በኢትዮጵያ ሐገራዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት- የኦሮሚያ ክልል አና 6 ዓመታት የዘለቀው ችግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ค. 2024
  • የኦሮሚያ ክልል አና 6 ዓመታት የዘለቀው ችግር
    የ6ቱ ዓመታት ችግሮች ሲፈተሹ
    ሉዓላዊ ሚዲያ / ግንቦት 2016/May 2024
    ለፉት 6 ዓመታት ብዙ ፈተናዎችን ሀገራችን ተጋፍጣለች፣ ከአንዱ ችግር ወደ ሌላው እየተሻገርን፣አቀበቱን ጨርሰን ሜዳውጋ ደርሰን ብለን ተስፋ ስናደርግ፥ሌላ ተራራ እየጠበቀን መከራችን መቼ እና እንዴት ያበቃል ? የሚሉ ድምፆች እንዲበረክቱ አድርጓል፥ ለምን መከራው ወይንም ፈተናው ተደራረበ?እንዴትስ ከዚህ እንወጣ? የችግሮቹ ባለቤቶች እነማን ናቸው ? ለዚህ ምላሽ ለመስጠት በቅድሚያ ችግሮቹን መንቀስ አስፈላጊ በመሆኑ፣ያለፉት 6 ዓመታት ችግሮቻችን ምንድን ናቸው? የሚለውን መነሻ በማድረግ ሉዓላዊ ሚዲያ ተከታታይ ውይይቶችን ያደርጋል፣በውይይቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ፥ የትኛውንም አመለካከት የሚያንፀባርቁ ያለልዩነት አና ገደብ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን።
    ውይይቱ ተከታታይ በመሆኑ ፣ በአንድ መድረክ ቢበዛ እስከ አምስት ተሳታፊዎች ይሳተፋሉ፥ ውይይቱ በቀጥታ የሚሰራጭ በመሆኑ ተመልካች በተወሰነ መጠን ጥያቄ እንዲያቀርብ ይበረታታል፥ጥያቄዎች በድምፅም ሆነ በፅሁፍ መቅረብ ይችላሉ።
    የመጀመሪያው ውይይት ባለፉት 6 ዓመታት ሐገራችን የተጋፈጠቻቸው ችግሮች ምንድን ናቸው? በሚል ችግሮቹን በመዘርዘር፣ ችግሮቹ ለምን ተፈጠሩ?ችግሮቹ እንዲፈጠሩ ወይንም እንዲባባሱ ማን ምን ሚና ነበረው?ችግሮቹን ለመፍታት ያልተቻለውስ ለምንድን ነው የሚለውን በጥቅል አንስተን ፣ ተወያይተናል,፣በዚህ ክፍል ኦሮሚያ ክልል ላይ አተኩረናል፣በክልሉ ለ6 ዓመታት ያህል የቀጠለውና ቀውስ የፈጠረው ችግር ምንድን ነው?የሚለውን አንስተን 6ቱን አመታት እንቃኛለን ፣
    ሉዓላዊ ሚዲያ / ግንቦት 2016/May 2024
    ለፉት 6 ዓመታት ብዙ ፈተናዎችን ሀገራችን ተጋፍጣለች፣ ከአንዱ ችግር ወደ ሌላው እየተሻገርን፣አቀበቱን ጨርሰን ሜዳውጋ ደርሰን ብለን ተስፋ ስናደርግ፥ሌላ ተራራ እየጠበቀን መከራችን መቼ እና እንዴት ያበቃል ? የሚሉ ድምፆች እንዲበረክቱ አድርጓል፥ ለምን መከራው ወይንም ፈተናው ተደራረበ?እንዴትስ ከዚህ እንወጣ? የችግሮቹ ባለቤቶች እነማን ናቸው ? ለዚህ ምላሽ ለመስጠት በቅድሚያ ችግሮቹን መንቀስ አስፈላጊ በመሆኑ፣ያለፉት 6 ዓመታት ችግሮቻችን ምንድን ናቸው? የሚለውን መነሻ በማድረግ ሉዓላዊ ሚዲያ ተከታታይ ውይይቶችን ያደርጋል፣በውይይቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል ���ሚል፥ የትኛውንም አመለካከት የሚያንፀባርቁ ያለልዩነት አና ገደብ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን።
    ውይይቱ ተከታታይ በመሆኑ ፣ በአንድ መድረክ ቢበዛ እስከ አምስት ተሳታፊዎች ይሳተፋሉ፥ ውይይቱ በቀጥታ የሚሰራጭ በመሆኑ ተመልካች በተወሰነ መጠን ጥያቄ እንዲያቀርብ ይበረታታል፥ጥያቄዎች በድምፅም ሆነ በፅሁፍ መቅረብ ይችላሉ።
    1/የመጀመሪያው ውይይት ባለፉት 6 ዓመታት ሐገራችን የተጋፈጠቻቸው ችግሮች ምንድን ናቸው? በሚል ችግሮቹን በመዘርዘር፣ ችግሮቹ ለምን ተፈጠሩ?ችግሮቹ እንዲፈጠሩ ወይንም እንዲባባሱ ማን ምን ሚና ነበረው?ችግሮቹን ለመፍታት ያልተቻለውስ ለምንድን ነው የሚለውን በጥቅል አንስተን ፣ እንወያያለን።

