እልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያ ገባች ከልጇ ጋር ስትገናኝ በደስታ ተላቀሱ😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 115

  • @ZikraTube-c1f
    @ZikraTube-c1f 7 หลายเดือนก่อน +6

    ያረብ እዝነቱን ያውርድላት እስከ መጨረሻው አፊያዋን ይመልስላት

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 7 หลายเดือนก่อน +4

    አላህየ በዚች ልጅ ታአምርህን ይዘህ ድረስላት ጤናዋን መልስላት

  • @user-qb2qu8if9w
    @user-qb2qu8if9w 7 หลายเดือนก่อน +6

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ከቤተሰቦቿ በሰላም ተገናኘች ማሻአላህ

    • @jggbvg5918
      @jggbvg5918 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔማር እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት ሙሉ አፊያሽን አላህ ይመልስልሽ ❤❤

    • @user-yh2sr1fh2v
      @user-yh2sr1fh2v 7 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊ማሻአላ😊

  • @guufbx
    @guufbx 7 หลายเดือนก่อน +3

    ልጁ አስለቀሰኝ አይኗን አይኗን ይመለከታታል አላህ ለቁምነገርያድርስህ እናትህንምአላህያሽርልህ

  • @jemalmehammed8536
    @jemalmehammed8536 7 หลายเดือนก่อน +4

    አልሀሞዱሊላሂ ረቢል አለሚን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን እንዲሁ ድምጵ የሆናችሁላትና እጃችሁን ለዘረጋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zmzmz4978
    @zmzmz4978 7 หลายเดือนก่อน +5

    አገርተገባች
    መዳኒትልገራችሁ
    ጥቁርአዝሙድ
    ነጭሽኩርት
    ማርንጹህማር
    እኔለናቴተጠቅሜአለሁ
    የተጀረበነዉ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ከልጅሽና ከቤተሠቦችሽ ጋር በሰላም ተገናኜሽ ድምፅ ለሆናችዃት ና እንድሁም በገንዘብም በዱአም ለርዳችዃት አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
    አንድነት በጠም ደስ ይላል💪💪

  • @user-qt8et2ft9t
    @user-qt8et2ft9t 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ እንኳን ልጂሺ ጋ ያገናኘሺ በደጋግ ኢትዮጵያን አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ህመም ድህነት ናፍቆት ከባድ ነው

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 7 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ
    ማሻ አላህ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላቸው ቤተሰቦቿ ሁሉ

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁፋለህበፍቅር በሰላም በጤና እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ሚል ቆይታ ነበር ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዘለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን❤️❤🎉🎉🎉

  • @lailashamsoun8711
    @lailashamsoun8711 7 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ ሙቤ ጀግናው ወድማችን አላህ ይጠብቃቹ እዲሁም በስደት ያለነው ሁላችንም ከሙሉ ጤናችን ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @HN-rs9fv
    @HN-rs9fv 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኩዋን ደስ አለሽ አለህ አፊያዋንይመልስልሽ ሁብ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል የለይላስ መች ይሆን

  • @eman-vz7tf
    @eman-vz7tf 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ እኳንም ለሀገርሺ አበቃሺ ሀዉየ ማሻአላህ አላህ ሙሉ አፊያሺን ይመልሥልሺ ማማየ

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 7 หลายเดือนก่อน

    ህዝባችን ማሻ አላህ ደስ ይላል መረዳዳቱ ቀጥሉበት

  • @seadahussenali68
    @seadahussenali68 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ,ደሥይላልማሻአላህ,እንኳንአላህከልጇጋርአገናኛት

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
    @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 7 หลายเดือนก่อน

    አልህምዱሊላህ አልህምዱሊላህ አልህምዱሊላህ ሙቤ ጄዛከላኸይር የምሠሩትን ሥራ በርቱ አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹም

  • @guufbx
    @guufbx 7 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ ኢትዮጲያዊይነት ኩራት አላህ በያለንበት ከክፉነገር ይጠብቀን እህትነት አላህ ደሞ ሙሉአፊያሽንይመልስልሽ
    እስቲ የእህትለይላንም ደሥታ እምንሰማያድርገንያረብ

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ እኳን በሰላም ገባች ያረብ አሏህ ከላ እደህነዉ

  • @user-ig7yd1fj4f
    @user-ig7yd1fj4f 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቡ ሙሀመዲ ዲሙፁ ልክ ሽህ እብራሂም ሲራጂ ይመስላል አሏህ ይሰዘንላቼዉን

    • @FoziyaHussen-lm9kv
      @FoziyaHussen-lm9kv 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ ወላሂ ❤❤❤❤❤

    • @user-po7pu7yu1l
      @user-po7pu7yu1l 7 หลายเดือนก่อน

      መልኩም ይመስላል

    • @user-ig7yd1fj4f
      @user-ig7yd1fj4f 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-po7pu7yu1l አጂብ ነዉወላሂ መልኩም ይመስላል ትክክክል

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 7 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኘች አላህም አፍያ ያድርጋት ያረብ እረጅም እድሜ ይወፍቅሽ

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 7 หลายเดือนก่อน

    ምንሁናነበር አልሃምዱሊላህ አለኩለሀል ደስታችሁ ደስታየነው

  • @halemahad3297
    @halemahad3297 7 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ገባሽ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ
    እስኪ ለእስረኞችም ድምፅ ሁኑ ተሰቃዩ

  • @user-po8wu5cc7j
    @user-po8wu5cc7j 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አለህ አሁኑም አለህ ሙሉ አፊየወን ይመልስለት አለህ ሱበሀነሁ ወተአለ የለይለንም ደስተ የሰይን

  • @user-xv2fk5fi5j
    @user-xv2fk5fi5j 7 หลายเดือนก่อน

    አለሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሰነዋል አላህዬ ጨርሰኸ ማራት

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ እኳን በሰላም ገባሽ እኳን ተሻለሽ አልሀምዱሊላህ

  • @cgf8399
    @cgf8399 7 หลายเดือนก่อน +2

    እእእእእእእልልልልልልልልአልሀምዱሊላሂ እንኳንምስላምገባችእህታችን ዉድኢትጵያኖችአላህከክፉነገርይጠብቃችሁ ኢትጵያኖች ጀግናናችሁለወገናችሁ ደራሽናችሀከአላህበታች አላህጀዛችሁንይክፈላችሁወንድምእህቶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢ከባድ በሽታ ነው ወላሂ እኔም አለብኝ ሳንባ ልቤ ላይ መቶ ቅርቅር ይላል መስገድ መናገር መብላት አልችልም. በካር ምርጥነው

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 7 หลายเดือนก่อน

      Hiyate limena hakebita atajemi tamaramire❤❤❤❤mdanete yesatushsli😢😢😢chela atebiye

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 7 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ጨርሶ ይማራት የኔናት ትድናለች ኢንሻአሏህ

  • @mominaW-ur1kl
    @mominaW-ur1kl 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህምንያሳነዋል ያረብ አልሀምዱሊላህ❤

  • @toybaseid2493
    @toybaseid2493 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እኮንም በሰላም ተገናኘች ከልጆ ከናቶ ጋር ደሞ ጨርሶ ሙሉ አፊያውን ይመልስላት ያረብ

  • @user-qg5lk5fs9f
    @user-qg5lk5fs9f 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ባባ❤❤ሙቤ ወይ የሰው ደስታ የሚስደስተው ሰው በጣም እወዳለሁ አላህ እድሚ ለደግ ሰው ከጤናጋ ያረብ ያረብ።አልሀምዱሊላ እኮን ከባባጋ ተገላኚሽ ሀውይ❤❤❤❤

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 7 หลายเดือนก่อน

    allhimadelelihe ekowani dasalishe yani eheta😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉babe allhi eniteheni afeya yaderegelita❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አላህ ያበሽርሽ እህቴ

