ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይቺን ልጅ እንዴት እንደምወዳት ድምፅዋ እርጋታዋ ትህትናዋ ተባረኪ በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ
ዉድየሀገሬልጆች ሰብስክላይብ ላክ አድርጉኝ ስወዳችሁ
@@satrezdtube1162 ቡቡ። ቨ?
በአንዱም ስልክሽ በተለያየ አካዉንት ሰብስክራይብ ማድረግ ትችያለሽ ከፈለግሽ በ10 አካዉንትበ2ቱም ስልክሽ ከሆነ በ20ም ይቻላል ።👍🏿
ማሻአላህ ናት
Btam
እናመሰግናለን እህታችን በርችልን ❤❤❤🙏🙏🙏
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከነገ ጀምሬ ተዋለሁ ወተት በቡና በጣም ነው የምወደው ጀዛከሏህኸይረን ሀኒዬ
እናመሰግናለን እህታችን ስለመልካም ምክሮችሽ
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ በጣም። እጠቀማለሁኝ። በበለጠ። ደግሞ። ጥቅሙን። አስረዳሽን። ተባረኪልኝ
💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰🥰ቡና በዝንጅብል ስውድ ደግሞ ጥቅሙን ማወቁ 🥰💝🥰🥺🥺
በጣም ጥሩ ነገር ነው ።እና የጉንዮሽ ጉዳቱንም ብትዘረዝሪው !!
እናመሰግናለን
አላህ ይባርክሽ እርካታ ልማድሽ ይሁን
እናመሰግናለን እህቴ🙏
የኔ ቆንጆ ወተት በ nescafe ካልጠጣሁ ስራ መስራት አልችልም
Allah yeheyr jeza yikfelsh
ኢንሻአላህ እሞክረው አለው
እሺ እናመሰግናለን ተባረኪ
Selam lanche eheta ena zengebel ewdelwe esk emokerwealwe borcham neghe witet enkan derom alwedem tefach gen betam abzelwe ahune lmkense emokrelwe enmsgenalne 👍🙏
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነሽ ሀዩቲ አዲሱ ልጅ እንዴት ነው አለማችንን ላመደ ቡና በዘንጀቢል ሱዳኖች እንደዛ እንጂ አይጠጡም ደስ ይላል እኔ የዘንጀቢል እና ነጭ ሽንኩርትአፍቃሪነኝ
ጀዛኬላ ኸይረን ጀዛ
Atetefihe mare bike beyi temhrtesh betam new mewdew🥰❤
ሰላም ለሁላችሁም እናመሰግናለን 💚💛❤️👍
Drom eritria eritrean buna ya le zengebele anetetam hanuye thanks.
ሹኩረን እህት አላህ ይጠብቅሺ
inameseginalen yene liyu anagagerish irgatash bicha baki nw allah yichamrlish
ስወድሽ እኮ
በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ኡሚ ወተት የኣልመንድስ እንዴት ነው ብንጠጣስ
Organic ጥሩ ነው ግን ሳይበዛ
አላህ ይጠብቅሽ
Shukran my sis
ጀዛኪአላህ ኸይር እህት
Mara.betam.New.mwedsh.Alah.Echemrlsh
Yemchesh sistu
Tank u so much🌷
Isti yechugaraa madanit nigarigi
Thank u❤️
በነስከፊ ይሆናል ወይስ ተቆልቶ በሚወቀጠው ብቻ ነው💗
በጣምደስይላል
