ቢሾፕ ማርማሪ በጩቤ ከተወጉ በኋላ ያደረጉት አስገራሚ ነገር | ጳጳሱ አሁን የሚገኙበት ሁኔታ | Haleta TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #haletatv #ethiopia

ความคิดเห็น • 153

  • @tara5394
    @tara5394 9 หลายเดือนก่อน +10

    ትምህርታቸው በጣም የሚገርም ነው እኚን አባት ዘግይቼ በማወቄ በጣም ነው የተበሳጨሁት በስመአብ ምን አይነት አባት ናቸው እግዚአብሔር ይማራቸው 🙏

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 9 หลายเดือนก่อน

    EGZIABHER ZEMENSHIN HULU YBARKEW❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sassy387
    @Sassy387 9 หลายเดือนก่อน +1

    Manim minim yemaymolaw kiftet alew yesew lij ❤

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 9 หลายเดือนก่อน +15

    ወገኖቼ የተኛን እንንቃ እሳቸው ተጋድሎዋቸውን እየተጋደሉ ነው ደስም ነው የሚላቸው ይህን ክብር ስላገኙ እኛስ ምን ላይ ነን???????

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል በእውነት እሷቸው ነቅቸውበታል እኛ ግን ዳንስቤት ጭፈራ ቤት ነን እግዚአብሔር ውሳጣዊ አዬናችንን ያብራል።

  • @mekgeb9018
    @mekgeb9018 9 หลายเดือนก่อน +53

    Correction!!!, እሳቸው መንፈስ ቅዱስ ነገረኝ ሁሉት ሳምንት ነው ያለኝ አላሉም ፣ እንደዚህ አይነት ትቢታዊ ሃሳብ ክርስቶሳዊ አደለም እሳቸውም አላሉምም ። ያሉት የሆነ ሰው በሁሉት ሳምንት ዊስጥ ይሞታሉ አለኝ እኔ አሁን ብሞትም ግደለኝም already የሞትሁነኝ ነው ያሉት።

    • @eyerusfikadu5067
      @eyerusfikadu5067 9 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks❤❤❤ lek nesh

    • @kidistn.2203
      @kidistn.2203 9 หลายเดือนก่อน +2

      Hilmina English endefetut new bla yehonal.

    • @tigstitekie902
      @tigstitekie902 9 หลายเดือนก่อน +3

      You are right.

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 9 หลายเดือนก่อน +2

      Exactly 💯

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 9 หลายเดือนก่อน +3

      አስቱ እኮ ስትዘባርቅ አይታወቃትም😮😮

  • @redietdupuis4646
    @redietdupuis4646 9 หลายเดือนก่อน

    Betekekel ewenet new amen amen amen ❤❤❤

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምንም ጋርድ አያስፈልግም ምክንያቱም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በጋርድ ታጅቦ አላስተማረም እውነቱን ተናግረውና መስክሮ መሞት ሂወት ነው እንደዘመናችን ነብይነኝ ባዬች ጋርድ ከክርስቶስ አልተማርንም::

  • @bestsimo4117
    @bestsimo4117 9 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ኢየሱስ ብለን መሰደድ፣መገረፍ መሰደብ እንድት ያለ መታደል ነው ፤ በጣም የምንወደው አባታችን ፤አባ መርማር ለእውነት የቆሙ አባታችን ነው።መልካሙ ስራውንና ስብከቱን የጠላው ሰጣን ያቀደው ሰራ በእግዚአብሔር ቸርነቱ ተከሽፎዐል፤ አሁንም የወንጌል ስራ አይቆምም በኃህል ይቀጥላል። ለአባታችን ጥሩ መሻሻል እመኝሎታልሁ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 9 หลายเดือนก่อน +16

    አባት ሆይ ፍቃድህ ይሁንና ማራቸዉ ታአምራትህ ይደረግ

  • @finotetsidk2
    @finotetsidk2 9 หลายเดือนก่อน +3

    ክርስቶስ ነው የእምነታችን ጀማሪና ፈፃሚ..ጠባቂ አያሻቸውም ከሞቱም ሰማዕት ናቸው፣ ይህ ነው ሃይማኖታችን እንደነጩፋ gangster squad አያስፈልገንም

