10ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የቅዱሳን ዘሮች ለግድያ በቀል ሲፈላለጉ የበቁ አባት ምን እንዳደረጉ አድምጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2K

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 หลายเดือนก่อน +153

    1/ እግዚአብሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁ🤲🤲
    2/ እግዚአብሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁነ🤲🤲
    3/ እግዚአብሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲
    4/ እግዚአብሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን🤲🤲
    5/ እግዚአብሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን🤲🤲
    6/ እግዚአብሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን🤲🤲
    7/ እግዚአብሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን🤲🤲

    • @DebrituDugasa
      @DebrituDugasa 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሄር ስሙየተመሰገነ ይሁን

    • @DebrituDugasa
      @DebrituDugasa 3 หลายเดือนก่อน +1

      ይህዱ!!

    • @SelamHadgu-f1e
      @SelamHadgu-f1e 3 หลายเดือนก่อน +1

      1.አግዚእብሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁ🙏
      2,እግዚእብሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁ🙏
      3,እግዚእብሄር ሰሙ የተመሰነ ይሁ🙏

    • @IQuality-vp3cx
      @IQuality-vp3cx 3 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

    • @እኔካሣበትቶሎቶሎናወለተእ
      @እኔካሣበትቶሎቶሎናወለተእ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
      እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን
      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሀን

  • @MeseretNegash-e6u
    @MeseretNegash-e6u 3 หลายเดือนก่อน +196

    መምህር እና የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለሊቀ መልዕክ ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ

    • @user-ye1ab
      @user-ye1ab 3 หลายเดือนก่อน +2

      Amen enkuwan abro aderesen

    • @AzmeraSisay-i7o
      @AzmeraSisay-i7o 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደረሰን

    • @bmsm2183
      @bmsm2183 3 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @AzabAzab-kc9bt
      @AzabAzab-kc9bt 3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Kokobe-hj2gi
    @Kokobe-hj2gi 3 หลายเดือนก่อน +53

    በስእማም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ያደረገዉ ታምር ከለሊ 6 ከሞት ጋር ፍጥጫ ገጠምን እና ነፍሴ😢 ከስጋይ ልትለይ 😢 ቅዱስ ሚካኤል ለስጋዉ ለደሙ ሳታበቃኝ ልሞት ነዉ ታዘብኩ ሳታማልደኝ ስለዉ ፈጥኖ መጣ ዳንኩ እኔን የሠማ ቅዱስ ሚካኤል እናተንም ይስማችሁ ደግሞ በስደት ነዉ ያለዉት እባካችሁ ጸሎት አርጉልኝ።

    • @AbebawTsega
      @AbebawTsega 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ። አይዞሽ እህቴ በሰላም ወደ አገርሽ ያምጣሽ አሜን ።

    • @nanihaile
      @nanihaile 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን። አንቺን የሰማ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ያስበኝ።

    • @Kokobe-hj2gi
      @Kokobe-hj2gi 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @MsLi2020
      @MsLi2020 2 หลายเดือนก่อน

      Lenem endanchi/endante kidus Michael dersolgnal smu steraw eyechohku meta ❤temesgen

    • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
      @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫ ይስማን እማምላክ በምልጀዋ ታስብሽ እማ 🎉🎉🎉❤❤

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 3 หลายเดือนก่อน +44

    አረ ገጠር ሄደው ለህብረተሰቡ እራሱ ድንቅ ትምህርት ይሆናሉ በራሴ መሄድ አለባቸው ባይ ነኝ በረከታቸው ይደርብን👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏✝️✝️ የአብርሐም እና የሳራ ያድርግላቸው ጋብቻቸውን🤲🤲🤲👏👏👏👏🌿🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 3 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @MekdiW-m5j
    @MekdiW-m5j 3 หลายเดือนก่อน +74

    10ኛ የህይወት ገጠመኝ ላይ ደረሰናል እንግዲህ ጎበዝ የመምህር ፍሬዎች ላይክ ሼር እያደረግን ወደፊት!ለኃያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ወረዊ በአል እንኳን አደረሰን!

