Ethiopia - ኢሳያስ ያላዩት ሚሳየል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 143

  • @VictorVictor-v5b
    @VictorVictor-v5b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ስለ የኤርትራ ያልታየት ሚሳኤል ግድ የለም

  • @helentesfay6475
    @helentesfay6475 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ወደኛ ገቢ ይሆናል አይዞህ

    • @Jerry-ly6gs
      @Jerry-ly6gs 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      As usual 😂🇪🇷

    • @hl-fun8913
      @hl-fun8913 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Not Meles time

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Wait three years eritrea destory by Abyi Ahmed.

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@helentesfay6475 ከ ኢትዮጵያ ምን ፈልጋችሁ ነው
      ከ 100 ሚ ህዝብ ጋር መዋጋት የፈለጋችሁት
      ምንም ከ ኢትዮጵያ ጋር የሚያዋጋችሁ ምክንያት የለም
      ሰው እንዴት ያለ ምንም በቂ ምክንያት ከ 100 ሚ ህዝብ ጋር ይዋጋል

    • @dawitsium4066
      @dawitsium4066 36 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@michaeltesfay4615 Enante Gura bsha new mtclut gala hager memrat ayshlm mezref enjiy

  • @user-wc4tp9ct4e
    @user-wc4tp9ct4e 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    Whether you love him or hate him, Essu and Eritrea have shown their strong fighting experience for the last 60 years.

    • @eritrea700
      @eritrea700 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      That’s something they never admit. But they all know Playing with Eritrea is a Suicide. In the past 60 years Over our red sea We overthrow haile silase we overthrow mengstu (derg) we overthrow meles(Tplf) guess who mentions Red Sea Now …..🏌🏽🏌🏽🏌🏽🏌🏽😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @benkal8062
    @benkal8062 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    እነኮ ምገርመኝ የኤርትርራ መሪዎች እስካሁን ምንም አላሉም ራሳችሑ ነው ሁሉም ምትሉት ጦርነት ናፋቂ ሁላ

    • @AlphaAlpha-i8c
      @AlphaAlpha-i8c 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      የሚገርመው እኮ እሱ ነው ። እራሳቸው ባህር የሚል በሽታ ይዟቸው እዛም እዛም ይላሉ ከዚያ ግብፅ ኤርትራ ሶማሊያ እያሉ ግራ ይጋባሉ ።

    • @eritrea700
      @eritrea700 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የ ኢትዮጵያ መሪዋች ናቸው ምንም ያላሉት
      የ ሻቢያ መሪዋች ግን ኢትዮጵያ ቀጠናውን እየበጠበጠች ነው እያሉ ነው
      ለማንኛውም ሱማሌላንድ ሀገር ነች

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@meyekasa5478ሱማሊላንድ የ ስማልያ ግዛት ናት ለምን ትዋሻለክ? አኔ ለ አኔ አድመች ለ ቆበሮ ዉሻ ለ ዉሻ ቀበሮ አልልም አውነት አውነት ነው ህልም አና በ ተግባር የምከናውን ለይቶ ማወቅ ተገቢ ነው ግን ሁላችሁም ከመስራት ቅቸት ተወዳላችሁ!!!

