3ት ክላስ የሚሸጥ ቤት የቦለከት ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ ዘናጭ ሙሉግቢ በቅናሽ ዋጋ እዳያመልጣችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2024
  • 3ት ክላስ የሚሸጥ ቤት የቦለከት ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ ዘናጭ ሙሉግቢ በቅናሽ ዋጋ እዳያመልጣችሁ

ความคิดเห็น • 40

  • @Endris.abduTube
    @Endris.abduTube  13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    በላይክ ግቡ ቤተሰቦቼ

    • @hfjituyruf8175
      @hfjituyruf8175 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጊራና አሳየን

    • @wollokocha
      @wollokocha 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የት ሰር ነው

  • @shgdfhsf8462
    @shgdfhsf8462 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በርታ ግልፅነትህ ን ቀጥልበት

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መርህባ❤

  • @omudaha
    @omudaha 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    masha Allah

  • @HhwJuww
    @HhwJuww 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Senate birr now wagewan negargi yazeihen bait woga Senate now

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድም ግልጽነት አላህ ይጨምርልህ

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚንን❤

  • @HhwJuww
    @HhwJuww 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Senate birr now

  • @TerhaseTerhase-v1w
    @TerhaseTerhase-v1w 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በርታልን የኛ ጀግና ወድም❤❤❤❤

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መርህባ❤

  • @AmiTube-x6x
    @AmiTube-x6x 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዎው ማሻ አላህ ሲያምር🎉🎉

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤

    • @AmiTube-x6x
      @AmiTube-x6x 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Endris.abduTube በርታ ወንድሜ

  • @LostPrime-v4f
    @LostPrime-v4f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ ወድማችን

  • @لاالهالاالله-ر2ع1ر
    @لاالهالاالله-ر2ع1ر 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለኔ ፈልግልኝ ደሴ ወይም ኮምቦልቻ ከተማ እስከ 3 ሚሊዮን ስራህ ጥሩ ነው ቀጥልበት

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መርህባ

  • @MahmudMahmud-fy8tb
    @MahmudMahmud-fy8tb 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ እውነተኛ. ፈላጊ ነኝ ሀይቅ ወይ ዴሴ ጤውያለቀለት ነው የምፈልገው?

    • @MahmudMahmud-fy8tb
      @MahmudMahmud-fy8tb 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ ሀይቅ ነው የምፈልገው ወይዴሴ 200 k ያለቀለት ሁሉ ነገር የተጠናቀቀ ህጋዊ የሆነ ነው የምፈልግው

  • @foed180
    @foed180 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ እኛ ደረስን ብለን ስንሮጥ እሱ እዛላይ ነዉ

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ በአላህ መልስልኝ እንዳታልፈኝ ለ 4ክፍል ቤት የፕላስቲክ ኮርኒስ እና ቀለም ስንት ይጨርሳል

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ካሬውና ስትቅጠል እደሆነ ሳትናገሪ በስመ አራትክላስ

  • @foed180
    @foed180 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወዲም እን ዲሪስ ላስቸግርህ መፍትሄ ብትነግረኝ መሰና አስፓልት ዳር ነዉ ቦታዉ አላህ ወኪል ብየ ልስራዴ

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @foed180
      @foed180 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Endris.abduTube እሽ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤቱስ ያምር ነበር መዳም ቤት ለሚሰራ አይሆንም እንጅ !!

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናም ለ150ካሬ የቆርቆሮ አጥር ዋጋ ንገረኝ በአላህ

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በፕሮግራም ቪደዎ እሰራለሁ ኢንሻአላህ

  • @JdhjJchb
    @JdhjJchb 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለኛ የሚመጥን የለም

  • @user-if4zy5fd4w
    @user-if4zy5fd4w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስላም ነህ እኔ እውነትን ነው ካቦልቻ ባታ ህጋዋ ነገርኝ ወንድሜ በአላህ መልስልኝ እንዳታልፈኝ

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ሰላም ነው በውስጥ ማናገር ትችላላችሁ

  • @HalimaUae-q4l
    @HalimaUae-q4l 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደሴ ባባ ውሃ ገራዶ መነሀርያ 😢😢

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የእንድሪስ አብዱ ቤተሠቦች አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ

    • @Endris.abduTube
      @Endris.abduTube  11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ቤተሰቦቼ ሰብስግራይብ አድርጋት

  • @ssds463
    @ssds463 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረወዲም"የደርግምሪት"ኮቻፈልግልን

  • @ኤፍታህወለተሀና
    @ኤፍታህወለተሀና 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ እድሪስ በተመጣጣኝ ዋጋ 7 .5 😂😂 ስወድህ እኮ

  • @welloyewa-d8m
    @welloyewa-d8m 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @ZaharaYusef-wq2ms
    @ZaharaYusef-wq2ms 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡኡኡኡኡኡ7😢

  • @FaFa-hj1tl
    @FaFa-hj1tl 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡኡኡኡኡኡ