ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው ትችላላችሁ ትክክለኛ ተንታኝ አዋቂ ናችሁ
How a great and important discussion.
በሪሊእስቴት የወጣዉ ህግ ትክክል ነዉ ቢዘገይም በወገን ላብ የሚያጭበረብሩ በአየር ላያ ያስቀሩ ስግብግቦች ሀገሬ ስንቱን ማፊያ ነዉ የተሸከመችዉ
Good job
ወንድሞቻችን አንድ እውነት ልንገራችሁ ፊሊንት ስቶን ሪል እስቴት ከዛሬ ሶስት አመት በፊት አርባ ደረጃ ሳይት ቤት ሸጠልን መሰረቱን አወጡ ከዛ ከእኛ በሚሰበስቡት ገንዘብ ሌላ ቦታ አየገዙ ያተርፉበታል ብለው በለው ምንም ግንባታ በሌለበት 160% ጭማሪ ጠየቁን ይህም ከአቅማችን በላይ ስለሆነ የወሰዳችሁን ገንዘብ መልሱ ስንል የዛሬ ሶስት ወር ተመለሱ እያሉ እያጉላሉን ነው እንደው እውነቱን አጣርታችሁ ለሚዲያ ብታቀርቡን መፍትሄ ሊሰጡን ይችላሉ ብተተባበሩን???
ኦዲተሮች እስከመቼ እየሰረቁ ደሀውን ወገን በቀን አንድ ጊዜ የመብላት ዕድል ጥርጣሬ ዉስጥ ጠልፈው ይጥሉታል
መልካም ነው ጥሩ ግንዛቤ እየስጣችሁን ነው በዚሁ ቀጥሉ ጥቁር ገበያው አገር አጥፊና ዘወትር ከድህነት እንዳትወጣ እንደሚያደርግ ግልፅ ነው ግን መንግስት ምንም እርምጃ ሲወስድ አይታይም በዚህ ላይ ብትወያዩበት መልካም ነው
Realestate was wild Wild West in Ethiopia now it’s going to be a real country with rules and regulations. Thank God
የጎጆ ብሪጅ ባለቤት ማንነቱን ለነገረኝ መልካም ዉለታ እውልለቲለሁ
ወርቃችንን ስለመሸጥ በጣም ደሰኮራችሁ😮😮😮ግን ግን ወርቃችንን አከማችተን የወደቀዉን ብራችንን መች ነው የምናነሳው😮😮😮😮😮
God u guys inde chewata inde wiyiyitu weriyachiwi desi yilali ❤
ዝግ አካውንት ለቤቶች አልሚው: ትልቅ ትርፍ/ ዋስትና ነዉ::
ወርቃችንን ስለመሸጥ በጣም ደሰኮራችሁ😮😮😮ግን ግን ወርቃችንን አከማችተን የወደቀዉን ብራችንን መች ነው የምናነሳው😮ባለም መድረክ እንደንጉሱ ጊዜ አንድ ዶላር ወይም ብሪክስ 2 ብር የሚሆነው መች ነው???😮መች ነው ይህንን የምናስበው😮😮😮
Keep it up you have good show.
እኛ በውጭ ምንኖር ዲያስፖራዎች አቅማችንን ባማከለ አቅም እስከ አምስት መቶ ሽብርና አንድ ሚሊዮን አምስት በቶ ሺብር ቢመቻችልን ደስይለናል ማለትም በኢትዮፒያ ብር ቢመቻችልን
ዋልታ ቲቪ አንደኛ ናችሁ ዋው
አይይይ!!!!!!
