Be ye betekrstyanu senbet tmhrt bet ale be rket ye senbet tmhrt bet tmhrt ale bzu shi metshafoch alu ke dro jemro eske ahun yemitatemu yetefaw gize yemiset ena wedebetekrstyan yemikerb new
Dingel Mariyam atamaldim malet does not mean you hate her gobez! She is the one who believed that the Savior would be born from her! She is so pure. However I hear that orthodox people keep saying Protestants hate Dingel Mariam!
@@addistedla still you believe that you protest kidist dengel maryam coz let us start from your belief you said Protestant ya that means you protest every thing about Jesus. you are not still belive Jesus kiristos you do not accept his teaching that's why you don't know every thing about his mother don't lie man Protestant hate kidist dingel Maryam and protest her!!!
የቅዱስ ሚካኤል የስለት ልጅ በመሆኖት እግዚአብሄር ይመስገን
ቅዱስ ሚካኤል ልጆቹን የትም ቢገቡ ሰብስቦ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ያመጣል ለክብርም ያበቃል
Egizabhre yemsgen
Egzabher yemasegen
Yegibts dubana shinkurt yamareu , gudu fela aganint 7 etif gebtobetal
Yenie konjo ehit kalatoshish wiste new yenekagn kudus mikael ykumlish
@@abebagebrhet3896 አሜን አሜን እህቴ
ወደ ኣባትህ ቤት ስለተመለስክ ኣባትህ እግዚኣብሄር እና እኛንም መላእክትም ደስ ብሎናል፡ የተቀሩትም ወደቤታቸው እንዲመለሱ እግዚኣብሄር ልቦናቸውን ያንቃ፡ የእግዚኣብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን። ጋዜጠኛው መምህራችን ግን ትንሽ ለመናገር ዕድል ብትሰጠው።
ትክክል የሚጠይቅ ሳይሆ የሚጠየቅ ነው የሚመስለው በፍፁም ብዙ ሚስጥራቸውን ያወጡ ነበር ጠያቂው በጣም ያቁርጣል።
SELAME LE ENANTE YEHONE TEKEKELE BELEHALE
@@stmarytsegaye ትክክል በጣም በጣም የሚያበሳጭ ነው። አርምሞ ይቅር እንዳው በመጠን መናገርን ማን ይሆን የነጠቀብን ? ታይታ ከስራችን ነቅሎ እንዳያጠፋን ያስፈራል። ማህበረ ቅዱሳን ወይም ሌሎች ዩቱዩበሮች ድጋሚ ቢጠይቁት ጥሩ ነበር።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ተፈጠርንባት ሐይማኖታችን በሰላም መጣህ ።
እግዚአብሔር አሁንም በእውነት እና በእውቀት ይምራህ ።
በንፁሀን ላይ ጨዋታ።
Ayebalem seltfetrnbet banet mekenyat new eyatememachut weda protstant yemnehedew
@@senaitgenatu8069
እንዴ ምን ሆነሽ ነው ውዴ ?
የሰው ልጅ የተፈጠረው በተዋህዶ ነው።
የሰው ልጅ
ከውሃ ከአፈር ከንፋስ ከእሳት የተዋሃደ ፍጡር ነው።ይሄን ካላመንሽ ሰው አደለሽም ማለት ነው።
የሰው ልጅ ሁሉ በተዋህዶ ነው የተፈጠረው በሐይማኖቶት ኢስላም ክርስቲያን የሚል የራሱን ስያሜ ይስጠው እንጂ በእውነት እና በሐቅ ተፈጥሮአችን በተዋሕዶ ውህድ ነው።እውነቱ ይሄ ነው።
እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን በሰላም መጡ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ፤ደግነቷ፤ቸርነቷ፤አማላጅነቷን አውቀው ነጠፉት ለማሳወቅ አበቃወት፡፡
" መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
(የሐዋርያት ሥራ 4:12)
የፕሮቴስታንት ኃይማኖት አስፈሪ የሚያረገው ፆም የለ ስግደት የለ እንዲያዉ ለስጋ ምችዎት ብቻ :: በጠባቡ መንገድ ግቡ ይላል ቃሉ ጠባቡ መንገድ ደሞ ፀሎትና ፆም ነዉ :: ፆምን ሲሉም ዉለዉ ክትፎ ወይ ቅቅል ነዉ በዉነት ልቦና ይስጠን :: ከዛ ደሞ ወዳፍ የምገባ አያርክስም ብለዉ ይከራከራሉ ክርክር ያድን ይመሰል :: ይህንን የጌታ ፆም እንክዋን አይፆሙም:: ቆይ ልጠይቅ እስኪ ጌታ ምን በድሎ ነዉ መፆም ያሰፈልገዉ? እሱ በደል ያልተገገኘበት ነፁህ ነዉ ግን ለኛ አርአያ ለመሆን ፆመ ሰለዚህ ለኛ ነው የፆመው ታዲያ እሱ 40 ቀንና ሌሊት የፆመዉን እንክዋን እንዴት አትፆሙትም? እንክዋን የፍስክ ቀረቶ ምቾት ያለው የፆምም ተገቢ ነዉ? ሌላው እውነተኛው የእግዚአብሔር መንፈስ ደሞ ከነዋይ ፍቅር ጋር አብሮ አይሄደም.. እመቤታችንን አለመውደድ አለመታደል መረገም ነዉ እናቱ ላይ እግሩን እያነሳ ባባቱ ለመወደድ የሚጥር ከንቱ ትዉልድ :: እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏
ጴንጤ ክረስቶስነ ለመቃዋም የተመሰረተ ነው መሰራቹም 👉🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍
የክርስቶስን አዳኝነት አትጠራጠሩ መናፍቃን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አባቶቻችን እንደ መፅሃፍ ቅዱስ ሁሉ ቆዳ ፍቀው ቀለም ጠቅሰው ያስቀመጡልን ብዙ መፅሃፍቶች አሉን ሉተር በጀርመንኛ ተርጉሞ የፃፈላችሁን አንብቡ የወንጌል ባንዳዎች
menefke
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ወንድማችን እንኳን ወደ በጎቹ በረት በሰላም መጣህልን ክብር ለአምላካችን ይሁን "ተመስገን"🙏💚💛❤️🙏🟢🟡🔴✝️💠⛪
Amennnnn
ገና አለም ሁሉ እዉነቱን ሲገባዉ ወደቀደመችዉ ቀጥተኛዋ ብቼኛዋ ሐይማኖት ይመለሳል አባቴ እኳን እግዚያብሔር እረዳሕ እኳን ከጨለማዉ ወጥመድ ዉስጭ አወጣሕ እኳንም መጣሕልን ! ሌሎቻችሁ በተለዬያየ መንገድ የተሰናከላችሁ ኑ ተመለሱ ግዜ የለችሁም ግዜዉ አልቆል ከአባቶቻችሁ ቤት አትዉጡ በምነታችሁ ፅኑ !!!!
