የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ራዲዮ 17ኛ ዓመት - Abebe Balcha Interview በሸገር መዝናኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
  • የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ራዲዮ 17ኛ ዓመት - በሸገር መዝናኛ
    Sheger Meznagna - ሸገር መዝናኛ
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    TH-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

ความคิดเห็น • 29

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew 3 วันที่ผ่านมา

    SHEGER, Congratulations on your 17th year anniversary. Sheger is indeed our radio.

  • @ZelalemFanta-w4e
    @ZelalemFanta-w4e 3 วันที่ผ่านมา

    God speed Sheger FM!!! You made my youth time so sweet and memorable

  • @hashimhayriyaAbdulhamid
    @hashimhayriyaAbdulhamid 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ።
    የእኔ ምርጥ ዝግጅት የመዓዛ የእሁድ ጠዋት ሸገር ካፌ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው።

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 3 วันที่ผ่านมา

    Congratulations Sheger 102.1

  • @DanPom-z6i
    @DanPom-z6i 4 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉም ኘሮግራምች ክብር አለኝ በተለይ በጉጉት ለምጠብቀው የጨዋታ ኘሮግራም ....ጨዋታ ካልኩ ደሞ $መአዚ $ ከድምፅሽ ጀምሮ ስክነትሽ,እናታዊነትሽ ,አንባቢነትሽ ብቻ ብዙ_ ሸገር በገንዘብ ሀብታም ባትሆኑ ለህሊናችሁ ጠብ የሚል ስራ በመስራታችሁ ሁሌም በበጎ ኩሩ ።መአዚ=ከልቤ ነዉ' ክበሪ' ።

  • @getuhaile4665
    @getuhaile4665 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ምርጥ እሸቴ አሰፋ!!!

  • @marmaria787
    @marmaria787 3 วันที่ผ่านมา

    ስለሸገር ራዲዮ ቃላት የለኝም ግን ልሞክር: ሀበሻነትን በተግባር ያስተማረኝ ; ቁም ነገረኞች: ታሪክ እውቀት አዋቂዎች: ትውልድ ያዳነ (ከእኔ ጀምሮ) ; የኔ - እናት አባት ወንድም እህት ሆነው መካሪዎቼ አዝናኞቼ : ከባዳም በላይ ናችሁ በጣም committed ከመሆናችሁ የተነሳ ማለቴ ነው. ኑሩልን ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ በሉልን በጣም እናመሰግናለን ❤ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🎉

  • @melegnawtube
    @melegnawtube 4 วันที่ผ่านมา

    ሸገሮችዬ ከሚባለው በላይ ''እግዚአብሔር'' ይጠብቃችሁ። እንወድሃችዋለን... የሸገር ቤተሰብ ነን፣ ምንግዜም ከእናንተ ጋር ነን። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር፣ አሜን፫

  • @EliasAlemayehu-u1j
    @EliasAlemayehu-u1j 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    የማይጠገብ ጊዜዎች 🎉🎉🎉🎉

  • @abelmessele8969
    @abelmessele8969 3 วันที่ผ่านมา

    Hulem bedesta Mekoya ena Sinksar❤❤😊

  • @AK47321
    @AK47321 4 วันที่ผ่านมา

    ሸገር የኛ ሬዲዬ እንኳን አደረሳቹ ❤🎉🎉

  • @amanuelmulugeta1654
    @amanuelmulugeta1654 3 วันที่ผ่านมา

    My all time favorite fm station…meaza birru is the bom!!

  • @ephremalebachew6414
    @ephremalebachew6414 4 วันที่ผ่านมา

    ሸገር ሁሌም አንደኛ❤

  • @hiwit6369
    @hiwit6369 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ ሸገሮች
    🎉

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 4 วันที่ผ่านมา

    ክብር!!!

  • @asnakechkebede1022
    @asnakechkebede1022 3 วันที่ผ่านมา

    ሽገር 102.1 ከጋዜጠኛ መኸዛ ብሩ፣ አርቲስት አበበ ባልቻ፣ ወንድሙ ኃይሉ፣ አዘጋጅ እሸቴ አሰፋ በጣም የተከበሩት ዕድሜና ጤና ከሸገር ጋር እንመኛለን፣ የሸገር ቤተሰብ!

