ስትበስል ህይወትን ስትረዳት መነኩሴ ነው ምቶነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 179

  • @sewmhonleswytkmal5952
    @sewmhonleswytkmal5952 3 หลายเดือนก่อน +32

    አሰላሙዐለይኩም ጅሌ የሰላት ወቅት እንዳያልፍ አድርጋቹ ብትወያዩ አሪፍ ነው መልካሙን ሁሉ እመኛለሁኝ

    • @ifatawi8112
      @ifatawi8112 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወይ ሰላት እቴ!! እነሱ በሀይማኖትም ቀልድ ጀምረዋል

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r 3 หลายเดือนก่อน +24

    ማሜ ጅሌ
    አንቺ የሚለዉን የእርድና ቃል ፍቱት
    ዘመኑ ከፋ ይሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @meba1792
      @meba1792 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የኔም ጨንቆኝ ነበር

  • @FuadMustefa-p4o
    @FuadMustefa-p4o 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተጀምሮ እስኪያልቅ በፈገግታ አይምሮን መንፈስን ዘና ፈታ ቁምነገር በራዳ ልጅ ወዝ ባለውሙድ ❤❤ማሜ ምቾት የሆነ የራድይ ልጅ ✌️🙏respect

  • @SemiraZeynu-co6jv
    @SemiraZeynu-co6jv 3 หลายเดือนก่อน +16

    አዛን ሲል ሰገድ አድርጋቹ ብትመጡ ማምዬ ግዴታ ስለሆነ ያው ሰዐት ባታሳልፉ አደራ

    • @arebutube8409
      @arebutube8409 3 หลายเดือนก่อน +1

      Edit tadarigo yihonal sagido simaxu

    • @dawitnigussie
      @dawitnigussie 2 หลายเดือนก่อน

      Live እኮ አይደለም ፕሮግራሙ ምንድነው እንደዚ መሰገኝ

  • @SaraNatan-cc3fl
    @SaraNatan-cc3fl 3 หลายเดือนก่อน +11

    am i the only one who thinks always ማሜ ተርዚና የያዘ 😂

    • @tilawmedia
      @tilawmedia 2 หลายเดือนก่อน

      Ur not alone bro 😂😂

    • @LeilaSengero
      @LeilaSengero 2 หลายเดือนก่อน

      Me too😅😅

  • @HAKIIAN5653
    @HAKIIAN5653 2 หลายเดือนก่อน +2

    the part where he talks about advising some one [17:36] is great ...i was struggling how to talk with my elder bros hidden addiction .....thanks mame!!!

  • @jcsgvs9870
    @jcsgvs9870 3 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጦች ይመቸቹ አደራችሁ ከዲን ሚቀረን ነገር እንደትሰሩ በተረፈ በርቱ

  • @mawzking5342
    @mawzking5342 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጨዋታውን መስማት ፈልጌ ግን አንቺ አንቺ ስትባባሉ ዘጋኝ ዘጋኝ ይሄን ብታርሙ ለወደፊት ጥሩ ነው

    • @amirmusa9735
      @amirmusa9735 3 หลายเดือนก่อน +1

      Where did you live.
      I think koya

    • @californa6827
      @californa6827 3 หลายเดือนก่อน

      የአዲስ አበባ ልጅ አንቺ ነው ሚባባለው እኔ አጋጥሞኛል አዲሰ እያለው ያራዳ ልጅ አንቺ ደግሞ ሰለው የአሜሪካ ሰው ቀልድ አያቅም ሊበላኝ እና እህቴ በሌላ አትየው

    • @mawzking5342
      @mawzking5342 หลายเดือนก่อน

      @@californa6827 እንዴ እና በርቱ እያልካቸው ነው ። የአዲስ አበባ ልጅ መሆን መለያው ይሄ ነው እያልክ እንዳይሆን ? ብዙ ምርጥ መለያ አለን ወንድሜ

  • @benjamen1006
    @benjamen1006 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሜ ሌላ ታሪክ ነች ...ጠያቂው ደግሞ በቃ በደንብ ተዘጋጅተህ ወሳኝ ወሳኝ ጥያቄዎችን ታነሻለሽ ይቻማቹ