አዎን ቤተክርስቲያኗ ወደ ቀደመው እውነቷ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አማላጅነት እነ ደቂቀ እስቲፋኖስ ወደ ተሰውበት እምነት ከተመልሰች ሕዝቡንም ከማንገላታት ግራ ከማጋባት መሪዎቹ ቢመለሱ ቤተክርስቲያንቱን ብታደጉ
እውነት ነው እህቴ
@@yetemarechitafa3216 የደቀ እስጢፋኖስ ፀሎት አቀጸብርሐን ዜማቸው የያሬድ ገዳማቸው የተሰየመችው በድንግል ማርያም መጀመሪያ ታሪክ አንብቡ የምዕራባዊያን የመጣ አስተሳሰብ ይዛቹ አታውሩ እውነት እንነጋገር ከተባለ ኦርቶዶክሳዊ በላይ ታሪክ አታውቁም
@@yetemarechitafa3216 ከማን ነዉ የሚያማልድሸ መናፍቅ እናንተ የሉተር አምላኪወች
በትክክል እህቴ ሁል ግዜም እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ትልቅ ጥሪ ነው የአምላክ እናት መሆኗን በስነ ልቦናችን ብናሰላስለው ስለምልጃዋ ጥቂት እንኳን ተቃውሞ ሊኖረን ያቅተናል የልጇን የእየሱስን የአምልኮታችንን ቦታ በምንም መልኩ አይነካም እምነታችንን እንድናውቀው እንትጋ የጥርጣሬ ነገር ሲገባን ወደ ተሳሳተ መንገድ እንዳንሄድ ወደ አምላካችን እንዲገልፅልን አጥብቀን ብንፀልይ መምህራኖችን ብንጠይቅ መልስ እናገኛለን እግዚአብሔር አምላክ በእምነትችን ያፅናን🙏
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍራጅ ነው ድንግል ማርያም አማላጅ ናት 👏👏👏💟🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒🙏🙌
6ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። 7እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ግን ታውቁታላችሁ፤ አይታችሁታልም።” ዮሐንስ 14:6
የእውነት ቃል ይህን ይላል
እንኳን ወደዚች ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ኃይማኖታችን በሰላም መጣህልን ወንድማችን 😊😊
ገና የጠፉት በጎቹን ይመልሳል ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድኃንያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል ሌሎቹንም ይመልስልን
ሲመስለኝ በቅርብ የደብተራው ልጅ ፖስተር ወደ ተዋህዶ የተመለስው ስው መምህር ተስፋየ የተረከው ፖስተር ይሆን ይመጣሉ ሲገባቸው
@@ለአፌጠባቂአኑር ሊሆን ይችላል ሰምቸዋለሁ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🙏🏿እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድኃንያለም 🙏🏿
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒🙏🙌👏❤
Amen
😁😁😁 yetefachehute begoche enante nachehu eyesus geta ne tekebelu eyesus geta newe yadenal
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ድንግል ማርያም የየሱስክርስቶ እናት መጨረሻህን ታሳምረው።
የእመቤታችን፣ የአማላጃችን፣ የረዳታችን፣ የአስታራቂያችንን ጣዕሟን በአንደበታችን ይሳልብን፤ ፍቅሯንም በልባችን ያኑርልን።
ጠያቂው በጣም ደሰ የሚል እውቀት ያለው ሰው ነው ፡ እንኳን ለዚህ አበቃዎት አባት። ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ። እናመሰግናለን ።
ክብር ለእግዚአብሔር አንድ ነፍስ ስትመለስ በሰማይ ደስታ እንደሚሆን እኛንም ደስ ብሎናል።እግዚአብሔር ይመስገን።አሁንም ሊቀመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆት ወንድማችን።
እልልልልልልልል የጠፋው በግ ተገኘ ሁሉንም ይመልስልን እውነት ኦርቶዶክስ የተዋህዶ እምነት ያወቀ የትም አይሄድም
አሜን አሜን አሜን
እመብዙሀን ክብር እሰከልጅሽ ሀገራችንንም ወደቀድሞ ቦታዋ መልሽልን አደራ 💚💛❤️
እውነት ነው፡፡
አሜን የኔ ውድ
ይሄ መልክት በጣም ነው ያሳቀኝ ወደው አይስቁ ማለት ይሄ ነው ስለጠፋው በግ እየሱስ እኮ ያለው መጥፋት ማለት እኮ ከእግዚአብሄር ጉያ ኮብልሎ ወደ አለም ወደ ሰፊው መንገድ ወደጥፋት በአለም ያለውን መውደድ ጥፋትን አመጽን መርጦ የሄደ ማለት ነው እየሱስ መልካም እረኛ ነው ሁላችን በሀጢያት ከእግዚአብሄር የተለየኘውን የጠፋነውን እየሱስ ከሰማይ ክብሩን ጥሎ የጠፋነውን ሊፈልገን መጣ እንጂ ከሀይማኖት ጠፍቶ ወደሀይማኖት መሄድ አይደለም በዛ ላይ ይሄ ሰውዬ ጌታን አያውቀውም አልዳነምም በስጋዬ ተመችቶኝ አለ እንደገና ሳላውቀው እራሴን ፕሮቴስታንት ሆኜ አገኘሁት አለ የጌታ ፍቅር በትክክል የነካው ሰው ወደሰፊዋ አለም አይመለስም እየሱስ እውነት ነው ህይወት ነው መንገድ ነው ኦርቶዶክስ መሆን አያድንም ህይወትም አይሰጥም የድርጅት ስም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግልጅ በቤቱ ያስናቹ
አይ ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍተበል አንተ ሰው ዋጋ ያስከፍለሰሃል አስተውል የሞተልህ ጌታ እንጂ ሰው አይደለም ለዩቱበር ንግድ ብላቹ ጌታ ምህረት ያርግላቹ ጥቅም ፈልጎ የገባ ጥቅም ሲያጣ ይወጣል ጌታን ብሎ የቆመ እስከመጨረሻ ይፀናል አሁን ገና የሴጣን መጫወቻ ሆነሃል የሰማህው ቃል የሰበከው ይፈርድብሃል
@@AA-jj6gj የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ #መካከለኛነትና የቅዱሳን #አማላጅነት
"እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት #ምልጃም ምስጋናም #ስለ_ሰዎች_ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ #ከሁሉ_በፊት_እመክራለሁ። #ሰዎች_ሁሉ_ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው #መካከለኛው ደግሞ #አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም #ለሁሉ_ቤዛ_ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ #ምስክርነቱ ነበረ"
(1ጢሞ 2፡1-6)
ሃዋርያው ከቁጥር አንድ ጀምሮ እንዳየነው በቤተ ክርስቲያን(ማሕበረ ምዕመናን) ውስጥ "#ስለ_ሰው_ሁሉ ምልጃ(intercession) እንዲደረግ ይመክራል። ይህም ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ስለ ሰው ሁሉ ስለ ነገስታቱም እንድትማልድ በግልጽ የሚናገር ነው። ሃዋርያው ስለዚህ ጉዳይ "እመክራለሁ" ብሎ ሲናገር "#ከሁሉ_በፊት" በማለት መሆኑን ስንመለከት ደግሞ የጉዳዩን ትልቅነት እንድናይ ያደርገናል። ስለዚህም ደግሞ የቤተክርስቲያንን ምልጃ በቅዳሴዋ እና በሌሎች ጸሎቶቿም በስፋት እንመለከታለን። ይህ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን የምልጃ ሥራ ደግሞ "#ሰዎች_ሁሉ_ሊድኑ_በሚወድ" አምላክ ፊት ደስ የሚያሰኝ እንደሆነ ይናገራል። ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን ስለ ሁሉ መማለዷ ሰዎች ሁሉ ይድኑ ዘንድ እንደሆነ በቀጥታ ያመለክተናል.. ምክንያት ከላይ ለሰዎች ሁሉ ምልጃ ይደረግ ካለን በሁአላ ቀጠል አድርጎ ደግሞ ሰዎች ሁሉ ይድኑ ዘንድ በሚወድ አምላክ ፊት ይህ ድርጊት የተወደደ እንደሆነ ይናገራልና..
