ፍቅረኛዬ ለወጠችኝ | Bas.g | ወቸው GOOD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • On this amazing episode of wechewgood we had a pleasant stay with the amazingly talented bas.g as he enlightened us with his thoughts that were shaped through hard times he encountered as he left his country at a very young age and started living alone at the age of 15. Bas is just an amazing person with enormous talentand thoughts. Sit back relax and enjoy the episode.
    Subscribe our channel
    ‪@WECHEWGOOD‬
    🚨 ‼️ 🇪🇹🇺🇸Contact us on Instagram🇺🇸🇪🇹‼️ 🚨
    Abel Misrak:
    ...
    Bereket Tadesse :
    ...
    Yonatan Fasil:
    ...
    Mahider Kebede:
    www.instagram....
    Daniya Awet:
    www.instagram....

ความคิดเห็น • 319

  • @BasGetachew
    @BasGetachew 2 หลายเดือนก่อน +295

    Thannks for having me guys 🤗

    • @legendaryfuture
      @legendaryfuture 2 หลายเดือนก่อน

      @@yon1623stop hating my guy

    • @yeabzed1952
      @yeabzed1952 2 หลายเดือนก่อน +6

      Bas አይ አለመተዋወቅ ይገርምካል አንተ ሃይስኩል የሄድክበት city ነው ምኖረው Temecula California ይባላል it’s like 40 mile away from San Diego

    • @biruk-bk
      @biruk-bk 2 หลายเดือนก่อน +3

      👍👍👍

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@yon1623ያሳለፈው የብቸኝነት ዘመን ለብቻው አስተማሪ ነው ለወላጆች

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  2 หลายเดือนก่อน +16

      Thank you for sharing your experience BAs

  • @hiwetmedia2683
    @hiwetmedia2683 2 หลายเดือนก่อน +142

    ማን ነው ኣቤላን እንደኔ የሚወደው በጣም ያስቀኛልም ያስተምረኛልም ንሩልን ኣቤላ ግሩም ድምፅዋም ዲኒ በርችልን የምትወዷቸው 👍

  • @bena2191
    @bena2191 2 หลายเดือนก่อน +56

    Wish they didn't cut him of so much. He kept losing what he wanted to say because they keep interrupting him every sentence. But love the whole thing but correct that part next time.

    • @mekdesgudina8516
      @mekdesgudina8516 2 หลายเดือนก่อน

      I was thinking the same😂😂😂😂

  • @kalebmulugeta7065
    @kalebmulugeta7065 2 หลายเดือนก่อน +25

    BasG በእርግጠኛነት 💯%የመጀመሪያው Ethiopian Tik toker 💥

  • @RichHum-fj1di
    @RichHum-fj1di 2 หลายเดือนก่อน +27

    Abel has a mature mindset 👏

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 2 หลายเดือนก่อน +38

    በአሜሪካ ከቀረቡት ውስጥ ይሄኛው ልጅ የተሻለ ነው በርቱ❤የኢትዮጵያዎቹ ግን ይበልጣሉ😊

  • @hamlet6340
    @hamlet6340 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Abela, and the whole team. አቤላ ጨዋታውን የምትወስድበት flow and ur imagination በጣም ምርጥ ነው፤ every funny detail and ur questions; simple, funny and must asked.

  • @mercy9120
    @mercy9120 2 หลายเดือนก่อน +19

    As an international student who recently graduated… Bas you are where every international student has been. It’s a struggle we all went through and we all wanted to go back. But once you realize what you’re going back to you will know that your thoughts are coming from fear of facing the reality. What are you going back to? To a system that is tangled with bureaucracy to kill every investors aspiration, to a society where innovation is constantly criticized, to a country and generation who can’t think of the future and dwells in the past mistakes, to a school system designed to create a whole generation of high school dropouts and act like it’s the students who failed meanwhile it’s the education system failing them… There is a lot that isn’t touched in Ethiopia but know that it is not touched not because there is a lack of diaspora investors and innovators… it’s not touched because it’s chained by a corrupt government and system. That’s a hard pill to swallow but that’s the truth! You’re going back to nothing but constant struggle with a broken system

