The host is a very good listener which is why I watch this channel. P Endale and Retish are so blessed! ነፍሴ ተስፋ ያደረገችህ is my all time song of P Endale❤
Please focus on the positive side of a person and መልካም ነገር ማድነቅ በጎ ነው። Jesus is coming soon so stop labeling someone you don't know. ተመሳሳይ ስራ ሰርቶ የማያውቅ ሰው ለስራ በሚተጋ ሰው ትችት ሲያቀርብ እፀየፋለሁ!
Reta Paulos, do you have a TH-cam channel or something? Your musical talent is incredible, and I’ve learned so much from just these two sessions. Please find more ways to share your wisdom. You are a 🎶 genius. Endale, you are truly a gift. I love your boldness, and the one time I saw you singing LIVE! back in Ethiopia was unforgettable. Your albums are a staple on my Spotify. I’m so excited for your songbook! I can’t wait for it to come out! TG, your show is amazing, and you’re a fantastic host. Thank you for bringing these incredible people together. This was honestly the best interview I’ve watched in a while-completely worth my time. May God bless you all. 🙏❤
Thank you, Tg. You are growing every day, and you’re handling it well! Retu, I see your potential beyond this wonderful moment. Keep moving forward. Edish, you bring your own unique perspective. Be blessed! I have a comment for Endish: when you speak, you don’t need to seek confirmation before sharing your complete idea. Just relax and don’t aim for perfection; focus on being realistic. Thanks, everyone!
Thank you, TG, for introducing us brother Ratta and endal. They openly share their insights and wisdom, showing such humility and deep concern for the body of christ. I’m incredibly grateful for them. Love you all.
Reata Paulos an amazing person and very intelligent. Thank you so much for your wise words, courage to challenge and bring about Godly and biblical guidance for the song and worship service. I pray God opens a door for you to teach many and guide many to the truth of Godly worship and songs. I pray that God use you for the churches of Ethiopia 🇪🇹 ❤
ረታ ጳውሎስን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሰጠ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። ወንድሜ ጸጋው ይብዛልህ🙏🙏🙏
ረታ ጳውሎስ ጌታ ኢየሱስይባርክህ በውስጥህ የተጠቀጠቀ የታጨቀ እውቀት ነው ያለህ ይኄ እውቀትህ ለዘማሬ አገልግሎት ብቻ ሳይሆነ ለማንኛውም አማኝ ሁሉ የሚጠቅም ነው ስለዚህ ከሆንክለት በላይ እንድትዘረጋ ጌታ ይርዳህ ፀሎቴም ነው
ወንድሜ ረታ ፓውሎስ
በእውቀትህ እጅግ ተገርሚያለሁ:: እባክህ ይህንን እውቀትህን በ TH-cam ቻናል ከፍተህ አስተምረን:: ተባረክ!
ፓስተር እንደሁሌው ጌታ ይባርክህ ማለት እወዳለሁ::
የጌታ ቅሪቶች ናችሁ::
ፓ/ር ዘመንህ ይባረክ ጌታን ለማግኘቴ "ባለመድሀኒት" የለውም መዝሙርህ ምክንያት ሆኖኛል ሁሌ ከልቤ አጠፋም ፣ በሕይወትህ እና ለጌታ ባለህ ቅንአት ሁሌ እቀናለሁ አንተን ባረገኝ እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክ! ቲጂ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ የበሰለ እና የሚንፅ ፕሮግራሞች ስለምታዘጋጂ ዘማሪና የሙዚቃ ባለሙያ ረታንም ጌታ ይባርክህ እዳንተ አይነት የሙዚቃ እውቀት ያለው ሰው ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን! ተባረኩ በርቱ!
