ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጨዋው እና ትሁቱ መምህሬ ቅዱስ ገብርዔል ይቁምልህ
አግዚአብሔር ልጅ ይሰጣችሁ
ቅዱስ ኤልሻዳይ ፤ቅዱስ አዶናይ ፤ፀባኦት ፤እየሱስ ክርስቶስ ፤መድሐኒአለም ፤አማኑኤል፤እግዚአብሔር ፤ቅዱስ ኤድማስ፤ያህዌህ፤ይርሄ፤፦፦ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ለኔ ትምህርትህን መከታተል በጣም ጠቅሞኛል አመሠግናለው ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ!!!!!!!
አሜን እኔንም በጣም ጠቅሞኝል እዝህ ግባ እማይባል ህይወት ተሰቃይቸላችሁ እኔ እናቴን ህልም አየሁ ብየ ስነግራት የሰፈራችን ቆሌ ናት አይዞሽ ምናምን ትላኝለች እና እረ ስቅይት 😢😢😢ብያለሁ እህቶቼ በስደትም ብንሆን እራሳችን እንድንሆን እና ቤተሰቦቻችን እናድን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ ቅዱስት ኣርሴማ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አይዞሽ ኪዳነምረት ተማፀኛት ለኔ ሰታኛለች
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት እሽ እማዬ🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
አሜን አሜን አሜን በእውነት
ተስፋ ሥላሴ እያላችሁ መምህርን በጸሎት አስቡት ሰሞኑን ደግሞ ተነስተውበታል እግዚአብሔር ማስተዋሉ ያድላቸው🙏
አሜን አሜን አሜን እሺ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ኣሜን አግዛብሔር ይጠብቀልን
እግዚብሔር ይጠብቀው እማ ፍቅር እቅፍድግፍ ታድርገው❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።የመቱሳለን እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚያብሔር ይጠብቀው
እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፅር ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ 14ተኛ የሕይወት ገጠመኝ የነብስ ምግብ❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ብሩክታዊት ... ሁለም አለሽ አይደል ...እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤🙏
Where are u Please?
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እየዘገነነኝ ነው ሰምቼ የጨረስኩት መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ትእግስትህ ያስገርማል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በምህረቱ ይጎብኝህ ጸጋውን ያብዛልህ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር የተባርኩ ልጆች ይስጣችሁ ከዚህ ሁሉ መከራ ያወጣችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለቅዱስ ሩፋኤል ስእለት ተሳሉ። መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ክብር ምስጋና ይድረሰውወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት
ፓስተር ቢንያም ኣግዘው መምሂር በጸሎት ለምጸልዩ ሰዎችም ስሙ አንድጸልዩለት ሲጥ ውንድሞቼም በጸሎት ኣስቡት ኣንድ ቀን ድኖ ሲመሰኪር ባዮው ደሥ ይለጃል በሱ ሰበቢም ብዙው ሰው ይድናል
ወላዲተ አምላክ እናታች ክብር ላንቺ ይሁንልኝ ❤❤✨🌾💥🙏መምህር እግዚአብሔር ፀጋህን አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🌾
እማ ፍቅር ስምሽ የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ 🌻🌻🌻ለማዳመጥ በስላሴ ስም አይነ ልቦናዬ አብራልኝ አምላኬ ሆይ🤲 ከጨረስኩ ባኃላ ሌላ አስታያየት እፅፋለሁ 🌻ምዕመናን ሼር ሼር ላይ በማለት ጀምሩ👍👍👍👍👍👍👍
,ሰላም መምህር እደሁም የመምህር ተማሪዎች እኔ ብዙጊዜ ኮሜት አልፅፍም ይህንን ገጠመኝ እድሰማ ያደረከኝ ልዑል እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህር ፀጋዉኑ ያብዛልህ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልቤን ቆጠሮ አሳክታልኘ ለመመስከር ያብቃኝ ወለተ ስላሴ እያላቹህ በፀሎታቹህ አስቡኘ በርቱልኝ ዉድድ❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ሁሉም ሰው ይዳን እግዚአብሔር ማንም እንዲጠፋ አይፈልግም እግዚአብሔር የጨለማውን ግርማ ገፎ ብርሃንን እንድንመለከት ስላደረገን እናመሰግነው እማፍቅር እናቴ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ታምርሽ እጹቡ እጹብ ድንቅ ነው እናቴ እመቤቴ ተስፋ ሥላሴ እስከነ ቤተሰቦችሁ እስከነ ተማሪዎቹ በእድሜና በጤና አኑሪልን እማፍቅር ስምሽ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት🙏
አሜን አሜን አሜን
14 የህወት ገጠመኝ በጣም የሚገርም ነው መምህር ወይ ደብተራ በሰው ህወት እድሜ አለምህን በሰው እንደተጫወትክ ብቻ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው አሜን
ተስፋ ሥላሴና ቤተሰቡን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መምህርዬ በእወን በአንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር እያስተማረን ነው በርታልን ማርያምን ይሄንን ገጠመኝ ይሄንን ትምህር የሚያዳምጥ እግዚአብሔር የወደደው የመረጠው ሰው ነው ሰምተው ደሞ ለቅዱስ ቁርባን የበቁ ደሞ ከመመረጥም አልፎ የተወደዱ ናቸው እድለኞች ኔን የአንተ ፍሬ በመሆናችን በርታልኝ መሞህረ😍
መምህር መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ትምህርትህ የብዙዎቻችንን ህይወት ቀይሯል እናመስግናለን 🙏 ቀጥልበት..............................!!
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ልዑል እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችሁ በመንታ ልጅ ይባርካችሁ 🥰ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ስጠብቅ ነበር ወገኖቼ ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ህይወቴ መስቅልቅል ነው ያለው😢😢😢
,እግዚያብሔር ሁላችነንም በቸርነቱ ያስበን
እግዚያብሔር ይርዳሽ
እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ 😢❤
እኔ ሁሌም ገጠመኝ የሚለቀቀው የምሄድበት አጥቼ ስቅበዘበዝ ነው የሚለቀቀው እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር የ አባታችን ፃድቅ ዮሐንስ ሃፅር በረከታቸው ይደርብን ይደርባችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ትሁት መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቅልን የመምህርዬ ትማሪዋች ተስፋ ሥላሴ እያላችሁ መምህርን በጸሎት አስቡት ሰሞኑን ደግሞ ተነስተውበታል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድላቸው 🤲🙏🙏
ትክክል መምህር ለምጣዱ ተብሎእይጣ ትለፍ እየተባለ ሀገራችን በዚህ የክፋት ሀጥያት ስትጋዝ ይህ ሁሉ ምስቅልቅል ሞት ጥላቻ በዛ እውነቱን እየተነጋገርን መማር አለብን በርታ መምህር እውነቱ ስለምታስተምረን ሁሉም ነገር ገብቶናል ተባረክ
በመጀመሪያ ለእናቴ ለወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባት አሜን።መምህር ድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ባንተ ላይ አድሮ ይሔንን ሁሉ ቤተሰብ የፈወሰ ቸሩ መድሀኒአለም አባቴ ይሄንን ቤተሰብ በፍሬ ይጎብኛቸው አሜን።
እኔም ያዳመጥኩት በእመቤታችን ቀን ነው ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ወንድማችን በርታ የሰሞኑ አቦራ ያው ፈተና ነው ፈተና ያለ ነው እመቤታችን ይሄን ንፋስ ታጥፋልክ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን
መምህርዬ ሰሞኑን የተነሳብህ ዘመቻ እንዳለ ሁኖ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታስተምረን ገጠመኝ ስለምትለቅልን ላይቭ እየገባህ ወንጌል ስለምትሰብከን እንወያይ የነፍስ ማእድ ሁሉም የምትለቃቸው ትምህርቶች ህይወታችን እየቀየሩት ነው አዎ ጠቅሞናል ተቀይረንበታል ትምህርትህ እውነት እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ ለኔ ስማይጠሬ ቦታ እንዳትሰጥ መምህሬ ወደ ፊት ብቻ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤ለመምህራችኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤ በስላሴ ስም አይ ይሄ ስር ማሽ ቀጠል በጣሽ ደብተራ የስንቱን ሂወት አበላሹ
መምህሪ ተጠበህ ተጨንቀ ጊዜህን ሰውተ ለምተቀሪብሊን የህዎት ምጊብ እግዝአብሔሪ አምለክ ፀጋውን ያብዘሊን🎉🎉🎉🎉ለአብሪሃምና ለሠራ በስተእሪጂና ልጅ የሠጠቼው የቅዲስት ዲንጊል ማሪያም ለ8 ቱም የተበረኩ ልጆች ትስጠቼው አሜን🙏🙏🙏እመ ፊቅሪ እናተችን ቅድስት ዲንጊል ማሪያም ስሙዋ የተመሠገነ ይሁን🎉🎉🎉ጨንቆኘል በፀሎት አስቡኝ "ወለተ ማሪያም"
E/r yasibish welete Maryam.