ความคิดเห็น • 117

  • @zd820
    @zd820 19 วันที่ผ่านมา +5

    እና መሰግናለን ሲሳይ በርታልን ምንግዜም ከጎንህ ነኝ ሰላም ለሀገራችን

  • @user-nk8no9wk6h
    @user-nk8no9wk6h 19 วันที่ผ่านมา +9

    ሲሳይ ሩንዳሳ የመሳሰሉ ከብረት የደረቁ ሰዎችን ወደዚህ ማምጣት ወደምትፈልገው በመነጋገር መግባባት የሚያደርስ አይመስለኝም

  • @SuperJabora
    @SuperJabora 19 วันที่ผ่านมา +6

    Thank you Sisay ሉዐላዊ plays biggest role in our political agenda. Thank you ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @user-fb3nh4fx7n
    @user-fb3nh4fx7n 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሲሳይ በርታ በጣም እናመሰግናለን
    ከብሄርተኝነት የፀዳች ኢትዮጵያን እንጠብቃለን
    ፅንፈኞች ግድ የለም ተው ተረጋጉ
    ለራስ በሰው ሀገር በምቾት ተጨናንቃቹ እየኖራቹ እኛን ሰላማችን አትንሱን
    የሚሻለው የሀገር ሽማግሌዎች የተሰጠን ምክር በቂ ነው
    ተጋባዥ ሙሁሮቻችን በርቱ ውይይቱ መቀጠል አለበት በጣም እናመሰግናለን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 19 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @kaleabassefa
    @kaleabassefa 19 วันที่ผ่านมา +4

    It was a great discussion. Thank you so much.

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwal 19 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ሰላም ስሰይ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም ሰላምቹህ ይብዛ የሀገሬ ልጆች🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @aynalembekele4092
    @aynalembekele4092 19 วันที่ผ่านมา +10

    ዶክተሩ በጥላቻ የሠከሩ ናቸው የሚጠቅም የመፍትሂ ሃሳብ የላቸውም።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 18 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ከላይ እስከታች አብይን ጨምሮ በጥላቻና በዉሸት የሰከሩ ናቸው።

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 19 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን አቶ ሃይሉ

  • @getachewtikke5099
    @getachewtikke5099 18 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክለኛ ሰው አቶ ሐይሉ ሀርጌሳ ዘርዘርህ ይባርክ ❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 18 วันที่ผ่านมา +2

    Ato Benti, you nailed it ❤ the Dr lied even knowing you but we know you. Thank you Sir ❤ we all have struggled with class struggles but it is now time to move on and fight to win poverty.

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሮንዳሳ የእኔ ድርጅት ስልጣን መያዝ አለበት፣ ከዛ በኋላ ሬፈረንደም እስደርጋለሁ ነው። ይህ እንዲሆን ማናቸውንም አደርጋለሁ ነው። መንገዱን ጨርቅ ያርግለት።

  • @samsongmariam3593
    @samsongmariam3593 19 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you Dr Solomon

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia4321 19 วันที่ผ่านมา +14

    አቶ ኃይሉ የሰው እውቀት በዶክተርነት የሚለካ ከሆነ እርሶ ነበሩ ዶክተር መባል የሚገባዎት ግሩም ትንታኔ እግዚአብሔር ይስጦት

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 19 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ጥሩ ውይይት 👍👍

  • @aynalembekele4092
    @aynalembekele4092 19 วันที่ผ่านมา +4

    እጅግ በጣም ክፉ ሰው ነው መፍትሄ የሌሉው ሰው ፡፡

  • @yaredabebe4811
    @yaredabebe4811 19 วันที่ผ่านมา +3

    excellent insight Dr. Solomon

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 18 วันที่ผ่านมา +2

    Emphasis on ‘individual rights’ will diffuse ‘ethnic rights’. Any Ethiopian has a right to live anywhere in Ethiopia regardless of ethnicity.