❤❤❤ ፓ/ር & ረታ
Amen Amen 🙏
የሚገርም ነው !!! ጌታን ከተቀበልኩ 30 አመት ሆኖኛል። እየሰራሁ ነው የማገለግለው። ስለዜማ ግን እንዲህ ተምሬ አላውቅም። ረታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። የሁለታችሁንም ሞቲቭ ተረድቻችኋለሁ። ቲጂ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። በርቺልን።
ጌታ ሰው አለው😢
ቃል የለኝም.... ታጂ ነፍስም አልቀረልኝም ትላለች። በብዙ ተባረኩ🙏🙏🙏
የጌታዬ ልጆች ደሞ ስሙት👂👂👂👂
ወንድም ረታ ጳውሎስ በእውነት በሁለቱም ክፍሎች በጣም ጥሩ ትምህርት አግንቻለሁና ተባረክ!! በዘማሪዎች ህብረት ላይ ስልጠናዎችን ቢትሰጡ ቤተ ክርስቲያንንም መንጋውንም ትታደጋላችሁ
በሁለታችሁም ላይ ትልቅ ትህትና ይታይባችሃል
ተባረኩ❤❤❤❤
ትህትና እኮ የድምፅ ልስላሴ ወይም የአንገት ዝንባሌ አይደለም!ሌላው ከኔ ይሻላል ብሎ መቁጠር ነው
እነሱ እኮ እኛ የተሻልን ነን ብለው እያወሩ ምን ትህትና አላቸው,, ትእግስት እንኩዋን ፀጋው ይኑራት አይኑራት ባላውቅም view ቀንሶባት እንደሆነ ይሄን content የሰራችው እርግጠኛ ነኝ! ብዙ የሚነቀፍ ነገር በሂወታቸው ተሸክመው ስለሌላው ማውራት መቻላቸው ያሉበትን የድንዛዜ ሂወት መጠኑን ያሳያል!
ደሞ እኮ እርስ በእርሳቸው ይወዳደሳሉ 😂😂
@@JesusisComingsoon-hl5ee ሁለቱንም ክፍል ጨርሰ ያዳመጥከው አይመስለኝም ወይም ከኢትዮጵያ ውጭ ሳትኖር አትቀርም የሚናገሩትን አልተረዳኻቸውም ይሆል!
@@JesusisComingsoon-hl5eeትህትና ሌላው ከኔ ይሻላል ማለት ነው ያለህ ማነው?በቄ
ትዕቢት እና ትህትና መለየት ከባድ ነው ለካ?
እንዱዬ ዘመንህ ይባረክ ፍጹም የሆነ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ነፍስ አድን ዝማሬህ ግሩም ነው ።ረታም ተባረክ በዚህ ዕውቀትህ ስለ ጌታ ብለህ ተጋፍጠህ ሥራ ብዙ ውጠት ማምጣት ትችላለህና ጌታ ቢረዳህ በቡድን ሆናችሁ ለዘማሪያን ክሉ ብትሰጢ መልካም ነው አያለፋም አልልም
ውይይይ ረትሽዬ አትጠገብም በጣም ተባረክልኝ እጅግ በጣም የማይጠገብ ትምህርት ነው የሰጠኸን ተባረክልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሁላችሁም ተባረኩልን ፓስተርየ ግን ባለህበት ቀጥል ጌታን ነው የምታገለግለው ሰው የፈለገውን ይበል ተባረክልን
ሁሉም በቦታው ድንቅ ነው። አውቀቱ ግን የረታ ከአይምሮ በላይ ሆነብኝ። ተገርሜ ሠማሁ ❤
ወንድም እረታ ጌታ ይባርክህ ዘማሪዎች ብዙ እዉቀት ከአንተ ቢወስዱ ይጠቅማቸዋል። ሁላችሁም ተባረኩ!
ረታ ጌታ ይባርክህ። ሰው በእውቀት ሲሞላና ሲናገር እንዴት ደስ ይላል። እንድሽ በረከታችን ነህ። የተሰጡህን መዝሙሮች በብዙ ትጋትና ፍቅር ወደኛ እንድታደርስ የረዳህ ጌታ ይባረክ።
ቲጂም ጌታ የሱስ ይባርክሽ ጥሩ አድማጭ ነሽ
No doubt.
ወንድማችን ረታ የጠለልና የጠራ ዝማሬና አምልኮ በሚያስፈልገን ዘመን ጌታ አስነስቶሃል በርታልን ጌታ ጥበብና ፀጋ ይጨምርልህ
ቲጂዬና እንዳለም ጌታ አምላክ ይባርካችሁ
በጣም ወሳኝ ውይይት ነው
ዘመናችሁ ይባረክ ወንድሞቼ ረትሽ እና እንዱ!
አስተማሪና የሚያቀና እውቀት ነው ያካፈላችሁን። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።
ቲጂዬ እኔም የረታን ሀሳብ ደግፌ እናገራለ። በጣም ጥሩ ጠያቂና አዳማጭ ነሽ። እንዲህ አይነት ወንድሞችን ስለጋበዝሽልን ተባረኪ❤❤❤❤
ረታ ጳውሎስ በእውነት ..... እውቀት ከመንፈሳዊነት ጋር ይዘሃል ። ተባረክልን ከአዕምሮዬ በላይ ነው የሆነው ማስረዳትህ ። በጣም እንዳከብርህ ሆኛለሁ በዚህ ቃለ መጠይቅ ። ዘርህ ይባረክ !!!
What an intelligent person Reta, pls teach us about this important thing! Pls pls
ይህን የመሰለ ትምህርታዊ ቃለመጠይቅ በሳቅ ታጅቦ አቀለላችሁትሳ
ብዙ መዝሙሮች የሌላ ሰዉ የመሰሉኝ ለካ የወንድም እንዳለ ናቸዉ ይገርማል በጣም የምወዳቸዉ መዝሙሮች።
ዋው ረታ እንዳንተ አይነት በእውቀት እግዚአብሔር የባረካቸው ሰዎች ይብዝልን! የመዝሙርና የመድረክ የአምልኮ አገልግሎት ብዙ ችግሮች አሉበት በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው..ይኼው ነው ልኬት መሰረቱ መሆን ያለበት..እባካችሁ በደንብ ይሰራበት..እንዱ የተባረክ ነህ! እግዚአብሔር በውስጥህ ያስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ይገርመናል..ተባረኩ ቲጂዬ thank you ምርጥ አስተማሪ ዝግጅት ነው!
ረታ ተባረክ ! እኔ ዘማሪ አይደለሁም ፡ ዘካርያስ ትክክል እንደሆነ ሁሉ ትክክል ያልሆነበት ነገርም እንደነበረ እረዳ ነበር
The host is a very good listener which is why I watch this channel.
P Endale and Retish are so blessed!
ነፍሴ ተስፋ ያደረገችህ is my all time song of P Endale❤
ምን ታውራ ሰው እኮ አውቆ የሚናገረው ሲኖረው ነው ሌላውን አላስወራ የሚለው, ምንም እንኩዋን ሙያው ባይፈቅድም
Please focus on the positive side of a person and መልካም ነገር ማድነቅ በጎ ነው። Jesus is coming soon so stop labeling someone you don't know.
ተመሳሳይ ስራ ሰርቶ የማያውቅ ሰው ለስራ በሚተጋ ሰው ትችት ሲያቀርብ እፀየፋለሁ!
@@NafarraSA አፍ ሲከፈት ቅንጭላት ይታያል አሉ እኔም ሰው ባላወቀው ነገር ላይ እርግጠኛ ሆኖ ሲናገር ሳይ እጠየፋለው 🙄
ሙያው ውስጥ ልሁን አልሁን በምን አውቀህ ነው
@@JesusisComingsoon-hl5ee አምሰግናለሁ! ከFacebook መንደር የሾለኩ ስድቦች
@@JesusisComingsoon-hl5ee መልካም!
