226ኛ ገጠመኝ ከተአምር ጋር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 946

  • @knownknwon359
    @knownknwon359 2 ปีที่แล้ว +206

    እኔም ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ 700.000ሺ መናፍስት ነበሩኝ አሰረለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በሳዉዲ አረብያ እልልልልልል በልሊኝ ለኔ የረዳኝ አምላክ ለእናንተም ይርዳቹ አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa137 2 ปีที่แล้ว +62

    በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ በቤቱ ያፅናት ሁላችንንም በምግባር በሀይማኖት ያፅናን አሜን የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይጠብቀን
    ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን መድሀኒአለም ክርስቶስ አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒🕊🕊መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋና ጥበቡን ይጨምርልዎት አሜን
    ከኛ የበረከታችሁ በፀሎት አትርሱን☝🙏

  • @misrakmisrak1155
    @misrakmisrak1155 2 ปีที่แล้ว +24

    ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ ነዉ እኔም ለኔ ያደረገዉን ታምራቱን መመስከር ፈልጋለዉ በሰዉ አገር በሰደት ነዉ ያለሁት የሆነ ግዜ ላዬ እግሬን በጣም አመመኝ መራመድ ሁሊ እሰከሚያቅተኝ ማደርገዉ ግራ ሲገባኝ ቅዲስ ሚካኤልን ነዉ የጠራሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የምወድህ መላክ ድረስልኝ አልኩት እሱም ፈጥኖ ደረሰልኝ የእዉነት ነዉ ምላቹ ጠዋት ስነሳ ድኛለዉ በሰላም ስራዬን መስራት ጀመርኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔ ልዩ ነዉ ሚካኤል ብዬ ስሙን በጠራሁበት ቦታ ሁሉ የኔ ሚካኤል አለ ሊረዳኝ ጋጠገቢ ቆሞ የቅዱስ ማካኤል አምላክ ስሙ ለዘላለም
    ይመሰገን የቅዱስ ማካኤል ምልጇዉ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 2 ปีที่แล้ว +22

    በእውነት እጂግ በጣም ድንቅ ተአምር ነው የእኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ የሚደርስልኝ ለእኔ ያደረገልኝን ተናግሬ አልጨርሰውም በእውነት እዚህ አረብ ሀገር በገባሁ ማግስት ቀን 6 ሰአት ላይ ስፀልይ ሰትዬየ ስታየኝ ደንግጣ ልቧን ደግፋ ምንድን ነው ብላ ጠየቀች አህቴ እየፀለየች ነው ስትላት ሴራሚኩ እንዳይቀዘቅዛት ብላ ምንጣፍ አስመጣችልኝ ግለሳምንት ያህል እዛች ክፍል ገብታ አታውቅም ፈራች አንቀጠቀጣት በእውነት በገባሁ በሦስተኛው ቀን ደሞ በህልሜ ሴትዬ እጎኔ ቆማ በጣም እየተበሳጨች የታሰበልሺ ታስቦልሺ ነበር ግን ምን ያደርጋል ቅዱስ ሚካኤል ደረሰልሺ ብላ ጮኸች ደሞ በጣም ነው የምፈራችሁ ትላለች እኔና እህቴ አንድ ቤት ነው የምንሰራው እንዴ ለምን በእውነት እንደዚህ እማ አታስቢ እኛ እኮ የቅዱስ ሚካኤል ልጆች ነን እናታችን ሁላችንንም ለቅዱስ ሚካኤል ነው ክርስትና የሰጠችን የሁላችንም ክርስትና አባት ቅዱስ ሚካኤል ነው ሲያመን እንኳ ለሱ ነው የምትነግረው ቅዱስ ሚካኤል የራሱ ናቸው እንደፈለገ ያድርግ እኔ አንዴ ለሱ ሰጥቻለሁ ነው የምትለው እናቴ በጣም ነው ቅዱስ ሚካኤል የምትለው በእውነት እመኝን አትፍሪን የቅዱስ ሚካኤል ልጆች ሆነን ምንም አናደርግሺ ስላት በቃ ብላ ጮኸች የምታወራኝ በኛ ቋንቋ ነው ስጮህ አነቃሁ በሰመመን ሆኜ ነው ማወራት አጠገቤ የለችም በእውነት ቅዱስ ሚካኤል ከምን ነው ያዳንከኝ ምን አስባይሆን እያልኩ የሱን ስራ እያሰብኩ በእውነት ሳስበው እንባ ነው ሚቀድመኝ ስንመጣ ወደ አረብ ሀገር እናታችን የዶፋ ቅዱስ ሚካኤል አባታችሁ ይከተላችሁ እኔ አይገባችሁም በሆን ከምንም አላድናችሁ ነው የምትለው በእውነት አንድ ቀን ተለይቶን አያውቅም ሰወቹ በኛ ላይ ሲነሱ ቅዱስ ሚካኤል ሰንለው አፋቸው ነው የሚዘጋው ለኔ ድንቅ ነው የሚያደርግልኝ ቅዱስ ሚካኤል ኮሮና መጄመሪያ እንደመጣ ይዞኝ የጄመረኝ ማግስት ልሞት ደረስኩ መተንፈስ አቅቶኝ እንባየ ዝም ብሎ ነው የሚወርደው በቃ መትኩኝ በሰው ሀገር ብየ አፌ አይናገርም በህሊናየ አባቴ የዶፍው ቅዱስ ሚካኤል ክርስትና የተነሳሁብህ አድነኝ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ብየ ለመንኩት እና ተኛሁ ጠዋት ስነሳ እንኳን ህመም ምንም ነገር የለ ፍፁም ተፈውሼ ድኜ ነው የተነሳሁት በእውነት ከቃላት በላይ ነው ለኔ የሱ ስራ እህተንም ድጋሚ እኔንም እሷንም ይዞን በር ተዘግቶብን ምግብ ሴትየዋ እየሰራች ነበር የምትሰጠን ለሎቹ ሁሉም ሀኪም ቤት ሄደው እኛ የራስ ምታት ኪኒን አልተጠቀምንም ሰወቹ መዳኒት ሲያመጡ የቅዱስ ሚካኤል እሱ ይፈውሰን ብለን ምንም ሳንሆን ድነናል በእውነት ለኛ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችሁ ይድረስ ለኛ የቆመልን ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችሁም ይቁምላችሁ በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን የኛ ውድ ልዩ መምህራችን

    • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
      @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችንየ ለናተ የደርስ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ዋስ ጠበቃ ይሁነን አሜን

    • @lidiyaseyum9009
      @lidiyaseyum9009 2 ปีที่แล้ว +3

      ለእናተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይደርስ ዘንድ በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ እባክሽ ወለተ ትንሳኤ እና ብርሃነ መስቀል ብለሽ

    • @ትግስትሞላ-ቨ1ወ
      @ትግስትሞላ-ቨ1ወ 2 ปีที่แล้ว +2

      የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ለናተ የደረሰው ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስልኝ ካለሁበት ችግር ያውጣኝ ሰሰለቴን ይበጥስልኝ እንደው በፈጠረሽ በፆለትሽ አስቢኝ ወለተ ገብርኤል ብለሽ

    • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
      @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ትግስትሞላ-ቨ1ወ አሜን አሜን አሜን የእኔ እህት ወለተ ገብረኤል ቸሩ መዳህኒያለም ጭንቀትሺን ያርቅልሺ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ካለሺበት ችግር ያውጣሺ የብረሐን ክንፉን ይጋርድልሺ በነገሮች ሁሉ ይቅደምልሺ

    • @ትግስትሞላ-ቨ1ወ
      @ትግስትሞላ-ቨ1ወ 2 ปีที่แล้ว

      @@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ አሜን አሜን አሜን

  • @lgsam6722
    @lgsam6722 2 ปีที่แล้ว +81

    በእውነት ለውዱ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ፫ እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል የትዱስ ሚካኤል እረዴት በረከቱ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ ከእኔ የበረታችሁ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ እንዲሁም መምህራችን አስቡን ወለተ ኪዳንና ኪዳነ ማሪያም ብላችሁ አስቡን የዛሬው ገጠመኝ ከእኔ ጋር በብዙ ነገር ይመሳሰላል እኔም መላው ቤተሰቦቼ ሁሉ ሙስሊም ናቸው እኔ ብቻ ነኝ የስላሴን ልጅነት ያገኘሁት

    • @ሠናይምድር
      @ሠናይምድር 2 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሃን ትርዳህ አይዞህ

    • @ሠናይምድር
      @ሠናይምድር 2 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሃን ትርዳህ አይዞህ

    • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
      @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እንኳንም ወደትክክለኛው ሀይማኖት መጣሽ

    • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
      @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 2 ปีที่แล้ว +3

      የእኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ አጋ ዕዝ ት አለም ስላሴ መላ ቤተሰብሺን በምህረት አይኑ ይጎብኝልሺ ሁሉንም የስላሴን ልጂነት ለማግኜት ያብቃልን አንችንም በቤቱ ያፅናልን

    • @kirosmariyam7926
      @kirosmariyam7926 2 ปีที่แล้ว +1

      አመቤቴ ታስብሽ

  • @barchtamiru8964
    @barchtamiru8964 2 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ለ ቅዱስ ሜካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ::

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +25

    አንካን ደና መጣክ መምራን እንካን ለቅዱስ ሚካኤል እመታዊ ብእል ዋዜማ እድርሳችው እድርስን🌿🤲

  • @emafiker5770
    @emafiker5770 2 ปีที่แล้ว +38

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ ለሀያሉ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል እንኳን አደረሳቹ 🙏🙏🙏

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 ปีที่แล้ว

      መማህር ግርማ 56 B አይነ ስዉር የነበር ቅዱሰ ሚኳኤል የካቲት 12 የበራልት ፐሩቴትስ የነበር ከመላ ቤተስበችሁ ወደኦርቱዶሰ የተመለስ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว

      ቀይ ሙሻ በደመና ውስጥ የሚታየኝ አይጮህም ምንድነው ነው

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ይላል ምን ይታወቃል በአንደበትህ አድሮ ይሆናል ምርቃት ያበዛህ አሜን አሜን አሜን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል አገራችን ሰላም ያውርድልን

    • @weykunfiqadike7229
      @weykunfiqadike7229 2 ปีที่แล้ว

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 2 ปีที่แล้ว +81

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ሳስብህ ነበር ጠፍተሃል ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ናልን ትምህርቶችህን አይጠገቡም በጣም እየተማርንበት ነው

    • @sabaselome
      @sabaselome 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen!!!!lenem KEDUSE MIKAEL dersolegnal benatezekere lay sagelgel weye brmagestu ABAN agegnech tefewesku kaehiwot yasemalen ???!🤲🤲🤲👑

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 2 ปีที่แล้ว

      Ene demo gize atirogal timihirt lay silhonku

    • @haymi410
      @haymi410 2 ปีที่แล้ว

      አረ የመምህር ተስፋዬ ስልክቁጥር ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ማግኘት የምችለው የምታውቁ መልሱልኝ 🙏🙏

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን .....
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልንንንንን.... መምህራችን መምህር ተስፋዬ

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር እንካን አደረሳቹው
    እህት ወንድሞቼ ለገናናው ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በሀል አደረሳቹው .አደረስን ሀገራችንን ኢትዮጽያን ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን አሜን አሜን አሜን

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 2 ปีที่แล้ว +20

    እኔበሳኡዲ በደበር ተገድጀ ስደፈር ኪዳነምህርት አውጭኝ እያልኩ ነው የተደፈርኩት ከዛ ኪዳነምህርተ ለምድነው እደዛ እየጠራሀት ያላወጣችኝብየ ከዛ ተቀየምኩ ያው ከዛ ሀይማኖቴንም በደብ ስለማላውቅ ገጠርም በባእድ አምልኮቤትነው ያደኩት ግን ያኔ ስለሀይማኖት ስለማላውቅ ባህል ነው እጆ የሚመስለኝ ሰይጣን አይመስለኝም ነበር ከዛ ሀይማኖቴን ቀይሬ እሳላም ሁኘ ለሶስት አመት ኖርኩ ያው የነሱን እየጦምኩ እየሰገድኩ ግን ሁለየ ስሰግድ እመቤቴ ኪዳነምህረት ስእሏ በፊቴ ትመጣነበር ምድነው እልነበር ከዛ በእውነት አች ካለሽ ከዚህ ሂወት አውጭኝ ብየ አለቀስኩ ስቅስቅብየ ከዛ ከትንሽቀኖ ብሀላ ሀይማኖቴን ለማወቅ ሞከርኩ ከዛ ከአባታችን ከአባይሀንስ ትምህርት መስማት ጀምሬ በተለይ ስለአይነ ጥላ ስታስተምር ከዛ መፈሱ እዴት እዳስደፈርኝ ገባኝ እና ለም ከዘመድጋራም ሲያላፋኝነበር ገጠር እናቴ ደሞ ጠቋርን እራሄሎን በቻብዙነገር ታመልክ አለች ከዛአጣር አሁን በደብ ሀይማኖቴን ሳቅ ተመልሽ ንሰሀ ገብቸ ጥላቴንም አውቄ ከዳነምርረት እናቴ መለሰችኝ ያው ብዙ ውጣውረድም ባሳልፍ ከዛም ብዙግዜ ከፈተና ቅዱስ ጊወርጊስም ያወጣኝነበር ሀይማኖቴንኳ ቀይሬ ሳለ ግን አሁን ሁሉንም አውቄ ተመለስኩ ተመስጌን እድሜ ላተ መምህር