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@samsonmehari7013 ታዲያ ሻቢያ ምን አገባው???
      ኤርትራ ሀገር ከሆነች ሱማሌላንድ ሀገር መሆን ምን ያንሳታል???
      ከ ኤርትራ እኩል ነው ሱማሌላንድ ከ ሱማሊያ የተገነጠለችው 33 አመት
      የ ራሷ ገንዘብ አላት
      የራሷ ህገ መንግስት አላት
      የ ራሷ ባንዲራ አላት
      የ ራሷን ምርጫ ታደርጋለች በነገራችን ላይ ኤርትራ ውስጥ ምርጫ የለም
      ሱማሊያ የምትባለው ሀገር የምትጠበቀው እኳ
      በ ኢትዮጵያ ወታደር ነው
      ኢትዩጵያ ባህር ሀይሏን ሱማሌላንድ ላይ ብታሰፍር ምን ችግር አለው
      ምቀኝነት ስለሆነ እንጂ
      በርካታ የ ኤርትራ ስደተኞች
      የነፃነት ቀናቸውን አዲስ አበባ ላይ በነፃነት ያከብራሉ
      የ ኢትዮጵያ ን ውሀ እየጠጡ የ ነፃነት ቀናቸውን
      ኢትዮጵያ ላይ ያከብራሉ
      ሱማሊያም ለ ሱማሌላንድ ነፃነቷን ትስጣት
      ነገር ኢትዮጵያ በዚም በዛም ታፍና መኖር አትችልም የ ባህር በር ግድ ነው
      የ ሻቢያው መንግስት አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆንበት ይጠንቀቅ

  • @maroso7422
    @maroso7422 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    One shows weakness by showing off his big guns 🙌 Brave man such as 🇪🇷 forces, never display to enemy. So don't bluff and haf and take care of your people. 🌻

  • @eyobberaki9645
    @eyobberaki9645 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    Eritrea have good contact with Iran,saudi,Egypt,Somalia and sudan but Ethiopia have no one this shows Abis weekness.

    • @2tedros
      @2tedros 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you! Those idiots they still belive turkey & Egypt don't get on too!

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@eyobberaki9645 UAE
      China
      Israel
      በቂ ናቸው

  • @MikeTesfamariam
    @MikeTesfamariam 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የኤርትራ መግስት እና ህዝብ የሚያዋጣውን ጠንቅቀው ያውቃሉ ይብላኝ ላንተ መሪ እንጭጭ ጨቅላ አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ወደሲኦ ለቀየራት ስውን እንደ አውሬ የሚፈራበት አገር አንተም ፍራትህን ለመቀነስ አባባ እግሮትን ጫት ቃምበትቱልቱላ 🇪🇷ዐወት ንሐፋሽ🇪🇷💪

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Inatem mari alen bilachu ye Ethiopian mari tisadebalachu inate resachu ikwan hagerachu yemayigeba kantu hzb kegna ga mewedader achilum🤐🤐🤐🤐🤫

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    What a lie is this?😢
    የቅርብ ግዜ ታሪክ ላስታውስህ
    ጉራ ብቻ የጎረርክ የፎከርክ ሮጠህ ኮምብልቻ ስትደርስ ማነው ያዳነህ 😂

  • @Tbebu2815
    @Tbebu2815 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማየት ኣያስፈልግም። ጦርነት ከተጀመረ ፈርጣጩ የብርሃኑ ጁላ ጦር እንደ ልማዱ ለጠላት ኣስረክቦ ይማረካል። 😅😅😅

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤርትራ ፕላንዋን ኢትዮጵያ ተኝታ እያለች ጨርሳለች አንድ ደው የሚል እየጠበቀች ነው ከዛ ምንም አይደረግም ዝም ነበረች ወይ

  • @bekrijemal13
    @bekrijemal13 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጭንቅ ቀንስ

  • @turaabdo
    @turaabdo 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    King of aby

  • @TewoldeabrahaKahsai
    @TewoldeabrahaKahsai 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Don't worry about Eritrea guys. Mind your business. Ethiopia is a failed state.

