IVF, or In Vitro Fertilization, is a process used to help individuals or couples conceive a child when they face fertility challenges. Ovarian Stimulation Medication is administered to stimulate the ovaries to produce multiple eggs የአብርሃም ሚሰት ሳራ አንደወይዘሮ መድን አልዘቀጠችም የፍጣሪ ሰቶታ ነዉ ይሳቅ የወይዘሮ መድን ልጅ የሰዉ ዘር ይሁን የሰይጣን ይሁን የማይታወቅ የህንድ አሰፕርም ነዉ በመቀጠል ለዚህ የሰይጣን ሰራ ፒሬድ አያሰፍልገዉም የላብራቶሪ ልጅ ነዉ ሴትየዉ መሃፀንዋን ይጠቀሙበታል በኃላ ከፍጣሪ ሰራ ዉጭ ነዉ አከተመ አኛ ኢትዮጵያውያንዎች በዚህ ልክ ዘቅጠናል የትግራይ ምድር አንደዚህ አይነቶቹን በማፍራትዋ አዝኛለሁ 😢❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
በየትኛዉም መንገድ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው አራት ነጥብ
አንድ ቀን እግዚአብሔር እኔንም እንደሚያስበኝ አነናለዉ ምክንያቱም መትጽሐፍ ሲናገር
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ስለሚል በራሱ ጊዜ ይሰጠኛል 🙏
አሜን ይስጥሽ ይስጠን
ቀልደኞች ቀልድ አልጨረሳችሁም?
በውጪው አለም የተለመደ ነው። ደም እንደሚለገስ እንቁላልም ይለገሣል። በእንደዚህ የተወለዱ መንታ ልጆችን አውቃለሁ በጣም ሻርፕ የሆኑ ልጆች ናቸው። እኛ አገር ሁሉ ነገር ይጋነናል። እንኳን ደስ አላቸው። ልጁም ካለ እግዘብሔር ፈቃድ አልተፈጠረም። እግዚአብሔር ፈጥሮታል። ሰው አልፈጠረውም። እንኳን የሰው ልጅ ሳር እንኳን የሚበቅለው ቀእሱ ኃይል ነው።
🤔🤔
ህክምናም ቢሆን እግዚአብሔር ካልፍቀደ አይሆንም አሜን 🙏🙏🙏
አግዚአብሔር ባይፈቅድ አይሆንም ነበር 🙏🙏🙏 ምንም ሆነ ምን አግዚአብሔር ነው የሰጣቸው :: እንኩዋን ደስ አሎት እናቴ 🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
ዛሬ እሳቸው ተደሰቱ።ነገ የልጁን የማንነት ጥያቄ በምን መልኩ ይሆን
የሚመለሰው? እንደ ገባኝ ከሆን እሳቸዉ ማህፀን ዉስጥ ተቀመጠ እንጂ ዘሩ የሳቸው አይደለም።
@@Mekonnen1982 በትክክል
ከትግራይ በኩል ገና ብዙ ነገር ይመጣብናል አሁን በዚህ እድሜ
ትክክል ትግራያኖች ሁሌ ግራ እንደተጋቡ ናቸው እናንተ ኢትዮጵያውያን ትግራያኖች እስከአሁን አለማወቃቹነው ሚገርመኝ44።
እግዚአብሔር ሰጣቸው በቃ እግዚአብሔር ይመስገን
ማህፀናቸው ከወጣ በኋላ በእግዚአብሔር ተአምር የወለዱ ስምቻለሁ
አላምንም እውነትሸን ነው በአላህ .ግን እንዴት በዚህ ምክኒያት የተጐዳች ጋደኛ አለቺኝ ለእሷም አላህ ይርዳት ያረብ
እግዚአብሔር ይመስገን በምንም መንደ ቢሆን እግዚአብሔር ስለፈቀደ ነው ❤❤❤❤
በለው እግዚአብሔር ስለፈቀደ ነው🤔🤔🤔