ረታ በጣም ጥሩ ተናጋሪ ነው ደስ ይላል በርታ ልለው እወዳለሁ ፓስተርም ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁት ጥሩ ሃሳብ አቅርበሃል በርታ ከቻልክ ስትናገር ቦዲ ላንጉጅ ከሃሳበህ ጋር አይሄድም ብታስተካክለው ጥሩ ነው በውስጥህ ስላለው ስጦታ ጌታ ይክበር ቲጂ ተባረኪ በርቺ እርጋታሽ ደስ ይላል ጥሩ ፕሮግራም ነው፡፡
ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስብሎኛል ያለእውቀት ስንት ነገር ተበላሽቶል ወንድም ረታ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን የያዝከውን እውቀት ለብዙዎች የምትደርስበት መንገድ ቢኖር በጣም ጥሩ ነው፡፡ ወንድም እንዳለ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትነው ዛሬ ቀን ሳለ ቤተክርስቲያንን ለማዳን እንደ አውሮፖ አገራት እንዳሉ ቤተክርስቲያናት እንዳትሆን ቆርጠኛ አቋም ያለው መሪዎች ያስፈልገናል፡፡
Pastor Endale, your reverence for The Lord and your fear is very impressive. May the Lord keep you and preserve you!
እንዳለ አንተ ደግሞ የሐሰተኞች ቤ/ን እየሄድክ ማገልገልህን አቁም- ተባረክ!
Reta Paulos, do you have a TH-cam channel or something? Your musical talent is incredible, and I’ve learned so much from just these two sessions. Please find more ways to share your wisdom. You are a 🎶 genius.
Endale, you are truly a gift. I love your boldness, and the one time I saw you singing LIVE! back in Ethiopia was unforgettable. Your albums are a staple on my Spotify. I’m so excited for your songbook! I can’t wait for it to come out!
TG, your show is amazing, and you’re a fantastic host. Thank you for bringing these incredible people together.
This was honestly the best interview I’ve watched in a while-completely worth my time.
May God bless you all.
🙏❤
Yes he has
tgye አንቺ ድንቅ ነሽ ይህን ሁሉ ለትምህረታችን ስላሰናዳሽልን አንቺንና ረታን እንዳለን ላመሰግን እወዳለሁ ብዙ ጥያቄዎች ነው የተመለሰልኝ tebarku❤❤
The Most powerful Conversation ever!!
ተባረኩ ረትሽ በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ያገኘሁት ይብዛልህ ፓ/ር እንዳለ ፀጋ ተጨምሮ ይብዛልህ ቲጂዬ በጣም ድንቅ መልዕክቶች እንዲደርሰን እንድንመከር ምክንያት በመሆንሽ ተ ባ ረ ኪ።
ዜማ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው አልክ ወንድሜ ኢየሱስ ይባርክህ ብቻአ ሁላችሁም ተባረኩ ስለዜማ ትንሽ እውቀት አስጨበጣችሁኝ አመሰግናለው
ዘመናችሁ ይባረክ ኤረ እንድህ ያሉ መድረኮች ይብዛ እባካችሁ!!
