ዲ.ን አካል በለጠ እምገቦከ ውኅዘ ነቅዓ ማይ ዘቀደሶ ለፈያታይ ለነዳይ ምስካይ መስቀልከ እግዚኦ ለነዳይ ምስካይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 147

  • @gjhfkrugf8186
    @gjhfkrugf8186 ปีที่แล้ว +12

    ተመስገን አምላኬ ምንም ሐጢአተኛ ብሆንም የእምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ተመስገን የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እንቁወቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azutiamd3259
    @azutiamd3259 ปีที่แล้ว +12

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ የፅናቹ መጀመር ቀላል ነው ዋናው በቤቱ እስከ መጨረሻው መፅናት ነው ነበርን ከማለት ይሰውራቹ ሰንበት ት/ቤት ማለት የጥበብ ትምህርት/ቤት ነው እና ወንድማችን በአደባባይ ባይወጣ ደስ ይለኝ ነበር ለአጋንንት አሳልፎ እንደመስጠት ነው በአድንቆት የሚመጣ ስንት ፈተና አለ እመብርሀን በቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ክንፍ ከልላ ከሚመጣው ፈተና ትሰውርህ ወንድሜ በጣም ከባድ ነው ለኛ ለምናይህ ቀላል ይመስለናል ከወደዳችሁት ጸልዩለት

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 ปีที่แล้ว +27

    እፁብ ድንቅ ውብ ዝማሬ በስም አብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-vu5vs2ud8s
    @user-vu5vs2ud8s ปีที่แล้ว +43

    ልብን የሚሰውር ወረብ ኡኡኡፍፍፍ የዲያቆኑ ድምጭ ከሰማየ ሰማይ መጥቆ የሚውስድ ድምፅ ተባረኩ ❤

  • @bizuayehudange4779
    @bizuayehudange4779 ปีที่แล้ว +22

    እሠይ ተመሥገን እልልልልልልል አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤️🙏 ድምፀ መረዋው ዲያቆን አካል በለጠ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ 🙏እፁብ ድንቅ ነው በእወነቱ🙏❤️🙏

  • @DiaqonYafet
    @DiaqonYafet ปีที่แล้ว +5

    TH-cam ከገባው ሳልሰማ አልወጣም
    እጅግ በጣም ነፍስን የሚመስጥ ዝማሬ ነው 🙏❤️

    • @rufta25
      @rufta25 ปีที่แล้ว

      Wendime selam lante yhun baking gtmu lakilgn

  • @gfggy8618
    @gfggy8618 ปีที่แล้ว +8

    ክርስቲያን መሆን ኮ እልልልል✝️🤲 ሃጥያተኛ እንኳን ቢሆን ክርስቲያን በመሆኔ ብቻ በጣም ደስ ይለኛል❤️❤️❤️💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb ปีที่แล้ว +4

    የዚህን ድንቅ ድምፅ ያለው አገልጋይ አጭር ቪዲዮ በቲክቶክ ሰምቼ ሙሉውን የት ባገኘሁት ስል እግዚአብሔር አገናኘኝ። ድንቅ ዝማሬ!!!ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያሰማልን!!❤❤❤

  • @selakira1159
    @selakira1159 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን በቤቱ ያኑርልን እስካሁን ካየሁት ሁሉ ወደር የሌለዉ ልጅነዉ አስሬ ብሰማዉ የማይሰለችኝ ምርጥ ወረብ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว +10

    ድምፀ መረዋው ዲያቆን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤💒💒❤❤

  • @assaminewharegewoin19
    @assaminewharegewoin19 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዲ.ን አካል ድምፅህን ስወደው ተባረክ።

  • @walyatafi8483
    @walyatafi8483 2 หลายเดือนก่อน

    ኡውው❤ደስስስ ሲል! የአርያም ዜማ!

  • @Kalkidanamare
    @Kalkidanamare ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን!!!
    እምገቦከ ውኅዘ ነቅዓ ማይ ዘቀደሶ ለፈያታይ /2/ ለነዳይ ምስካይ መስቀልከ እግዚኦ ለነዳይ ምስካይ/2/

  • @hanidani4585
    @hanidani4585 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ አጥንት የሚያለመልም ወረብ ከድምጽህ ጋር ። ፀጋውን ያልብስህ 🙏🙏🙏 ከይቅርታ ጋ ስልክ ቁጥሩን ማግኘት እችላለሁ?

    • @tubebeamantube5430
      @tubebeamantube5430  ปีที่แล้ว +9

      0963010284 ዲ.ን አካል በለጠ

    • @hanidani4585
      @hanidani4585 ปีที่แล้ว +1

      @@tubebeamantube5430 በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @Nolawi-ld8li
      @Nolawi-ld8li 3 หลายเดือนก่อน

      agegneshw😊​@@hanidani4585

  • @MsNexus
    @MsNexus ปีที่แล้ว +4

    ተዋህዶ እኮ እንቁ ልጆች አላት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ በርቱ የተኛውን ትውልድ አነቃቁት
    የተዋህዶ ልጆች ይህን ወንድማችን አበረታቱን ሌላ ማይጠቅም ነገር ላፕክ ሽር ከማድረግ መንፈሳዊ ህይወታችን እናጠንክር

  • @user-uq9bl3yj1z
    @user-uq9bl3yj1z ปีที่แล้ว +5

    ሰንበት ትምርት ቤት ልዩ ትዝታዬዬ 😌//ልዩ ተሰጦ አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ// ይባርክላችሁ ሰታምሩ ውይይይይይይ ዲያቆኑ ግን-----------♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🥀🥀♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @yonasadenagir5722
    @yonasadenagir5722 ปีที่แล้ว +6

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...በጣም ጎበዝ መምህር አንዳሉአችሁ ያስታውቃል

  • @haftomseyoum
    @haftomseyoum ปีที่แล้ว +4

    እምገቦከ ውኅዘ ነቅዓ ማይ ዘቀደሶ ለፈያታይ፣
    ለነዳይ ምስካይ መስቀልከ እግዚኦ ለነዳይ ምስካይ::

  • @user-kl9pd8po4u
    @user-kl9pd8po4u 11 หลายเดือนก่อน

    ልዩ የተባረከህ ዲያቆን ክብርሁሉ ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @dauddamus-lw6rt
    @dauddamus-lw6rt ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @haniyeabera1315
    @haniyeabera1315 ปีที่แล้ว +5

    አቤት መባረክ የኔ ጌታ ክብር ሁሉ ላንተ አሜን አሜን አሜን

  • @beselassiesemefetaefeta2539
    @beselassiesemefetaefeta2539 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው ዝማሬመላእክትን ያሰማልን

  • @birumesfin965
    @birumesfin965 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹 ዝማሬ መላእክት ያስማልን!!! ልለከፍተኛ መአረግ ያብቅዝልቃልን።

  • @yobdeyobde6047
    @yobdeyobde6047 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው የምታምሩት ነፍስ ያለመልማል

  • @RahelShiferaraw-pc1oz
    @RahelShiferaraw-pc1oz 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @bitwodedmengeshajenbere3537
    @bitwodedmengeshajenbere3537 ปีที่แล้ว +3

    ድምፀ ሱራፌል እፁብ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ምስጋና ለቸሩ አምላካችን ☝️☝️ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏☝️

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @sami3963
    @sami3963 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት የስማዓልና 🙏

  • @etayewadugna9480
    @etayewadugna9480 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ዳቆንአካልበልጠ እግዚአብሔር አምላክቃለሂውትያሰማልን በጣትልቅቦታአለኝለአተ በካልባገኝሀሕደስይልኝል

    • @tubebeamantube5430
      @tubebeamantube5430  ปีที่แล้ว

      እና ምን ችግር አለው ደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊ ና እና ዲ.ን አካል ብለክ ጠይቅ ሁሉም ሰው ያሳይካል

  • @user-mz4lh8qe6l
    @user-mz4lh8qe6l 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዲ/ን

  • @hsjsksshsjjs9680
    @hsjsksshsjjs9680 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፀጋውን ዬብዛላችሁ

  • @user-kl9pd8po4u
    @user-kl9pd8po4u 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tube294
    @tube294 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ድንቅ ልጅ አቤት እድል

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ዲያቆኑ ድምጹ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @yobdeyobde6047
    @yobdeyobde6047 ปีที่แล้ว +6

    ጸጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ስንቴ እንደሰማሁት

  • @Mengistu5221
    @Mengistu5221 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልሳንህን ይባርከው በቤቱ ያፅናህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏

  • @yedinekachewjeru7375
    @yedinekachewjeru7375 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላእክት ያሠማህ ወንድማችን

  • @user-zc2ov5ih1h
    @user-zc2ov5ih1h 7 หลายเดือนก่อน

    ቅል ህይወት ያሰማልን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫ በቤቱ ያፅናቹ የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ 😍😍😍😍👏👏👏