ምንም ይሁን ምንም እንኳን በመሀፀናቸው ይዘው የበሉትን አጋርተው በሰላም ወለዱት እንኳን የሴት ወግ ያዩ 🥰 ግን እኔ ከእድሜአቸው አንፃር በድካም የተነሳ ተንከባክበው ላያሳድጉት ይችላሉ 😔 ግን የልጅ ጥማታቸውን እንኳን ተወጡ እሚያሳድገው እግዚአብሔር ነው :: እሰይ እልልል... እንኳን ማሪያም ማሮችዎት ....🙏🙏🙏
አላህ ያሳድግላቸው ሰው በማያገባው ይቀባጥራል በቃ አላህ ሁሉን ይችላል እንኮን ደስ ያለወት እማየ
እንዴ ስለዚህ DNA ቢባል እናቱ አይሆንም ማለት እኮ ነው!!!🤔 እንደ ሀይማኖት ካየነው ግን ትክክል አይደለም::
ፈጣሪ ይቻለዋል ግን ደግሞ አንድ የእርግዝናቸውን ፎቶ ቢያሳዩን ለሪከረዱም ከሰውም መጠራጠር ለኛም መንታ መንታውን በድጋሚ እንዲታሰብበት😅
ሲጀመር እሳቸው ህንድ የሂዱት ራሳቸውን ታመው ለሕክምና ነበር የሄድኩት ግን አጋጣሚ ሆና ሰልፍ አዩና ለምን ድነው ሰልፍ ሲጠይኩ ልጅ ለማግኛት ለመወለድ የፈለጉ ነዉ ሲሉዎቸዉ እሳቸውም የልጅ ጉጉት ሰለነበራቸውና እግዚአብሔር አይናቸውን አበራላቸው ይህ ታሪክ ነዉ ነእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይሰራል ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ነዉ ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ሰጦታ ነዉ እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይሰጣቸው እንኳን ማማየ ደሰ አለሸ እልልልልልልልልልልል በጣም ደሰ አለዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የራሳቸው መታመም ልጅ ለማግኘታቸው መንስኤ ነው
የእግዛብሔርን ስጦታ አስገድደን ማምጣት ሀጥያት ነው እሳቸውም አሉ ስለልጅ ጠይቄው አላውቅም ስለራስ ምታቴ እንጂ ለእግዛብሔር የሚሳነው የለም ነበር ነገርግን ይህ ብር ስላለን ብቻ በሃይማኖት የማይፈቀድ ነገር ለዛውም በዚህ እድሜ ምን ሊያረግልን እስቲ ልብ ይስጠን።
ምን ይበሉሽ ታድያ። እስኪ አስቢው ለራስ ምታት ሂደው then they’re trying for in Vitro are you kidding me? $$$$$ እንዴት ይበቃቸዋል በአሁኑ ሰአት multimillionaire መቸም አደሉም unless አላሙዲ ካላገዛቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል
እድሜ ለቴክኖሎጂ በእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኗል
የልጅ ጉጉት እንኳን ያልወለዱ ሰው ላይ ቀርቶ ወልደው ወልደው ካረጡ በኋላ እንደገና ልጅ ለመውለድ መጓጓት አለ ልጅ አይጠገብም
አዉነት ነዉ አይጠገብም ግን በእግዚያብሄር ካልታየ ከእግዚአብሔር ካልሆነ ግን ከመሃፀን ይቅር በዚህ አድሜያቸዉ የህንድ ሰይጣን ዘር በዉሰጣቸዉ በመሸከማቸዉ ያሳዝናል 😢
So sad የሰውን ልጅ እንዴት ሰይጣን ብለሽ ትጠሪያለሽ @@leiladavid.2632
