን የመንፈስ ቅዱስን ስርዓት ጥስህ በመንፈስ ማገልገል አይቻልም ።
የጠቀስካት ሴት ምናልባት እስካለኝ መረጃ ድረስ ምንም እርስዋም አንድም ቀን መሪ ነኝ ብላ አታውቅም ይልቅስ ለወንዶች የሀላፊነቱን ስፍራ ስጥታ የእግዚአብሔርን የወንድና ሴትን ድርሻ ሳትቃረን ግን የመምራት ድርሻው ላላቸው እውቅናውን ስጥታ እርሷ ግን በመንፈስ ቅዱስ ፀጋዋን በማስተማር እውቀትን ሼር ማድረግ አልፈለች መሪዎች ነበርዋት እርሷም ለነርሱ የመምራት ድርሻ እውቅና ስጥታ ትዝ ነበር።
ሴት ሀዋርያ እና አስተማሪ መሆን ፈፅሞ አትችልም ። የትም ቦታም አልተፃፈላቸውም በእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት በተፃፈው መፀሀፍ ቅዱስ ላይ። ስለዚህ የሌለውን መጨመር ደግሞ ርግማንን ያስከትላል ። ጳውሎስ ጨማሪዎችን የተረገሙ ይሁኑ ስለሚል።
ታውቃለህ በዚህ ዙሪያ ከባለቤቴ ጋር ትናንት እያወራን በጣም ብዙ ሰአት አውርተንበታል ፣ የባለቤቴ አቆአም ሙሉ በሙሉ ያንተን ሀሳብ ነው ። ግን ታድያ ለምን በዚህ ዘመን ወንዶች ፓስተሮች እና ሴቶች መሪዋች አሉ አሁን ከዚም ኢንተርቪው የምረዳው የሴቶችን አገልግሎት የሚደግፍ ነው በግልፅ መፀሀፍ ቅዱስ እንደሚያስራዳው ግን ሴቶች ማገልገል ማለትም መፀለይ ወይም ትንቢት መናገር ካለባቸው በግልፅ ፀጉሩዋን ትሸፍን ይላል ይህንን እንዴት ታየዋላህ ? በግልፅ ነው እሚናገርረው እንደሚገባኝም ከሆን መፀሀፍ ቅዱስ ለትምርታችን ተፅፎአል ።
ትጌ በእውነት ብሩክ ነሽ ጥያቄዎችሽና እርጋታሽ ለእንግዶችሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር በጣም ደስ ይላል ፈገግታ አይለይሽም የኔ ውብ እወድሻለው አባቴ አንተም ብሩክ ነህየመፀሀፎቹ ርዕስ ራሱ ደስ ሲል
1 Corinthians 11 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ
3: ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥ የሴትም ራስ ወንድ፥ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለሁ።
እህት ትግስት ብሩህ አእምሮ ነው ያለሽ : የጥያቄ አቀራረብሽ ላስተዋለው በጣም ግሩም ነው:: እስከአሁን ከሰማሁዋቸው የእህቶች ሜዲያ : ይህ ልህቀት ያለው ሲህን ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ በመሆኑ በአግባቡ አገልግይበት:: ጌታ ይባርክሽ::
በፆታ ሁለት በጌታ አንድ ነን።ወንድ የሴት ራስ ነው።ጌታ የወንድ ራስ ነው።እግዚአብሔር የጌታ ራስ ነው።ሁሉም ደረጃ ወጥቶላቸው በየስፍራ ተቀምጠዋል።አብ የወልድ ራስ መሆኑን እንኳን ተቀብለን ወንድ የሴት ራስ መሆኑን መካድ የፌሚኒዝም እሳቤን የማስፋፋት አዝማሚያ ነው።ቃሉን መካድም ውጤቱ ከባድ ይሆናል።
Really May God Bless you Pastor. This is a teaching that is based on knowledge and deep understanding of the whole Bible not just one or verses.