@berhanebelay5019 አሜን🙏
ጤና ይስጥልኝ መምህር ዛሬ የእኔ ህይወትን አደመጥኩ ለእህቶቼ ግን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ቀሪ ዘመናቸውን በትዳር በልጅ ይባረኩ
ወይታአምር😢😢የሚሠማውሁሉ ታምርነው😢ተባረክመምህር እማፋቅር ትጠብቅህ❤❤❤❤
ነገ 21 የናቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ እና የህጻን ፌበን ገዳይ የፍርድ ቀን ነው ቸር ወሪ ያሰማን😢
የዘመናችን ሀዋርያ አዳምጭ ልመለሥ❤❤❤በርታልን ያንተን ትጋት ሣይ ነገ የሜመጡት ትወልድ እግዚአብሒርን በተግባር የሜኖሩ እንደሆኖ እርግጠኛ ነይ ዘመንህ ይባርክ
ክፍል 19 እና 20 የህይወትገጠመኝ በጣም አጓጓኅን እኮ መምህርዬ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረ እኔም ❤❤❤
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ይሄን ገጠመኝ እንድንሰማ የፍቀድ አምላክ ሰሙ የተመሠገነ ይሆን የመምህርዬ ተማሪዎች ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤
መምህር ትዳሬ ሊፈርሰ ጫፍ ላይ ነው 4ልጆቼን አባት መላኩ ገብርኤል ወደ ልቡ እንዲመልሠው ፀልዩልኝ ክ ንፈ ሚካኤልን እያላቹ አስብት ።
የሚገርም ታሪክ አንዲት ነፍስ ማዳን እንኳን ይከብዳል እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ ነፍስ በእግዚአብሔር እቅፍ መግባት ቀላል አይደለም በእውነት መምህር የቅዱሳን አምላክ እድሜ እና ጸጋውን ያብዛልክ እመብዙሀን ድንግል ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ማይናገር ስጦታው እፅብ ድንቅ የሆነ ገጠመኝ የእግዚአብሔር ስራ ትልቅ ጥልቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እናት ከልጆቻችሁ ጋ እህቶቻችን እግዚአብሔር መንታ መንታ ልጆችን ይስጣችሁ ❤❤❤ይህ መንፈስ በቃ ህይወታችን ጥባ ጥቤ ተጨወተዉ ወገኖቼ ሆይ ንቁ ንቁ ንቁ ተግባራዊ ክርስትና በጣም ይቀረናል በእውነት እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን ኣሜን🤲🌻🌻
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ለዚህ ላደረሰን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለአባ ዩሀንስ ሀፂር ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹህ አደረሰን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏14ኛ የህይወት ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏
የዛሬዉ ይለያል መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ከባድ ነዉ በዉነቱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ይስጣቸዉ አንዳዴ ጠንቁዋይ ደብተራዎቹ ያሳዝኑኛል ለምን ብዙዎቹ ከናት አባት የመጣባቸዉ ናቸዉ እጅ ና ሀብይ ብለዉ አደለም ለዛም ደሞ ዉቀት ማጣታቸዉ ያስጠቃቸዋል እያወቁ ለሚሰሩ ግን 😭 የሀሰት አባት ዳቢሎስን ሰምተዋልና ሲኦልን ይጠባበቁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን ገጠመኝ 14 ደረስን የሚገርም የሚያሳዝን የሚደንቅ የሕይወት ጉዞ ነው በየ ቤታችንኮ ቢፈተሽ ያለ የህይወት ውጣ ውረድ 😢መድሐኒዓለም በምህረቱ ይመልከተን 🙏
ሰላም መምህር የህይወት ገጠመኝ ክፍል 14 ደረስን በጣም ደስ ይላል ከዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን 👏እመብርሀን እማ ፍቅር ክብር ምሰጋና ላንቺ ይሁን 👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለአባ ዩሀንስ ሀፂር ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹህ አደረሰን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
መምህር ይህን ገጠመኝ ስሰማዉ ውስጤ እየተጨነቀ ነዉ የሰማሁት በፀሎት አስብኝ
እግዚአብሔር እንኳንም እረዳቸው መልካም ልጆችን እግዚአብሔር ይስጣቸው
እግዛአብሔር አምላከ የተባረከውን የዘር ፍሬ /ልጅ ይስጣቹሁ
እማ ፍቅር ስምሽ የተመሰገነ ይሁን ለእህቶቻችንም እማ ፍቅር እመ አምላክ ልጅ ትስጣቹ መምህርየ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ እግዜአቤሀር አምላክ ይስጥህ እንወድሃን መምህርየ ተባረክ የአይናችን የሃጥያት ቅርፊት ነህ የገፈፍክልን🙏🙏🙏
በጣም ይገረማል ያሳቅቃል እግዚአብሔር ድል ያደረጋል እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ልጁ ይሰጣቸው አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒✅✅
ሠናይ ግሩም ገጠመኝ ነው እናታችን ሰለተፈወሱ እንኳን ደስ አለዎት የልጅ ልጅ ያሳይዎ ልጆችም ውለዱ ክበዱ መጨረሻችሁን ያሳምረው
መምህር ቦታ ቦታቸውን ሰለያዙልህ የእውኘት በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አለህ🙏🙏🙏ሁላችን የእግዛብሔር በጎች ከጠፋንበት ሰለመለሰከን መድኋኒአለም አብዝቶ ይባርክህ ጤና ከዕድሜ ጋር ተመኘሁ🙏🙏🙏
ትክክል መምህርዬ እመሙ የገባን አለን ግራ የተጋባን በርኩስ መፈስ ምንሰቃይ አለን 😥😥😥😥😥😥😥
የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይምረን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤
ሰላም መምህር በገጠመኝክ ብዙ ነብሳትን አድነካል እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጥክ ከክፍ ነገር ይሰውርክ ከነቤተሰበች ይጠብቅክ እኔ ለራሴ ተቀይሬ ቤተሰቤ ተቀይሮ ለቅዱስ ቁርባን አብቅተከናል እናመሰግናለን ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነው እህቶቾ ቅዱስ ሩፋዬል ማህፀናቸን ይክፈትላቹ ልጅ ይስጣቹ አብዝቶ የፍላጎታቹን ያህል አሜን
የዛሬዉ ደሞ ለጆሬ የሚከብድ የሚዘገንን ነዉ ፈጣሬዬ ሆይ አደራህን እኔን ከኔ ጠብቀኝ ❤❤❤ መምህርዬ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ባተ ብዙ ተምረናል ከምር
አወ መምህር አስታውሳለሁ በህልምህ አይተህ የተናገርከውን በእውነት ፈጣሪ ይመልሳት በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ሳያውቁ ሄደው ፈጣሪ ይመልሳቸው ለእኛም ልቦናችንን ይመልሰን አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
የኛ እንቁ አባት በትግስት ቁጭ ብሎ ያዳመጠ ይድናል እርሱን አንብቦ የሚቃወም የማይማር የማያዳምጥ አይድንም እኔ ከስት ነገር ዳንኩ እግዚአብሔር ይመስገን
ተስፋ ስላሴ መምህሬ እወጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሔር ያድልክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን፡ ጠላቶችህን እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው ይህ በጣም ብዙ የተማርንበት ትምህርት ነው ከምህመን እስከ ቄስ እስከ ደብተራ በራሳችን ድክመትም ሳንፈልግ ደግሞ በሴጣን ወጥመድም ብዙ ችግር የሚደርስብን መሆቱን ተምረናል ፡ ፍቃደኛ ከሆቱ የ8ቱን የእህቶቻችንን ታሪክ ያስተምራል ብለክ የምትለውን ለየብቻ አሊያም ባንድ ላይ ብታቀርብልን ብዙ ነብሶች ይድኑበታል ብዬ አስባለው፡ እግዚያብሔር ለህህቶቻችን ፍፃሜያቸው ያማረ ይሁን አሜን፵!!!
