💎ኤፊ አለቀሰ ,ለሀይሚ ዳይፐርና ጡጦ ሲሰጧት ተናደደች😡😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 เม.ย. 2024
  • #abtube #Mubitube#family #comedy #prank #habesha #share #cuple

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @elotube16
    @elotube16 3 หลายเดือนก่อน +618

    ሙቢ ግን ተንኮልህ ብሶብሃል😅😅😅

    • @user-qr9uw6pz7n
      @user-qr9uw6pz7n 3 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ ከከከከ

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 3 หลายเดือนก่อน +1

      እጭጭጭጭጭ

    • @user-zo9nc8tg8b
      @user-zo9nc8tg8b 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኤጪ አታስጠሉኝ

  • @Efrem946
    @Efrem946 3 หลายเดือนก่อน +310

    እኔ ልደግጥልሽ ሀይሚዬ 😂😂

    • @user-gd5jn1jp1h
      @user-gd5jn1jp1h 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @Senaytgonderwa
      @Senaytgonderwa 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @GggGgg-nt1sf
      @GggGgg-nt1sf 3 หลายเดือนก่อน

      ጠብቅ ቀጣይ ትሰራላችሆለይ

    • @user-bz1bc3sc5e
      @user-bz1bc3sc5e 3 หลายเดือนก่อน

      ግን ኤፍዬ ተው😂😂😂

    • @emuyahiya3186
      @emuyahiya3186 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @umu267
    @umu267 3 หลายเดือนก่อน +57

    አይሚ ሙቢ ፕራክም ሆነ ሌላ ቢዲዮ ሲስራ በደስታ አብራቹት መስራት አለባቹ ወንድሞችሽ የፈለገ ፕራክ ቢሰሩሽ በይቅርታ ልብ አብረሽ እንደምትቀጥይው ሁላ ሙቢ ላይም ቂም መያዝ የለባቹም ዛሬ ለደረሳቹት ቦታ የሙቢም እገዛ እንዳለበት አትርሱ ተጋግዛቹ ኑሩ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 3 หลายเดือนก่อน +40

    ሙቢ አሰላም አለይኩም አልልም ካለ እንቃወማለን የምትሉ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ 👍👍👍👍

    • @user-wj7ve9ww5f
      @user-wj7ve9ww5f 3 หลายเดือนก่อน

      ሰህ ይበል

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወወላሂ ይበል ደሥ ይላል ሙሥሊም የሆነ ሠው አሠላሙአለይኩም ሢል

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 2 หลายเดือนก่อน

      Awe

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 2 หลายเดือนก่อน

      አወ፡እኔብለውብለው አልልም አለ ምንእናድርገው

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @አያፋ
    @አያፋ 3 หลายเดือนก่อน +536

    ሙቤ 100k. እናስገባው የምትሉ👍👍👍

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ጨናቀኝ ሙቤ100k አስከ ሚገባ
      ❤❤❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน +4

      በቅርብ ይገባል ኢንሻአላህ

    • @user-nt3qr1mj2j
      @user-nt3qr1mj2j หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@rabiarabu3985

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 หลายเดือนก่อน +185

    የጋሽየ ልጆች ለሙቢ ባለዉለታዉ ናቸዉ የሚል ❤❤👍👍😘

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 3 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ 10:02

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @amalali9768
      @amalali9768 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yes, it is true

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክክል

    • @user-ye8ev5vl3x
      @user-ye8ev5vl3x 2 หลายเดือนก่อน +4

      እሱውም ባለውለታቸው ነው እነሱ ብቻ ሳይሆ ኑው ሲቀጥል እዝህ ስለውለታ ማውራትም አይጠበቅብህ እሳቸው ያውቃሉው

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኤፍየ ለሁሉም ድምቀት እኮነክ ፈታ ዘና አምታደረገን 😅😅😅ይመቻችሁ ሙቢ ምርጥ ሰዉ