ሻሎም ወንድሜ እና እህቴ።
ፍቃድሽም ወደባልሽ ይሆናል የሚለውን ቃል እግዚአብሔር እራሱ ነው የተናገረው ፍቃድ ማለት በራሱ እግዚአብሔር ያለበትን ሞቲቭ ማወቅ መልካም ነው ። ዛሬም ለቤተክርስቲያን እራስ ምታት የሆኑ እንደዚህ አይነት እግዚአብሔርን ላርምህ የሚል አስተምሮት ናቸው የወንድና ሴትን መፀሀፍ ቅዱሳዊ ትዕዛዝ መመሪያ የአገልግሎት ድርሻ ለማጣረስ የሚደረግ መጋደሎች ። መፀሀፋማ አልተሳሳተም አዳምና ሄዋን ያጠፉት እኩል ይሁን እንበል የእግዚአብሔር ፍርድ ላይ ግን ለወንዱ የስጠውን የስራ ድርሻ እና የሴትዋን የስራ ድርሻ እግዚአብሔር ለይቶታል ። ረዳት ማነስን ባያመለክትም ነገር ግን የስራ ድርሻውን በግልፅ ያሳየናል። ምንም ብናሻሽለው ልናሻሽለውም ብንጥር ሴትን ራስ ማድረግና በቤት ውስጥ የራስነቱን መለኮትልዊ ድርሻ ስጥተን መሾም አቅሙም ሞራሉም እውቀትን አይኖረንም አንችልም በቤት ካላስለጠንን ደግሞ ለቤተክርስቲያንም እንደዛው በሀዋርያዊው መንፈሳዊ ትዕዛዝ መስረት አንችልም። ምክንያቱም በአዲሱ ኪዳን ላይ ወንድ ራስ ነው ብሎ የወንዱን የሀላፊነት የስራ ድርሻ ያዘዘው ራሱ እግዚአብሔር ነውና እራስን ማሻሻል የማንችልበት አብይ ምክንያት ደግሞ እየሱስ ተብሎ የቤተክርስቲያን እራስ ብሎ በመቀጠል ወንድ ነው የሚለው ፃታ ለይቶዋል የቤት እራስ ይህ ማለትም አሁንም የስራ የሀላፊነትን ድርሻ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ያሳየናል ምክንያቱም ቤተክርስቲያን ከቤት ስለሚጀምር ቤቱን ማስተዳደር ያልቻለ ራስ የእግዚአብሔር ቤት ሊያስተዳድር አይችልምና ለጢሞቲዎስ የተስጠ መመሪያ ነው ባለቤቱ ያለንን ብቻ ነው መሆንም ማድረግም የምንችለውን በርሱ company መንግስት ። ትልቁ የእንደዚህ አይነት አስተምሮ ስህተቱ እንደውም ለሴት እግዚአብሔር ያልስጣትን ስፍራ አሽክሞ እግዚአብሔር የስጣትን የክብር ስፍራ ማሳጣት ነውና ብንጠነቀቅ። ሌላው የተጠቀስው የእግዚአብሔር እረዳትነትና እና የሴትዋን ረዳትነት በማገናኝት ፍጡርን ከፈጣሪ ሀይል ጋር ማላተምም ነውና ይህም አደጋ አለው። ምንም የሴትን ድርሻ ለማሻሻል ቢሞከር የመንፈስ ቅዱስን መለኮታዊ ግብር ረዳትነትን አልብሶ ከዚህ መለኮት ስልጣን ጋር ማመሳስልም ከባድ ነው። የእግዚአብሔር ንግግር በእብራይስጡም በአማርኛውም አልተሳሳተም ሀሳቡን ግን በራስ ለማሻሻል መሞከር አደጋ አለው ይህ የሴቶች መብት ተከራክልሪ መስሎ የመፀሀፉን ደራሲ ማረም ነውና ጠንቀቅ። ሴት የከበረ የስራ ድርሻ አላት ረዳትነት ይህም ሴት ሳይሆን ቦታዋን ድርሻዋን ያወቀች ሚስት መሆን መቻል። ሳራም ለባልዋ •••••••። እግዚአብሔር አለመሳሳተን በቃሉ የምናውቀው ስዎች በመፀሀፉ ላይ ምንም ስለጠንን ቢሉ ቤቱ የእውነት አምድ ነውና በቤተክርስቲያን ላይ ስዎች እራስ አድርገው መሾም አልቻሉም ጥቂት ምናልባት በጣት ሊቆጠሩ የማይችሉ ። አይደለም በእግዚአብሔር ቤት በምድራዊ መንግስት እንኳን በጣም ጥቂት በጣት እንኳን የማይቆጠሩ ሳይፈልጉት ቀርተው ሳይሆን ነገር ግን እግዚአብሔር መርሁ በምድር መንግስታትም ይስጥልን ነው ሿሚው እርሱ ስለሆነ።