ሪፎርሙ ያመጣው ነገር ጥቅም እንዳለው ይሰማኛል ነገር ግን 3 መሰረታዊ ችግሮች ይታዩኛል ባንኮች ጋር ያለው የዶላር አለመፈለግ 1) መጀመሪያ ጉምሩክ ቀረጥ የሚያስከፍልበት ስሌት በጣም የተጋነነ ነው መስተካከል አለበት (2 በየትኛውም ሃገር ባንክ ዶላር ገዝቶ ሲሸጥ የዚህን ያህል ኮሚሽን ሚገኝበት ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ይመስለኛል 112 ብር ገዝተው የሚሸጡት 120 ብር በላይ ነው (3 ፍራንኮቫሉታ መፍቀድ ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም ምክንያቱም ይሄን መስፈርት ሚያሟላ ኢትዮጵያዊ አለ ብዬ አላምንም ድሮም ዶላር ሚሰበሰበው ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ነበር ስለዚህ ብላክ ማርኬት መጨመሩ ማይቀር ነገር ነው መንግስት አዋጅ ሲያወጣ ቆም ብሎ ማየት አለበት
Yeah, the commission fee is not realistic. There is a huge Gap. So nobody wants to send them to make them rich in one day!
ከመሀል ላይ ነው የጀመርኩት የትኛው ጋዜጠኛ የትኛው ተጠያቂ ነው።
በኢትዮጵያ የሚስራው ሥራ ሁሉ የማፊያ ሥራ ነው። የህግ የበላይነት በማይከበርበት አገር፥ ህግ በየቀኑ በሚለዋወጥበት አገር፥ የሃብትና ንብረት ዋስትና በለለበት አገር ፥ ዜጐች በየቀኑ በሚፈናቀሉበት አገር ፥ ስዛሬ ፖለቲካውን የተጠጋ ብቻ ዘርፎ በቀን ሚሊዬነር በሚሆኑበት አገር ስለ ኢኮኖሚ ማውራት ቀልድ ነው።
ወደ ትክክለኛው የገበያ ስረአት ለመግባት ፍራንኮ ቫሉታ ሙሉ በሙሉ ማቆም ወይም በዚህ ንግድ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችን እና የጣርያ በጀት ማበጀት እና መመዝግብ ( listed category ) ወደ ሆነ ስረአት እንዲገቡ ማምጣት :: ይህ ካልሆነ እዛው አዙሪት ውስጥ ተመልሰን ልንገባ ነው !!
ወንድሜ የመንግስት ሠራተኛ ሆኖ:- ቀን ከሌሊት ሰርቶ:ላላውን ተበድሮ ለጎጆ ብሪጅ በመንግሥት ደላላነት ተበልተዋል
ኢትዮ ቴሌኮም ንብረቱ በየቦታው ተዘረክርኮ ነው ያለው። አክሲዮኑ እንዳልተዘረከረከ ምን ማረጋገጫ ይኖረናል????
እኔ ለdmc ረል ስቴት አስር ፐርሰንት ከፍየአለሁ እነ ከአወጁ በኃለ ምን ሂደት ይኖረዋል ወይስ እኔ በሰው ሀገር ተሰቀይቼ የመታሁትን ገንዘብ ይበለኛል እኛ ተሰቃይተናል በክራይ አልቀናል እና መንግስቱ እኛን ማሰብ ጀምሯል ይበርታልን ከዚህ ስቃይ ይገላግለን።
ጥሌ መንግስቲ
Bertu
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ተውን ቁስላችንን አትነካኩት
የውጭ አገር ባንኮች ምነው ዘገዩ???
ብላክ ማርኬቱ ጨምሯል እየተባለ ነው 144 ብር ሆኗል።
ባንክ በርካሸ ዕያገኘህ ለምን በወድ ትገዛለህ?