  • @jdkejdkr7336
    @jdkejdkr7336 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዲን ማለት መመከከር ነዉ አሉ የአለህ መልእክተኛ
    ወንድሜ ከንታ በልሸልም ለምንድነው በእስልምና የምተፍዉ
    የእስላም ሰለምተ ተጠቃም ከሀጅ ነብይ ሴት የለህን ግንኙነት አስተከክል ከእምነትህ ዉጭ ለሉ ሰዎች ወዴተህን በልክ አድርግ ዲነችን በሚፈቅደው ልክ
    ዱኒያ ጠፊ ነት ነጋ ቃብር አለብን ብቸችን ነው የምንጠያቃዉ

  • @hddyhshzixhxh
    @hddyhshzixhxh 3 หลายเดือนก่อน +107

    በሉ ስጦታ ስጧት እደዚህ ተጫውታችሁባት ስጦታ ይሰጣት የምትሉ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 หลายเดือนก่อน +279

    ሙቤ ግን ይቅርታ ባፆም አሳለሙ አላይኩም ወራማቱላሂ ወባራካቱህ ብላክ እያጃማርክ ነብር አውን ግን ሳላም ሳላም ነው ማትላው 😢ታው ያምትሉት ላይክ 😢😢😢😢

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 3 หลายเดือนก่อน +5

      ሲጀመር ሮመዳንምኮ አዳድ ጊዜ ነው የሚለው እደት እደሚናድደኝ

    • @zinatalemnew6090
      @zinatalemnew6090 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @user-og9uw9rw4p
      @user-og9uw9rw4p 3 หลายเดือนก่อน +15

      ሠውኮ ጓደኝውን ነው የሚመስለው አላህ አቀማማጫችን አላህ ያሳምረው እጅ

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 3 หลายเดือนก่อน +1

      🤔🤔🤔🤔ዋና ነው ሰላም ሰላም ማለት ነው

    • @JameelaSaeed-bc7hh
      @JameelaSaeed-bc7hh 3 หลายเดือนก่อน

      ሳ​@@tsehaymelese9126

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 3 หลายเดือนก่อน +11

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም እፉፉ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂 ሙቤ ነብስህ አይማርም😂😂አይሚ የኔ የዋህ

  • @DjjfjyJcjfjty
    @DjjfjyJcjfjty 2 หลายเดือนก่อน +5

    .ሙቤ በጠም ናው ሚትመቻኛ ወለህ የሚተረገው ነገር ሁሉ ደስ ይለል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @saddsgsfg-ql9fi
    @saddsgsfg-ql9fi 3 หลายเดือนก่อน +65

    ሙቤ ግን መልስህን ጠብቅ የሀይሚን ብራክ አችለው እስኪ ሙቤን 100k ሺ እናስገባው❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 หลายเดือนก่อน

      ቀላላል ትሰራለታለች

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 3 หลายเดือนก่อน +134

    ሀይሚ ብድሯን ትመልስ የምትሉ

  • @user-lq8bh7zx6d
    @user-lq8bh7zx6d 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆንጆ ቆንጆ ልምድ ለሞዴስ ይሆንሽ ነበር አይዞሽ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔግን በጣም የኮሚታትሮች ነገር ሀይሜና ብሩኪ ይጋቡ በቃ ሰርጋችሁ ጥሩን ሀይሜን የሜወድ ላይክ በጣም ነው ያሳቀኝ እወነት ኢፊ አዲት እዳሳቀኝ

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd 3 หลายเดือนก่อน +237

    አራ ዛሬ ሞቱኩኝ 🙆የስራችሁን ይስጣችሁ እናንተ የተመታችሁ ኤፊ እና ሙቤ 😁😁🙆🙆😂😂
    ላይክ አርጉኝ 👍👈ፈልገዉ ነው ☹️😂

    • @MonaMona-wj7nc
      @MonaMona-wj7nc 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 3 หลายเดือนก่อน +96