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 หลายเดือนก่อน +60

    የገጠሯ ሰማእት ሰንበት ተማሪዋ 19:35 አባቴ መድኃኔዓለም አባቴ ሚበቀለው አሁን ቆራቢውን ነው ኢየሱስ ክርስቶስን ሚስማር እንደ ቸነከረበት ነው ሚቆጠረው ስትል በእንባ በጣም ነው የደነቀኝ ምን አይነት የተባረከች ልጅ ናት 24:15 መምህሬ ልክ ነህ ልጆቻቸውን ደም መላሽ እያሉ ስም ያወጡና ዘልአለም በቀሉን እንዳይረሳ ያደርጋሉ በጣም ያሳዝናል 27:54 በጣም ከባድ የበቀል መንፈስ ነው ያለባት ሊሳለም በወጣበት ድፍት ማድረግ ነው አለችኮ በሥላሴ ስም 39:27 በስመአብ ኧረ ከባድ ናት ልጅቱ ኢማጅን ሳልኩትኮ ቁጥጥሩን ስነቅለው መምህሬ እኔ ሰው ጋር ተማትቼ አላቅም ክክክክ እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር በበሽታ ያስተምራል አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ እንዲህ ብለዋል አንዳዴ የእግዚአብሔር ቃል በህመም ይመጣል
    47:13ጣም ነው የደነገጥኩት በሥላሴ ስም ከባድ ናት ልጅቱ 45:42 ከመጀመሪያው ይልቅ ሁተኛው ይብስባችኃል የወጉት ሁሉ ያዩቷል ቃሉ እውነት ነው 46:50 በዲማው ጊዮርጊስ በቃ ይሄ የደም መንፈስ ራሄሎ ናት 49:40 ልጅቱ ትንታግ ናት እንዴት የልብ እንደምታደርስ እግዚአብሔር ይባርካት በእውነት 55:7የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን አሜን ወይኔ እናትዬው ልትመጣ ነው ስትል በጣም ፈራሁ ደነገጥኩ 1:07:04 መድኃኔዓለም አባቴ ልቤ ቀጥ ሊል ነው በጣም እልህ አስጨራሽ ገጠመኝ ነው ምን ትል ይሆን ወይኔ ጉዴ ተጨነኩኮ 1:10:00 እልልልልልልልል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን በእውነት ስራው ግሩም ድንቅ ነው 1:18: 18 ሰይጣን እንዲህ ተዋርዶ ማየት እንዴት ደስ ይላል ይሄ ቆራጣ ምን አባቱ 1:20:20 እሰይ እንዃን እግዚአብሔር ከእስራት ፈታቸው 1:23:39
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የቅዱሳን መላእክት አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የቅዱሳን ቃልኪዳን ጠባቂ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    አጥንቶቻቸውም ቃልኪዳናቸውንም ስማቸውንም የሚጠብቅ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቢሄዱ መልካም ነው ይበቃ የበቀል መንፈስ ተሰበረኮ ምንም የሚያስፈራ ነገር ያለ አይመስለኝም መምህርዬ ህንን ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኔም በዚህ ገጠመኝ ጥላቻን በፍቅር ማሸነፍ እንደ ምንችል ይህ ታላቅ ምስክር ነው ልጅቱ በረከቷ ይደርብን ቀናሁብሽኮ😍🌺🙏

    • @yosfalabdla4549
      @yosfalabdla4549 3 หลายเดือนก่อน +1

      በእዉነት እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 3 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልህ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new before yemayshenef Yelm ended des endalgni

    • @habetamkassa3729
      @habetamkassa3729 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 እውነት ነው እህቴ የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከድንግል ያስተማረን አምላክ በተግባር እድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም በረከታቸው ይደርብን እድንሰማ የፈቀደልን ወደ ተግባር ይለውጥልን በተለይ እኔ ተግባር የሌለኝ መንግስት ያላወቀው እስረኛ ነኝ እህቶቼ ወድሞቼ ወለተ ፃዲቅ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 3 หลายเดือนก่อน +3

      ኤፍታዬ ተባረኬ እኔ ያንቺን ፁፍእያያየው ነው እንባዬ የመጣው ዋና ዋና ቦታውን ነው የፃፍሽው እና ደሞ አብነ ሲኖዳ ሳልሳዊ ስትዮ የመምህርን ትምህርት ያግዘዋል እና በርቺ ኤፍታዬ ❤❤❤❤❤

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 หลายเดือนก่อน +85

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልን😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ደረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 3 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን ይድረሱልሺ ለምስክርነት ያብቃሺ 🙏🙏🙏

    • @Y.A-b2v
      @Y.A-b2v 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚያብሄር ይርዳሽ ሩፉኤል መሀፀን ከፉች ነው ይርዳን

    • @MitikeMuligeta
      @MitikeMuligeta 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ❤

    • @Kidi1219
      @Kidi1219 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🙏

    • @embitembit6071
      @embitembit6071 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ይድረስልሽ❤

  • @dawitmekonnen9681
    @dawitmekonnen9681 2 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን የነዚህ ቅዱሳን በረከት ይደርብኝ መምራችን አንተንም ይጠብቅ

  • @HiwotGizaw-s5z
    @HiwotGizaw-s5z 3 หลายเดือนก่อน +6

    1እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    2የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን
    3የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    4የፃድቃን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    5የሰማእታት አምላክ የተመሠገነ ይሁን
    6እደሀጥያታችን ላልከፈለን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    7የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ለሚሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን (እና ቢሄዱ ጥሮ ይመስለኛል እናንተስ