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  2 หลายเดือนก่อน +3

      Thank you for listening to the ideas discussed

  • @brehanemeskelifa366
    @brehanemeskelifa366 2 หลายเดือนก่อน +4

    የምትችሉ ከሆነ ዲጄ ኪንግስተን ሀይሉን ብታቀርቡት ። በጣም ጎበዝ ፣ ለብዙዎች ትምህርትን የሚሰጥ የህይወት ተሞክሮ አለው ብዬ አምናለሁ። እና ደግሞ Generation gap ያጠባል ብዬ አስባለሁ ። የሚቻል ከሆነ ብታቀርቡት ። እመኑኝ ከምታስቡት በላይ አሪፍ Episode ነው ሚሆነው ።

  • @jufaraboye6319
    @jufaraboye6319 2 หลายเดือนก่อน +43

    Please it will be helpful if you guys invite bruktawit from productive habesha❤❤🙏🙏please

    • @tinbite6022
      @tinbite6022 2 หลายเดือนก่อน

      Yes please

    • @mery.21st
      @mery.21st 2 หลายเดือนก่อน

      Owww yes yes yes

    • @user-kb5fq3ks7j
      @user-kb5fq3ks7j 2 หลายเดือนก่อน

      Ya please invite her guys.

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ እስከ 16 አመቴ ድረስ ልብስ አጥቤ አላውቅም እዝ ከመጣው ቡሀላ እራሴን ማነጃ ማድረግ ለራሴ ሀለፊነት መሸክም even ብር እየተላከልኝ ብቸኝነት ለብቻ መብላት በጣም ከብዶኝ ነበር I am thank full መውጣት የምትፈልጉ እራሳቹን አዘጋጁ risk መሆኑን እወቁ በተረፈ ተጋፈጡት

    • @senayitgirma4707
      @senayitgirma4707 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tell as more eski 😊

    • @user-sj1bl7se8c
      @user-sj1bl7se8c 2 หลายเดือนก่อน

      @@senayitgirma4707 መጠየቃቸው አርፍ ነው ግን ሁሉም አንድ ዓይነት challenge ያጋጥመዋል ማለት አይደለም ዋናው ሁሉንም ለመቀበል እራስን ማዘጋጀት ነው

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄንን ነው ስንል የነበረው አቤላዬ ልጁ ያለፈበት ቀላል የሚባል አይደለም ሰው ግን አሜሪካ ስላለ ብቻ እድለኛ አርገው ያስቡታል ብቸኝ ነቱ ያለፈበት ሁሉ ነገ ህይወቱ ላይ ኢፌክት ያረጋልም። ጠንካራም እንደሚያደርገው ሁሉ ብቻ አሳዝኖኛል ልጁ 😢

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 2 หลายเดือนก่อน +21

    የመንግስት ባለሥልጣናት ልጆች ናቸው በዚ ሂወት የሚያልፉት

  • @IT-Learning10
    @IT-Learning10 2 หลายเดือนก่อน +9

    Abela ke gust belay eko yante sak ena tyakie new yemasdestegn. abel love!!!

  • @kuzigunii
    @kuzigunii 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቤል ቆይ ምንድነው እያለከን ያለህው ውጪ ሀገር ካልሆነ ለውጥ እንደማይመጣ ነው እየተናገርክ ያለህው። ይሄ ምንያህል ተስፋ አስቆራጭ ነገር እንደሆነ ታውቃለህ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ሰዎች.... ለዛውም እንትና እንትና የሚባሉ ሰዎች ውጭ ስለመጡ ነው ሀብታም የሆኑት እያልክ በምሳሌ ሁላ ነው ተስፋ እያስቆረጥክ የነበረው ። የሆነ ሰአት ላይ ጭራሽ ኢትዮጵያ ሄደህ ልትሰበር ትችላለህ እያልከው ሁላ ነበር። በጣም ካንተ የማልጠብቀው ሀሳብ ነው። ስንት ኢትዮጵያውን ወጣቶች እንደሚያዩት አስቡ እንጂ እረ በለው. .... የኔ ልጅ ይህንን ፖድካስ ይወደዋል ነገር ግን በምንም መልኩ ከዚ በኋላ እንዲያይ አላረግም

    • @esmaelfedlu9668
      @esmaelfedlu9668 2 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነው የተናገረው እንኳን normal ሰው ጠቅላያችን ራሱ ያለበትን Struggle ተመልከት የሆነ የተነጀሰ ትውልድማ አለ ወገን Please እየሞትን😭😂😂😂