  • @user-rz6ex7du2h
    @user-rz6ex7du2h 19 วันที่ผ่านมา +5

    ሲሳይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 18 วันที่ผ่านมา +1

    Excellent view the 3 speaker Dr Slemon

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979 18 วันที่ผ่านมา +4

    የአቶ ሐይሉ ሀሳብ አብላጫው ህዝብ የሚስማማበት ነው:: ሲሳይ ለምታደርገው ነገር እናመሰግናለን

  • @yisfaalemtohe1278
    @yisfaalemtohe1278 19 วันที่ผ่านมา +5

    All political movement should based on the interest of the people not the so called elite.

  • @YonasRoba-eh7fi
    @YonasRoba-eh7fi 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሀይሉ ኡርጌሳ የበሰለ ፖለቲካ እይ ይህን አደንቃለሁ :: በተጨማሪ ከ35 አመት በሁአላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል :: የአስመራ ዩኒቨርስቲ ትዝታ አይረሳም

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 19 วันที่ผ่านมา +3

    በውሸት ትርክት ተጣሞ ያደገን ትውልድ ለማቃናት ከመጣር ይልቅ የሚመጣውን፣ ወደፊት ሰው በመሆን ሁሉንም ዜጋ በእኩል በማየት በጋራ አገራችንን በትክክል መምራት እንድችል በዕውነት ትርክት አቃንቶ ማዘጋጀት ያስፈልጋል።

  • @tamirudamessa3895
    @tamirudamessa3895 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሲሳይ ውይይቱ በጣም ጠቃሚ ነው፣ዶር ሮንዳሳ ስለ ሪፍረንደምና መገንጠል ሲናገር ስማሁ፣ ማንን አማክሮ ነው ?ህዝቡን ልሂቃኑን እባክህ ጠይቀው፣እንደኔ ይህ ውስጡ ከታመቀ ጥላቻ የመነጨ ይመስለኛል ፣ለማንኛውም የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ሲጠቃለል እኩልነት፣ዲሞክራሲና ፣ስላም ነው።ከእነኚህ ከፊሎቹ የተምለሱለት ሲሆን ቀሪዎቹ በሂደት በስላማዊ መንገድ የሚመለሱ እንጂ ጠመንጃ የሚያስነሱ አይደሉም፣

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኦቦ በንቲ እግዚአብሔር ይባርክዎት እድሜ ይስጥልኝ::

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 18 วันที่ผ่านมา +2

    ​​ሲሳይ እናመሰግናለን 🙏🙏🌹❤🌹❤🌹❤🌹

  • @AzizaAkdem-ok6nq
    @AzizaAkdem-ok6nq 19 วันที่ผ่านมา +2

    Good question At Banti

  • @DegagaHailu-hf8ut
    @DegagaHailu-hf8ut 19 วันที่ผ่านมา +3

    ዶ/ር ሩንዳሳ ግን ምን እና እንዴት ተምሮ ነው ዶ/ር የሆነው?

  • @sisayyilma42
    @sisayyilma42 19 วันที่ผ่านมา +4

    ዶ/ር ሩንዳሳ መናገር እንጂ መስማት አይፈልግም ።

    • @FerealemSorensen
      @FerealemSorensen 18 วันที่ผ่านมา

      Did you read his body language?

  • @tesfayenegussu5177
    @tesfayenegussu5177 19 วันที่ผ่านมา +4

    ኦነግ ከውልደቱ ጀምሮ ለበላቸው ዕንቁ የኦሮሞ ክሬም ልጆች ተጠያቂ ነው። ይህ ባይሆን ኖሮ ጉዳዩ ዘመናት ባልተቆጠረ ነበር። በተፈጥሮው ብሔረተኝነት የመበላላት ሂደት ነው። ሲጀምር የብሔረተኝነት ጥያቄ የሕዝብ ሳይሆን የአምባገነት ሕልም ያላቸው ልሂቃን ቅዠት ነው።

  • @modinali3987
    @modinali3987 19 วันที่ผ่านมา +2

    Dr Rundasa be ewqet sayhon besimet yemiyawera leseletene wuyiyit mekreb yemayigebaw yepoletika mehayim new.

