ያየኛል ወይ? |Yayegnale weye?|GETAYAWKAL AND BIRUKTAWIT - የጥንት አምባ መዘምራን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • አዎን ያያል ይረዳኛል
    ሳዝን ልቡ ይነካል
    በመንገዴ ሁሉ ፈተና ሲገጥመኛ የሱስ ይረዳኛል!

ความคิดเห็น • 35

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 หลายเดือนก่อน +2

    ጨንቆኛል ግን እግዚአብሔር ያያል😭🙏 Who is watching in 2025?

  • @assayeasmamaw4428
    @assayeasmamaw4428 5 หลายเดือนก่อน +5

    ያልተመለሰ ነገር ቢኖረኝም
    እግዚአብሔር ግን ያየኛል ያያል ይረዳል

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ያያል። በደንብ ያያል! እኔ ምስክሩ ነኝ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 4 ปีที่แล้ว +7

    i proof it ያያል የሰማል ይናገራል ያየኸኝ አምላክ ክብርህ ይስፋ እግዚአብሔር ሆይ በእውነት ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ ነህ ዪሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ::

    • @NaNiii12Abigail
      @NaNiii12Abigail ปีที่แล้ว

      #እውነት ነው ጌታ #ያያል ይራራል ይጠጋጋልም ዘላለም አይተውም አይጥልም ክብር ለስሙ ይሁን #አሜን #አሜን
      #ተባረኩ 🙏🙌🏻

  • @Feadson
    @Feadson 2 ปีที่แล้ว +6

    Be ewunet hule new yemisemaw ena hule sisemaw embaye 😭😭😭ykdemegnal aw egzihbiher yayal

  • @hanahana4785
    @hanahana4785 7 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እኔ የሚያዩኝ አይኖች የተባረኩ ይሁኑ እናንተም ተባረኩልኝ

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 2 ปีที่แล้ว +6

    እየኝ ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭

  • @Belaya915
    @Belaya915 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ስሙ ይባረክ ዘመናችሁ ይለምልም አዎን ጌታ ያያል ደግሞም ይረዳናል ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ተባረኩ

  • @americaemanu2906
    @americaemanu2906 6 หลายเดือนก่อน

    ያየኛል ፡ ወይ ፡ ልቤ ፡ ሲጨነቅ
    ለነፍሴ ፡ ሰላም ፡ ስሻ
    ሸክም ፡ ሲከብደኝ ፡ ስንገላታ
    መንገዴን : ሁሉ : ስደክም
    አዝ፦ አዎን ፡ ያያል ፡ ይረዳኛል
    ሳዝን ፡ ልቡ ፡ ይነካል
    በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ ፈተና ፡ ሲገጥመኝ
    ኢየሱስ ፡ ይረዳኛል
    ያየኛል ፡ ወይ ፡ ቀኑ ፡ ሲጨልም ፍርሃትም ፡ እኔን ፡ ሲከበኝ ተስፋ ፡ ቆርጬ ፡ ፍፁም ፡ ስደክም አምላኬ ፡ በቅርብ ፡ አለ ፡ ወይ
    አዝ፦ አዎን ፡ ያያል ፡ ይረዳኛል ሳዝን ፡ ልቡ ፡ ይነካል በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ ፈተና ፡ ሲገጥመኝ ኢየሱስ ፡ ይረዳኛል
    ያየኛል ፡ ወይ ፡ ኃይሌ ፡ ሲከዳኝ
    ችግር ፡ ልቋቋም ፡ ሳልችል
    ሳዝን ፡ ስተክዝ ፡ እምባዬም ፡ ሲፈስ
    አምላኬ ፡ በእርግጥ ፡ አለ ፡ ወይ

  • @AmanchGech
    @AmanchGech 5 หลายเดือนก่อน

    አዎን ያያል ጌታ
    ዛሬ በእውነት ያልፋል

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 ปีที่แล้ว +4

    አባ ወዴት አለህ ?

  • @abubalcha8886
    @abubalcha8886 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen awo yayal egziabiher

  • @birukkumssa
    @birukkumssa 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @selamawitmeberatu2079
    @selamawitmeberatu2079 ปีที่แล้ว +2

    My childhood mezmur

  • @tsegaeniyewdebebe8648
    @tsegaeniyewdebebe8648 4 ปีที่แล้ว +1

    Ammmmmmmmen amen

  • @kiflemarkos-ug9pf
    @kiflemarkos-ug9pf 5 วันที่ผ่านมา

    ያያኛል ወይ

  • @eyerusalemgetachew1902
    @eyerusalemgetachew1902 ปีที่แล้ว +3

    እባክህ እየኝ አባቴ እባክህ

    • @bereketsamuel5801
      @bereketsamuel5801 9 หลายเดือนก่อน

      eyayeshi nw hulem aberoshi nw eyu

  • @merondaniale4466
    @merondaniale4466 8 ปีที่แล้ว +12

    እኔን ግን ሚያየኝ አልመሠለኝም መከራዬ አላልቅ አለ

    • @assembliesoftrinityinterna2095
      @assembliesoftrinityinterna2095  8 ปีที่แล้ว +6

      Dear our sister, definitely God is there for you. He is watching you! Zare alalefe yale mekera hone sekaye ke egeziyabhere yetesewere aydedlem. Geta yeredashal. We will keep you in our prayers. Berechi.

    • @sarondawit9462
      @sarondawit9462 7 ปีที่แล้ว +9

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ አጋርን ያየ ያይሻል እጸልይልሻለሁ ሁሉን መልካም ያደርጋል በጊዜው አሜን

    • @abenezerhailu9007
      @abenezerhailu9007 11 หลายเดือนก่อน

      Berchi Yene eht.endeza yisemash engi Geta abrosh new

    • @Blennnn
      @Blennnn 10 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh eg.r be gzew lanchim ejun yanesal

    • @TensaeyBerhanu
      @TensaeyBerhanu 8 หลายเดือนก่อน

      አመስገኝ

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @dararaamucaakakuu9452
    @dararaamucaakakuu9452 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen tebarekuu🏠

  • @bementtesfaye7814
    @bementtesfaye7814 2 ปีที่แล้ว +4

    ያስበናል

  • @musemulu6871
    @musemulu6871 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all

  • @abinetabebe8588
    @abinetabebe8588 10 หลายเดือนก่อน

    Wa'a......

  • @naomizerfu6743
    @naomizerfu6743 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @tayituassefa8555
    @tayituassefa8555 ปีที่แล้ว

    Ayzone beheta entamen

  • @Abushemersha
    @Abushemersha 4 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ እባክህ እየኝ ፀልዩልኝ ክርስቲያኖች