    • @Abduy194
      @Abduy194 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@esmaelfedlu9668 ጠቅላዩም አጋጣሚውን ቢያገኙ ወደ ኢትዮጵያ አይመለሱም 😁

    • @jemberteshale2246
      @jemberteshale2246 2 หลายเดือนก่อน

      Ewunetu nw yehoabtam lji kalhink wey kalserk mnm beteseara lewut yelm

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 2 หลายเดือนก่อน +16

    🔥እባካችሁ Leual ትቅረብ የምትሉ በ👍 ንገሯቸው🔥

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 2 หลายเดือนก่อน +62

    🔥እባካችሁ Lual ትቅረብ የምትሉ በ👍 ንገሯቸው🔥

  • @user-wb6tm4ym8x
    @user-wb6tm4ym8x 2 หลายเดือนก่อน +3

    Why are you guys keep interrupting him especially abel😒? Esti yawrabet liju

  • @Befike_React
    @Befike_React 2 หลายเดือนก่อน +17

    ወቸው ጉድ ቤተሰባች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤

  • @bettymulugeta390
    @bettymulugeta390 2 หลายเดือนก่อน +5

    BasG so nice to see you! We miss you on your channel! Thank you wechew good!

  • @mekdesgudina8516
    @mekdesgudina8516 2 หลายเดือนก่อน +1

    I enjoy this show, but Abel interrupts the guests before they finish speaking. It is essential for him to patiently wait until they have completed their answers to prevent the show from becoming dull. This will allow the guests to fully express their thoughts and engage the audience effectively.

  • @AdaneTesfaye-mg6te
    @AdaneTesfaye-mg6te 2 หลายเดือนก่อน +41

    Ere Micky Alem ebs music azegaj yeneberew

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂zegan Tigray tegdale

    • @Amanu93
      @Amanu93 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Black-lioness alkseh ltmot nw sle tigray soye fta enji

  • @eyueltibebu277
    @eyueltibebu277 2 หลายเดือนก่อน +5

    Don't hear the negative comments ...
    Keep on! GREAT PODCAST 🔥

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው አሁን ጨረስኩት ብዙ አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦች ተነስተዋል እኔም እንደ አቤል ተምሬበታለሁ ደስ ይላል
    መሪዎች ደሞ የሀገራችንን ሲስተም አስተካክሉልን እንስራበት እንኑርበት

  • @MerobBekele
    @MerobBekele 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wechew good 💪💪💪💪
    Abel zare betam aschegrken manazewaln honkben mnew ar asweraw

  • @MerukaKitchen
    @MerukaKitchen 2 หลายเดือนก่อน

    I really like how Abel is realistic. I like how he confronts the guest around planning and implementing plans. If you wann be guest on Wechwgood have a SMART objective and goal kalhone Abel አይፋታም. Love it!!!

  • @naodghirmay4091
    @naodghirmay4091 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወቸው good ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉 like like ዳኑ ግን ጃኬቱ ኣይሞቅም እንዴ😂😂😂😂😂

  • @ahmedyasin6418
    @ahmedyasin6418 2 หลายเดือนก่อน +96

    አቤላ ሞጣን አቅርቢልን😂

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @yasinmohammed7459
      @yasinmohammed7459 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @stodegreen3761
      @stodegreen3761 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሞጣ ምን እዲያወራ?እዲሳደብ?

    • @user-ix1fx7oi7p
      @user-ix1fx7oi7p 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @user-sj1bl7se8c
      @user-sj1bl7se8c 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @Daisy1630
    @Daisy1630 2 หลายเดือนก่อน +12

    Abel, you invited them to talk please let them talk. Your questions supposed to have a flaw. Don’t jump from topics to topics

  • @mahatemedelenasaw
    @mahatemedelenasaw 2 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks #basG for sharing your life experience, It's one of the best episode!!