ዘፍጥረት 3 (Genesis)
16፤ ለሴቲቱም አለ፡- በፀነስሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፤ በጭንቅ ትወልጃለሽ፤ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።
እርግማን ነዋ ሲፈጠሩ እንደዚህ አልነበረም
and Tige God bless you continued the people you invite all the time they spick which hiden answer so many secrets God gives you guidance on time bells your heart ❤️
እግዚአብሔር ለስማይና ለምድር ስርዓትን አበጅቶ እንደፈጠረና ተፋጥሮም በስርዓትና በአግባቡ እንዳሉ ሀሉ ለቤተክርስቲያንም እግዚአብሔር ለባልና ሚስት የሴትና ወንድን የአገልግሎትን ስርዓት በአግባቡ አስቀምጦልናል ። ነገር ግን የመለኮትን የቤተክርስቲያን ስርዓት አሻሽለን ልንኖር ስንሻ አመፅ ነው። ከተፈጥሮ ለትዕዛዝና ለስርዓት መታዘዝን እንማር። ውብ ስርዓትን ለሴትና ወንድ እግዚአብሔር ስጥቶዋል። እኑርበት እርሱን ስርዓቱን እናርመው።
Amen Amen amen God bless you 🙏
Geta zemanshen yebarekaw Tijii
Thank you Bretty TG your program is Pleasant
ጌታ ይባርክሽ ባገልግሎትሽ ብዙ ተባርኪያለዉ::በርቺ
Really interesting topic I love your clarification pastor bless you Tigst.
ወሳኝ የውይት ርዕስ ነው እህቴ በቀሪ
ዘመን ትውልድ እውነትን እንዲአውቅ አንቱ መጋቢ አብዝተው ድምፆን ያሰሙ
ሴት ብትናገር ለእውነት ሳይሆን ስለራስ
ሙግት ስለሚአስመስል ስለእውነት ይህ
ርዕስ ሴትን በሴትነትከመጉዳት አልፎ ፀጋና ችሎታ መልካም ስራ ሁሉ እየተሸማቀቀ የታድህሶና የልማት የእድገት እንቅፋት ሆኖ ቆይቶአል ለቀጣይ ግን እውነትና ስራ ውጤት መመዘኛ ቢሆንና ሴት ለመልካም በሁሉ ቦታ እንድትበረታታ እንስራ ትጌ በዚህ ርዕስ የበለጠ ወደድኩሽ በርችልኝ ይቀጥል ለሀገርም ዕድገት ወሳኝ ርዕስ ነው።
th-cam.com/video/msS_fGtKP7k/w-d-xo.html
Bless u
GBU more and more
እህቴ ትእግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ላንቺ የቱን ያህል እንደገባሽ ባላውቅም እኛን በጣም እየጠቀምሽን ነው በምን መልኩ ካልሽኝ
1, የአጠያየቅ ዘዴሽ ይለያል ሰው አክባሪ ነሽ
2. ፍፁም ጨዋነት ይነበብብሻል አውቃለሁ ባይነት አላየሁብሽም ግን ብዙ ታውቂያለሽ እድሉን ለተጋባዦች ትሰጪያለሽ
3, ትህትናሽ ይማርካል አፍሽ ሳይናገር ገፅታሽ እና እንባሽ ቅንነትሽንና ለጌታ ለኢየሱስ ያለሽን አክብሮትና ፍቅር ያሳየናል
4, ለጌታ መንግስት መስፋፋት ጊዜሽን እየሰጠሽ የተለያዩ አመለካከቶች ያላቸውን አገልጋዮች እየጋበዝሽ ስትደክሚ እኛ እቤታችን ቁጭ ብለን በክርስትናችን እንድናድግ አግዘሽናል