    • @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ
      @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ 2 ปีที่แล้ว +1

      በቤቱ ያፅናሽ አይዞሽ ውዴ

    • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
      @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ሰራዉ ድቅነዉ በአደም በሌላም እግዚአብሔር ይነገራን ሰዉ ግን አያስተዉልም እዲል ወደእምነትሽ ሰለተመለሽ ደሰሰሰሰ ብሎኛን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +21

    ዛሬ አደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣክ ዉዱ መ ምኽራችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ በሰላም አደረሰክ አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @serkalmtefera5627
    @serkalmtefera5627 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንካን አብሮ አደረሠን አሜን አሜን 🙏

  • @tube564
    @tube564 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ሰላም ነኝ በጣም ደስ ይላል እኔ የተደረገልኝ ብዙ ነው ግል እድሉን ካገኝሁ ምስክር ነት እሰጣለሁ ለእኔ ተአምር የምታረግልኝ እመ ብዙሀን እመቤቴ ድንግል ማርያም የአምላኬ እናት የአማኑኤል እናት የመደሀኒአለም እናት የእየሱስ እናት የክርስቶስ እናት ለእኔም ለሀፀያተኛዋ እናት ሆናኝ ስለምናት እውነት ለመናገር ብዙ ነው ግን
    ይህን ነገር አርጌልኝ ስላት በጣም አልቅሼ ከፀለይሁ አይውልም አያድርም ወደዚአው ትመልስልኛለች እውነት ለመናገር ወንድሜ ጠፍቶ ብኝ ድንግልን ተማፀንሀት ልክ በመገርሀት በሳምንቱ ደውሎ ደህና ነኝ አለኝ ይህ በቅርብ የሆነልኝ ነው ግን በዚህ ፅህፍ አልጨርሰውም ብዙ ግዜ ተደርጎልኛል የፈለኩት የለመንሀት ነገር ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር መዳሜ እየጠራችኝ ነው ሽንትቤት ሆኝ ነው የፃፍሁላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ፀልዩ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን

    • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
      @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይመስገን አህታችንየ እንኳን ደስ አለሸ እመቤቴ አቺን እደስማይሽ እኛም ትስማን አሜን አሜን አሜን

    • @imdove7528
      @imdove7528 2 ปีที่แล้ว

      እልልል በኢየሱስ ስም ደስ ይላል ለእኔም ፀልይልኝ

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን አደረሰህ

  • @gelilagelila9818
    @gelilagelila9818 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እንኳን አደረስክ አደረሰን አሜን እኔ ያለውር አረብ አገር ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገሬ ስወጣ በ 12 የሚካኤል ቀን ነው ልክ ፕሌኑ ሲንቀሳቀስ ጠባቂዬ ያሳደከኝአባቴ የካው ሚካኤል ከፊቴ ቅደም በሰላም አሀገሬ እደወጣሁ በሰማል ትመልሰኛለክ ብዬ ሄድኩ የካ ሚካኤል ለኔ ፈጣን መልስ ሰጪዬ ነዉ ከሚገርመኝ ነገር ከአሰሪዬ ጋራ ብጣላ እንኳን ቆጣ ብላ እንኳን ስታየኝውይ የካውሚካኤል አባቴ አንተ አብርድልኝ ብዬ ስጨርስ ምልልስ ትላለች እሳት የሆነችው ሴትዮ ተመስገንልኝ የኔ አባት የካው ሚካኤል ክብር ምስጋና ይግባሀል ለኔ የተለየነው የኔ አባት የካው ሚካኤል አገራችን ላይ ያሚያንዣብበውር ንፋስ በምልጃው ሰላም ያርግልም ለመላው የ ቅዱስ ሚካኤል ወ
    ዳጅ የሆናችሁ እንኳን አደረሳችሁ

    • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
      @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን እህታችንየአምላካችን ስም የተመስገነ ይሁን አሜን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ሚካኤል ለእኔ ያደረገው ብዙ ነው ከ14 አመት በፊት እምነት አልነበረኝ እናቴ ሙስሊም ነበረች አባቴ ክርስቲያን ነበር ብዙም ለእምነት ቦታም አልነበረው በ15 አመቴ ነው በሞት ያጣሁት ከዛም አንድ ቀን ቅዱስ ሚካኣል በህልሜ ክርስትና ስነሳ እና አይዞህ ሲለኝ አየሁ በውቅቱ በጣም ፈተና ውስጥ ነበርኩ ከዛም ተጠመኩኝ ክርስትናንም ማውቅ ጀመርኩ አሁን ሁለት ልጆች አሉኝ የ6 እና 3 አመት ልጅ በጣም ጎበዝ 41 ጠዋት ማት ይሰግዳሉ ሳያቋርጡ ይቀጠቅጣሉ ይፀልያሉ፣በመጭው ሀሙስ ደግሞ ለኪዳነምህረት የሰጠናት ሴት ገና ሳትፀነስ ሴት ልጅ ስጭን ብለን ተስለን ነበር እሷም አላሳፈረችንም ሰጠችን በእለተ ቀኗ ትወለዳለች ይህ እራሱ ትልቅ ተአምር ነው መወለድ የነበረባት ባለፈው ሳምንት ነብር ዶክቶሮቹ ለሀሙስ 16 እናዋልድሻለን ብለውታል ባለቤቴን ነግረዋታል አሁን ስጋዎ መቀበል ከጀመርን አመት ሆኖናል ክብር ይግባው መድሀኒአለም ወንድሞችን ሁለት እህቴን አንድ አስጠምቂያለሁ እያስተማርኩ ምስጋና ለአባታችን ለመምህር ግርማ፣መምህር ተስፋየ፣መምህር ሄኖክ ስለ መናፍስት እንዳውቅ እና እግዚአብሔር ምን ያህል ለእኛ ቅርብ እንደሆነ ማወቅ ለዚህ ሳይገባኝ አብቅቶኛል። ክብሩን እርሱ መድሀኒአለም ይውሰድ !!

