ፊታችንን እንዴት ጥርት እናድርገው /የቫይታሚን ኢ ድንቅ ጥቅሞች📌ለተጎሳቆለ ቆዳ,ለማድያት,ለቡግር📌Vitamin E📌skin care tips overnight

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @wubit3304
    @wubit3304  2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በዚህ ቪዲዮ ጠቃሚ የሆነው የቫይታሚን E ጥቅሙና ጉዳቱን እንዴት ኦርጅናሉን እንዴት እንወቅ የሚለውን ለማብራራት ሞክሬያለሁ
    ከወደዳችሁት like ማድረግ አትርሱ አመሰግናለሁ

  • @kebebushbase9662
    @kebebushbase9662 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን የቀለሙ መለያየት የተለያየ ጥቅም ያለው አይመስለኝም ነበር

    • @wubit3304
      @wubit3304  2 ปีที่แล้ว

      እሽ ውዴ 👏👏👏

  • @HanaSileshi-h1s
    @HanaSileshi-h1s 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፊቴ ላይ ትንሽ ሸፍታ ነው ያለው ብጠቀመውስ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

    አይ እህቴ ፋርማሲ ብየ ኮጀክ ገዝቼ ፌክ ነዉ

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊቴን ማዳት ጨረሶኛል መላ ካለሺ ውደ ንገሪኝ ኡፍፍፍ

    • @wubit3304
      @wubit3304  2 ปีที่แล้ว

      ድንች በጣም አሪፍ ነው ማር ጨምረሽ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽይብዛእህት ውውውውውውበጣምደስይላልእናመሰግናለን

    • @wubit3304
      @wubit3304  2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 2 หลายเดือนก่อน

    ክኒኑ ይሻላል ዘይቱ

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 2 ปีที่แล้ว

    Selhm lache yun enamesegenalen wwwwgebez 😘😘😘😘😘

    • @wubit3304
      @wubit3304  2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️

  • @hikemashawel4276
    @hikemashawel4276 ปีที่แล้ว

    እማዋጥ አለው ሳይድ ኢፈክት አለው ጥቅሙስ

    • @wubit3304
      @wubit3304  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሂክማ ይሄ የሚዋጠው አይደለም የሚቀባ ብቻ ነው ፋርማሲ ታገኛለሽ, የሚዋጥ ቫይታሚን ኢ አለ ግን ሀኪም ማማከር ይሻላል ከቫይታሚን ኢ ውጪ ያሉ ቫይታሚኖች አሉ ሀኪም ሳታማክሪ መጠቀም ትችያለሽ

  • @dagmawitlegesse9132
    @dagmawitlegesse9132 2 ปีที่แล้ว

    thank you konjo

    • @wubit3304
      @wubit3304  2 ปีที่แล้ว

      እሽ ዳጊ እኔም አመሰግናለሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว

    ብቻዉ ብንቀዉ ምን ችግር አለዉ

    • @wubit3304
      @wubit3304  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም astek ይቻላል ግን በሳምንት 1 ጊዜ ወይም 2 ጊዜ ብቻ ነው የሚመከረው

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว

      @@wubit3304 እሺ እህቴ በርቺ አመሰግናለሁ

  • @edenfantu4620
    @edenfantu4620 2 ปีที่แล้ว

    keyet enamtaw weda

    • @wubit3304
      @wubit3304  2 ปีที่แล้ว

      ኢድዬ ሰላም ነው ሙሉጌታ ህንፃ ስር ያለችው ኦርጅናል ነው የምታመጣ እዚህ ካለው ጋር አንድ ነው

    • @edenfantu4620
      @edenfantu4620 2 ปีที่แล้ว

      @@wubit3304 selam new wub alen tetefafan
      10q yena konko

    • @wubit3304
      @wubit3304  2 ปีที่แล้ว

      @@edenfantu4620 አዎ ኢዱ በጣም ተጠፋፋን ደና ነኝ

  • @hikemashawel4276
    @hikemashawel4276 ปีที่แล้ว

    ቨይታሚን ኢ ኪኒኑ