    • @Ctyths
      @Ctyths 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 หลายเดือนก่อน +235

    እንዃን ለገናናው ለኃያሉ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፍቅሩ በልቦችን ጣእሙ በአንደበታችን ያሳድርብን አሜን በእውነት የምናዳምጠውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን👏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 หลายเดือนก่อน +75

    ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ለምታደርጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በናንተ ምክንያት ብዙ ነፍስ ይድናል❤🙏

  • @kedestmegersa7701
    @kedestmegersa7701 3 หลายเดือนก่อน +33

    ይሂዱ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉንም ያረጋጋቸው ለሌላውም ትምህርት ይሆናል ቃለህይወት ያሰማልን መምህርየ ስለ እደሩልኝ

    • @TmaraA-on4is
      @TmaraA-on4is 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት

    • @AdanechEyasu
      @AdanechEyasu 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihiretHmikael
    @MihiretHmikael หลายเดือนก่อน +1

    ይሂዱ የእግዚአብሔረን ተአምር ለሁሉም ይንገሩ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 หลายเดือนก่อน +56

    ምሥጢረ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ትንሽ አሞኛል🙏

    • @Hanna21341
      @Hanna21341 3 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ

    • @Addis-d4h
      @Addis-d4h 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @addisteshom5793
      @addisteshom5793 3 หลายเดือนก่อน

      Egzihabher yemarsch

    • @mulumulu5957
      @mulumulu5957 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርስ ሚስጥረ ስላሴ ደስ የሚል ስም እድለኛ ነሽ የስላሴ ሚስጥር

    • @haymanotderribe8843
      @haymanotderribe8843 3 หลายเดือนก่อน

      መላኩ ቅድስ ሚካኤል ይማርሽ አይዞሽ

  • @abc12452
    @abc12452 3 หลายเดือนก่อน +15

    1እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    2እግዚአብሔር ስመሙ የተመሰገነ ይሁን
    3እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    4እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    5እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    6እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    7 እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    ሀገራቸዉ ይሂዱ ለሌላ ሰዉ ማስተማሪያ ይሆናሉ ያንተን ትምህርት ይዘዉ ሂደዉ ሰፈራቸዉን ይቀይሩ የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ በሁላችንም ቤት ገብቶ ይቀይረን በብዙ ተይዘናል 😢😢😢😢

  • @berhana2488
    @berhana2488 3 หลายเดือนก่อน +16

    ገጠርማ ይሂዱ። የእግዚአብሔርም ስራ በይፋ ይታወጅ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    እናመሰግናለን መምህር

    • @robelmedia9469
      @robelmedia9469 3 หลายเดือนก่อน +2

      መሄድ አለባቸው ምክንያቱም የቅዱሳን ዘር ስለሆኑ እዛም ምንም አይፈጠርም

  • @mihretgizaw8916
    @mihretgizaw8916 3 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ መምህር ወደ ገጠር ቢሄዱ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይቀድማል በዚህ አጋጣሚ የደም መንፈስ አስቸጋሪ መንፈስ ነዉ ወንድሞቼ ላይ አድሮ ሊገድለኝ ይፈልጋል ለሁለት ዓመት በህይወት እና በሞት መሀል ነዉ ያለዉት መምህር ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ጠላቴ የዲያብሎስን እንደሚጥልልኝ አምናለሁ መምህር ያንተ ተማሬ ባልሆን እየሆነብኝ ያለውን ነገር መቁአቁአም አልችልም ነበር አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @HiwetMogos
    @HiwetMogos 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁሁ
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 3 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነዉ ልጅቷ ጀግኒት ብያታለዉ የአባ ፀሎት እረድቷል ለዚ መብቃታዉ ደስ ይላል እኔ ግን ወደገጠር ይሂድ ባይ ነኝ ከተማ ድረስ ሊበቀሉ መታዉ እግዝያብሔር ድንቅ ስራዉን ስለሰራ እዛም ቢሄድ አምላካቸዉ አብሯቸዉ ነዉ ምንም ስጋት አይኖርም ብዬ አስባለዉ መምህር ገጠመኙን ስሰማ በአይኔ ህሊናዪ ሰርጉ ላይ እናትየዋ የሆኑትን እያየዉ አባትየዉ እጃቸዉን ጥፋንግ አርገዉ ይዘዉ ታየኝ በተመስጦ ነዉ የሰማሁት ብዙ ትምርት አጊቼበታለዉ መምህር።