  • @Oumeir-r7h
    @Oumeir-r7h 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤በላይ በሰማይ በታች በምድር ከአላህ(ከእግዚአብሒር) ውጭ በእውነት የመመለክ አምላክ የለም
    መሀመድ & እየሱስም የሱ ባረያና መልክተኛው መሆናቸውን እመሰክራለው
    ድል ለኢትዮጵያ

  • @destaonline21
    @destaonline21 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እምዬ ኢትዮጵያ ❤ ምነው ጎረባቶችሽ የወገብ ህመም ሆኑብሽ😢

    • @benkal8062
      @benkal8062 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      አብይ ነው በሽታ ይሆነው ምነው እውነት ብናወራ

    • @Aster12-sq7dj
      @Aster12-sq7dj 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ እራስንሳናቅ ሰውን መወንጀል​@@benkal8062

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      መንግስትሽ ነው የውገብ ህመም የሆነባችሁ

    • @yonasaraya2402
      @yonasaraya2402 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Wedeb kalachu lela tata Wist tigebalachu midre zimb😂😂😂😂

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ብዙ አታስቢ ኢትዮጵያ እንዃን ይሕች ትንሽ ጉዳይ ሌላ የተወሳሰ ጠላት መልሳለች እነዚህም እንደ ቅማል ታራግፋለች።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በኣብይ ኣሕመድ የሚመራ የኢትዮጵያ መንግስት ባለው ዓቅም ለፋኖም ኣልቻለም። ኣሁንም ከሶማልያ፡ ከግብጽና ከኤርትራ የውግያ ነጋሪት እየመታ ነው። በሌላ በኩልም ከኤርትራ መንግስት እረቁኝ እያን እየለምነ ነው። የሄ ሁሉ ሁኔታ በኣንድ መሪ ስታይ፡ የጤና ሽግር ኣለው ለማለት ያስደፍራል። ስለዚህ ኣብይ ኣሕመድ ለኢትዮጵያ ወደ ታላቅ ችግር እያገባት ነውና፡ የኢትዮጵያ ህዝብም ትም ብሎ ማየት የለበትም። ኣለበለዝያ ኢትዮጵያ ልትበታተን ነው።

  • @Jerry-ly6gs
    @Jerry-ly6gs 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    President Esayas Afewerky just turned the geopolitics upside down, just focus on your country, you have no idea how smart this guy is.

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ha ha ha He is a moonister

  • @yemmhiwe3246
    @yemmhiwe3246 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ቪቫ ኤርትራ፡ቪቫ ሻዕብያ፡ፋኖ፡ሕውሓት፡ኦነግ፡ግብጽ፡ሶማል፡❤❤❤❤❤

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Evil

    • @eritrea700
      @eritrea700 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@alemseifu1556. evil??? የሰው የጎሮቤት ሃገር ሉኡላዊነት መድፈር ቀይ-ባሕር እያልክ ጎሮቤትን መበጥበጥ ጽድቅ ነው ላንተ ኣደል??? ፈሳም😂😂😂

    • @aronhidray69
      @aronhidray69 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክክ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እስያ አፈርቂ የታጠቀውን መሳሪያ የታጠቀ የአፍሪካ አገር የለም !!!!

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Yehone yalew aygebachum, bekirb yenante Game over nisemalen💪🇪🇬🇸🇴🇪🇷💪

  • @AwetEritrea-yw8kx
    @AwetEritrea-yw8kx 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኤርትራ ህዝብ ---- ለሰላም ፈላጊ ማር ነው። ለጥላቻ ፈላጊ --- መርዝ ነው!!! ....፣ ሰማዕቱ ሜ/ጀነራል ገረዝጊሄር ዓንደማርያም (ውጩ)፣

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ያብይ ቡችሎች ይጮሃሉ ኢሳያስ ይራመዳል 😂😂😂

    • @en8615
      @en8615 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      YESSSSS 🇪🇷💪🏽🐫🐫🐫 👉🇪🇹🦮🦮🦮🦮😅

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢሳያስ ወዴት ነው የተራመደው
      ኤርትራ ውስጥ ኢንተርኔት እንኳን የለም
      😂😂😂😂😂
      አብይ አህመድ ግን የ አባይ ውሀ ገድቦ
      ግብፅ ጉሮሮ ላይ ቆሞ አሁን ደግሞ ህንድ ውቅያኖስ እና ቀይ ባህር መሀል
      የ ኢትዮጵያ ን ባህር ሀይል ሊያሰፍር ጫፍ ደርሷል