5, የአለባበስ ጨዋነት የንግግር ቁጥብነት
6, ውብ እና ቆንጅዬ ነሽ
ጌታ እግዚአብሔር ትዳርሽን እና ቤተሰብሽን እንዲባርክ ምኞቴና ፀሎቴ ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን ትዕግስትና ፓስተር ፍቃዱ በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሥራውና አላማው በጣም ርቂቅ ስለሆነ የቃሉን ፍቺ እደ ናውቅ የልባችንን አይን ያብራልን ጌታ ይባርካችሁ ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ
ይህንን ሀሳብ እንዴት ነው የምታዩት
በ1ጢሞቴዎስ 2:12-15 እባካችሁ አብራሩልኝ አመስግናለሁ
መፅኃፍቶቹን ማግኘት የምትፈልጉ mmrsfekadu@yahoo.com +251911629485 ታደሰን ማግኘት ትችላላችሁ
@@NikodimosShow
Thank you my dear sister Tigist I'll do that and God bless you 🙏🏽💕
You just opened my eye.
Thank you so much Tigist !
ጋሽ ፍቃዱ እናመሰግናለን መልካም ሰው።
በጣም ያሳዝናል የሀዋርያው ጳውሎስ መልክት እውነትን ለሚወድ ሁሉ በጣም ግልጽ ነው እና ማንኛዋም ሴት ለእግዚአብሔር ክብር ከሆነ ማገልገል የምትፈልገው እግዚአብሔር ያስረዳታል እኔም በጌታ እየሱስ አምኜ እንደዳንኩ ሀይለኛ ጉጉቴ ቲዎሎጂ ተምሬ አስተማሪ መሆን ነበር ግን ሁሌ የሀዋርያው ጳውሎስ መልክት ወደ ጢሞትዬስን ሳነብ ሴት አታስተምር የሚለውን ሳነብ ሳይከነክነኝ በመውለድ ትድናለት የሚለው ይከነክነኝ ነበር እና ከዛ የተነሳ ስለዛ ለማወቅ ባደረኩት ትጋት ፈጽሞ ያልጠበኩት ገጠመኝ ያም ወይ የማስተማር ምኞቴን ወይም የጌታን መንገድ መከተል የሚል ነበር እናም እራሴን የጠየኩት ለምንድን ነው ማስተማር የፈለኩት ለጌታ ወይስ ለራሴ እና መልሴ ለጌታ ነበር ከሆነ አስተማሪ መሆን ድርሻዬ ካልሆነ የሴትነት የአገልግሎት ድርሻዬ ምንድን ነው ለሚለው መልሴ እዛው መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ እንዳሉት ሴቶች በጸሎት ከጌታ ወደ ወንድሞች መልክት በማድረስ በምስክርነት በጉልበት በገንዘብ እርስ በርስ በመተናነጽ ልጆችን ወልዶ መልካም እግዚአብሔርን የሚፈሩ አድርጎ በማሳደግ በመሳሰሉት እንጂ በቤተክርስትያን ሴት ወንዱን ሰብስቦ የእነዛ አስተማሪ በመሆን እንዳይደለ ነው የተረዳሁት::
እባክሽ በመውለድ ትድናለች የሚለውን ቃል እስቲ አስራጂኝ ምንም አይገባኝም ብታይ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልኝ ።
egziabher yibarksh
ቃል የለኝም! የምታገለግይው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ::
You're in the right mind and in the right way .The gust is not on the right stand.