ለቤትሽ አደስነኝ ማሻአላህ ደሥዬሚል አቀራረብነው ማማዬ በርች ሞክሬ እመጣለሁ
የኔ እህት በትክክል እኔ ቡና ስቆላ አብሬ ነወ የምቆላወ የምፈጨወ በጣም ነወ የሚጣፍጠዉ ወፍርት ይቀንሳል እረብን ይቀንሳል
የኔ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ስወድሽ እኮ
እመቤቴ ትባርክሽ ሁሌም መልካም አንደበት መልካሙን አግኚ
አሪፍ ነው 1ጥያቄ አለኝ በስኩአር ብንጠጣው የሚያመጣው ነገር አለ
የኔ ቆንጆ ቁርንፉድ ግን ለሴት ልጅ ከባድ ነው ስሜትዋን ያጠፋል ማህፀንዋም የተፈጥሮ ፈሳች እንዳያመርት ያደርገዋል እና ሴቶች አብዝተው ባይጠቀሙ ጥሩ ነው
እውነትሽን ነው እህቴ
ኧረ ባክሽ እኔማ ቅርፉንድ የሌለዉ ሻይ እና ቡና መቼ እጠቀማለሁ ለካ የወር አበባ ብዙ የማላይ ወይ ጉዴ
Enamsegnalen konjoooo
የደም መርጋት መዳንት ለምወስድ ሰው ይሆናል ጥቅሙን ስትናገር ጉዳቱንም አስተምርህ
እኔ ዝም ብዬ ነዉ ቪዲዬሽን ስእል አይቼ ክሊክ አደረኩልሽ ኮሜንት ፃፍኩልሽ እንጂ ይሔን ጉዳይ አልፈልገዉም መወፈር ነው እምፈልገዉ ። ክክክ በተረፈ ስታወሪ ደስ ትያለሽ ።
እንዴት ቆየሽ እህቴ?አዲስ ይዘሽ እንደምትመጪ እርግጠኛ ነበርኩ አሁኑኑ እተገብረዋለሁ አመሰግናለሁ!!
እንኳን በደና መጣሽ
thanks 🙏
Jezakela heyrrr mar
ማአሻአላህ
ሀኒየ ደክተር ራሽድ የሚለው ክሬም መታጠቢያ ሲረም ሌላም ነገሮች አሉት ቆንጆ ነው ፊትን ያጠራል ብለውኝ ነበር እስኪ ንገሪኝ እማ ነገ ለፊቴ ጥቅም እንጂ ጊዳት እማያመጣ ከሆነ እንድገዛው
ኡሙ ለምንን ጠፈሽ ልጆችሽ ሰለም ነቸዉ አረስነት እንዴት ነዉ
Besent ken yetple borxo
God bless you
Umi Jzk Sis Berchilen Demo
አሂሊን ሀኑትዬ ሠለምነሽ ወይ ልጆችሽ ሰለማ በይልነል ሹኩረን
Eski selewatet tikemena gudate,serileg
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ዉዴ ጎብኝት አርጌኝ እዉነት እልሻለሁ። ሁለግዜ መገብ በለቼ ሰጨረስ። ሻይ አክደር እጠ ጣለሁ ግን ጢናማ ለሁነ አለቻለኩም የባሰ በችታ አመጣብኝ እናም የሂ ጥሩ እደሚሁነ ተስፋ አደረካለሁ💚❤💚
Shkren Umi...ዝንጂብሉ ዱቄቱን አብሮ በማፍላት ነው ወይስ ፍሬውን ሰንጠቅ በማድረግ አብሮ በማፍላት ነው?
Hanuuunaa 💝🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋሌይኩመ ሰላም ወራሕመቱላህ ጠፋሽ እኮ ውዷ እርገጠኛ በልጆች ቢዚ ሆነሽ ነው መሰለኝ አብሽሪ ጀዛኪላህ ኸይር
እእህቴ መልሺልኝ ዝጂብል በሻይ ብጠጣዉሥጡሩነዉ ብናአልጠጣም ለዛነዉ ወተትእኮን ቢያምረኝምአላገኝኝኝኝ ብናም የለ እመዳቤት ቢኖርምአይጥምም
አጠቃቀሙን ንገሪን ጅጅበልና ቡናውን ለይቱብሽ አድስነኝ
እዴት ነው አድላይ የማፈላው ፈጭቼ ነው
Amin amin amin lehulachnem
በተጨማሪ ለመረዳት እንድንችል በዋትሳብ ለማግኘት እንድችል የስልክ አድራሻሺን በኮሜንት ላኪልኝ
💚💛❤ሁሉ፣አማነው፣አንቺ፣እንዴነሽ፣እናመሰግናለው
Gen atekekimu kemgeb bueal or kmgeb bfet new ymntetew ykerta ?
