ከዚህ በኋላ መጭበርበር የለም ያልሰማ ላልሰማ ያሰማ ማንም እንዳይሸወድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 116

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 4 ปีที่แล้ว +12

    የስው ፈላጊ የራሱን ያጣል ትላለች እናት😄😅😄😃😂እናቲ ውድቆ ያግኝችውን ግን ዘብ
    ብትሞት ከራሶ ገዘብ ጋር አትጨምርም ይዞብኝ ይጠፋል ነው የምትለው ክልል😅😄😃😆😂የስውም አልፍልግ የራሲንም አልስጥም።

  • @mohammedakmel4007
    @mohammedakmel4007 4 ปีที่แล้ว

    ጠናስጥልኝ ተስፊሽ በጣም ነው እማከብርህ
    ስለመልካም ስራህም በድጋሚ አከብራሀለሁኝ
    ሰዎችን ሊደርስባቸው ከሚችለው አደጋና አስከፊ ገጠመኝ ለመታደግ እምትሰራቸው በመረጃ የተደገፉ ቪዲዮዎች አይቼ ሁሌም እዳመሰገንኩህ ነው ተስፍሽ የመልካምነት ዋጋ ክፍያ እሚገኘው ከፈጣሪ ነው በመልካምነትህ እምትጠቀማቸው ብዙ ነገሮች አሉ ምናልባት ለአንተ ግልፅ ላይሆኑ ይችላሉ በፈጣሪ ስውር እጆች እምትለገስባቸው ማለቴ ነው መንገድ እየሄድኩኝ ነው የፃፍኩት ማለፍ ስላልቻልኩኝ ነው ስተት ካለ ሰውኛ ባህሪ ነው ይቅርታ አከብራሀለሁኝ ምድር በመልካምነትህ ሁሌ ታስታውስህ ቴክዩ

  • @gannatganath2570
    @gannatganath2570 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተስፍሽ
    እኔም ደርሶብኛል ልኬልሻለሁ ጊፍት
    ብሎ በ3ተኛ ቀን ደርሷል ተብሎ ተደወለ
    በደዚህ አካውንት ብር ላኪ ና ይወጣል ሲለኝ
    የለኝም አልኩት ችግር የለውም ከውስጡ 25ሽ ዶላር አለው አለ እምቢ አልኩት
    ስፈልግ ገደል ግባ አልኩ
    የዛኔ ነበር ለፖሊስ ማስያዝ እነሱን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
    @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ተስፋሽ

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 ปีที่แล้ว +5

    አብሮ፣ይስጥልኝ፣ተስፍሽዬ፣የእኔውድ፣እግዛብሔር፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኝ፣ከነቤተሰብህ

  • @woinshetdebebe7910
    @woinshetdebebe7910 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው::

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ ሰላምነው አጋልጥ ሌላ ፕሮግራም ጀመርክዴ

  • @abifuza893
    @abifuza893 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሰላም.እግዛፔረይሰጥሕ.ወደወንዶችጋም.ጠጋኢያለነው.ኢየተከታትልነው..እንጠቁምልሕአለን.ቀጥል.ሓበረታ.

  • @ህይወትህይወት-ኸ7ኸ
    @ህይወትህይወት-ኸ7ኸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ ከ 2 አመት በፊት የሰራኸውን ቪድዮ ላክልኝ እኔም አጋጥሞኛል ሰውየው ግን ይኼ አደለም

  • @ርብቃየጌታልጅ
    @ርብቃየጌታልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የእኔንም እህት እንዲ ተብላለች እና እኔን አማከረችኝ እንዲ እንዲ ተብያለሁ 10ሺ ብር አበድሪኝ እሱ እቃውን ከተቀበልኩ በኃላ ብር እልክልሻለሁ ብሎኛል አለችኝ እኔ ቀበል አድርጌ የምትፈልጊውን እቃ ለእኔ አሳውቂኝ 10ሺ ከምሰጥሽ እኔ 20ሺ ብር የሞጨርስ እቃ ብሆንም እልክልሻለሁ ብዬ ከልክያታለሁ ተመስገን በዚህ ምክንያት እህቴንም አጣት ነበር የረዳን እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 4 ปีที่แล้ว