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 ปีที่แล้ว +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን
    እኔ እመብርሐን ያላደረገችልኝ የለም ግን መስክሬ አላቅም በአደባባይ 5 ጊዜ ከመኪና አደጋ አትርፍኛለች
    ገብረ ክርስቶስ እህቴን ከበሽታ አድኖልኛል ግን ስለለቴን አልተመለስኩም
    ቅድስ ያሬድ
    ቅድስዳዊት
    አቡነ ሐቢብ
    አቡነኪሮስ
    ሰማእቱ ፊቅጥር
    ቅዱስ ገብርኤል
    ቅድስት ኪዳነ ምህረት
    ቅዱስ ሚካኤል
    አቡነ ተክለ ሃይማኖት አባቴማ ተነግሮ አያልቅም
    አቡዬ ገብረመንፈስቅዱ
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    በረከታቸዉ ይደርብን ለእኔ እንደደረሱልኝ ለእናንተም ይድረሱላችሁ

  • @sanaitoqbay7156
    @sanaitoqbay7156 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ሚካኤል ብዙ ነገር አርጎልኛል ሰሞኑን ግን አመሰግነዋለው ውለታውን ዘርዝሬ አልጨርሰውም ሰሞኑን ችግር አጋጥሞኛል ቅዱስ ሚካኤል እንደ ሁል ግዜ ችግሬን እንዲፈታልኝ እየለመንኩት ነው መምህር ምርቃትህ ይርዳኝና ምስክርነት በኮመት እሰጣለው

  • @አስና-ወለተሚካኤል
    @አስና-ወለተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +24

    አሜን: እእሜን: አሜን: ቅዱስ ሚካኤል ለአገራችን ኢትዮጵያ በዚህ ጭንቅ ጊዜ በለተቀኑ ይድርስላት:: እስራኤልን ከቀይ ባህር እንዳወጣ እዝብቻን እና ኢትዮጵያ ከዚህ መከራ ይጠብቃት:: መምህር አንተም ፅጋውን ያብዛልህ:: እኔም የሚካኤል ውዳጅ ነኝ: አውቄውም ሆነ ሳላውቀው እኔና ቤተስቤን ከብዙ አደጋ ተራድቶናል::

  • @emuugirma9913
    @emuugirma9913 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ ያብዛልህ መምህር ቅዱሳን ሚካኤል ከሁሉ ነገር ይሰውረን በእውነት ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን! አሜን! አሜን! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው በቸርነቱ ይጎብኘን ለሁላችንም ይድረስልን ያሳደገኝ መለአክ የሰፈሬ ታቦት በምልጃው በጥበቃው የማምንበት በሰው ሀገርም እየጠበቀኝ ስሙን ስጠራ የሚደርስልኝ ጠባቂዬ ቅዱስ ሚካኤል ነው ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የአመት ሰው ይበለን አሜን!

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ለመድኃኒአለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው። በእግዚአብሔር ፊት የሚያማልዱልን ቅዱሳን መላእክት ምልጃቸው አይለየን። የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ኢትዮጵያን ከመከራዋ ያውጣት።
    1.ለኔ የደረሰው ቅዱሶ ገብርኤል ከክፍለ ሀገር አዲስአበባ በዝውውር ለመግባት ለስድስት አመት ስጸልይ ነበር ከአጠገባችን የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ነበር በየእሁዱ ብዙ የቅዱስ ገብርኤልን ምስክርነት ስሰማ ለኔ ምን አደረገልኝ ብዬ ልመስክር እኔን አትረዳኝም ለምን አታማልደኝም ብዬ አኩርፌው ነበር። የቅዱስ ገብርኤል እና የቅዱስ ሚካኤል ስእለ አድህኖ ነበረኝና ቅዱስ ገብርኤልን አኩርፌው ቅዱስ ሚካኤልን ብቻ ነበር የማናግረው። ከዚያም ታህሳስ 19 የንግስ እለት ቤተክርስቲያን ሄጄ እያለ የዝውውር ደብደቤ ይዛ አንዲት ልጅ በመስሪያ ቤቴ ስትፈልገኝ እንደነበር ሲነግሩኝ ደንግጬ ሳለቅስ ነበር አፈርኩ ተመስገን ልበል ይቅር በለኝ ከዛም ዝውውሩን ጨርሼ የምፈልገው አገር ገባሁ።
    2. ሐምሌ 19 ቤተክርስቲያን ተሳልሜ ቢሮ ስገባ በሰራቸኞች ምደባ በደል ደርሶብኝ አዝኜ ቅዱስ ገብርኤል በዛሬው እለት ይሀን ልስማ ብዬ ጋዜጣ ሳገላብጥ ማስታወቂያ ተመለከትኩ ተመዝግቤ በ600.00 ብር የደመወዝ ብልጫ በምልጃው ስራውን አገኘሁ
    3. ነጻ የትምህርት እድል ሚያዝያ 19 ተደውሎልኝ ተጠርቼ ተምሬ ሐምሌ 18 ተመርቄ የምርቃቴ ቀን ወደ አዋሳ ሄጄ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አድሬ አባቴን አማላጄን አክብሬዋለሁ
    4. ባለቤቴ ሐምሌ 19 የስራ ፈተና ተፈትኖ አልፎ አፍሪካ አገር ገብቶ ከዚያም በአራተኛው አመት አሜሪካ ከዚያም ጥቅምት 19 ካናዳ ገብቶ እኛም መጋቢት 19 የቅዱስ ገብርኤል ጽዋ ነበረኝ ዝክሬን ዘክሬ ከልጆቼ ጋር አንድ ላይ ተሰብስበን እግዚአብሔር እያመሰገንን እያመለክነው ነው። በሄድንበት አገር ሁሉ የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያንም አላጣንም በዚህ ሁሉ የቅዱሳን መላእክት አምላክ እግዚአብሔር ክብር ለርሱ ይሁን አሜን።
    ለእኔና ለቤተሰቤ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ምስራች አብሳሪው መልአክ በምልጃው ለምታምኑ ለሁላችሁም ይድረስ። አሜን

    • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
      @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እህቴ እንኳን ደስ አአለሽ አሜን ይሁን ይደረግልኝ አምላክ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አሜን

    • @GotiTube-py4yj4lf4r
      @GotiTube-py4yj4lf4r 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @imdove7528
      @imdove7528 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ግሮም ድንቅ ነዉ የቅዱስ ገብርኤል ታምር

  • @kasyelove5575
    @kasyelove5575 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው እግዝአብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @dagimtadesse5146
    @dagimtadesse5146 2 ปีที่แล้ว +16

    ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን ተነግሮ አያልቅም በለተ ቀኑ የዛሬ 3 አመት በግምት 6 ሜትር ከሚሆን ከፍታ ካለው ማሽነሪ ላይ ወድቄ መሬቱ እስኪነካኝ እማስታውሰው ነገር የለም ምንም ሳልጫር አንዳችም ሳልጎዳ ድንጋይ ላይ ተፈጥፍጭ በታምር ተርፌአለሁ ክብር ለመላእክት አለቃ ፍጥነት ረድኤት ቅዱስ ሚካኤል ይሁንልኝ

    • @helenselemon4574
      @helenselemon4574 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @imdove7528
      @imdove7528 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ይመስገን

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 2 ปีที่แล้ว +2

    እባኸካችሁ የመምህር ተስፋዬ ዩቲዩብ ተከታዮች ለሀገራችን እንፀልይ እግዚያብሄር ስለአንድ ንፁህ ሰው ብሎ ያድነናል!!! ሀገራችንን ቅዱስ ሚካኤል አፉን ከከፈተብን የዘንዶ መንፈስ ይሰርልን ወደጥልቁ ይጣልልን!!!ኢትዮጵያን ጠብቅ መከራሽ በቃ በላት!!!

    • @pezapet411
      @pezapet411 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንን

  • @esterasafa1022
    @esterasafa1022 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ለበለጠ አገልግሎት ያትጋዎት።
    እግዚአብሔር ያላደረገልኝ የለም ። የሆነልኝን ዘርዝሬ አልጨርሠውም ። እኔ በምኖርበት ደቡብ አፍሪቃ ኮረና በገባ ሰሞን የሲጋራና የመጠጥ እገዳ ነበር ይህንን ተከትሎ የሀገሪቷ ፖሊሶች እግ በማሥከበር ሰበብ የብዙ ሥደተኞችን ድርጅት በመበርበር በህግ ሽፋን ገንዘብ እና ንብረት ይዘርፋ ነበርና እኔ የምሰራበትም ሱቅ በትንሹ 6 ግዜ ያህል ገብተው በርብረው ያገኙትን ሊዘርፉ ነበር ነገር ግን ለፍተሻ በሚገቡበት ግዜ ሁሌም ገንዘብ ታሥሮ የተቀመጠ አለ ።ሲፈትሹ ይነኩታል ይዳስሱታል ግን አንሥተው አይወስዱትም ።
    ካውንተር ላይ የሚሰራው ልጅ ሙስሊም ነው ሁሌም በመጡ ቁጥር በፍርሃት ይንቀጠቀጣ በቃ ተዘረፍን እያለ እኔ ደግሞ ይህ የላባችን ዋጋ ነው በእግዚአብሔር ስለሚጠበቅ አትፍራ እለዋለሁ ።
    ሌላው ከሦስት ዓመታት በፊ ከሱማሊያ እና ከኬንያውያን ሩሜቶቼ ጋር ሥኖር ዝንባቤያዊ የቤት ሰራተኛ ነበረች አንድ ቀን ከስራ ሥመለስ ማንም በሌለበት የሁሉንም ሩም ሰብራ ብር ሥልክ የምትፈልገውን ጠራርጋ ሄዳለች ።
    የኔ ክፍል ግን ብዙ ግዜ ክፍት ነዉ ህቃዬ ሁሉ ፊትለፊት ነበር ሥልኬም እንደዚው ምንም አልተነካም ።
    በ2018 እግዚአብሔር የጠየኩትን ሦስት ጥያቄዎች በተከታታይ በወራት ውሥጥ መልሶልኛ ።
    ተዘርዝሮ አያልቅም እንጂ ብዙ ብዙ ተደርጎልኛል እየተደረገልኝም ነው ።

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md 2 ปีที่แล้ว +13

    ቃሊሂዎትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ እግዝብሔር ይመስገን እርቶዶክስ ላረገን አምላክ እኔም ስቃዬ በዝቶ ባለቀስኩ ግዜ ብቻዬን ነኝ ብዬ ካንዴም ሰዎስቴ ክርስቶስ በህልሜ ታዬኝ እና ይሄ ለኔ አይገባኝም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ደስተኛ ነኝ

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማህ እኔ አሁን በአጭር ጊዜ ዉስጥ የአንተ ፕሮግራም ማየት ጀመርኩ ግን ሁሉም የሚሰማዉ ገጠመኞች ያለፍኩትና በዙሪዬ በጓደኞቼ ያየሁት ነው ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛል ደሞ በኮመንት መጥፎ የሚጽፉ ሰዎች የአጋንንት ፈረሶች ስለሚሆኑ አይሰማህ በጸሎት አስባዉ የተደረገልኝን ለመናገር አቅም የሚኖኝ ባካል ሳወራህ ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ፈጣሪ ሀገሬ ስመጣ በአካል ሌሎችን የሚያስተምር ታሪኬን አወራሀለዉ

  • @mazagetnet7195
    @mazagetnet7195 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 ปีที่แล้ว

      ቃላህዉትን ያስማልን ተስፈስላሴ እልልልልልል ደንቅ ትማህርት ቅዱስ ሚኳኤል ይርደን ዝማሬ ማልአክትን ያሰማልን ተስፈስላሴ

  • @አጣዬሽዋ
    @አጣዬሽዋ 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ደካማነኝ. በፀሎት አትርሱኝአስካለ ማርያም ብላችሁ. ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ሃይማኖቴንእንዳውቅመንገድ ከፍቶልኛል. ከስራቴ ይፈታል ዘንድ እመኛለሁ መምህር እናመሰግናለን

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +17

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላዕክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን ከመጣብን መቅፀፍት ይጠብቀን ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይድረሰዉ

    • @vkdif1792
      @vkdif1792 2 ปีที่แล้ว

      መምህራችንእንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወትን ሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ይገርማል የቅድስ ሚካኤል አምላክ እኛንም ያግዘን ይርዳን አንተንም ከነ መላ ቤተሰብህ ይርዳህ ይጠብቅህ ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @ayniyee446
    @ayniyee446 2 ปีที่แล้ว +3

    Egzabr masgen amen amen amen

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን አደረሳችሁ የመምህር ቤተሰቦች ህዳር 12 የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል መልካም የማዳመጥ ሰአት ይሁንላችሁ ሰላም ለሀገራችን👉💚💛❤👈 ይሁን አሜን!