በደም አይነት ስለመመገብ ምንትያለሽ ውሚዬ ትንሽ ብትይኝ
As wr wb እንዴት ነሽ እህቴየሚያወፍር ነገር ሹክ በይን በአላህ
መለዋ ብስኩቶች እየጠበሽ ቢይ ደሞ ለውፍረት ባሃላ እንደኛ ግራ እንዳትጋቢ በውፍረት እባክሽ
ነይ እኔ ላካፍልሽ
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እደት ነሽ እህት እኔ በጣም ቀጭንነኝ ግን ትንሽ ቦርጭ አለኝ ጅጅብሉን ብጠጣ አያቀጥነኝም መቅጠን አልፈልግም አዳውም መወፈር እፈልጋለሁ በጤናማ መገድ የሚያወፍር ካለ ንገሪ በአላህ እዳታልፊኝ
የኔ እንቁ
ዉዴ ለእሩጉዝ ሴት ይፈቀዳል እዴ "7" ወሬ ገብቷል እስኪ መልሽኝ ወተት ዴግሞ እጠቀማለሁ ፊቴን ያለእዲሜዬ መስረመስመረ አዉጥቷል አጂብ
ዋሊኩምአሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ
ደምሪኚ
@@rabiahussain6373 እሺእህት
ወተት ነክ ነገር መተው እሞክር አለው ባጣም ጠቀመው አለው
Walekum selam
አሰራሩ እዴት ነዉ
አጠቃቀም?
የምወዲሽ እርጋታሽ በዚሁ ይቀጥልብሽ
ወተት ብዙም አልጠጣም ግን ባርጫምነኝ
አንደኛ ነኝ
ቦርጭማጥፋትእፈልጋለሁ🎉🎉
ወላሂ ዛሬ ሳስታውስሽ ነበር ምን ሆና ነው ብዬ እንካን ደህና መጣሽ 💖
አላህ ያስታውስሽ ማሬ
@@karimaayman3519 አሚን ውዳ
ውዴ ሰላም ነሽልኝ አላህ በጀነት ያገናኘን 🥰💝💝
@@Umitube አሚን የኔ ውድ
Taberk Taberk Taberk Taberk 💯 ♥ ❤
Welcome..tefitshal
Amiiiiiiiin
WA AS WB
ሰላም ውዴ
ጥቆርነጥጥብገላየንፊቴንወቶብኛል
🐈🐈🐈🐈 ድመት እራሱ እንደኔ ወተት ሚጠጡ አይመስለኝም
ኪኪኪ በይ ደምሪኚ ወተት አፍቃሪ
@@rabiahussain6373 eshiii mare
እሞክረዋለሁ ፊቴ ሽፍታ አለብኝ
ዝንጀብል ለነብሰ ጥሩ ወይም እረጉዝ ሴቶች አይመከርም።
😢😢😢90ኪሎ😢😢የብስ ያወፍራል😢ብለዉኝ❤ትቸ😢ነበር እህቴ😢ያሠብሽዉን😢ያሣካልሽ❤❤
አሁን እራሱ እየጠጣሁነዉ
እንዴት ነው ሚዘጋጀው
ቡነ በሎሜ ስእንዲትነው
ሰላምሽን ይብዛ እህቴ
የዝንጅብል ቡና መጠጣት ያለባቸው ሴቶች ብቻ ናቸው ወይሰ ወንዶች መጠጣት ይችላሉ ዝንጅብል ለወሲብ ጥሩ ነው የሚሉ አሉ አንችሰ ምን ትይያለሸ
👌👌👌👌👍👍👍👍
አዲሷ ልጅ እንዴት ናት? ስለምክርሽ 10q
እኔ ወተት በሐኪም ነው የታዘዘልኝ ለምን መሰለሽ ቫይታሚን ዲ በከፍተኛ እጥረት ስለአለብኝ እና ብተወው ችግር አያመጣብኝም
ሰውነትሽን ጸሀይ ሙቂ
Takes
ይቺን ልጅ እንዴት እንደምወዳት ድምፅዋ እርጋታዋ ትህትናዋ ተባረኪ በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ
ዉድየሀገሬልጆች ሰብስክላይብ ላክ አድርጉኝ ስወዳችሁ
@@satrezdtube1162 ቡቡ። ቨ?