    ሙቤ ሀይሜ ኤፊሻ የምትወዱ በሙሉ ሰላማቹ እደምድር አሻዋ ይብዛ

  • @user-md7um8bd9h
    @user-md7um8bd9h 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሙብዬ ቀጥልበት የምሪ ምርጥ ሰዉ ነክ ኣባቴ❤🙏

  • @user-bd4rz2mk8y
    @user-bd4rz2mk8y 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ልደግጥልሸ ሀይሚዬ😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ እደዛሬ ስቄ አላቅም አተ ተኮለኛ ሙቢዬ 😂😂😂 ኤፊ ሙቢ ሀይሚ ሰወዳቹህ❤❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 หลายเดือนก่อน +258

    ሙቢን የሚወድ ብቻ❤❤❤

    • @BarakaDf-eh3ef
      @BarakaDf-eh3ef 3 หลายเดือนก่อน +5

      ሃይምን እንዎዳል

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 3 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ሚን ም ው ደድ 😂😂😂

    • @mahelalik5147
      @mahelalik5147 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፍትህ ለባለቤትህ ለሀይምዬ 😂😂
      ኮሜንታተሮች ድረውሀል ብዬ ነው😂😂😂

    • @user-ny5uh8gj5j
      @user-ny5uh8gj5j 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሀይሚንስ አወዳትም😂😂😂😂😂😂እኛ እንወዳታለን❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l 3 หลายเดือนก่อน

      ፍትህለሀዩሚ❤❤👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-cd8qe3fx2i
    @user-cd8qe3fx2i 3 หลายเดือนก่อน +74

    እስቲ ሙቤን የምወድ ለይክ አድርጉ

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፊ ማሻላህ አደብህ እኮ የሙስሊሞች መገለጫ ያሰላም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ መጨረሻህ ያሳምርልህ። ሙስሊም ነው የምትመስለው ፂምህ ማሻላህ ማሻላህ በጣም ነው የሚያምርብህ ሀቂቃ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AhlamM-uk9fb
    @AhlamM-uk9fb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙቤ የኔ አስተዋይ ሰው አክባሪ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f 3 หลายเดือนก่อน +86

    አረ ሀይሚን ተዉ አታስጨንቁብን ተው ብሩ እንዳያያቹ ❤ደሞ ቡሩኬ ❤ ከሀይሚ ጋር ሆኖ ይበቀላቸው የምትሉ ብቻ 👍👍👍👍👈👈 አሳዩ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 หลายเดือนก่อน +119

    አረብ ሀገር ያላቹሽእህቶች ጀግኖች ናቸው የሚል ላይክ ግጩ እኔ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @user-lq8bh7zx6d
    @user-lq8bh7zx6d 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይምዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ደሞ እፋ ነፍቆነል የምትሉ ❤❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወኔ ወኔ በሳቅ ወዴ ነፈረ ሙቤ ❤ተኮልህ ደሞ ቆሎውን አስቶ ሲቆረጥምአይሚ ዛሬ በሉሽ!😂😂😂😂😂😂😂

  • @FgytuGffh-rq2lb
    @FgytuGffh-rq2lb 3 หลายเดือนก่อน +24

    ሙቤ ግን ተዉ በአላህ ሰም ጀምር ለዚህ ያበቃህ አሏህ ነው 🎉🎉።።

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z 3 หลายเดือนก่อน +1

      ካካፊር ጋር እየዋለ አይደል እንዴት ይጀምራል

  • @Bemnet598
    @Bemnet598 3 หลายเดือนก่อน +24

    ሀይሚ ደሥ የምትል ልጅ ናት❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂yena konjo yamir hoden asmamchnghe eko uuff azoshi haymi😘😘😘