    • @ZewdneshMamuye
      @ZewdneshMamuye 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ገጠር ይሒድ ባይ ነኝ እጌዚያብሄር ይህንን ሁሉ ድንቅ ነገር አሳልፎላቸዉ ምንም አይሆኑም የአባም ፀሎት ይረዳቸዋል የ እግዚያብሄር ስሙየተመሰገነ ይሑን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እግዚአብሔር የተ መስገን ይሁን እግዚአብር የተመስገን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 หลายเดือนก่อน

    የልዑል እግዚአብሔር ስሙ በፍጥረት አደበት የተመሰገነ ይሁን
    አጋዝተ አለም ስላሴ የሞታችንን፣የሀጥያታችንንደብዳቤ ይቅደዱልን ይሰውሩልን አሜን❤❤❤

  • @TizuMolla
    @TizuMolla 3 หลายเดือนก่อน +51

    መምህሬ.... ሰነፏ ተማሪክ ነኝ ገብቶኝ እንዳልገባኝ የምኖር...ቤተሰቦቼ ልቦና ይሰጠኝ ዘንድ ሰብለ ገብርኤልን በፀሎታችዉ አስቡኝ😢

    • @ehiteehitelema2067
      @ehiteehitelema2067 3 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም እንዳንቺው ነኝ እህቴ እንደውም በጣም ሰነፏ ተማሪህ ነኝ በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ እባካቹ አግዙኝ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 หลายเดือนก่อน +5

      ቤተሰቦችሽን ለጻድቁ እስትፋሰን ክርስቶስ አሳልፈሽ ስጭ እህቴ በእውነት ይረዱሻል

    • @TizuMolla
      @TizuMolla 3 หลายเดือนก่อน

      @@tigisit2534 እንደቃልሽ ይሁንልኝ....ባይገርምሽ አብዛኛዉ ቤተሰቦቼ ሙስሊም ሆነዋል በጥቂቱም ቢሆን በሀይማኖት እኔ እሻል ነበርሁ... ምን ዋጋ አለዉ ፀሎት ስግደቱ የወረት ሆነብኝ እንጃ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ጎደኞቼ እኔም እግዝያብሔር ያበርታን

    • @alexmario1097
      @alexmario1097 3 หลายเดือนก่อน +2

      የመለኩ ቅዱስ ገብርኤል የስሙ ሀይል ይደርብሽ ይጠብቅሽ❤

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 3 หลายเดือนก่อน +27

    እኔ የመከተልህ ለመማርና ለዘመናት ፈተናየና ችግሬ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ፣ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማሪያም ስም ፣በቅዱስ ሜካኤል ፣በቅዱስ ሜካኤክ ምልጃና ስሎት በቅድስት አርሴማ በቅዱስ ጌዮርጌስ በአባታችን አባ ተጠምቀ መድህን ፣በአባታችን በፃድቁ ዘራብሩክ እና አሁን ስማቸውን ለመጥቀስ ያልቻልኩት ቅዱሳንና ሰማዕታ ምልጃ እና ፀሎት ከችግሪ ለመውጣት ከዕስራቴ ለመፈታት ለድህነት እንዲሆንልኝ ነው መምህር ትምህርትን የምከታተል ። በፀሎታቹህ አግዙኝ ።

    • @KalkedanAdugha
      @KalkedanAdugha 3 หลายเดือนก่อน +1

      እመብርሐን ታግዝህ ጻድቃን ሰማእታት ቅዱሳን በፀሎታቸው ያግዙህ(ሽ) ይርዱህ(ሽ) በእርግጠኝነት ይረዱሀል አንተም አንቺም በርቱ በፀሎት በስግደት የበላይሰብ እመቤት ትርዳህ ትርዳሽ🙏🙏🙏

    • @WazzanLink-i4f
      @WazzanLink-i4f 3 หลายเดือนก่อน

      I'm not

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 3 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስነሙ የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 2 หลายเดือนก่อน

    የህ ሁሉ እኮ የእግዚአብሔር ስራ ነዉ ምንም አያጣጢርም እኔ እምለዉ ይሂዱ ቁርባን እንዛሬ ወስደዉ እንደ ነገ ይሁዱ ❤❤❤❤❤

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 3 หลายเดือนก่อน +3

    የቅዱሳን ፀሎት ይደርብን ሄደው ለሁሉም ሠው ተናግረው ባእድ አምልኮ ውሥጥ ያሉ ሠዎችን ማንቃት አለባቸው🙏

  • @khiwotahiwot4343
    @khiwotahiwot4343 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይይሂዱ እዚህ የጠበቃቸው አምላክ እዛም አለ መጠየቅም የለበትም መምህራንችን የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእነቤተሰብክ አይለይክ አሜን