Well delivered. God bless you both
Bless u pastor
You’re both blessed
For North American where can we it this book and God bells you it's answer for some people some of people who don't believe women preaching God bless you continued
በብሉይ ኪድን ክህነት ሴት ስታገለግል ኣላየንም እየሱስም ኣስራሁለት ሓዋርይት ሲጠራ ኣንድችም ሴት ኣልጠራም እግዛእብሄር ፊት በመዳናችን ጸጋ እኩል ነን ሆኖም ግን በኣገልግሎት ግን እንለያያለን። ከስተት ትምህርት እንጠንቀቅ።
በ አደባባይ አለማስተማር ላይ ነው ክፍፍሉ እንጂ ሴትማ የ ቤተ ክርስትያን የ ጀርባ አጥንት ናት ያለ ሴቶች አገልግሎት ወንዶች ምንም ልያደርጉ አይችሉም . ይህንን ለማየት የፀሎትን ህብረት ማየት በቂ ነው , የ አገልጋይ ሚስቶችን ማየት በቂ ነው .
ኪዳኑ አዲስ መሆኑ አይዘንጋ!! ዶ/ር ያሉትን በደንብ መስማት ከሁለተኛው ስህተት ይጠብቃል
ሃዋርያው ጴጥሮስ ሁላችንም ካህናት ተደርገናል ሥለዚህስ ቃል ምን እንበል ዲቦራ ለ40 አመት ነብይ አልነበረችምን?? ፆታ አይቶ አያዳላም ጌታችን!!!!!!!
በብሉይ ኪዳን ቅዱስ/ እርኩስ የሚል በስጋዊ ዓለም፡ ስለመንፈሳዊው ምሳሌና ኣርኣያ ስለነበረ ነው። መንፈሳዊው ኣዲስ ኪዳን ግን፡ በታዛዥነታችን መጠን እንጂ፡ በስጋ ኣይገደብም። በተጨማሪ የማህበራዊ ኣኑዋኑዋር ዘይቤዎች ስለተቀያየረ ፡ ለምሳሊ በብሉይ ኪዳን በእርሻ ወይ እርባታ ይተዳደር ነበር ። ኣሁን ግን ኣብዛኛው ሰርቶ ኣዳሪና ነጋዴ ነው። ሴትና ወንድ የተለያየ ይአስራ ዘርፍ ነበራቸው፡ ኣሁን ግን ለውንዱም ለሴቱም ስራው ኣንድ ነ ከጥቂት ዓይነቶች በቀር። በብሉይ ኪዳን ተወስኖ ኣይኖርም።
“እርስዋም፦ በእውነት ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲሣራን በሴት እጅ አሳልፎ ይሰጣልና በዚህ በምትሄድበት መንገድ ለአንተ ክብር አይሆንም አለችው። ዲቦራም ተነሥታ ከባርቅ ጋር ወደ ቃዴስ ሄደች።”
- መሳፍንት 4፥9
ዲቦራ ለወንድ ምክር ትሰጥ ነበር ፣ ትፈርድ ነበር፣ ቢሆንም ዲቦራ ከወንድ ፊት ከወንድ የበላይ ለመሆን እራሷን ቁጥብ ያረገች ሴት ነች። ሴት አገልግሎት ትችላለች ግን በባሏ በኩል ነው።@@yetemarechitafa3216
This is the kind of teaching that uplifts women, and hearing from a knowledgeable man is such a blessing.
Interesting topic thank you.
Waww very greatfull ideas
This is timely teaching. I think two ways we can see . 1, before the end of end coming the bride have to come perfect . so very helpful for body of Christ. 2, I think that false and wrong teaching it looks revive some places. Because Satan knows the time is finished so before time finished he fights. But thank for our brother and the others like him they bring this amazing timely teaching and he opens our eyes and the holy sprite he gave us understand.Tg u r so amazing woman of God I appreciate u . ቁምነገር የሞላብሽ ተባረኪልኝ 😘😘😘ወንድማችንም
Thank
Tg u are blessed
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው እንዲህ አይነት ትምህርት ተምሬ አላውቅም መፅሐፉን እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
Wey Tgye this is timely!!
ረዳት…ኤዜር.. እብራይስጥ ትርጉሙ እንጂ አናሶች አይደለንም 😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ረዳት !!!! አይሁዶች ሢፀልዩ ፦ ጌታ ሴት ሥላልሆንኩ አመሠግንሃለሁ የሚልን ይሠማልን???
