Dawit Tsige - Yegle Nesh l ዳዊት ፅጌ - የግሌ ነሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 628

  • @Yisihak_Tadesse_Official
    @Yisihak_Tadesse_Official 8 หลายเดือนก่อน +158

    አሁን ይሄን Performance ምን ይገልጸዋል።
    አድማጮችህን እንዳከበርከን ክበረልን 🔥👏👏👏

  • @nightsky4544
    @nightsky4544 8 หลายเดือนก่อน +71

    የድሮ ዘፈን እያሳቀ የሚያስለቅስ ሁለንተናን የሚነካ ተፈቃሪው በሌለበት ፍቅር የሚያሲዝ አስተማሪ አዝናኝ መካሪ ወቃሽ! ዳዊት እና አበጋዙ ያንን ዘመን ስላስተዋወቃችሁን ክብር ይግባችሁ🙏🏼

    • @Tewahedo3240
      @Tewahedo3240 8 หลายเดือนก่อน +2

      Exactly ❤❤❤

  • @ismaelmuzemil757
    @ismaelmuzemil757 8 หลายเดือนก่อน +42

    አበጋዝ ሆይ በአሏህ አንድ ነገር ላስቸግርህ እንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን እንደገና እየሰራህ አስኮምኩመን ።ምክንያቱም ሌሎች ደፋሮች ካለ እወቀታቸው ከሚሰሩት ብዬ ነው እንዳያበላሹ

    • @kadirAbdurahman-le7sj
      @kadirAbdurahman-le7sj 7 หลายเดือนก่อน

      men Ama taw ye Allahen Sem

    • @NohaAkalu
      @NohaAkalu 5 หลายเดือนก่อน +2

      Wowe best idea

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @mosalah-fv9ib
      @mosalah-fv9ib หลายเดือนก่อน

      be allah billeh sile musica taweraleh jiiiilll

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 8 หลายเดือนก่อน +121

    እንዴት የተቀናጀ ባንድ ነው ትችላላችሁ ሁላችሁንም አለማድነቅ ንፍግነት ነው !!!! እናመሰግናለን 👍🏽 ለዳዊት ቃላት የለኝም እንደውእድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏽

    • @lemlemsemere5526
      @lemlemsemere5526 8 หลายเดือนก่อน +3

      መ ን ፈ ስ ን የ ሚ ያ ድ ስ ድ ን ቅ ሙ ዚ ቃ ተ ባ ረ ክ

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 8 หลายเดือนก่อน +66

    ሙዚቃ ክብሯን ስትጠብቅ💯 እናመሰግናለን ዴቫ ከነ እንቁ ባንዶች ❤

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 8 หลายเดือนก่อน +23

    ጋሽ ጥላሁን አሁን ገና ተተካ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ለጆሮ ጤና ነህ ቃላት የለኝም 👏👏👏👏👏

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 8 หลายเดือนก่อน +114

    ትላንትን ጠብቆ
    ዛሬን አሳድጎ
    የሚጓዝ ልበ ጀግና ዘፋኝ

  • @Customerist
    @Customerist 8 หลายเดือนก่อน +32

    I had to comment! ጋሽ ጥላሁን "የህይወቴ ህይወት"ን የሚተካ ነገር በዳዊት ድምፅ ለሠርጎቻችን ማድመቂያ ተገኘ!!! Love it!!

  • @The-tz7do
    @The-tz7do 8 หลายเดือนก่อน +38

    እውነትም የዘመን ቃናዎች,... አረ ምን አይነት ድምፅ ነው ...ውስጥን የሚነዝር ሃይል አለው ...👌👌👌
    ይህን የመሰለ ሙዚቃ ስለሰጣችሁን ክብረት ይስጥልን ....🙏

  • @lemmaeshetu968
    @lemmaeshetu968 8 หลายเดือนก่อน +21

    ዴቭ እደለኛ ነህ በነዚህ እንቁ ሙዚቀኞች መታጀብህ !! ዴቭዬ እድሜ ከጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!

  • @henyman2611
    @henyman2611 8 หลายเดือนก่อน +38

    ምን አይነት መታዳል ነው አንተም እኮ ከሌልች እኩል ዘፋኝ ትባላለክ እኮ በጣም ትለያለክ እናመሰግናለን

  • @abelseyoum1855
    @abelseyoum1855 8 หลายเดือนก่อน +19

    ጥበብ እራሷ ተገርማ ፈዛ ታይሃለች👌👌👌 vol 2 እንጠብቃለን ቆንጆ ስራ ነው

  • @SaraSara-ic8ym
    @SaraSara-ic8ym 8 หลายเดือนก่อน +75

    በሰማም ያንተስ ተለየ የዘመናችን እንቁ እ/ር እድሜ ጤና ይሰጥልን 100%

    • @biranacollections8789
      @biranacollections8789 8 หลายเดือนก่อน +1

      ውድ እህቴ/ወንድሜ 1 ሃሳብ ልስጥህ/ሽ
      ስንቱን ጉዳይ ጽፈን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ስም ለመጻፍ ግን ግዜና ቦታ አጠረንና እ/ር ብለን እንጽፋለን - ፍጹም ስህተት ነው።
      ሌላው በስማም አይባልም - በስመ አብ ነው እንዲሁም ሙሉው ነው የሚባለው።

    • @netsanetwubshet2212
      @netsanetwubshet2212 8 หลายเดือนก่อน +1

      Eni demo cerashi yegz

    • @netsanetwubshet2212
      @netsanetwubshet2212 8 หลายเดือนก่อน

      Ye egzyabhar sem lezefenm lezefagem barkot metegat yelbetm egzyabhar manenm zefagi aytedamna

  • @danaittekeste7982
    @danaittekeste7982 8 หลายเดือนก่อน +27

    በእርግጠኝነት 1k እኔ ነኝ የሰማሁት ምን አይነት ቅዳሜ ነው ደስስስስስስ ሲል

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 8 หลายเดือนก่อน +8

    💚💛❤ዳዊት ጽጌ በእውነት ትለያለህ ፤ ምርጥ የዘመን ማስታወሻ ነው ፤ ተ ባ ረ ክ ! 🙏🥰🙏

  • @azebamha6072
    @azebamha6072 8 หลายเดือนก่อน +11

    ኑርልን ዴቭ! ኑሩልን አበጋዙ እና ምርጥ የአገሬ የሙዚቃ መሳርያ ምርጥ ባለሞያዎች! ቃል የለኝም.. .እንወዳችኋለን❤❤

  • @yidnekachewtamrat6550
    @yidnekachewtamrat6550 8 หลายเดือนก่อน +19

    በል ደሞ አልበምቡንም ልቀቅብን ሁሌ እንደምለው የዘመን ጀግና❤❤❤

  • @0276Jerry
    @0276Jerry 8 หลายเดือนก่อน +17

    ቃል የለኝም❤❤❤ዳዊት ዘመንህ ይባረክ...መንፈሳችንን ከstress ዞር አደረክልን 😍😍😍❤❤❤👌👌👌👌

  • @mvab3252
    @mvab3252 8 หลายเดือนก่อน +15

    #ጥሌ ኖሮ ቢያይህ እንዲህ ስትጫወተው wOw he would be proud of you 🥲❤️#priceless 🤗 #ለባንድ ከመቀመጫዬ ተነስቻለሁ 🙏🏽🙏🏽🇪🇹

  • @sisaygibe5034
    @sisaygibe5034 8 หลายเดือนก่อน +12

    እነዚህን ዘፎኖች ድሮ በደጉግዜ በሬድዮስርጭት ነበር የምንሰማው ታላላቆችህን ስላከብርክ ክበርልን ❤❤❤

  • @DemismariamDemisMariam
    @DemismariamDemisMariam 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም በጣም አስደሳች ስራ👌
    ዳዊት ፅጌና የኢትዮጵያ ምርጥ ሙዚቀኞች አቀናባሪዎች አሻራቸውን ያሳረፉበት ነው 👌
    ጥላሁን ገሰሰን በድጋሚ ያየሁት ነው የመሰለኝ😍
    🏆🥁🎷🎸🎺🎤🎼🎧🏆

  • @TeddyViva-ju3id
    @TeddyViva-ju3id 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዳዊት ፅጌ አንተ ልዩ ሰው ነክ ቃል የለኝም አንተን መግለጫ 💚💛❤️ 🙏🙏🙏

  • @zelalemhailu5092
    @zelalemhailu5092 8 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን ኖርኩና ሰማሁህ ።

  • @user-tm8cw6zm1v
    @user-tm8cw6zm1v 8 หลายเดือนก่อน +9

    ዘፋኝ ሲገኝ ቁረጠው ቀጥለው የለም ❤❤❤ ክብር ለሙዝቀኞቹም ❤❤❤

  • @natiman370
    @natiman370 8 หลายเดือนก่อน +6

    እባክህ ዳዊት ፅጌ ቁጥር ሁለቱ ይፍጠን

  • @samueldinkineh2684
    @samueldinkineh2684 8 หลายเดือนก่อน +26

    You remind us the golden times of Ethiopian music........thank you so much Deva🙏🙏🙏

  • @helech84
    @helech84 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሰው ግን እንዴት እንዲህ ለጥብ ይፈጠራል ? You are the best Dawit! Thank you so much to entertain us like this! So relaxing. You are beyond talented wow wow!!!

  • @BetelhemTeshome-u6k
    @BetelhemTeshome-u6k 8 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስህን ይማረው ጥልዬ ኢትዮጵያን ይዘው እሄዱብን ባዶ አረጉን እኮ ያገራችን ፈርጦች። ