ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሐመልማል ሐመልማለ ወርቅ አረበረበ ሊቁ ወረበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @kidobuna12
    @kidobuna12 3 หลายเดือนก่อน +18

    ፈጣሪ ሲመርጥ እንዲ አይነት ስርአት ያላት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ውስጥ ይፈጥርካል ምንኛ መታደል ነው።ድምፀ መረዋው ዲ/ን አካሌ በለጠ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ይህን ድምፅክን ፈጣር ይጠብቅልክ🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @user-fz5oq9dh6t
    @user-fz5oq9dh6t 3 หลายเดือนก่อน +18

    የቤተክርስትያን የሰርግ ግጥም ይህ ነው።ሚስጢር ያለው🙏

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam3702 3 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏 ይበል ዲያቆን ወንድሜ እግዚያብሔር አምላክ ያንተንም ያሰየን አሜን 🙏❤❤⛪

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን ዲያቆን አካል ፀጋውን ያብዛልህ የምታገለግለው አቡነ አረጋዊ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @user-oh2hk6xj1j
      @user-oh2hk6xj1j 2 หลายเดือนก่อน +1

      በእውነት ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ነው በቤቱ ያፅናልን ❤

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን ዲያቆን አካል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-gv6gf4qw6v
    @user-gv6gf4qw6v 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ተሰጦ ነዉ እኔ ለሰርግ ጥሩ ስሚት የለኝም ነበር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማለም

  • @etayewadugna9480
    @etayewadugna9480 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክያሰማ ልን መናኙ ከክፉይጠብቁህ ፀጋዉን ያብዙልህ ወድሜ😍😍😍😍😍😍

  • @danielgetnet837
    @danielgetnet837 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 3 หลายเดือนก่อน +13

    እልልልልልልልልልልእልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን እዉነት የሰርግ መዝሙር እሰማለሁ ያንተ ይለያል የሰርግ መዝሙር ብታወጣል ጥሩ ነው የት ናችሁ ቲክታክ ላይ ማነው ዘናሪው ስትሉ የነበራችሁ ሰብስክራይብ አድርጉት እናበርታታው መዝሙር ወንጌል ነው ከምር ግጥሞቹ ትርጉም ያላቸው ናቸው ወድሜ በርታ ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ

    • @user-gv6gf4qw6v
      @user-gv6gf4qw6v 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ቁጥር አንድ እድሚ ለቲክቶክ ሁለትቀን መዝሙሩን ስፈልግ ዉዉዉዉዉይ

  • @user-to9pz6vr9x
    @user-to9pz6vr9x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @Fir0618
    @Fir0618 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታድላችሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ዝማሬ መላአክት ያስማል

  • @Pomymengistu173
    @Pomymengistu173 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር እንኮንም ለዚ ክብር አበቃህ ሙሽራው ባለውለታዬ ነው ጥሩ ሰው ነው እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-mq3yt8xw3r
    @user-mq3yt8xw3r 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ውበት ኦርቶዶክስ ዘማዚ ወዲማቺን ዲምቅ አደረከው ተባረክ❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ የተሰጠው ዲያቆን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🎉

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉
    መታደላችሁ😢

  • @user-sj4us6pk4u
    @user-sj4us6pk4u 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ፀጋ በቤቱ ያፅናቹ

  • @SurafelTesfaye-zl2mm
    @SurafelTesfaye-zl2mm 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ ተቀድሜያለው
    ቢሆንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @tubebeamantube5430
      @tubebeamantube5430  3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን

    • @SurafelTesfaye-zl2mm
      @SurafelTesfaye-zl2mm 3 หลายเดือนก่อน

      @@tubebeamantube5430 ግን የት ነው ደብሩ

    • @user-sk5nm9ee6k
      @user-sk5nm9ee6k 2 หลายเดือนก่อน

      እንደው በሞቴ ስለድፍረቴ ከትልቅ ይቅርታጋ ግጥሙን ይጻፉልኝ ​@@tubebeamantube5430

  • @YordanosTesfaye-wg1zv
    @YordanosTesfaye-wg1zv 3 หลายเดือนก่อน

    Zemare melakt yasemalgn wed wendme fetari emtageleglbetn zemer yarzmlh

  • @deaconnatnaelmedia
    @deaconnatnaelmedia หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qh5mw1rb8f
    @user-qh5mw1rb8f 2 หลายเดือนก่อน

    ለሙሽሮቹ መልካምጋብቻ ለዘማሪው ቃለህይወትን ያሰማልን በዚሁ ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆን የመዝሙሩን ግጥሞች ብትለቂ