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ረታ ብዙ ጠቃሚ እውቀት እለህ ቤተክርስቲያን ብትጠቀምብህ መልካም ነው
ረትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏 ትህትናህ የሚገርም ነው። ካንተ አይወሰድብህ❤❤
እህቴ ትግስት እስከዛሬ ድረስ የእንግዳዎችሽ ጥንድ ቅይጥነት ላይ ጥሩ ሰርተሽበት ነበር ዛሬ ግን ጥንዶችሽ በራሳቸው ጥሩና ትምህርት ነገር አላቸው። ለያይተሽ ብታቀርቢያቸው ብዙ በጠቀሙን ነበር።
ቢሆንም የማዳመጥ ኃይልሽና ዕርጋታሽ በጣም ያመረቃል።
ተባረኪ
እንዱና ረትሽ ተባረኩልን
ቲጂዬ እጅግ በጣም ተባረኪልን
ፓ/ር እንዱዬ የመዝሙር መጋቢያችን እጅግ በጣም ተባረክልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የተወደዳችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ በእናንተ በጣም ደስተኛ ነን አንድ ቀን ጥራታችንን ጨምረን ራሳችንን እናገኛለን ሌላው ወንድም እንዳለ መጭውን አልበምህን ከአሁኑ ወንድም ረታንም ሆነ ሌሎችን በማማከር አልበሙ ለኛ እንጅ ለእርስ በርሳችሁ surprise ባይሆን እላለው በተጨማሪ ትጅዬ ዘማሪ እንደ ወንድም ረታ ተባረኩልን ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስተማሪ ድንቅ መልክት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋው ይብዛላችሁ ።
Thank you, Tg. You are growing every day, and you’re handling it well! Retu, I see your potential beyond this wonderful moment. Keep moving forward. Edish, you bring your own unique perspective. Be blessed!
I have a comment for Endish: when you speak, you don’t need to seek confirmation before sharing your complete idea. Just relax and don’t aim for perfection; focus on being realistic.
Thanks, everyone!
"የእኔ ኢየሱስ ለየት ያለ መዳኒት "👍👍👍❤❤😭😭
እጅግ ጠቃሚ እና አስተማሪ ሀሳብ ነው። እናንተ በረከቶቻችን ናችሁ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረኩ።😍😍
እጅግ አስተማሪ የግዜው መልእክት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
Reta Paulos not only are you very knowledgeable but also very interesting to listen to.
ረታ ትለያለህ ድንቅ ባለሙያ ተባረክ ❤❤❤❤
Thank you Reta Pawelose! It’s amazing!!!
I really admire Reta on his analysis , idea and firm stand on Christian values.
ወንድም ረታ ጥሩ ብለሀል ጌታ ፀጋ ይጨምርል
በጣም ጥሩና ወቅታዊ አስተማሪ ሃሳብ ነው ያነሳቹት ቲጂ ስላካፈልከን እውቀት ወንድሜ ረታ እንዲሁም ዘማሪ ፓስተር እንዳለ ተባረኩ ቲጂም በጣም እናመሰገናለን ተባረኪ 🥰
Brother Reta Paulos, I am so impressed by your knowledge, we need excellent and lots of knowledge in the house of God, please keep doing what you do!
ረታ ጳውሎስ፣ ትኅትናህ ይገዛል፤ የምትናገረውን በጉጉት ነው የሰማሁት። ዘማሪ እንዳለ ብዙም አቀራረቡ ደስ አይልም። መኮፈስ አይቻለሁ
አንድ ሰው ተገኜ እኔ ያየሁትን ያየ
ትህትና እኮ የልብ ነው የአነጋገር መለኪያ አይደለም እንዳለን ስላላወቃችሁት ነው
@@selamiyasu3475 ልብን ማየት አይቻልም እኮ፣ ባይሆን ሰው ከልቡ ሞልቶ የተረፈውን... የሚለውን አንርሳ
ትክከለኛ comment
ቲጂ ፖስተር እንዱ እና ረትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🙌 ብዙ አትፌያለሁ
24:42 እግዚአብሔር አምላክ በእውነት እንዳለን ይባርከው
ሚደኖቅ ቃለ ምልልስ!!ዘኪንም ባረኩት❤❤
Thank you, TG, for introducing us brother Ratta and endal. They openly share their insights and wisdom, showing such humility and deep concern for the body of christ. I’m incredibly grateful for them. Love you all.
Neutrality is a killer.100% agreed. God bless you.
May God Bless you all of you.