  • @tesfayebddegaga4678
    @tesfayebddegaga4678 19 วันที่ผ่านมา +2

    Nami Bara Balichaa gura duddee waan balchaa qoffaa hassawa.Namichoo nuraa ta'ii.AtiiAmeerikaa teetee oduu gadii naqixaa

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 18 วันที่ผ่านมา +2

    Rondassa is very immotional The cristian Oromo some of them are against him .We can see all of all Muslem Ethiopian which is 65%.I will assure you we reelect pri minister zDr.Abyie Ahmed Ali thus Democracy.

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 19 วันที่ผ่านมา +5

    ሮንዳሳ ኦሮሚያን ለመገንጠል አትታትር

  • @tolosawakene7487
    @tolosawakene7487 19 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ ዶክተር ተብዬው ኢትዮጵያ የምትባል አገር ለማጎሳቀል እርሰበርስ ለማገዳደል ለመበተን የተገዛ ሰለሆነ መልካም ነገር ስለሀገሩ ቢናገር አለቆቹ ግብፆች ሰለሚቆጡት በተናገረው ቀፋፊ ቋንቋ አትበሳጩ።

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you all.

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 19 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እየገረመኝ ያለው አቶ መርዳሳ ለምን እሶ መተው የማይዋጉት

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 18 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነዉ ዶር ሰለሞን ኢሊቶች ነዉ አገራችን እየበጠበጡ ያሉ የነሱን ሀሳብ ካልጫን እያሉ ወገኔ በልቶ ማደር ሰላም ነዉ የሚፈልገዉ በቅንነት እርዱት

  • @user-rz6ex7du2h
    @user-rz6ex7du2h 19 วันที่ผ่านมา +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏💪

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 18 วันที่ผ่านมา +2

    Hi sissy

  • @hassensultan5506
    @hassensultan5506 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሲስ ማንኛውም የሀገራችን የሰላም እጥረት መነሻውም ማገዶውም ነዳጁም 😂😂የሚላከው በውጭ ሀገር ከሚኖሩት ስለሆነ የጀመርከው ውይይት ከዩቲዩብ አድጎ ሁሉም ወገን ባላችሁበት ተወያይታችው ልዩነታችሁን ብታቡ ሀገር ሰላም ትሆናለች

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 18 วันที่ผ่านมา

      Yetem Alederesum Be Et Calendar 1953 Beqerebu Jemero Be Wechi Tedegefew Yejemeralu Erasachew Yaleqalu Ethiopia Zarem Alech Negem Tenoralech

  • @zerihunlulseged5126
    @zerihunlulseged5126 16 วันที่ผ่านมา

    አፄዎቹ አስተምረዋቸው እንኳ ከንቱ የሆኑ ዶክተሮች

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 18 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት ዶሩ ለወገን ለአገር የሚጠቅም ነገር ነዉ የሚናገሩት

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሩንዳስ የሰውነት ልክን ያላወቀ የቀነጨረ ሃሳብ ያለው!

  • @yb8765
    @yb8765 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-rz6ex7du2h
    @user-rz6ex7du2h 18 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏

  • @modinali3987
    @modinali3987 19 วันที่ผ่านมา +1

    Chigiru ene yebelete maninet alegn ene kalmerahu tiyaqe altemelesem kemil yesiltan timat yetenesa new.

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 7 วันที่ผ่านมา

    ድክተር ሩንዳሳ በዚህ ወቅት የጦር ትግል መፈለጋቸው የትምህርት ጥልቀት ያሳያል።

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by 19 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️

  • @samsongmariam3593
    @samsongmariam3593 19 วันที่ผ่านมา +2

    Dr Not only oromo's vote for oromo's interest oromia is part of ethiopia Ethiopians how do you look at the whole ethiopian nations right and feeling about oromia lands.??