በነገራችን ላይ ስለ ቅዱሳን አማላጅነት ስናነሳ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሆነ ምልጃ ነው። ምክኒያቱም ቅዱሳኑ በቤተ ክርስቲያን(በአካሉ) ውስጥ ያሉ አባላት(ብልቶች) ናቸውና። ቤተ ክርስቲያን ስንል ደግሞ በሕይወተ ሥጋ በዚህ ዓለም ያሉትን የሚመለከት ብቻ ሳይሆን በላይ በሰማይም ያሉትን የሚመለከት ነው። ምክኒያቱም ቅዱሳንን ከክርስቶስ አካል ከሆነችው ቤተ ክርስቲያን ሞት አይለያቸውምና። ቅዱስ ጳውሎስ ሲናገር ደግሞ አንዱ ብልት ሌላውን አታስፈልገኝም ሊለው አይችልም:
1 ቆሮንቶስ 12 (1 Corinthians)
21፤ ዓይን እጅን፡- #አታስፈልገኝም_ልትለው_አትችልም፥ ወይም ራስ ደግሞ እግሮችን፡- አታስፈልጉኝም፡ ሊላቸው አይችልም።
ታድያ ግን ይህ የምልጃ ሥራ ሁላችንን የሚመለከት ጉዳይ ከሆነ ትኩረታችንን በበለጠ ወደ ቅዱሳኑ ለምን አደረግን የሚል ሰው ቢኖር "የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች"[ያዕ 5:16] ይላልና ነው። ስለዚህም የእነሱን ጸሎት እንጠቀምበታለን። ከዚህ አንጻር በእውነት ይሄ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በጣም ድንቅ የሆነ ለቅዱሳን አማላጅነት ማስረጃ የሚሆን ነው።👍👍
ጳውሎስ ይህን ያህል ተናግሮ አላበቃም ይልቁንም ቤተ ክርስቲያን ስለ ሁሉ ትማልድ ዘንድ የክርስቶስን የመካከለኛነት ሥራ በማንሳት ያስረዳል። እንዲህም አለ
"አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል ያለ መካከለኛው ደግሞ አንድ ነው እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው"
ይህም ደግሞ በሰዎችና በእግዚአብሔር መካከል የነበረውን የጥል ግርግዳ አምላክም ሰውም አንድ ጌታ በመሆን ማፍረሱንና እርቅን ማውረዱን ያመለክታል። "ብቸኛ መካከለኛ" መሆኑንም ያስቀመጠው ከላይ ቤተ ክርስቲያን ከምትሰራው የማስታረቅ ሥራ የእርሱን ሲለይ ነው። ምክኒያቱም ጌታ አስታራቂ የሆነው በምልጃ ሳይሆነ ራሱ ጳውሎስ ቁጥር 6 ላይ ግልጽ እንዳደረገው በቤዛነት ነው። "#ራሱን_ስለ_ሁሉ_ቤዛ_ሰጠ" እንዲል።
ቤዛ የሚለው ቃል በግሪኩ ἀντίλυτρον(አንቲሉትሮን) የሚል ሲሆን ቃሉም ἀντί እና λύτρον ከሚሉ ቃላት የተገኘ ነው። ἀντί የሚለው "ምትክ" የሚለውን ሲያመለክት ይህም "ስለ ሁሉ" ብሎ በመናገሩ ምትክነቱ ስለ ሁላችን እንደሆነ ሲያስረዳ λύτρον የሚለው ቃል ደግሞ ቤዛነትን፣ ክፍያነትን ወይም ተላልፎ መሰጠትን የሚያመለክት ነው። ለምሳሌ በማቴ 20፡28 ላይ "..የሰው ልጅ ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ(λύτρον) ሊሰጥ መጣ" ተብሎ እንደተነገረው ማለት ነው።
ክርስቶስ ስለሁላችን #ክፍያ ሆነ የምንለው በእኛ ቦታ ገብቶ በመሞቱ ነው። #ሞቱ_ፈውሳችን_ሆነ። ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳያስ በትንቢቱ እንደተናገረው "በእውነት ደዊያችንን ተቀበለ ሕማማችንንም ተሸክሟል.. ስለመተላለፋችን ቆሰለ ስለ በደላችንም ደቀቀ.. #በእርሱም_ቁስል_እኛ_ተፈወስን.. እርሱ የብዙዎችን ኃጢዓት ተሸከመ ስለ ዓመጸኞችም ተሰጠ"(ኢሳ 53)
ስለዚህም የኛ ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን ራስ በመሆን ሰውን ሳይመርጥ ስለሁሉ ራሱን ቤዛ አድርጎ በመስጠት ካስታረቀ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ደግሞ ሰውን ሳትመርጥ ስለሁሉ ትማልዳለች ነው። እዛው ላይ ቅዱስ ጳውሎስ ቀጠል ያደርግና "ይህም በገዛ ዘመኑ #ምስክርነቱ ነው" በማለት ይናገራል። የሚያስገርመውን የፍቅርን ምስክርነት ስለ ሁሉ ራሱን አሳልፎ በመስጠት አስቀመጠ። ለዚህም ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ይህንን ክፍል ሲተረጉም "ክርስቶስ ለአሕዛብም ሞቷልን?" በማለት ይጠይቅና "ያለ ጥርጥር እርሱ ለአሕዛብም ሞቷል እንግዲያውስ አንተም ስለ እነርሱም ለመጸለይ ሊከብድህ አይችልም" በማለት ይመልሳል(homilies on 1 timothy: hom. 7) ክርስቶስ ስለሁሉ ሞቶ ቤተ ክርስቲያን ስለሁሉ ትማልዳለች። #ሁሉም_በፍቅር_ነው።
ስለዛ ይሄ ክፍል የሥግው ቃል ክርስቶስ ኢየሱስን #መካከለኛነትና የቅዱሳኑን #አማላጅነት ግልጽ አድርጎ ያስረዳል።
በእውነት አምላከ ቅዱሳን ማስተዋሉን ለሁላችን ያድል። ይቆየን።
Amen amen
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ሐዋርያት ስራ 4÷12
እየሱስ ክርስቶስ ይባላል!!!
ለዛ እኮ ነው ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ የተፈለገው እግዚአብሔር አይናቹን ይክፈተው
አንዱ ጌታ...እየሱስ
ብቸኛ አዳኝ...እየሱስ
ብቸኛ መድሃኒት...እየሱስ
ፈዋሽ ስም...እየሱስ
ብቸኛ ሊቀካህን...እየሱስ
አንድ አማላጅ...እየሱስ
ፈራጅ...እየሱስ
የበጎች በር...እየሱስ
መንገድ...እየሱስ
ሕይወት...እየሱስ
ሁሉ በእርሱ ሆነ!!!
መንገዱ ኢየሱስ እውነቱ ኢየሱስ እመቤታችን አታድንም አትፈውስም አትሽውዱ ማንም አጨባርባር። ኢየሱስ ጌታ ነው አልስግድም ለሰው አልሰግድም ለመላዕክት አልስግድም ይህ ሰው ነገ መካነየሱስ ይቅርታ ነው የሚለው
ማንን ካደ ይሔኛ ከእውቀታችን መጠን ካልሆነ
@@bayeethiopianguitarlessons8366 እሱ አንድ ቀን ይገባሻል
ወንድማችን እግዚአብሔር ፍፃሜውትን ያሳምርልውት
ቅዱስ ጳውሎስ እኔን ምሰሉ እንዳለ እንደሱ መስለዋል ለወንጌል ቀንተዋል ዘመንዎ ይባረክ !!!