  • @legendaryeth
    @legendaryeth 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ በጣም ነው የምትመቸኝ እና መሃል ላይ የራስህ ጉዳይ ያልክበት ቦታ በጣም ነው ሾክ ያደረገኝ ካሜሬውን እያዬህ ነበር የተናገርገውና እኔን ያልከኝ ነው የመሰለኝ!! በዛ ልክ በራስህ ኮንፊደንስ ሊሰማህ አይገባም ብዬ አስባለሁ እኛም ብዙ ነጥብ የምንጥልበት ነገር ስለሆነ anyway አሽቃሩ አሽቃር ተመችቶኛል

  • @HayderMukemil
    @HayderMukemil 24 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ምችልውን ነው. ሚሰጥህ. የሀባታም ልጅ አሮጎ ያልፈጠረህ. እደምጠፋ ስለ ሚያቅ ነው

  • @Sumeya-t4y
    @Sumeya-t4y 3 หลายเดือนก่อน +2

    I have no words to express how awesome this podcast was 🎉🎉🎉

  • @tewodrosnahto2700
    @tewodrosnahto2700 3 หลายเดือนก่อน +4

    Mame is the only enlightened habesha comedy

  • @tsehayeandargie405
    @tsehayeandargie405 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሜ የምር እንዳንተ እየሳኩ ቁምነገር ምማርበት ሰው የለም ።የሆነ በልኬ የተሰፋ ወሬ ነው ምታወራው ።ከዚህ ብቻ ሳይሆን ሌላም አንድ ገራሚ የሆነ ኢንተርቪው አለ ሁሌ ማዳምጠው። በሚገባኝ ፍልስፍና ነው ምታወራ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @SebrinAbdurahman
    @SebrinAbdurahman 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሜ ኮሜዲ ሳይሆን ያየሁት ማሜ አዲስ ቡርሀን ፈላስፋውን ነው ተመችቶኛል

  • @ethiograce9246
    @ethiograce9246 2 หลายเดือนก่อน +1

    Love these guys

  • @AzizBilale
    @AzizBilale 5 วันที่ผ่านมา

    respect both of u guys

  • @nuradin8714
    @nuradin8714 2 หลายเดือนก่อน +1

    Both of you guys have a great mind ❤😂 yechamachu browochi !!!

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይመችህ ማሜ ❤❤🎉🎉🎉

  • @micaelgebre9330
    @micaelgebre9330 2 หลายเดือนก่อน

    ስለማልያ ስታወራ ማሜ የማንቼን ማልያ አድርጎ አልሰገጠም ማምዬ ግን አድናቂህ ነኝ የምር ብሮዬ

  • @hannasahile4310
    @hannasahile4310 3 หลายเดือนก่อน +1

    I like the way you are thinking, be strong and keep up with good thought .God bless you

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r 3 หลายเดือนก่อน

    ይሜ ጨርሼ ተመለከትኩት love u ጋይስ ማሜ ነፃነቱን flow ስያረግ ይሜ ጅሌ love u 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maryum1702
    @maryum1702 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቃቹ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላማቹ ይብዛ

  • @remember.772
    @remember.772 3 หลายเดือนก่อน +3

    Mame real arada, Allah yaqoyish man
    Tinish demo ewqetishin Deen lay betam in depth btaregiat 1degna

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 3 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ስወድህ ትለያለህ ምርጥዬ ያራድዬ ልጅአፍታታኸኝ😂😂😂😂

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 3 หลายเดือนก่อน +3

    jelea habibi podastህ ቀስ እያለ እንደሚያድግ አልጠራጠርም ግን ትንሽ disrespect የሚያደርግ ነገር ተመለክተኩኝ ከማሜ አንተንም እኛንም ማክበር በትንሹም ቢሆን ጥሩ ነው ፊስታል ወተት ,,,,, በዛ ላይ ስልክ አይመጥንም guys !!! ተጋባዥ mobile off አድርጎ ይግባ ሁለተኛ እራስህ ወሃ ካዘጋጀህ በቂ ነው ወተት ይዞ ይመጣል እንዴ በአላህ shame on you mame wellahi respect plz !!! በተረፈ ማሜ ያነሳካቸው ሀሳቦችህ so sweet and nice mashallah !!!