    ስጦታ ከሆነ ምን መክፈል አስፈለገና ነው የሚጃጃሉት

  • @azmeramohammed4782
    @azmeramohammed4782 4 ปีที่แล้ว +3

    እድሜህ ይርዘም እውነተኛው ኢትዬጵያዊ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @tsehaymekonen7949
    @tsehaymekonen7949 4 ปีที่แล้ว

    🙏 እናመሰግናለን

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተስፍሽ ።

  • @selamedesalegni974
    @selamedesalegni974 4 ปีที่แล้ว

    Tesfsh photo yench tehun enjey tekur nachew

  • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
    @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምሕ ይብዛ ተሥፍየ

  • @frewoinitesfai153
    @frewoinitesfai153 4 ปีที่แล้ว +2

    O my God, He send a friend request 2 times and to me but I didn't accept him because I don't know him .God bless you Tesfi

  • @appus525
    @appus525 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ብዙ ናቸው Uk አሉ

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 4 ปีที่แล้ว

    Bro we love u so much bless u.....betam

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Tesfish👍

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 4 ปีที่แล้ว

    Tesefeheya adesune hanalkene aune new yayeute bereta sera selemebezabege new geba weta eyaleku yemayeke

  • @ethiolove9467
    @ethiolove9467 4 ปีที่แล้ว

    ተስፊሽ ላወራክ ፈልጌክ ነው እንዴት ላገኝክ

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 4 ปีที่แล้ว +9

    ሴቶች ግን ለምድነው ቆንጆ ወንድ ስታዩ አፋችውን እምትከፍቶት 🤔🤔🤔ትዳር ከፈጣሪነው የሚስጠው ታግሳችው ጠብቁ።

    • @AN-zi2uu
      @AN-zi2uu 4 ปีที่แล้ว

      ኮልፈለጉ እንዴት ይኝል

    • @uauigfuvc8708
      @uauigfuvc8708 4 ปีที่แล้ว +1

      @@AN-zi2uu ማሬ የፈጠርሺ አምላክ ብቻሺንትሆኝ ዘንድ አያፍቅድም ለሁሉምስውከነግጣሙ ነው።የሚፈጠርው ግጣምሺን እስክታገኝ በፆለት ታግስሺ መጠብቅ ነው ሁን ያለው ይሁናል

    • @በረከትዘመኑ
      @በረከትዘመኑ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@uauigfuvc8708እውነት ነው እግዚአብሄር ከትክክለኛው ግጣም ገራ ያገናኛችሁ ያለግጣሙ የሚኖር ዘመኑ የተበላበት ስንት አለ ቤቱ ይቁጠረው ።

  • @meh2832
    @meh2832 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ ኡኡኡኡኡ ተበላሁ የተስፍሽን ቁጥር ላኩልኝ ሳላብድ

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 4 ปีที่แล้ว

      አንቺንም ሸውዶሻል

  • @HA-dh5ui
    @HA-dh5ui 4 ปีที่แล้ว

    Weynei yehei sewye lenem friend request lekolegnale enei gen endezih ayenet neger alekebelem

  • @meazaaschalew4565
    @meazaaschalew4565 4 ปีที่แล้ว +1

    ብታምኑም ባታምኑም ሁለት ጊዜ ኢሄው ታሪክ እኔን ገጥሞኛል ከዚህ በፊት ለተስፍሽ ለራሱ ነግሬው ፎቶ ሁሉ ልኬ ነበር አላቀረበውም እንጂ ሁሉንም የሚያደርጉት ሌቦቹ ህንዶች ናቸው ሴቶች እንዳትሸወዱ ተጨማሪ ማስረጃ ከፈለህህ እኔም አለሁ ግን አልተበላሁም ሰርቼላቸዋለሁ እያወኩኝ እንዳላወቀ ሙድ ስይዝባቸው ነበር

  • @asmeretgebregzibher4199
    @asmeretgebregzibher4199 4 ปีที่แล้ว

    Amlakee hoy ....lenem lik endezii agatmognal beka hulum system endezi neber mecheresha delivery agent india new yalew belogne 400 dollar deposit adrigi silegn nooo alkugn.at last silken block aderegew.enastewel setoch plz.