ወንድሞቻችን የአገልግሎት ዘመናችው ይባረክ ::
እባክክ ወንድም ልሁልሰገድ ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌንና እኝን ሰው አቶ ወንድሙን አብረክ ጋብዝልን ዲ/ን ሔኖክ ስለ እመቤታችን ሲናገር ነፍስን ይመስጣል፤ እሳቸውም ይበልጥ የእመቤታችን ፍቅር ይፀናባቸዋል፡፡
ግሩም ድንቅ ነው ..ብዙ ፕሮቴስታንቶች ለመመለስ እያፈሩ እንጂ ብዙዎች ሃይማኖቱ ቀልድ እንደሆነ ያውቃሉ
ፈጣሪን ይፈሩ እንጂ ሰው ምን አሳፈራቸው ሞኝነታቸው ከነፍስ ማንም የሚበልጥ የለም
የውሸታም ስብስብ ነው ጴንጤ ማለት እስከመቼ ነው ሰውን እያታለላችሁ የምትቆዮት እግዚአብሄር ቀን አለው ሁልሺም ትጋለጫለሽ
Begeta aykeldem kekeldu sefer geta awtonal SPIEK THE TRUTH ymil chanal teketatelu bzw temaralchu
ለምንድነው የምናፍርው በእየሱስ አናፍርም ከዛ ከዚህ በማለት ሂወት የለም ሂወት መንገድ እየሱስ ብቻ ነው እየሱስ ያድናል ይታደጋል
ከቃላት በላይ ነው ደስ ያለኝ ።back አድራጊው በርክቷል በፕሮስቴንታንት ቤት ትልቅ ቦታ ያላቸው ሰዎች እየመጡ ነው ጌታ ይመስገን ክብሩ ከፍ ይበል።ሰሞኑን ብቻ ዘማሪት ሙላለም ላይ በሐሜት እንደዘመቱባት ባንተም መዝመታቸው አይቀርም ይህንን ጠብቅ ሆኖም ግን እሷ እንዳሸነፈቻቸው አንተም ታሸንፋለህ።ተባረክ ወንድሜ ብዙዎች ይከተሉካል አይቀርም።
ወንድማዊ ምክር፡ ወንድማችን መጋቤ ሚስጥር ኢንተርቪው ስታደርግ ሃሳባቸውን እያስጨረስክ። በመሃል ጣልቃ የምትገባውን ነገር ቀነስ አድርግ። በጣም ደስ ይላል እንኳን ፈጣሪ ልቦናዎትን መለሰልዎት ብዙዎች ወደ ቀጥተኛዋ ሃይማኖት እንደሚመለሱ ተስፋ አለኝ። ወስብሃት ለእግዚአብሄር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር፤ ለዘላለሙ አሜን።
መምህር የኋላሸት ምርጥ አጠያያቅ፣ምርጥ ትንተና፣ እምቅ የሆነ እውቀት ነው። ደስስ ይላል። ወንድማችን እንኳን ተመለስክ።💚💛❤⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ በቤቱ ታጽናልን አባታችን ሁሉንም ልቦና ትስጥልን
ምስጋና ለድንግል ልጅ
እንኳን ይሄ ደረጄ ከበደም ወደ ሃላ ተመልሷል። መንገዱን የጨርቅ ያድርግልህ። ተዋህዶ ጥሩ ስነ ምግባር አለዉ ግን ምቀኝነት ፣ ዉሸት ፣ አመንዝራነት፣ ከሁሉ በላይ ደግሞ መፅሀፍ አለማንበብ መለያዉ ነዉ።
አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ወዳ ንፅት እና ቅድስት ቤት ክርስቲያን ተመለሱ መድኃኒዓለም እስከ ፍፃሜ በባቱ ያፅናችሁ
መምህር እሰከዛሬ የት ነበርክ ?አንተ ወርቅ መምህር በሚዲያ ላይ ታሰፈልገናለህ እውቀትህን አፈነህ በመልካም በፈተና ቀን ብቅ አልክ ተመሰገን ጊዜውም ይጠራል ተባርክ እውቀትህን እግዛብሔር ይጨምርልህ።
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን እቅፍ ውስጥ ገባህ ሌሎች ወንድም እህቶቻችን እውነቱን አይተው እና መርምረው ለመመለስ ይብቃቸው
36አመት ስለጌታ ተናግሬአለው እና አሁን ጌታ ይበቃዋል ተራዉ የእመቤታችን ነውና ከዚህ በኀላ የእሷን ስም እጠራለሁ አለ፡፡ ሰዎችዬ ለካ ሰው 36አመት አማኝ ቢሆንም ከዛ በኀላ ሊክድ ይችላልና፡፡ አቤቱ ጌታን ከመካድ አድነን፡፡ ከመካዳችን አንድ ቀን በፊት ሞታችንን አቅርብልን፡፡ ጌታን መጥራት ይበቃል ብዬ ከምናገር አሁኑኑ እስትንፋሴ ትቁም፡፡ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት በሠላም መጡ::ለሌሎች ለነ ከዳተኛው ትዝታው ሳሙኤል አይነቶች ትልቅ ትምህርት ነው ልቦና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ሀይማኖት ነው ብዬአስቤም አላውቅም ለስጋዊ ፈቃድ እንጂ ምንም መንፈሳዊ እውነት የለውም ምእራባውያን የአፍሪካን የተፈጥሮ ሀብት ለመበዝበዝ የተጠቀሙበት መሳሪያ እንደሆነ ነው የማምነው
ትክክል
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ወደጌታ ብትመለሱ ይሻላችዋል ሰውየው ከሂወት ወደ ሞት ወደ ሲኦል ወደተረት ነው የሄደው ድሮም ጌታን ኣላወቅኮም የንሰሐ እድል እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ ሰም ይስጥ ። ኣንተ የምታራግበው ወደሲኦል እየነዳሀው ያለሀው ደግሞ ብትመለስ ይሻልሃል።
በስተር በእውነት እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ ሌሎችንም እግዚአብሔር ልባቸውን፣በእመቤታችን ላይና በቅዱሳን ላይ የሚሳለቁትን እንዲሁም ልዑል አምላካችንን አማላጅ ከሚሉት እግዚአብሔር ፣ልቦና ይስጥልን
እግዚአብሔር በቸርነቱን የጠፉትን ልጆቹን በንስሐ ይመልስልን ብዙዎች እየተመለሱ ነው ያን ጊዜ ሀገራችንም ሰላም ይሆንልናል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ገና ከዚህ በላይ እውነታው ይገለፃል ለእርሱ ምን ይሳነዎል ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ በዚህ አጋጣሜ መምህራችን መምህር ተስፋዬ የስደት መምህሬ ቃል እኮ አጣሁ ምን ብይ ልግለፅ የሰለት ልጆች የመላእክት ልጆችን የሚጠብቃቸው አለ ምንም ቢሆን ይመለሳሉ ይላል ብዙዎችን እየተመለሱ እየዳኑ አይቻለሁ
ጠያቂ ወንድማችን ይህ ሰው ተናግረው ብዙወችን መናፍቃንን መመለስ እየቻሉ ሰአቱን የወሰድከውና ሌላ ግዜ ጠያቂም መላሽም አትሁን
ወንድማችን በጣም ጥሩ አድርገህ ገልፀኽዋል አመጣጡን ያላወቁትን እና ችግረኛችን እየስበስቡ ሀይማኖታቸውን ያስቀይፘቸዋል እኛም ጋ ችግር አለ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትምህርቱ ስርእቱ ከልጅነታችን ጅምሮ በደምብ እልተማርንም በደምብ መስረቱ እላያችን ላይ ስላልታነፀ በቀላሉ እንወስዳለን
Be ye betekrstyanu senbet tmhrt bet ale be rket ye senbet tmhrt bet tmhrt ale bzu shi metshafoch alu ke dro jemro eske ahun yemitatemu yetefaw gize yemiset ena wedebetekrstyan yemikerb new
መምህር የሗላእሸት እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ዝግጅት በመልካም ስብእና ይህንን ውይይት ስላቀረቡልን ክብር ይስጥልን !