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 18 วันที่ผ่านมา

      When one hears the Oromia man from Utah (wonder what he teaches), one can tell he is advocating continuous war ትግል and he is bound to get negative responses. What affects Ethiopia concerns all Ethiopians. Fake Fano, Shene and Tplf are terrorist groups who want individual power (ego). Too many leaders, only one seat🤣😂

  • @yaredabebe4811
    @yaredabebe4811 19 วันที่ผ่านมา +4

    Dr Hailu Urgessa. GOD bless you. You are talking facts that are always in my mind

    • @eshetuteka7552
      @eshetuteka7552 18 วันที่ผ่านมา

      U don't know the meaning of fact go to school

  • @FerealemSorensen
    @FerealemSorensen 18 วันที่ผ่านมา

    DR. Rundasa's idea is eye opening to me. I didn't expect there is anyone who wants to secession at this time. about 25 years ago, I was carrying an argument with Oromo couple's which they were secessionist, I said to them Oromos are every where in Ethiopia, are you going to make the Ethiopian map looks like the swiss cheese? Without acknowledging my joke, they said " we don't care."

  • @modinali3987
    @modinali3987 19 วันที่ผ่านมา +1

    Hizb netsanet bifelig manim ayakomewum negergin hizb kalamenebet shi amet tigil bidereg wutet yelewum.

  • @geteumerova7999
    @geteumerova7999 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 19 วันที่ผ่านมา +4

    ለምን ወያኔ ስልጣን ላይ እያለ አልተዋጋችሁም?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 18 วันที่ผ่านมา

      በተመቻቸው ግዜ መዋጋት ይችላሉ። መፍትሔና እርቅ ማምጣት የመንግሰት ተግባር ነው።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 18 วันที่ผ่านมา

      Abatachew new Jegenawoch Xorenetu Tewagu Beloal Eco Dr Tebeyew Demom OLF Weyanen Ayeqawemem Yegeza Wendemun OPDO new Yemixelaw Yemiqawemew Selexan Selexan new

  • @newyear9529
    @newyear9529 18 วันที่ผ่านมา

    ሀገር እና ክልል ይለያል ኩርድስታን ሀገር ናት ቱርክ በቀኝ ግዛት ለመግዛት ወይም በሀይል ማካተት ነው

  • @tesfayebddegaga4678
    @tesfayebddegaga4678 19 วันที่ผ่านมา +2

    Dr Rundasa please come and vist your people and jjudje your thinking by your own.Yor are still in 20th century.This thought can not take us any where this is what you know onyour acadamy.What you talk is what you created.

  • @kemalhassenaman1249
    @kemalhassenaman1249 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ሮንዳሳ ድንቄም ዶክተር

  • @sobokamulata4136
    @sobokamulata4136 18 วันที่ผ่านมา

    ዳንኤል ስለምታወራው ጠረኖች ጉዳይ አባትህ ሳይሆን(ምናልባት) አያትህን ብትጠይቅ ጠረኑ እንዴትና ማን እንዳመጣ...ና ችግሩን ይነግሩህ ነበር ፣ አንተ ግን የነገሩህን እንጂ የምታውቀው ነገር ባትዘባርቅ መልካም ነበር።ዶር -ለጥፈህ ባትሄድ ስድብ ስለሆነ ከምታወራው ጋር!

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 7 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ሩንዳሳ። ትንሽ ዞር ብሎአቸዋል። የእሮም ተወካዬች መስራቾቹ እያሉ መቸ እንገንጠል አሉና ነው ስምተናቸውም አናውቅም

  • @samsongmariam3593
    @samsongmariam3593 19 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you Ato Hailu❤