በአንዱም ስልክሽ በተለያየ አካዉንት ሰብስክራይብ ማድረግ ትችያለሽ ከፈለግሽ በ10 አካዉንት
በ2ቱም ስልክሽ ከሆነ በ20ም ይቻላል ።👍🏿
ማሻአላህ ናት
Btam
እናመሰግናለን እህታችን በርችልን ❤❤❤🙏🙏🙏
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከነገ ጀምሬ ተዋለሁ ወተት በቡና በጣም ነው የምወደው ጀዛከሏህኸይረን ሀኒዬ
እናመሰግናለን እህታችን ስለመልካም ምክሮችሽ
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ በጣም። እጠቀማለሁኝ። በበለጠ። ደግሞ። ጥቅሙን። አስረዳሽን። ተባረኪልኝ
💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰🥰ቡና በዝንጅብል ስውድ ደግሞ ጥቅሙን ማወቁ 🥰💝🥰🥺🥺
በጣም ጥሩ ነገር ነው ።እና የጉንዮሽ ጉዳቱንም ብትዘረዝሪው !!
እናመሰግናለን
አላህ ይባርክሽ እርካታ ልማድሽ ይሁን
እናመሰግናለን እህቴ🙏
የኔ ቆንጆ ወተት በ nescafe ካልጠጣሁ ስራ መስራት አልችልም
Allah yeheyr jeza yikfelsh
ኢንሻአላህ እሞክረው አለው
እሺ እናመሰግናለን ተባረኪ
Selam lanche eheta ena zengebel ewdelwe esk emokerwealwe borcham neghe witet enkan derom alwedem tefach gen betam abzelwe ahune lmkense emokrelwe enmsgenalne 👍🙏
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነሽ ሀዩቲ አዲሱ ልጅ እንዴት ነው አለማችንን ላመደ
ቡና በዘንጀቢል ሱዳኖች እንደዛ እንጂ አይጠጡም ደስ ይላል እኔ የዘንጀቢል እና ነጭ ሽንኩርትአፍቃሪነኝ
ጀዛኬላ ኸይረን ጀዛ
Atetefihe mare bike beyi temhrtesh betam new mewdew🥰❤
ሰላም ለሁላችሁም እናመሰግናለን 💚💛❤️👍
Drom eritria eritrean buna ya le zengebele anetetam hanuye thanks.
ሹኩረን እህት አላህ ይጠብቅሺ
inameseginalen yene liyu anagagerish irgatash bicha baki nw allah yichamrlish
ስወድሽ እኮ
በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ኡሚ ወተት የኣልመንድስ እንዴት ነው ብንጠጣስ
Organic ጥሩ ነው ግን ሳይበዛ
አላህ ይጠብቅሽ
Shukran my sis
ጀዛኪአላህ ኸይር እህት
Mara.betam.New.mwedsh.Alah.Echemrlsh
Yemchesh sistu
Tank u so much🌷
Isti yechugaraa madanit nigarigi
Thank u❤️
በነስከፊ ይሆናል ወይስ ተቆልቶ በሚወቀጠው ብቻ ነው💗
በጣምደስይላል
ለቤትሽ አደስነኝ ማሻአላህ ደሥዬሚል አቀራረብነው ማማዬ በርች ሞክሬ እመጣለሁ
የኔ እህት በትክክል እኔ ቡና ስቆላ አብሬ ነወ የምቆላወ የምፈጨወ በጣም ነወ የሚጣፍጠዉ ወፍርት ይቀንሳል እረብን ይቀንሳል
የኔ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ስወድሽ እኮ
እመቤቴ ትባርክሽ ሁሌም መልካም አንደበት መልካሙን አግኚ
አሪፍ ነው 1ጥያቄ አለኝ በስኩአር ብንጠጣው የሚያመጣው ነገር አለ
የኔ ቆንጆ ቁርንፉድ ግን ለሴት ልጅ ከባድ ነው ስሜትዋን ያጠፋል ማህፀንዋም የተፈጥሮ ፈሳች እንዳያመርት ያደርገዋል እና ሴቶች አብዝተው ባይጠቀሙ ጥሩ ነው
እውነትሽን ነው እህቴ
ኧረ ባክሽ እኔማ ቅርፉንድ የሌለዉ ሻይ እና ቡና መቼ እጠቀማለሁ ለካ የወር አበባ ብዙ የማላይ ወይ ጉዴ
Enamsegnalen konjoooo
የደም መርጋት መዳንት ለምወስድ ሰው ይሆናል ጥቅሙን ስትናገር ጉዳቱንም አስተምርህ
እኔ ዝም ብዬ ነዉ ቪዲዬሽን ስእል አይቼ ክሊክ አደረኩልሽ
ኮሜንት ፃፍኩልሽ እንጂ ይሔን ጉዳይ አልፈልገዉም መወፈር ነው እምፈልገዉ ። ክክክ
በተረፈ ስታወሪ ደስ ትያለሽ ።
እንዴት ቆየሽ እህቴ?አዲስ ይዘሽ እንደምትመጪ እርግጠኛ ነበርኩ አሁኑኑ እተገብረዋለሁ አመሰግናለሁ!!
እንኳን በደና መጣሽ
thanks 🙏
Jezakela heyrrr mar
ማአሻአላህ
ሀኒየ ደክተር ራሽድ የሚለው ክሬም መታጠቢያ ሲረም ሌላም ነገሮች አሉት ቆንጆ ነው ፊትን ያጠራል ብለውኝ ነበር እስኪ ንገሪኝ እማ ነገ ለፊቴ ጥቅም እንጂ ጊዳት እማያመጣ ከሆነ እንድገዛው
ኡሙ ለምንን ጠፈሽ ልጆችሽ ሰለም ነቸዉ አረስነት እንዴት ነዉ
Besent ken yetple borxo
God bless you
Umi Jzk Sis Berchilen Demo
አሂሊን ሀኑትዬ ሠለምነሽ ወይ ልጆችሽ ሰለማ በይልነል ሹኩረን
Eski selewatet tikemena gudate,serileg
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ዉዴ ጎብኝት አርጌኝ እዉነት እልሻለሁ። ሁለግዜ መገብ በለቼ ሰጨረስ። ሻይ አክደር እጠ ጣለሁ ግን ጢናማ ለሁነ አለቻለኩም የባሰ በችታ አመጣብኝ እናም የሂ ጥሩ እደሚሁነ ተስፋ አደረካለሁ💚❤💚
Shkren Umi...ዝንጂብሉ ዱቄቱን አብሮ በማፍላት ነው ወይስ ፍሬውን ሰንጠቅ በማድረግ አብሮ በማፍላት ነው?
Hanuuunaa 💝🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋሌይኩመ ሰላም ወራሕመቱላህ ጠፋሽ እኮ ውዷ እርገጠኛ በልጆች ቢዚ ሆነሽ ነው መሰለኝ አብሽሪ ጀዛኪላህ ኸይር
እእህቴ መልሺልኝ ዝጂብል በሻይ ብጠጣዉሥጡሩነዉ ብናአልጠጣም ለዛነዉ ወተትእኮን ቢያምረኝምአላገኝኝኝኝ ብናም የለ እመዳቤት ቢኖርምአይጥምም
አጠቃቀሙን ንገሪን ጅጅበልና ቡናውን ለይቱብሽ አድስነኝ
እዴት ነው አድላይ የማፈላው ፈጭቼ ነው
Amin amin amin lehulachnem
በተጨማሪ ለመረዳት እንድንችል በዋትሳብ ለማግኘት እንድችል የስልክ አድራሻሺን በኮሜንት ላኪልኝ
💚💛❤ሁሉ፣አማነው፣አንቺ፣እንዴነሽ፣እናመሰግናለው
Gen atekekimu kemgeb bueal or kmgeb bfet new ymntetew ykerta ?
በደም አይነት ስለመመገብ ምንትያለሽ ውሚዬ ትንሽ ብትይኝ
As wr wb እንዴት ነሽ እህቴ
የሚያወፍር ነገር ሹክ በይን በአላህ