  • @lijhanatube2595
    @lijhanatube2595 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ምን አልባትም እኮ ሀበሻ ይሆናል

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 ปีที่แล้ว

    እኔኮሚገርሙኝ ያገራችንሴቶች ባድቀን እሽ
    ባድቅን ማማን ባድቀን ማፍቀር

  • @raeesemeraghebriel6363
    @raeesemeraghebriel6363 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @genetabrham6933
    @genetabrham6933 4 ปีที่แล้ว

    You are right he send me friend request but I never accept him . I always look someone page before I accept

  • @appus525
    @appus525 4 ปีที่แล้ว

    F.B ላይ ልቀቀው ቪድዮዎ

  • @sonic_world808
    @sonic_world808 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @saronadama6345
    @saronadama6345 4 ปีที่แล้ว +1

    አሯሩጠህ አመጣኽኝ ከፌስቡክ ተስፍሽዬ ስምቼ ኮምታለው😂🏃

    • @mehretmehret2907
      @mehretmehret2907 4 ปีที่แล้ว

      ተሰፍሸ እኔንም ከአንዴም 3 እንደዚህ አድርገውኝ ነበር ግን አልተሸወደድኩም ሌቦች ናችሁ ብዬ ነው የመለሰኩላቸው

  • @genetmamo2148
    @genetmamo2148 4 ปีที่แล้ว

    አረ ተስፍሽዬ ይሄ ልጅ ልክ ነህ ሶስት አካውንት አለው እኔን በሜሴንጀር ሰላምታ ደጋግሞ ይልክልኝ ነበር ግን ሀይ ብቻ ነው ያልኩት ብዙ ጊዜ ይደውልም ነበር ከሁለት አመት በፊት አንድ ትልቅ ሰው ፈረንጅ እንደዚሁ ጓደኛዬን መርከብ ላይ ነው የምሰራው ሚስቴ ሞታብኝ ነው የ6 ልጆች አባት ነኝ እሷም አንድ ልጅ ነበራት ከልጅሽን አገባሻለሁ ብሎ የታሸገ ሻንጣና ይሄ አንተ ያሳየኸውን ፎቶዎች ልኮላት ነበር አንዴ ሆላንድ ላይ ደርሷል ህንድ ለሚገኝ አካውንት 800 eiro ላኪና እቃው ይጫንልሽ እቃው ውስጥ 15,000 ዶላርና 15,000 eiro አለው ብሏት ነበር ወዳውም ነበር የዚህን ልጅ የጻፈልኝን ፎቶ እስክሪን አድርጌ በሜሴንጀር እልክልሃለሁ እርግጠኛ ለመሆን ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሴቶች ደሞ የሌላ አገረ ዜጋ እኛ እንቀበል እጅ እንስጥ

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 4 ปีที่แล้ว

    እኔንም እንዲ አርጎኛል ከዛ እውነት መስሎኝ ከዛ ሌላ ሰዎች ደውለው እቃ ስለተላከልኝ እቃሽ ተይዝዋል 5መቶ ዶራል ላኪና እቃሽ ይምጣልሽ ሲለኝ እኔም የለከው ሰውዬ ይክፈል ብዬ አላኩም በተደጋጋሚ ሲደውልልኝ አልክም አልኩኝ በስመአብ እኔደሞ እሪሲት ሲልክልኝ እውነት መስሎኝ ነበር

  • @sabyefatmulachew6714
    @sabyefatmulachew6714 4 ปีที่แล้ว

    🙏👍👍👍

  • @samsamry3581
    @samsamry3581 4 ปีที่แล้ว

    Wshet new video yedewele yasmeslna esktinu lay video ykeftna yerasun dmts asgebto new mitekemew

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 ปีที่แล้ว

    ተሰፈሺ በረታ

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 4 ปีที่แล้ว +1

    Edzy miyrgewu nayjerwochine nachewu enem ketmogal🙄🙄

  • @appus525
    @appus525 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እራሱ በቀደም ለማ ልንገር እያልኩ ነው በጣም መሰራት አለበት በጣም ብዙ ናቸው እኔ 6 ሰዎች አጋጥሞኛል ተስፍሽ

  • @bacaagalanaa5438
    @bacaagalanaa5438 4 ปีที่แล้ว

    Tesfish sometimes we need to join GYM...

  • @مرماخمد
    @مرماخمد 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @masabira2616
    @masabira2616 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 4 ปีที่แล้ว

    እረ ለኔም ሪኳይስት ሳይልክልኝ አልቀረም ቆይ እስኪ ገብቼ ላጣራ ይሄንንማ እኔ ጋር አይቼዋለሁ ጉድ ጉድ ጉድ

  • @deee222
    @deee222 4 ปีที่แล้ว

    የተለመደ:ነው:የውጭ:ዜጋ:ሲባልና:ከውጭ:መጣ:ከተባለ:የዶላሩን:ማተሚያ:ያለው:ይመስለናል:ታዋቂ:ከሆነማ:እሱን:ዝም:ነው!

