ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Memehir Girma Wondimu Video 340 በአሜሪካ የዩንቨርስቲ ተማሪዉ ሳያዉቀዉ እራሱን ሊያጠፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2022
  • Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!
    በአሜሪካና ካናዳ ለሚገኙ ምዕመናን በቶሮንቶ ሐምሌ 22 ,23, 24, 2014 ዓ ም ወይም (July 29,30, ,31, 2022) ቀን ታላቅ የትምህርተ ወንጌል እገልግሎት ይከናወናል ትክክለኛ አድራሻዉ በቅርብ ቀን እንደ እግኢአብሔር ፈቃድ እናሳዉቃላን ላልሳሙት አሰሙ::

ความคิดเห็น • 399

  • @sadadadada7010
    @sadadadada7010 2 ปีที่แล้ว +47

    እድሜ ከጤና ጋአ ለውድ አባታችን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን 🙏💓💓💓#ሰብስክራይብ# አርጉኝ

    • @imblessed7396
      @imblessed7396 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አባታችን

    • @Emayoutube-rd2bi
      @Emayoutube-rd2bi 2 ปีที่แล้ว +1

      AMEN..AMEN...AMEN🥰🥰

  • @user-ne9hr7ut5n
    @user-ne9hr7ut5n 2 ปีที่แล้ว +36

    አሜሪካ ተወልዶ ቋንቋው ሃይማኖትን ያልተወ 😍 ጭዋ ጀግና ነው ።
    አሜን አሜን አሜን ።
    ነጋ ከ አውሮፓ ።

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነው ግን አሜሪካ ተወልዶ። ቋንቋውስ ደግሞ! ንፁህ አማርኛ ነው የሚያወራው አንድ አንድ እዚህ ከተወለዱ ቀበጦች በስንት ጣዕሙ። ጎበዝ! ምስክር ሁን ለወዳጆችህ በሙሉ!

  • @zed8332
    @zed8332 2 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏እኔመችሁን የመደነዉ😭😭☝ከሰደት በሰላም ተመለሸ ለመፈወሰ ያብቃኝ🙏🙏

  • @user-ry6qr3gx5s
    @user-ry6qr3gx5s 2 ปีที่แล้ว +16

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡሉን እግዚአብሔር አምላክ እሜና ጤና ይስጥልን አባዬ በባእድ አገር ላለነው የቤተክርስቲያናችን ደጅ ለናፈቀን በሙሉ በፀለትዎ አስቡን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    ከኔ የበረታችሁ አሰኳለ ማሪያም ብላቹ በጾሎት አሰቡኝ
    ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥

    • @Zemen271
      @Zemen271 2 ปีที่แล้ว +3

      ኣይዞኺ ዛሓፍተይ ብዝተኽኣለ መጠን ብፀሎት ፣ ብስግደት ፣ ብፀሎት በርትዒ
      እንተኺኢልኪ ከዓ ብሽምኪ ፣ ብስም ቤተሰብኪ ንድኻታት ምፅዋት መፅውቲ
      ተስፋ ከይቆረፅኪ እንተበርቲዕኺ ቀስ ብቐስ ኩሉ ነገር ክስተኻኸለልኪ እዩ

    • @selam801
      @selam801 2 ปีที่แล้ว

      @@Zemen271 እሺ ክብረተይ እግዚአብሄር ያግዘኝ

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n 2 ปีที่แล้ว +14

    የሠራዊት #ጌታ መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ።በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @temesgenhgiorgis919
    @temesgenhgiorgis919 2 ปีที่แล้ว +10

    እመ ብርሃን የክርስቶስ እናት እባክሽ ኣባታችን ጠብቅልን።

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 2 ปีที่แล้ว +3

    እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ይስጥልን መምህርዬ በእርስዋ ብዙ ተለውጠናል ተመስገን 🙏🏽

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +26

    እንኳን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት የቸሩ መድሃኒአለም ፍቃዱ ከሆነ እኔም አንድ ቀን እንደማገኝዎት ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል አሜሪካ ተወልዶ እንደዚ አማረኛ መናገር ወላጆቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏❤️