  • @user-xu7tq9hq1x
    @user-xu7tq9hq1x 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪

  • @robimassawino
    @robimassawino 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    አይ ኢትዮጵያውያ ምኞታቹህ እኮ ያስቀኛል 😂 ኢሳያስ ከግብጽ በበለጠ ከኢራን ጋር የረጅም ግዜ ወዳጅነት አለው፡፡ የኢራን ድሮንም መሳርያም ታጥቅዋል ሁቲም በኤርትራ መድር ነበር መጀመርያ የሰለጠነው ኢሳያስ ቀላል ሰው እንዳይመስልህ በአፍሪቃ ያሉት መሪዎች ተጨፍልቀው እሱን ኣያክሉም ምን እንደሚሰራ ጠንቅቆ ያውቃል ዝም ብለህ የማታውቁትን ኣትቀባጥሩ ። ትንሽ የሚታመን ዜና ለመስራት ሞክሩ

    • @Aster12-sq7dj
      @Aster12-sq7dj 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ

    • @robimassawino
      @robimassawino 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ​@@Aster12-sq7djምነው ምንሽ ኣመመሽ 😂

    • @Jerry-ly6gs
      @Jerry-ly6gs 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      Exactly ✅🇪🇷

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@Aster12-sq7djቆንዳፍ

    • @mikael3245
      @mikael3245 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሄ ፈታ ዴይሊ የዩትዩብ ገንዘብ ጉዳይ ሆኖበት ነው አንተስ ከየት ያመጣኸው ዜና ነው፣ ሲጀመር ኤርትራ ከኢራን ጋር ግንኙነት ፍጹም አልነበራትም በቅርቡ ነው እንደ ማንኛውም አገር ዲፕሎማሲ የጀመሩት፣ ስለማታውቀው ጉዳይ አታውራ እሺ፣

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    😂😂😂😂 ጉረኞች ፍራት ስላላቹ ነው በኢሳያስ ዩቱብ የምትለምኑ ፋኖ ካብይ ክላሽ ማርኮ ነው በከላሽን ጎንደር የተቆጣጠረው ያብይ ብብት ኣንተ ኣትቀደድ 😂😂😂

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኤርትራ መሪዎች ሻእቢያ የሚባሉት ሒሳብ ማሰቡን ይቹሉበታል አታስብ

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Kkkkk አይ እናንተ

  • @user-cv1ci3ul3h
    @user-cv1ci3ul3h 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fata Fano News (FFN)

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Eritrea 🇪🇷 mnem satel enanete beka le TH-cam genzeb belachu telefelefalachu ere tefatun Eritrea 🇪🇷 shabiya forever awet nehafash

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ በባንዳ የሚተዳደሩ ሐገራት የተከበበች በመሖኑ ሐገር ውሥጥ የተመለመሉትን ባንዳዎችን ጠቅሟል።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የ ሻቢያው መንግስት አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል
    50 አመት ሙሉ ኢትዮጵያ ን መከራ አበላት የ ባህር በሮቿን መሬቶቿን ዘርፎ ሄደ
    ኢትዮጵያ ምንም አላለችም
    አሁን ደግሞ በሌላ መንገድ የ ባህር በር ለማግኝት ስትሞክር እንቅፋት ለመሆን ከ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ጋር እየሰራ ነው
    ይሄን ፈጣሪም 100 ሚ የ ኢትዮጵያ ህዝብ እያየ ነው
    ኦርቶማራዋች እና ወያኔዋች የ ሻቢያን መንግስት አያድኑትም
    ኢትዮጵያ 30 ሚ የ ደቡብ ህዝብ አላት
    60 ሚ የ ኦሮሞ ህዝብ አላት
    10 ሚ ሱማሌ
    10 ሚ አፋር ህዝብ አላት
    እነዚህ ወጥረው ለ ኢትዮጵያ ይዋጋሉ

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂አየነውኮ ቅድመ ኣያት,ኣያት,ኣባት አሁን ደሞ ልጅ እየዘለለ ይመጣል ቀይባህር ገብቶ ይቀራል‼️

  • @sabela7451
    @sabela7451 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    So what this is not a crime soWhat???

