🔴 "ኢየሱስ ሲባል ለካ ከባድ ነው" I

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @TsegayeAndamilak
    @TsegayeAndamilak 10 หลายเดือนก่อน +165

    አይዞህ በሙስና ወይም ሰው ገለህ አይደለም እውነት የሆነው ኢየሱስ ይመጣል ስላልክ ከስራው ይባረር ያሉህ መክበርህን ያያሉ❤

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 10 หลายเดือนก่อน

      ሆዱ ከየት መጣ?

    • @iandi907
      @iandi907 10 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ 😂 በህዝብ እና በሀገር ሀብት ነው እንዴ ሚሰብከው ? ከዚህ በላይ ምን ሙስና አለ ?

    • @louistivane2503
      @louistivane2503 10 หลายเดือนก่อน

      Koshasha​@@ethiopiaafrica5008

    • @mama21021
      @mama21021 10 หลายเดือนก่อน +7

      እየሱስ የሚመጣው እንዳ አንተ አይነት ወንድሙን ደንቆሮ ብሎ የሚሳደበው ወደ ገሃነም እንዳይገባ ነው።አትፍራ ከዛላለም ሞት እንድትድን አንተም አሜን ይመጣል በል ተባርክ።

    • @IsraEl-fv8tb
      @IsraEl-fv8tb 10 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@iandi907ተው ባክህ ኮምተህ ሞተሀል ምን ማለት ነው ወደድክም ጠላህም ኢየሱስ ይሰበካል ።አለቀ የእናንተ መገለጫ ስድብ ነው።ሰማኸው አይደል በአደባባይ ገና ይሰብካል ስድብህ እራሱ ሲቀፍ ንስሀ ግባ ጌታን ካላገኘህ የዘላለም ሞት ትሞታለህ ይሰማሀል?ትሞታለህ ነው ያልኩት

  • @yacobisrael8292
    @yacobisrael8292 9 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ ኢንስፔክተር፣ በእውነትም ኢየሱስ ክርስቶስን እየመሰሉ የሚኖሩ ሁሉ ይሰደዳሉ' ተብሎ ተጽፏል

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 10 หลายเดือนก่อน +58

    ያከበሩኛን እከብራለሁ ያለው እየሱስ ያከብርለሃል የዘመናችን አሪያ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ

  • @Zinash-i6f
    @Zinash-i6f 9 หลายเดือนก่อน +12

    በዚህ በክፉና አመጸኞች በሞሉበት ምድር ላይ ጌታን ማክበርህ ደስ ይበልህ ጌታ ያከበሩትን ያከብራል ደስ ይበልህ አሁንም ኢየሱስ ይመጣል !❤❤❤

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 10 หลายเดือนก่อน +33

    ፀልይ ምን አልባት ጌታ ቀሪ ዘመንህን ልታገለግለው ፍልጎ ይሆናል እና አዋጥተን መኪና እንገዛለን ለወንጌል ተለይ ቀሪ ዘመንህ አገልግል ተባርክ❤❤

  • @abebebekele7200
    @abebebekele7200 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ምፅአት በመስበክህ ጌታ እንደ ምክንያት አንተን ተጠቅሞ አዋጅ ልያውጅ ስለሆነ ወንድም ተስፉ በርታ።

    • @abebebekele7200
      @abebebekele7200 9 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ይመጣል!!!!!! ማራናታ!!!!!

  • @kapitenamante4867
    @kapitenamante4867 10 หลายเดือนก่อน +41

    ማንም ብያምን ባያምን ጌታ እየሱስ ይመጣል ተባረክ ወንድሜ።

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 9 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ የሲዳማ ነዋሪ ነኝ አንተ ምርጥ ምስጉን ትሁት ሰው አክባሪ ስራ ወዳድ ኢንስፔክተር ነህ ደግሞ ኢየሱስ ይመጣል በማለትህ መባረርህ ለአንተ በሰማይም በምድርም ክብር ይጠብቅሀል ዋጋህ ትልቅ ነው አይዞህ ወንድሜ!!!!!!!!