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +13

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እኳን አደረሳችሁ ለታላቁ መላህክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ሊቀ መላህክ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችነንም ይርዳን ይዳብሰን ከጌታችን ከመድሐኒታችን ከእየሱስ ክርቶስ ያስታርቀን አሜን ፫/// የዛሬው ገጠመኝ ተአምር ነው በእውነት እንዴት ደስስስ ይላን የኔም አያቴ ቅዱስ ሚካኤልን ትዘክራለች የምዘክርእበትም እስራ አለ አያቴ ጋር ነው ያደኩት ወላጅ እኔቴ ግን አዘክረውም በኔ ይቀጥላን የማካኤል ዝክር በጣም የምወደው አባቴጠቂየ መላህክ ነው በሰው ሐገር ብዙ ነገር አድርጎልኛን ተመስገን

  • @shiwayeyemariyamlij8549
    @shiwayeyemariyamlij8549 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን 💞💞👏👏👏

  • @sofialove635
    @sofialove635 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️🤲👏👏👏💐

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተሻለህ💓💓💓አሜን ፫ቅዱሥ ሚካኤል ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏በስደት ያለን ልጆቹም ይጠብቀን አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል

    • @yeshiasfaw1866
      @yeshiasfaw1866 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን መ ምህር እግዚአብሄር ከነመላው ብተሰብህ ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማህ ለህይወቴ ጥሩተምህርት ነው።

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እህታችንን የተራዳት መላእክት እኛንም ያማልደን

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰህ መምህራችን
    በስመአብ እንዴት ደስ እዳለኝ ይኸን ተአምር ስሰማ
    የእኔ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ ዛሬ ለእኔም ትልክ ታአምር አድርጎልኛል በለተ ቀኑ ሆሌ ስጠራው ፈጥኖ ይደርስልኛል መምህር በተሰቦቼ ይዘክሩታል እኛቤት ሆሌ ተአምር ይደርጋል ቲንሽዬ የጠላ መጥመቂያ እንስራ አለች የቅዱስ ሚካኤል ዝክር የሚጠመቅበት እቃው ትንሽ ሆኖ ጠላው ቢቀዳም አያልቅም ብዙ ሰው መጥቶ ይስተናገድበታል
    ቤተሰቦቼ ሁሌ ግርም ይላቸዋል ሌላ ፕሮግራም እራሱ ቢኖር ሌላኛው ሲያልቅ በዚያች እስራ ያለው አያልቅም እግዚአብሔር ይመስገን ለህታችን ያደረገውን ስሰማ ነፍሴ ሐሴት አደረገች ደስ የሚል ተአምር ነው የቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በእስርቤት ያሉትን በሰላም ለቅድስት ሀገራችው ያብቃልን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 2 ปีที่แล้ว +1

    የበለጠ የቅዱስ ሚካኤል ጣበቅ መሆን አዋኩ
    ሚካኤል ሆይ ጠብቅኝ

  • @ወንቅሺት
    @ወንቅሺት 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደሰ ይላል የቅዱስ ሚካኤል ተምሩ እኔም እግዚአብሔር በቅዱሰን ላይ አድሮ ወደ ተዋሕዶ የመለሰኝ እኔም የጠፈው ልጅ ነበርኩኝ ዛሬ ግን ለጌታችን ለሰጋው ደሙ በቅቻለው እግዚአብሔር ይመሰገን 2012/3/6 ጌታቸው እመቤታችን ከሰደት በተመለሰበት ቀን እያለቀሰኩኝ ነው ገጠመኝ የሰማውት እግዚአብሔር ልጅቸን መቸም አይተውም በጸሎት አሰብኝ ወለተ ገብርኤል

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 2 ปีที่แล้ว +6

    እረ ናፈከን እኮ መምህርዬ

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @eskdarworku2479
    @eskdarworku2479 2 ปีที่แล้ว +3

    መላኩ ቅዱስ ምካኤል እኛንም ይርዳን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በድሚ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏::

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛል እግዛብሔር!!! አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ

  • @habtam3689
    @habtam3689 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ሥላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእሜን በጤና ይጠብቅልን በፀጋው ያቆይልን እህታችን እንኳን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወደ ተዋህዶ እምነትሽ መለሰሽ እህትአለም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ለእኔም ብዙ ነገር አርጎልኛል በባእድ ሀገር ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይገባሀል

  • @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624
    @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ዛሬ ደስ የሚል ትምህርት ነው (ስለ ዝክር እና የምንዘከረው ለጥበቃችን አንዲሁም እግዚአብሔር የገባላቸው ቃል ኪዳን በእኛ ይፈጸም ዘንድ እግዚአብሔር አምላካችን አምልኮታችንን ያጽናል።)

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሄር ስራ መላአኩ ቅዱሥ ሚካኤል ለሁላችን ይድረሥልን ምንኛ መታደል ነዉ በእግዚአብሄር መጎብኘት መምህራችን በእዉት ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀብታሙወንድሙ
    @ሀብታሙወንድሙ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን

  • @bizuayenutadesse9195
    @bizuayenutadesse9195 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የታላቁ ቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ጥበቃው ከሁላችንም ጋር ይሁን አባት ሆይ የሀገራችንን ነገር አደራ ሰላሟን መልስልን like ላይክ አንርሳ ❤️

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @alemyoutube6001
    @alemyoutube6001 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የህይወቴን ውስብስብ እንቆቅልሽ ፍታልኝ
    ወለተ ስላሴ ነኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ ተወዳጆች

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +11

    🌲ኣሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ከክፉ ነገር ይጠብቀን
    ለሃገራችን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏መምህሬ ከልጆችህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን እንኳን አደረሳቹ ለሀያሉ ለቅዱሰ ሚካኤል🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-zx3mx
    @MimiMimi-zx3mx 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ረጀም እድሜና ጤና ይሠጥልን

  • @ghhu231
    @ghhu231 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህር እሷን የረዳት ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይርዳን ይባርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን🙏🙏🙏እህታችን እንኳን ወደቀደመው ሀይማኖትሽ ተመለሽ 🙏ለነሱ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛንም ይድረስልን 🙏

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም መምህር እዴት ነህ ናፍቀውኝነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @ወንቅሺት
    @ወንቅሺት 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን የቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰቦችህ
    ያሳደገን መላክ ቅዱስ የየካው ንጉስ ሚካኤል !!!