  • @TewedrosBelachewe
    @TewedrosBelachewe 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ዉቨታም ህልመኘ

  • @tommyabebe3255
    @tommyabebe3255 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም ቢባል መሞት ነው መፈናቀል ነው መቸገር መራብ አብይ ሁሉንም በትግሬና በአማራ ላይ አድርጓል ለዛ ገብፅ ይሄን ያክል አታረግም ትግባ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mn Eritrea 🇪🇷 gudua fela menamn telalek yemenen eko kezare 26 amet befit torenet wust nebern gen afuan asizenatal ataseb selegna jegnoch meri nw yalun weree mayaweru serachewn bewst miseru like ende eli

  • @cheeseburgersquadrobolx9668
    @cheeseburgersquadrobolx9668 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The whole conflicts and crisis are created by Abiy. He should used his own state of mind and mutual understanding instead of his stupid aggression.

  • @MS-dq7yh
    @MS-dq7yh 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቢይ ብርክ ብርክ ይዞታል። ሁቲ አለልን ብሎ ስብከት ምን ይባላል። ይልቁንስ ፋኖ ጎንደር ገብቶልሻል።😂

  • @emmahigh4644
    @emmahigh4644 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የራስዋን እያረራት የሌላ ታማስላለች ይላሉ።እያወራሽ ፋኖ እንዳይዝሽ ብቻ ኣንቺ ኣውርቶ በላ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልብህ ውስጥ ያለውንና ምኞትህን እንተ እንዲሆን የምትፈልገውን ነው ዲፕሎማስያዊ በሆነ መንገድ እያወራህ ያለሀው ለማውራት ስንቱ ያወራል ነገር ግን በወሬ መች ሆነ

  • @samyy3559
    @samyy3559 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ertrea should return Ethiopian port assab

    • @hermonrobel4451
      @hermonrobel4451 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tebeda

    • @rai3871
      @rai3871 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Only if yr mother get her virginity back, then maybe, keep on hallucinating 😂

  • @2tedros
    @2tedros 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Bla bla bla bla, just cause you've deeper voice doesn't alter much! In short : you've no clue!

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Isayas, min indemifelig inkuwa irasun biteyikut limelis yemayimelis yarege ye maseb chilotaw be IRJINA yetedakeme new. Be sterginaw ye Eritrean limat inji le torinet hizbun medareg alneberebetim.yihen SHIMAGILE yareju azawintoch be idme irgina wedemiyarfubet dirigit (pension) MAGBAT inji hager memrat yelebetim.( be ine astesaseb Isaiyas le hageru ina le hizbu biyaseb melkam new , ke 30 amet belay be dihinet ina barinet wist kemenor mewtat yinoribatal).

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣይ ቅናት የማያደርገው ነገር የለም ለምን ኤርትራ ከግብጽ ዲብሎማሲ ጀመርች ነው ይሄ ሁሉ ወሬ።

  • @biniam5667
    @biniam5667 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂መጨረሻ ለይ ቀይ ባህር ስትፍልጉ አባይ ግድብ ታጣለቹ 😂😂😂

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Eriterea

  • @user-dr6wl7hy3t
    @user-dr6wl7hy3t 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    bewishet trgt meretachu bewishet yenorech hager ethiopia

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢሳያስ እባብ ነው ለኢትዩጵያ አይተኛም

    • @rai3871
      @rai3871 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሳማው 😂 አፍህን አፅዳ መጀመሪያ

  • @DanielBerhane-b1b
    @DanielBerhane-b1b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wishaw ychohal gmelu guzown yketlal

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቱል ቱላ😂😂😂😂😂😂😂
    ስለ ሃገርህ ኢትዮጵያ ተጨነቅ!! ሁቲ ኤርትራን አይነኮም ይሄ ያት ቅዥት ነው😂😂😂

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    80 ጊዜ አማራክልል በድሮን ተመታ ፤ ኢሳያስ ቆለኀባት አልቆለፈባት ህዝቡን ይደል ህዝቡም ይወደዋል የሰፈር አልቧልተኛ አነካኪ አጨብጫቢ አይነት ዜና አትስራ

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግስቱ ሰራውቱን ኣስታጥቆው ከነበረ ናሳሪያ ኣብይ ኣንድን ኣድስ ነገር ኣላማጣም። ባታውቅ ነው ይሄ ሮከት ኣድስ ኣይደለም ለ ኤርትራ ዝቶር ሰራዊት በበራሃ ጥሎ የሄደ እዝህ ኤርትራ ከ ኣንድ እስከ ዓስር ኣለ። ለ እትዮጵያ ህዝብ ኣድስ ይመስለዋል ኣያውቀውም ምኽንያቱ ህሉ መሳርያዎች በ ኤርትራ ነው የነበረው። ሞኝ ነህ ወይም ህዝብን ለመሞኘት ነው የምትለፈልፈው።
    ኤርትራ ኣንድን መሳርያ ክላሽን ኣላሳየሽም ምኽንያቱ ለ ባዛር ኣይደለም ለስራ ነው የገዛቸው ፈሪ ነው የለውን የለለውን ዓስር ግዜ በጎደና በ TV የሚያሳየው በፊራት ስለምበደብድ ነው። ኣትፊሩ ኣሁን ሁሉ ኣበላችሁት መፍራት ኣየዋጣም ጉቡበት።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ካብቲ ዝኸፍአ እቲ ዝሓሸስ ዶናልድ ትራፕ እዩ። ምኽንያቱ ሂወት ህጻናት ኣመሪካውያን ንምቕታል ዝቃወም ስለ ዘይኮነን። ከምኡ ካኣ ኣብ ካለኦት ሃገራት ኣብ ዝግበር ምፍሕፋሕን ኲናትን፡ ነዚ ኣብ መንጎ ሩስያን ነቶን {ዩኩራኢንን} ተፈጢሩ ዘሎ ሓደገኛ ኲናትን ካኣ ጠጠው ከምዘብሎ ብግልጺ እዩ ዝዛረብን ዝነግርን ዘሎን። ስለዚ ነዛ ዓለምን ነዚ ህዝቢ ዓለምን ዲናልድ ትራፕ እንተዝምረጽ እዩ ጽቡቕ ነይሩ። ህዝቢ ኣመሪካ ካኣ ነዚ
    ተረዲኡስ ንትራፕ እንተዝመርጾስ ኣዝዩ ዝሓሸ እዩን።

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚጮህ ውሻ አይናከስም አተቤት ያለውን ጉራ አየንላችሁ እዛኛው ቤት ምን ይኖር ይሆን ብለህ እራስህን ጠይቅ ሚሳኤል ሕንጻ ማፍረስን ቢችልም ጦሩን መተኮስ አይችልም ትጠፋና እደለመድከው ተወረርን ስትል ትከሳለህ ያባትህ አቀር ።

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣገራቹ ያለ እሳት በኣማራ ኣትጮኖቁሙ😂😂

  • @samyy3559
    @samyy3559 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Assab port is Ethiopian land ert😮rean can't keep it for long

    • @Tbebu2815
      @Tbebu2815 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣሰብ በህልምም ኣታየውም። ያው እንደ እናትህ ጡት መርሳት ነው።

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye esayasi selay nehi metifo bada ye banda liji *

  • @mikaeletsegai5099
    @mikaeletsegai5099 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopeawyan mindnow shigerachu ke eritrea ga ejna minim alelnem ko hoho felega new?