  • @richrich1773
    @richrich1773 10 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት እግዚአብሔር ለወንጌል ለይቶሀል ምን አይነት እድል ነው ይህንን ፕሮግራም እየተከታተልኩ በመንፈስቅዱስ 🔥 ተሞላሁ ሀሌሉያ ኢንስፔክተር ትልቅ የወንጌል ቅባት አለብህ እግዚአብሔር አክብሮሀል ሹመት ስጥቶሀል ተባርከሀል ❤❤❤❤❤

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜን ኢየሱስ የመጣል ለዘላለም ይላደን ከጨለማ ላስመለጠ ወጥመድን ሊሰበር ጨንገፋም ላስወገድ እየሱስ ለሰላም ያደናል ወንጌል ያሸንፋል ወንድሜ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኪ ባየውነት የሰበኪ ወንጌል ለዘላለም ለብዙዎች መዳኔ የሆነ የሰማይ ወራሾች ሁላችሁም ተባረኩ ሁላችንም በዚህ ምድር እንግዶች ነን

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 10 หลายเดือนก่อน +37

    አባቴ ሰርቀህ ሳይሆን ገለህ ሳይሆን እየሱስ ይመጣል ብለህ መንግስቱን ነው ያወጅከው አዎ በግርማው እየሱስ ይመጣል

  • @thedumbversionofeinstine6245
    @thedumbversionofeinstine6245 10 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል !!!!!!!!ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናናናናናናናናና

  • @wase-graceministry3025
    @wase-graceministry3025 10 หลายเดือนก่อน +37

    ኢየሱስ ይምጣል!!!
    ኢየሱስ ይምጣል!!!
    ኢየሱስ ይምጣል!!!
    ኢየሱስ ይምጣል!!!
    ኢየሱስ ይምጣል!!!
    ኢየሱስ ይምጣል!!!❤❤❤❤❤

  • @amanuelakime3736
    @amanuelakime3736 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እድለኛ እንደ አንተ የለም ለአንተ በክርስቶስ መነቀፍ በሰማይ ታላቅ ደስታ ነው !! ተባረክ ውድ ወንድማችን እድለኛ ነህ ❤❤❤❤

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 10 หลายเดือนก่อน +22

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል !ወንድሜ በዚህ ደስ ይበልህ
    ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
    ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።ብሏል ሀዋርያዉ ጳውሎስ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 9 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትም የኢትዮጵያ ወታደር የኢየሱስ ወታደር ታማኝና ታላቅ የኢየሱስ አገልጋይ ትሆናለህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @alextekleyohanes1258
    @alextekleyohanes1258 10 หลายเดือนก่อน +26

    አሜን ! እየሱስ ይመጣል ። ያባረሩህ ቀረባቸው እንጂ አንተ አልቀረብህም ።

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta9894 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንህ ይባረክ ይሄ ላንተ የማይገኝ እድል ነው ፍጻሜህ ያማረ ይሁን ላንተ ክብር ነው

  • @marionbounader8913
    @marionbounader8913 10 หลายเดือนก่อน +19

    አካውንቱን ከነ ስልክ ቁጥሩ አስቀምጥልን እዚህ ላይ pls
    Thank you
    እየሱስ ይመጣል🙏

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ 10 หลายเดือนก่อน

      እሱም ይህን ፈልጎ ነው.

    • @animallife8337
      @animallife8337 10 หลายเดือนก่อน

      @@ማርኮታኬ dedeb neh!

  • @alemayehutadesse7172
    @alemayehutadesse7172 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን የዓለም ንጉሥ ኢየሱስ ይመጣል።ወንድሜ ኢንስፔክተር ተባረክ በርታ አይዞህ የሚመጣው ጌታ ካንተ ጋር ነው።

  • @solomongmicheal9096
    @solomongmicheal9096 10 หลายเดือนก่อน +22

    አሜን !! ማራናታ !!እየሱስ ይመጣል! ❤

  • @mesimamo8154
    @mesimamo8154 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን እንኩዋን ክርስቲያን ሆንኩይን
    እንኩዋን የ እየሱስ ሆነን 🙏🥰🥰 ተባረክ recpecter ተስፋዬ 🥰🥰

  • @yosephgetachew
    @yosephgetachew 10 หลายเดือนก่อน +5

    Welcome, Man of God Tesefay the servant of God. You are begining such a victory achievment of ministry of Christ. You are blessing

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 9 หลายเดือนก่อน +3

    Yes እየሱስ ይመጣል አሜን ማረናታ ❤❤ እልእልልልልል አሜን thank you jesus

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 10 หลายเดือนก่อน +63

    ኢየሱስ ይመጣል ! ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ! ❤

  • @Jbzema
    @Jbzema 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen, "JESUS WILL COMING SOON".

  • @SenaitShiferaw-s1t
    @SenaitShiferaw-s1t 10 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን የጌቶቹ ጌታ እየሱስ ይመጣል።

  • @User7707-g7d
    @User7707-g7d 10 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you Inspector Tesfaye Demisie. Thanks to Kiya show.