@@ዋሰ Tax evasion bro
@@Fuad_oMan ታክሰ መደበቅ እኳ የሚፈታዉ አቀኞቹንም በሙሉ ሞቀጫ ዉሰጥ አሰገብቶ በመዉቀጥ አይደለምየታክሰ መደበቅ የሚፈታዉ ልክ እንደ ደላሩ ታክሱ ሐቀኛ ሲሆን ብቻ ነዉለምን ተብሎ ነዉ ለመንግሰት 35% የደከምኩበትን የምሰጠዉ? ታክሰ 35% ልክ እንደ ደላሩ ዘረፋ ነዉ ግን ታክሱን ካሰተካከሉት ሐገር ዉሰጥ ታክሰ የማይከፍሉት በሙሉ ወደ ሐቀኛዉ ታክሰ ሲገቡ መንግሰት በ35% ታክሰ ግዜ ከሚሰበሰበዉ በላይ ታክሰ ይሰበሰብ ነበርበአለም የታክሰ መጠን 5% ነዉ አሜሪካንና ካናዳ ግን 35% ነዉ የነሱን ያህል ኢኮኖሚ የለንም ከነሱ ጋራ መወዳደር አይቻልም ግን ጥቃቅን ሐገሮች አሜሪካንን ያሰለቀሶት አሉ ታክሳቸዉን ዜሮ አደረጉት የዓለም ገንዘብ በሙሉ እነሱ ጋ መጣ አሜሪካ በጉልበት ልታሰቆማቸዉ ፈልጋ የሲወዝ ባንክ የሚሰጥር ባንክ አካወንት ቀርቷል ለምን አሜሪካ አሰገድዳት ከአሜሪከ ገንዘብ ሲወጣ አሜሪካ ጉልበቷን ታሳያለችእራሳቹህ አሰቡት አንድ ቢሊዬን ደላር ትርፍ ቢሆረን ኢትዬጵያም አሜሪካም 35% ታክሰ የሚቀበሉኝ ከሆነ ለምን ብዬ ነዉ ኢትዬጵያ እመጣለሁ ሕግ ያለበት ሐገር
እዛኛው የስልጣን እርከን ላይ ተቀምጦ የዜጋውን ደም የሚመጥጥ ከሆነ: ከእሱ በታች ያለዉ: ግለሰብ ባንዳ:ሙሰኛ: እና ወዘተ መሆኑ አያስገርምም
Magest ermg mostly albeit nest ymebil saysrkbg so setAmet alfg
አንዳንዴ ያሰብላልይህንን ቡዳ አየኸዉ ደላር ዉጭ ሊያሰቀሩ ነዉ ይለናል ምን አገባዉ በገዛ ገንዘባዘዉሁለተኛ የዉጭ ባንኮች ከመጡ የፈለግኸዉን ቤት በብድር ገዠተህ ማያዥያ ሳታሰይዠ ቤቱ ማሰያዣ ሆኖልህ ብድርህን በ30 ዓመት ከፍለህ ትጨርሳለህ ይህ ማለት አንደን ቤት 30 ዓመት ከተከራየኸዉ ቤቱ ያንተ ይሆናል ማለት ነዉ ለወራዊ ክራይ የምትከፍለዉን ገንዘብ ለባንኩ ከፍለህ ማንም አከራይ ሳየኖርብህ ልክ እንደ ቤትህ ትኖርበታለህቤቴ ከሆነ ከአምሰት ዓመት በኃላ ልሸጥ ብል መሸጥ እሸላለሁኝ ካልክ መልሱ አዋ ነዉ። የአምሰት ዓመት የከፈልከዉን ተመለሶልህ የቀረዉን የ25 ዓመት ክራይ ቤቱን የገዛህ ሰዉ ለባንክ መክፈሉንይቀጥላልቤትህን የሚገዛህ ሰዉ ቤቱን የሚገዛህ በጨበጣ ነዉ ከባንክ ተበድሮይህ ለማያቁ ለማሳወቅ ነዉ። ደላር የለም ይቀራል ሌላዉ ጥቅም የሀገራችንን ባንኳች ይጠቀልሉብናል እንኳን ይጠቅልለቸወ እኛ አንጎዳም እነሱ እንዳይጎዱ ብለን ይልቁኑሰ አብይ ነጎራቸዋል ህብረት ፍጠሩ ብሎ ወደዱም ጠሉ ኤርምያሰ አመልጋ ለሁሉም ባንክ ጠቅላይ አሰተዳደር ሆኖ ማዘመን አለበትባንኮች የሼር ሰለሆኑ ባለ አክሲዬኖቹ ያሰቡት
ዋው ትችላላችሁ ትክክለኛ ተንታኝ አዋቂ ናችሁ
How a great and important discussion.