ወንድሜ ነፍስህን አወጣህ እግዚአብሔር መረጠህ በውነት ድንግል ማርያም ጠልተህ እንዴት ኖው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አመልካለሁ የምትሎው እርስ በርሳቹ እንካን ታረቁ እያለ ክብር ይግባው እና
Dingel Mariyam atamaldim malet does not mean you hate her gobez! She is the one who believed that the Savior would be born from her! She is so pure. However I hear that orthodox people keep saying Protestants hate Dingel Mariam!
@@addistedla still you believe that you protest kidist dengel maryam coz let us start from your belief you said Protestant ya that means you protest every thing about Jesus. you are not still belive Jesus kiristos you do not accept his teaching that's why you don't know every thing about his mother don't lie man Protestant hate kidist dingel Maryam and protest her!!!
እኔ የተገረምኩት ለ36 ዓመት ከእውነተኛው የክርስቶስ ፍቅር ሳትካፈል እንዴት ይህ ሁሉ ዓመት በማስመሠል መኖር እንዴት ቻልክ?ወይስ ያኖረህ የእግዚአብሔር ትዕግስቱ ቸርነቱ
አሁንም አስተውል እድል አለህ ሉቃስ 15 አንብበህ የቆሰሉትን እጆች ዘርግቶ ይጠብቅሃል አትሸወድ ከመሄድህ በፊት ንሰሃ ግባ
የእመቤታችንን ፍቅር የገለፀበት መንገድ እጅግ ደስ ይላል ልብን ይመስጣል። የጌታዬ እናት አማላጄ የመዳናችን ምክንያት የፍቅር እናት አከብርሻለሁ 🙏🙏🙏
እንኳን ደና መጡ አባባ እግዚአብሔር ፍፃሜወትን ያሳምርው እመብርሃን ትርዳወት የጠፍትን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ሰማያዋት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይመልሳቼው እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን
እልልልልልልል አቤት መታደል !!! በአንተ ወንድሜ ቅዱሳን መላዕክት በሰማይ ደስታን አድርግዋል ያንተን እድል አይናቸው ለታወረባቸው ለሁሉም ይደረግላቸው
ወንድማችን ወንድሙ እግዛብሔር እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ያድልህ ።
ትረፈ ያለች ነፈሰ ባለቀ ዘመን ተመረጠች እጅግ ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን እመብርሃን የእኔ እናት ካንቺ ወዴት ይኪዳል የተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው ። እግዚአብሔር ይመሰገን
ወንድማችን እንግዳው ማን እንደሆነ ግራ ገባን። በመሀል በመሀል እያቋረጥከው የተጀመረው ሃሳብ ሳያልቅ በእንጥልጥል እያለ ወደ ሌላ ሃሳብ እየከተትከው ነው። ጠያቂ ከሆንክ እኛ ልናገኝ የሚገባንን እውቀት እንድናገኝ አንተ ምርጥ አድማጭ መሆን አለብህ። ከእንግዳው በላይ ያንተ ማብራራት በለጠ። ወንድማችን እንኳን ወደቀደመው ቤትህ በሰላም መጣህ። ይህንን እንግዳ እንዲናገር ሰፊ ጊዜ ተሰጥቶት አድማጭ የሆነ ጠያቂ ቢጠይቀውና ብንማርበት መልካም ነው።
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን !!!! እግዚአብሔር ሌሎች የጠፉ በጎቹን ወደ እውነተኛው መንገድ ይመልስ!!!!!!!!!!!!!!
በዚህ አጣብቂኝ ወቅት እንዲህ እውነቱ የተገለፀለት እድለኛ ሰው ማየት በእውነት የእግዚአብሔር ተዓምር ነው!!!
እባክዎ በተለያዩ ሚዲያዎች እየቀረቡ ይህ ሀቅ ለተደበቀባቸው ወገኖቻችን ያካፍሉ!!
እዉነት ተገልፆለት ሳይሆን ጨልሞበት ነዉ
@@genetshetage6367 ክክክክ አይ መናፍቅ
የሉተር እምነት ገና ብዙ ጉድ አለዉ ጠብቂ ሁሉም መናፍቅ ወደ ተዋህዶ ይመጣል ያዉ ከተዋህዶ ሌላ እምነት ዉሸት ነዉ እሸ አንችም
ከሀሰተኛዉ መሲህ ይገላግልል
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስህ ወደቀዳማዊቷ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እልልልል ደስ ይላል በጣም የጠፉትንም ደግሞ ልቦና ሰቷቸው ይመልሳቸው
እግዚእብሔር ለመረጣቸው ልቦና ይሰጣቸዋል::
እንኳን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔር መለሶት:: ለሌሎችም ለተሳሳቱት መልካም አርአያ ያድርጎት::
እስይ እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከመቶ በጎችሁ አንዱን ጠፍታ የተገኘችሁን በጉን ከ 99በጎችሁ አብልጦ ይወዳታል ወንድማችን እስይ እኔ ላንቴ ደስስስስ አለኝ ልኡሎ እባክህን እንደዚህ አይነት ሰዎችን በደንብ አቅርብልን
ቅሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት በእንባ ነው ያዳመትኩት ሰምቼ ሰምቼ አረካም አልኩኝ
እግዚአብሔር እዉነቱን ይገልጣል ገና ሁሉም ተዋህዶ ይሆናል
ቤተክርስቲያን መሰረቷ ክርስቶስ እንጂ ኦርቶዶክስ ናት የሚል የለም
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን:: ክብር ለስላሴ :: እንኳን ወደ እናትህ ተመለስህ❤️
እግዚአብሔር እውነተኛውን መንገድ ይምራችሁ እንኳን እግዚአብሔር አገኝዎት 💐💐
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
በስተመጨረሻ የተናገሩት የነገረ ማርያም ነገር በእውነት እጅግ ደስ ይላል ። ክብር ምስጋና ለእመ አምላክ።
እባክህ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እኝህን ወንድማችንን እንዳናግራቸው እድልን ብታመቻችልኝ ደስ ይለኛል። እኔም እንደ እርሳቸው ከፕሮቴስታንት በቅርብ ወደ ቤተክርስትያን ተመልሻለሁና የእርሳቸው ተሞክሮ ይረዳኛል። እንደገና መጥተው ስለ ፕሮቴስታንትና በዚያ ውስጥ ስላሉት የመሳቢያ ዘዴዎች ቢያስተምሩን በጣም የሚጠቅም ይመስለኛል።
የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ
ተመስገን አምላኬ እውነትን አውቀው መመለስ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የጠፉትን በጎች ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን
ጌታ እግዚአብሔር ታላቅ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣህልን
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን። አሁንም ባለማወቅ የጠፉብንን ወገኖቻችንን እየሄዱበት ያለውን የስሕተት መንገድ ገልፀህ አሳይተህ ወደቤታቸው በሰላም መልስልን።
የረሳሁት አስተያየት አቅራቢው እባክዎት እኛ የምንለይበት በአለባበሳችን ነውና በሸሚዝ ባይሆን ለሌሎች አርያ መሆን ስለሚገባ እንደ ዲያቆን ወይም ባህላዊ ሸሚዝ ቢሆን ካልሆነም ነጠላ ጣል ቢደረግ ይህ ሐይማኖታዊ ፕሮግራም ስለሆነ ግድ ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏👏
አዘጋጆችን በጣም አመሰግናለሁ ።
በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን
እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛዋ እና ወደ ቀጥተኛው እምነት ተዋህዶ በሰላም ተመለሱ አባቴ ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ይሁን
ይህን ያደረገዉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን! እንዲሁ የጠፉትን የሰዉ ልጆች ሁሉ በምህረቱ በደሙ ወደ ቀደሳትና ወዳከበራት ቤተ መቅደሱ ይመልስልን። አ ሜ ን!