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 ปีที่แล้ว +11

    እውነትነው የተይዘስውነው የሚያውቀው አንተን የፍውስ እምላክ ሁላችንንም ይድርስልን ቅዱስ ሚካኤል

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +2

      amen Amen Amenn ደምሩን💐💐💓💐💓

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @seki1508
    @seki1508 2 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን በረከቶ ይድረሠን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት በእውነት ለዳቢሎስ አገልጋዮች ደግሞ መድኃኔዓለም ልቦና ሰቶት ወደ ቤቱ ይማልሳችሆ ትውልዱን አስሮ ጨረሱት እኮ ተፈዋሾች እንኳን ተገላገላችሁ እግዚአብሔር የመጨረሻ ያድርግላችሁ

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 2 ปีที่แล้ว +9

    እንደምን. ከረሙ. አባታችን. የእውቀት. አባት. ምረጥ. የሀይማኖት. አባት. ከእረሶ. በተማረኩት. መሰረት. ፀሎት. ቤት. አዘጋጅቻለሁ. የስግደት. አይነት. ተምሪለሁ. ረጅም. እድሜ. ይስጥልኝ. ከነቤተሰቦቻችው

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚኣብሄር ሆይ እኔ የወደቅሁ ማሰብ ያቃተኝ ሰው ነኝ በቸርነትህ አምሮየን አድስልኝ የመዳን ቀን ይሁንልኝ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አሜን🌾💚💛❤️

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว

      🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว +8

    እሽ አባታችን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን እሽ እንጠብቃለን እንደ እኛ ስራ ሳይሆን በቸርነቱ በይቅርታው በምህረቱ እንደ ፍቃዱ የክብሩ መገለጫ ያድርግልን አሜን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን በሰላም ያድርሰን አሜን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ 🙏💓ደምሩኝ ቤተሰቦች

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ እናመስግናለን ወደዝህ እንዲመጡ ለጋበዛችሁ እኛ አሜሪካ ብንገኝም ቦታው ድረስ ለሚምጣት ዝግጁ ነን እግዚአብሔር አምላክ ለተቸገሩት ምህረት ይላክላቸው አባታችንን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው አሜን

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l 2 ปีที่แล้ว +5

    ተመሥገን ጌታ ሆይ ይችን ሠአት እንድናያት ሥለ ፈቀድክልን✝️🤲
    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን አባ በፆለተዎ አሥቡኝ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሠቦቸ ጌታ ሆይ የዉሥጤን ሥቃየን አንተ ታዉቃለህ በቃሽ በለኝ😭😭😭😭😭

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን የሠማ አምላክ ሁላችንንም ይስማን አሜን አሜን አሜን አይ ሰው ለሰው ክፋታችን ብቻ ማሀራው አምላክ ይቅር ይበለን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አወጠኝ😭😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አረ ወይ የሰው ክፈተ የደፈተረ መንፈሰ፣ የጠንቅይ መንፈሰ እግዝአብሔር ይገጸልን

  • @maryamegos6246
    @maryamegos6246 2 ปีที่แล้ว

    🎆🌿🎋🥀🕊🕊 ቅዱስ ሚካኤልዬ ይባረክ ለኔም አበርትቶ ይጠብቀኛል ካደጋ ከበሽታ ይጠብቀኛል በልዑል ኤልሻዳይ ፍቃድ ።🥀🕊🕊🎋

  • @dresedress19
    @dresedress19 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ አባታችን ኑሩልን አድሜ ከጤና ጋር ለእርሶ ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b 2 ปีที่แล้ว +2

    አባ እድሜና ጤና ይሰጠውት ይኑርልንንንንን

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕

    • @tinsaeabrham4646
      @tinsaeabrham4646 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን። አሜንንን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ ኣባት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 2 ปีที่แล้ว +2

    አባዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 ปีที่แล้ว +14

    አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x ปีที่แล้ว

    ኣባታችን እንካን ደህና መጡ እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩዋን ሲገለጥ እመ አምላክ ድንግል ማርያም ደስ አይልም

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen! Long live Memhir abateee!

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ አባት ኑሩልኝ የሁሉ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 2 ปีที่แล้ว +5

    የሰው ልጅ ክፋት ወደር አጣ አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህ አይለየን አይምሮአችንን ተቆጣጠርልን

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p 2 ปีที่แล้ว +5

    ሺህ አመት ኑሩልን አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @rahwnawoldehiwet3156
    @rahwnawoldehiwet3156 2 ปีที่แล้ว +3

    Memher Gromo God bless you always forever 🙏⛪️🌿

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @artflow216
    @artflow216 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድመ ይሰልጥ እና እንም እመ ብራሃን ከዘ ከፈ መንፈሰ አድኝ ወላድት አምላክ ሆይ እንም ልጅሸ ወለተ ፃዮን አድንኝ🤲