  • @nebusali-xb9be
    @nebusali-xb9be 3 หลายเดือนก่อน +4

    Mubi Aslmkhum bilkhi jimer eshi ena tekolagnochi eshi😂😂😂😂😂😂berti eshi

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 หลายเดือนก่อน +69

    እስኪ ዱአ ፀሎትአድርጉልኝ ጨንቆኛል ዛሬ😢😢😢😢😢

    • @user-uq6ch6ld8f
      @user-uq6ch6ld8f 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሙሰሊም ከሁሸ 2ለትረካአ ሶላት ሰግድሸ ውሰጥሸያለውን ከልብሸ ለፈጣሪሸንገሪ ይተውሻል ክሪሰቲንም ከሁሸ በምነትሸ ፀልይ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 3 หลายเดือนก่อน

      ያረብ እኔም እዳች ነኝ ያለሁበት ጨቀት ወላሂ አጠይቂኝ እናቴ ስትወልደኝም አሰደዚህ ምጥ ያስቸገራት አይመስለኝም ወላሂ አላህ የውስጣችን ጭቀት ይፈርጀን ያረብ

    • @Toyba-hassentube
      @Toyba-hassentube 3 หลายเดือนก่อน

      @@user-uq6ch6ld8f እሽ እህቴ ኢንሻአሏህ

    • @faizakuku1371
      @faizakuku1371 3 หลายเดือนก่อน

      አቢሺር

    • @waskan980
      @waskan980 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ከጪቀት በደ ደሰታ ይቀይርልሸ

  • @gresaum4634
    @gresaum4634 3 หลายเดือนก่อน +586

    ሀይሚና ብሩኬ ይጋብ የምትሉ😂😂😂

    • @user-mh8er6ip9m
      @user-mh8er6ip9m 3 หลายเดือนก่อน +1

      😳😳😳

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 หลายเดือนก่อน +10

      አትጃጃይ

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 หลายเดือนก่อน +11

      አትጃጃይ

    • @user-st4wz8cx5q
      @user-st4wz8cx5q 3 หลายเดือนก่อน

      ባትይም ተከጃጂለዋን😂❤

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 3 หลายเดือนก่อน +7

      እኛምን አገባን እማይሆነውን ተጃጃላችሁ ጨርሳችሁ

  • @user-fl6zs3hb5n
    @user-fl6zs3hb5n 3 หลายเดือนก่อน +34

    ኣታ ናለሙስ ልበይኑ እዩ ብሳሓቅ ቃቲለሙና ማርያምን ብሳሓቅ ካብደይ ቆሲሉ 😂😂😂😂😂😂ብጣዕሚ ዘሰሐቅኩም ላይክ ግበሩ ሃይሚየይ ምቅርቲ ❤❤❤❤

    • @21-uk9fg
      @21-uk9fg 3 หลายเดือนก่อน +6

      ትግርኛዋይ አለክኒ ካማይ ቆብላላ😂😂

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኣነለ ኣለኩ 😂😂😂😂😂😂

    • @user-sz9el4jl8k
      @user-sz9el4jl8k 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔራሱ በጣም ነው የሳኩት ማዳም ምንሁነሺነው አለይኝ ምንልመልሰ😂😂😂

    • @user-fl6zs3hb5n
      @user-fl6zs3hb5n 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@21-uk9fg ብዝክእሎ ክፅሕፈሎም ኣማርኛ ካም ቆምጣ ስረ እያ ትሓፅረኒ ካለአይተይ

    • @user-qu1uf5cq4y
      @user-qu1uf5cq4y 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 18 วันที่ผ่านมา

    እደዛሬ ስቄ አላቅም እዴኔ ማነዉ ደስ ያለዉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hetriyajemal5587
    @hetriyajemal5587 3 หลายเดือนก่อน +31

    ሙባን ኢፋን ሀይሚን የሚወድ ብቻ👍👍❤

  • @user-pn1tx1ik1n
    @user-pn1tx1ik1n 3 หลายเดือนก่อน +160

    ሙቤ እወድህ ነበር ግን አሁን ልጠላክ ነው ለምን አሰላሟለይኩም ብለህ የማጀምረው ታው ግን እስኪ አሰላሟለይኩም ይበል የምትሉ ላክ አድርጉ