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p ปีที่แล้ว +12

    እዴት መታደል ነው ግሩም ተሰጥኦ ነው
    እሄ ልጅ ሚማርበት የት ነው ወንድሜን እሄ ከተማረበት ማስተማር እፈልጋለሁ
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🥰🥰🥰👏👏👏💒❤💒❤💒❤

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 ปีที่แล้ว +3

    ከዘመኑ ውካታ ይሰውራችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ በርቱልን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል 🙏🙏🙏

  • @demissiekitaw2924
    @demissiekitaw2924 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን እንድህ ነው ሊቃውንትነት ይህ ምስጋና ቅድስ ያሬድን ያስታውሰናል አሁንምይህ ስርዓት ከሴቶች የልቅ ደግሞ ሊቃውንቱ ብቻ ባንድ ቢለው እንዴት ደስ እንደሚል ይህን ስል እህቶች የበታች ናቸው ለማለት ሳይሆን ወረብ በሊቃውንት በካህናት ነበር ከማለት ነው እንጂ ግን ወረብን እህቶች የሰንበት ተማሪዎች በጣም ይፈልጉታል ይወዱታል እና ይህ ውድታ ስሜታዊ እንዳይሆን የልቅ ሚስጥሩ ልባችን ልታልቅስ ይገባል እና ሊቃውንቱ እህነዜ ፅናፅል ስሜት ላይ እንዳለን በቃ ይሉን ነበር ለምን ብትሉ ስሜት ከሆነ ፈር መልቀቁ አስቸጋሪ ስለሚሆን እና ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን በድጋሜ ።

    • @natnaelniguse9047
      @natnaelniguse9047 ปีที่แล้ว +1

      estiii wey asetemari neger awera wey zm bell

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሹ ወንድሜ ዳቆን አካል እደግልኝ አድገህ ደግሞ ትንሽ ለመሆን ያብቃህ ❤😘እንድሁም ከአባቶች እስከ ዘማሪያን በሙሉ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @tigstdeisln9781
    @tigstdeisln9781 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር. ይመስገን.ፀጋውን.ያብዛላችሁ

  • @debssmogassaa6579
    @debssmogassaa6579 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣ፀጋውንም ጨምሮ ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-dp5xc7or5d
    @user-dp5xc7or5d 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @henokgtube1935
    @henokgtube1935 ปีที่แล้ว +4

    ወረቡን ጻፍልን

    • @milkyanimates4648
      @milkyanimates4648 ปีที่แล้ว +1

      እምገቦከ ውኅዘ ነቅዐ ማይ ዘቀደሶ ለፈያታይ፤
      ለነዳይ ምስካይ መስቀልከ እግዚኦ ለነዳይ ምስካይ።

  • @hymettube12
    @hymettube12 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @viralentertainment2762
    @viralentertainment2762 15 วันที่ผ่านมา

    እምገቦ ከዊዘወረብ

  • @DawitGerie
    @DawitGerie 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @sayesaye7482
    @sayesaye7482 ปีที่แล้ว +1

    እሚለው የለኝም ብቻ እግዚኣብሂር ይጠብቅህ

  • @siedmsalama7049
    @siedmsalama7049 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺🌿🍀💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌿🌿🌿💐💐💐💐💐

  • @lemlem-vi2od
    @lemlem-vi2od ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላዕእክ ያሰማልን

  • @mekupapa7793
    @mekupapa7793 ปีที่แล้ว +5

    WOW yemigerm werb new
    Kale hiywotyasemalin

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 ปีที่แล้ว +2

    የነፍስ ምግብ ነው። አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልል

  • @amaretariku6728
    @amaretariku6728 ปีที่แล้ว

    ግሩም ተመስጦ በጣም ደስ ይላል🙏

  • @SalamSalam-yi5md
    @SalamSalam-yi5md ปีที่แล้ว +5

    አገናኙኝ ወይ አድራሻ ቁጥሩን ስጡኝ ኢሄን የመሰለ ድምፅ ዋው ልሸልመው ላበረታታው በመቤቴ ቁጥሩን ስጡኝ ቲክቶክላይ አይቼው መሰጠኝ ዋው

    • @tubebeamantube5430
      @tubebeamantube5430  ปีที่แล้ว +2

      0963010284 ዲ.ን አካል በለጠ ብለክ አግኘው

    • @hymettube12
      @hymettube12 ปีที่แล้ว

      ግን የት ነው ?