    • @Nesruhamid
      @Nesruhamid 3 หลายเดือนก่อน

      አረ ምን ችግር አለው ወተቱ ይህ ፓርላማ አደለም

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 2 หลายเดือนก่อน

      ወተት ነወደ 😂😂 እኔ ግን አስቆኛል ያው ኮሜድ አደል

    • @josephwondosen800
      @josephwondosen800 2 หลายเดือนก่อน

      ማሜ shame on You ከማለት አዘጋጁ መጠጫ ዕቃ ቢያዘጋጅ የተሻለ መሆኑን ማሳወቅ እንጂ የሰው ፍላጎት መጋፋት አይጣፍጥም.

    • @ethiomarvel8979
      @ethiomarvel8979 2 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ ኮሜዲያን ነው ጀጅ አታድርግ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው❤😍🤩

  • @BadiluEyob
    @BadiluEyob 28 วันที่ผ่านมา

    Mame smart man ❤🎉 he know

  • @AbdrhmanMeki
    @AbdrhmanMeki 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ህይወትን የሚረዳበት መንገድ የሚኖረዉ ከሆነ ይደንቃል

  • @alease7494
    @alease7494 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ።

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone 3 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ያራዳ ልጅ ይመች ❤❤❤❤

  • @kadiradem
    @kadiradem 2 หลายเดือนก่อน

    Mame masha allah allha yechamrelek

  • @aymenAymen-ml2of
    @aymenAymen-ml2of 2 หลายเดือนก่อน

    endant ulum byasb slam nbern mame❤

  • @habtamuguaguahu209
    @habtamuguaguahu209 2 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ሙህር እንዳሳደገው ይለያል።

  • @alease7494
    @alease7494 2 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ምርጥ

  • @henimk3583
    @henimk3583 2 หลายเดือนก่อน

    ማሜ The great 👍💚💛❤️

  • @tarikujema101
    @tarikujema101 2 หลายเดือนก่อน

    Anchi atebel Bro

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ያራዳ ልጅ❤

  • @nat76
    @nat76 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @FerdosJemal-q9i
    @FerdosJemal-q9i 3 หลายเดือนก่อน

    ከማይቆላመጡ ስሞች አንዱ ጅላሉ መሆኑ ገብቶኛል በተረፈ ይመቻቹ አሪፍ ነው ማሜ ይመችህ

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 3 หลายเดือนก่อน

    yarda lij mami teftek neber..👍

  • @AminaIbrahim-j8v
    @AminaIbrahim-j8v 2 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ❤

  • @Hawi704
    @Hawi704 3 หลายเดือนก่อน

    ማነው እንደኔ ማሜ የኡመር ዘሙዬ ወንድም የመሰለው 😁😁😁😁

  • @AndiNasr-q9n
    @AndiNasr-q9n 3 หลายเดือนก่อน

    Mashaallah bra!!!

  • @YellowFace114
    @YellowFace114 3 หลายเดือนก่อน

    YeArada lij Mame😂😂 👍🏻

  • @DawitGom-ph3wd
    @DawitGom-ph3wd 3 หลายเดือนก่อน

    Mome another level

  • @MisrakTizazu
    @MisrakTizazu 3 หลายเดือนก่อน

    Mame betam new eytahen mewdew mature neh masak becha sayhon yanbebek endehonek bengegerh yastawekal .

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 3 หลายเดือนก่อน

    ምትጠቀሙት ቃላቶች ደስ አይልም፡፡ አስተካክሉ፡ እየጨበ ስን ምናምን ምን😢

  • @mesfinfikadu1303
    @mesfinfikadu1303 2 หลายเดือนก่อน

    Exactly anchi anchi mendenawe

  • @maryum1702
    @maryum1702 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ኢንተርቭው

  • @saidkadri8902
    @saidkadri8902 3 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ ማማሚ

  • @Hamduhabesha
    @Hamduhabesha 8 วันที่ผ่านมา

    የአዛን ነገር ግን ደበረኝ የምር ቢያንስ አስክያልቅ መስታወቅያ ምስርዓት ትችል ነበር

  • @yosephgemeda2615
    @yosephgemeda2615 2 หลายเดือนก่อน

    desss yilal berchlen abate.......are demo ye eliyas melkan metsaf betam felige nber gn atahut....endet lagengi please help me?

