የ20, 000 ካሬ ሜትር መሬት ግብግብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @ammanawel-jc4cl
    @ammanawel-jc4cl ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የምል ነው ፋናዎች በርቱ ኢንዲህ መፈታተሽ ጡሩ ነው

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 ปีที่แล้ว +6

    እባካችሁ ፋናዎች የደሃዉን ህዝብ ዕምባ አብሱ እንጠብቃችኃለን

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h ปีที่แล้ว +3

    ፋናዎች በርቱ

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 ปีที่แล้ว +1

    ፋናዎች እናመሰግናለን

  • @niguseeromo6194
    @niguseeromo6194 ปีที่แล้ว +1

    Good jobs thank you fbc

  • @afrihome3945
    @afrihome3945 ปีที่แล้ว

    ዳዊት መሥፍን_መምህሬ!

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 ปีที่แล้ว +1

    Thanks this time

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h ปีที่แล้ว +4

    አንተ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይስጥህ ሁል ግዜ የምታደርገው ቃለመጠይቅ ደስ ይለኛ ዛሪ ደሞ የደሀን እንባ ልታብስ ነው በርታ ልጄ

  • @Bestyared
    @Bestyared ปีที่แล้ว +1

    ፋናዎች የከተማው አስተዳደር መሬት አጥቶ ነው ከገበሬዎች ላይ የነጠቀው፡ ባለሃብቱም አገር እዲያለማ ቦታ ይሰጠው የስራ እድል ለአካባቢው ይፍጠሩ፡ ለገበሬዎችም ካሣ ከተለዋጭ መሬት ጋር ይሰጣቸው

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለተጎጂዎች

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 ปีที่แล้ว +3

    Fana tv has to follow up this case until the end, we all want to know what is going to happen to the land and these poor farmers who are forced to leave their lands and left on the street with their family. This is outrageous, and anyone who involved in this corruption case has to go to prison where they belong.

  • @jemalkemal9870
    @jemalkemal9870 ปีที่แล้ว

    ሀገራችን ወደ ቁልቁል የሚዳርጉ መሰል ተግባሮች ነፍ ናቸው

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 10 หลายเดือนก่อน

    This needs immediate action by the responsible authorities. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @binyam-19
    @binyam-19 5 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል በጣም ፍትህ የልለበት ሀገር ሙስና የተንሰራፋበት ሀገር ሌባና ነፍሰ ገዳይ ወሮበላ የበዛበት ሀገር••••

  • @fitsumtesgay1827
    @fitsumtesgay1827 ปีที่แล้ว +3

    መሬቱን መመለስ ብቻ ነው እንዴ ባለሀብቱም ገቢ መሆን አለበት በጭንቅላቱ እንጂ በገንዘብ እንዳያስብ የተወሰኑ አመታት ገቢ በተደረገበት ኮርስ እንዲወስድ መደረግ አለበት

  • @tofekkardien2035
    @tofekkardien2035 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ግን የዚን የፖሮግራም አቅራቢ እዴት ነው ማግኛት ምችለው

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 ปีที่แล้ว +1

    I just want to let you know, whoever you are, that is stilling there land, there life, and dignity of these poor people. God is giving you a chance to represent and return everything you stole from them. If you are not going to do these two things, you are putting yourself and the life of your loved ones into the judgment of God. Just to remember you, God is a defender of the poor and needy. Therefore, you are going to find yourself fighting against God Himself, and your distraction will be worst than your life right now. If you don’t believe me, read your Bible yourself, you will find out what happened to people like you. Fana keep on burning and shining the lights of truth telling news for the sake of the poor and needy people. You will be greatly rewarded in the end. And we want to know the end as well. We will also pray for justice to prevail. Thank you for showing us the hidden evil.

  • @ዋሰ
    @ዋሰ ปีที่แล้ว +2

    አንድ ትልቅ ፋብሪካ የአካባቢዉን ኢኮኖሚ የሚለዉጥ ፋብሪካ ሲመጣ ገበሬዉ ቦታዉን በግድ መልቀቅ አለበት ገበሬ ቦታ ነዉ ብለን እድገት ልናቆም አንችልም፠
    ይህ ማለት ድሀዉ ገበሬ ቦዶ እጁን አይደለም የሚነሳዉ ካሳ ተከፍሎት መወጣት አለበት፠ ይህ የካሳ ሰርዓት ለህድገታችን በጣም አሰፈላጊ ነዉ፠ ባቡርን የሚያህልን፠ መሰኖን የሚያህል ፕሮጀክቶች ገበሬዎቹን እራሳቸዉ ተመን አዉጪዎቹ ቦታዉን አለቅም በሉ ገንዘብ ይጨመርላቹዋል አያሉ ተመሳጥረዉ የመንግሰትን ካሳ ተጨማሪ ማሰከፈል ብቻ ሳይሆን ኘሮጀክቶችን ከሁለተ አራትም አመት የሚያዘገጁ አልወጣም ገበሬዎች አሉ

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy ปีที่แล้ว

    መቼነው የምትዘገቡት ህዝበቹ ሸገርን ለመገበት ህዙቡ ሜደ ለይ ነቸው ልጆቸቸውን ጅብ እየበለበቸው

  • @nesti3660
    @nesti3660 ปีที่แล้ว +1

    ጢባርያም የሆነ ባለሃብት ተብዬ መሬቱ ለደሃው ይመለስ

  • @dertogada177
    @dertogada177 ปีที่แล้ว +2

    Ye sidaman kilil gud bitay min til yihun😂😂😂

  • @BT-uy9kl
    @BT-uy9kl ปีที่แล้ว +1

    Wore
    Oromia lay atiserumi

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej ปีที่แล้ว

    አገልጥት እንደዚህ አይነት አጭበርባር

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 ปีที่แล้ว

    ዎይ ጉድ ይህ እኮ የአገሪቱ ከዳር እስከዳር መደበኛ አሠራሪ ነው። ሁሉ ሌባ ሁሉ ዘራፊ! ጤናማ አሠራሪ ብናይ ነበር የሚደንቀንና የሚገርመን።