ታሪኬን ሰምቶ "ንጹህ የሆነ ይው.ገረኝ" | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ธ.ค. 2022
  • #ethiopia #audiobook #truestory
    Ethiopian love story
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 38

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 ปีที่แล้ว +17

    እስቲ ዛሬ ሁላችሁም እሄን video like እያደረጋችሁ ጀምሩ እየሰማን ላሽሽሽ ማለት ይደብራል 🙏🙏🙏

    • @maya-21792
      @maya-21792 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም ነው የሚገርሙኝ like ብናደርግለት ለቡዙዎች ይደርስለት ነበር

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 ปีที่แล้ว +6

    ትላንት ታሪክ ነው ዛሬ ህይወት ነው ወደ ፊት እንጂ የምን ወደ ዋላ መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምረው

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 ปีที่แล้ว +3

    ጅማሬው ከባድ ቢሆንም መጨረሻው አምሯል ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይቅደምልን በህይወታችን ምን ላይ እንደምንደርስ አናውቅምና

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs ปีที่แล้ว +2

    ፈተናው ቢከብድም። ከዛ ህይወት መውጣትሽ ደስ ይላል ለሀገርሽ ስበቂ ንሰሃ ግቢ እህቴ

  • @tigesttsegaye9424
    @tigesttsegaye9424 11 หลายเดือนก่อน

    Wow it's beautiful l learn so much From story relay appreciated thank you

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ተምሪበታለሁ እዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @amendagmawit4885
    @amendagmawit4885 ปีที่แล้ว +2

    ዉዴ ያለፈ ነገር ማንሳት ነውር ነው እኔም አልወድም ዛሬ ያለሽበት ቀን አዲስ ነው ወደዋላ አትራመጂ ወደፊት ብቻ,""" yemwedew sew mata yemekeregn new balefew tasren zareyachenen eyabelashen new enem ye wend lej enat hognalehu lemen wede mekera geban sayhon mewcha mengedun fetari endimeran metseley new ❤lebaletarikwa ❤ yene konjo menalbat le akstesh beteseboch styi ewnetun menager ltferi tchyalesh gen betesebochesh gar hedesh yikrta teykiyachew yimerkush beteley enatesh akbarish negn😘😘

  • @user-hy2ry3tn1p
    @user-hy2ry3tn1p ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ፍቄ እስክ ላዳምጥ ከዚህ በፍት ያልሰማሁት እንድሆን ተስፋ አድርታለው መልካም ቆይታ

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 ปีที่แล้ว

    በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ሰው ዝም ብሎ ይፈርዳል እውነት ይህ አስከፊ ህይወት ውስጥ ስንት እንስሶች ናቸው እየተሰቃዩ የሚኖሩት አንች ግን እግዚአብሔር ይወድሻል በርች ፀልይ ደሞ

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 ปีที่แล้ว

    መልካም ወንድ መጨራሽሁን ያሳምረላችሁ

  • @liyaalemuu3086
    @liyaalemuu3086 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @mariammariam6086
    @mariammariam6086 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ማን ንጽሕ ሆነና

  • @tsiyongizaw7470
    @tsiyongizaw7470 ปีที่แล้ว

    ሰላምሕ ይብዛ እስከዛሬ ሠዳምጥ እና ቡዙ ነገሮችን በምታቀርበዉ ታሪክ ቡዙ ተምሪያለሑ ግን ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም በዚሑ ቀጥልበት ደሞ ድምፅ እራሡ በጣም ደስ የሚል ነዉ

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነው እህቴ እንካን እግዚአብሔር ረዳሽ❤

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Bro

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s ปีที่แล้ว

    ሁሉም ያልፋል ማያልፍ ያለም ይብላኝ ለሚበድሉ

  • @Ahayel
    @Ahayel ปีที่แล้ว

    Ehe ekao new yemYasetel andende wend yegremal y 15 amet lije medefr setasezen

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y ปีที่แล้ว +1

    እንኳንበሰላም መጣህልኝ ፍቃዱየ።እስኪልኮምኩም

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወጣሽ🙏

  • @Ahayel
    @Ahayel ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen wendem

  • @user-kr6dq6ho2c
    @user-kr6dq6ho2c หลายเดือนก่อน

    😢💔💔😢😢😢

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል❤

  • @Ahayel
    @Ahayel ปีที่แล้ว

    Bezhwe ketel aref temhert new lulschenm

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d ปีที่แล้ว

    እነኳን በሰላም መጣህ ፍቄ
    አንተና ፀግሽ መቸም በዋዛነገር አትመጡም
    እስኪ አዳምጨ ደግሞ እኮምት ይሆናል።

  • @AishaAisha-kg7xu
    @AishaAisha-kg7xu 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢

  • @rahamahusan2025
    @rahamahusan2025 ปีที่แล้ว

    Mirti nw

  • @user-yh5dx9zz8d
    @user-yh5dx9zz8d ปีที่แล้ว +2

    ጅማረው መጥፎ ቢሆን ፍፃሜ ግን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የሁላችንም መጨርሻ ያሳምርልን 🙏🙏

  • @edonawitelias910
    @edonawitelias910 ปีที่แล้ว

    ደባሪ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e ปีที่แล้ว +1

    ባለቤትሽ ጀግና ወንድ ነው

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c ปีที่แล้ว

    የተማርኩበት ቪዲዎ

  • @rahelyifru
    @rahelyifru ปีที่แล้ว

    ሰምቼ ኮምታለው ፍቄ መልካም የመስማት ግዜ ይሁንልኝ 😂😂😂❤❤❤❤❤🙏🙏😭

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 ปีที่แล้ว

    መተናል መተናል ስሜተን ደግሞ እንመለሳለን 😍😍

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 ปีที่แล้ว

      መልካምየ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @tsehayneshgoitom6008
    @tsehayneshgoitom6008 ปีที่แล้ว

    If the story is true,the husband of your aunt's daughter has to be punished.

    • @tsehayneshgoitom6008
      @tsehayneshgoitom6008 ปีที่แล้ว

      ታሪኩ እውነት ከሆነ የአክስትሽ ልጅ ባል መቀጣት አለበት።