وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العلظيم رصي الله عنه وارضاه ماشاء الله يا أخي
Masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla yene qonjo allhah yasadege yecamerele enyanem ka ante yememarut ka lebe yemeydametut yadergen allhah kefu yareqele ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
masha allah yene wud allah afiya ysteh kene betesebh insha allah tlk bota tdersaleh yarebi lalagebanewu hulu terutdar ena sualih ljochi allah ysten behagerachim yabkan
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏
ለየትኛዉም ሀሳብ : አስተያየት : ጥቆማ ከታች የተቀመጠዉን ስልክ በቀጥታ ለመደወል ይጠቀሙ ( ወይም በቴሌግራም ሊያገኙን ይችላሉ ) !
☎ +251917898283
እናመሰግናለን !
❤❤❤❤
አረ በአላህ የኔ የሚያስቀራ ኡስታዝ ፈልጉልኝ መቅራት እፈልጋለሁ ተው ለአላህ ብላቹ የሚከፈለው እከፍላለሁ አሁንስ ደከመኝ😢😢😢😢
ምንድነው የምትቀሪው@@ዙለይካየመስቆቅመም
ነይ ቁጥር ልስትሽ
ልጁን አገናኙኝ እፈልገዋለዋለው
ድገሚ ይቅረብልን የምትሉ ማሻ አላህ አንደበቱ ጠፈጭ ኢላሂ😮😢🥺😊
Woooow handsome
❤
Awooo
ምርኩዝ ላይ ይቅረብልን 🎉
ማነው አባቱ አላቀውም
ማሻአላህ በሉት ዝም ብላችሁ አትዩት በልጆቻችሁ ይሁንባችሁ አላህ ይጠብቅህ የኝም ልጆች አላህ ይዘንላችው ዱአ አርግላቸው
ፈዝዤ ቀረው አነጋገሩ ወላሂ ትልቅ ሽህ ነው የሚመስለው የኔ ቆንጆ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብ እኛም የወለድነውን ሷሊህ አርግልን::
አላሁመ አሚን
አረ እንዬም
እኔምአነጋገሩ ግርም ይለኛል ልጅአይመሥልም ማሻአላህ
አሚንንን
አሚንንንንን ያረብ
አላህ ከሰው ዓይን ይጠብቅህ
እኔ ብዙ ዳዕዋ አዳምጣለሁ ከአብዱል ባሲጥ ግን አድስ ነገር ተምሪያለሁ አላህ ጠቃሚ ዕውቀትን ይወፍቅህ እደግልን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
የጥሩ ወላጆች ውጤት ነው. አላህ ይጨምርላችሁ ልጆች ንፁህ ናቸው የሰጧቸውን ይቀበላሉ
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ ጣፋጭ አደበት አላህዬ በራህመቱ ያሳድግህ እንዳተ አይነቱ ሺ ቢወለድስ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ❤❤😍
ማሻ አላህ ቆጂየዉ ልጂ እደ ደክተር ዛኪር ለኡማዉ የምጠቅም ያዲርግህ
አሚንን🥰🥰🥰💕💕💕
አሚንን
46:08 what happened
46:08
አሚንንንንንንንንን
ወላሂ ደርቂ ቀረሁ በዚህ ድሚው ወጆች ምን ላይነን አኛስ ልጆቻችን አላህ ይጠብቅህ!!!!!!!!!! ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ያረብ መገን እኔ እኔስ አፌን ይዠ ቀረሁ ሱበሀነክ ማሊከል ሙልክ የልጀን ነገር አደራ በራህመት አይንህ እይልኝ ሂፍዝ ላይ መርከዝ ነዉ ያለዉ ለልጀ ዱአ አርጉልኝ ያ ጀመአ
ማሻ አላህ
አብሽሪ አላህ ያሳደግልሽ❤❤❤
@@ConfusedHikingTrail-du2kx አሚን ያረበል አለሚን
ማሻ አላህ አላህ ይሀፍዘዉ ያረብ በራህመቱ ይጠብቀዉ
@@RoudaRr አሚን ያረብ አሚን
ንግግሩ አፍዝዞ ያስቀራል ትልቅ አሊም ማሻአላህ❤❤❤
የአላህ አላህዬ ልጀን እደዝህ አርግልኝ ያረብ😢😢❤❤❤❤