  • @NhomNhood
    @NhomNhood 4 วันที่ผ่านมา

    እንኮን አደረሳቹ ቁጥር አንድ ምርጫችን እናመሰግናለን በርቱ

  • @elyasmasresha8927
    @elyasmasresha8927 4 วันที่ผ่านมา

    ሁሌ ማልጠግበው የሸገር አመሠራረት ታሪክ❤

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 4 วันที่ผ่านมา

    Keep up the good work🎉

  • @yd9122
    @yd9122 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሕዝብና ለትውልድ የቆመ: በዕውቀት ላይ የተመሰረተና ከጊዜው ጋር አብሮ የሚራመድ ምናልባትም ቀድሞ የሄደ አዝናኝ ሚዲያ - ሸገር 102.1 FM የኛ ራዲዮ!❤📻🎉🎂 እንኳን ለ17ኛ የምስረታ በዓል አደረሳችሁ!!!

  • @andebetmitiku2916
    @andebetmitiku2916 4 วันที่ผ่านมา

    እኔን የሰራኝ የሬድዮ ጣቢያ ነው እጅግ አመስግንአችኋለሁ በጣም

  • @ermiashabte-e9y
    @ermiashabte-e9y 4 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉Ye ethiopia ewnetega melk nw . Leka hulum bemoyaw tenkero kesera yehager meri nw

  • @floydkendal7701
    @floydkendal7701 4 วันที่ผ่านมา

    467 Crawford Locks

  • @abeyzeleke7863
    @abeyzeleke7863 3 วันที่ผ่านมา

    ከዛሬ ከ 7 ወይ 10 ዓመት በፊት አበበ ባልቻ
    ከወንድሙ ጋር አንድ ቆይታ አርጎ ነበር
    እዛው ቆይታ ላይ ለአዲስ አበባ ምን ትመኛለ
    ሲልህ እኔ እያረጀዉ ነዉ እና ማርፍበት ሰፋፊ መናፈሻ መንገዶች ላይ ወንበር ምናም ተመኝተ ነበር እና ዛሬ ሀሳብ ሞላ
    ዛሬ ምን ትላለህ