Surrogacy mum ናቸው ለማንኛውም እንኳን ደስ አልዎት ልጅዎ ነው ።
እማማዬ የተጣለ ልጅ ምናለ ቢያሳድጉ
do it for yourself
egezabahr.yemsegen.❤❤❤❤❤❤
ልጁ የእርሳቸው እንዴት ይሆናል? ፣ የወንዱም የሴቷም ዘር ከእርሳቸው ጋር ግንኙነት የለውም ፣ በውጪው ዓለም የኪራይ ማህፀን እንዳለው ማለት ነው። በምን መልኩ ልጄ እንደሚሉ እንጃ ለማንኛውም እንኳን ተሳካላቸው
እግዚያብሄር ድንቅ ነዉ
Freezing Embryos is so expensive even for developed country, only celebrities use. I really appreciate mama Medihin,and May God bless your baby boy💙💙💙
እግዚአብሔር ጥበብን ፈጥሯል ስለዚህ የእግዚአብሔር ፈቅዶ ነው ሁሉ የሆነው
ይህ ማለት እኮ ልጁ ከሳቸውም እንቁላል አይደለም ከማያውቁት ወንድ ነው ማለት ነው ? ስለዚህ እናትም አባትም የለውም ማለት ነው እሳቸው አሳዳጊ ናቸው ።
እግዚአብሔር ከሳይንስ በላይ ነው
እኔ ግን ወ/ሮ መድህን 76 አመታቸው ነው የሚለውን አልቀበለውም። በኢትዮጵያ ሴት ልጅ 76 አመት ሲሆናት እኮ በጣም ነው የምትደክመው ። የእኛ ሀገር ሴቶች እድሜ ሲቀንሱም በጣም ይቀንሳሉ ጥቅም የሚገኝበት ከሆነ ደግሞ ለመጨመር በጣም ስለሆነ ነው።
እንደውም አርጅተዋል ማለት ከ76 እሚበልጡ ንው የሚመስለኝ
ትክክል እናቶች ያርጁ ይመስላሉ ልጅ ናቸው
ትክክል 76በጣም ያረጃሉ😅😅😅😅
Sew manin yimeslal ?nurowen hono newa
እሰይይይይይ እልልልልልል እንኳንም ወለዱ ሰዉ አያስቀምጥም ሽሙጡ መከራ እግዚአብሔር ተአምረኛ ነዉ
ምን ያረግላችዋል የማያሳድጉት ልጅ
እግዚአብሔር ካለ ይሆናል
መቼም ያለወንድ ዘር አይወለድም ዱሮም ፃድቃኖች እንሳራ በ90 አመታቸው ሲወልዱ በዚህ ቀን ርካቤ አርጉ ተብሎ በህልማቸው እየተገለጠላቸው ንው ብዙ የምናንበው አለ በደጉ ግዜ በመፀሃፍ ቅዱስ so ሴትየዋ በህጋዊንው ባል ካላቸው ሆን ብዬ አምናለሁ ወላ 80 ቢሆናቸው እንኳን ግን ባል ሳይኖራቸው ከሆን ?….?.
እግዚአብሔር ብዙ ይሰራል እናውቃለን ነገርግን አጀንዳ ማስቀየሪያ ደግሞ ተጀመረ
Beautiful boy
No problem she can be a mother and a father for her child.
የአብራሃም ሚስት ሣራ በ90 አመቷ ነው የወለደችው እግዚአብሔር ተስፋ ስጥቷት ስለነበር ነው የወለደችው እኚ እናት ግን የገረመኝ ለ 75 አመት ፔሬድ ያዩ ነበር ?ወይም በሳይንስ ታግዘው የወንዴውና የሴቴውን አስቀምጠውላቸው ነው በመሐፀናቸው ሲወልዱስ በምጥ ነው ወይስ በኦፕራሲዎን ነው የልጁስ አባት ማን ናቸው እሳቸውስ ቃለ መጠይቅ አልተደረገላቸውም ወይ?
IVF, or In Vitro Fertilization, is a process used to help individuals or couples conceive a child when they face fertility challenges.
Ovarian Stimulation Medication is administered to stimulate the ovaries to produce multiple eggs
የአብርሃም ሚሰት ሳራ አንደወይዘሮ መድን አልዘቀጠችም የፍጣሪ ሰቶታ ነዉ ይሳቅ የወይዘሮ መድን ልጅ የሰዉ ዘር ይሁን የሰይጣን ይሁን የማይታወቅ የህንድ አሰፕርም ነዉ በመቀጠል ለዚህ የሰይጣን ሰራ ፒሬድ አያሰፍልገዉም የላብራቶሪ ልጅ ነዉ ሴትየዉ መሃፀንዋን ይጠቀሙበታል በኃላ ከፍጣሪ ሰራ ዉጭ ነዉ አከተመ አኛ ኢትዮጵያውያንዎች በዚህ ልክ ዘቅጠናል የትግራይ ምድር አንደዚህ አይነቶቹን በማፍራትዋ አዝኛለሁ 😢❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
so cute
Legname negerun ebakachu
በምንም ምክንያት ይውለዱ ( በእርግጥ IVF ነው)፣ በዚህ እድሜ ልጅ ወልደው በዘጠና አመት እራሱ ቢሞቱ ልጁ ገና አስራ አምስት አመቱ ነው። አያሳዝንም?
God can do it . sara gave birth at 90yrs old . this is hand of jesus . hero jesus
Hulum yechalewal getaye baby betam tameralech
የልጃቸው እኮ አባቱ ብቻ ሳይሆን እናቱም አይታወቁም ማለት ነው። ምክንያቱም የወንዱ ዘርም ሆነ የሴቷ እንቁላል የሌላ ሰው ነው ተብሏል።
❤❤❤❤
ገዙ እንቁላል አጭርና ግልፅ
አስረጋዡን ነው ማወቅ የምፈልገው
😂😂😂😂😂😂
ነገሩ እኮ አልገባክም ከውንድ ጋር ግንኙነት ሳያደርጉ ንው የወለዱት ለኮመንት ከመቸኮል ታሪኩን በደንብ እንስማ
የተገናኝት ከህንድ አሰፕርም ጋር ነዉ 😁
Aytawekm gen tgraway new balefew bemidiya tgraway yehonachihu yewend zer legsu sibal nebere ahun tegbarawi hone malet new
Daabilos nawu
Congratulations to the lady but is it fair for the child 🤔🤔
የሰው ዘር መሸከም ምን አስፈለጋቸው
አይ እኛ ወለድን አሉ እሰይ እኳን ደስአለወት ብለን ማለፍ ይሄንያክል ምንአስጨነቃችሁ😅 እራሳቸው አብራርተው ካልተናገሩ ምን አደከማችሁ😅
ስለዚህ የልጁ ጂን( ዘረ መል) ኢትዮጲያዊ አይደለም ማለት ነው ፣ ስለዚህ ከማንነት ጥያቄ በተጨማሪ የሌላ አገር የፊት ገፅታና ከማህበረሰቡ መገለል በራሱ የራሱ ተፅዕኖ ይኖረዋል፣ እስቲ ብቻ ሁላችንንም የከርሞ ሠው ይበለን!
ዋናው ጥያቄ ቆርብም በዛም ኖሩ ባለቤታቸውም አብርው ንበሩ ባልም ያለው እኮ አብሮ ቆርቦ ይኖራል ባል አለ ወይ አጠገባቸው.??
ሴትየዋ ዋቴ ናቸዉ 😁
እኮ በሣይንሥ በህክምና እርዳታ የሌሎች ዘር ተሠቷቸውነው እጅ በተፈጥሮ አይደለም ይህ በሌሎች ሀገራት የተለመደነው አድሥ አሥመሥለው ለምን ያጋንኑታል ?
