መስቀል ቤዛ (መድሃኒት) አይደለም። Pastor Tizitaw Samuel ELM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • መስቀል ቤዛ (መድሃኒት) አይደለም። Pastor Tizitaw Samuel ELM

ความคิดเห็น • 57

  • @EmebetTolaa
    @EmebetTolaa 9 วันที่ผ่านมา +7

    የኢየሱስ ደም ነው ምልክታችን

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 9 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድሜ ትዜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ለምልም ።ኢየሱስ ነው መድሐኒት ቤዛችን ነው ።

  • @AmaTade-x1b
    @AmaTade-x1b 9 วันที่ผ่านมา +10

    መች ይሁን እውነትን አውቀው ለእውነት የሚሞቱት?
    ተረት ገደለን!! ህዝቤ ሆይ እንንቃ።

  • @TamneGetachew-fg3ln
    @TamneGetachew-fg3ln 8 วันที่ผ่านมา

    የእኔን እና የአንተን የሌሎችንም ቅዱስን መሠዊና መንገድ በክርስቶስ ሥር ላይ ያደረገ እግዚአብሄር ለወገኖቻችን ልቦና ይስጣቸው ።

  • @eliasteklu5338
    @eliasteklu5338 8 วันที่ผ่านมา

    ስለክርስቶስ አማላጅነት ግልጽ በሆነ በሆነ መንገድ ለወንድምና እህቶቼ ብታስረዳልኝ ደስ ይለኛል ተባረክልኝ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሻሎም ሻሎም Pr.❤ድንቅ መልእክት ተባረክልን በብዙ❤ አሜን ሀሌ ሉያ።እየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤ሀሌ ሉያ።❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 8 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    GOD. Bless you and your family pastor ❤❤❤

  • @EmebetTolaa
    @EmebetTolaa 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @kassahunwoldetsedik7887
    @kassahunwoldetsedik7887 9 วันที่ผ่านมา +13

    ኦርቶዶክሰ ወንጌልን እየሱስን አታዉቀዉም,,በምድሪቷ ላይ የሚፈሰዉ ደምና መርገም ሁሉ የኦርቶዶክሰ ዉጤት ነዉ,,

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 8 วันที่ผ่านมา

    ትዜ ጌታ አሁንም አብዝቶ አትረፍርፎ በመልካም ነገር ሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shamityakob3865
    @shamityakob3865 9 วันที่ผ่านมา +2

    Amennnnnnnnnnnn amen 🙏🙏🙏

  • @TselengMafabatho
    @TselengMafabatho 9 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you brother

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you, pastorat Tizitaw BLESS🙏❤️

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 8 วันที่ผ่านมา

    Amen!!! Le Kristos Eyesus dem milikte❤❤❤❤

  • @woynishetabebe5872
    @woynishetabebe5872 8 วันที่ผ่านมา

    ተባረክልን ትዝዬ we love you ❤❤❤❤❤

  • @kassahunwoldetsedik7887
    @kassahunwoldetsedik7887 9 วันที่ผ่านมา +3

    የእንጨት የብረት የቀንድ መሰቀል እየቀረፁ እየቸበቸቡ የጊዮርጊሰ ቢራ መጠጫ መሰከሪያ ከማድረግ የዘለለ ነገር የለዉም,,,የመሰቀሉ ቃል እየሱስ እንጂ እንጨቱ እንጨት ነዉ,,

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 9 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek wendme ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 9 วันที่ผ่านมา +4

    Selamih ybiza wendimeTiztaw አረ ያየነዉ የመስቀሉ ድራገን ትርጉም ጉዱን አዉጣልን አረ ኡኡኡ የሚያስብል ነዉ

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 8 วันที่ผ่านมา

    Amen!! Menfes kidus yetatemkubet armaye new ❤

  • @weiniasgedom1292
    @weiniasgedom1292 8 วันที่ผ่านมา

    Tebark wendem geta bebzu yasfah ❤

  • @negesthawaz2342
    @negesthawaz2342 8 วันที่ผ่านมา

    Amen always amen 🙏🙏🙏

  • @MathewosGirma-ih6hn
    @MathewosGirma-ih6hn 8 วันที่ผ่านมา

    Pastor Tize manfesun ba tsalot iyematah silahona inameseginalen።

  • @TamruArga
    @TamruArga 9 วันที่ผ่านมา +3

    Bezaye eyesus

  • @ariam8984
    @ariam8984 8 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amennn ❤🙏

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 8 วันที่ผ่านมา

    ትዜ የጌታ ኢየሱስ የወንጌል መልዕክተኛ ተባረክ!