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከሚድኑት ያድርገን አሜንንንን የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በእውነት የተባረከ ልጆች ይስጣችሁ
ወለተ ማርያም የዛሬው የህይወት ገጠመኝ የሚገርም ለየት የለ ነው በጣም ብዙ ነገር ተምረናል ቸሩ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ጌታ ሆይ ዘመናችንን አድስ ተሥፋ ስላሴ አምላከ ቅዱሳን በሁሉም ይቅደሙልህ ልብ ያለው ልብ ይበል የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን አሜን ፫
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር በተለያዩ ቋንቋዎች ተተርጉሞ ሁሉም ጋር ትምህርትህ ቢደርስ ብዬ እመኛለሁ🙏
ሁለት ስለት ሙሉ ደስ እያለኝ መጨረሻዉን እየናፈኩኝ ነዉ የጨረስኩት ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን እመቤቴ መሀፀናችሁን ትከፈትላችሁ መንታ መንታዉን ትስጣችሁ
እዝጊኦ !!! አቤቱ እነደ ቸርነትህ እንጂ ፣ እንደ በደላችን አይሁን ።
🎚ወላዲተ አምላክ ! እንዳመሰግንሽ ልጅሽ መድኃኒዓለም ያውቃል ::የመስቀል ስር ስጦታዬ🎚ብሰደድ መንገድ መሪዬ🎚ብፀንስ ተንከባካቢዬ🎚ብወልድ አራሼ🎚ወልጄ ባሳድግ የልጄ ጠባቂ🎚እመብርሀን ቀሪ ዘመኔንም ባንቺ እንዲጠበቅ ለልጅሽ ለወዳጅሽ ለመድኃኒዓለም አሳስቢው :: መምህር ተስፋ ሥላሴ ! በመንገድህ ሁሉ እመ ብርሀን ቀድማ በአውደ ምህረቱ ትገኝ :: እሾህና አሜከላውንም ትንቀልልህ🎚አሜን🎚
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ለነሱ የደረሰች እማፍቅር ድንግል ማርያም የኛንም ሂወት ትቀይርልን መታ መታውን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከመልካም ባልጋ
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የበለጠ እውቀቱን ይግለጵልሕ ።አንተ ለእኛ ታስፈልገናለህ የሚቃወምህን ወደ እዛ ያርቅልን ።
አሜን አሜን አሜን ምን ይሳናታል ❤❤❤❤❤❤❤እሱ የሊለችበት ባታ የታል ❤❤❤❤❤እመቤቴ አማላጂ የጌታዬ እናት አንድ ቀን እድል ትሰጭናለሽ ስላአንቺ እድመሰክር 😢😢😢የኔ እናት
እንዲህ የሰውን ህይወት የሚቀይር ትምህርት ለመስማት ያደለን የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።እውነት ለመናገር መምህር ሁሉንም ነገር በግልጽ እና በዝርዝር ስለምትነግረን የበለጠ እንድናስተውልና በመንፈሳዊ ህይወታችን እንድንበረታ ትልቅ እገዛ ያደርግልናል ።እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።በርታልን መምህራችን 🙏
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ተመሰገን አምላኬ ተመሰገን አምላኬ ስደት ስላመጣህኝ አመሰግንህ ዘንድ ምክነያቲ ብዙነው❤❤❤❤❤
መምህራችን እኔ ቃላት የለኝም በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን!ሺህአመት ኑሩልን ከእድሜዬ ቀንሶ ይስጥህ!እኔ አልጠቅምም አንተ የብዙ የብዙ የብዙ እናቶችን፣አባቶች፣እህቶች ወንድሞችን ወደ እግዚአብሔር በረት ምታስገባ ወደ እግዚአብሔር መዳፍ ምትመልስ እንቁ ልዩ መምህራችን ነህ በእውነት ዘጠኝ ሰዎችን ሙሉ ቤተሰብ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ማስገባት በእውነት ድንቅ ነው ከአስከፊ ህይወት አውጥቶ ለቅዱስ ቁርባን ማብቃት መመለስ እጅግ ድንቅ ድንቅ ነው አንተ እድለኛ ነህ ከሰዉ ነፍስ መዳን የበለጠ ምን ሚያስደስት ነገር አለ?ምንም የለም የአይምሮ ደስታ ነው እኮ እረፍት ነው ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ ኑርልን❤ሺአመት ሺአመት ሺአመት ኑርልን ፀጋው ይብዛልህ እመብርሐን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትሸፍንህ ፀጋ ታልብስህ ፀጋ ታልብስህቤተሰቦችህን ልጆችህን ባለቤትህን ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንልህ እመብርሐን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትሸፍንልህ ፀጋ ልበሱ❤❤❤ለነዚህ ቤተሰቦች እንደተጨነክ እመብርሐንእሱዋ ስላንተ ሁሌ ከልጅዋ ፊት ታሳስብልህበእሳት አጥርዋ ትከልልህ ከነ ቤተሰቦችህ በእውነት እጅግ በጣም ነው የተደስኩት በጣም ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን🙏ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ለእርርተ ልቦና❤ ለጭንቅ አማላጅትዋ❤ለፈጥኖ ደራሽዋ❤ ለእማ ፍቅር ይሁን❤🙏እልልልልልልልልልልልልልልልል❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልል❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏እህቶቻችን በክርስቶስ ፍቅር የተጠራቹ ቤተሰቦች እድለኞች እንኩዋን ደስ ያለችሁ❤እመብርሐን በልጆች ትባርካችሁ መሀፀናችሁን ትክፈት ቅዱስ ኡሩፋኤል ይግባ በህይወታችሁ በቤታችሁ መንታ መንታውን ታስታቅፋችሁ እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምህረት እርርህተ ልቦና ፈጥና ደራሽዋ ትድረሰላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ገና 14 ነን. መምህርየ መቸ ነው የህይወት ገጠመኝ 19 ምንደርሰው እንዴት እንደጓጓሁኝ❤ በጣም የምገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከዘንዶው አፊ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ ብርታ ጠላት ብንጫጫም እኛ ወደ ፍት ❤❤
እግዚአብሔር በትዳር በልጅ ይባርካቹ እህቶቼ. ምትወድዋት እመቤታችን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለያቹ. አማ ፍቅር ሰምሸ ይክበር ይመሰገን. መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤
ማምህርየ ቀጥልልን እኛ እንፈልጋለን በተለይ ስለ ኡቃቢና ስለ ቃልቻ በደንብ ንገረን ኣስተምረህ ከሆነ ቁጡሮቹን ጥቀስልን የኔ ቤተስብ ቃልቻ እና ኡቃቢ ነው የምያምኑት ክዝህ ነገር ቤተስቤን እንዳላቅቅ ፈጣር እንድርዳኝ በፅሎት ኣስቡኝ ወለተ ስንበት ብላቹ። መምህርዬ ቀለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ያስብሽ እቴ ከመጀመሪያው ተነስተሽ አዳምጪ መፍቴው ሁሉ አለ በርች በፀሎት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
🎉ዋው 14ኛ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ የተባረከ እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ በርታ ጀግና ነህ ፅናቱን እውቀቱን ያብዛልህ እንቁ ተጋዳይ መምህሬ በርታልን ጀግና ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተመስገን አምላኬ እንዳተ ያለ መምህር ሰለ ሰጠህን ፈጣሪ ❤
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ነው እንደው መምህር ይህን የሂወት ገጠምኝ ደግሞ እክግ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኻን ለዚህ አበቃቸው 8 መንታ መንታ ይወለዱ ለቁዱስ ሩፋኤል ይማፀኑት ይሰጣቸዋል ዋናው ከዚህ እርኩስ መንፈስ መፈታታቸው ነው ትልቁ ነገር እግዚአብሔር እናንተን የጎበኛቹ ለሁላቸው በዛ ስራ ያሉትን ይድረስላቸው ኣሜን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነመላ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ሀይሉና ብርታቱን ይጨምርልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
1.መምህር በጣም ጠገብኩኝ አጠገበችን የእማምላክ ስራ ስከድሙ ለነበሩትና ላልነፁት በሙሉ 2.የዘርፈን ያልከዉን በደምብ ነዉ ያረጋገጥኩትና ቀን ነዉ ምንጠብቀዉ አይቀርምና3.በጋሻዉንም ጭምር ታያለክ ደሞ4.ልጅ ከፈለጉ መምህር አርባምንጭ ገረሴ ዮሀንስ ላክ ወይም አገናኝን ስልከም ቢሮ አለክ መልዕክት አስቀምጫለዉ ለማስታወቂያ ሳይሆን ቃልክዳናቸዉ ስለሆነ ነዉ በመጨረሻም በርታልን ቢኒያምም ላንተና ለመ/ር ግርማ ማስታወቂያ ይሆናችዋል ገና ታያለክ.