    • @user-yh7wh3lt1z
      @user-yh7wh3lt1z 3 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ወላህ

    • @user-bi3fl8se9c
      @user-bi3fl8se9c 3 หลายเดือนก่อน

      ውነትሺነው ይበል

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 3 หลายเดือนก่อน +1

      በቀጥታ ደውለሽ ንገሪውውው

    • @user-bd1pz7hv6s
      @user-bd1pz7hv6s 2 หลายเดือนก่อน

      እናተ ደሞ እማታመጡት የለም😂😂😂

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 2 หลายเดือนก่อน

      ሹሁ የሚተመጡት ይለም ሀይማኖቱ የሚያዘው ነገር ነው​@@user-bd1pz7hv6s

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 3 หลายเดือนก่อน

    ሙቀ ቤ አሠላሙ አለይኩም በለ እባክህ እናም በጣምነዉ ደስ የምትሉት

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ ስጦታ ምክንያቱም ህፃን ናት ማለት አብዝተዋል😂😂😂😂

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 3 หลายเดือนก่อน +59

    ሙቢ አሰለማሌይኩሚ የኢስልሚና ማጋደቺ??? ናዉ ሚትሉ ለይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @2-iu2co
    @2-iu2co 3 หลายเดือนก่อน +100

    ሀይሚ የኔ ሚጥሚጣ😂

    • @aberuteressa9024
      @aberuteressa9024 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-sr4hd1ul8t
      @user-sr4hd1ul8t 3 หลายเดือนก่อน

      ማር እኮናት የምር

    • @user-hu6nd3ne3y
      @user-hu6nd3ne3y 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sukariabdualrahman2519
      @sukariabdualrahman2519 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sayedahmada3967
      @sayedahmada3967 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ወላሂ እኔ በሳቀ ልሞት ነዉ እባይ እሲወረዲ ደረሰ ነዉ የሳኩት😂😂😂😂

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ ግፋቹ ግን አሰቃዩሽ አይሚዬ የኔ ዉድ አይዞሽ እንግዲ ቻይዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 3 หลายเดือนก่อน

    ሙቤ አፍኤም ሀይሚ እኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉

  • @AmreyaA-ie9ph
    @AmreyaA-ie9ph 3 หลายเดือนก่อน +14

    እንዴት እንዴ ሰኩ ይመቻቹ❤❤😅😅😅😅😂😂😂😂😂ኤፍ እና ሙብ ሰቀቸዉን ለመደበቅ ያደረጉት ጥረት😂😂

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሚሰኪን ስታሳዝን ሙቤና ኤፌን ተበቀያቸው ሀይሚየ❤🎉

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 หลายเดือนก่อน

    ኤፊ ሙቢ ልክ ናችሁ እኮ ጩጬ ነች እኮ ስለምታወራ ትልቅ የሆነች መስላችሁ።።

  • @Moh-jd4sn
    @Moh-jd4sn 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንዴዛሬው ስቄ አላቅም 😂😂 የኔ የሣቅ ምንጮች ሀይሚየ አሣዘንሽኝ😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 3 หลายเดือนก่อน +57

    ሙቤን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤❤

    • @user-re2le4pf1l
      @user-re2le4pf1l 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SmehAli
      @SmehAli 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 3 หลายเดือนก่อน +28

    እዚጋ ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም❤ምክንያቱም😘 ኤፋ እና ሙቤ 😘 ሳቃችሁን ለመቻል ያደረጋችሁት ጥረት🙆😅😅እኔብሆን አልችልም በሳቅ ሞትሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 3 หลายเดือนก่อน