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 9 หลายเดือนก่อน +9

    አባ ማርማር እግዚአብሔር ይማራችሁ😢😢ይህ የሴጣ ተልኮነው ከሽፈዋል

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 9 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄን ሁሉ ስታወሩ የኦርቶዶክስ አባት እንደሆኑ ለምን አልተናገራችሁም? እናንተ ጴንጤ ስለ ሆናችሁ ስለ ኦርቶዶክስ መልካም ነገሯን ማውራት አትወዱም! ሌላው ጠባቂ ቢኖራቸው ብለሽ ያልሽው ክርስቲያን ጠባቂው እግዚአብሔር ነው እንደ እነ ኢዮ ጩፋ የኦርቶዶክስ አባት ጋርድ አያስፈልጋቸውም! በውጭው አለም የፕሮቴስታንት እኔ የካቶሊክ ቸርቾች ናቸው ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት የሚያጋቡት እንጂ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይሄን ሃጥያት አጥብቃ ትፀየፋለች፣ ትቃወማለች!!!

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወንጌልን ሚያስቆም የለም የመንግስትህ ወራሽ አድርገን 🙏🙏

    • @sn11afework61
      @sn11afework61 9 หลายเดือนก่อน

      ዬትኛውን ወንጌል ብራዘር

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 9 หลายเดือนก่อน +6

    ጥሩ ነው ! የክርስቲያኖች ሕብረት ያስፈልጋል፤ ክርስቲያኖች ወደአንድነት መምጣት ያስፈልጋል፤ ልዩነቶቻችንን ማጥበብ ጥሩ ነው፤ ክርስቲያን ከዓለም ብዙውን ክፍል ይይዝ ነበር፤ በተለይ በመካከለኛው ምስራቅ ! ዛሬ ክርስትና ወድቆ ፈርሶ ተዋርዶ በተለይ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ወደ ሰይጣናዊነት እምነቶች እየተቀሩ ነው፤ ስለሆነም ክርስትና አንድነት ያስፈልገዋል፤ ሕብረት ያስፈልገዋል፤ መቻቻል ያስፈልገዋል፤ ዓለምን መቀየር ያስፈልጋል፤ እኚህ አባት የሁላችንም ክርስቲያኖች አባት ናቸው፤

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 9 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ተወዳጅ የሆኑ የኦርቶዶክስ አባት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይማራቸው❤

    • @PdaiPulse
      @PdaiPulse 9 หลายเดือนก่อน +2

      ማሪ ማሪ ተብየው ተዋህዶ አይደለም ንስጥሮዋዊ ነው:: የቄርሌሶ ተቃራኒ::

    • @desalegn7718
      @desalegn7718 9 หลายเดือนก่อน +1

      ክርስቶስን ማስበክ ማረ ማረ ተብዬው የስብለል ?

    • @Hornland
      @Hornland 9 หลายเดือนก่อน +2

      አይደለም : ስሁት የሆነ የንስጥሮስ ትምህርት ስባኪ ናቸው::
      th-cam.com/video/xH-DbqCbWTM/w-d-xo.htmlsi=pzi6E6m71f_2vqiI

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน

      ካቶሊክ ናችው

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 9 หลายเดือนก่อน

      የኦርተቶዶክስ አባት አይደሉም ክርስቶስን የሚያመልኩና ክርስቶስን የሚሰብኩ ናቸዉ ፡፡ፀጋዬ ክፍሉ ብለሽ ግቢና አዳምጭዉ

  • @webet2273
    @webet2273 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚህአብሄር አባታችንን ይማርልን አስቱ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 9 หลายเดือนก่อน