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 10 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛልህ ኢንስቴክተር ተስፋዬ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @tobeash1263
    @tobeash1263 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን
    ኢየሱስ ይመጣል

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 10 หลายเดือนก่อน +6

    አዎ በእርግጥ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል በርታ ጽና ከማን እንደተማርክ ታውቃለህ መክበሪያህ ነው ታድለሃል ተባረክ ።

  • @demessiebelachew
    @demessiebelachew 10 หลายเดือนก่อน +25

    አይቀርም እየሱስ ይመጣል ። በምንም በማንም ሊተካ የማይቻለውን እና የከበረው መርጠሃልና ደስ ይበልህ "በለሱን የጠበቀ ፍሬውን ይበላል ጌታን የሚጠብቅ ይከብራል"

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 10 หลายเดือนก่อน +11

    አንተን ባረገኝ ስለ እየሱስ ተለይተሀል መከራ ቢሆን ስደት ጭንቀት በዚህ ዘመን ስለ እየሱስ መጠላት መገፋት እድል ነው ❤🎉

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እየሱስ ይመጣል ተባረኩልኝ ወንድሞቼ አስተማማኝ አጅ ላይ ነህና እንዳትፈራ እግዚአብሔር አለው ነገር ይህንን ያመጣበተ እወነት አውነት እልሐለሁ ጠብቀው

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 10 หลายเดือนก่อน +10

    እኛ አማኞች ሰዎች ክፋት ሲያረጉብን ዘራፍ እንዴት ተነካን አንልም እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብለን እንፀልይላቸዋለን እነሱም አንድ ቀን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን መጥተው ስለ እየሱስ ክርስቶስ መምጣት እንዲመሰክሩ እናምናለን
    እየሱስ ይመጣል

  • @SaidAsheber
    @SaidAsheber 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ!!! የማይጠፋዉን የዘላለሙንመርጠሃል! ©@

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 10 หลายเดือนก่อน +6

    አሚን በእውነትም ይመጣል እደቃሉ የዘመናችን እና የወቅቱ ጀግናችንነህ እየስም ሲጠራ ሚደነግጥ የዚህ አለም የጨለማው ገዢና ተባባሪዎቹናቸው 🎉❤በርታ አይዞህ

  • @Negesty0sefNegest
    @Negesty0sefNegest 9 หลายเดือนก่อน +2

    መፃፍ ሲል ማርያም መልካሙን መርጣለች እንደሚል አንተም መልካም የሆነውን ክርስቶስን የእግዚአብሔር ልጅ የኛ ጌታ የሆነውን ክርስቶስን ማገልገል መታደል ነው ተባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ይመጣል ይመጣል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mengistutadesse6261
    @mengistutadesse6261 10 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን !! ማራናታ ኢየሱስ ተሎ ና !!

  • @beferdusisay277
    @beferdusisay277 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ኢየሱስ በታላቅ በክብር ይመጣል!!!

  • @geteneshteferi5856
    @geteneshteferi5856 10 หลายเดือนก่อน +7

    አዎን ይመጣል!!! ማንም ቢቃወም ባይቃወም ኢየሱስ ግን መምጣቱ አይቀርም። ወንድሜ ጌታ የሱስ ይባርክህ። ጌታ ለአንተ የተሻለ ነገር አለዉ። ይህም ለበጎ ነዉ። ተባረክ። ኢየሱስ ይመጣል!!!

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 9 หลายเดือนก่อน +1

    May the Lord bless you for interviewing Inspector Tesfaye. His testimony touched my heart! I will pray for his future!!! Thank you for your show which is always full of teaching. Bless you!!!

  • @addisukarafo4364
    @addisukarafo4364 10 หลายเดือนก่อน +15

    Be strong, inspector; you didn't make a mistake; you stated that which was obvious: Jesus is on his way
    !!!!!!!!!!!! Rejoice in what was going on in your life; it was nothing in comparison to the greatness that is to come.!!! እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።

  • @abeabe1643
    @abeabe1643 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን በእየሱስ ስም ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 10 หลายเดือนก่อน +17

    ኢየሱስ በክብር ይመጣል ሃሌ ሉያ❤❤❤❤

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ማራናታ እየሱስ ይመጣል ...አሜን የወንጌል ጀግና ነህ .ስለስሜ ስትሰደቡ መከራም ሲደርስባቹ ደስ ይበላቹ ተብሏል ወንድሜ ደስ ይበልህ,.,.,

  • @Dior768
    @Dior768 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ ጌታ በአንተ እና በቤትህ ሊሰራ ያለውን ሊጀምር ነው በርታ❤❤❤ ጀግና።

  • @banchfikir5271
    @banchfikir5271 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ወንጌል ይቀጥላል አይቆምም