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yante gura fano betih iske migeba ayalkim😂😂😂😂😂

  • @HabeshawiNegn-nv3mb
    @HabeshawiNegn-nv3mb 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀሽም ትንተና ነው 😅 በቃ ኢትዮጵያውያን ኤርትራንና ኢሳይያስን መቼም አታውቁት ማለት ነው?? እወቁትና ተጠቀሙበት እስኪ!

  • @mikael3245
    @mikael3245 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢሳይያስ ያላዩት አንተ ዩትዩበር ግን ልታየው የቻልክ የሚሳይል ቀጠና፣ ወይ ዘንድሮ እንደው

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለአስመራ ተው ተው ይቅርብህ በለው እምብ ካልክ መከራ ይምከረው

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante denkoro essayas yenante misail gena ke teserabet ager sayinesa yawkewa ena min endemiarg yawkal sayitekos amed yihonal

  • @berhaneweldeab7736
    @berhaneweldeab7736 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Who said Eritrea doesn’t know what Ethiopia weapon government has ,to tell you the truth , Eritrea knows your own location , where your broadcasting area is , please stop broadcasting your none sense your lies ,the same as your forefathers

  • @yasinabraha5522
    @yasinabraha5522 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዚ ፈራሕ ወዲ መድህን ደንደን ቤት ገርግሽ ወይ ካልእ ደብድብዎ ወዲ ሸርሙጣ ፈራሕ ደብድዎ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @henokkifle4533
    @henokkifle4533 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚሳኤል ኤርትራ ቢያርፍ ምንም ጉዳት አያመጣም ቢበዛ ግመል ቢገድል ነው::

    • @Sahll23456
      @Sahll23456 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wedi🐕‍🦺

    • @i-hd1fy
      @i-hd1fy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​​@@Sahll23456 ሽሉ 😂

  • @KhalidMifta
    @KhalidMifta 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለሃውቲያዋን፣ ሙትና ውርደት ለግብጽና ለተላላኪው ሻቢያ

    • @salusalu-f9g
      @salusalu-f9g 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂 ለማኞች

    • @i-hd1fy
      @i-hd1fy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውርደተኛ

    • @habtishtsegay8967
      @habtishtsegay8967 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Shabiya laki enji telaki aydelem huti mnamin le shabiya mnum aydelem Eritrea 🇪🇷 lay ejun yanesa eju yiseberal.

  • @MS-dq7yh
    @MS-dq7yh 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁቲ አምባሶይራ ደበደበ ብሎ ዉሸት ምን ይሉታል?
    ሁቲ ኬኛ!
    የናንተ ድንቁርና ይገርማል። ግም ሁላ!
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🇪🇷

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወረኛ 3000 አመት ወሬ ትንግርት ብቻ በመጀመርያ ፋኖን ቻል

  • @gagahani
    @gagahani 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Don't cry now 😂 Egyptian comes soon just propaganda believe the only problem of horn African just Ethiopia for 100 year

  • @teferiwoldeyesus883
    @teferiwoldeyesus883 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይበላት ኤርትራ ጥጋብ ወጥሮ ይዞአታል

  • @Hermon-co1wy
    @Hermon-co1wy 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባይ ባይ ኢትዮጵያ በኣራት ትከፈላለች ።

  • @siumalmesged8614
    @siumalmesged8614 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye tornet nafaki yeflgachu bttateku ende ayatochachu tnberekeku alachu enante gzu ena gna br yelnm knante wesden ntatekalen

  • @peintatonic5296
    @peintatonic5296 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምስኪን ተንታኝ

  • @betterfilay
    @betterfilay 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዩጲያን የነካ የለውም በረካ እኝህን ምቀኞችና ራብተኞችን ያጥፋቸው እኛም እናባርራቸዋለን ምወኛ ምንም አይጠቅመንም