    አስቴር የምክር ፀጋ አለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ ።

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 9 หลายเดือนก่อน +1

    አዉነት ነው አሰቴ አኞ ሀገር ደግሞ የእግዚአብሔር አገልጋይ በቃላት ጩቤ የምቶጉ እግዚብሔር ይቅር ይበላችዉ

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 9 หลายเดือนก่อน

    አሁንም #የሃዋሪያት ተጋድሎ የሚፈፅሙ የዚህ ዘመን ሃዋርያት አሉ ለዚህች ከንቱ ዓለም ይህን ፀጋው የበዛላቸውን ያብዛልን❗

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ አስቱካ እኔኮ አውስቲራሊያ ነበረች እዴ እያልክ ነበር እግድህ ጌታ እየሱስ የአገልግሎት ዘመናቸው በቃ ካለ አለ ነገግን ገና ሚሰሩት ስራ ካለ ይድናሉ ያው የጥሪ አይነት ይለያያል መጥመቁ ዮሐንስ እነጳውሎስ ሌሎች ሌሎች እደጥራቸው ይሆናል ፍቃድህ ከሰማይ ይሁን

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @zewudutesfay2309
    @zewudutesfay2309 9 หลายเดือนก่อน

    ጸጋ የበዛላቸው ድንቅ አባት ደሞ ኦኮ የወጋኝን ይቅር ብያለሁ ሲሉ ኢትዮጵያ ያሉት ቄሶች ትዝ አሉኝ ለሀይማኖት አንገት ሰተን አንገት እንቆርጣለን ይላሉ የክርስቶስ ልብ ሲኖርህ የምህረት ሰው ነህ።

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 9 หลายเดือนก่อน +5

    እርማት እርማት እርማት አባታችን እንደተናገሩት ከሆነ አንድ ሰው tiktok ላይ ከሁለት ሳምንት በኅላ ይሞታል ብሎ ተናግራል ነው ያሉት ብሞትም ብቆም ግደሌኝም ነው ያሉት ብሞትም ወደ ክርስቶስ ነው የሚሄደው ብቆምም እሱን ነው የምሰብከው ለሱ ነው የምኖረው ያሉት አስቴር በደንብ አዳምጭ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน +1

      ወፈፌ አሮጊት ጫፍ ይዛ ቪዲዩ ትሰራለች

  • @sintayehuassefa6291
    @sintayehuassefa6291 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይማራቸው

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላላ ትልቅ ለውጥነው ልቦና ይስጥሽ እንደቃልሽ ኑሪ

  • @anegach9112
    @anegach9112 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ከሳቸው ጋር ይሁን አሜን🙏

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 9 หลายเดือนก่อน +11

    የስዩም ተሾመ እና አብይ አህመድ ያሉበት የአንቲ ክራይስት ሃይማኖት አባል የሆነው ወጣት ያደረሰው አደጋ ነው
    የሚገርመው አንተም አስቴርም ዙቃላ ገዳም ስለተጨፈጨፉ መለኩሴዎች ስትናገሩ አልሰማሁም ምን አልባት አምልጦኝ ይሆን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 9 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል በጭራሽ ተናግረው አያውቁም ያሀገሬ ሰው መቼ ሰው ነው ለነሱ😢😢😢

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 9 หลายเดือนก่อน +1

      this are western sheet

    • @hshsgdhdjd7242
      @hshsgdhdjd7242 9 หลายเดือนก่อน

      enate lemin program alserachulachewum yecrstos tekawamiwu mnfes bewustachu slale keres yaswtachualle

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน

      እንዳንቺ ማሪያም ከብየ የተክልዬ ቅዘን ብለው አልሰበኩም

    • @yegudkeaymeshim9804
      @yegudkeaymeshim9804 9 หลายเดือนก่อน

      Egziabher yigesitsish!!! Befitsum kesew sibiena yewerede maninet new yalesh ​@@MesiMesi-jy2rt

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 9 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ እየሱስ ለሚል የተለመደ ነው ግን ደስ የሚለው በምድር ሳላችሁ መከራ አለባች ነገር ግን መከራዉን እየሱስ አሸንፎታል 🙏🙏🙏
    አባታችንን ያገለገሉት ጌታ ይማራቸዉ 🙏🙏🙏🙏 አባቴ ሁሌም እንወዶታለን 😘😘😘😘