  • @hab_an12
    @hab_an12 หลายเดือนก่อน

    been a while since watching your podcast. Subscribed today, initiated by Abel 🤟

  • @naolmamo
    @naolmamo 2 หลายเดือนก่อน +1

    Baslish helped me alot ewnet I was ready thanks to him.🙋🏾‍♂️

  • @mvslimvibes-tz8fb
    @mvslimvibes-tz8fb 2 หลายเดือนก่อน +3

    you are dominating the podcast give dania chance to speak

  • @zeynebkenzu1433
    @zeynebkenzu1433 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow bas-g tlk sew ( be hasab) swedewko podcast gena premieres lay nw still guaguche nw mtebkew 🥰❤🥰🥰🥰

  • @zebibnguse128
    @zebibnguse128 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ኣሪፍ ነበር
    ስለ ትምህርት የተናገረከው እኔም ማስበው ሃሳብ ነው የ እተዮጽያ የትምህርት ሲስተም መቀየር ኣለበት
    በጣም በጣም
    እዚ ብታይ ያበደ የትምህርት ሲስተም ነው ያለወና የኛ ኣገር ኡኡኡኡኡ
    ደሞ ጀርመን ነው ምኖረው እሺ ኣቤል 😂 እኔ ስመረቅ እናንተ ከ ኣመርካ ብትመጡና እነ ቤኪ ደሞ ስለ ታይላንድ እያወሩ ብቀሩ 😅
    በቃ ጎበዞች ናቹ ሁላቹም ። እናመሰግናለን 🙏

    • @rob21112
      @rob21112 2 หลายเดือนก่อน

      ALL the best Sister !

  • @tilahunDM12
    @tilahunDM12 2 หลายเดือนก่อน +14

    አቤላ ዛሬ አላስወራ አልክ። ሁሌ ግን አድናቂህ ነኝ

    • @sebli133
      @sebli133 หลายเดือนก่อน

      Ere awo😏

  • @DawitAraya-bt6lh
    @DawitAraya-bt6lh 2 หลายเดือนก่อน +7

    Abduh jr ይቅረብልን

  • @ShewitMeles
    @ShewitMeles 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abel gn mtanesachew hesabochi ymechegal,nggreh 1 ga ko neh gobez👏👏👏👏

  • @suzimulat6611
    @suzimulat6611 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ አቤላ በመድሀኒአለም አላስወራ አልከው እኮ Please Please 🙏

  • @yohannesafework3349
    @yohannesafework3349 2 หลายเดือนก่อน +2

    I will vote for you Abela policy kerets kabine meret beye sectoru top sewoch organize aderg ena yemer jemer I will vote

  • @konjo9116
    @konjo9116 2 หลายเดือนก่อน

    Bas G , you are the one and first habesha tiktoker 💙 covid saygeba nw ante tiktok lay yemakh

  • @user-ju2pp2tw2p
    @user-ju2pp2tw2p 2 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት በጣም ደስ ትሉ ነበር ግን ግን 🤨አቤል እያናደደኝ ነው ኢትዮጵያን እንዴት ነው የሚያት አንድ ነገር እንኳን ደህና አያወራም ለምን ??? ከቤታችሁ ልወጣ 99.5% ነው የቀረኝ በአቤል ምክንያት ድህነት ሊኖር ይችላል ፖለቲካውም ችግር አለበት ግን ሁሉም ይስተካከላል።

    • @amanuelashebir5616
      @amanuelashebir5616 2 หลายเดือนก่อน +1

      በተለይ ወንድሜ ሁሉን ነገር ጨርሶ ሀገር ቤት ለመኖር ተመልሷል ስል እትዮጵያ ብለዉ ስደነግጡ በጣም ያናድ ነበር

    • @fdsews
      @fdsews 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@amanuelashebir5616 @user-ju2pp2tw2p
      ሌሎችም እንዳይጠቀሙ ኢንፎ ከመስጠት ይልቅ ውጩ ሃሪፍ እንዳልሆነ የሚናገሩት በእናንተ ም/ት ነው። ሃሳቡን ከመልካም ተረዱለት።

    • @user-vb2ob3zj4d
      @user-vb2ob3zj4d 2 หลายเดือนก่อน

      እውነቱን ነዉ ባክሽ

    • @user-ju2pp2tw2p
      @user-ju2pp2tw2p 2 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄ ልጠይቅ ጉስቁልቁል ብላ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታውጥ የሆነች እናት ብትኖረን የከሌ እናትኮ ዋው የኔ እናት ግን ብለን ማነፃፀር ተገቢ ነው ወይ ??