ረታ ጳዉሎስ ከአቀማመጡ ጀምሮ ትሁት ፣ ንግግር አዋቂ ፣በሳል በሙዚቃውና ዘርፎች እጅግ አስገራሚ ዕውቀት ያለው ሌሎችንም ሳይንስ በጥንቃቄ የሚያውቅ ይበልጥ መንፈሳዊ ብስለቱና አረዳዱ አረ ምን ልበለው ❤❤❤ የፍቅር ሰው ሁሉንም በትህትና የሚገልጽ ቀለል ያለ ሰው( ድሮ ጓደኛው እስጢፋኖስ ዘመድኩን ) ስለ እሱ የነገረኝን ሁሉ ነገር አላየሁበትም የተዋጣልህ የጌታ ባሪያ TGም እንደዛው በጣም አመሠግናለሁ እወዳችኋለሁ ተባረኩ !!!
በአጭሩ ጌታ ይበርካችሁ፡፡
ረትሽ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይጨምሪል ወንድሞች
ወይኔ ሁልታችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ ወንድም ረታ ደሞ ልዩ ነው❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ
አንዳለ ድምፁን የሚቀይራት ነገር ደስ ይለኛል ቃለ መጠይቅ ላይ ጎርነን ያረጋታል
እኔም
What a sarcasm 😂😂😂 good observation.
እንደሚመስለኝ ሰው በሚወደው ነገር ፈጣሪን ቢያመሰግንስ
ድንቅ መልእክት ተባረኩ ወገኖቼ ረታ እባክህ ኦንላይን ላይ ስልጠና ጀምር
ለቤተክርስትያን የሚጠቅም ጥሩ እውቀት ያለው ስለሆነ ጌታ ይባርክህተጠቀሙበት ረታ
ቲጂ ተባረኪ። ወንድመቼ ተባረኩ ተባረኩ። ነገር ግን አንተ ወንድሜ ረታ ጳውሎስ እባክህን ይህንን እ/ር የሰጠህን እውቀት ለቤተክርስቲያንና ለመንግስቱ ወንጌል ይጠቅም ዘንድ በምን መልኩ ለሁሉም እንደምታርስ ልታስብበት በሰፊው ልትሰራ ይገባል። እባክህን በርታ ሰፍ ያለ ተደራሽነት መስራት አለብህ።
ደግም አንናፍቀችሃለን ወንድሞቼ።
ቲጀዬ ጌታ ይባርክሸ ሰላቀረብሻቸው
Uff ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።ነገር በእዉቀት ሲወራ እንዴት ደስ ይላል
Reta Paulos!! You're a blessing! 🙌
ዋው እሚገርም ኢንተርቪው ነው አንዱን አይቼ አጠቃልዬ ልኮምት እሚገርመው ይሄ ኢንተርቪው ባይቆራረጥ ኖሮ ሞር በሳቅ እንሞት ነበር ደስሚል ኢንተርቪው የሚገርም እውቀት ነው የጨበጥኩት በርቱ ከዚበላይ እውቀቱ ሰላላቹ ሞር እየመጣቹ ብታስተምሩን ይህ ወንድማችን የት ነው ሚያስተምረው ውስጤ በቁጭት ተሞላ ይህ ነገር መቀየር አለበት በዚ መቀጠል የለብንም የቸርች ጩህት መቆም አለበት እግዚያብሔር ይባርካቹ ለምልሙ ።
Reta Paulos, very impressive, informative! Thanks, and God bless you!
በጣም ጥሩ ውይይት እና ጠቃሚ እውቀት ጨብጠናል ተባረ!