  • @AbdrhmanMeki
    @AbdrhmanMeki 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሜ ንግግሩ ይከብዳል

    • @robelkahsay4372
      @robelkahsay4372 3 หลายเดือนก่อน

      He is real arada abo 🎉🎉🎉

  • @WeWeee-k6v
    @WeWeee-k6v 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላሀ ፍሩ በተለይ ጅላሉ አንቺ ብለህ ምትጣራዉ ማሜ ለምንድነው አንተም አንቺ አንቺ ምትባባሉት በጣም ነዉ ሚደብረዉ

  • @zinetmohammed4201
    @zinetmohammed4201 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንደበትህ አይጠገብም ማሻአላህ

    • @robelkahsay4372
      @robelkahsay4372 3 หลายเดือนก่อน

      Kayehuwachewu commentoch ehe melkam comment new bravo

  • @zaytube07
    @zaytube07 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ንግግርና አመለካከት ነው

  • @abdmovie-ox1ex
    @abdmovie-ox1ex 3 หลายเดือนก่อน

    አመለካከቱ ይለያል 😅

  • @AmirNasir-og2sc
    @AmirNasir-og2sc 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ማሜ ጭዌ የመጨረሻ ጸዴ ነው የሆነ አላ አደል የመትኖረውን ይመታወራ ነው ሚመሰለው ይምች

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ጀላ ሉ የፊደል ገበታ ግዛ 😁

  • @amareyerga169
    @amareyerga169 3 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ጅሌ የአራዳ ልጆች ይመቻቹ ጅልዬ ፀጉርህን አትንኪ አበቴ

    • @remla_8503
      @remla_8503 3 หลายเดือนก่อน

      ስድብ ሲቆላመጥ ጅልዬ ምርጥ ስድብ ይመስላል

  • @TofaTofa-q3d
    @TofaTofa-q3d 3 หลายเดือนก่อน +4

    Mama yexozal

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ተመቸኸኝ

  • @seyuman9285
    @seyuman9285 2 หลายเดือนก่อน

    እህ😂

  • @baljawal3215
    @baljawal3215 2 หลายเดือนก่อน

    የስ ልክ ብለሀል ሸፋፋ ለመባል መራመድ አለብህ

  • @bekakinfe723
    @bekakinfe723 5 วันที่ผ่านมา

    Life isnt fair. in any case

  • @temanahom3367
    @temanahom3367 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mame OG

  • @mitaendaabeio2755
    @mitaendaabeio2755 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፀህ ከቴዲ አፍሮ ጋር አንድ ነው !የሱን ኢንተርቪው እየሰማው ነው የሚመስለኝ ተጋባዥ እንግዳው ግን ይገርማል ያቃል ግን ምን ያረጋል እርድና ብቻ ለህይወት በቂ አይደለም እዴ ደሞ የረሳውት ነገር ቅመህ እርጎ ነው እነዴ የምጠጣዉ

  • @FikirteMezgebe-g7h
    @FikirteMezgebe-g7h 3 หลายเดือนก่อน

    Betam arif nw

  • @Gorawnana
    @Gorawnana 2 หลายเดือนก่อน

    እስላም ተመራርጣቹ ነዉ የተገናኛቹት።

  • @bereket-pd2cs
    @bereket-pd2cs 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ye mamen hasab bewereket kaltsafut yhe nuro nege yitefawal...kechalsh esti ke behailu gar tekemtesh...reha honachu life style achawtun...yimechachu jilal podcast members

  • @ራህራህ
    @ራህራህ 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ይሆን በፌስታል ጠቅልሎ የምጠጣው ወይ የአንዳነድ ሰው ድፍረት እኮ😂😂😂😂😂😮

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 3 หลายเดือนก่อน

    Welahi!

  • @ራህራህ
    @ራህራህ 2 หลายเดือนก่อน

    ደቂቃ ግን ባታስረዝሙ ኘርት 1 2 እያላቺ ቢሰሩ ሰውም አይሰለች

  • @saidnasha
    @saidnasha 3 หลายเดือนก่อน

    MAASHALHA AZAAN😍😍😍😍😍😍

  • @farisakmel6082
    @farisakmel6082 3 หลายเดือนก่อน

    Mame welahi tleyaleh

  • @adnanwho7559
    @adnanwho7559 2 หลายเดือนก่อน

    Wallahi endatsmut 😅

  • @AkliluLove-gh8bu
    @AkliluLove-gh8bu 3 หลายเดือนก่อน

    Abo Atabisewa mindinewu anchi anchi anchi anchi jilal podcast mehonun Atrsawu wondime zare ወረድክብኝ betwrefe timechegnaleh