  • @weletesilase6558
    @weletesilase6558 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen memiherachin

  • @ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ
    @ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አደረሳችሁ በያለንበት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 2 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ ሚካኤል በረከት ረድኤት ከሁላችንም ጋር ይሁን አይለየን በረከቱ ይደርብን ስለ ቅዱስ ሚካኤል ይማረን አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 ปีที่แล้ว +7

    መ ምህሬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንዳንዴ ያንተን ት ምህረት ስሰማ ፍርሀት ጘ ፍርሀት ይለኛል በፀሎትህ አስበው እስከቤተሰቤ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 2 ปีที่แล้ว +1

      Ehte sgdet ena tselot atakuarchi frhat frhat endilsh yemiyareg telat slale new be mekiteriya eyeketeketsh sgejibet tselot argy Slet tesay Ayizosh Dehna thognalesh

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 2 ปีที่แล้ว +1

      @@thinkitsnotillegalyet እሺ አደርጋለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

  • @سارهسارة-ص7ي
    @سارهسارة-ص7ي 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልህወት ያስማልን በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው መምህራችን ያኑርልን

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ መምህራችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ጠባቃችን አይለየን ለኔም ምንም ነግሬው አሳፍሮኝ አያውቅም አባቴ ክርስትና አባቴ ነው ቅዱስ ሚካኤል አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አልበዛብንም መምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯⛪💚💛❤

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራ ።አሜን አሜን አሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራ ።እንኳ እብሮ.እይረስን።

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃ አይለየን በጣም ደስ የሚል ተአምር የተፈፀመበት ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!🙏🙏🙏

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ያአመቱ ዋዜማ በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረስ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ብስራተገብረኤል
    @ብስራተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማል መምህርዬ በውነት ቅዱስ ሚካኤል ተአምራቱ ብዙነው አገራችንን ሰላሟን ያውርድልን አሜን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +7

    #ለዝክረ ስምክ ሚካኤል ሆይ የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደፃፈው ከልዑል ስም አጠራር ጋር ለተባበረ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለው
    💚💛❤🤲😭
    ለእርስከ ሚካኤል ሆይ ከፈጠረህ በቀር ማንም ተመራምሮ ለማይደርስበት ነበልባላዊ ስእርተ ርእስክ ሰላም እልሃለሁ
    ለገፅከ ሚካኤል ሆይ መሬትና ውሃ ያልተከላከለበት ከእሳትና ከነፋስ ብቻ ለተፈጠረው መልካዊ ገፅታህ ሰላም እልሃለው*
    *ሚካኤል ሆይ አንገትህ ዘንበል አድርገህ እኛን ባሮችን በቸርነቱ ይጎበኘን ዘንድ የአማናዊ እጆቹን ዘርግቶ ይባርከን ዘንድ ለምን አማልድ ለዘለዓለሙ አሜን።*
    *አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በእርያህ በአምሳህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን*
    *ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*🕯️🕯️🕯️

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ መምህር ጉድ ፈላ አዳምጨ ጨርሸ እረዘም ያለች ኮሜት ፅፌ ስልኬን አስቀምጨ የወደኩት አወዳደቅ ሽትቤት በርላይ አይድረስባችሁ ግን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እዴልጎዳ ጠብቆኛል ከዛ የፃፍኩት ድሌት አረኩት ምክንያቱም ዛሬ ሚካኤል መስሎኝ ነበር የፃፍኩት ከዛ ደግሜ ስፅፍ ስልኬ አጠፋብኝ ሶስተኛ እየፃፍኩ ነዉ ላሳጥረዉ እና እኔ ሁለየ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሸ ፀበሉ ፈዋሸ ነዉ መምሕ ግን አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሀን ልክ የቀብት አህያ በቅሎ ያሉበት በረት ዉስጥ ሁኘ መዉጫ አጥቸ በፍራት እያለሁ ልክ በስእል እደምናያችዉ ፍለፊቴ ሲመጡ ከበረቱ ወጣሁ ስለ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሀን በትምህርት ምሀል ነካ አርገዉት ያልፋሉ ብዙ አላቅም ስለ እሳቸዉ ሰርች ሳረግም በትግርኛ እጅ ባማርኛ የለም አድ ወድማችን ብቻ ድርሳናቸዉን ያነባል አሁንም ሳይጠፋ ይብቃኝ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @tggege128
    @tggege128 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኩአን በሰላም ተታችሁ መምህራቺን 😍😍

  • @mimmimi7937
    @mimmimi7937 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tsigeredazerihun8927
    @tsigeredazerihun8927 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን!!!! አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን!!! መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!
    ቅዱስ ሚካኤል ለምኔ ለቤተሰቦቼም ሁሌም ይረዳናል ይጠብቀናል በቅርቡ ግን አንድ ትልቅ ተአምር አድርጐልናል ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ አይለየን አገራችንን ይጠብቅልን አሜን!!!
    መምህር የቅዱስ ራጉኤል ወርሀዊ በዓሉ መቼ ነው የሚለው? ከቻልክ መልስልኝ አመሰግናለሁ መልካም በዓል ለሁላችንም 😇😇🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @dagimpaulos113
      @dagimpaulos113 2 ปีที่แล้ว +1

      ቅድስ ራጉኤል ወር በገባ የልደታ ለት በ1 ይከበራል

    • @yemariamtsega9579
      @yemariamtsega9579 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dagimpaulos113 Hi brother I think it is on the second correct me if I am wrong. Thanks