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛሎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እግዚአብሔር አምላክ አድሜ ና ጤና ይሰጣዎት ፀጋውን ያብዛልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አባት እግዚያብሄር ሰጠን እሳቸው ባያነቁን በአውሬ ተበልተን መቀለጃ ሆነን እንቀር ነበር እግዚያብሄር ይመስገን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +4

    Ameeen ameeen Ameeen enekwen beselam maxulen yefetun yebarekelin ✝️✝️

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 ปีที่แล้ว +2

    የ አባታችን በረከት ይደርብን

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። በክፉ ሰው መተት የታሰሩት ሲፈቱ ደስ ይላል። እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አባታችን ሊመጡልን ነው ታድለን በሰላም ኑልን የእኛ ዕንቁ አባት 🙏

  • @AgmanEyaya-wh5ys
    @AgmanEyaya-wh5ys 3 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰቦ ያድልልን ከሀገር ውጪ ያለነው ስንነቃ ሀገር ያሉት ቤተሰቦቻችን ያሾፉብናል 😔😔😔 እግዚአብሔር ፈቅዶ በእጆት እንደምፈወስ እርግጠኛ ነኝ ከነ ቤተሰቤ

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l 2 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም ጋር የቤተሠብ ጉዳይ ለነገሩ ሥለማያዩ እኮ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @beletealemnew4210
      @beletealemnew4210 2 ปีที่แล้ว

      የሁሉም ቤተሰብ በሚባል ደረጃ ከሃገር ቤት ያሉትማ የናንተ አባ ግርማ ያሉ መሳለቅ ነው እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው መንፈሱነው አይፈረድባቸውም

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 ปีที่แล้ว

      @@beletealemnew4210 Amen

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      ምን ሀገር ቤት ያሉት ብቻ አረ ዲያቆናት አባቶች አገልጋዮች የመጨረሻ ተቃዋሚ ተሳዳቢ ትችቶች ሁነዋል ለሚፈወሱት እንቅፋት እየሆኑ ነዉ አለመታደል

  • @abebeasefamersha
    @abebeasefamersha ปีที่แล้ว

    እባካቹህ አባታችን ያሉበትን የምታቁ ጠቁሙኝ እኔ የምኖረዉ አዲስ አበባ እጦጦ ማርያምነዉ በድግልማርያም መቸም የቅድስት ድግልማርያምን ጠርቸባቹህ እያወቃቹህ ዝምእደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ ከአባቴ ፊት ለመድረስ ያብቃኝ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @beletealemnew4210
    @beletealemnew4210 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችንን የምትቀርቡ ሰዎች እባካችሁ በስልክ ላግኛቸው በስልክ ብቻ ባገኛቸው እድናለሁ አግዙኝ እግዚአብሔርም ይጨመርበታል

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      አሜን 💚💚💚💓💓💚💐ደምሩኝ ቤተሰቦቼ

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ይሰጥልን
    ብፅሎት ኣሰብኝ አባታችን ከነቤቴሰባቼ #ፍቅርተ #ማርያም

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x 2 ปีที่แล้ว

    የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @afcs7804
    @afcs7804 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n 2 ปีที่แล้ว

    እነዴት መታደል ነው ከዳቢሎስ እጅ መላቀቅ እድሜዎትን የለምልምልን

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @Zemen271
    @Zemen271 2 ปีที่แล้ว +1

    በህይቴ እውነተኛ እውቀት የተማርክብዎት ኣባቴ መምህር ግርማ እግዚኣብሄር እድሜዎት ያርዝመው ጠላቶችዎ ይዋረዱ

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT ปีที่แล้ว

    የአባታችንን ዕድሜና ፀጋ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን!

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና አሜሪካን ተውልዱ በዲዚ አይነት ሀይማይኖትህን ሥራዓት እድትይዝ አርጋ ያሳደጉክ ቤተሰብህ እናትህ ጀግና ናት እውነት አባታችን ዕድሜ ይስጡት

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @zebibetube771
    @zebibetube771 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዶት!!!!!!!! መዳኒዓለም እረጅም ዕድሜ ከጤና እና ከበረከትጋር ያድሎት!!!!!!!