በሪሊእስቴት የወጣዉ ህግ ትክክል ነዉ ቢዘገይም በወገን ላብ የሚያጭበረብሩ በአየር ላያ ያስቀሩ ስግብግቦች ሀገሬ ስንቱን ማፊያ ነዉ የተሸከመችዉ
Good job
ወንድሞቻችን አንድ እውነት ልንገራችሁ ፊሊንት ስቶን ሪል እስቴት ከዛሬ ሶስት አመት በፊት አርባ ደረጃ ሳይት ቤት ሸጠልን መሰረቱን አወጡ ከዛ ከእኛ በሚሰበስቡት ገንዘብ ሌላ ቦታ አየገዙ ያተርፉበታል ብለው በለው ምንም ግንባታ በሌለበት 160% ጭማሪ ጠየቁን ይህም ከአቅማችን በላይ ስለሆነ የወሰዳችሁን ገንዘብ መልሱ ስንል የዛሬ ሶስት ወር ተመለሱ እያሉ እያጉላሉን ነው እንደው እውነቱን አጣርታችሁ ለሚዲያ ብታቀርቡን መፍትሄ ሊሰጡን ይችላሉ ብተተባበሩን???
ኦዲተሮች እስከመቼ እየሰረቁ ደሀውን ወገን በቀን አንድ ጊዜ የመብላት ዕድል ጥርጣሬ ዉስጥ ጠልፈው ይጥሉታል
መልካም ነው ጥሩ ግንዛቤ እየስጣችሁን ነው በዚሁ ቀጥሉ ጥቁር ገበያው አገር አጥፊና ዘወትር ከድህነት እንዳትወጣ እንደሚያደርግ ግልፅ ነው ግን መንግስት ምንም እርምጃ ሲወስድ አይታይም በዚህ ላይ ብትወያዩበት መልካም ነው
Realestate was wild Wild West in Ethiopia now it’s going to be a real country with rules and regulations. Thank God
የጎጆ ብሪጅ ባለቤት ማንነቱን ለነገረኝ መልካም ዉለታ እውልለቲለሁ
ወርቃችንን ስለመሸጥ በጣም ደሰኮራችሁ😮😮😮ግን ግን ወርቃችንን አከማችተን የወደቀዉን ብራችንን መች ነው የምናነሳው😮😮😮😮😮
God u guys inde chewata inde wiyiyitu weriyachiwi desi yilali ❤
ዝግ አካውንት ለቤቶች አልሚው: ትልቅ ትርፍ/ ዋስትና ነዉ::
ወርቃችንን ስለመሸጥ በጣም ደሰኮራችሁ😮😮😮ግን ግን ወርቃችንን አከማችተን የወደቀዉን ብራችንን መች ነው የምናነሳው😮ባለም መድረክ እንደንጉሱ ጊዜ አንድ ዶላር ወይም ብሪክስ 2 ብር የሚሆነው መች ነው???😮መች ነው ይህንን የምናስበው😮😮😮
Keep it up you have good show.
እኛ በውጭ ምንኖር ዲያስፖራዎች አቅማችንን ባማከለ አቅም እስከ አምስት መቶ ሽብርና አንድ ሚሊዮን አምስት በቶ ሺብር ቢመቻችልን ደስይለናል ማለትም በኢትዮፒያ ብር ቢመቻችልን
ዋልታ ቲቪ አንደኛ ናችሁ ዋው
አይይይ!!!!!!
ሪፎርሙ ያመጣው ነገር ጥቅም እንዳለው ይሰማኛል ነገር ግን 3 መሰረታዊ ችግሮች ይታዩኛል ባንኮች ጋር ያለው የዶላር አለመፈለግ 1) መጀመሪያ ጉምሩክ ቀረጥ የሚያስከፍልበት ስሌት በጣም የተጋነነ ነው መስተካከል አለበት (2 በየትኛውም ሃገር ባንክ ዶላር ገዝቶ ሲሸጥ የዚህን ያህል ኮሚሽን ሚገኝበት ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ይመስለኛል 112 ብር ገዝተው የሚሸጡት 120 ብር በላይ ነው (3 ፍራንኮቫሉታ መፍቀድ ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም ምክንያቱም ይሄን መስፈርት ሚያሟላ ኢትዮጵያዊ አለ ብዬ አላምንም ድሮም ዶላር ሚሰበሰበው ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ነበር ስለዚህ ብላክ ማርኬት መጨመሩ ማይቀር ነገር ነው መንግስት አዋጅ ሲያወጣ ቆም ብሎ ማየት አለበት
Yeah, the commission fee is not realistic. There is a huge Gap. So nobody wants to send them to make them rich in one day!