    • @user-vb2ob3zj4d
      @user-vb2ob3zj4d 2 หลายเดือนก่อน

      @@amanuelashebir5616 መድንገጣቸው እኮ ልክ ነዉ ሰው በየትኛውም አይነት መንገድ ከ ሀገር ወጥቶ እዛው ለመቅረት በሚጥርበት ሰዓት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ ሲባል እንዴት አይገርምም

  • @mery.21st
    @mery.21st 2 หลายเดือนก่อน

    I related to a lotttt of things he said, was kind of comforting tbh... wish you all the best

  • @Seblinayee6
    @Seblinayee6 2 หลายเดือนก่อน +17

    አቤል አላስወራ አልከው እኮ ኧረ በስመአብ

  • @Juju-dg1qj
    @Juju-dg1qj 2 หลายเดือนก่อน +1

    Let the guest talk for the love of God

  • @ezedinkedir
    @ezedinkedir 2 หลายเดือนก่อน +9

    1:05:18 min lay danin yastewalat ale.......

    • @JJ-jd8hc
      @JJ-jd8hc 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @keneantesfaye
      @keneantesfaye 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @Samuel_Mesele
      @Samuel_Mesele 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 Maryamn betam new yesaku

    • @dania_awet
      @dania_awet 2 หลายเดือนก่อน +3

      I thought nobody noticed 😭

  • @MelatGirma-hz7su
    @MelatGirma-hz7su 2 หลายเดือนก่อน +4

    dani gobez...betam arif neber

  • @Mz-mt4wv
    @Mz-mt4wv 2 หลายเดือนก่อน +1

    Omg I couldn't even finish the whole episode. Able pls let him finish . This is a serious topic, and we want to learn from it. If you ask him a question, why don't you let him answer. He wants to explain, and then you cut him off. Omg I'm soon irritated by today's episode

  • @yeabtesfaye8194
    @yeabtesfaye8194 2 หลายเดือนก่อน

    betam amesegnalew sle msgana yawerachut part ....it really means a lot thank you guys ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LIFEISEASYYY
    @LIFEISEASYYY 2 หลายเดือนก่อน +15

    ABEL SEW YAWRABET ENDE

  • @kushatravel7
    @kushatravel7 2 หลายเดือนก่อน +2

    1:34:56 the best quote, basg is smart.

  • @EfygsDhjdd
    @EfygsDhjdd 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abela betam jegna berash lay betam sertehal wsth selam edihon

  • @best_musna3867
    @best_musna3867 2 หลายเดือนก่อน +7

    'fikregnaye' the title is not correct. check it and correct guys.

  • @deborahbel
    @deborahbel 2 หลายเดือนก่อน +3

    Abel echin hoodie americam hedeh alfeta alkat 😅😂😂😂

  • @rediethaileyesus5937
    @rediethaileyesus5937 2 หลายเดือนก่อน +1

    loved to see the growth

  • @AKB0916
    @AKB0916 2 หลายเดือนก่อน +4

    I like this episode 😅

  • @user-bs6li5ze4i
    @user-bs6li5ze4i 2 หลายเดือนก่อน

    owwww my God the curriculum part wow the perfect one man egziyabiher yerdak

  • @faith5052
    @faith5052 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ende SSN is very critical you should have it. And you can get one with a student visa as well you just need to find a job in the school allowed for you.

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 2 หลายเดือนก่อน +3

    የ"እሺ ከዛስ" expert Dania Awet😅

  • @marubetigst3193
    @marubetigst3193 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዚ እዛ ከዚ ወደዛ ስትሉ በቃ ውዝግብ ነው ያልኩት የት ነው እዚ የት ነው እዛ እያልኩኝ 😢

    • @Shewa-jj3ts1bm5p
      @Shewa-jj3ts1bm5p 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂ጉድ በቃ ባለሽበት እርጊ

  • @alemtena7312
    @alemtena7312 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሰአቱን ብታሳጥሩ አሪፍ የሚሁን ይመስለኛል እንደሀሳብ😅

  • @AbenezerMebrhatu
    @AbenezerMebrhatu 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks for having me guys ✌️

    • @bena2191
      @bena2191 2 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @omy7345
      @omy7345 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣

    • @AbenezerMebrhatu
      @AbenezerMebrhatu 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @yidnektamirat7758
    @yidnektamirat7758 16 วันที่ผ่านมา