እንድሽ ደግሞ እራስህን ሆነህ ቅረብ ድምፅህን ለማጎርነና ያልሆንከውን መስለህ ለመታየት አትሞክር ሌላው አንዳንድ መድረኮች ላይ እንደ ፍንዳታ ባትሆንና እንደ እድሜህ ብትዘምር ደስ ይላል
መዝሙሮችህ ግን ልብን ይነካሉ
ተባረክ
የነማን ጋሻ ጃግሬ ነሽ¿¿¿
ጎራ መስጠት ለምን አስፈለገህ😮 አንተስ የማን ጎራ ነህ??🤔
@@mulubirhanurga9249 የነጋሽ ተቀባ¡¡¡
Reata Paulos an amazing person and very intelligent. Thank you so much for your wise words, courage to challenge and bring about Godly and biblical guidance for the song and worship service. I pray God opens a door for you to teach many and guide many to the truth of Godly worship and songs. I pray that God use you for the churches of Ethiopia 🇪🇹 ❤
እናንተ የቤተክርስቲያን በረከት ናችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለጌታ ክፍ ያለ አክብሮት ለመስጠት እሰራችሁ ያላችሁበትን መንገድ ቀጥሉ በርቱ
ቲጂ ሰላም ለአንቼ ይሁን በጣም ነው የምከታተለው ያንችን ፕሮግራም እከታተላለሁ እባክሽ ዳዊት ፍሴልን አቅርቤ
ልን !! 28:51
ክፍል ሶስት አለው በይኝ ቲጂዬ😍😍😍
እንዳልዬ ቃል አጣውልህ ተባረኩ 3ስታችሁም እናም አንዳንድ መዝሙሮች አገት ያስደፉናል እናፍርበታለን ስቅቅ የሚያረግ ነው ለአዕዛብ መልስ እስክናጣ ድረስ እናም አንድ መዝሙር ከመታተሙ በፊት እንደ እዳለ ባሉ ሰዎች በቤተ ክርስቲያን እና በመፀሀፍ ቅዱስ ይደምደም
አሁን አሁን ዝም ስለተባሉ ነው የባሰባቸው እና ሁሉ መቃወም አለበት የሙዚቃ መሳሪያም ይቀነስ
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የመዝሙር መፅሀፍ
ረታ ሰለ መሣርያ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ጌታ ይባርችሁ❤❤❤❤
ችግር የዘማር ብቻ አይደለም የአቀናበር እንጅ መፍትሔሁ ከቻለችሁ ለንርሱ ፀልዩለቻው ውይም ኣስታሚሩልን
ጌታ ይበርክሽ ቲጂየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሚታነጸው የተነጽበታል ።እኔ ግን በመድረክ ላይ የሚደረገው ነገር ብዙ ጥንቃቄ የሚጠይቅ በመሆኑ ብታስተካክሉ ጥሩ ይመስለኛል ።
Amazing discussion. I learned a lot. God bless you all!
ጌታ የሱስ ይባርካቹ
I agree with Endale: "ከተለየን መለየት ነዉ"
❤❤❤ Egziabher Amilak Abzito Yibarkashu
Reta Pawlos & Pastor Enduye Enes Bizuh Eyetemarkun Negn.
ትጂ- የቅዱስ እግዚአብሔር ሰው ነን የሚሉትን ነብይ ነን ባዮችን በሙሉ ስለ እሬቻ ከቅዱስ መጽሐፍ አንፃር ያላቸውን አስብ ምን እንደሚሉ እውነት ጌታ ከእነሱ ጋር መሆኑን ማስመስከር እና ማሳየት አለባቸው እንቺም ዝም አትበይ ጥያቄዎች አቅሪቢላቸው !!!
ዘማሪ እንዳለ እግዚአብሔር ይባርክህ
ቲጂዬ እናመሰግናለን
ዘማሪ እንዳልካቸው ሃዋዝንና ዳዊት ጌታቸውን ገብዥልን ገና ብዙ መማር አለብን !! 4:52 6:29
ረታ የሚገርም መረዳትን ነዉ
እግዝአብሔር ይባርካቹ ትልቅ መልክት ነው በተለይ ለዘማሪዎች
I learned a lot. God bless you all
እግዝአብሄር ፈፅሞ ይፈውሰን አዚህ አለም ኮተት ይለየን ። ጌታ ቤቱን ይቀድስ። ወገኖቼ እናንተን ጌታ ይባርክ።
God bless you Pastor Endale