ከመሀል ላይ ነው የጀመርኩት የትኛው ጋዜጠኛ የትኛው ተጠያቂ ነው።
በኢትዮጵያ የሚስራው ሥራ ሁሉ የማፊያ ሥራ ነው። የህግ የበላይነት በማይከበርበት አገር፥ ህግ በየቀኑ በሚለዋወጥበት አገር፥ የሃብትና ንብረት ዋስትና በለለበት አገር ፥ ዜጐች በየቀኑ በሚፈናቀሉበት አገር ፥ ስዛሬ ፖለቲካውን የተጠጋ ብቻ ዘርፎ በቀን ሚሊዬነር በሚሆኑበት አገር ስለ ኢኮኖሚ ማውራት ቀልድ ነው።
ወደ ትክክለኛው የገበያ ስረአት ለመግባት ፍራንኮ ቫሉታ ሙሉ በሙሉ ማቆም ወይም በዚህ ንግድ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችን እና የጣርያ በጀት ማበጀት እና መመዝግብ ( listed category ) ወደ ሆነ ስረአት እንዲገቡ ማምጣት :: ይህ ካልሆነ እዛው አዙሪት ውስጥ ተመልሰን ልንገባ ነው !!
ወንድሜ የመንግስት ሠራተኛ ሆኖ:- ቀን ከሌሊት ሰርቶ:ላላውን ተበድሮ ለጎጆ ብሪጅ በመንግሥት ደላላነት ተበልተዋል
ኢትዮ ቴሌኮም ንብረቱ በየቦታው ተዘረክርኮ ነው ያለው። አክሲዮኑ እንዳልተዘረከረከ ምን ማረጋገጫ ይኖረናል????
እኔ ለdmc ረል ስቴት አስር ፐርሰንት ከፍየአለሁ እነ ከአወጁ በኃለ ምን ሂደት ይኖረዋል ወይስ እኔ በሰው ሀገር ተሰቀይቼ የመታሁትን ገንዘብ ይበለኛል እኛ ተሰቃይተናል በክራይ አልቀናል እና መንግስቱ እኛን ማሰብ ጀምሯል ይበርታልን ከዚህ ስቃይ ይገላግለን።
ጥሌ መንግስቲ
Bertu
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ተውን ቁስላችንን አትነካኩት
የውጭ አገር ባንኮች ምነው ዘገዩ???
ብላክ ማርኬቱ ጨምሯል እየተባለ ነው 144 ብር ሆኗል።
ባንክ በርካሸ ዕያገኘህ ለምን በወድ ትገዛለህ?