    Wechew good America 👏👏👏🔥🔥

  • @fdsews
    @fdsews 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዎች ሀገራቸውን የሚመርጡበት የተለየ ምክንያት ሊኖራቸው ይችላል። እንደ ሃገር ኢትዮጵያን እንዎዳለን። ለሰርቫይባል ግን ምንም into የሚያደርግ ነገር የላትም at list ከውጭ ሁነን famn እናግዝ ከቻላችሁ እናንተም ኑ። strong የሆነች ሉዓላዊ ሀገር ስንገነባ ያኔ እንመለሳለን። Anyways thanks ወቸው GOOD

    • @fraolgudeta2877
      @fraolgudeta2877 2 หลายเดือนก่อน

      እኛ እዚ በገነባነው ሲመቻች የዛኔ ልትመጡ😂😂ለምን አሁን መታችሁ ገንዘባችሁን ኢንቨስት አታረታጉም ስራ አትፈጥሩም ሀገራችሁን አትገነቡም.

    • @fdsews
      @fdsews 2 หลายเดือนก่อน

      @@fraolgudeta2877 😂🙄

  • @THELYRICS-jo1uq
    @THELYRICS-jo1uq 2 หลายเดือนก่อน +6

    አቤል ነው እንዴ እንግዳው ምንድነው ዝም ብለ ምለፈልፈው 20ደቂቂ ማየት ከብዶኝ የተውኩት ክፍል ነው. ይስተካከል

    • @ethiononstopmusic
      @ethiononstopmusic 2 หลายเดือนก่อน

      Ena erasu 12 tegnaw dekika lay deberogn tewkut.
      Aye abela

  • @binataleyu5590
    @binataleyu5590 2 หลายเดือนก่อน +10

    አቤላ ጨብሰሀል እንዴ 😂
    አላስወራ አልከው እኮ

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abel gin beteseb yenafek temeslaleh tekork ena kesah ayzogn

  • @tewodrosmeseret4025
    @tewodrosmeseret4025 2 หลายเดือนก่อน

    ናፍቆት የሚለውን ቃልና ትርጉሙን አቤላ አጥና

  • @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs
    @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs 2 หลายเดือนก่อน +1

    ✋ ወቸው GOOD ውሰጤ ሁላቹ 🤩

  • @kiduselias1968
    @kiduselias1968 2 หลายเดือนก่อน +1

    Le Americaw studio 1 thing is miss, the 100k youtube play button, tekebelu Ena sekelut studio west

  • @Tsionyohannes879
    @Tsionyohannes879 2 หลายเดือนก่อน +2

    danu beauty queen😍

  • @tristinhector5254
    @tristinhector5254 2 หลายเดือนก่อน +2

    abela እያሶራሽ እንጂ ስንቴ ይነገርሽ bro

  • @bettybelay9370
    @bettybelay9370 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abel please let your guest talk 🤐

  • @Amanuel-B
    @Amanuel-B 2 หลายเดือนก่อน +1

    Micky Alem ebs muzika azegaj yenberu Please

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል አቤላ ዳናዊት ይመቻችሁ አሪፍ ነው

  • @saeidesamel4113
    @saeidesamel4113 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am habesha I leave in Baltimore bro abela

  • @marubetigst3193
    @marubetigst3193 2 หลายเดือนก่อน

    Wey abela mn ladergh benath beka ymer ant telyalh gobez nh betam
    Betammm bezu nger tmeribetalhu ymer beka becha ymer amesgnalhu be ewnat beka amesgnalhu ll new ymchlew 🙏🙏🙏 hulachehum wechgudoc🙏

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 หลายเดือนก่อน +3

    BasG

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 หลายเดือนก่อน +2

    Daniye stamri❤

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @Fiker123
    @Fiker123 2 หลายเดือนก่อน

    ‼️‼️‼️‼️ እኔ ግን የምለው ተጠያቂውን እንዲህ በማዋከብ አስጨነቃችሁት የተጠየቀውን እስኪመልስ ድረስ እንኳን ፋታ አልሰጥ አላችሁት እናንተው ጠያቂ እናንተው መላሽ ሆናችሁ ልጁን እንዲናገር ፈፅሞ ዕድል አልሰጥም አላችሁት ምነው በደህና ???? አረ ተረጋጉ የጠየቃችሁትን እስኪመልስ ለሰው ፋታ ስጡ ለዛ ይኑራችሁ ኤጭ የምን መንቀዥቀዥ ነው ።

  • @ruthseket1072
    @ruthseket1072 2 หลายเดือนก่อน

    Ere Abela, next yr batch 11 students(10th graders) will be learning this things(its Ethio🙄😅)so they make us choose from web devt, acc and finance, community health,natural resource management bla bla other stuffs but its different from one school to another.