  • @DiboraAlemu-b6y
    @DiboraAlemu-b6y 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤siwadiki.geta.qari.zemanikini.ya.lamilimi

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 8 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeeen 🧡🧡🧡🙏🙏🙏

  • @YonatanMamuna
    @YonatanMamuna 8 วันที่ผ่านมา

    መጣ ተባረክ ወንድም

  • @asegedewdamte3190
    @asegedewdamte3190 7 วันที่ผ่านมา

    ይሰማኛል !!!!!!!

  • @Tsegterefe
    @Tsegterefe 8 วันที่ผ่านมา

    ትዜ ጌታ ይባርክህ

  • @henokfekade7620
    @henokfekade7620 8 วันที่ผ่านมา

    Pastor Tezitaw, I am so proud of you as a diligent committed brother. The Lord has really given you this wonderful vision to reach the Orthodox people as Apostle Paul challenged and reached not only the gentiles but also the jews. I would like you to stick to this vision revealing the truth to the utmost facts. Do not hesitate for even one second. Keep.on hitting hard. You may really do not know how much influnce and impact you are imposing revealing the false teaching which held for thousands years, centuries. Unless we break the false teachings and the evil spirits in the Orthodox church our people and land will not be blessed. The evil curse must be broken. Let mighty men like you, D Begashaw, Sis Zerfe rise. መሳፍንት 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ አንቺ፥ ዲቦራ፥ እስክትነሽ ድረስ፥ ለእስራኤልም እናት ሆነሽ እስክትነሽ ድረስ፥ ኃያላን በእስራኤል ዘንድ አነሱ፥ አለቁም።
    ⁸ አዲሶች አማልክትን መረጡ፤ በዚያ ጊዜ ሰልፍ በበሮች ሆነ፤ በአርባ ሺህ በእስራኤል ዘንድ ጦርና ጋሻ አልታየም።
    እንደናንተ ሃያላን በወንጌል ብርሃን የደመቁ ካልተነሱ የኦርቶዶክስ ቤ/ክ ቃል እንደሚለው፣አዲሶች አማልክትን መረጡ። መርጠው ትውልዱ ለጥፋቱ ይነጉዳል
    ለምን ሃገራችን ከእግዚአብሔር መቅሰፍቶች ከእርግማን አልዳነችም ? ለምን ጦርነት፣ ረሃብ ቸነፈር። ክርስቲያን ለ1000 አመት። በረከቱ የታለ? አዎ አባቶች እውነቱን እያወቁ ለሰው ወግ ለዝናቸውሲሉ እውነቱን ደበቁ። ካዱ። የህይወትን ራስ የክብርን ጌታ ሸጡት። ጣዖታትን መረጡ አነገሱ። በብዙ እንባ በብዙ ትዕግሰት እንደ ሐዋሪያው ጳውሎስ ተልዕኮህን ፈፅም የእግዚአብሔር ሰው።በርታ። በእውነት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባቶች መጋቢዎች መምርሃን ከተለወሙ ምድሪቱም ህዝቦቿም እናርፋለን። እርግማኑ ይሰበራል። የአቡነ አብርሃም የውሸት ትምህርት (መስቀሉ ዙፋኑ ነው ብሎ ያልተፃፈ መስበክ የጌታ ኢየሱስን ልብ ይሰብራል) ለውጡ በእርግጥ እርግማኑን ይሰብራል። እባካችሁ ምድራችንና ህዝባችንን አታስረግሙ የአምላክንም ቁጣ አትሳቡብን ልንል ይገባል። ተባረክ ትዙ።