መምህራችን የድካምህን ወጤት እግዚአቢሄር ረዳህ ደሰ ይላል!! እግዚአቢሄር የተበረኩና ጤነኛ ልጆች ይሰጣቹ።
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ❤
አግዚኦ በጣም የሚገርም ነዉ መምህር ተስፌ አንዴት የሚከብድ ሂወት ነዉ ፡የገርመኝ ይህን ተጋድሎ ከአግዚአብሔር የምታሳልፍዉ ፡አንደዉ ይህን አየሰሙ የሚቃወሙት ስይጣናቼዉ አንዲያራግፉ አምላካችን ይርዳቸው ላንተም ክሁሉ ፍተና የአምላክ አናት አምብርሃን ትርዳ ፡ልጆቹም የተባረከ ትዳርና ልጆች ይስጣቸዉ፡ሂወታቸዉ ይስተካከል ፡በስተመጭርሻ የእግዚአብሔር ሃያልነት ፡ሁሉንም አሽንፉ ጥላት አፍረብት ፡ስለሁሉ አምላክችን ይመስገን ፡❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለ8ታቹ በልጆች ይባርካቹ🌿🌿💛💛💒🕊💒🕊🙏🙏🙏
ውይ ደስ ሲል እመብርሀን ከእስራት የፈታቻቸው እኛንም ትፍታን መምህራች ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉
መንታ መንታ ልጅ ይስጣቸው እግዚአብሔር የሚሳነው የለም መምህር እኔ ውጭ ነኝ አሁን ግን ባሌን ድምፅ መስማት ያስጠላኛል
መምህር ባተትምህርት የስትሰዉነፍስ አደሚተርፍ ማርያምን ማንንም አዳትሰማ በሚመጣብክ ፈተና ሁሉ አትበሳጭ አኛ ከሞትንም ከነመስቀላችን አንሞታለን ይብላኝለት የክርስትና ሚስጥር ላላወቁ ማወቅ ለማይፈልጉም
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን !!! አቤት ፍቅሩ ድንቅ ነው:: መምህር ቃለ ህይወት ያስማህ የነፍስ ዋጋ ይርግልህ :: እናንት የታደላችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ በቤቱ ያኑራችሁ::
እመቤቴ ወላዲት አምላክ ክብር ይግባት
መምህርዬ እኳን ደና መጣክ እውነት በጣም የሚገርም እና የማያሳዝን ታሪክ ነው እግዚሐብሄር ይመስገን እውነት ለልጆቹ 8ቱም ቅዱስ እሩፋኤል መታ መታ ልጅ ይስጣቸው አሜን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል።እማ ፍቅር ክብር ይግባት አሜን
ለሴተኛ አዳሪዎች ብቻ አደለም የበቤት ልጆች በምንባለው አይብሰም ብለህ ነው እነሱማ ምንም ቢሆን ካርድ አላቸው ይጠነቀቃሉ እኛንም እህቶቼንም ይማረን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏🙏
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለነብዩ ኤልያስ አመታዊ ክብረ በአሉ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህር እንኳን መጣህ 14የህይወት ገጠመኝ የነብስ ምግብ ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን እህቶቻችን የተመኛችሁትን ሁሉ እማምላክ እማ ፍቅር ትስጣችሁ ❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ መምህር በጉጉት እየጠበኩ ነበር ።
የዛሬዉ ደግሞ ለየት ያለነዉ እግዚኦ ማሀርነ 🙏 እግዲህ እህቶቸ ወላዲተ አምላክ መታመታዉን ትስጣችሁ አሜን መምራችን ገናናዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ 🙏
የኔ ትሁት መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን😇🤗
እመብርሀን እናታችን ምልጃሽ አይለየን እህቶቻችንም እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር እና ልጅ ይሰጣችሁ
እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ያክል የሰወች መዳን ደስ እደሚያሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በዚህ ዘመን አባታችን መላከ መክራት ግርማ ወድሙን ስለሰጠን አተን የመሰለ መምህራችን ስለሰጠን ብቻ ምን ያህል ሲድኑልህ እደምትደሰት እኔ ሰምቸ ብቻ ደስ ካለኝ ያተ ደስታ ወደር የለውም ካድ ቤት 8 ሰው ለዛውም ልጆች ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን
እማፍቅረ,ወላዲት,አምላክ,ክብረና,ምሰጋና,ይድረሳት,የጌታየ,እናት,መምህረ,እረጅም,እድሜና,ጤና,የሰጥልን,ከነ,ቤተሰቦችህ,እኛንም,በሰደደት,ያለነውን,ሰላም,ለሀገራችን,ያብቃን
ድንቅ መምህራቺን እንካን ደህና መጣህልን በጉጉት ነው የምንጠብክቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ልቦናየን ክፈትልኝ አባት ሆይ
መምህር በአንተ እና በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ምክንያት ሃገራችን ብዙ አህዛብ ስለሚድን/ስለሚፈወስ እግዚአብሔር በሰራዊቶች ይጠብቅ❤
አሜን ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦሽ ይሰብህ እመብርሀን ትሰባችሁ❤❤🎉🎉
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤እህቶቻችን እመብርሐን መንታ መንታ ልጠኛ ልጆች ትባርካችሁ ትባርከን መንታ ልጅ ለኔም ምኞቴ ሳገባ ነው ፈታኂ መሐፀን የሆነው ቅዱስ ሩፋኤል መሐፀናችሁን ይክፈትላችሁ አሜንን(3)
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን❤❤
እማምላክ እናታችን ሁላችሁም እህቶቻችን ልጅ ትስጣችሁ የሚገርም ታርክ ነው መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑርልን እኖድሀለን
ጨዋው እና ትሁቱ መምህሬ ቅዱስ ገብርዔል ይቁምልህ
አግዚአብሔር ልጅ ይሰጣችሁ
ቅዱስ ኤልሻዳይ ፤
ቅዱስ አዶናይ ፤
ፀባኦት ፤
እየሱስ ክርስቶስ ፤
መድሐኒአለም ፤
አማኑኤል፤
እግዚአብሔር ፤
ቅዱስ ኤድማስ፤
ያህዌህ፤
ይርሄ፤፦፦ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ለኔ ትምህርትህን መከታተል በጣም ጠቅሞኛል አመሠግናለው ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ!!!!!!!