Tigie Gieta Eysuse abzto yibarkesh
Bruk neshe ♥️♥️♥️
Yihenen semto sament metbeke
Yirezmale 😁
Tebarku yabatie jegnoch
Yesytane hasbe lemafres
Menfes kidus yerdachu
Abzto atrefrefo yigletach
🔥🔥🔥🔥🔥yindede
Brukan ♥️♥️♥️♥️♥️🤗💖💖💖
1 Corinthians 11 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ
8: ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና።
9: ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት አልተፈጠረምና።
You are blessed tigiye.🙌💖
❤❤❤❤ሴቶች በአገልግሎት 😮😮😮😮
mn aynet ejig betam gilts yehonewun ye egziabhern kal yematamem sira new yeteyazewu ye edme liyunet yelem endet yibalal ? mentawoch enkuan ye edme liyunet alachewu aydelm kalu be gilts sile hewan afetater eyetenagere gilts yehonewu kal yemn matamem new .... ye egziabhern kal ewket bemimesil ye sew filsfina bemeshefen tiwuld banasit melkam yimeslegnal
ጉድ ለካ ሠባአዊ ፍጥረት መሆናችንን በማኮን ነው የተወሠነልን ?? በ1 ድምፅ ልዩነት ሆ ሆ ሆ አይ ጌታ ኢየሱስ አባታችን አተረፍከን!!❤❤❤ ፈላስፎችን እወዳቸው ነበር ግን ሆሜር አርስቶትል.. ፍልሥሥፍናችሁ እኛን የሚጎዳ ነበር???
😮😮😮😮 የግሪክ ሣይሆን ኢትዮጵያውይን ፕላቶዎች ሆሜርሦች በዙ comment ሣነብ አገኘሁ😢😢😢😢😢
ደካማ ፍጡር ነችና የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል ምን እናድርገው? በተመችዎት መንገድ ነው ወይ የሚተረጉሙት ፓስተር?
A good discussion.
To add a little, the appellation "helper" as used with reference to Eve does not signify her subordination to Adam in the same way it does when used with reference to the subordinate position that an assistant manager occupies in relation to the position that the chief manager occupies; the appellation rather signifies her complementary role in the building up of family & society.
When a teacher helps his student, it is so that the student gets strength where he is weak. It is in this sense that the Bible refers to Eve as Adam's helper because she makes Adam complete where he is deficient. Wired differently, men are better at facing & handling the rough & tough aspects of living while women are better equipped to navigate through the delicate & intricate aspects of living in wisdom & tact. By bringing about Adam's completeness, Eve herself receives completeness since they are one.
With women's restoration from degradation, the world would be a much better place to live in.
I see some extremis on his explanation, but most of interpretation are amazing.
ሃዋርያ ጴጥሮስ ደካማ ፍጥረት የምለዉ የት ልትከቶዉ ነህ
ትጌ የኔ ውብ🙏
Hi sis Tigest it is good to be asking permission to say him " Ante" becouse this is media & different people watching.
ተባረኩ በመፀሀፍ ቅዱስ ወንድም ሴትም የለም።ሁሉም እንድ ናቸው።ሁሉም በተሰጠው ፀጋ ያገለግላል።
It is such a revelation for me to hear that it’s the enemy’s desire to oppress the woman because of her capability to bear a son, Jesus The Savior. Not only that it is her capability to raise children for God, and to be an effective minister of the Gospel, and the front and center helper of a man. When the enemy attacks the woman he got the whole family and the community. Even-though I knew it first hand that there is a spirit behind oppressing women, this discussion made it so clear that it is not only a human effort that kept women from reaching their potential.
መፅኃፍቶቹን ማግኘት የምትፈልጉ mmrsfekadu@yahoo.com +251911629485 ታደሰን ማግኘት ትችላላችሁ
Excellent!
I always want some one to teach me about women ministry ! However I never find one who can teach me according to the word of God as we all know that Bible give restrictions for woment to not speak and at the same time its say there is no man and women, I realy want to know according to bible wish someone will teach me or God revealed the truth for me .God bless u
@@helen4526 you can watch pastor Mike Winger's women in ministry series. He breaks down lots of things for you!
