እማማ ጨቤ ግን ከልክ አለፈ እጅ እጅ አለን አሁን አበዛሽ በጣም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @binitube7524
    @binitube7524 2 หลายเดือนก่อน +9

    ብርሀንዬ ያፈጠጠ ውሸታቸው እውነት እንዲማስል ለማድርግ ገና ብዙ ይዋሻሉ ጠብቁ ህዝቡን በውሸት ለመያዝ እማያደርጉት ጉድ የለም ለማየት ያብቃቹ

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ቢኒየ ወንድሜ እባክህ በአላህ ተው በሌላ ስራ ና እባክህ ለአላህ ስጠው አተን እናምንሀለን ግን እውነት ትዘገያለች እጅ አተ ውሸት ታወራለህ ማለት አደለም እባክህ ቢኒ አላህ ስራውን አይረሳም አብሽር አላህ ከአተጋ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል😂😂😂😂😂

  • @almaztollu3255
    @almaztollu3255 2 หลายเดือนก่อน

    Dhugaa ketii maati nafta.i🙏🙏🙏👍👍

  • @fatimajamal2639
    @fatimajamal2639 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክልነሸ❤❤❤❤❤❤

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል

  • @BambiBambi-mn5sy
    @BambiBambi-mn5sy 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነትቨ ነው የልቤን ተነገርሸ

  • @Shaltomimi
    @Shaltomimi 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 2 หลายเดือนก่อน

    ብርሽ በትክክል ነው በጣም የምገርም ነው 😢 ነፀፃት የማይመለስ ድፍርት ነው

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ ውዴ ብርሽ

  • @Denametube
    @Denametube 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ምክር ነው ብሬ❤

  • @ኤልዳናኮቻ
    @ኤልዳናኮቻ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርች ዉደ❤❤❤

  • @senaite
    @senaite 2 หลายเดือนก่อน

    Anhe betame gobeze nshe fetaere yetebekshe ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትሽን ነው ብርሀን ማስመሰል ብሶባቸዋል አቤት ውሸታቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    በተለይ እናትየው በስመአብ ምን ነካት ውሸቱን እኛ ተመልካች ውሸት መሆኑን እየተረዳን እሷየው በዚ ልክ ወርደው እውነት ነው ሲሉ አቤት አቤት

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 2 หลายเดือนก่อน +6

    በትክክል እኔ በጣም ነው የምታስጠላኝ የሚከታተሏት ሰወች ይገርሙኛል የሚከታተላት ብታጣ ሁሉም ቢቦልካት እደዚህ አትወርድም ነበር አርፋ ትቀመጥ ነበር በሰው የተጫወትች መስሏት የምትጫወት በራሷ ነው አድ ቁም ነገር አትሰራም ሁሌ ውሸት

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 2 หลายเดือนก่อน

      ሰው አስጠላኝ አይባልም።

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 2 หลายเดือนก่อน

      @@ተዉኝበቃ እኳን ሰው ምግብም ከአቅም በላይ ከበላሽ ከመጠን በላይ ከተመገብሽ ያስጠላሻል ሁሉም የሚያምር በልኩ ነው

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 หลายเดือนก่อน

    Hosepetale gebachi yitebalwe ethapia tig nate gene sayihoene letewelde nwe weldalchi tebale

    • @birhanmedia144
      @birhanmedia144  2 หลายเดือนก่อน

      @@tigest3176 yes i now 👌

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አየሻት ዝሆኔ ሰትግማማ

  • @najmaal9954
    @najmaal9954 2 หลายเดือนก่อน

    Dhugaa hogaa inbakini inalbayin tortorthuu

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp 2 หลายเดือนก่อน

    ባልየው መተት አሰረቶባት ነው ይሄሰካራም

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 หลายเดือนก่อน

    Weshite nwe esae Ena ehta enate aselmedachwe derama misrate

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 หลายเดือนก่อน

    Segebegebe eyate yiberri temate nwr

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v 2 หลายเดือนก่อน +3

    የት ታውቂያለሸ ??? እውንትም ይሆን ውሽት ፍጣሪ ነወ የሚያቅው ምነው እሱ ብቻ ናት እንዴ ፕራንክ የምትሰራ ???? ስንቱ ሲጀጃል አይደል እንዴ የሚውል ባላየሽው ነግር ዝም ብይ ነበርሸ እንዴ? ???

    • @birhanmedia144
      @birhanmedia144  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@AsyLove-j2v ቪዲዮ ሁሉም በደንብ ከዛ አሳቤ ይገባሻል

    • @AsyLove-j2v
      @AsyLove-j2v 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@birhanmedia144
      እኔ በቃ ፕራንከም ቢሆን ወድ አይደለም የሰው ልጅ ከውጭ ሲሰቅ ደስተኛ መስሎሽ ነወ ?? አይደለም ውሰጡን ብታይው ብዙ ህመም አለው መናግር እየፍለግ ሰው የማይረዳው ምን ብዪ ላሰረዳሽ እሱም ወድ አይደም ይህ የግል አስተያየት ነወ ፍገግታና ልብስ የስንቱን ህመም ደበቅው

    • @BalayneshiKachine
      @BalayneshiKachine 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@AsyLove-j2v በትክክል ምፍራዳው እግዚአብሔር ናው እንጅ እንናቴናው እንዴ

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    በተለይ ባል ተብየው ቆሻሻ የውንደ አልጭ ነወ ሴት አሴት ነወ ምን አግባው የፍለገችውን ብትሰራ እሱን ካሰደስታት እንደ ሴት እቤት ተጎልቶ ሲያማ ይውላል ቢገባው ለሴት ልጅ ክብር ነበር የሚያስፍልግ ምድር ኩተታም ሁሎ

    • @lobabalobaba9191
      @lobabalobaba9191 2 หลายเดือนก่อน

      ስጀመር እሄም ለላ ፈክ አዉትሽ ነዉ እዴ እማማ ጨቤ ወርዳ ሰትየ ያቺ ፈክ አካዉት እና ወሸት ተቆጦሮ አያልቅም ጥለሽዉ ለትጂዉ ዱንያ ሰዉ በሰዉነቱ ልክ ነዉ የሚያስበዉ አቺም ልብሽን እና አይምሮሽን አዉተሽ በልተሽዉ ለገዘብ ያለሽ ጥማት ማሰባይሽን ደፊኖታል😂😂😂😂😂

  • @BalayneshiKachine
    @BalayneshiKachine 2 หลายเดือนก่อน

    ለመፍርድ አትሮጭ 😢

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp 2 หลายเดือนก่อน

    አትፍረጂ ሴት ሆነሽ ብስጭት ያሳብዳል