አቢሺር❤
Amiiin yaa allah
ከለመንሺ አይቀር ከዚህ በላላይ ለምኚ አላህኮ ለምነን አያሳፍረንም አብሺሪ ለምኑኚ እሰጣችኋለሁ ብሏል ባሮቼ ለምነዉኚ ዝም አልልም ብሏል
አሚንንን የርብ የኔንም😢😢😢🎉
Aamin Aamin inshaAllah
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العلظيم
رصي الله عنه وارضاه
ماشاء الله
يا أخي
የኔማር እዳተ አይነት ልጂ ይወፍቀን ያረብ
امين
ዲን ሲታደልህ ሰኪና ሂክማ ኢልም አብሮ ይሰጣል ጀሊሉ ጠብቆ ያኑርህ
ማሽ አላህ ወላሂ ፋዝዤ ቀረው አረ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገ ሱብሀን አላህ አላህ ያሳድግ አላህ ያሰብክበት ቦታ ያድርሰ ሱብሀነከ ያረቢ😊 ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነው ወላሂ❤
ኢወላ ማሻአላህ ተባረክ አላህ
ማሻአ አላህ እንደ ዶክተር ዛኪር ለኡማዉ የምጠቅም ያርግህ
ትንሹ ካሊድ ክብሮም ማሻአላህ ልጄንም ሀፊዘን ቁረአን አድርግልኝ እኔንም እደሀፍዝ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ያበርታሽ በሉኝ መሀፈዝ እፈልጋለሁ አክትማለሁ በነዝር ግን መሀፈዝ እፈልጋለሁ ዱአ አድርጉልኝ ለመሀፈዝ ሞክሩ ያጀመአ
Alah yasakalesh
አሚን ያረብ
አላህ ያስድግልሽ አችም ልጅሽንም አላህ ሀፊዝ ያርጋችሁ እኔም ጀምሬለሁ ዱአአርጉልኝ
አለህ ይጠብቅህ ማሸ አለህ
ማሸአለህ አሏህ ይጠብቅ አሏህ የሰድግህ ሀቢብ ማጨረሽህንም አሏህ የሰምርልህ ለኘም የሰምርል ወለጆች ልጆቸችን እነስተም ምርጥ ማልክትነዉ የስተለለፈዉ
አላህ ከሰዎችና ከጂኒዎች ተንኮል ይጠብቀው
ሱበሀንአላህ
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
ቢስሚላህ ማሻ አላህ ገና ሳልሰማው ሳሳሁለት ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያሳድግህ ያረበል አለሚን 🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ማሻአላህ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ አሊም ረባኒ ያድርግክ ሰላወቅንህ ደሰብሎናል አምሳያወችህን ያብዛልን
እውነትም እንደሱ ለመውለድ ። መመኘት ኢንሻ አላህ ❤❤❤ ጀግና አላህ ያሳድግ
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ እንደዝህ አይነት ትምርህት አዘል የሆና ነገር ሁሌም ይቀጥል 👍👍👍👍👍👍 55:53 55:53
ሱብሀንአላህ: ልጆች ናቸው አይጫወቱ ማለቴ ሳይሆን አጂብ ነው እሱ ትልቅ ሆኖ ያ ሀቢቢ
ማሻ አላህ አላህየ ከጥመት ይጠብቅህ ባባየ ጎበዝ በል ባይሆን ከነሽዳ ነገራቶች እንዳትቀርብ ኢላሒ መጨረሻህን ያሳምርልህ
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ እኛንም አላህ ሷሊህ ልጆች ይስጠን ኢላሒ ያረብ🙏🙏🙏
አሚን
አሚንንንንንንንያረብ
❤❤
ሀቢቢ አላህ በኢልምአንፆ አላህያሳድግህ ከመጥፎም ነገር አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህተባረክአላህ ትንሹ ኡስታዝ እናት አባት ወላሂልጅ ወልዳችኋል
ሱበሀን አሏህ ፈዝዠ ነው የቀሠሁን አነጋገሩ አሏህየ ከሰጠኸኚ አይቀር ሷልህ ልጂ እመኛለሁ ያረቢ😢😢😢
Mashi allllahhh yene wddddd allllahhhh yichemrlhhh alllahwayeee edezihhh sakihhh yehoneljiii wefkennn
ያረቢ የአላህ እዚህ ቀጥ ያለውኔ መንገድ አጥበቀው የሚይዙ ልጆች ይስጠን ያረብብብብ❤ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ❤