አሜን እኔንም በጣም ጠቅሞኝል እዝህ ግባ እማይባል ህይወት ተሰቃይቸላችሁ እኔ እናቴን ህልም አየሁ ብየ ስነግራት የሰፈራችን ቆሌ ናት አይዞሽ ምናምን ትላኝለች እና እረ ስቅይት 😢😢😢ብያለሁ እህቶቼ በስደትም ብንሆን እራሳችን እንድንሆን እና ቤተሰቦቻችን እናድን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ ቅዱስት ኣርሴማ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አይዞሽ ኪዳነምረት ተማፀኛት ለኔ ሰታኛለች
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት እሽ እማዬ🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
አሜን አሜን አሜን በእውነት
ተስፋ ሥላሴ እያላችሁ መምህርን በጸሎት አስቡት ሰሞኑን ደግሞ ተነስተውበታል እግዚአብሔር ማስተዋሉ ያድላቸው🙏
አሜን አሜን አሜን እሺ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ኣሜን አግዛብሔር ይጠብቀልን
እግዚብሔር ይጠብቀው እማ ፍቅር እቅፍድግፍ ታድርገው❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።የመቱሳለን እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚያብሔር ይጠብቀው
እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፅር ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ 14ተኛ የሕይወት ገጠመኝ የነብስ ምግብ❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ብሩክታዊት ... ሁለም አለሽ አይደል ...
እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤🙏
Where are u Please?
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እየዘገነነኝ ነው ሰምቼ የጨረስኩት መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ትእግስትህ ያስገርማል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በምህረቱ ይጎብኝህ ጸጋውን ያብዛልህ ኡፍፍፍ
እግዚአብሔር የተባርኩ ልጆች ይስጣችሁ ከዚህ ሁሉ መከራ ያወጣችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለቅዱስ ሩፋኤል ስእለት ተሳሉ። መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ክብር ምስጋና ይድረሰው
ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት
ፓስተር ቢንያም ኣግዘው መምሂር በጸሎት ለምጸልዩ ሰዎችም ስሙ አንድጸልዩለት ሲጥ ውንድሞቼም በጸሎት ኣስቡት ኣንድ ቀን ድኖ ሲመሰኪር ባዮው ደሥ ይለጃል በሱ ሰበቢም ብዙው ሰው ይድናል
ወላዲተ አምላክ እናታች ክብር ላንቺ ይሁንልኝ ❤❤✨🌾💥🙏
መምህር እግዚአብሔር ፀጋህን አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🌾
እማ ፍቅር ስምሽ የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ 🌻🌻🌻ለማዳመጥ በስላሴ ስም አይነ ልቦናዬ አብራልኝ አምላኬ ሆይ🤲 ከጨረስኩ ባኃላ ሌላ አስታያየት እፅፋለሁ 🌻ምዕመናን ሼር ሼር ላይ በማለት ጀምሩ👍👍👍👍👍👍👍
,ሰላም መምህር እደሁም የመምህር ተማሪዎች እኔ ብዙጊዜ ኮሜት አልፅፍም ይህንን ገጠመኝ እድሰማ ያደረከኝ ልዑል እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህር ፀጋዉኑ ያብዛልህ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልቤን ቆጠሮ አሳክታልኘ ለመመስከር ያብቃኝ ወለተ ስላሴ እያላቹህ በፀሎታቹህ አስቡኘ በርቱልኝ ዉድድ❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ሁሉም ሰው ይዳን እግዚአብሔር ማንም እንዲጠፋ አይፈልግም እግዚአብሔር የጨለማውን ግርማ ገፎ ብርሃንን እንድንመለከት ስላደረገን እናመሰግነው እማፍቅር እናቴ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ታምርሽ እጹቡ እጹብ ድንቅ ነው እናቴ እመቤቴ ተስፋ ሥላሴ እስከነ ቤተሰቦችሁ እስከነ ተማሪዎቹ በእድሜና በጤና አኑሪልን እማፍቅር ስምሽ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት🙏
አሜን አሜን አሜን
14 የህወት ገጠመኝ በጣም የሚገርም ነው መምህር ወይ ደብተራ በሰው ህወት እድሜ አለምህን በሰው እንደተጫወትክ ብቻ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው አሜን
ተስፋ ሥላሴና ቤተሰቡን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መምህርዬ በእወን በአንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር እያስተማረን ነው በርታልን ማርያምን ይሄንን ገጠመኝ ይሄንን ትምህር የሚያዳምጥ እግዚአብሔር የወደደው የመረጠው ሰው ነው ሰምተው ደሞ ለቅዱስ ቁርባን የበቁ ደሞ ከመመረጥም አልፎ የተወደዱ ናቸው እድለኞች ኔን የአንተ ፍሬ በመሆናችን በርታልኝ መሞህረ😍
መምህር መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ትምህርትህ የብዙዎቻችንን ህይወት ቀይሯል እናመስግናለን 🙏 ቀጥልበት..............................!!
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ልዑል እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችሁ በመንታ ልጅ ይባርካችሁ 🥰ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ስጠብቅ ነበር ወገኖቼ ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ህይወቴ መስቅልቅል ነው ያለው😢😢😢
,እግዚያብሔር ሁላችነንም በቸርነቱ ያስበን
እግዚያብሔር ይርዳሽ
እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ 😢❤
እኔ ሁሌም ገጠመኝ የሚለቀቀው የምሄድበት አጥቼ ስቅበዘበዝ ነው የሚለቀቀው እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር የ አባታችን ፃድቅ ዮሐንስ ሃፅር በረከታቸው ይደርብን ይደርባችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ትሁት መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቅልን የመምህርዬ ትማሪዋች ተስፋ ሥላሴ እያላችሁ መምህርን በጸሎት አስቡት ሰሞኑን ደግሞ ተነስተውበታል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድላቸው 🤲🙏🙏
ትክክል መምህር ለምጣዱ ተብሎእይጣ ትለፍ እየተባለ ሀገራችን በዚህ የክፋት ሀጥያት ስትጋዝ ይህ ሁሉ ምስቅልቅል ሞት ጥላቻ በዛ እውነቱን እየተነጋገርን መማር አለብን በርታ መምህር እውነቱ ስለምታስተምረን ሁሉም ነገር ገብቶናል ተባረክ
በመጀመሪያ ለእናቴ ለወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባት አሜን።
መምህር ድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ባንተ ላይ አድሮ ይሔንን ሁሉ ቤተሰብ የፈወሰ ቸሩ መድሀኒአለም አባቴ ይሄንን ቤተሰብ በፍሬ ይጎብኛቸው አሜን።
እኔም ያዳመጥኩት በእመቤታችን ቀን ነው ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ወንድማችን በርታ የሰሞኑ አቦራ ያው ፈተና ነው ፈተና ያለ ነው እመቤታችን ይሄን ንፋስ ታጥፋልክ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን
መምህርዬ ሰሞኑን የተነሳብህ ዘመቻ እንዳለ ሁኖ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታስተምረን ገጠመኝ ስለምትለቅልን ላይቭ እየገባህ ወንጌል ስለምትሰብከን እንወያይ የነፍስ ማእድ ሁሉም የምትለቃቸው ትምህርቶች ህይወታችን እየቀየሩት ነው አዎ ጠቅሞናል ተቀይረንበታል ትምህርትህ እውነት እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ ለኔ ስማይጠሬ ቦታ እንዳትሰጥ መምህሬ ወደ ፊት ብቻ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤ለመምህራችኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤
በስላሴ ስም አይ ይሄ ስር ማሽ ቀጠል በጣሽ ደብተራ የስንቱን ሂወት አበላሹ
መምህሪ ተጠበህ ተጨንቀ ጊዜህን ሰውተ ለምተቀሪብሊን የህዎት ምጊብ እግዝአብሔሪ አምለክ ፀጋውን ያብዘሊን🎉🎉🎉🎉ለአብሪሃምና ለሠራ በስተእሪጂና ልጅ የሠጠቼው የቅዲስት ዲንጊል ማሪያም ለ8 ቱም የተበረኩ ልጆች ትስጠቼው አሜን🙏🙏🙏እመ ፊቅሪ እናተችን ቅድስት ዲንጊል ማሪያም ስሙዋ የተመሠገነ ይሁን🎉🎉🎉ጨንቆኘል በፀሎት አስቡኝ "ወለተ ማሪያም"
E/r yasibish welete Maryam.