      ጌታን እኔም😂😂😂😂

    • @user-yh7wh3lt1z
      @user-yh7wh3lt1z 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂የዛሪውያለያል😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm 3 หลายเดือนก่อน +2

    Egna ke biruke gar ytameru enlalen enante tuto Ena dayiper 😏hayme yene konjo enen enen❤❤❤E&m tebkuat bdrua kebad new😂❤❤❤

  • @newmobile227
    @newmobile227 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ነፈርኩኝ በሳቅ አህህህህህህህ እሷ እየተናደደች እነሱ ቆሏቸውን ይበላሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አያልቅባችሁ

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q 3 หลายเดือนก่อน +28

    ሀይሚየ የኔ ፍልቅልቅ ማለቴ የብሩኬ ፍልቅልቅ ቶሎ እናጋባቸው ቅመሞች መቸም አጋብታችሁ።መቱ ብሎናል😂

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 3 หลายเดือนก่อน

      ማጋባት ማፍታት ስታችን ነው

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሀይሚ በይበልጥ ነው ብዲሯን የምመልሰው ሙቢን ታስለቅሰዋለይ❤❤❤

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g 3 หลายเดือนก่อน

    ቡቤ አሰላዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናቹ አንተም ተንኳል ጁመረክ 😂😂😂😂 ስታምሩ ውዴታ እስከ ጀነት ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይሚየ የኔ እናት አሳዘናችሀት እኮ ጠጦታ ሰጧት ማረያምን ሙቢ በፕራክ አሰቃያችሀት

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ በሳቅ ነፈርኩኝ ወይኔ ሀይሚዬ ሰሩልሽ ብድርሽን መልሺ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-wu4vy5xk1j
    @user-wu4vy5xk1j 3 หลายเดือนก่อน +155

    እስኪ ከኣብርሽ ቤት የመጣ🙌

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 3 หลายเดือนก่อน

    ኪኪኪኪኪኪኪ ኤፋ አና ሙቢ የስራችሁን ይስጣችሁ ሀይሚ ይገባሻል ተኮለኛን ተኮለኛ አያጣዉ❤❤❤

  • @rahmetawoka5750
    @rahmetawoka5750 3 หลายเดือนก่อน

    ሙቤ የአላህ ሠላምታ ብታቀርብ በተርፈ ፏ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሀይሚ ሙቤን ያበደ ፖራክ ስጭው በጎጉት እጠብቃለሁ😂😂😂😂😂😂

  • @Zuzunb-z90710
    @Zuzunb-z90710 3 หลายเดือนก่อน +15

    ሙቤ ምርጥ አራዳ ወቶል የምትሉ show me👌👉👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 3 หลายเดือนก่อน +1

    😳😱🤣🤣🤣 አጉድ የዛሬ ቀን አሰቡ እረሱ እንድት መጣለሁ ወይኔ ዛሬ 😅

  • @slamedmeke5099
    @slamedmeke5099 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሞትሁ በሳቅ ኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂 ኤፋና ሙቤ የስራችሁን😂😂😂😂 ሀይሚዬ ተበቀያቸው በከባድ 😅😅😅

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 หลายเดือนก่อน +42

    የማዳም ቅመሞች ያልተዘመረላቸዉ ጀግኖች ናቸዉ የሚል❤❤❤🎉

    • @madinammm2124
      @madinammm2124 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 หลายเดือนก่อน +18

    ማን ነወ እንደኔ ቡታጂራወችን የሚወድ

  • @Amahara263
    @Amahara263 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ 😅😅😅

  • @user-ou5cf6ku6c
    @user-ou5cf6ku6c 3 หลายเดือนก่อน

    ሙቤ ግን ያሁኑስ ከፍ ኤፍዬ ሀይሚ ተበቀያቸው😂😂❤❤❤❤❤

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 3 หลายเดือนก่อน +19

    ሀይሚን እሚወድ👍👍❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 3 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤ሙቤ ኤፍ ሀይሚ በሳቅ ሆዴነፈረ😂😂😂😂 ሀይሚ መቸነዉ የምትቀበያቸዉ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሙባየ መልሥ ህ ጠብቅ. ኤፋ የ የተመታችሁ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሚ ልጅ ናት ባካችሁ አትብዙት ትምህርቱአን ትማር አትችኩሉም👍🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽♥️👍🏽👍