Mashallah tebarekallah Allah yitebkeh yenekonjo....yenem lej Allah endante salih yargelegn yareb dua argulegn yajma.a
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ የእኔ ጣፋጪ ልጂ
ለቁም ነገር ያብቃህ ለቤተስቦቹ ትልቅ ክብር አለኝ የቤተሰቡ ውጤት ነው
አላህ በልጆቻችሁ ያሰደስታችሁ የስደስታችሁ
እኔም አንድ ልጂ አለኝ አላህ ያሳድግልኝ ምኞቴ ድኑን አስተምሬ እቁም ነገር በቅቶልኝ ማየት ነው
በስደት ነገ ዛሬ እያልኩ ጊዜውን እያሳላፍኩበት ነው ዱአ አድርጉልኝ ተሳክቶልኝ በሰላም ሀገሬ ገብቸ ልጄን ድኑንም አላማዊ ትምህርቱንም እንድማር አድርጌ እንድደስት ያረብ ከቤተሰቦቸ ከልጄ ሀቅ ጠብቀኝ
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah rabin siwajin hatuu obolesaa isalmaa
ሱብሀን አላህ ታአምር ነዉ ወላሂ አላህ ያሳድግህ ልጁ❤
ኡፍፍፍ አልሀምዱልላህ አለህየእስላምን በንድረ ከፍአድርገህ ምታውለብልብ የድርግህ ከእስትቃማገር ለኛም አንተን አይነቱን ይስጠን ያረህመን
100%ምን ልበልህ አላህ ያሳድግህ❤ ከሁሉምነገር ይጠብቅህ
አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ ኡሥታዝ ያሲን ኑሩን ለምን አታገናኑትም ባድሁነዉ ማየትእፈልጋለን የምትሉ ላይክ👈
😂😂😂😂😂ለምን😂😂
ሠዉ የሚወደሢያገኝደሥላል😂😂😂❤❤❤❤
ለክ
ሀሀሀሀ የሲን ኑሩ ፖሎቲካም ኢባዳ ነው ብሎ እንዲያስተምረው ነው ይቅርበት
ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ማሻ አላህ አባትና እናትህ ባንተ ውስጥ ይነበባሉ ተርቢያ ያነጋገሩ ለዛ ማሻ አላህ ትልቅ አሊም ሁነህ ሙስሊሙን ኡማ እንደምትጠቅም ተስፍ አለኝ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ኢንሻአላህ ወደፊት እዲ አይነት ጀግና ይኖረኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁኝ። ማሻአልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አላህ የሳድግህ ኤልመኛም ያርግህ ሀያትህን ያሪዝመዉ
ያረብ አላህ ይጠብቅህ እኛም ልጆቻችንንእዳተ ያርግን
ማሻአላህ ተባረከ እረህማን አላህ ያሳድግህ አላህ ይጨምረልህ አተን መስሎችህን አብዛልን ሀቢቢ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Mashallahu yene.baba❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በውስጡማ የሆነ ኡስታዝ አለ፣ ያ ሰላም እርጋታው ደስ ሲል ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግህ የኔ ትንሽየ ወንድም❤
ማሻላህ፡ምንኛመታደልነው፡በልጅነት፡የአላህንሥብሀነሆተአላ፡ውዴታንመቀበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ አይነት ብርሀናማ ልጆችን በመቅረጽ ሂደታችን ላይ አግዙን አላህ እንደዚህ አይነት ለዱንያችሁም ለአኼራችሁም ስኬት የሚያጎናፅፏችሁን ልጆች ይወፍቃችሁ ደምሩኝ
ደምሬሀለሁ ውድ ወንድማችን
እኔም ደምሬሀለሁ ኑሩ ወንድሜ
በዚህ ከቀጠልክ ሁሉም ይደምርሀል ወንድሜ በርታ
አብሽር
እንዴት ነህ ኑር
Masha allah kalat yelgnm allah yetbkeh yene wude mashaallah
ማሻአላህ ተባረከረህማን አላህ ይጠብቅ ኢንሻአላህ አላህ ትልቅደረጃ ያድርስክ