@berhanebelay5019 አሜን🙏
ጤና ይስጥልኝ መምህር ዛሬ የእኔ ህይወትን አደመጥኩ ለእህቶቼ ግን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ቀሪ ዘመናቸውን በትዳር በልጅ ይባረኩ
ወይታአምር😢😢የሚሠማውሁሉ ታምርነው😢ተባረክመምህር እማፋቅር ትጠብቅህ❤❤❤❤
ነገ
21 የናቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ እና የህጻን ፌበን ገዳይ የፍርድ ቀን ነው ቸር ወሪ ያሰማን😢
የዘመናችን ሀዋርያ አዳምጭ ልመለሥ❤❤❤በርታልን ያንተን ትጋት ሣይ ነገ የሜመጡት ትወልድ እግዚአብሒርን በተግባር የሜኖሩ እንደሆኖ እርግጠኛ ነይ ዘመንህ ይባርክ
ክፍል 19 እና 20 የህይወትገጠመኝ በጣም አጓጓኅን እኮ መምህርዬ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረ እኔም ❤❤❤
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ይሄን ገጠመኝ እንድንሰማ የፍቀድ አምላክ ሰሙ የተመሠገነ ይሆን የመምህርዬ ተማሪዎች ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤
መምህር ትዳሬ ሊፈርሰ ጫፍ ላይ ነው 4ልጆቼን አባት መላኩ ገብርኤል ወደ ልቡ እንዲመልሠው ፀልዩልኝ ክ ንፈ ሚካኤልን እያላቹ አስብት ።
የሚገርም ታሪክ አንዲት ነፍስ ማዳን እንኳን ይከብዳል እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ ነፍስ በእግዚአብሔር እቅፍ መግባት ቀላል አይደለም በእውነት መምህር የቅዱሳን አምላክ እድሜ እና ጸጋውን ያብዛልክ እመብዙሀን ድንግል ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ማይናገር ስጦታው እፅብ ድንቅ የሆነ ገጠመኝ የእግዚአብሔር ስራ ትልቅ ጥልቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እናት ከልጆቻችሁ ጋ እህቶቻችን እግዚአብሔር መንታ መንታ ልጆችን ይስጣችሁ ❤❤❤
ይህ መንፈስ በቃ ህይወታችን ጥባ ጥቤ ተጨወተዉ ወገኖቼ ሆይ ንቁ ንቁ ንቁ ተግባራዊ ክርስትና በጣም ይቀረናል በእውነት እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን ኣሜን🤲🌻🌻
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ለዚህ ላደረሰን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለአባ ዩሀንስ ሀፂር ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹህ አደረሰን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
14ኛ የህይወት ገጠመኝ እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏
የዛሬዉ ይለያል መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ከባድ ነዉ በዉነቱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ይስጣቸዉ አንዳዴ ጠንቁዋይ ደብተራዎቹ ያሳዝኑኛል ለምን ብዙዎቹ ከናት አባት የመጣባቸዉ ናቸዉ እጅ ና ሀብይ ብለዉ አደለም ለዛም ደሞ ዉቀት ማጣታቸዉ ያስጠቃቸዋል እያወቁ ለሚሰሩ ግን 😭 የሀሰት አባት ዳቢሎስን ሰምተዋልና ሲኦልን ይጠባበቁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን ገጠመኝ 14 ደረስን
የሚገርም የሚያሳዝን የሚደንቅ የሕይወት ጉዞ ነው በየ ቤታችንኮ ቢፈተሽ ያለ የህይወት ውጣ ውረድ 😢መድሐኒዓለም በምህረቱ ይመልከተን 🙏
ሰላም መምህር የህይወት ገጠመኝ ክፍል 14 ደረስን በጣም ደስ ይላል ከዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን 👏
እመብርሀን እማ ፍቅር ክብር ምሰጋና ላንቺ ይሁን 👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለአባ ዩሀንስ ሀፂር ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹህ አደረሰን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
መምህር ይህን ገጠመኝ ስሰማዉ ውስጤ እየተጨነቀ ነዉ የሰማሁት በፀሎት አስብኝ
እግዚአብሔር እንኳንም እረዳቸው መልካም ልጆችን እግዚአብሔር ይስጣቸው
እግዛአብሔር አምላከ የተባረከውን የዘር ፍሬ /ልጅ ይስጣቹሁ
እማ ፍቅር ስምሽ የተመሰገነ ይሁን ለእህቶቻችንም እማ ፍቅር እመ አምላክ ልጅ ትስጣቹ መምህርየ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ እግዜአቤሀር አምላክ ይስጥህ እንወድሃን መምህርየ ተባረክ የአይናችን የሃጥያት ቅርፊት ነህ የገፈፍክልን🙏🙏🙏
በጣም ይገረማል ያሳቅቃል እግዚአብሔር ድል ያደረጋል እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ልጁ ይሰጣቸው አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒✅✅
ሠናይ ግሩም ገጠመኝ ነው እናታችን ሰለተፈወሱ እንኳን ደስ አለዎት የልጅ ልጅ ያሳይዎ ልጆችም ውለዱ ክበዱ መጨረሻችሁን ያሳምረው
መምህር ቦታ ቦታቸውን ሰለያዙልህ የእውኘት በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አለህ🙏🙏🙏
ሁላችን የእግዛብሔር በጎች ከጠፋንበት ሰለመለሰከን መድኋኒአለም አብዝቶ ይባርክህ ጤና ከዕድሜ ጋር ተመኘሁ🙏🙏🙏
ትክክል መምህርዬ እመሙ የገባን አለን ግራ የተጋባን በርኩስ መፈስ ምንሰቃይ አለን 😥😥😥😥😥😥😥
የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይምረን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤
ሰላም መምህር በገጠመኝክ ብዙ ነብሳትን አድነካል እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጥክ ከክፍ ነገር ይሰውርክ ከነቤተሰበች ይጠብቅክ እኔ ለራሴ ተቀይሬ ቤተሰቤ ተቀይሮ ለቅዱስ ቁርባን አብቅተከናል እናመሰግናለን ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነው እህቶቾ ቅዱስ ሩፋዬል ማህፀናቸን ይክፈትላቹ ልጅ ይስጣቹ አብዝቶ የፍላጎታቹን ያህል አሜን
የዛሬዉ ደሞ ለጆሬ የሚከብድ የሚዘገንን ነዉ ፈጣሬዬ ሆይ አደራህን እኔን ከኔ ጠብቀኝ ❤❤❤ መምህርዬ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ባተ ብዙ ተምረናል ከምር
አወ መምህር አስታውሳለሁ በህልምህ አይተህ የተናገርከውን በእውነት ፈጣሪ ይመልሳት በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ሳያውቁ ሄደው ፈጣሪ ይመልሳቸው ለእኛም ልቦናችንን ይመልሰን አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
የኛ እንቁ አባት በትግስት ቁጭ ብሎ ያዳመጠ ይድናል እርሱን አንብቦ የሚቃወም የማይማር የማያዳምጥ አይድንም እኔ ከስት ነገር ዳንኩ እግዚአብሔር ይመስገን
ተስፋ ስላሴ መምህሬ እወጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሔር ያድልክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን፡ ጠላቶችህን እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው ይህ በጣም ብዙ የተማርንበት ትምህርት ነው ከምህመን እስከ ቄስ እስከ ደብተራ በራሳችን ድክመትም ሳንፈልግ ደግሞ በሴጣን ወጥመድም ብዙ ችግር የሚደርስብን መሆቱን ተምረናል ፡ ፍቃደኛ ከሆቱ የ8ቱን የእህቶቻችንን ታሪክ ያስተምራል ብለክ የምትለውን ለየብቻ አሊያም ባንድ ላይ ብታቀርብልን ብዙ ነብሶች ይድኑበታል ብዬ አስባለው፡ እግዚያብሔር ለህህቶቻችን ፍፃሜያቸው ያማረ ይሁን አሜን፵!!!