@@ዋሰ Tax evasion bro
@@Fuad_oMan
ታክሰ መደበቅ እኳ የሚፈታዉ አቀኞቹንም በሙሉ ሞቀጫ ዉሰጥ አሰገብቶ በመዉቀጥ አይደለም
የታክሰ መደበቅ የሚፈታዉ ልክ እንደ ደላሩ ታክሱ ሐቀኛ ሲሆን ብቻ ነዉ
ለምን ተብሎ ነዉ ለመንግሰት 35% የደከምኩበትን የምሰጠዉ? ታክሰ 35% ልክ እንደ ደላሩ ዘረፋ ነዉ ግን ታክሱን ካሰተካከሉት ሐገር ዉሰጥ ታክሰ የማይከፍሉት በሙሉ ወደ ሐቀኛዉ ታክሰ ሲገቡ መንግሰት በ35% ታክሰ ግዜ ከሚሰበሰበዉ በላይ ታክሰ ይሰበሰብ ነበር
በአለም የታክሰ መጠን 5% ነዉ አሜሪካንና ካናዳ ግን 35% ነዉ የነሱን ያህል ኢኮኖሚ የለንም ከነሱ ጋራ መወዳደር አይቻልም
ግን ጥቃቅን ሐገሮች አሜሪካንን ያሰለቀሶት አሉ ታክሳቸዉን ዜሮ አደረጉት የዓለም ገንዘብ በሙሉ እነሱ ጋ መጣ አሜሪካ በጉልበት ልታሰቆማቸዉ ፈልጋ የሲወዝ ባንክ የሚሰጥር ባንክ አካወንት ቀርቷል ለምን አሜሪካ አሰገድዳት ከአሜሪከ ገንዘብ ሲወጣ አሜሪካ ጉልበቷን ታሳያለች
እራሳቹህ አሰቡት አንድ ቢሊዬን ደላር ትርፍ ቢሆረን ኢትዬጵያም አሜሪካም 35% ታክሰ የሚቀበሉኝ ከሆነ ለምን ብዬ ነዉ ኢትዬጵያ እመጣለሁ ሕግ ያለበት ሐገር
እዛኛው የስልጣን እርከን ላይ ተቀምጦ የዜጋውን ደም የሚመጥጥ ከሆነ: ከእሱ በታች ያለዉ: ግለሰብ ባንዳ:ሙሰኛ: እና ወዘተ መሆኑ አያስገርምም
Magest ermg mostly albeit nest ymebil saysrkbg so set
Amet alfg
ወርቃችንን ስለመሸጥ በጣም ደሰኮራችሁ😮😮😮ግን ግን ወርቃችንን አከማችተን የወደቀዉን ብራችንን መች ነው የምናነሳው😮ባለም መድረክ እንደንጉሱ ጊዜ አንድ ዶላር ወይም ብሪክስ 2 ብር የሚሆነው መች ነው???😮መች ነው ይህንን የምናስበው😮😮😮
የውጭ አገር ባንኮች ምነው ዘገዩ???
አንዳንዴ ያሰብላል
ይህንን ቡዳ አየኸዉ ደላር ዉጭ ሊያሰቀሩ ነዉ ይለናል ምን አገባዉ በገዛ ገንዘባዘዉ
ሁለተኛ የዉጭ ባንኮች ከመጡ የፈለግኸዉን ቤት በብድር ገዠተህ ማያዥያ ሳታሰይዠ ቤቱ ማሰያዣ ሆኖልህ ብድርህን በ30 ዓመት ከፍለህ ትጨርሳለህ ይህ ማለት አንደን ቤት 30 ዓመት ከተከራየኸዉ ቤቱ ያንተ ይሆናል ማለት ነዉ ለወራዊ ክራይ የምትከፍለዉን ገንዘብ ለባንኩ ከፍለህ ማንም አከራይ ሳየኖርብህ ልክ እንደ ቤትህ ትኖርበታለህ
ቤቴ ከሆነ ከአምሰት ዓመት በኃላ ልሸጥ ብል መሸጥ እሸላለሁኝ ካልክ መልሱ አዋ ነዉ። የአምሰት ዓመት የከፈልከዉን ተመለሶልህ የቀረዉን የ25 ዓመት ክራይ ቤቱን የገዛህ ሰዉ ለባንክ መክፈሉንይቀጥላል
ቤትህን የሚገዛህ ሰዉ ቤቱን የሚገዛህ በጨበጣ ነዉ ከባንክ ተበድሮ
ይህ ለማያቁ ለማሳወቅ ነዉ። ደላር የለም ይቀራል ሌላዉ ጥቅም
የሀገራችንን ባንኳች ይጠቀልሉብናል እንኳን ይጠቅልለቸወ እኛ አንጎዳም እነሱ እንዳይጎዱ ብለን ይልቁኑሰ አብይ ነጎራቸዋል ህብረት ፍጠሩ ብሎ ወደዱም ጠሉ ኤርምያሰ አመልጋ ለሁሉም ባንክ ጠቅላይ አሰተዳደር ሆኖ ማዘመን አለበት
ባንኮች የሼር ሰለሆኑ ባለ አክሲዬኖቹ ያሰቡት
የውጭ አገር ባንኮች ምነው ዘገዩ???