ማሻአሏህ ያረብ እደዚአይነቱን ስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እናትእናአባትህም አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው የልጁን ዳኢነት ዋነኛውን ድርሻ እናቱእና አባቱ ናቸወየሚወስዱት ከአላህ በታች ይሄልጂ🎉 የወላጆቹ ውጤትነው🎉🎉🎉🎉
Masha allah masha allah
mashallah allah yetebeqehe allah le egnam lejoch allah yewefeqelen
ያአላህ ለሁለችንም ድን እዉቀት ሥጠን ሡባሀን አላህ
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሰ አላህይጨምልህ ኢንሻአላህ
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅሀ ሀቢቢ ያረብ ልጆቸን ሀፊዝ አድርግልኚ ያራህማን
መሻአላህ መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
አላህ ኢኸላሱን ይስጠው መጨረሻውን አላህ ያሳምርለት ያረብ ማሻ አላህ
አልሀምዱሊላህ እንዲህ ጀግናም አለን አንዳይነቱ አላህ ያብዛልን ከዚህም በላይ አላህ ይጨምረልህ
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ተመስጬ አዳምጬወ እራሴ እድፈትሽ አረገኝ አምሳያወችህ ያብዛልን. ያረብ
Mashaa'allah Allah yi chamirlih❤
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ያሳደጉህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
Masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla yene qonjo allhah yasadege yecamerele enyanem ka ante yememarut ka lebe yemeydametut yadergen allhah kefu yareqele ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያሳድግህ ሁሉ ነገር እሚያምር ማሻአላህ ተባረክ አላህ
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ወላሂ እስፍስፍ ብየ ነዉ ያየሁህ አላህ ከትልቅ ጀረጃ ያድርስህ መሰሎችህን ያብዛልን ከክፉ ነገር ቀሙሉ ይጠብቅህ
አላህ ይጨምርልህ ማሻላ አላህ ሁላችንንም በሀቁ ጎዳና ቀጥያድርገን ኡማውን የምንጠቅም ያድርገን አላሁመ አሚን❤❤❤❤
አላህ ከቁም ነገር ያብቃህ አላማህን ያሳካልህ ያረብ ወላሂ ከልቤ ነዉ ዱአ የማደርገዉ ያረብ
እኔ ኢሻ አላህ ስወልድ የዚህንልጅ ቢደዎ እያስዳመጥኩኝ እዳድ አደርጋለሁ ልጅን
ማሻ አላህ አላህ ያሳዲግህ ያረብ ቁራአን የልብ ብራሀን ነዉ አላህ ያግራልን ለሁላችንም ❤❤❤🤲🤲🤲❤💜🧡🧡❤
Masha allah habibi allah yasadegehe
❤❤❤❤❤የኔማርርርርርረረ አላህ ያሳድግህ ሀቢቢዋ❤❤❤አቤት አባትናእናቱ ሊመሰገኑ ይገባል ለዝህያበቁት እነሱናቸዉ❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም አላህ ያሳድግህ ትንሹየ💞👍👍👍👍
Masha Allah yene wudd Allah yitebkh
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ ያርብ ልጅቻችንን ያርግል ያርህማን ❤❤❤❤ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ለኛም አላህ ይወፋቀን
የኔ ማር አላህ ይሀፍዝክ ለልጀ ያንተን አይነት ባል ይወፈቅልኝ ዘጠኝ አመቷ ነው
አስተምሪያት ካንቺ የሚጠበቀውን ከዛማ አላህ ቃልገብቶል አጠይባቱን ሊጠይባት❤