  • @Caraxes-d5q
    @Caraxes-d5q 3 หลายเดือนก่อน

    ማሜ በጣም የሚ'ረዱህ ሰዎች አሉ ስትናገር ራስህን አትገድበው please
    በተረፈ ትመቸኛለህ አራድዬ plus የሆንክ ሠው

  • @Gejeraw
    @Gejeraw 2 หลายเดือนก่อน

    እርድናን ጉራጌ ጀምሮ ጉራጌ ይጨርሰዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ልል ነበር ከጉራጌ ቀጥሎ ቶሎ የሚገባው ኢትዮጵያ ዉስጥ ወላይታ።

  • @MichaelMichael-xv1mn
    @MichaelMichael-xv1mn 3 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ ስነምግባር ቢኖረው

  • @alisherif-ir6is
    @alisherif-ir6is 2 หลายเดือนก่อน

    Set yimesl anchi anchi ere ayamrm

  • @aminashkure4769
    @aminashkure4769 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😅😅😅

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 2 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለህ ጥራዝ ነጠቅ ወሬ አዘላብድ ልልህ ነበር ማሜ በጣም ነው የምትመችኝ

  • @dahlaksamry138
    @dahlaksamry138 3 หลายเดือนก่อน

    2 tachum temchugalachu❤❤❤❤❤🎉

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 2 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂው አወራርህ ያስጠላል እንዴት ታይዋለሽ ምንኛ ነው ኤጭ አንቺ አንቺ ምድነው

  • @CR7-x9d1f
    @CR7-x9d1f 3 หลายเดือนก่อน

    ማናት እሷ

  • @MejunaPep
    @MejunaPep 3 หลายเดือนก่อน

    በማሜ ቀልድ ምስቁ ቀልድ እኮ አይደለም እንድታስቡ እያደረጋችሁ ነው ለነገሮች ያለው መረዳት ነፃነቱ ይመቸኛል

  • @neba1034
    @neba1034 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @SaraNatan-cc3fl
    @SaraNatan-cc3fl 3 หลายเดือนก่อน

    he is different

  • @californa6827
    @californa6827 3 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ያራዳ ልጅ ወላሂ ሜክሲካኖች ሲቀመቅሙ ሰለሚሸፍኑት አሳሳትሺኝ ነበር በዛ ላይ ዘፈኑ ለካሰ ምራቃና ማራገፍያ ነው አፉ በይኝ ሳቅ ይመቻል የሰፌ ልጅ

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 3 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ቦርጭ እያወጣሽ ነው ጂም የቀረሺው አንቺ ብቻ ነሽ ተፍ ተፍ በይ

  • @የማያልቅፍቅር
    @የማያልቅፍቅር 3 หลายเดือนก่อน

    ከባድ ሚዛን ትችላላቹ

  • @lilshorts112
    @lilshorts112 3 หลายเดือนก่อน

    Mama tenafkehal atetfa please

  • @SadkedirHassen
    @SadkedirHassen 5 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው አንቺ አንቺ ምትባባሉት ስታስጠሉ ኤጭ

  • @Alembaba
    @Alembaba 3 หลายเดือนก่อน

    ይመቻችሁ

  • @Sulhiya-y1g
    @Sulhiya-y1g 3 หลายเดือนก่อน

    ኢሂ ሚዲያ ማየት አፍራለው ወንድን በሴትኛ ይጠራሉ በጣም ነው የሚያሸማቅቀው አላህዬ ቀልብያችን አሳምርልን እኛ ወጣቶች
    ላይኩንም አነሳሁ አንሰብስክራይብ አድርጌ ወጣሁ ።
    ካስተካከልክ እናሳድግሃለን።

    • @darularkemtube
      @darularkemtube 3 หลายเดือนก่อน

      አትጃጃይ ካልተመቸሽ ዉጭ ሌላ ነገር አትቀባጥሪ

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Anwar_hasen
    @Anwar_hasen 3 หลายเดือนก่อน

  • @sagniregasa1
    @sagniregasa1 3 หลายเดือนก่อน

    Media silihone please be wend anchi atibelu.lela Arif new