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን አወን በእርግጥ እየሱሰ ይመጣል አዎ እየሱስ ይመጣል 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @ae7936
    @ae7936 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እየሱስ ይመጣል ወደድንም ጠላንም አሁንም ይመጣል ተባረክ በርታ እሱን የያዘ ለዘላለም አይወድቅም❤️

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 10 หลายเดือนก่อน +8

    ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawassaAwash-y8e
    @HawassaAwash-y8e 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tesfiye betam new Desi yalegn ewunti ke libi amesgenalew inem degimalew alem Hulu yisema Eyesus yimetal amen ❤❤❤

  • @kasechkasech6292
    @kasechkasech6292 10 หลายเดือนก่อน +5

    እየሱስ ይመጣል ተባረኩ ደስ ይበልህ ጌታ ያክብርሀል እግዝያብሔር በስራላይ ነው

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 9 หลายเดือนก่อน

    Amennn ኢየሱስ ይመጣል። ማ ራ ና ታ ኣሜን ጌታ ሆይ ቶሎ 'ና።

  • @bezawitmekonen5713
    @bezawitmekonen5713 10 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል❤

  • @AddisuTadele
    @AddisuTadele 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ክብር ስም ልዮ ስም ሕይዎት ያለው ስም ሠለም የለው አገንንትን የምየበሰጭ ስም ኢየሱስስስስስስ❤❤

  • @amsaletadesse3601
    @amsaletadesse3601 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ እየሱስ በብዙ ክብር ይመጣል።

  • @kassechmekuriya3243
    @kassechmekuriya3243 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜነነነነነነ ጌታችን ኢ _የሱስ ይመጣል !!!!!!!!¡!ማራናታ!!!!!!!!
    እልልልልልልል!!!!!!!!

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @HawaiiYouTube-i7i
    @HawaiiYouTube-i7i 9 หลายเดือนก่อน +1

    ገፍተውኝ ገፍተውኝ ዙፈንላይ አስቀምጠውኝ ተመለሱ እየሱስ እባረክ

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 10 หลายเดือนก่อน +13

    ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤

  • @miheretseyom8685
    @miheretseyom8685 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እየሱስ ይመጣል ለብዙዎች ላላመኑት ምስክር ሆነሀል። ከገነት አይደለም የተባረርከው ምድር ላይ ለሚቀረው ስለሆነ በርታ ወንድሜህ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው።❤❤❤

  • @mihert-f9t
    @mihert-f9t 10 หลายเดือนก่อน +7

    ኢየሱስ ይመጣል እንዴት መታደልል ነው ከኢየሱስ ጋር መኖር ❤️❤️

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የተባረክ ጨዋ ሰው ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በአደባባይ በስሙ ሳታፍር የተናገርክለት ጌታ በመጨረሻው ዘመን በአባቱ ፊት ይመሰክርልሃል ❤❤❤❤❤❤ We Love You Soooooooooooo Much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teferawoji3334
    @teferawoji3334 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመጣል የሚሰማውም ና ይበል

  • @elenemoges7768
    @elenemoges7768 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ኢየሱስ ይመጣል ወንድሜ ጌታ የተሻለ ክብር ውስጥ ሊያስ ገባክነው ክብር አለከፌትህ ከ ኢየሱስ ፍቅር ማን ይለየናል የክብር መንፈስ አግኝቶሀል የኢየሱስ ያድናል

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 10 หลายเดือนก่อน +7

    አቦ ጌታ ይባርካቹ ስጦታውን ያበረከታቹ ሰወች ሁሉ ባጎደለባቹ ቦታ ሁሉ ጌታ ይሙላላቹ እላለው🎉❤

  • @KomeKome-oo4bt
    @KomeKome-oo4bt 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ በ ክብር ታጅቦ ይማጣል 👏👏👏እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @KassahunKebede-ol1us
    @KassahunKebede-ol1us 10 หลายเดือนก่อน +18

    ኢየሱስን ይመጣል! ኢየሱስ ይመጣል! ኢየሱስ ይመጣል! ኢየሱስ ይመጣል! ኢየሱስ ይመጣል! ኢየሱስ ይመጣል! ኢየሱስ ይመጣል!!!!!!!

  • @YaikobIsrael
    @YaikobIsrael 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጄግና እየሱስ በእውነትም ይመጣል።እንስ/ር ተስፍሽ!!!!!!