@@Science_explained thanks .
ወንድም ሴትም የለም ያለው ሀዋርይው ስለ ድህነት በተመለከተ እንጂ ስለ አገልግሎት ድርሻ አያወራም ። ሴት ክቡር ነች በፀጋው ማዳን ስራ ላይ ። ነገር ግን በአገልግሎት ድርሻ ላይ ስለሚወራ ራስ መሆን ግን አትችልም አሁንም ራስ ወንድ ብሎታልና ራስ ደግሞ ምን ማለት ነው መሪ ማለት ነው የሴትዋን የአገልግሎት ድርሻዋን በማስተካከልና ከድህነት ጋር ማላተም አንችልም ክብርት ረዳት ነች።
ይልቅ በመለድ ትድናለች ይለናል የእግዚአብሔርን የመጀመሪያ ሀሳብ ምድርን መሙላት እና የጠላትን እራስ የመቀጥቀጥን ስራ ለመስራት እግዚአብሔር ትልቅ ድርሻንም ስጥቶዋታል። እንጂ ተመልሳ እራስ ትሁን አይልም።
ኬትሪ ኩልማን የምትባል እህት ትልቅ የመንፈስ ቅዱስን እንቅስቃሴን ያራመደች በሷም አገልግሎት ቤንሂን ተነስቷል።እሷ የቤተ ክርስትያኑ መሪ ነበረች።ሰለዚህ ሴቶች ጥሪ ካላቸው ቤተክርስቲያን መምራት ይችላሉ።አሁንም ጆይስ ሜየር በአሜሪካ ትልቅ ቤተክርስቲያን እየመራች ነው።በእኝም ሀገር ብዙ ሴቶች ቤተክርስቲያን እየመሩ ነው።
Wendilij be betekiristian Ra's aydelem kirstos new eras egna hulachin yakalu bilitoch nen. Setim yeakalu bilit nat bilit demo function yadergal
@@yeshiharegmamo4174 ሴቶች እህቶቻችን በቤተክርስቲያን በማንኛውም አገልግሎት ልክ እንደ ወንዶች የማገልገል አቅም አላቸው።ዋነው ነገር የፀጋ ስጦታው እንጂ የፃታ ጉዳይ አይደለም።
altewatelignim, kalu yemilewun mewsd yikelal, edditing ayasfelkim
Selam Tg would you pls let me know how we can get the book?And God bless you more
መፅኃፍቶቹን ማግኘት የምትፈልጉ mmrsfekadu@yahoo.com +251911629485 ታደሰን ማግኘት ትችላላችሁ
በጣም አመሰግናለሁ ትግስትዬ በጣም ነው የምወድሽ ደግሞ አገልግሎትሽንም በጣም እወዳለሁ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ አንድ ቀን ጌታ ሲፈቅድ አገር ስመጣ አገኝሻለሁ በዬ ጌታን ተስፋ አደርገዋለሁ
I need the books pastor thank you God bless you
መፅኃፍቶቹን ማግኘት የምትፈልጉ mmrsfekadu@yahoo.com +251911629485 ታደሰን ማግኘት ትችላላችሁ
ሴቶች በጣም የከበሩ እህቶቻችን ናቸው ነገር ግን ምንወዳቸው እህቶቻችን ከሆኑ ደግሞ እውነተኛ የአገልግሎት ድርሻቸውንና ስፍራቸውን በትክክል በእግዚአብሔር ሀሳብ በመፀሀፉ እይታ ልናየው ይገባናል እንጂ ያልሆኑትን እይተናገርን በቃሉ ላይ አስልጥነናቸው በእግዚአብሔር ቤት ያላቸውን ውበታቸውን እንያጠፈነውና ቤተክርስትያንን ውበት አልባ እያደረግናት ነው ። ሴት ድርሻዋን ስታውቀውና በርሱ ስትኖር ክብርት ትሆናለች ። ካለ አገልግሎት ድርሻዋ እንደዚህ በቃሉ ላይ ልናስለጥናት ከሞከርን ከገፋናትና ግን ውጤቱ አደጋ አለው።