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያሳድግህ የምር አንተን ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ሁሌም ሳላመሰግን አላልፍም አላህ አፊያ ይስጣቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መሸአላ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህህህህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያሠላም ደስ እሚል ልጂጂጂጂጂጂጂ አላህህህህህህህህህህ
Ma Sha Allah Allah yitabikih
Mashallah Rabbii sifi haadaballuu ❤ qurana lee Rabbii sifi haalafisuu inshaallah ❤️ 🎉
ማሻዐላህ።አላህ ከሙሲባ ሁሉ ዪጠብቅህ እደግልን።
አላህ ከክፉ ነገሪ ይጠብቃን ቀጥታኝውን ማንገድ ይምረን❤❤❤❤❤
ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك من كل شر يارب 🥰
ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤🎉🎉
ማሻ አላህ ደስስ ሲል አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ማሻ አላህ የኔ ውድ ልጂ አላህ ያሳድግህ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ያረብ የእኔንም ልጂ ከዚህ በላይ እንዳረግልኝ ዱአ አደርጉልኝ
Mashalla Allah yechmerelh Allah yetabeqeh ya inlejen
ማሻ አላህ የኔው የኔ ጀግና ወንድም አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሀፊዝ ያድርግህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ ምን አይነት መታደል ነዉ አሏህ ይጨምርልህ ጀዛከሏህ ኸይር የኔ ማር😍😍😘😘
አላሁ አክበር ሱባሀን አላህ. አላህ ሀቲማህን ያሳምርልህ. ያረብ. ያረብ ለኡማወ ጠቃሚ ያርግህ. የአላህ. ታአምር ነወ አላህ ይገዝህ
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ እኔም አላህ ሷሊህ ልጆች ይስጠኝ ያረብ
ماشا الله الله أكبر
masha allah yene wud allah afiya ysteh kene betesebh insha allah tlk bota tdersaleh yarebi lalagebanewu hulu terutdar ena sualih ljochi allah ysten behagerachim yabkan
ትንሺ ወድሜ መሻ አላህ እድጉ በል❤
ውድምሽ ነው???
ሙስሊም ከሆነ ወንድሟ ነው@@رناتالتميز-و3ط
subanalah enetemenhu ljoche edes bihonu allah yasadigh yasebkew ysakalh mashallah allah wakebr ❤🎉
ግን ልጁ ራሱነዉ ሚያወራዉ ወገን እንዴዉ መገን እኔ እንድሁ መቅረቴ ክክክ አሏህ ከህልምህጋ ያገናኝህ ባባዬ
መሸአለህ በይ
እኔ እራሱ እየተሳቀክኩ ነው የማየው ዋ ነብሴ
@@ራህራህ መሸአለህ ከልን ምንም አይሆንም ኢንሸአለህ
@@ራህራህ መሸአለህ ከልን ምንም አይነከውም ኢንሸአለህ
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك ارحمان❤
መሻ አላህ ❤❤❤ሀቢቢ አላህ ይጫሚሪሊህ❤❤🎉🎉🎉
Yene wud Allah yechamerelh edg jegna 🎉❤❤❤
ለኛም እንዳንተ ያሉ ልጆችን ይወፍቀን ያረብ
Mashaallaah mashaallaah raabii sii haa gudisuu inshallah 🙏♥️❤️❤️❤️💕
Just I said Masha,allah habibee Allah yihfezek .!!!