  • @yeabsramasresha-tv3po
    @yeabsramasresha-tv3po 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ አንድ ክርስቲያን በጣም አዝኛለሁ ግን የኦርቶዶክስ ጳጳስ ለማስመሰል የሚሰራው ስራ ትክክል አይደለም።

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 9 หลายเดือนก่อน

      enem betame azeghalehu gene ortodox nachewe weyese catolike nachewe bederesebachewe gudate gene betam lebene seberotale

    • @rebeccamekonnen7830
      @rebeccamekonnen7830 9 หลายเดือนก่อน

      የኦርቶዶክስ አባት ናቸው! የት ሃገር ነው ካቶሊክ ግብረ ሶዶሚያዊያንን ሲቃወሙ የሰማሽው? በውጭው አለም የፕሮቴስታንት እና የካቶሊክ ቸርቾች ናቸው ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት የሚያጋቡት ይሄን ኦርቶዶክስ አጥብቃ ስትቃወም ኖራለች አሁንም ትቃወማለች!!!

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 9 หลายเดือนก่อน +2

    Not life threatening, we need to pray for him. Beloved Bishop Emanuel, long live.

  • @rahaltesfahans2378
    @rahaltesfahans2378 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቸርች ውስጥ ምን ጠባቂ ያስፈልጋል ለምን በጋርድ ይሄዳሉ ለሚሉት ትልቅ መልስ ይሆናል ምክንያቱም ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚመጣው ሁሉ ቅዱስ ነው ለማለት ስለማይቻል ስለዚህ በጣም ጋርድ ያስፈልጋል ባይ ነኝ

  • @haregweintekelemichael876
    @haregweintekelemichael876 9 หลายเดือนก่อน

    Tebarki

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegos 9 หลายเดือนก่อน

    ዶር ኣብርሃም ኣመሃ ደግማቹ ጥሩልን ያልጠራልን ነገር ኣለ

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 9 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን በግላጭ ተዋጋ እንደ ቀድሞው ተዋርዶ ተሸነፈ ...#ስጋችሁን #ለሚገድሉ #አትፍሯቸው...#ነፍሳችሁን #አይችሏትምና❗እንዲህ ነው❗

  • @bute5158
    @bute5158 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኝህ ሰው የወንጌል እውነት የገባቸው ናቸው አሁንም እውነት ሲነገር ሰይጣን አይተኛም የትም አለም ለእውነት አይመችም ቅርብ ግዜ በአሜሪካ ሊገል ጉባኤው መሀል ገብቶ ቢሾፑ እግዚአብሔር ይናገረኛል ፀልዩ እያሉ መንፈሱን ስቃወሙ መንፈሱ ምንም ማድረግ ስላልቻለ እጅ ላይ እንዳለ ተይዝዋል በእርግጥ ኢትዮጵያን በመሰለ አገር ጥበቃ ያስፈልጋል ይህ ጥበብ ነው comment እንኳን ሲፅፉ ሰው የሰለጠነ እየመሰለው መጥፎ ይፅፋል የትኛውም በትክክል ከኖርን ይቅር በል የሚል አለ ከሰው ጋር መቃረን የለበትም ይህ ለቤተእምነት ማብቂያ ነው

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 9 หลายเดือนก่อน +4

    እኔምለው ግብረሰዶማዊነትን በቸርች ህጋዊ አርጎ የሚያጋባ የናንተ ቸርች አደለ? አውሮፓ እና አሜሪካ ???አስቱ????

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน

      ኮተታም አስቴርም ሆነ የኢትዩጲያ ቤተክርስቲያን ምናገባው

  • @semaetu2305
    @semaetu2305 9 หลายเดือนก่อน +3

    እኚህ አባት ኦርቶዶክሳዊ አይደሉም ምዕመናን አትሸወዱ

    • @mulugote8237
      @mulugote8237 9 หลายเดือนก่อน

      Orthodox negn yalubet, video ale , mayete techeyalesh

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher Amlak yimarachew! Bereketachew yideribin! Amen

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ጉዳዬ ተሰማ

  • @AbrahamNeway
    @AbrahamNeway 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢God Bless U❤❤❤

  • @SiyeSiyee
    @SiyeSiyee 9 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ታወቁ ትያለሽ ወይ እንኳን እሳቸው የኛ ተውቀውየለወይ

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 9 หลายเดือนก่อน +4

    ገና ደጅ ጠኝ ነኝ ዘማሪ ልባል አይገባኝም ያለቸው ንግግር ምን ያህል ትህትና እንዳላት ይናገራል ያሳያል!!!!

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน

      መዳን እሶ በምትሰራው የፅድቅ ስራ ስለመሰላት ነው የሰውልጅ ፅድቅ የመርገም ጭርቅ ነው

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 9 หลายเดือนก่อน

    እግርሽ ደም በደም ነው እኮ እረ ተደበቂ አሳፉሪ የኛ አባቶች ሲገደሉ ምን አላነበነብሽም ብዙ አነብነብሽ እግዚአብሔርይህንባያሰማኝ

  • @MituAmsalu
    @MituAmsalu 9 หลายเดือนก่อน

    Enen grim ymilgn nger echi setyo sile hulum ngr awakinegn bilo mnagr gin aydebratim ende😢😢😢😢😢

  • @SiyeSiyee
    @SiyeSiyee 9 หลายเดือนก่อน

    አስቴርዬ ከዛደሞ የኛን ፓፓስ አወዳድሪያቸው

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 9 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይማራቸዉ

  • @Azebamansimon
    @Azebamansimon 9 หลายเดือนก่อน

    ልክ ብለሻል ልብ ይስጠን ❤❤

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በልጁ አለምን ለመጠቅለል ጥረት አያደርግም ይሄ የተወሰነ ነው ስትገልጪው ጥረት ከማለት ሂደት ብትይ አሪፍ ነበር

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ከሳቸዉ ጋ ይሁን 😢 እሳቸዉን እና አባ ገብረኪዳንን ሳልሰማ ማደር አልወድም 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @Pitanc
      @Pitanc 9 หลายเดือนก่อน

      Aba g/kidan?kkkk yeteret abat gar min guday alesh? Ye misebekew kiristos Eyesus mehon alebet.

  • @tekalgndita
    @tekalgndita 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ኦረቶዶክስ እንደነሱ እየሱስን የምትሰብክበት ቀን ይናፈቀኛል ጌታ እንደሚያሳየኝ አልጠራጠረም ለጌታ የጨከኑ በቅረብ ይነሳሉ እዉነት ስትናገሪ አሰት እራሷን መግለጣ ግድ ነዉ ቢሾፕን እወዳቸዎለዉ ጌታ ከነሱ ጋር ነዉ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ አደሉም

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 9 หลายเดือนก่อน

    አሁን እኮ ፣መላው የምዕራቡ ዓለም ክርስቶስን ጠልተዋል፤ መጽሃፍ ቅዱሱን ጭምር ይሞግታሉ፣ ክርስትናንም እምነትንም የሰው ፈጠራ አድርገው ወስደውታል፤ አሁን ሌላ እምነት ነው የሚፈልጉት፤ ለእዛም ነው ዓለም አዲስ የአለም ስርዓት የፈለገው፤ በአዲስ ሃይማኖት እና ባሕል፤ ክርስትናውም እየተጠቃ ያለው ለዛ ነው፤ አዲሱ ዓለም ከክርስትና የጸዳ ነው የሚሆነው፤

  • @Hornland
    @Hornland 9 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር ሽንገላ ህይወትሽ ሆኖ ቀረ ማለት ነው::

  • @ErmiyasAbebe-yf2vu
    @ErmiyasAbebe-yf2vu 9 หลายเดือนก่อน

    Why we couldn't to see your interviewer???

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 9 หลายเดือนก่อน

    ማር ማሪ የድንግል ማርያምን እመ አምላክነት ቃል በቃል የካዱ ናቸው ንስጥሮሳዊ ኣባት የለንም

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 9 หลายเดือนก่อน

      eregetegha nachehu lemeferede anechekule ferage kerestose newe lemaneghawem egziabher yefeterewen feterete besewe megedele endelelebete amenalehu

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน

      እውነቱ እም አምላክ የምትባል ድንግል ማሪያም የለችም

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@YehtZewdie-go9fiልክነው አይቀበሉም

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 9 หลายเดือนก่อน

    አስቴር ድፍረትሽ በጣም ይገርመኛል። ስለማታውቂው ሐይማኖት ታወሪያለሽ።

  • @tibebesilassieabza2294
    @tibebesilassieabza2294 9 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር እባክሽን አትዘባርቂ ሳታውቂ አዋቂ አትምሰይ ጠይቂ
    ሁለት ግሩፕ?
    በሌሎች ሀይማኖት ስትይየሳቸው ሀይማኖት ታውቂያልሽ?
    የሮማ ፖፕ ያልሽው ከየት የሰማሽውን ነው? ወይም መረጃ ካለሽ? የሚገርመው ደግሞ መቶ ፐርሰንት እንደሆነ ሰው ስታወሪ አፈርኩ በርግጥ ደፈርእንደሆንሽ አደንቅሽ ነበር ግን ለካ....

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ብለሽ አታውሪ ለመሆኑ ስለክርስትና ተዋህዶ ምን ያህል ታውቂያለሽ?ትምህርታቸው የኦርቶዶክስ አይደለም። የሶርያም ቤተክርስቲያን 4:14 አውግዛ የለየቻቸው ነው። ጥቃቱ ግን አይገባቸውም ነበር።

  • @ermias2859
    @ermias2859 9 หลายเดือนก่อน +4

    He isn't orthodox

  • @sn11afework61
    @sn11afework61 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሲቸው ንስቶሪያን ናቸው ንስጥሮስ የተወገዘበትን ጉባዬ አይቀበሉም ሲቀጥል ኢስተርን ኦርቶዶክስ ናቸው ፕሮቴስታንት እዚ ውስጥ ገብቶ ለምን እደሚያወራ አይገባኝም መጀመሪያ ፕሮዋች ክርስትናን ተቀበሉ ተቀበሉ

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 9 หลายเดือนก่อน

      እሳቸዉ ኦርቶዶክስ አይደሉም

  • @desta9900
    @desta9900 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ አንድአንድ ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ ስዎች ስድብን ክየት ተማራችሁ መቼም ተሳደቡ ብላ ኦርቶዶክስ አታስተምርም አስመሳዮች ናችሁ ተሳዳቢዎች ሁሉ

  • @yabundegeTewabs
    @yabundegeTewabs 9 หลายเดือนก่อน +1

    አገራችሁ ላይ በቀን የስንት ሺህ ሰው ደም እየፈሰሰ ነው? ነእአብይና ሽመልስ በየቀኑ ስን ሰው እያሳረዱ ነው ሩቅ ሳትሔዱ በዚያ ላይ ትንታኔ ስጡበት ምክንያቱም እነሱ ም ጴንጤ ሰለሆኑ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 9 หลายเดือนก่อน

    አዎ ክርስትና እንደዚህ ነውእንደ እኛ

  • @PdaiPulse
    @PdaiPulse 9 หลายเดือนก่อน +1

    በቄሮ ሸኔ መቶ ካህናት በኦሮሚያ ታርደዋል እኮ::

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሳቸው ትክክለኛ የወንጌል አማኝ ናቸው የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ኢየሱስ አማላጅ አታምንም እነዚህ አባት ያምናሉ

    • @haymanotgebreyes9865
      @haymanotgebreyes9865 9 หลายเดือนก่อน +2

      እየሱስ ክርስቶስ መንገድ እውነት ጌታ ፈራጅ አምላክ ነው እንጂ አማላጅ አይደለም።በጊዜ ወደ እውነት ሂጂ

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 9 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ አስታራቄ እንጅ አማላጅ አደለም

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 9 หลายเดือนก่อน

      ማስረጃ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላላም ሕይወት እንዲኖረዉ እንጅ እንዳይጠፋ እግዝአብሄር አንዲያ ልጁን እስክሰጥ ድረስ ዓለሙን እንድሁ ወዶአልና
      ቁጥር 17 ዓለም በልጁ እዲድን ነዉ እንጅ በዓለም እንዲፈርድ እግዝአብሄር ወደ ዓለም አልላከዉምና
      ቁጥር 18 በእርሱ በሚያምን አይፈድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዝአብሄር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል
      @@haymanotgebreyes9865