  • @yonimani7096
    @yonimani7096 3 หลายเดือนก่อน +16

    መመምህር መምህር መምህር የቀራንዮ ንጉስ ካንተጋር ይሁን

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 3 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    የቅዱሳንን አጥንቶቻቸውን የሚጠብቅ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    ስማቸውን የሚጠብቅ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    ቃልኪዳናቸውን የሚጠብቅ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በቃልኪዳኑ የሚለመነን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
    በፀሎት አስቡኝ ባለቤቴን የልጆቼን አባት ከምንፍቅና መልሶ ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃን ለምኑልን መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልኽ ተባረክ ከክፉ ይጠብቅኽ

  • @mahimahi4220
    @mahimahi4220 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የመሰገንነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄዱና የእግዚአብሔር ታምር ይናገሩ 🙏🙏🙏

  • @marshethailu
    @marshethailu 3 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    የቅዱሳን አምላክ የመስገነ ይሁን
    የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገን ይሁን

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 3 หลายเดือนก่อน +4

    መ/ር ይሂዱ እግዚአብሄር ሞገስ ይሰጣችዋል🥰 ኣንተም ተባረክ
    በልጅትዋ ቀናሁ እኛም ለቤተሰባችን መስዋእትነቶ እንክፈል

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 3 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🤲

    • @aklilumengistu4056
      @aklilumengistu4056 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
      እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
      እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
      እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
      እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
      እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
      እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
      እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 3 หลายเดือนก่อน

    የእግዝያብሄር ሥም የተመሠገነ ይሁን የእውነት መምህር በጣም በጉጉትና በደሥታ በተምታታ ሥሜት ውሥጥ ሁኜ ነው ያዳመጥኩት ያባታችን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤

  • @GenetmuluGenetmulu
    @GenetmuluGenetmulu 3 หลายเดือนก่อน

    ይሂዱ መክንያቱም እግዛብሄር አለ ለሱ ካመኑ ምንም አይገጥማቸውም እመብርሃን ትጠብቃቸው ላንተም ታግዝህ መምህሬ ✋✋✋✋✋✋✋✋🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henokminasie6419
    @henokminasie6419 3 หลายเดือนก่อน +15

    በስመ አብ መምህር እመብርሃን ታክብርህ የበቁ አባቶች ታሪክ እንዴት እንዴት ናፍቆን ነበር መሳላህ

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ስሙ የተለሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእውነት እጅግ የሚጨንቅም ቢሆንም ግን ድንቅ ገጠመኝ ብዬዋለሁኝ የሕይወት ገጠመኝ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @milat-e6u
    @milat-e6u หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ሁሉም ገጠመኞች ይደንቃሉ የዚህ ግን ይለያል በእውነት እኔ ትምህርቶችህን ሳዳምጥ ምንም ወዲዬውኑ ማዳመጥ ባልችልም በእንባ ነው ማዳምጣቸው ❤እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 እግዚአብሔር ይመስገን🤲እግዚአብሔር ይመስገን🤲 አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን🤲 የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይእበር ይመስገን🤲 ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲አልፋ እና ኦሜጋ ቅዱስ ስሉስ እግዚአብሔር ይክበር ይመርገን🕯🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ብዘገይም እፅፋለሁ እንደ እኔ አመለካከት ከድግሱ ይሒዱ ምክንያቱም ቅዱስ እግዚአብሔር ስራውን የሰራበት ቤተሰብ ነው👏

  • @selamawityemaryamlij2606
    @selamawityemaryamlij2606 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳንን አባቶቻችን አምላክ እኛንም ለመጥፎ የሚያስብብንን በጥሩ ይገልብጥልን። እንዴ ገጠር እማ ይሂዱ እንጂ ያገሬው ሰውም እግዚአብሔር የሰራውን ድንቅ ስራ ማየት አለባቸው

  • @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ
    @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንኳን በሠላም መጡ መምህራችን በአድሜ በጤና ይጠብቅልን ሊቀ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይህንን ዬህይወት ገጠመኝ ሰምተን መልካም ነገር ዬምናስበበት ይሁን አሜንንን

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 หลายเดือนก่อน +12

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ 🌸❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 3 หลายเดือนก่อน +8

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ በዓል አደረሳቹህ ከክፋ መናፍስት ወጥመድ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @YgffgfGhgfhf
    @YgffgfGhgfhf 3 หลายเดือนก่อน

    1 እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    2 እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    3 እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    4 እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    5 እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    6 እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    7 እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 3 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እደኔ ይህዱ ከባለፈው ሁሉ አይበልጥም መምህርየ ደግሞ አንተ ታቃለህ በረከታችው ይደርብኝ ምናይነት መታደል ነው የተባረከ ዘር

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 หลายเดือนก่อน +17

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሊቀ መለአክ ለቅዱስ ሚካኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁሼር ለይክ አድርጉ አዳምጨ እኮምታለው ❤