ስማ የሚጠራ እኮ እመቤታችን ከ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የተሰጦው ብቻ ኖው አመ አምላክ
ስለክርስቶስ ኢየሱስ ብዙ ተናግሬአለው ይበቃል። በቀረኝ ዕድሜ ሁሉ ስለማርያም ብቻ ነው መናገር የምፈልገው።
አንተ ሰነፍ።
“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ መሰናክል፣ ለአሕዛብ ደግሞ ሞኝነት ነው።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23 (አዲሱ መ.ት)
እውነትም ሰነፍ
anich 36 amet mulu amen sitye nuresh ahun ''senef'' tyalesh atafirem, ylikun geze alesh bedeneb simena amen biye..esh libishin atadenidignewu
መጀመሪያ የተሰቀለው ከድንግል ማርያም የተወለደው እናም ልጅ የሚጠራው በቤተሰብ ነው ስለዚህ ከድንግል ማርያም ያለወንድ ዘር በመንፈስ ቅዱስ ነው ክርስቶስን የተወለደው ስለዚህ በቀራኒዮ የተሰቀለውን ክርስቶስ ስንሰብክ የግድ ስለ ለቅድስት ድንግል ማርያም መናገር የግድ ይለናል ከአስርቱ ትእዛዛት ውስጥ እናት አባት ማክበር ግድ ይላል።ክርስቶስ በምድር ላይ ሲኖር ለእናቱ ይታዘዝ ኖሯል በመፅሐፍ ቅዱስ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይላል እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም የወለደችው አለምን የፈጠረ ስነፍጥረት የፈጠረ አለም ከመፈጠሩ የነበረ አለም እያለ የሚኖር አለምን አሳልፎ የሚኖር አልፋ እና ኦሜጋ የሆነውን የፈጣሪን ነው የወለደችው እና እንዴት ስለ እመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አይነገርም እናም ጓድ የዳንከው በእመቤታችን ድንግል ማርያም ምክኒያት ነው እሷ ባትኖር ክርስቶስ አይወለድም ነበር
እውነትም ሰነፍ !!!አጋንንት ገብቶበት ነው
Protestant yewnbede sibsib
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የናታችንን የድንግል ማርያም ፍቅርንና ደግነቷን ክብሯን ሲያስቡ እሷን ሳያክብሩን ሳያመሰግኑ መኖር እጅግ ክንቱነት ነው።ንገር ግን ጠያቂው ጎበዝ ነህ ግን ብዙ እንዲናገር ጊዜ አልሰጠኸውም። ማስጨረስ ና መደማመጥ ቢኖር ብዙም አላናገርከውም።
የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 እንኳን ደህና መጡልን እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ብዙ የሚናገሩት እንዳለ ያስታዉቃል ከንግግራቸዉ በቀጣይ ክፍል ጋብዙልን እባካችሁ 🥰🥰🥰🥰
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ ክብር ለሠዳኒዓለም ይሁን ወንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛው መንገድ መጣህልን ፍፃመህን ያሳምርልህ ሌሎች ወንድም እህቶቻችኒንም ልቦና ሰቶ እንድመልስልን ጸሎታችን ነው ።
አምላክ በፈቀድ ግዜ ሁሉም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይማረካሉ
እግዚሐብሔር ይመስገንአንድ ሐጥ ንሰሐ ሲገባ በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል።
እንኩዋን መጣህልን ወንድማችን ።
ባንተ ብዙ ነፍስ ይድናል ።
ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ትርዳህ በርታልን።
በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ትክክለኛዋ እምነት ተመለሱልን ለእርሶ ማስተዋልን የገለፀ አምላክ ለሌሎቹም ለጠፉት እህት ወንድሞቻችን እናት አባቶቻችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ሰጥቶ ወደ እውነት ይመልስልን አሜን፫🙏🙏🙏
እልልልልልል ለሁለቹሙ አይን ልቦን ያብራለቻው
ክብር ለስሉስ ቅዱስ ይሁን።አንተን ወደተዋህዶ ያመጣህ ጌታ ወንድም እህቶቼ ንም።ፈጣሪ ይጥራልኝ ወደስላሴ ደጅ
እግዚአብሔር። ይወዳሀ በግዜው ተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን አድ ነፍስ ዳነች ።
እየሱስን ብዙ አመት አስተምሪያለው እና ይበቃል ስለዚህ አሁን ደግሞ ማርያምን መናገር አለብኝ ነው ያለው ጎበዝ?
እስትንፋስህን እግዚአብሔር እስኪወስዳት ድረስ እየሱስ ክርስቶስን ብትሰብከው እኮ ያንስበታል።እሱ ብቻ እኮ ነው የሚያድነው።እና ቅዱስ ጳውሎስ እነ ቅዱስ ጴጥሮስ ሁሉም ሐዋርያቱ እኮ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሰብከው ያለፍት።ጌታ ይርዳህ
ትክክል የህይወትን እስትንፋስ ለሰጠ ደግሞም አለማትን ላጋጠመ ጌታ እርሱ ሞቶ ለእኛ ህይወትን ለሰጠ እስትንፋሳችንን ሲወስደው በደቂቃ በስም መጠራታችን ቀርቶ አስከሬኑ መጣ የምንባለው እኛ ሰው ላደረገን ጌታ ተራቁቶ የእኛን እርቃን ለሸፈነ ዘመናችንን ብንሰብክለት ሲያንስ እንጂ ይበዛል በሽፍት መስበክ የፈለገው ማሪያም መቼ እኔን ስበኩ አለች? እርሱ የሚላችሁን አድርጉ ነው ያለችው እኛም እርሱ የሚለንን እናደርጋለን በሩ እኔ ነኝ ብሎናል በበሩ እንገባለን እውነተኛ እረኛችን ዘወትር ይጠብቀናል በበጋ በክረምት አንፈራም በእርሱ ተተክለናል አንደርቅም !!!!
አንተ ወንድማችን ለንሰሀ ህይወት ያብቃህ ይሄ አፍህ ሳይዘጋ ከመሀሪው ጌታ ጋር ታረቅ!!!!