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ስው የተለያየ አገር ሲም አለው መርከበኛ ነኝ ሚስቴ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች በቀላሉ መንገድ ይታለላሉ ....እኔም ጭምር ....

  • @yordilidi7506
    @yordilidi7506 4 ปีที่แล้ว

    Mariyamn yhe leba lenem lenem tsfolgn yakal merkebegna endehone mistu endemotech ahun bchawn endehone

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬ ዲዛን ለየት ያለ ነው

  • @ipurpleu5308
    @ipurpleu5308 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ኮ የሀበሻ ወንዲ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለባ ለካ ፈረንጅም ለባ ነው 😁😁

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 4 ปีที่แล้ว

    አቤት. ሴቶች. መቼ. ነው. ልብ. የምትገዙት. ምንም. አልልም. ልቦና. ይስጣችሁ

  • @blenalex81
    @blenalex81 4 ปีที่แล้ว +1

    He sent me a friend request on my Facebook oh my Lord

  • @cell5440
    @cell5440 4 ปีที่แล้ว

    እያጠብክ አሥጣልን እዲህ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰው ለሌብነት እራሱን አስውቦ ይገርማል🤔 ግን ተስፍሽ እናመስግናለን በርታ አገልጥልን ሌባ ና ገዳይ በዛ ዘድሮስ🤔

  • @appus525
    @appus525 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ እኔንም አጋጥሞኝ አልተበላውም ግን ሌላ ሰው ነው እሄ አይደለም

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 4 ปีที่แล้ว

    Lik eledzy newu miyrgewu wey nebsachewu aymarim eko😂😂

  • @zewditutariku9955
    @zewditutariku9955 4 ปีที่แล้ว

    ወይዘድሮ

  • @ሸጋየማሪያምልጅሸጋየማሪያ
    @ሸጋየማሪያምልጅሸጋየማሪያ 4 ปีที่แล้ว

    ሴቶች ስንባል ተላላ ሞኚ የማያውቀን ሰው ስጦታ ልኪለሁ ሲባል እንዴነው የማንጠራጠርው የምን መጃጃል ነው አሪያ ወዲያ

  • @firabati990
    @firabati990 4 ปีที่แล้ว +1

    anbasa nake eko bertaaa

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ስራ የሚደነቅ የሚበረታታ ነዉ ሰው ማዳን ነዉ

  • @samsamry3581
    @samsamry3581 4 ปีที่แล้ว

    Enegam ending new 1 LJ alegn miste kemotech 6Amet honat alegn keza week slk lbs lakulsh blo foto as to lkolgn kesa lenelakiya 500 solar kfey sil video deal alkut sidewl miyaweraw sew RNA video lay maye ekskase betam yleyayal

  • @Elsa_Jesus
    @Elsa_Jesus 4 ปีที่แล้ว

    ሴቶቹ ምነው በአካል የሚያውቁትን ያገራቸውን ልጆች ቢተዋወቁ??? እበላ ባይ አፋ ገደል ሁነው እኮ ነው የ ማንም መጫወቻ የሆኑት

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 4 ปีที่แล้ว

    ነ ጭ ከተገኘ ወድያውን ሙትት ማለት ነው ወይ ጉድ

  • @tigistigeber3057
    @tigistigeber3057 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ ተስፍሽ እሚገርም ነው!! ራሱን ይሄንኑ ኣይነት ታሪክ የገዛ ጎረቤቴ ደርሶባት ነበር ግን ለእቃው መቀበያ 2 ሺ ዶላር ላኪ ሲላት እሱ ኣታላይ እንደሆነና እኛም ሞኞች እንዳልሆንን በስልኩ ተቀባብለን ስንሞልጨው እሱም ሙልጭ ኣድርጎ ሰድቦን ስልኩን ዘጋው😂😂😂 ለማንኛውም ሴቶች እህቶቼ እባካችሁ ተጠንቀቁ ብልጭልጭ ነገርና ጣፋጭ ምላስ ኣያታላቹ:: ተስፍሽ ብዙዎቹ እንዲማሩብት ስላደረክ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ በኮተት አትታለሁ እስኪ አሁን ይህን እናንተው መግዛት እየቻላችሁ !! ምን ማለት ነበር ጓደኛየም በኩዌት ተሳስታለች በቃ ምንም ነገር ገንዘብ ኮተት ሲሏችሁ አልፈልግም ብትኩስ ውይ እስኪ በራሳችሁ ኩሩ