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 3 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው አቶ አበበ ሁል ግዜ የሸገርንና የህይወት ስኬቱ ከመአዛ ይልቅ እሱ እንደሆነ መሸፋፈን የሚፈልገው። አበበ ያኔ ኦቴሎን ሲሰራ መአዛ እና ተፈሪን አበበ ታደሰ ሙሉነህን በመጠየቅ ወደኢትዮጵያ ሬድዮ በእሁድ የጠዋት መዝናኛ እንዲገቡና ዃላም ቅዳሜ ቅዳሜ ያኔ ብስራተወንጌል ይባል በነበረው በደርግ ግዜ በማስታወቂያ ሚንስቴር ስር በሆነው ሬድዮ ጣቢያ ቅዳሜ ከቀኑ ሰባት ሰአት እስከ ምሽቱ ሁለት ሰአት መአዛና ተፈሪ እንዲሰሩ ሁሉንም መንገድና ስትራቴጂ የዘረገው አበበ ነው። በእርግጥ የመአዛና የአበበ ከፍተንኛ ገቢያቸው ከሸገር ሬድዮ ይልቅ በአበበ በኩል የሚሰሩት የህግ፣የውጭ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ተጠሪነት( በህጉ) ወዘተ ነው መአዛ በምታደርጋቸው ስራዎችና ሸገርን ማስታወቂያዎችን በማምጣት ወዘተ ወዘተ እዚህ ያደረሰው አሁንም የሸገር ዋናው ምሶሶው አበበ ባልቻ መሆኑን ሁሉም የሸገር ሬድዮ ጣቢያሰራተንኞች ያውቁታል አቶ አበበ ግን ሁሌም በራዲዮ ስራ እውቀት እንደሌለው፣በሸገር ምስረታና እስካሁን በጥራት ስለመክረሙ ዋናው ሰው እሱ መሆኑን ስለመአዛና ተፈሪ ሲል እራሱን ከሸገር ስኬት በመዋሸት እንዳልለው ይከብዳል ለሞራላቸው ልበለው ለምን ሁሌም የለሁበትም እንደሚል ይገርመንኛል።
    በእርግጥ የመአዛና የተፈሪ በሬድዮ ጣቢያው ላይ የሰሩትንና እየሰሩ ያሉት ስራ እልፍ ድንቅ የሚባልና ብቁ የሚዲያ ( የሬድዮ) ሰዎች ቀንዲል መሆናቸውን ችሎታቸውን ያሳዩበት ነው ። ሆኖም ግን የሸገር፣ የመአዛና የተፈሪ እዚህ መድረስ ያለአበበ ባልቻ የማይሆን እንደሆን ብዙዎች ይናገራሉ በተለይም የሸገር ሬድዮ ሰራተንኞች አንተንም አበበን እየጠየክ ያለኽው ልብህ ያውቀዋል ያለአበበ ባልቻ ከፍተንኛ ጥረት፣የፋይናንስ ምንጭነት፣ስትራቴጂያዊ አመራር ባይታገዝ ሸገር ሬድዮን እዚህ ደርሶ ማየት ይቸግራል ይላሉ ብዙዎች የሸገር ሰዎች የነበራችሁ አሁንም ያላችሁ ዋሸሁ? እምምምምም ሌላውን ይቅር ትቼዋለሁ! ብቻ አበበ ባልቻን በኢንተርቪ ደህና አድርጎ ብዙ ያልተሰሙ የሚገርም አስተዳደጉን፣የቤተሰቡን፣ሸገርን እንዴት እዚህ እንዳደረሰው፣ወዘተ፣ወዘተ ተው፣!!! ተው!!! አቤ ግዴለም ክሬዲት ለሰዎች መስጠቱ መልካም ነው ዛሬ ግን እውነቱ ይነገር እያለ ጠርንፎ የሚያስጎለጉለው ደህና ጠያቂ ጋዜጠንኛ ቢያገንኝ እንዴት ድንቅ ሕዝብ ያልሰማው የሚገርም ታሪኮች፣ስራዎች ያሉት ሰው ነው የማዝነው ግን ስለህይወቱና ስኬቱ ይበልጡን ለባለቤቱ አድርጎ እንዲሁ እንደሸፋፈነው ባለቤቱም ሕዝብ ስለ እሱ እንዲያውቅ ስትናገር እሱም ሳይናገር ወይንም ሳይጽፈው ቢያረጅ፣ቢያልፍ እጅግ ነው የምናዝነው።

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 วันที่ผ่านมา

    አይ የጥገኝነት ትውልድ አንድ ጣቢያ ለ መመስረት ፣ይህ ሁላ እከክልኝ ልክልህ ተባብለው የጀመሩት ስራ ብሎም ሲመስረት ካፒታል ወይም ህራዕይ ሳይኖረው እቅድ ሳይኖራው እንደ ዕቃ ዕቃ ጨወታ በ መዋጮ እና በትውውቅ ወይም በትርፍ ስዓት መስርተው ሲበቁ አውን እፍ ሞልተው ታግለን ያመጣነው ይላሉ ፣ እደው ፣ ሙሉ ጊዜ ሳትሰጡ ስዓት እና ዕሳብ እየስረቃችው (ከመንግስት ወይም ከምትስሩብት ቦታ) እዚህ መድርሳችሁ ችግርና ነው😂

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንድን ነው የምትዘባርቀው? እከክልኝ ልከክልህ፣ ራዕይ፣ ዕቅድ፣ ዕቃ ዕቃ፣ ግዛት ሀሳብ ገለመሌ፣...። ወደድክም ጠላህም ሸገር በትግልና በጥረት 17 ዓመት ጸንቶ የቆየ ሚዲያ ነው።

  • @abe4082
    @abe4082 3 วันที่ผ่านมา

    የህግ ምሁር ፤ አርቲስት፤ ኢንተርፕሩነር እንዲሁም የመዓዛ ባለቤት
    አንድ ሰው ሳይሆን ተቋም ነው ማለት አይሻልም?

  • @eyobakalu575
    @eyobakalu575 4 วันที่ผ่านมา

    ቁጥር 1ችግሩ በመላው ኢትዮጵያ ተደራሽ አለመሆኑ ምናለ በዲሽ ሬዲዮ ተደራሽ ብትሆኑ