    • @ruthseket1072
      @ruthseket1072 2 หลายเดือนก่อน

      U choose this things when u choose natural and social

  • @ILU_Li
    @ILU_Li 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abelo ግን የአሜሪካ ቡዳ በልቶሸ ነው እንደዚ የከሳሺው 😁😁😁 በእውነቱ እንደዚ የሚከሳ ከሆነ አሜሪካ ይቅረብን በሊቢያ የሄደ ራሱ እንዚ ሰውነቱ ምጥጥ አይልም እኮ😂😂😂

  • @emebetlemma4589
    @emebetlemma4589 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው እንግዳ ያልበሰለ ልጅ ነው መመከር አለበት ት/ቤት ከመክፈቱ በፊት

  • @zewdu36
    @zewdu36 2 หลายเดือนก่อน +5

    Yo, just let him talk? WTF

  • @fraolgudeta2877
    @fraolgudeta2877 2 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት አቤል ለኢትዮጵያ ያለው ንቀት😂

  • @yonasalemu5699
    @yonasalemu5699 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴ በለው ልጅ መቸነው የሚወራው ? እግዳ መጋበዝ ለምን ያስፈልጋል ወቸው ጉድ ያስብላል!። አተእቤል የከሼፈ ዲያስፖራ ማለት አተነህ 😂😂

  • @Yonikal29
    @Yonikal29 2 หลายเดือนก่อน +3

    Why is dani always wearing black

    • @selumaethiopia7756
      @selumaethiopia7756 2 หลายเดือนก่อน +1

      That is youth style here 😂😂😂

  • @EnebNuredin
    @EnebNuredin 2 หลายเดือนก่อน

    Abelo U so good and, yeah I like U, gn ye engeda Hasab aschers eshi.☺️

  • @kaleabaemero7829
    @kaleabaemero7829 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ 7 ቀን ሳታራ ስትል ከምር የ7 ወር እርጉዝ🤰 ነዉ የታየኝ 😂

  • @tsionhome7407
    @tsionhome7407 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abel gen u OK ???😢

  • @user-wf9vi3nf6f
    @user-wf9vi3nf6f 2 หลายเดือนก่อน +2

    Asre yehabtam lji atbel demo daniya ena ljun aswerachew andlay yamralu

  • @nardosbrhane4583
    @nardosbrhane4583 2 หลายเดือนก่อน

    አቤል ግን በሰላም ነው አላስወራም አልክ እኮ 😮

  • @yididiyamehari9429
    @yididiyamehari9429 2 หลายเดือนก่อน +1

    why is dania always wearing black

  • @fasikaasfaw7855
    @fasikaasfaw7855 2 หลายเดือนก่อน

    Abel gin tnx betime yelbin nw 🥰🥰

  • @ti_ti4647
    @ti_ti4647 2 หลายเดือนก่อน

    አቤል በጣም ከሳ እንዴ አሜሪካ በጣም ከባድ ሁኔታ ውሰጥ ያለ ይመሰለኚያል ሲስተም ውስጥ እስኪገባ

  • @abelberhanu5718
    @abelberhanu5718 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ በስመአብ እንግዶቹ እንዲያዋሩ ለምን አታራጉም በጣም አሰልቺ እንዲሆን እያረጋችሁት ነው።

  • @mesi-io6sf
    @mesi-io6sf 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይከፍትም ምንድን ነዉ??😢😢

    • @metidere9808
      @metidere9808 2 หลายเดือนก่อน +2

      gena eko new ke 5 hour buhala new

  • @tewabechbelay9688
    @tewabechbelay9688 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abel alaswera ale

  • @dawitmusse3548
    @dawitmusse3548 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳኒያ ግን... ይሄን ቆዳ በሬው እራሱ እንደዚ አልዘነጠበትም 😂 you look good tho