@@abebaworkbirhanu5076 ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልሽ
አልገባችሁም። እግዚአብሔር እስኪገልጽላችሁ ድረስ ጠብቁ፣ ልክ እንደዚህ ወንድማችን
እእልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ወደ አንዲትዋ እምነት ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በሰላም መጣህ ወንድማችን ።
እልልልል አቤት መታደል ነው ወንድሜ እንኳን ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ተመለስህ
እግዚአብሔር ይመሰገ እኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በደናህ መጣህ
እልልልልልልልልልል አምላካችን ሆይ ተመስገን የተፋ በግ አመጤ ቅዱስ ሚካኤል ገና ይመጣሉ እሽ እመቤታችን ታምጣልን ኑ እናመስግን የነፍሳጭንን ጥማት እርካታ እምናገኘው እዚቹነው👏👏👏👏👏👏👏
እየሱስ ጌታ ነው
አደለም አልን እኛከቱ
gin amalaji aydelem
ከእንስሳት አለም እንደሰው ማሰብ ጀምር እንጂ ?
lalemetom lalemesged yalalchihu tiret mgerm nw
can you get Dr abiy directly now ?
lezik nw kidusan yemiamaldun
ሮሜ 10:9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
ዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
1ኛ ጢሞቲዎስ 2:5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ #መካከለኛነትና የቅዱሳን #አማላጅነት
"እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት #ምልጃም ምስጋናም #ስለ_ሰዎች_ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ #ከሁሉ_በፊት_እመክራለሁ። #ሰዎች_ሁሉ_ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው #መካከለኛው ደግሞ #አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም #ለሁሉ_ቤዛ_ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ #ምስክርነቱ ነበረ"
(1ጢሞ 2፡1-6)
ሃዋርያው ከቁጥር አንድ ጀምሮ እንዳየነው በቤተ ክርስቲያን(ማሕበረ ምዕመናን) ውስጥ "#ስለ_ሰው_ሁሉ ምልጃ(intercession) እንዲደረግ ይመክራል። ይህም ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ስለ ሰው ሁሉ ስለ ነገስታቱም እንድትማልድ በግልጽ የሚናገር ነው። ሃዋርያው ስለዚህ ጉዳይ "እመክራለሁ" ብሎ ሲናገር "#ከሁሉ_በፊት" በማለት መሆኑን ስንመለከት ደግሞ የጉዳዩን ትልቅነት እንድናይ ያደርገናል። ስለዚህም ደግሞ የቤተክርስቲያንን ምልጃ በቅዳሴዋ እና በሌሎች ጸሎቶቿም በስፋት እንመለከታለን። ይህ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን የምልጃ ሥራ ደግሞ "#ሰዎች_ሁሉ_ሊድኑ_በሚወድ" አምላክ ፊት ደስ የሚያሰኝ እንደሆነ ይናገራል። ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን ስለ ሁሉ መማለዷ ሰዎች ሁሉ ይድኑ ዘንድ እንደሆነ በቀጥታ ያመለክተናል.. ምክንያት ከላይ ለሰዎች ሁሉ ምልጃ ይደረግ ካለን በሁአላ ቀጠል አድርጎ ደግሞ ሰዎች ሁሉ ይድኑ ዘንድ በሚወድ አምላክ ፊት ይህ ድርጊት የተወደደ እንደሆነ ይናገራልና..
በነገራችን ላይ ስለ ቅዱሳን አማላጅነት ስናነሳ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሆነ ምልጃ ነው። ምክኒያቱም ቅዱሳኑ በቤተ ክርስቲያን(በአካሉ) ውስጥ ያሉ አባላት(ብልቶች) ናቸውና። ቤተ ክርስቲያን ስንል ደግሞ በሕይወተ ሥጋ በዚህ ዓለም ያሉትን የሚመለከት ብቻ ሳይሆን በላይ በሰማይም ያሉትን የሚመለከት ነው። ምክኒያቱም ቅዱሳንን ከክርስቶስ አካል ከሆነችው ቤተ ክርስቲያን ሞት አይለያቸውምና። ቅዱስ ጳውሎስ ሲናገር ደግሞ አንዱ ብልት ሌላውን አታስፈልገኝም ሊለው አይችልም:
1 ቆሮንቶስ 12 (1 Corinthians)
21፤ ዓይን እጅን፡- #አታስፈልገኝም_ልትለው_አትችልም፥ ወይም ራስ ደግሞ እግሮችን፡- አታስፈልጉኝም፡ ሊላቸው አይችልም።
ታድያ ግን ይህ የምልጃ ሥራ ሁላችንን የሚመለከት ጉዳይ ከሆነ ትኩረታችንን በበለጠ ወደ ቅዱሳኑ ለምን አደረግን የሚል ሰው ቢኖር "የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች"[ያዕ 5:16] ይላልና ነው። ስለዚህም የእነሱን ጸሎት እንጠቀምበታለን። ከዚህ አንጻር በእውነት ይሄ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በጣም ድንቅ የሆነ ለቅዱሳን አማላጅነት ማስረጃ የሚሆን ነው።👍👍
ጳውሎስ ይህን ያህል ተናግሮ አላበቃም ይልቁንም ቤተ ክርስቲያን ስለ ሁሉ ትማልድ ዘንድ የክርስቶስን የመካከለኛነት ሥራ በማንሳት ያስረዳል። እንዲህም አለ
"አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል ያለ መካከለኛው ደግሞ አንድ ነው እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው"
ይህም ደግሞ በሰዎችና በእግዚአብሔር መካከል የነበረውን የጥል ግርግዳ አምላክም ሰውም አንድ ጌታ በመሆን ማፍረሱንና እርቅን ማውረዱን ያመለክታል። "ብቸኛ መካከለኛ" መሆኑንም ያስቀመጠው ከላይ ቤተ ክርስቲያን ከምትሰራው የማስታረቅ ሥራ የእርሱን ሲለይ ነው። ምክኒያቱም ጌታ አስታራቂ የሆነው በምልጃ ሳይሆነ ራሱ ጳውሎስ ቁጥር 6 ላይ ግልጽ እንዳደረገው በቤዛነት ነው። "#ራሱን_ስለ_ሁሉ_ቤዛ_ሰጠ" እንዲል።
ቤዛ የሚለው ቃል በግሪኩ ἀντίλυτρον(አንቲሉትሮን) የሚል ሲሆን ቃሉም ἀντί እና λύτρον ከሚሉ ቃላት የተገኘ ነው። ἀντί የሚለው "ምትክ" የሚለውን ሲያመለክት ይህም "ስለ ሁሉ" ብሎ በመናገሩ ምትክነቱ ስለ ሁላችን እንደሆነ ሲያስረዳ λύτρον የሚለው ቃል ደግሞ ቤዛነትን፣ ክፍያነትን ወይም ተላልፎ መሰጠትን የሚያመለክት ነው። ለምሳሌ በማቴ 20፡28 ላይ "..የሰው ልጅ ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ(λύτρον) ሊሰጥ መጣ" ተብሎ እንደተነገረው ማለት ነው።