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 3 หลายเดือนก่อน +73

    ሀዪሚ ቡርኬንፖራክአርጊልንየምትሉ😂😂😂

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ🎉❤😊

  • @Raheema-xe1gx
    @Raheema-xe1gx 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሙቤ አልተቻልክም 100kኢሻአላህ በቅረቡ ተገባለህ ቅመሞችየ ጠክሩ ለሙቤ💯👍

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mubi fi ifaa hojii keeysan nyaadha wallaah ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረረረ ርእሱ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሀይም ምለሽ ግን ፈጣሪ ይወቀው😂😂😂

  • @user-wr7fb1ey9w
    @user-wr7fb1ey9w 3 หลายเดือนก่อน +36

    እስኪ ሙቤን 100k እናስገባው የምትሉ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 3 หลายเดือนก่อน

      እንሸአላህይሆነል አብሸሩ በሰብርነዉ

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሙቤ የኔ የዋህ እንደ ዛሬ ሰቄ አላህም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሙቤ ❤ Love
    ሀይሚ❤Love
    ኤፍሬም❤Love
    ,በጣም ደስ ትላላቹ
    አላህ ይጣብቃቹ

  • @user-ni5yo4wm1u
    @user-ni5yo4wm1u 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ወይኔ የብሩክ ኮሜት የት አለ የኤፋ ሮዚ ከሆነች የዊናም ንገሩን ❤❤❤❤❤❤

  • @JemaleKube
    @JemaleKube 8 วันที่ผ่านมา

    ሙብ እዳታ ኣይነተ ሰውይብዛ❤❤❤❤

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወለሂ አቤት ግፍ ነብሰቹን አይመር በጠም ሲቄየለውም😂😂😂😂😂😂😂 ተነድጀለውም ሙቢ ተው ግን አትጨወትበት የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 3 หลายเดือนก่อน +46

    ናይ መጀመረታ እየ ካብ አብረሃም ገዛ ዝመፃእኩም ተጋሩዎኒ አለኩም ዶ💊💊💊❤🎉🎉

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 3 หลายเดือนก่อน

      ደምርኒ ፅሪተይ 🎉❤😅

    • @marya6427
      @marya6427 3 หลายเดือนก่อน

      ኣለና

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 3 หลายเดือนก่อน

      @@marya6427 ሳብስክራይብ ግበርለይ መዓረይ 🥰💕✍️

    • @ashufkir8839
      @ashufkir8839 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኣለና ዝያዳይ🎉❤

    • @rosehama
      @rosehama 3 หลายเดือนก่อน +2

      ናይ ተጋሩ ገዛከ ዝወዘወር እልክን ዳ ደቂዓደይ

  • @hamratallet2651
    @hamratallet2651 3 หลายเดือนก่อน

    Ayimi yene widi siwedesh mube yene liyu ifrem yene fiqri ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Shegerlj7
    @Shegerlj7 3 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ያበደ ነው 😂😂😂 ሀይሚዬ ብድርሽን አስለቅሻቸው

  • @nomo6793
    @nomo6793 3 หลายเดือนก่อน +4

    ገና ሳላየው ሣቄ መጣብኝ😂😂😂😂😂
    ኤፋ በአተቤት አብርሽእና እሩቴ አቅርብልን❤❤❤❤❤

  • @user-nu5cf8ls5i
    @user-nu5cf8ls5i 3 หลายเดือนก่อน +25

    ኧሠላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙቢእዴትነህ እናሥጀምር ኧሠላሟለይኩም በል እሥኪ ይበልየምትሉ ላይክአርጉኝ