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 3 หลายเดือนก่อน +10

    የመምህር ተማሪዎች አና መምህርየ አኳን ኣድረሳቹ ለሊቀ መላእኽቲ ቅዱስ ሚካኤል አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን ኣሜን አሜን

  • @hiruttufalemu1722
    @hiruttufalemu1722 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን .. የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ... አሜን x 7
    ቢሄዱ መልካም ነው ... የትም ቦታ ቢሄዱ እግዚአብሔር ከነሱ ጋራ ስለሆነ ይጠብቃቸዋል ... አሜን

  • @alem945
    @alem945 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአ ብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ሰሙ የተመስገነ ይሁ እግዚአብሔር ሰሙ የተመስገነ ይሁ እግዚአብሔር ሰሙ የተመስገነ ይህ መምህርችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 3 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህርህ❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 3 หลายเดือนก่อน +8

    .እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደና መጣህ እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ክብረበአል ሊቀመላኩ ይርዳኝ አዳምጨ እድጨርስ አዳምጨ ስጨርስ እገልፃለሁ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    ሁሉን ማድረግ ይችላል ስሙ ለዘላአለም የተመሰገነ ይሁን ተመሰገን ተመስገን ተመስገን
    🙏🙏🙏 ይሂዱ መምህር የእግዚአብሔርን ታምር ይመስክሩ የስንት ሰው ሂወት ነው የዳነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @AfhhfChbvh-gr1xc
    @AfhhfChbvh-gr1xc 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🤲
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🤲

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አይነ ልቦናችነን ያብራልን አዳመጭ ልቦና ሰሚ ጆሮ ርቱ አንደበት ይስጠን ሰምተን የምንማርበት ያድርግልን🤲🙏((አቤቱ በቁጣህ አትቅሰፈኝ
    በማትህም አትገስፀኝ
    ድዉይ ነኝና አቤቱ ማረኝ አጥንቶቼም ታዉከዋልና ፈዉሰኝ
    ነብሴም እጅግ ታወከች አቤቱ አንተስ እስከመቼ ድረስ ነዉ
    አቤቱ ተመለስ ነብሴንም አድናት ስለቸርነትህ አድነኝ
    በሞት የሚያስብህ የለምና በሲኦልስ የሚያመሰግንህ ማነዉ😢🤲🤲🤲🥰))

    • @DhJ-nk5wf
      @DhJ-nk5wf 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Asnibogala
    @Asnibogala 3 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር እንኳን ለሊቀ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @haninjassim4709
      @haninjassim4709 3 หลายเดือนก่อน

      እግዝአብሕርይመሰገን አሜን አሜን አሜን

    • @haninjassim4709
      @haninjassim4709 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @haninjassim4709
      @haninjassim4709 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰአሊለነቅድስት-ሠ9ኀ
    @ሰአሊለነቅድስት-ሠ9ኀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለዘህ ክብር አበቃቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፩ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ፪ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ፬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ፭ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ፮ ልዑል እገዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ፯ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    በረከታቸው ይድነሰን አሜን አሜን አሜን
    አባት ብቻ ከሆነ በቀለኛይ ይሂድ እግዚአብሔር የጀመረውን ይጨርሳል ኤልሻዳይ ነውና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መምህር አንተንምከነልጁችህ ከክፉ ከመከራ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ወለተኪዳን ከነቤተሰቧ ብላችሁ አስብኝ ክርስቶስ በልጅ በትዳር እንባርከኝ 😢😢😢😢

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳ ይሂዱ የምትሉ በሰላምመጣህ ይገርማል ለሁላቹንም ሁዉት ይቀይርልን ❤❤❤❤❤

    • @haninjassim4709
      @haninjassim4709 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜንቃለህወትያሰማልን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 3 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አሰረኛ የህይወት ገጠመኝ ደረስን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 3 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህሬ❤❤
    በስመ ስላሴ ልጅቷ ልታገባው እናትዋ ከመጣችበት ፓርት ጀምሮ ያለው በጣም ነው የሚያስጨንቅ የነበረው የእውነት መምህር አንተማ እዛው ሆነክ አሰብኩት እንዴት አንደሚያስጨንቅ ደግሞ አባት ሲሰማ ያለው ፓርት እንዴት ደስ ይላል የአባቷ ምላሽ በስመአብ ውስጤ እንዴት ደስ አንዳለው የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው በቀለኛን ወደ ምህረት የሚመልስ የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት

  • @ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ
    @ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ 3 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
    ገጠር ይሂዱ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ታምዕሩ ይነገር አቤት መታደል እግዚአብሔር ኑፁህ የዋህ ልብን ሲያድል እንዲህ ድንዲ ያለ ድንቅ