  • @mohmmedmohmmed7178
    @mohmmedmohmmed7178 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ አልሃምዱሊላህ የኔ ውዴ እህት

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ የኔ ጌታ ምን እሳንሀል

  • @HN-rs9fv
    @HN-rs9fv 7 หลายเดือนก่อน +1

    አለሀሚዲልላህ በጣም ደስ ቢሎኝል

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዲሊላህ ያረብ

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ እኳንም ለ ልጅሽ አበቃሽ
    ለ እናትሽም በሞላ ቤተሰብሽ አበቃ ❤❤
    ድነሽ የምናይሽ ያርግሽ በጣም ደስ ሲል

  • @HekmaTawfeeq
    @HekmaTawfeeq 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለሕ ወላሒ ደስታ ያስለቅሳል ልክ እንደመጀመረያ ነው ያነባሑት ያረብ ጨርሶ አፊያ ያድርጋት ያረብብ

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል አላህ ሙሉ አፊያሺን ይመልስልሺ ያርብ እርጅም እደሜ ከጤና ጋር አላህ አይችግርውም መብሩክ እህቴ

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እኮንም ከልጆጋር በሰላም ተገናኚቺ አይ እናት ❤❤❤❤❤

  • @kairhmha2848
    @kairhmha2848 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላ እንኲን ላገርሽ ለናትሽ ለመገናኝት አበቃሽ

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 7 หลายเดือนก่อน

    ኢንዴት ደስ ዪለል መሸለህ መሸለህ

  • @emumohaz8334
    @emumohaz8334 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢❤❤❤ማሻ አላህ

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 7 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዲሊላህ ያረብ እራህመትህ ቅርብ እዝነትህ ሰፊይ ለሰዉ የከበደዉ ላንተ ቀላል ነዉ አልሀምዲሊላህ ማሻአላህ እህታችን እኳን ደስ አለሽ ያረብ ሙሉ አፊያሽን አላህ ይመልስልሽ ያረብ በራህመቱ

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ለሀገርዋ በቃች❤❤

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 7 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah masha Allah Alhmdiiila Allah mulwAfeyashen yemleselshe ehte wndemwce ehtewce Allah jezaceuhn yekefeiaceuh

  • @AaaBbb-gy7ki
    @AaaBbb-gy7ki 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fs3kb9wm6m
    @user-fs3kb9wm6m 7 หลายเดือนก่อน

    Enkowan das alesh ehet Allah afiyashin yemaleselesh

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊሏህ እኳንዴሥአለሽእህቴ አላህአፊያሽንይጥሽ❤

  • @maryamhassen8096
    @maryamhassen8096 7 หลายเดือนก่อน

    እንካን ደስ አለህም ዱሊላ

  • @negebaahemden6957
    @negebaahemden6957 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-fs3kb9wm6m
    @user-fs3kb9wm6m 7 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah ❤❤❤❤❤❤ Alhamdulillah Yaa rabbi

  • @Hikema-vv8up
    @Hikema-vv8up 7 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላ አልሀምዱሊላ

  • @roudhaahmed2998
    @roudhaahmed2998 7 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አልሀምዱሊላህ እህህህህ ❤❤❤❤❤

  • @ekram2819
    @ekram2819 7 หลายเดือนก่อน

    الحمد الله

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 7 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ ለዚህሰበብለሆናቹህአላህኸይርዛቹህንይክፈላቹህ

  • @KhafjiKhafji-wh4dc
    @KhafjiKhafji-wh4dc 7 หลายเดือนก่อน

    🎉አልሀምዱሊላህ

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላሂ

  • @umsudeyss
    @umsudeyss 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱ ሊላሂ

  • @user-it8vb9hj8q
    @user-it8vb9hj8q 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 7 หลายเดือนก่อน