  • @samsamry3581
    @samsamry3581 4 ปีที่แล้ว

    Lene demo 18 Ero alew new yalew Eristm lkolgnal yekawn

  • @AN-zi2uu
    @AN-zi2uu 4 ปีที่แล้ว

    እኔሞ አጋጥሞኝል የኔ ግን የአንድ አሜሪኮዊ ኘሮፋል ነበር የተጠቀመው በዋትስፕ ሳወራውአክሰንቱ የአፍሪካ እንደ ናጄሪያ ነበር ከዚ ቀደሞ እንደዚ ታሪክ ስለሰማው ነቃውበት እና ለፖሊስ አሲዘአለው አልኩት ከዚያ አቆመ 😒😒

  • @tegesetkonjum7037
    @tegesetkonjum7037 4 ปีที่แล้ว

    ቴንኩ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሺ ምነው አረንጓዴ አሻራ መሰልክ😂😂

  • @cell5440
    @cell5440 4 ปีที่แล้ว

    አበሣ ተስፊሺየ

  • @emuassefa9385
    @emuassefa9385 4 ปีที่แล้ว

    አረ ተስፍሽ እንዲ አይት ነገር እኔንም ገጥሞኛል ከአንዴም ሶስቴ ሁሉም gift ልላክለሽ ነው ሚሉት እኔ ደሞ giftun ሄጄ የምወስድበት አመቺ ቦታ አደለሁም ስላው እሺ ያለሺበት ድረስ እንደንልክለሽ 100 ዶላር ላኪ አሉኝ እኔ ብሎክ አርጊያቸው ጭያቸው ወጣሁኝ ፍቅር አይደለም በእንግሊዘኛ በአማርኛም አልሆነም ባሁን ሰአት የሃገሬ ወንድ ይግደለኝ ድሮም እኛ ሴቶች ቢሊጭሊጭ ነገር ስናይ ልባችን ይሟሟል

  • @semharhyab8916
    @semharhyab8916 4 ปีที่แล้ว

    ere tesfesh enem agtmongal gen lela new yehe demo

  • @hiwettesfamariam4730
    @hiwettesfamariam4730 4 ปีที่แล้ว

    Ygrmal endezihm ale

  • @beckilanko
    @beckilanko 4 ปีที่แล้ว

    I wish i saw this before ...I have lost more than £3.000 I guess it is to late for me but thank u for puting it out there, at list others can save their money. What is sad is they work with Ethiopian people so our own people destroy us, they have basically sold them self out. ያሳዝናል በገዛ አግሬ ሰዎች ለሌላው መጋለጤ።

  • @semharhyab8916
    @semharhyab8916 4 ปีที่แล้ว

    metenkek new yemiyasfelgew ehitoche

  • @samrietophaya5597
    @samrietophaya5597 4 ปีที่แล้ว

    Ar ine birr laki mitwjin khona Al baza naw maqaqw gin sawye ihe adlim kazi block arkuti

  • @abrahamlenjamo1663
    @abrahamlenjamo1663 4 ปีที่แล้ว

    ቁጭ በጓዳኛዬ ላይ የደርሳ ድራማ ነው ጉድ ነው

  • @elyashabesha5183
    @elyashabesha5183 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ ትክክለኛው fb ያንተን ከቻልክ አሳውቀን ?

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 4 ปีที่แล้ว

    ኤታብስቱ ! አለ ሌኒን

  • @seballove1029
    @seballove1029 4 ปีที่แล้ว

    Tesefeshi felgek new

  • @akalegetu5592
    @akalegetu5592 4 ปีที่แล้ว

    this is really guys i experience this really

  • @abebatadessh8496
    @abebatadessh8496 3 ปีที่แล้ว

    weye gude

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 ปีที่แล้ว

    ከሠከከከከ

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ መሸወድ ሴቶች በምን ያህል ትውውቅ ላከ ብለው አይጠረጥሩም