  • @fhhjffghh
    @fhhjffghh 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰብ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም በያልንበት ይጠብቀን ❤❤❤❤
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እማ ፍቅር በመንገድክ ሁሉ ትቅደምልክ❤❤ ክርስትናን በተግባር እንድኖር ስላስተማርከን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Mayaby20
    @Mayaby20 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፩. ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!
    ፪. ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!
    ፫. ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!
    ፬. ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!
    ፬. ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!
    ፭. ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!
    ፮. ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!
    ፯. ልዑል እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን እንኳን ብስላም መጣህልን መምህር❤❤❤

  • @የፍቅርእናትyefikerenat
    @የፍቅርእናትyefikerenat 3 หลายเดือนก่อน

    የእግዚሐቢሄር ስሙ የተመሰገነ ዪሁን የናቱ የድግል ማርያም የቅዱሳን አምላክ መ ምህር ይሂዱ ግን በሱባዬ ዪጠይቁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amylove2005
    @amylove2005 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር የደስታ እንባ እያነባው ነው የጨረስኩት እግዚአብሔ ስራውን ስሰራ በገሀድ ያየሁበት ነው ይህን የመሰለ ትምህረት እንደሰማ የፈቀደልኝ አምላክ ይከበር ይመሰገን መምህረ የቅድሳን አምላክ ካነተ ጋር ይሁን

  • @ሀመልማልእያዩ
    @ሀመልማልእያዩ 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደና መጣህ መምህር
    እንኳን ለቅድሰ ሚካኤል ወር አዉይ መታሰብያ❤❤❤❤

  • @ZufanKelelom
    @ZufanKelelom 3 หลายเดือนก่อน +5

    ብ እግዜአቤሄር ይመስገን እንኳንደና መታህ እንቁ መምህራችን🙏🙏🙏

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 3 หลายเดือนก่อน +1

    በአእውነት ይህንን ድንቅ ስራ የሰራላቸውን የድንግልማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር አሜን እህቴ ም እንኳን ደስ አለሽ በአእውነት የቅዱሳን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረስው በአእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልህ ይባርክልህ ወንድሜ እነዚህ በተሰቦች ታሪካቸው ለሌሎች በቀለኞች ትልቅ አስተማሪ ስለሆነ ሁልጊዜም አምላክ ከነሱ ጋረረ ሰለሆነ እሱን አምነው ይሂዱ ነው የምለው ብዙ ሰዎችንም ሊቀይሩ ይችላሉ እግዚአብሔርም በነሱ ለሸይ አድሮ ብዙ የሚሰራወረ ሰራ አለ ብዪ ነው የማምነው አሜን❤❤❤

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 3 หลายเดือนก่อน

    ቃሉ የማይለወጥ የሰራዉት ጌታ የነገስታት ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳሃን አለም ሰሙ የተመሰገነ ና የተከበረ ይሁን አሜን(3) በእዉነት ይደንቃል 🙏

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንደምን አመሸህ መምህር ሁሌም ከአንተ ጋር ሆኖ የሚሰራ እግዜብሔር ከእኔ ደካማ እና ሃጤያተኛው ጋር እንዴሆን እባካቹህን ፀልዮልኝ ።

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq 3 หลายเดือนก่อน +11

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ወገኖቼ እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ እናቴን😢

  • @AbateDejene16
    @AbateDejene16 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንደኛ ነኝ

    • @AbateDejene16
      @AbateDejene16 3 หลายเดือนก่อน

      ለማዳመጥ ዝግጁነኝ

    • @danielabera2396
      @danielabera2396 3 หลายเดือนก่อน

      Algebagim

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉ይህንላደረገ መድሐኒ አለም ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል ቃለህይ ወት ያሰማልኝ መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ🎉🎉🎉

  • @hanadikir8345
    @hanadikir8345 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እንደምን ዋልክ ቃለ ህይወት ያሰማህ።
    በጣም ደሲ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው። በጣም አየጨነቀኝ ነበር ግን መጨረሻው በጣም ነው ደስ የሚለው
    ልጅቷ በጣም ጀግና ናት ሳላደቃት አላልፍም።
    ቢሄዱ ምንም አይፈጠርም ብዬ አስባለሁ። ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቸው።

  • @HananHanan-sc1ys
    @HananHanan-sc1ys 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚሐብሄር ይመስገን ክብር ለሱ ይሆን ይሚገርም ታሪክ የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን መምህር ገጠር መሄዳቹዉ ጥሩ ነዉ ደስ የሚል ስሜት አለዉ ሌላዉንም ያስተምራል ብትችል አንተም ብትሄድ ጥሩ ነዉ መምህራችን ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @MariamMariam-xe2md
    @MariamMariam-xe2md 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የሰማዕታት አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የፃዲቃን ኣምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @abuworksolomon-t5i
    @abuworksolomon-t5i หลายเดือนก่อน