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር,ስጦታው,እግዚአብሔር,ይመስገን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f 2 ปีที่แล้ว +3

    #እግዚአብሔር ይመስገን
    አባ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
    #ጌታሆይ አቤቱ ታድነን ዘንድ ፍቀድ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 ปีที่แล้ว +1

    ✝️እድሜ ይጨምርልዋት ከኔ ቀንሶ ✝️ አባታችን በእውነት እርሶን የመሰሉትን አገልጋዮች ያብዛልን እመ አምላክ እድሜ ጤና በፀጋ ላይ ፀጋ ታብዛልዋት

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-rq9kw7ry8w
    @user-rq9kw7ry8w 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🤲🤲🤲👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +1

    አብዬ እንኳን ደህና መጡ እወዶታለሁ በጣም

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተን የጎበኘ አምላክ እኛም ይጎብኘን ። አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በእውነት ጠላትዎ የእግርዎት መረገጫ ያድርግልን ።

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዎት

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ መብረሀን ትጠብቃችሁ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ኑሩልን !!!

  • @mite6960
    @mite6960 2 ปีที่แล้ว

    ህድሜዎትን ያርዝምልን አባቴ

  • @madeenakavungalbeerad8380
    @madeenakavungalbeerad8380 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥልን ይስጥልን አባታችን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 ปีที่แล้ว

    🎚አባቴ😭ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ 😭ፅጌ ማርያም ነኝ 😭ካለሁበት 🤲አሜን🤲

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ አባዬ በናተ ሆኖ የፈወሰን ያዳነንን አምላክ የአማልክቶች አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው❤️❤️❤️አባዬ እድሜዎትን ያርዝማልን እግዚአብሔር ስላገልግሎትዎት ሰማያውዩን ዋጋ ይክፈሎት❤️ዳቢሎስ ብዙ ቢልም በሰውላይ እያደረ እኛግን እግዚአብሔር አግኝተነዋል ተግዲህ የሚለየን የለም❤️✝️

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว

    ለእኛም ይድረሰልን ጌታ

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ እስጥልን

  • @yidnaderea7618
    @yidnaderea7618 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይመስገን እረሶን ይስጠን አምላክ።

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም..አባታችን እድሜ ጤና. ያብዛሎት

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እኔም እርሶ ያሉበት መጥቼ ችግሬ ቢፈታልኝ ደስ ይለኝ ነበር😭😭😭በጣም ተቸግሬነዉ ያለሁት በፀሎት አግዙኝ አመተ ማሪያም ምኖረዉ በሰዉ ሃገርነዉ

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh enem yihew le Canada kirb negn gin ye genzeb chigir be plane silehone mikedew makew sew alemenoru enkifat honubign enji

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      አንድቀን ይሆናል በርች

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      እመብርሃን ታስብሺ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን እድሜና ይስጥልን በረኮቶ ይደርብን በፀሎት ኣስቡን ወለተመድህን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ እድሜ ማቱሳላ ያድልዎት

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት የተባረከ ልጅ ነው? እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን🙏😍

  • @aberashyoutube9089
    @aberashyoutube9089 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጠን የሰዉ ክፋት አቤት

  • @abebafantye9450
    @abebafantye9450 2 ปีที่แล้ว

    Abatachin yetewahido abat bedime betsega yitebikilin amen 🙏 🙏 🙏

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว +1

    የመኖርን ሚስጥር ያስተማሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b 2 ปีที่แล้ว +1

    የአበባ ታችንን እድሜወትን እረጅም ያድርግልን ፀጋውን ያብዛልወት

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 ปีที่แล้ว

    መምህርን ግርማ ወንድሙን የመስለ ዕንቁ አባት የስጠን ልኡል እግዜአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን አባታችን ፀጋዎ በርከተዎ በውስጣችን ይደር በፆለተወ ያስቡን አሜን።

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🤲

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤️🙏
    ከኔ የምትበረቱ በፆለታችሁ አስቡኝ 😔

  • @zenebechalemayoh107
    @zenebechalemayoh107 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአበታችን ረጅም እድሜና ፀጋ ያብዛለሁት 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว

    ደንቅ ነው አምላካችን ኦ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @sisayguta549
    @sisayguta549 2 ปีที่แล้ว

    በረከቶ ይደረብን። በፀሎቶት ያስቡን ።

  • @rozayegabriellij4717
    @rozayegabriellij4717 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
    Barakkaati isaan qaqqaabe nuu haa qaqabuu Abaa kenyaa umurii nuuf dheradha. 😭😭😭🙏🙏💯💯🕊️🕊️🕊️
    🙏😭