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከሚድኑት ያድርገን አሜንንንን የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በእውነት የተባረከ ልጆች ይስጣችሁ
ወለተ ማርያም የዛሬው የህይወት ገጠመኝ የሚገርም ለየት የለ ነው በጣም ብዙ ነገር ተምረናል ቸሩ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ጌታ ሆይ ዘመናችንን አድስ ተሥፋ ስላሴ አምላከ ቅዱሳን በሁሉም ይቅደሙልህ ልብ ያለው ልብ ይበል የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን አሜን ፫
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር በተለያዩ ቋንቋዎች ተተርጉሞ ሁሉም ጋር ትምህርትህ ቢደርስ ብዬ እመኛለሁ🙏
ሁለት ስለት ሙሉ ደስ እያለኝ መጨረሻዉን እየናፈኩኝ ነዉ የጨረስኩት ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን እመቤቴ መሀፀናችሁን ትከፈትላችሁ መንታ መንታዉን ትስጣችሁ
እዝጊኦ !!! አቤቱ እነደ ቸርነትህ እንጂ ፣ እንደ በደላችን አይሁን ።
🎚ወላዲተ አምላክ ! እንዳመሰግንሽ ልጅሽ መድኃኒዓለም ያውቃል ::
የመስቀል ስር ስጦታዬ🎚
ብሰደድ መንገድ መሪዬ🎚
ብፀንስ ተንከባካቢዬ🎚
ብወልድ አራሼ🎚
ወልጄ ባሳድግ የልጄ ጠባቂ🎚እመብርሀን ቀሪ ዘመኔንም ባንቺ እንዲጠበቅ ለልጅሽ ለወዳጅሽ ለመድኃኒዓለም አሳስቢው ::
መምህር ተስፋ ሥላሴ ! በመንገድህ ሁሉ እመ ብርሀን ቀድማ በአውደ ምህረቱ ትገኝ :: እሾህና አሜከላውንም ትንቀልልህ🎚አሜን🎚
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ለነሱ የደረሰች እማፍቅር ድንግል ማርያም የኛንም ሂወት ትቀይርልን መታ መታውን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከመልካም ባልጋ
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የበለጠ እውቀቱን ይግለጵልሕ ።አንተ ለእኛ ታስፈልገናለህ የሚቃወምህን ወደ እዛ ያርቅልን ።
አሜን አሜን አሜን ምን ይሳናታል ❤❤❤❤❤❤❤እሱ የሊለችበት ባታ የታል ❤❤❤❤❤እመቤቴ አማላጂ የጌታዬ እናት አንድ ቀን እድል ትሰጭናለሽ ስላአንቺ እድመሰክር 😢😢😢የኔ እናት
እንዲህ የሰውን ህይወት የሚቀይር ትምህርት ለመስማት ያደለን የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።እውነት ለመናገር መምህር ሁሉንም ነገር በግልጽ እና በዝርዝር ስለምትነግረን የበለጠ እንድናስተውልና በመንፈሳዊ ህይወታችን እንድንበረታ ትልቅ እገዛ ያደርግልናል ።እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።በርታልን መምህራችን 🙏
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ተመሰገን አምላኬ ተመሰገን አምላኬ ስደት ስላመጣህኝ አመሰግንህ ዘንድ ምክነያቲ ብዙነው❤❤❤❤❤
መምህራችን እኔ ቃላት የለኝም በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን!
ሺህአመት ኑሩልን ከእድሜዬ ቀንሶ ይስጥህ!እኔ አልጠቅምም አንተ የብዙ የብዙ የብዙ እናቶችን፣አባቶች፣እህቶች ወንድሞችን ወደ እግዚአብሔር በረት ምታስገባ ወደ እግዚአብሔር መዳፍ ምትመልስ እንቁ ልዩ መምህራችን ነህ በእውነት ዘጠኝ ሰዎችን ሙሉ ቤተሰብ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ማስገባት በእውነት ድንቅ ነው ከአስከፊ ህይወት አውጥቶ ለቅዱስ ቁርባን ማብቃት መመለስ እጅግ ድንቅ ድንቅ ነው አንተ እድለኛ ነህ ከሰዉ ነፍስ መዳን የበለጠ ምን ሚያስደስት ነገር አለ?ምንም የለም የአይምሮ ደስታ ነው እኮ እረፍት ነው ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ ኑርልን❤
ሺአመት ሺአመት ሺአመት ኑርልን ፀጋው ይብዛልህ እመብርሐን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትሸፍንህ ፀጋ ታልብስህ ፀጋ ታልብስህ
ቤተሰቦችህን ልጆችህን ባለቤትህን ክርስቶስ
በደሙ ይሸፍንልህ እመብርሐን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትሸፍንልህ ፀጋ ልበሱ❤❤❤
ለነዚህ ቤተሰቦች እንደተጨነክ እመብርሐን
እሱዋ ስላንተ ሁሌ ከልጅዋ ፊት ታሳስብልህ
በእሳት አጥርዋ ትከልልህ ከነ ቤተሰቦችህ
በእውነት እጅግ በጣም ነው የተደስኩት በጣም ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን🙏
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ለእርርተ ልቦና❤ ለጭንቅ አማላጅትዋ❤ለፈጥኖ ደራሽዋ❤ ለእማ ፍቅር ይሁን❤🙏እልልልልልልልልልልልልልልልል❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልል❤
🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
እህቶቻችን በክርስቶስ ፍቅር የተጠራቹ ቤተሰቦች እድለኞች እንኩዋን ደስ ያለችሁ❤
እመብርሐን በልጆች ትባርካችሁ መሀፀናችሁን ትክፈት ቅዱስ ኡሩፋኤል ይግባ በህይወታችሁ በቤታችሁ መንታ መንታውን ታስታቅፋችሁ እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምህረት እርርህተ ልቦና ፈጥና ደራሽዋ ትድረሰላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ገና 14 ነን. መምህርየ መቸ ነው የህይወት ገጠመኝ 19 ምንደርሰው እንዴት እንደጓጓሁኝ❤ በጣም የምገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከዘንዶው አፊ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ ብርታ ጠላት ብንጫጫም እኛ ወደ ፍት ❤❤
እግዚአብሔር በትዳር በልጅ ይባርካቹ እህቶቼ. ምትወድዋት እመቤታችን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለያቹ. አማ ፍቅር ሰምሸ ይክበር ይመሰገን. መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤
ማምህርየ ቀጥልልን እኛ እንፈልጋለን በተለይ ስለ ኡቃቢና ስለ ቃልቻ በደንብ ንገረን ኣስተምረህ ከሆነ ቁጡሮቹን ጥቀስልን የኔ ቤተስብ ቃልቻ እና ኡቃቢ ነው የምያምኑት ክዝህ ነገር ቤተስቤን እንዳላቅቅ ፈጣር እንድርዳኝ በፅሎት ኣስቡኝ ወለተ ስንበት ብላቹ። መምህርዬ ቀለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ያስብሽ እቴ ከመጀመሪያው ተነስተሽ አዳምጪ መፍቴው ሁሉ አለ በርች በፀሎት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