  • @Abaysewtube
    @Abaysewtube 9 หลายเดือนก่อน

    መርምሩት ነገሩን ጳጳሱ ኦርቶዶክስ አይመሥሉኝም

  • @Pitanc
    @Pitanc 9 หลายเดือนก่อน

    Ethiopiawian eko Sintun wengelawi betegibarim be hasabim be chube yemiwegu alu.

  • @misbahtemam5275
    @misbahtemam5275 9 หลายเดือนก่อน

    ተይ አልፀለዩለትም ልጁም ጣቱ ተቆርጦዋል ፖሊስ ባይኖር በዉስጥ በዉጪም ለመግደል ፈልገው ነበር በዚህ ግርግር 10 የፖሊስ መኪና ሙሉለሙሉ የወደመ በመሆኑ የሲድኒ ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹን እየፈለጋቸዉ ነዉ።
    ቄሱ ከዳነ በህግ የመጠየቅ ስራ አለ ምክንያቶች የሶሻል ሚዲያ ያስተላፎት መልዕክት ተገቢ አልነበረም

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน

      ለምን አንገቱ አይቆረጥም የሚገርምሽ ጩቤው አቶማቲክ ስለሆነ ከሽፍኑ አንድ ሶስቴ ሲወጋችው አልወጣም ብዙጉዳት አልደረሰባችውም ወዲያው ነው ያገገሙት እውነት ተናግረው ወደሰበኩት ጌታ ይሄዳሉ

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 9 หลายเดือนก่อน

    Majority rule and minority rights.... correction

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 9 หลายเดือนก่อน

    ☝️🌎☝️🤲🤲🤲☝️😢

  • @Hornland
    @Hornland 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያ በተነቀፈችበት ሁሉ ከፊት ተሰልፈሽ መውጣት ፈቃድሽ ነሽ::
    ወይ መጣመም :በሰውየው መወጋት ለቅድስት ማርያም ያለሽን ንቀት እና ቅናት የምታውጂበትን ሰበብ አገኘሽ :: እንኳን ደስ አለሽ:: th-cam.com/video/xH-DbqCbWTM/w-d-xo.htmlsi=pzi6E6m71f_2vqiI

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 9 หลายเดือนก่อน

    እጁን ነበር መቁረጥ ይሄ ሰይጣን😢😢

  • @shimelistekeste5663
    @shimelistekeste5663 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቺ ደግሞ ጥበቃ ቢኖራቸው ምናምን ትላለች እንዴ? እዛው በለመድሽበት በጋርድ ለምሄዱልሽ ለሌቦች ሀሰተኛ ነቢያቶችሽ ንገሪ እሺ። ተሸክመው የምዞሩት ግን የማያዉቁት ለቃሉ ታማኝ ላልሆኑ፣የጌታቸው ጥበቃ በቂ መስሎ ላልታያቸው.....!!!!

  • @emebettemesgen5350
    @emebettemesgen5350 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ሰበካ ገባሽ

  • @ephrem03
    @ephrem03 9 หลายเดือนก่อน +1

    Aster አውርቶ አደር ንች በቀጣይ ልጁ የኔን ፕሮፌት ተናግረዋል ነው ያለው እሉምናት ምናምን አንቲ ክራይስት ምን አመጣው ዜናውን ገልብጠው ማንበብ ብቻ መስሎኝ የሚጠበቅባቸው I hate this lady Abiy አጫዋች አላረገግኝም ያለች ጊዜ ነው የበቃቾኝ

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 9 หลายเดือนก่อน

    የእሳቸው ኦርቶዶክስ ስላልሆኑ አይደለም ኦርቶዶክስን የሚቃረን ስለሆነ ንው ይግባችሁ እንችል ስው ሐይማኖት ስብከት መሰልሽ

  • @Pitanc
    @Pitanc 9 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian Orthodox Jewish church Bishop mar Marin eyetesadebu giziachewn yabakinalu.Lemin Arseman , ticklish,Melak melak, giorgisin, taboot,lemin metiqore Seytan alalum alsebekum bilew en Dereje Zewinishet Ze gasicha lelochim sisadebu nuw yewalut.