  • @blendebebe9017
    @blendebebe9017 9 วันที่ผ่านมา

    Yhe iko zare yayenew tize tiyatir new meskel iko iyesus saymetam befit yefrd icet new sgdet leigziyabher bca new meskel icet bca new iyesus yadnal 🎉🎉🎉

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin 9 วันที่ผ่านมา

    amen 🙌🙌🙏🙏 amen amen ❤❤❤

  • @MisrakTasew
    @MisrakTasew 8 วันที่ผ่านมา

    መቼ ነው ኦርቶዶክስ እውነት የሚገባት የሰላም ጠላት የወንጌል እንቅፋት ሆና የምትቀጥለው ትዙ በጌታ ፀጋ በርታ

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ካልገለፃ በስተቀር ማንበብ እየቻሉ የውስጥ አይን ከልተክፈት ከባድ ነው መዳኔ እለት እለት ይደንቀኛል የኔ ጌታ እየሱስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ወገኔ መጽሐፉ ቅዱስ አብቡ እውነት እየሱስ ብቻ ነው please read Bible🙏

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 8 วันที่ผ่านมา

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን

  • @kassahunwoldetsedik7887
    @kassahunwoldetsedik7887 9 วันที่ผ่านมา +6

    አንተ የጌታ ባሪያ የናዝሪቱ እየሱስ አንተን በቁሟ ከሞተችዉ በየቀኑ ብዙዎችን ወደ ሲኦል ከምትነዳዉ ኦርቶዶክሰ ጌታ አንተን ባያወጣህ ባያድንህ ይህን ጉዳቸዉን ማን ይነግረን ነበር???

  • @isaac6241
    @isaac6241 8 วันที่ผ่านมา

    መስቀል ብለው ሲጠጡና ሲጨፍሩ የሚያድሩት ነገርስ

  • @Joshuaa1064
    @Joshuaa1064 8 วันที่ผ่านมา

    Tize video sijemir akababi dimts yelewim eko

  • @YonatanMamuna
    @YonatanMamuna 8 วันที่ผ่านมา

    ድምፅ የለም ለምግዶነው

  • @yade716
    @yade716 8 วันที่ผ่านมา

    እነሱጋ ቅዱስ የማይባልና የማያድን ህይወት የሌለው ቁሳቁስ የለም። ህይወት ኖሯቸው ቅዱሳን የማይባሉት እነርሱ ራሳቸው ብቻ ናቸው ። አንዳንዶቹ ምናልባት ከሞቱ በኋላ በድናቸው እንደ ቁሳቁሶቹ ቅዱስ ይባላሉ። እናንተ ሳትቀደሱ ለምን ቁሳቁስ አጸደቃችሁ ሲባሉ ቁሳቁሶቹ ኃጢአት ሰርተው ስለማያውቁ ነው ይላሉ።

  • @bereketabera9212
    @bereketabera9212 8 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ሳይመጣም እኮ መስቀል በእስራኤል ነበረ ወንበዴም ይሰቀልበት ነበር ታድያ ለምን ህዝቡን ከሀጢት ሳይድን??? መፅሀፉ እንደሚለወሰ "ህዝቡን ሁሉ ከሀጢአት ሚያድን እየሱስ ብቻ ነው"

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 วันที่ผ่านมา

    ለምድነው ኢየሱስን እየደበቁት የእጨት መስቀሉን ብቻ እያጎሉት ይናገራሉ

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 8 วันที่ผ่านมา

    የወንጌል አማኞች ነን የሚሉ ነገር ግን መስቀል የሚባለውን በዓል በዘፈን፣ በጭፈራ፣ በመብላትና በመፍራት ባህል ነው እንጂ አምልኮ አይደለም የምትሉ Seasonal Christians ትምህርት ያስፈልጋችኋል ስሙት!
    መስቀል የባህልም የሀይማኖትም ትክክለኛ በዓል አይደለም!
    ሰሞኑን የማውቃቸው የቤተ ክርስቲያኔ ሰዎች የወላይታ መስቀል በዓል ( ጊፋታ) እያሉ ገንዘብ አሰባስበው ሲጨፍሩና ሲበሉ ሲጠጡ ይታያሉ! ይሄ የክርስትና ምልክት ነው?