  • @FresenayDeneke
    @FresenayDeneke 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ይመጣል ! አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ! ማራናታ !!!!❤

  • @yeromneshyemane6720
    @yeromneshyemane6720 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታን የያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም አሆ እየሱስ ይመጣል ጌታ ይባርክ

  • @marthapaulos6223
    @marthapaulos6223 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ይመጣል፤ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ተስፋችን ኢየሱስ ይመጣል !!!!

  • @muzuhashim7782
    @muzuhashim7782 9 หลายเดือนก่อน

    ታያለህ ጌታ ስለ አንተ ይምዋገትልሃልና አትስጋ !!!!!!! ሙዙ ሐሺም ነኝ።

  • @gechlemma2000
    @gechlemma2000 10 หลายเดือนก่อน +13

    እየሱስ ይመጣል❤❤

  • @destagadisa5362
    @destagadisa5362 10 หลายเดือนก่อน

    በርግጥም ኢየሱስ ይመጠል እንፔክተር እንኳን ደስ አለህ እኔ ስለ አንተ ደስ ብሎኛል እድለኛ ነህ በዚህ ዘመን እንደአንተ አይነት ክልል ወታደርነት አልፎ የኢየሱስ ወታደር መሆን ተበራክ እኔም ከጎንህ ነኝ።

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 10 หลายเดือนก่อน +10

    ኢየሱስ ይመጣል!!!
    ለሕይወትህ ምክንያት አለው, ወንድሜ!

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ኢየሱሰ ይመጣል

  • @kibebew
    @kibebew 10 หลายเดือนก่อน +5

    እየሱስ ያድናል እየሱስ ይመጣል....ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና🙏

  • @tadutad1609
    @tadutad1609 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @user-hu3ps5gt3l
    @user-hu3ps5gt3l 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ይመጣል!!! አሜን

  • @etalemahukebede7881
    @etalemahukebede7881 9 หลายเดือนก่อน +1

    እወነት ነው። እየሱስ ይመጣል። አሜን አሜን አሜን።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 10 หลายเดือนก่อน +3

    Zemenachew Yebarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @MastewalDaniel
    @MastewalDaniel 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል! ተባረክ ወንድሜ!

  • @solomonfekere9196
    @solomonfekere9196 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ይመጣል! ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! 🏃👈🙏

  • @FikreFikre-bj7sc
    @FikreFikre-bj7sc 10 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ወነድሜ የታደልክ ነህ ስለጌታ መወቀስ መታደል ነው ግን ያከበርህን እግዚአብሔርን በበለጠ ማክበር ማገልገል አለብህ እላለሁ ጌታ ከዚህ በበለጠ ማገልገል ይሁንልህ አሜን

  • @LewiMarda
    @LewiMarda 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን! ኢየሱስ ይመጣል!!

  • @Genet-l8x
    @Genet-l8x 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን !! ማራናታ !!!ኢየሱስ ይመጣል !❤️❤️

  • @henockshune5501
    @henockshune5501 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ኢንስፔክተር ተስፍሽ!!🙏🙏 ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነውን ስም አብ ያከበረውን የከበረውን ስም ነው የጠራኸው የመሰከርከው እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ!!🙏🙏❤❤

  • @DL12able
    @DL12able 10 หลายเดือนก่อน +3

    You did the best which has not other alternative yet. Jesus is the best choice for not only for the life after death, but to live in this nasty world with peace of mind. You did great Man!

  • @barkonabate2188
    @barkonabate2188 10 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደድክ ነህ ጨዋ የጌታ ባርያ ተባረክ

  • @YesmachewYitna
    @YesmachewYitna 10 หลายเดือนก่อน +6

    እየሱስ ይመጣል!!!🤲🏻🙏🏻

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 9 หลายเดือนก่อน

    1ኛ ቆሮንቶስ 16:22.
    ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።

  • @Zarehunabba
    @Zarehunabba 10 หลายเดือนก่อน +5

    እየሱስ ይመጣል ጌታ ይባርካችሁ ❤

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 10 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ይመጣል ተባረክ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ይሞላ እንጂ አይጎድልም❤❤❤

  • @sintayehutagesse5769
    @sintayehutagesse5769 10 หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስ ይመጣል
    ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @akililugetachew7777
    @akililugetachew7777 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስን መሰበክ ምግብ ይሁንልን አሜን ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና።

  • @lemmafeye
    @lemmafeye 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና እየሱስ ይመጣል ችግር መካራ ያልፋሉ ለዘላዓለም ከእርሱ ጋር እንኖራለን ። ❤

    • @Etifwerk3456
      @Etifwerk3456 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን እየሱስ ይመጠል

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 8 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና ይሄንንም የሚሰማ አሜን ጌታ ሆይ ና ይበል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