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 19 วันที่ผ่านมา +2

    የበታችነት ስሜት የፈጠረው፣ በውሸት ትርክት የታጠረ ኋላቀር ስብስብ።

  • @andualemgemechu5937
    @andualemgemechu5937 19 วันที่ผ่านมา

    Sisay Aysemam

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 18 วันที่ผ่านมา

    ሰዎች ተምረናል ብለው ግን ምሁርነታቸው እንዲህ እንደ ሩንዳሳ ግትር ሚያደርጋቸው ከሆነ የተማሩት ምን እንደሆነ ነው ማወቅ ማልችለው። ፍጹም ዝቅተኛ አስተሳሰብ። 100% እርግጠኛ ነኝ ወለጋን ይዘው ይገነጠሉ ካልሆነ ሌላው ኦሮሞ ሚስማማ አይመስልም። እንደዚሁ፤ ክርስቲያን ታደለ (ደምሌ)፣ ልደቱ (ክህደቱ)፣ ያሬድ፣ ዕውሩ ቴዲ፣ ዶክተር ዶጭሌ፣ ታማኝ (የተማረ ባይሆንም)፣ አበበ በለው (የተማረ ባይሆንም)፣ አበበ ገላው፣ መሳይ፣ ቆቱው ዲያቆን፣ ወይዘሮ ሃብታሟ፣ ፌስታሉ እስኬው፣ ዘመኔ፣ ደ/ጺ፣ ሞንጆሪኗ (አሮጊቴ ነገረ ጎትቴ)፣ መራራው፣ አራርሳ፣ ሸውራራው ጋዜጠኛ ህብታሙ ተስፋዬ፣ መስከረም አበራ፣ ጎበዜ ሚባል፣ የኦኤምኤኑም፣ ወዘተ ግትር ጠማማዎች ናቸው።

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 18 วันที่ผ่านมา

    Ayaseqem Kurdena Oromo Ande new Sibale

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 18 วันที่ผ่านมา +2

    The Professor from Utah is basically saying that unless he or one of his Oromo Shene friends become PM, Oromo will not be free😂🤣ብልጥ። I really don’t want to hear someone who hates Ethiopia.

  • @user-dr4rn9er5f
    @user-dr4rn9er5f 18 วันที่ผ่านมา

    ኦሮሚያን ከኢትዮጵያ መገንጠል መቼም አይሳካልህም ለአንጋሳ ነው።

  • @Co_equal
    @Co_equal 18 วันที่ผ่านมา +1

    Rundasa is not ready to have an intellectual discussion. He is just a refugee in US who hates PMAbiy and OPDO WHO exposed and nullifies Olf's agenda to break up Ethiopia.

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 18 วันที่ผ่านมา

    Rondasa Kurdistan and Oromo Not the Same Lelaw Manen new Yemetewedew Bällem Yemetakeberew? Hulun Be Xelacha Balehone Negere Tewenejelalehe Menem Yehune Ante Yemetexelat Ethiopia Teleqe Tehonalech Enji Atebexaxesem

  • @getachewtikke5099
    @getachewtikke5099 18 วันที่ผ่านมา +1

    በሬው ሩንዳሳ ለካስ እንደአንተ ያሉ ከእንስሳ የወረዳ ጭንቅላት የተሻከሙ ደናቁርት ናቸው ኢትዮጵያን መከራ ውስጥ የከታቷት?

  • @FerealemSorensen
    @FerealemSorensen 18 วันที่ผ่านมา

    Is his idea dividing and weakening Ethiopia?

  • @hoteldc9655
    @hoteldc9655 19 วันที่ผ่านมา +2

    As an Oromo Dr. Ronadasa is an intellectual that makes so proud. He is genuine and transparent. Oromo paid a hell of a price in Ethiopia. We have been deceived multiple times. This must have to stop. Ato Sisay is a puppet for Abyi. He is organized this group to hammer and humiliate proud Oromos like Rodassa. The Amehara elite the usual tactics ofማሳፈር, መሽንቆጥ, ማዋረድ, መሸርደድ, መጠንቆል, መተብተብ ጠልፎ መጣል etc.......መተተኛ ሁላ!!!
    Dr. Angasa you are our asset. I thank you millions of times.

  • @Co_equal
    @Co_equal 18 วันที่ผ่านมา +1

    I don't think Rundasa is ready for a democratic discussions, he only blamed OPDO, ABIY, LENCHO, BENTI etc..he is stuck with his ultra nationalist view.

  • @mernu2003
    @mernu2003 18 วันที่ผ่านมา

    ህዝብ የሚሳደብ እንግዳ ባትጋብዝ

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 18 วันที่ผ่านมา

    KURDESTAN Eyetesadedu Be Turkey Yebelexe IRAQ IRAN SYRIA Yalut Binorum Tebetatnew Selalu Iraq Majority Nachew SADAM Bifejachewem Zare Kelelaw Bota Yebeza Yalut IRAQ new OROMO Mane Asadedew? Ethiopian Erese Betesachen Megedadele Wendemachenen Megedel new Yalew Ke KURDISH Ga Menem Ayamesaselem Hule Cheqona Mamelek Yeseberal Esti Wendemachenen Masadede Yebeqan

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 19 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ሩንዳሳ የዋህ ነዉ::

  • @junefirst500
    @junefirst500 18 วันที่ผ่านมา +1

    አቢቹ፡ ጀግና፡ ኢትዮጵያን፡ ሊገነጣጥሉ፡ ያደሙትን፡ ኦነግንና፡ ሕውሓትን፡ በታተናቸው!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 19 วันที่ผ่านมา +1

    ስብሃት ነጋ እንዴት/እንዴት
    ኦነግን በመቀሌ ተቀበለ?