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 8 วันที่ผ่านมา

    እንጨት ቀርፆ ብረትቆርጦ እምነበረድቀርፆ እንዚ ክርስቶስ የተሰቀለበት መከራ የትቀበለበ ለሰውልጅ ምልክት ነው ለማስታወስ ይጠቅምናል ኧር የእግዚያብሔር ወገኖች ታዲያ እነዚሕ ቅርፃቅርፅ በዛ ብለን እንጥራውን? በውኑ ኦርቶዶክ ስ እገልገይ ልጠይቃችሑ ?ሐዋርያት ላይ የወረደው መንፈስቅዱስእና ከጌታ ተቀብሉው ሊሰብኩት ወደ ሕዝቡ ይዘው የወጡት ወንጌል በማቲዮስ28 ትቀበላላችሑን? ታዲያ ዛሬ ለትውልዱ መስቀል መድሐኒት መስቀል ቤዛነው ብልችሑ እያስተማራችሑ ነው ሐዋሪያቶች ያልተጠቀሙት ስብከት እየሰበካችሑ ትውልዱን አርከሳቹሑ የ ኢትዮጲያት ውልድ የማይወጣበት እስራት እና ሞት ያለበት ሕይወት ውስጥ ከተታችሑት አብዛኛው ካሕናትናመሪጌታጳጳሳትናዳቆናት ቄሳውስት የደምዝ የብር ነገር ሖኖባቸውእንጂ እያንዳንዳቸው እውነቱን በደንብ ያውቁታል አንዳንዴ ከተረዱትባሗላ ምን ብለን ለሕዝቡ እንስበክ ብለው እፍረት ሖኖባቸው ነው የሰላም አምላክ እግዚያብሔርአይናችሑይብራ

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 8 วันที่ผ่านมา

    ወንጌል ብቻውን በቂ ነበር

  • @Hillman1517
    @Hillman1517 8 วันที่ผ่านมา

    አይ የሰይጣን ተንኮል😭😭 እንጨቱ ላይ የተሰቀለውን እንዳያዩ አድርጓቸው ; እንጨቱ ጋር ተላትሞ እንዲኖሩ አደረጋቸው ። ሰው 21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆኖ እንጨት መዳንት ብሎ ስጣራ እንዴት ያሳፍራል🤔🤔 Zombie ትውልድ 😭😭

  • @Lemelemassefa
    @Lemelemassefa 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክስ ኢየሱስን ቀላቅላ ነው የያዘችው።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 วันที่ผ่านมา

    ባክን ትዜ ኦርቶዶክስአዊያን ሁሉም የሳቱእና የወደቁናቸው ከታች እስከእላይ የጠጡትእና የተጠመቁት ያውነው የተደገመ ነው

  • @Hillman1517
    @Hillman1517 8 วันที่ผ่านมา

    ቆቡን ደፍቶ በጫት መድገም ነው እንጂ መች ወንጌል ተማረ እሄ ተረት ነጋሪ ቆብ የደፋ ሰይጣን

  • @AberaMeberatu
    @AberaMeberatu 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን !!!!

  • @EmebetTolaa
    @EmebetTolaa 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @bereketabera9212
    @bereketabera9212 8 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ሳይመጣም እኮ መስቀል በእስራኤል ነበረ ወንበዴም ይሰቀልበት ነበር ታድያ ለምን ህዝቡን ከሀጢት ሳይድን??? መፅሀፉ እንደሚለወሰ "ህዝቡን ሁሉ ከሀጢአት ሚያድን እየሱስ ብቻ ነው"

  • @bereketabera9212
    @bereketabera9212 8 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ሳይመጣም እኮ መስቀል በእስራኤል ነበረ ወንበዴም ይሰቀልበት ነበር ታድያ ለምን ህዝቡን ከሀጢት ሳይድን??? መፅሀፉ እንደሚለወሰ "ህዝቡን ሁሉ ከሀጢአት ሚያድን እየሱስ ብቻ ነው"