ይህ በሀይማኖት አይደገፍም ምክኒያቱም የሌላን ዘር አዳቅሎ አባት የሌለው ልጅ ድቃላ አደረጉት 😢😢😢
ስለቆረቡ ነው የወለዱት የሚል እደምታ ነው ያሉት ልትለን ነው
ደሞ ብላችሁ በቁርባን ወለዱ ነው
የሕንድ ዘር ነው ብላችሁ ዝም ቡ በእግዚአብሔር አታሳቡብን
Yegeziabehare sera deneke new
Abetu getaye ena hateyategnawan maregne sentun ensemqlen
በተለያዩ ሚዲያዎች የተለየ ነገር ነው የሚነገረው በአንድ ወቅት ለጭንቅላት ህክምና ወደ ህንድ አቅንተው እንደነበር እና ወደ ዘመናዊ ዘዴ አይ ፒ አኤፍ ጎራ ብለው እንደነበር
Yihe hulu Lemin asifelege korabi kehonu . I don’t think this is right religious wise. Medihanialem awake new.
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ይለውም በርግጥ ነገር ግን?🤔
ልጅ ያለ አባት አይወለድም?🤔🙄
ያ ጥንስ ግን በ10.000
ና በ30.00ዐ
ሺ ለገዙት የወንድ ዘር በዚህች እናት ናቸው የሞከሩት?🤔🙄🙂😂
በቃ ይህ ነው ሀቁ😄
እንደምትለው ከሆነ የፈርንጅ ዘር ይሆናል ልጁ ግን ኢትዮጵያዊ ነው የሚመስለው እንደሱ ሲሆን ደግሞ መንታ ይሆን ነበር
አጀንዳ ቀያሪ
በዘር እናቱም አባቱም አይታወቁም ይሄ የማንነት ጥያቄ ያስነሳል
አሄ ህፅን አወላለዱ በእግዚያብሄር የተፍቀደ አይደለም አኛ ኢትዮጵያውያን በዚህ ልኩ መቆሸሸ ሻችን ያሳዝናል ወይ ትግራይ 😢
እግዝአብሔር እውቀትን ጥበብን ያድላል እናም ተመስገን ብለን እንጠቀምበት ::
Hizbu minikse ⁉️⁉️🥹
Min agebachu⁉️
Bemine bitweld ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
Sorogate mother no problem
EGZYOMHUR .KERSTOSE..WESTE..EGZABHYRNAWE.YSTCHWE..ENDYSELM.NAWE
ፔሬድ 50 አመትይቆማል
How about miracle
ምናልባት እድሜያቸውን በቁጥር በትክክል ላያውቁትም ይችላሉ
የኢትዬጵያ እናቴ. 75 አመታቸው በጣም አሮጊቶች ናቸው የፈለገ ድሎት ቢኖራቸው እኚገና ናቸው
እረ የእግዚአብሔር ስራ የምትሉ እፈሩ ይህ የሰይጣን ስራ ነው።
ተፈጥሮዋዊ አይደለም!! ሴትየዋልጁ 15 አመት ሳይሞላው ይሞታሉ
Care awru esti balege Estinfas yemiketil Medhanialem bicha new
Who cares, she is happy now. As long as she is happy we should be happy for her too.
Geta lant yarglh kefu
እር በስመእም የምን መተንበይ ንው🙉
ደነዝ !!!
አረ አያስጠሉኙ ወደ ፈጣሪ ቤት በመመላለሳቼው ሰአት ጥሩ ነገር እንዳረጉ መወራቱ እግርግር ነው የሚሉት ለዛው ካልታወቀ ዬወንድ ዬዘር ፈሳሺ እረ እዛው አይግማሙ ምንም ያረጉት ነገር በዚህ እድሜያቼ ያሳፍራል ወንጀል ከመስራት አይተናነስም እዛው ተደበቁ ምንም አያስገርም አያስደንቅም
ስሙን ወፍ ዘራሽ ወይ ላብራቶሪ ዘራሽ ብለነዋል
Why are you rude
Sem mawetat emaa 1 nachu ...
እግዚአብሔር ብዙ ይሰራል እናውቃለን ነገርግን አጀንዳ ማስቀየሪያ ደግሞ ተጀመረ
እንደምትለው ከሆነ የፈርንጅ ዘር ይሆናል ልጁ ግን ኢትዮጵያዊ ነው የሚመስለው እንደሱ ሲሆን ደግሞ መንታ ይሆን ነበር
አጀንዳ ቀያሪ