    አባ ይጠየቁና ይሂዱ ምክንያቱም ይህ እንዲፈጠር ያደረገው የአባ ፀሎት ስለሆነ በፀሎታቸው ያስተካክሉታል

  • @DanielTigabu-z6k
    @DanielTigabu-z6k 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ይሂዱ ጠባቄቸዉ መድሃኔአለም ነዉ።

  • @RahwaGebreslassie
    @RahwaGebreslassie 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    አሜን

  • @DagneBuzuwerk
    @DagneBuzuwerk 3 หลายเดือนก่อน

    ይሂዱ መምህር ሁሉም ዘመድ ጎርቤቱም የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ማየት መማር አለባቸው

  • @MariamMariam-xe2md
    @MariamMariam-xe2md 3 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ዕጽብ ድንቅ ገጠመኝ ነዉ❤

  • @HelenTekleab-p2v
    @HelenTekleab-p2v 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እኔ እንደተረዳውት ከሆነ በአዲስ አበባ ላይ ድንቅ ስራውን የሰራ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃያው የእግዚአብሔር ልጅ በትውልድ ቦታቸው ደግሞ ሌላ ታሪክ ይቀይራል እና ቢሄዱ ብዬ እላለው

  • @getahunkassaye8705
    @getahunkassaye8705 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሔ ስሙ የተመሰገነ ይሁን (3)

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
    እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን
    ይህንን ገጠመኝ እንድስማ የፈቀድክልኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን 👏👏👏
    1እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን
    2እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን
    3እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን
    4እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን
    5እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን
    6እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን
    7እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን
    አሜንአሜንአሜን አሜን
    መምህር ይሂዱ 👏👏👏

  • @Fikureegzi7862
    @Fikureegzi7862 2 หลายเดือนก่อน

    የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ወገኖቼ
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ይሂዱ መምህር ምክንያቱም እዚህ ድንቅን ያደረገ የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ገጠርም እዚህም እዛም የትም ስላለ።

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ይህዱ ምንም የለም እግዚአብሔር ይመሰገን የአባታችን ፀሎት አይለየን❤❤❤❤❤❤

  • @HanaTeshome-q4f
    @HanaTeshome-q4f 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን አምላክ የአብርሃም የይሳቅ ያዕቆብ የኛ የኛም አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምራችን ኢዱ እግዚአብሔር ኃያል ነው የሚተማመን በእግዚአብሔር ይተማመን በሰው የታመነ የተረገመ ይሁን ይላል መጽሐፍ ቅዱስ

  • @MekidesTarekegn
    @MekidesTarekegn 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እስካሁን እሄን ሁሉ ያደረገ አምላክ ያውቃል ምንም አይፈጠርም ይሂዱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @TigistZerihun-x7o
    @TigistZerihun-x7o 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እኔ ይሂዱ ባይ ነኝ
    ምክንያቱም በእነሱ ታሪክ ገጠር ብዙ የሚማረ የ አመለካከት ለውጥ የሚያመጣ ይመስለኛል።
    ለሁሉም እግዚ አብሔር ክብሩን ይውስድ ። ደስ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል የሷን ልብ ለኛም ያድለን እኛንም መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያለ በረከትን ያሰማልን
    ይሂዱና ገጠር ያሉትን ያስተምሩ በቀል በክርስቶስ ነው ክርስቶስም ፍቅር ነው ይበሉ ይመስክሩ

  • @ItjFjvhcxjhcbc
    @ItjFjvhcxjhcbc 2 หลายเดือนก่อน

    ይሂዱ ምንም የሚመጣ ነገር ያለ አይመሥለኝም ምክንያቱም የሁሉም መፈስ ስለታሰረ ሲጣን ታስራል❤❤❤ ክብር ለእግዚአብሔር እዲት ተመሥጬ እዳዳመጥሁት ብታዉ ያተያለህ

  • @HanaTeshome-q4f
    @HanaTeshome-q4f 3 หลายเดือนก่อน +1

    አለመጠሪያ ጥር በእግዚአብሔር መታመን መልካም ነው ምክንያቱም እነሱ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ ምንም የሚመጣ ነገር የለም በመጣም ለበጎ ነው ክርስቶስ በመንግስቱ ያስባችኋልና

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን የቅዱሳን ቃል ኪዳን ያለበትን ገጠመኝ ስላሰማን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ገጠር ቢሔዱም ምንም አይፈጠርም ቅዱሳን አባቶቻችን የኛንም ቤት በቃል ኪዳናቸው ይጎብኙልን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