    Ameen. Ameen. Ameen. Yarebiy🤲🏾🤲🏾❤️🙏Subane. Allha

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ያረብ አሏህያሽራትና

  • @SumayaAhmed-bd9zl
    @SumayaAhmed-bd9zl 7 หลายเดือนก่อน

    Allhamdulilah❤❤❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ወክበር
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 7 หลายเดือนก่อน

    La Allah mezegana yegabwu Alhmudulillah

  • @user-fs3kb9wm6m
    @user-fs3kb9wm6m 7 หลายเดือนก่อน

    Alhamdulillah Yaa Allah

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 7 หลายเดือนก่อน

    wawwwwwwwwberchiiii🎉🎉🎉

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ጀበሬ የኔናት የተረገመቸሰ አ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 7 หลายเดือนก่อน

      የተረገመች እናቷ አሦሠደቻት መቼም አላህ ወሠዳት

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc 7 หลายเดือนก่อน

    Sabanallhe sabanallhe

  • @user-cq5wv5rm9d
    @user-cq5wv5rm9d 7 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله

  • @AminaMuhammed-xc3cu
    @AminaMuhammed-xc3cu 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🕋💕

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaaBbb-gy7ki
    @AaaBbb-gy7ki 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimahasan4325
    @halimahasan4325 7 หลายเดือนก่อน

    Meshealh alh afiyashen yimlshe eht ekon kljeshegar tegelagishe absheri yishalshal

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n 7 หลายเดือนก่อน

    እእእእእእእእ❤❤❤❤

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ Mashah mashalah Mashah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madinaamra
    @madinaamra 7 หลายเดือนก่อน

    ለይላ መሥላኝ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 7 หลายเดือนก่อน

      እኔራሡ ወላሂ ሡበሃን አሏህ እችም ወላሂ ሥቃይ ላይ ነበረች አልሃምዱሊላህ እኳን በሠላም ገባች

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ አላወኳትም ነበር ሀዋ መሆናኗን በለይላ ሰበብ ነው እሷም ለዚህ የበቃችሁ ያረብ የለንም አፊያዋን መለሰለት ለይላም ከናትና ለባቷ አብቃት አንተ ሁሉን ቻይ የሆንከው ጌታ​@@user-dw3bm2wn2j

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 7 หลายเดือนก่อน

    እረ አቺ ቀይልጂ ቁጥረሽን ላኪልኝ አዲስ ነኝ ለማንኛውም ታስፈልጊኛለሽ ቅረ ካላለሽ ላኪልኝ በውስጥ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @alikasiyeetthio4708
    @alikasiyeetthio4708 7 หลายเดือนก่อน

    ማናት ምን ታማነበረደ

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 หลายเดือนก่อน

      ሀዋእምትባልእህታችንታማነበርበደጋግኢትጵያኖችሀገርገብታነዉአልሀምዱሊላሂ

  • @mekdi542
    @mekdi542 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉አልሀምድሊላ እስይ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዴሰታምኮያሰለቅሳል አልሀምዱሊላህ

  • @fatumamoha5300
    @fatumamoha5300 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤mashalla msahalka mashalla❤❤

  • @udufsjfkg2083
    @udufsjfkg2083 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍💕💕💕💕💕

  • @zmzmz4978
    @zmzmz4978 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላሱመአልሀምዱሊላ

  • @burjburj8271
    @burjburj8271 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህህህህህህህህህህህ እልልልልልልልልልልል

  • @hirotmohammed6361
    @hirotmohammed6361 7 หลายเดือนก่อน

    aslamualykum

  • @rahmakfkn5095
    @rahmakfkn5095 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላሂእረቢልአለሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zmzmz4978
    @zmzmz4978 7 หลายเดือนก่อน

    ጧትጧትጠቀም

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህህህህህ

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so 7 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ

  • @user-hj9gg7fi6t
    @user-hj9gg7fi6t 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ

  • @user-nd9qd3vw9g
    @user-nd9qd3vw9g 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ

  • @FatumaAhmed-xh3vm
    @FatumaAhmed-xh3vm 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ

  • @zabeeba8889
    @zabeeba8889 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