"ኢንተርኔት ሶሻል ሚዲያ ብቻ አይደለም ጥቅሙ ገና አልገባንም" ቤተልሔም ደሴ ልዩ እንግዳ //በቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 13

  • @yengustube
    @yengustube ปีที่แล้ว +5

    ሶሻል ሚድያ እንደ አጠቃቀማችን ነው ብዙ ጥቅምም ጉዳትም አለው ።የእኛ አጠቃቀም ይወስነዋል ።ጀግና ነች ልጅቷ በርች ጥበቡን ያብዛልሽ ።

  • @netsanetmuluwork4881
    @netsanetmuluwork4881 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ቤቲ የሐረር SOS ት/ቤት ጎበዝ ተማሪ ነበርች በርቺ👍🏽🙏🏾

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 ปีที่แล้ว +3

    💫Amazing Personal History - A brilliant Child is Born 💕

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ልጅ።

  • @sabatrading4447
    @sabatrading4447 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ብለሻል ህፃና ላይ መስራት መቅረፅ ነው እንጂ
    የአሁን ትውልድ ኢንተርኔት ሶሻል ሚዲያ ለብልግና ለስድብ ነው እየተጠቀሙበት ያለው።

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 ปีที่แล้ว +2

    I saw her in foreign country newspaper she is completely changed!!

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 3 หลายเดือนก่อน

    ልጆቻችንን ማስተማር እንፈልጋለን የት ነው አድራሻሽን የምናገኘው??? እባክሸ

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ practice make's perfect ይላሉ ሰዎች ማንኛውም ሰው ልምምድ ካደረገ የሚያቅት ነገር የለም አሁን ኮዲንግ መጀመሪያ ምን መማር እንዳለብን ብትናገሪ ቀጥሎ ምን መሆን እንደሚገባው ብትንናገሪ ጥሩ ነው HTML በጣም ቀላል ነው ነገር ግን ሌሎች back side codes ስለሚከብዱ how to handle them የሚለውን ብታስረጂ ቤተልሄምን የማውቃት ጌጅ የተሰኘ ኮሌጅ አስጠግቷት ነው የማውቃት እውቀት የማስተላለፍ ፍላጎት ወይም የማስረዳት ፍላጎት የላትም ለራሷ ብቻ ነው ማደግ የምትፈልገው ባቃላይ ሁሉም ሰው በተሰጠው ጭንቅላት ትኩረት ሰጥቶት ቢሰራ ይለወጣል፤፤

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 ปีที่แล้ว

    Arif koyeta neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT ปีที่แล้ว

    አስቂኝ ነሽ..ይህንን የምታስራጂው እንደ ሰይፉ አይነት ድንጋይ ራስ ታዋቂ የሆነበትን ቲቪ ጣቢያ ነው...

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ ปีที่แล้ว +2

    Beti አደግሸና ክርሸንም አጠፋሸው ከአንገትሸ?መልሸው ውበትሸ ነው የክርስትናሸ ምልክትም ነው።

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    ለክፍለሃገር ነፃ ቴሌፋይኔት ቴሌ ቤት አካባቢ ዋይፋይ ነፃ አክሰስ እንዲኖር ቢያደርግ መንግስት ጥሩ ነዉ ብዙ ሰዉ በስልኩ አሣ ማጥመድ ይችላል!! ቴሌኮሙኒኬሽን የኛ የኢትዮጲዊያን ወጣት ማስተማሪያ ካልሆነ ገንዘብ ማለቢያ ብቻ ሆኖ እስከመቼ ይኖራል። ኔትዎርክ እንደመብራት ሳያጥር ሃሳብ/እዉቀት ለምን ያጥራል? ለወጣቱ በየክፍለሃገሩ ሰሚናር እየተሰጠ እንደ መክሊቱ ጎግል ያድርግ አነቃቂ ንግግር ሣይሆን አነቃቂ ሥራ ፈጣሪን ለመፍጠር መንግስትን ማነቃቃት ቢቀድም!!
    The Whole is the unit!

  • @እውነትእውነት-ሠ8ቨ
    @እውነትእውነት-ሠ8ቨ ปีที่แล้ว

    ተዓምረ ማርያም በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
    th-cam.com/video/eE61y6DkeAs/w-d-xo.html&ab_channel=PROPHETDAGIOFFICIAL