    • @Zuziza745
      @Zuziza745 3 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
      ሰው ውሉው ነው የሚመስለው

    • @user-nu5cf8ls5i
      @user-nu5cf8ls5i 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ቡታጅራነኝ

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk 3 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ሥተይ ኮመትኩኝ አሠላም አለይኩም ብለህ ጀምር ብየ አሁንም ታላለ አንፋታውም

    • @user-nu5cf8ls5i
      @user-nu5cf8ls5i 3 หลายเดือนก่อน

      ሣህወላ ማለትአለበት የሙሥሊም ውበትነው እኔግን ኮመትአልፅፍምነበር ግንሙቢደሞ ሁሌም ሥለማይልነወ የፃፍኩት

    • @user-en4es4rr3x
      @user-en4es4rr3x 3 หลายเดือนก่อน

      ዋሊኩምእሰላም አወማለትአለበት ስቴጠየቅነው ግንአይሰማም❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ውይይይ 😂😂😂እንዴ እኔ በሳቅ ጀምሮ በሳቅ የጨረሰ?

  • @hhoo-jv8xk
    @hhoo-jv8xk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወየው ሆዴ ቆሰሉ ማርያምን ሀሚዬ😂😂😂😂😂

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 หลายเดือนก่อน +18

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ🎉ከስደት ኑሮ ይገላግላችሁ 🎉😢😢ስደት ምርር ብሎኛል በዛ ላይ የመዳም ጭቅጭቅ

    • @user-uz2ot3cm6v
      @user-uz2ot3cm6v 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንንንንንንንንን

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ውዶቼ🎉😊❤

    • @mimemulunesh8384
      @mimemulunesh8384 3 หลายเดือนก่อน

      ኡኡፍፍ me too😔😔🥲🥲😭

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንንንንንንን

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን።የኔውድ።ላንቺም

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n 3 หลายเดือนก่อน +14

    ኤፍሬም ትሰራለሀለች ሮዚ ጠብቅ😂😂😂

  • @user-pm4tx7fn3p
    @user-pm4tx7fn3p 3 หลายเดือนก่อน

    አይሀይሚ ሊበላ ሙቢ ባለፈ እደዛ አረካት ደሞ ዛሬ አበዛሀዉ❤❤❤❤❤

  • @xpk5509
    @xpk5509 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ የተየተመታች😂😂😂ተጫወቱባት❤❤❤❤❤

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 3 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂ሀይሜ የኔ ትንሺ በየተራ ተበቀያቸዉ ኦፍን ብቻ አታነድብንን

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ ሰቅ በሰቅ አደረገችሁኝ ወይኔ ሀይምት ጌታ ብተት ይስጥሽ😂😂😂😂😂

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 3 หลายเดือนก่อน

    ሳቃችሁን ለመቆጣጠር ያደረጋችሁት ሙድ ተመችቶኛል😂😂😂😂

  • @HayuYuti-cq3ke
    @HayuYuti-cq3ke 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mubi lehayimi sitota yistat yemtilu belayik❤❤❤❤

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 3 หลายเดือนก่อน +10

    እረተዉ ሙቤተኮለኛ አትሁን ሀይሚየ የኔናት 😂😂😂😂

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 3 หลายเดือนก่อน +14

    ካኣብርሽ ቤት ስመጣ መንገድ ላይ ተደፍቼ ነበረ 🤣🤣🤣💗💗💗💗💗💗💗

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 หลายเดือนก่อน

      ቀሥ እያልሽ እቅፋት እዳይመታሽ😂😂😂😂😂

  • @user-mb7bq9oq8m
    @user-mb7bq9oq8m 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይሚየ የኔ ቆጆ❤❤❤❤ አናደዱብኝ ኤፊ ና ሙቢ

  • @selamselam699
    @selamselam699 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሚ እህትየ አይዞሽ 😁😁😁