    • @tsigeredazerihun8927
      @tsigeredazerihun8927 2 ปีที่แล้ว

      @@dagimpaulos113 eschi amesegenalhu betam egezabher yesetelegi

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሬችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ላተ መምህር እኔ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ልጅ ነኝ ሁለቴ በህልሜ አናግሮኛል በጣም ብዙ ፈተና እደሚገጥመኝ ነግሮኛል እና ደሞ እመብርሃንን በህልሜ እያበራች በቃ ምን ልበልህ ስታበራ አይኔን እያብረቀረቀችብኝ እማርያም ቤተክርስቲያን የሆነ ጥቁር ሰዉዬ እየሳመኝ አቅፎኝ ነይ ስትለኝ እቢ እሱን በጣም እወደዋለሁ አልኳት እና ጥያት ሆድሁ ከሰዉዬዉ ጋር 😭ይህዉ አሁን እዴት እደሚሰቃዬኝ አጠይቁኝ መፈሱ ትኬት ስቆርጥ ያስጠላኛል ሆብዬ አቃጥለዋለሁ አሁን ግን ተከስሻለሁ ከተያዝሁ ምን እደሚፈረድብኝ አላቅም አባቴ መድሃኒያ አለምን ደሞ ይህ አሁን ያለንበት ስቃይ እሳት ከሰማይ ሲወርድ ሰሚ ሳጣ ጩኸት ስንጮህ አይቼ ነበር ይህዉ ደረሰ
    ብቻ ሃፂተኛ ስለሆኩ ነዉ መሰለኝ ቅዱሳን ሰመአታት መላእክታት ይጠብቁኛል
    እራስሽን አጥፊ አጥፊ ይለኛል አዳዴ አሁንም ይህን ሰሞን ያየሁት ህልም ከባድ ነዉ ስለማርያም በፀሎት አትርሱን😭ይች ነብስ የናተን ፀሎት ትሻለች
    ፅጌማርያም ሃይለማርያም እህተ ሚካኤል እያላችሁ አደራ😭

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰለምህ ይብዛልህአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቅድስ ሚካኤል የኔ አባት ጠባቂ መላክ
    የሚነግርትን ቸል የማይል እንደው ቅድስ ሚካውኤል ያልደረሰለት ሰው የለም ኣምስጋና ይድረሰው ለቅድስ ሚካኤል

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሕር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ኑ የመምህር ፍሬዎች እናዳምጥ እንለወጥ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ዙሮ መግቢያችንን ሰላም ያድርግልን ሠላሟን ይመልስልንንን❤️💛💚 ።

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ታምር ነው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን ሰለ ማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አቤት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ኦርቶዶክስ ድንቅ ናት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ያረገን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለነሱ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ያስታርቀን መምህር እውነት ምርቃትህ ያስለቅሳል ደስ ይላል አሜን አሜን አሜን ብለን ተቀብለናል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @demekutilahun1060
    @demekutilahun1060 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @rahelmulunehrahel847
    @rahelmulunehrahel847 2 ปีที่แล้ว +7

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ
    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ
    ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገልኝ እጅግ ብዙ ከተደረገልኝ አንዷን ልገራችሁ ባለፈው አመት 2013 እግሬን በጣም ታምሜ ነበር የግራ እግሬ ተረከዜ አብጦ ለ6 ወር ያክል መራመድ ከልክሎኝ ነበር ሁሌም ወደአምላኬ እንዲፈውሰኝ እለምን ነበር
    ሚያዝያ 12 /2013 በህልሜ ቁመቱ ቅጥነቱ አለባበሱ መልኩ ግን የትንሽ ልጅ የሆነ መምህር ተስፍዬን መስሎ በመስቀል እግሬን መታ መታ አረገልኝ ከዛ እኔ ኧረ መንግለክ አውጣው ብዬ አናግረዋለሁ ምንም መልስ አልሰጠኝም ከዛ ግንቦት 19 /2013 ከተረከዜ ላይ የነበርው እብጠት ተመንግሎ ወጣ እልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

    • @imdove7528
      @imdove7528 2 ปีที่แล้ว +1

      እልልል ድንቅ ታምር ነዉ ለአንች የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ እኔ ሁለት እግሬ ተጣሞል ሸወክ ሸወክ ያለ ሁኖብኛል ደግሞ ማህፀኔ በእራሶ ታምሜለሁ እና በጣም ጮቆኛል እንደነበረ አካሌ እንዴመለስ ፀልይልኝ እኔንም እንዴፈዉሰኝ

    • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
      @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @teena123kwt7
      @teena123kwt7 2 ปีที่แล้ว

      esay Ellllllllllllllllllllllllle Egzabher yemasegn🤲🤲🤲

    • @ትግስትሞላ-ቨ1ወ
      @ትግስትሞላ-ቨ1ወ 2 ปีที่แล้ว +1

      እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል ላንች የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስልኝ የሚያሰቃየኝ እርኩስ መንፈስ ይገፅፅልኝ በፆለትሽ አስቢኝ ወለተ ገብርኤል ብለሽ

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅዱስ ሚካኤል ኣባታችን ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቀን ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ብዙ ኣድርገልኛል እግዝኣብሄር ይመስገን

  • @ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ
    @ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እህታችን እንኳን ተመለሺልን ወደ ቅድስቷ እምነት ተዋህዶ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ሃገራችን ሰላምያድርግልን አሜን ፫

  • @gesese1381
    @gesese1381 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን በእውነት ከገጠመኝህ ብዙ ትምህርትን አግኝቻለው በቅርብ ቀን ነው ገጠመኞችህን መከታተልየጀመረኩት በርታ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ፀየ ማርያም ብላች እንኳን ለመላክት አቃ ለቅዱሥ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሣችሁ አደረሠን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀመላአክ ቅዱስ #ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሊቀመላክ ቅዱስ #ሚካኤል ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
    ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ እንቁ ሽ አመት ኑርልን እስከነመላ መቤተሰብህ እንወድሀለን 💕

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ሊቀመላይክት ቅዱስ ሚካኤል በምልጃዉ አይለየን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ መምህራችን እንኳን አደረሰን ለአመታዊ በዓል ቅዱሰ ሚካኤል የተዋህዶ ልጆች

    • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
      @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም መምህራችን እንኳን አደረሰህ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል ዓመታዊ በዓል አሜን አሜን አሜን ቅዱስሚካኤል ለኢትዮጵያ የደረሰላት ለሀገራችን