🎉ዋው 14ኛ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ የተባረከ እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ በርታ ጀግና ነህ ፅናቱን እውቀቱን ያብዛልህ እንቁ ተጋዳይ መምህሬ በርታልን ጀግና ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተመስገን አምላኬ እንዳተ ያለ መምህር ሰለ ሰጠህን ፈጣሪ ❤
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ነው እንደው መምህር ይህን የሂወት ገጠምኝ ደግሞ እክግ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኻን ለዚህ አበቃቸው 8 መንታ መንታ ይወለዱ ለቁዱስ ሩፋኤል ይማፀኑት ይሰጣቸዋል ዋናው ከዚህ እርኩስ መንፈስ መፈታታቸው ነው ትልቁ ነገር እግዚአብሔር እናንተን የጎበኛቹ ለሁላቸው በዛ ስራ ያሉትን ይድረስላቸው ኣሜን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነመላ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ሀይሉና ብርታቱን ይጨምርልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
1.መምህር በጣም ጠገብኩኝ አጠገበችን የእማምላክ ስራ ስከድሙ ለነበሩትና ላልነፁት በሙሉ
2.የዘርፈን ያልከዉን በደምብ ነዉ ያረጋገጥኩትና ቀን ነዉ ምንጠብቀዉ አይቀርምና
3.በጋሻዉንም ጭምር ታያለክ ደሞ
4.ልጅ ከፈለጉ መምህር አርባምንጭ ገረሴ ዮሀንስ ላክ ወይም አገናኝን ስልከም ቢሮ አለክ መልዕክት አስቀምጫለዉ ለማስታወቂያ ሳይሆን ቃልክዳናቸዉ ስለሆነ ነዉ በመጨረሻም በርታልን ቢኒያምም ላንተና ለመ/ር ግርማ ማስታወቂያ ይሆናችዋል ገና ታያለክ.
መምህራችን የድካምህን ወጤት እግዚአቢሄር ረዳህ ደሰ ይላል!! እግዚአቢሄር የተበረኩና ጤነኛ ልጆች ይሰጣቹ።
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ❤
አግዚኦ በጣም የሚገርም ነዉ መምህር ተስፌ አንዴት የሚከብድ ሂወት ነዉ ፡የገርመኝ ይህን ተጋድሎ ከአግዚአብሔር የምታሳልፍዉ ፡አንደዉ ይህን አየሰሙ የሚቃወሙት ስይጣናቼዉ አንዲያራግፉ አምላካችን ይርዳቸው ላንተም ክሁሉ ፍተና የአምላክ አናት አምብርሃን ትርዳ ፡ልጆቹም የተባረከ ትዳርና ልጆች ይስጣቸዉ፡ሂወታቸዉ ይስተካከል ፡በስተመጭርሻ የእግዚአብሔር ሃያልነት ፡ሁሉንም አሽንፉ ጥላት አፍረብት ፡ስለሁሉ አምላክችን ይመስገን ፡❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለ8ታቹ በልጆች ይባርካቹ🌿🌿💛💛💒🕊💒🕊🙏🙏🙏
ውይ ደስ ሲል እመብርሀን ከእስራት የፈታቻቸው እኛንም ትፍታን መምህራች ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉
መንታ መንታ ልጅ ይስጣቸው እግዚአብሔር የሚሳነው የለም መምህር እኔ ውጭ ነኝ አሁን ግን ባሌን ድምፅ መስማት ያስጠላኛል
መምህር ባተትምህርት የስትሰዉነፍስ አደሚተርፍ ማርያምን ማንንም አዳትሰማ በሚመጣብክ ፈተና ሁሉ አትበሳጭ አኛ ከሞትንም ከነመስቀላችን አንሞታለን ይብላኝለት የክርስትና ሚስጥር ላላወቁ ማወቅ ለማይፈልጉም
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን !!! አቤት ፍቅሩ ድንቅ ነው:: መምህር ቃለ ህይወት ያስማህ የነፍስ ዋጋ ይርግልህ :: እናንት የታደላችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ በቤቱ ያኑራችሁ::
እመቤቴ ወላዲት አምላክ ክብር ይግባት
መምህርዬ እኳን ደና መጣክ እውነት በጣም የሚገርም እና የማያሳዝን ታሪክ ነው እግዚሐብሄር ይመስገን እውነት ለልጆቹ 8ቱም ቅዱስ እሩፋኤል መታ መታ ልጅ ይስጣቸው አሜን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል።እማ ፍቅር ክብር ይግባት አሜን
ለሴተኛ አዳሪዎች ብቻ አደለም የበቤት ልጆች በምንባለው አይብሰም ብለህ ነው እነሱማ ምንም ቢሆን ካርድ አላቸው ይጠነቀቃሉ እኛንም እህቶቼንም ይማረን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏🙏
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለነብዩ ኤልያስ አመታዊ ክብረ በአሉ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህር እንኳን መጣህ 14የህይወት ገጠመኝ የነብስ ምግብ ስጠብቅ ነበር እናመሰግናለን እህቶቻችን የተመኛችሁትን ሁሉ እማምላክ እማ ፍቅር ትስጣችሁ ❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ መምህር በጉጉት እየጠበኩ ነበር ።
የዛሬዉ ደግሞ ለየት ያለነዉ እግዚኦ ማሀርነ 🙏 እግዲህ እህቶቸ ወላዲተ አምላክ መታመታዉን ትስጣችሁ አሜን መምራችን ገናናዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ 🙏
የኔ ትሁት መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን😇🤗
እመብርሀን እናታችን ምልጃሽ አይለየን እህቶቻችንም እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር እና ልጅ ይሰጣችሁ
እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ያክል የሰወች መዳን ደስ እደሚያሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በዚህ ዘመን አባታችን መላከ መክራት ግርማ ወድሙን ስለሰጠን አተን የመሰለ መምህራችን ስለሰጠን ብቻ ምን ያህል ሲድኑልህ እደምትደሰት እኔ ሰምቸ ብቻ ደስ ካለኝ ያተ ደስታ ወደር የለውም ካድ ቤት 8 ሰው ለዛውም ልጆች ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን
እማፍቅረ,ወላዲት,አምላክ,ክብረና,ምሰጋና,ይድረሳት,የጌታየ,እናት,መምህረ,እረጅም,እድሜና,ጤና,የሰጥልን,ከነ,ቤተሰቦችህ,እኛንም,በሰደደት,ያለነውን,ሰላም,ለሀገራችን,ያብቃን
ድንቅ መምህራቺን እንካን ደህና መጣህልን በጉጉት ነው የምንጠብክቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ልቦናየን ክፈትልኝ አባት ሆይ
መምህር በአንተ እና በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ምክንያት ሃገራችን ብዙ አህዛብ ስለሚድን/ስለሚፈወስ እግዚአብሔር በሰራዊቶች ይጠብቅ❤
አሜን ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦሽ ይሰብህ እመብርሀን ትሰባችሁ❤❤🎉🎉
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤
እህቶቻችን እመብርሐን መንታ መንታ ልጠኛ ልጆች ትባርካችሁ ትባርከን መንታ ልጅ ለኔም ምኞቴ ሳገባ ነው ፈታኂ መሐፀን የሆነው ቅዱስ ሩፋኤል መሐፀናችሁን ይክፈትላችሁ አሜንን(3)