  • @madarauchiha-fk1oc
    @madarauchiha-fk1oc 9 หลายเดือนก่อน

    anete maneh wodelay ashekebih yemetch ariwose anet?

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ማዳራ ኡቺሃ

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 9 หลายเดือนก่อน

    Yarasewa seyarebate yasawe tamaselaleche

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ የሺ የረግ

  • @MerdeMena-kr9yn
    @MerdeMena-kr9yn 9 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia wust papasatoch tegelo be gifeygnoch sigedelu yet nebersh

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 9 หลายเดือนก่อน

    Chiristian endezih ayadergim minim bihon min christianvsew sew ayigedlim.

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ብርሃኔ ኪሮስ

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 9 หลายเดือนก่อน

    እርሱ ምንም ኦርቶዶክስ ነሽ????? ከሆንሽ መጀመርያ እወቂቸው በጣም አገነሽ ለምን ኦርቶዶክስ እንዳልሆኑ እውቅ እባካችሁ መርምሩ

  • @minilik3iscoming
    @minilik3iscoming 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኝህን አሪዎሳዊ ጳጳስ እየተከተልክ የምታሽላላ ደደብ መጀመሪያ ኦሬንታል ኦርቶዶክሳዊት ሀይማኖትን አስተምህርት ጠንቅቀህ ተማር አለበለዚያ ስለ ሥነ መለኮት አትዘላብድ

  • @athersweet
    @athersweet 9 หลายเดือนก่อน

    Aster benateshi eyu chufa yehymanot abat new enat new weyis yehymanot fendata new?

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ wx pe zp n

    • @Iehdf
      @Iehdf 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ ፋንዳታ ነዉ

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 9 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ኦርቶዶክስ? ኦርቶዶክስ ክርስቶስን አያምንም? እኚህ ሰው
    ኦርቶዶክስ ቢሆኑስ?

    • @YonasYoni-bz3kg
      @YonasYoni-bz3kg 9 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስን አለማመን ሳይሆን ይቃረናል እምነታቸ ወደጎን አትቶክሱ በያቸው አራጆችን ንገሪያቸው ስብከትሽ አይጥምም ያናድዳ

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh 9 หลายเดือนก่อน

    Minew fetenschi anchi negeregna

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ሳራ ሀበሽ

  • @Tamgn
    @Tamgn 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልጁ ሙስሊም ነው

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 9 หลายเดือนก่อน +1

      አረብኛም ሲያወሩ የሰማሁ መሰለኘ🤔

    • @hhazems_
      @hhazems_ 9 หลายเดือนก่อน

      እሳቸዉም ዓረብኛ ያወራሉ

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 9 หลายเดือนก่อน

    Kuche belashe ya you tube birr lakakeme naga eyandanedeshe yeha nawe yamegatemeshe

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ የሺ

  • @PdaiPulse
    @PdaiPulse 9 หลายเดือนก่อน

    ማሪ ማሪ ተብየው ተዋህዶ አይደለም ንስጥሮዋዊ ነው:: የቄርሌሶ ተቃራኒ::

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወረኛ

  • @ethiogojjam
    @ethiogojjam 9 หลายเดือนก่อน

    tiru lay nesh
    endezih wuch wuchun yishalshal
    hahahahahahahhha

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ኢትዮ ጎጃም

  • @AbuneEstifanos
    @AbuneEstifanos 9 หลายเดือนก่อน

    ዕብድ ውሻ

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 9 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ናቸው" you are the wrong person to talk about our bishop Emanuel .ምንድነው በሞቀበት ጣዱኝ

    • @YonasSolomon-o3o
      @YonasSolomon-o3o 9 หลายเดือนก่อน

      አወ ኦርቶዶክስ ናቸው::
      በሞቀበት ጣዱን ምን ማለት ነው?