    • @SalamSalam-yi5md
      @SalamSalam-yi5md ปีที่แล้ว

      @@hymettube12 አገርነው ግን አድራሻውን ባገኝ ቁጥሩን

    • @belsti9368
      @belsti9368 ปีที่แล้ว

      Ere ye deakonun lij silk

    • @SalamSalam-yi5md
      @SalamSalam-yi5md ปีที่แล้ว

      @@tubebeamantube5430 ቁጥሩነው

  • @gideon1500
    @gideon1500 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @mesenbetenyew3079
    @mesenbetenyew3079 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ያበረታችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምረው

  • @hymettube12
    @hymettube12 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን ...

  • @ALef378
    @ALef378 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Tesfsh12
    @Tesfsh12 11 หลายเดือนก่อน

    Yehen sayaye malef kelkl nw

  • @user-sd3uz4yq6q
    @user-sd3uz4yq6q ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢክትያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 4 หลายเดือนก่อน

    ዕልልልልልልልልል 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hay5360
    @hay5360 ปีที่แล้ว +1

    ድምፀ ምረዋ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልክ ❤❤❤❤

  • @tsehayuro4221
    @tsehayuro4221 ปีที่แล้ว +1

    Fetari bebetu yatsinachu zemare melaekt yasemalen

  • @tesfayhadush8243
    @tesfayhadush8243 7 หลายเดือนก่อน

    የተከበረ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ❤❤❤

  • @teklubekele9142
    @teklubekele9142 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ ይላላ።

  • @dontknow7540
    @dontknow7540 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @user-tj3qs6dv6b
    @user-tj3qs6dv6b ปีที่แล้ว

    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @getnetaze65
    @getnetaze65 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

    • @getnetaze65
      @getnetaze65 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር እድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @ichliebemeinemutteruberall2842
    @ichliebemeinemutteruberall2842 ปีที่แล้ว +2

    Amen (3) zmare melakit yesemalen

  • @aass5403
    @aass5403 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @egziabeherfikirnew4694
    @egziabeherfikirnew4694 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ፈጣሪ ያብዛልህ ወንድሜ

  • @yaredkirar
    @yaredkirar ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ወረብ

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc ปีที่แล้ว

    መናኙ አባቴ አንተ ጠብቀኝ። የሀሳቤን ሙላልኝ።

  • @dawitabebe3654
    @dawitabebe3654 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድምፅከ

  • @namiyoni3510
    @namiyoni3510 ปีที่แล้ว +4

    ዘሩን የወረቡን ንገሩኝ እባካቹ?

    • @1user1234
      @1user1234 ปีที่แล้ว +6

      ፩ እምገቦከ ውኅዘ ነቅዓ ማይ ዘቀደሶ ለፈያታይ ፣ ለነዳይ ምስካይ መስቀልከ እግዚኦ ለነዳይ ምስካይ።
      ፪ ክርስቶስ ጎኑን ሲወጋ የወጣው ምንጭ ቀኙ ተሰቅሎ የነበረውን ፈያታይ ዘየማንን ቀደሰው ፤ አቤቱ (ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሲስ ክርስቶስ) መስቀልህ ለነዳዮች (ችግረኞች ምስኪኖች ድኾች) መጠጊያ ሆነ።
      ፫ A wellspring, which sanctified the thief on the right, flowed from Your side. O Lord, Your cross has become refuge for the needy.

    • @namiyoni3510
      @namiyoni3510 ปีที่แล้ว +1

      @@1user1234 amsgnalew betam egziyabher yakberlgn

  • @yalemselam8158
    @yalemselam8158 ปีที่แล้ว

    Betam des yilal
    ZMk yasemalen 🙏🙏🙏🙏

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍🙏🙏🙏

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እልልልልልልልልልልልልልል እጊዚአብሄር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @user-vf5io8jt9h
    @user-vf5io8jt9h ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ

  • @dontknow7540
    @dontknow7540 ปีที่แล้ว

    Amen Ameen ameen

  • @obhwd3134
    @obhwd3134 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋ በረከቱ የብዛሓልኩም ኣብ ቤቱ የብርኩም

  • @nigistikidanu3403
    @nigistikidanu3403 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @abrhamgetachew9521
    @abrhamgetachew9521 ปีที่แล้ว +1

    Fetari be batu yatsenachu betam new des yemetelute mariyamn

  • @eyerusalemdagmawi5360
    @eyerusalemdagmawi5360 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u ปีที่แล้ว

    Zemare melaketen yasemalen

  • @maheltmmm635
    @maheltmmm635 ปีที่แล้ว +1

    ጉርም ነው 👏💜

  • @egziabeherfikirnew4694
    @egziabeherfikirnew4694 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @ruthabera61
    @ruthabera61 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn!!!

  • @zemarithelenhailetube4165
    @zemarithelenhailetube4165 ปีที่แล้ว +1

    ❤️🙏❤️