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 18 วันที่ผ่านมา

      Tekekel Denkuwan Xelo Amebasha Eyeqorese Oromegna Eyetenagere Feleqeleqe Eyale Degeso new Yeteqebelachew Gene Endet?Lelochu Sigebu Qedemew Nebere Gene Aqebabel Aleneberem OLF Mecheresha new Yegebaw Degesu

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 7 วันที่ผ่านมา

    ድክተር ሩዳንሳ ብልጽግና ተመርጦ ነው ስልጣን የያዘ። የመረጠው ህዝብ እስኪሽረው ስልጣን መልቀቅ አይችልም

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 7 วันที่ผ่านมา

    ኦሮም ስልጣን ይዞ ኢትዬጵያን እየገዛ። ዶክተር ሩዳንሳ ምን ዬሁን እያሉ ነው። እሮም ለመሆን የእሮም መስፈርት ምንድነው

  • @aberakura9580
    @aberakura9580 18 วันที่ผ่านมา

    አቶ ኃይሉ ኡርጌሣ ኦሮሞ ሆኖ ሳለ፣ ከኦሮሞ ጥቅም ፍፁም ተፃራሪ ሆኖ በመቆም ሲሞግት ማየት፣ ባንዳ በማንኛውም ብሔረሰብ ውስጥ የሚበቅል አረም መሆኑን የሚያመላክት ነው።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 7 วันที่ผ่านมา

    ድክተር ፈንዳሳ። ኦነግ ሲመስረት ለመብቱ እንጅ ለመገንጠል የሚል ተስምት አይታወቅም ። ኦሮም በኢትዬጵያዊነቱ የሚያምን ነው። የኦሮም ህዝብ በምርጫ መሪውን መርጦል የለአንድ ተቃውም። እንገነጠል አንመርጥም አላለም። ዶክተር ወንዳሳ አለም አንድ አንሆን እያለ በሚዋሀድበት ግዜ እንገንጠል። ኦሮም በአሁኑ ወቅት በፈለገው መሪ የኖረ ነው።ወይ መማር። ዶክተሪነቱን ማን ስጣቸው ለፈንዳሳ እንዲህ የጠበቡ። ኦሮም ተጨቆነ በዚህ ወቅት። የስልጣን ፍላጎት የማዬው ድክተር ወንዳሳ።
    1

  • @aynalembekele4092
    @aynalembekele4092 19 วันที่ผ่านมา

    ኦቦ ሌንጮ ለታ የኦነግ መሥራች ብዙ ጊዜ ይናገራሉ። እሳቸውን መጠየቅ ጥሩ ነው ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሌንጮማ ይህ ኦሮሞ መንግሰት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ዲሞክራሲን አምጥቶልናል ብሎ መስክሯል

  • @Co_equal
    @Co_equal 18 วันที่ผ่านมา +1

    Rudesa, why you love to label ppl as cadres when you have no facts to discuss. You said you have a PhD but avoid ppl and spread your narratives

  • @danielzKebena
    @danielzKebena 16 วันที่ผ่านมา

    The Rondasa guy has no evidence of what's he is talking about! Ye baltet were new miyaweraw!

  • @Co_equal
    @Co_equal 18 วันที่ผ่านมา

    Rundasa typical TH-cam info fed dude. Nothing new!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 18 วันที่ผ่านมา +1

    You crap Dr Gondassa, (crapssa) you have no moral values to comment on Abiy or Ato Benti... Balege!! Sisay don't bring him no more.

  • @DegagaHailu-hf8ut
    @DegagaHailu-hf8ut 19 วันที่ผ่านมา +4

    ዶ/ር ሩንዳሳ ግን ምን እና እንዴት ተምሮ ነው ዶ/ር የሆነው?

    • @shukishuki7500
      @shukishuki7500 18 วันที่ผ่านมา

      አብይም ዶክተር ነዉ