ረዳት ትሆነው ዘንድ ፣ ፍቃድሽ ወደባልሽ ይሆናል፣ ወንድ የቤት እራስ ነው ፣ ሴት ከባልዋ ትማር ፣ የትዳር ተሞክሮ ህይወትን ለወጣት ሴቶች ታስተምር። ይህ ሁሉ ስለ ሴት የአገልግሎት ድርሻ እግዚአብሔር የተናገረው ነው እንጂ በምንም መንገድ ከድህነትዋ ጋር አይገናኝም ። ድህነት ለሁሉም በእምነት በፀጋ የተስጠ ነገር ሲሆን የአገልግሎት ድርሻ ግን ለሴትና ወንድ ለባልና ሚስት የተለያዩ ናቸው። መፀሀፍ ቅዱሳዊ እውነታውን ስዎች ሊኖሩበት ባይወዱም እግዚአብሔር ግን ቤተክርስቲያንን በሚወደው ስርዓት ትዕዛዝ እያስተዳደረ ነው ለዚህም ነው ሴቶችን በጣት ሊቆጠሩ እስከማይችሉ በቤተክርስትያን መጋቢነትና መሪነት ተከላ ውስጥ የሌሉት ግን በተለያዩ በአገልግሎት ድርሻቸው ይረዳሉ ።
ቲጂዮ ኮመንት አይደለትን እውነተኛ ከሆነ ቻናሉ ነውርም ነው ከደለትሽ ደግሞ የኔ የሆኑትን ሁሉንም ደልቺ ጥሩ የመስለሽን ትተሽ ሞጋቹን እና እውነቱን መደለቱ በላኛውም ያስጠይቃል ። በጥያቄው መሞገት ነው እንጂ ። ፍቃድ ወዳባልሽ ይሆናል ብሎ እግዚአብሔር ሄዋንን በፅድቅ ፍርዱ በርሱ ስር እንድትመራ ካደረገ ። እንዲህም እግዚአብሔር ወንድንም ራስ ብሎ ባገልግሎት ድርሻ ከሾመው ሲትን ረዳት ካላት ባገልግሎትዋ ምን ማሻሻያ አስፈለገው። ሴትዋን ከእግዚአብሔር መለኮታዊ ረዳትነት ጋር አገናኝቶም ከመለኮት መንፈስ ቅዱስ ረዳትነት ጋር አላትሞ የተስጣትን ውብ ስፍራ ማሳጣቱስ የቤተክርስቲያንን የአገልግሎት ድርሻ ስርአት አያበላሽም።
ዘፍጥረት 3 (Genesis)
16፤ ለሴቲቱም አለ፡- በፀነስሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፤ በጭንቅ ትወልጃለሽ፤ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።
Esachew yanesut hasab ena ante yetekeskew kifl aygenagnim
አዳማ የት ነዉ የሚገዉ
መጸሐፎን የት አገኛለሁ።
Where can I get this book tigstye
መፅኃፍቶቹን ማግኘት የምትፈልጉ mmrsfekadu@yahoo.com +251911629485 ታደሰን ማግኘት ትችላላችሁ
ቲጂ ዛሬ ደግሞ ከውጪሽም ከጥያቄሽም ሥረዳ ቅመም ሆነሻል ልብስሽ እንዴት እንደሚያምር!! ውብ ነሽ ብርክ በይልኝ
ታድያ ፓውሎስ ተሳስተዋል ማለቶ ነው?
በጣም የተሳሳተ ሀሳብ ነው የምታወሩት።ወንድም ተሳስተህ ህዝቡን አታደናግር። መጽሀፉን አንብብ በደንብ።
ምንም ግራ አልተጋባንም!!!! ሥማቸው አጥርተህ !! ሤቶችን ወደፊት ለማምጣት ለምን ይሸክካችሁዋል???
you are changing the bible through time.... that is what the enemy is doing...
Hey look dibora was a phrofit in old testament.
Phrophit i mean.
Sent yemanawkew sent yemanawkachew telelek sewoch alu