  • @wirohode506
    @wirohode506 4 ปีที่แล้ว

    Yalefebet kkk

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว

    Betkeklell

  • @bertukan1516
    @bertukan1516 4 ปีที่แล้ว

    He sent me a friend request on Facebook and I didn’t accept it bcz it looks fake

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ስው ተመሳሳይ ማጭበርበር ነው ይህ ልጅ አይደለም መርከበኛ ፎቶ ይልካል የልጆቹን ፎቶ ይልካል ተመሳሳይ ፎቶ ይልካል መንገድ ስንጀምር እቃ ልገዛልሽ ል ላክልሽ እና ደስ ላስኝሽ ይላል ከዛ በእንድ ስው ተደውሎ እቃው ተይዞ አል ማስለቀቂያ1000ero ላኪ ይላል እንዳትሳሳት ፎቶው።የሚልከው የሌላ ስው ነው ልጅ ፓኪስታን የሚኖር ናይጃሪያዊ ነው በእራሱ አንደበት

  • @abuimrana548
    @abuimrana548 4 ปีที่แล้ว

    ኮንታክት አድርገኝ ተስፍሽ

  • @YoYo-cg6sk
    @YoYo-cg6sk 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ ይበላቸው፣ ገና ምናለ እጥብ ባደረገልኝ፣ ምድረ ነጭ አምላኪ ሁላ። 😃😃😂

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 4 ปีที่แล้ว

    ትስፉሽ ሽኮር

  • @meron7563
    @meron7563 4 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk demo kelela zega gar ereeee big shem new

  • @appus525
    @appus525 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ Uk በጣም ብዙ ናቸው ሌባዎች አሉ

  • @samsamry3581
    @samsamry3581 4 ปีที่แล้ว

    Demo and aynet zede new mitekemew

  • @ramilafuad5916
    @ramilafuad5916 4 ปีที่แล้ว

    Isiti Tasfishi enenim anidi yechanakegni nagar binor sila anidi gowadagnaye lachawitihina iwunati yihoni wishati axaritehi nigaregni.
    Tasfishi, biyanisi woda 3 amati lihonaw naw anidi gowadagnaye 24 bilioni dollar ba fb yihoni ba TH-cam bakuli yihini dollar ashanaf hono sila tagagne mawusadi tichilaleh yemili malikiti yidarisawali inami dollaruni lamawosadi yetaxayakawuni kirateriya lamamulati yirowarowaxali gini aniduni siyamowala lela yimaxabatali isumi tasifa yala makuraxi yikaxilali . Inami yetawosana dollar basu sim woda tiwilidi hagaru Ethiopia inidatalakelati malikiti yilikulatal. Libi bali isu yalow ba sidat lela agar naw.
    Ibakihin yihini nagar bastuhuf lamakirabi baxam rajim tarikisilahona batachalehi maxani ba zihu email adirese agignigna hulunim basafiw lachawitih.
    Baxam yemigarimihi nagar silazihi ganizab woyimi dollar America / Donald Tramp /hulu yihini gowadagnayeni la America itidata inidiyadarigi yexayake mahonuni. Saudi Arabia inidaziyaw ye Ethiopia pmm Abiyimi inidaxayakow ara sinituni linigarihi gini yihi wonideme ba simu bank account wusixi yihini yahili dollar alegni kamalatu bakar larasuna lalijochu migibi bamaxati sisakau ayalohu.
    Please these history it's not a joke but it's a reality going steel now so try to contact with me for every information to get it.
    THANKYOU

  • @quran.kerim20239
    @quran.kerim20239 4 ปีที่แล้ว

    በምንም እንደ በፊቱ ልትመችኝ አልቻልኩም ዘረኛ ስለሆንክ

    • @samri2481
      @samri2481 4 ปีที่แล้ว

      Men teseralek tadiya tefa kezih

    • @quran.kerim20239
      @quran.kerim20239 4 ปีที่แล้ว

      @@samri2481 ጭገራም

    • @samri2481
      @samri2481 4 ปีที่แล้ว

      piece for all hidena chegerken telachew 😂😂 gematam

    • @quran.kerim20239
      @quran.kerim20239 4 ปีที่แล้ว

      @@samri2481 መላጣ ስለሆንሽ ይጠቅምሻል ልላክልሽ ግማታም? እሱማ የናንተ ነው እንደ ሞተ አይጥ የሚሸተው

  • @appus525
    @appus525 4 ปีที่แล้ว

    እረ ተስፍሽ ብዙ መስራት አለብክ በዚ ጉዳይ uk ውስጥ በጣም ብዙ አጭበርባሪ አሉ ነጮች ናቸው ደሞ