ክርስቶስ ስለሁላችን #ክፍያ ሆነ የምንለው በእኛ ቦታ ገብቶ በመሞቱ ነው። #ሞቱ_ፈውሳችን_ሆነ። ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳያስ በትንቢቱ እንደተናገረው "በእውነት ደዊያችንን ተቀበለ ሕማማችንንም ተሸክሟል.. ስለመተላለፋችን ቆሰለ ስለ በደላችንም ደቀቀ.. #በእርሱም_ቁስል_እኛ_ተፈወስን.. እርሱ የብዙዎችን ኃጢዓት ተሸከመ ስለ ዓመጸኞችም ተሰጠ"(ኢሳ 53)
ስለዚህም የኛ ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን ራስ በመሆን ሰውን ሳይመርጥ ስለሁሉ ራሱን ቤዛ አድርጎ በመስጠት ካስታረቀ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ደግሞ ሰውን ሳትመርጥ ስለሁሉ ትማልዳለች ነው። እዛው ላይ ቅዱስ ጳውሎስ ቀጠል ያደርግና "ይህም በገዛ ዘመኑ #ምስክርነቱ ነው" በማለት ይናገራል። የሚያስገርመውን የፍቅርን ምስክርነት ስለ ሁሉ ራሱን አሳልፎ በመስጠት አስቀመጠ። ለዚህም ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ይህንን ክፍል ሲተረጉም "ክርስቶስ ለአሕዛብም ሞቷልን?" በማለት ይጠይቅና "ያለ ጥርጥር እርሱ ለአሕዛብም ሞቷል እንግዲያውስ አንተም ስለ እነርሱም ለመጸለይ ሊከብድህ አይችልም" በማለት ይመልሳል(homilies on 1 timothy: hom. 7) ክርስቶስ ስለሁሉ ሞቶ ቤተ ክርስቲያን ስለሁሉ ትማልዳለች። #ሁሉም_በፍቅር_ነው።
ስለዛ ይሄ ክፍል የሥግው ቃል ክርስቶስ ኢየሱስን #መካከለኛነትና የቅዱሳኑን #አማላጅነት ግልጽ አድርጎ ያስረዳል።
በእውነት አምላከ ቅዱሳን ማስተዋሉን ለሁላችን ያድል። ይቆየን።
እልልልልልል ተመስገን❤❤
እልልልልልልልልል!!!!!!! እግአብሄር ይመስገን:: ምስጋናውን እግዚአብሄር ይውስድ አሜን::
ሰለ ኩሉ ነገር እግዝኣቢሄር ይመስገን ስጋብ መፈጸምታ የጽንዕኻ ዳስታ ናይ መላኣክት ወድ-ሰብ ናብ እግዝኣቢሄር ክመለስ ከሎ እዮም
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ነው እንኳን ውድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውድ እውነተኛ ሃይማኖት በሰላም ተመለሱ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየኝ ለሁላችንም አሜን ፫
በጣም ደስ ይላል እንኳን ወደ ሕይወት መጡ።
ኢንተርቪው የሚያደርገው መምህር ግን ጎበዝ ነው እውቀቱ አሪፍ ነው ቢሆንም የውዬውን ግን ሊያስወራቸው አልቻለም እሱ እራሱ ኢንተርቪው የሚደረግ ነው የሚመስለው እና ሰውዬውን እንድንሰማው ቢፈቅድልን ጥሩ ነበር። እናም ወንድማችን ልዑል ሰገድ መምህሩንም ለብቻ ኢንተርቪው አድርገው ጋሽ ወንድሙንም ለብቻቸው ኢንተርቪው ራስህ ብታደርጋቸውና ሰውዬውን ድጋሚ ዝም ብለህ ኢንተርቪው አድርገህ ብንሰማቸው ደስ ይለኛል።
እልልልልል የፍቅር እናት የሆነች የድነታችን ሚስጥር ማርያም እኮ ናት❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ የጠፉትን በጎችህን ወደ ቤትህ መልሳቸው ያመንህንም በ ቤትህ አጽናን ጾሙንም በሠላም እንፈጽመው ዘንድ እርዳን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን።
የኔ እህት የትኛዉ ነዉ የጠፋዉ ጨልሞበነ ነዉ እንጂ ሰዉ ሲጨልምበት የሚያደርገዉን አያቅም ጌታ ይርዳዉ ለናንተም እግዚያብሄር ያብራላቹ
ይመስገን ፈጣሪ ።ሁሉም ልቦና ይስጣቸው ለሁሉም ከዚህ ይማራሉ
ማርያም የጌታእናት በሕይወት የለችም በሕይወት ያለው ጌተብቻነው ሞትን ድልያረገው እናከብራታለን እንጂ አናመልካትም መጽሐፎም አላለም
አቶ ወንድሙ ብዙ ስለተናገሩ እውነት እያወሩ አይምሰሎት።ከአወሩት ውስጥ አንድም መፅሐፍ ቅዱሳዊ መረጃ የሎትም። የአንድ ሐይማኖት ድርጅት ደጋፊ እንጂ ምንም የእግዚአብሔርን ቃል ጠንቅቀው የሚያውቁ አይመስሉም።በኘሮቴስታንት ሀይማኖት ከፍተኛ ጥላቻ ያሎት ይመስላል።አስተማሪ ነኝ ካሉ የሌላውን ሐይማኖት ትተው ለምን እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል አያስተምሩም።የኘሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታዬች ሀገራቸውን የሚወዱና ስለ ሀገራቸው የሚፆሙ እና የሚፀልዩ ናቸው።
እውነትም መንገድም ሕይወትም እየሱስ ነው።ከእርሱ ውጪ ሌላ ምንም የለም።እውነተኛነት የማንኛውም ሐይማኖት ድርጅት አባል መሆን አይደለም።በሀዲስ ኪዳን ውስጥ ሁሉም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዬች(ሐዋሪያቶቹ) እየሱስን ብቻ ነው የሰበኩት።መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም የእየሱስ ስም ብቻ ነው። ሐዋሪያት 4:12
እናቱ ድንግል ማሪያምም እርሱን ስሙት ነው ያለችው።እርሱን ለመስማት ወጌላትን ብቻ ማንበብ በቂ ነው። እሩሱን የማትሰማ ነፍስ ትጥፋ ብሎ የእግዚአብሔር ሰው ሙሴ በኦሪት ተናግሯል።
እግዚአብሔር በቸርነቱን የጠፉትን ልጆቹን በንስሐ ይመልስልን
እግዛብሄር ይመስገን ወድማችን እኩዋን ወደ እውነት መጣህ የጠፋትንም ጌታ ወደ ቤቱ ያምጣልን
እሰይ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ገና ተዋህዶ ልጆቿን ትሰበስባለች
ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰህ። እኔም እንደዚሁ ነበርኩ አሁን ተመልሻለሁ። ግን ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ያህል ጠያቂው ይቸኩላል እኛ ጉዱን የማናውቅ ሰዎች ከስር መሰረቱ ምን እንደሆነ ሰውዬው በጥልቀት ይንገሩን። ጠያቂው ለመስማት እንጂ ለመናገር አትቸኩል። ሌላ ንግግር በግል ተገናኝታችሁ አውሩ።
እንኳን ወደ እውነተኛዋ እና ወደ ቀጥጠኛዋ እምነት ተመለሳችሁ በቤቱ ያፀናችሁ በፆለት በርቱ የሰይጣን ውጊያ ን እንድታሸንፉ
አንተ ግዜ አለ ።ተመስገን ወንድሜ እንኳን ተመለስክ አስከ መጨረሻው ያፂና ።በርታ አማምላክ ትርዳክ
ወንድማችን እንኳን እግዚአብሄር ወደቤቱ መለስዎት!!!!!!
እልልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ባለቀ ሰዓት :እስከፍፃሜው አምላካችንና የጌታ እናት እመቤታችን ንፅህተ ንፁሐን ወላዲተ እምላክ ይርዱህ