  • @bontualemayehu5391
    @bontualemayehu5391 2 หลายเดือนก่อน

    Yehiwot kal yasemaln wendimachn.. tsegawun yabzaln

  • @shewayeatalaye486
    @shewayeatalaye486 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ጋብቻ ዘማሪው ግን በጣም የሚገርም ድምፅ ነው በመሳሪያ ታጅቦ እንኳ ማይመስጥ አለ ማለቴ ፀጋው የሌላቸው ግን በጉልበት ልበለው ወይም በስሜት ሚዘምሩ ወንድሜ በእውነት የቅዱስ ያሬድን በረከት ያድልህ አድሎሀልም

  • @Kidistmylove
    @Kidistmylove 2 หลายเดือนก่อน

    ይድረስ ለምዕመናን ፣ለሰንበት ተማሪዎች ፣ለዲያቆናት ፣ለመሪጌታዎች ና ካህናት
    በዚህ ዘመን ቤተ ክርስቲያንን የምናስከብራትም እኛው ልጆችዋ ስንሆን አሁን አሁን ፈር የለቀቀ መስመር እየመጣ መሆኑን የተገነዘበ ያለ እያሥተዋልነው አይመስለኝም ምክንያቱም " አንድ ሞኝ የተከለው ሆኖ እየታየን… ……" ቢሆንም ልጁ ሲያዜም ደስ ይላል ነገር ግን የግጥሙ ፍር መልቀቅ ግን ሰሙ ከወርቁ ሲፈተል አደጋው የሰፍ ስለሆነ መጠንቀቅ ግድ ነው ። እንዲሁ በብዕሬ አያይዜ አባቶቻችን እናቶቻችን በተክሊልም በቁርባንም ተጋብተው ወደ ቤታቸው ነበር የሚሄዱት ከዛ በሳምንቱ ድግሱ ይደረጋል ከደርግ መውደቅ ወደዚህ ግን በዛው ዕለት መሽከርከር አግባብ ነው?
    ምዕመናን ፣ሰንበት ትምህርት ቤቶች ፣ዲያቆናት ና ካህናት ይቺ ቤተ ክርስቲያን አትወድም ግን እኛ ወደ ሥርዓቱ ካልተመለስን እንደሚቀጣን አትጠራጠሩ ከሶሪያ አስበልጦ ስለዚህ ቆም ብለን እናስተውለ አወንዲዚህ ዓይነት ነገሮችን እላለሁ ።
    አጻጻፌ ያልገባው ካለ መጠየቅ የተጠበቀ ነው ‼

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ነው የቤተክርስቲያን የሰርግ መዝሙር ሰማያዊ ዝማሬ አሁን አሁን የመጡት ግን ሰጋን ብቻ የሚጠቅስ ነው እናም ብንችል ሰርግ ላይ ሊቃዉንት መረጌቶች ቢያዜሙ መልካም ነው

  • @ola1707
    @ola1707 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful couple God bless them ❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @user-kz5kk2fh8q
    @user-kz5kk2fh8q 2 หลายเดือนก่อน

    ❤እልልልልልልልል

  • @bestofever18
    @bestofever18 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @AchaBekele
    @AchaBekele 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @bestofever18
    @bestofever18 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም ጋብቻ❤❤❤❤

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታድላችሁ 😢❤ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤

  • @Fir0618
    @Fir0618 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዘማሪው ድምጽ ውብ ነው ከፈገግታ ጋር

  • @RobelZeray-gg9ye
    @RobelZeray-gg9ye 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉

  • @mehrettsegaye5136
    @mehrettsegaye5136 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️🙏

  • @user-ro7dr4ci8v
    @user-ro7dr4ci8v 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልል1000000

  • @jaredabebaw20
    @jaredabebaw20 3 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-pi5uk1qc4s
    @user-pi5uk1qc4s 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ጋብቻ ይሆንላችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን አብብቶ ይባርክላችሁ አሜን

  • @user-lt4rv5mc2y
    @user-lt4rv5mc2y 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestFikaddu
    @KidestFikaddu 2 หลายเดือนก่อน

    እዴኔ ማግባት ያማረው😂❤😂😢😢

  • @user-lq4tc3pg9g
    @user-lq4tc3pg9g 15 วันที่ผ่านมา

    የዘማሪውን ስልክ ቁጥር ማግኝት ይቻላል

  • @bontualemayehu5391
    @bontualemayehu5391 2 หลายเดือนก่อน

    Le mirikat endet linagegnih enchilalen ante?

  • @mdet21
    @mdet21 2 หลายเดือนก่อน

    አረበረበ?

  • @user-ru3mn1is6c
    @user-ru3mn1is6c 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ላግባ እንዴ ግን ደሞ ዛሬ ጠፋች😅
    ታምራላችሁ ተባረኩ ያዝልቅላቹ

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt 2 หลายเดือนก่อน

    ደንቆሮዎች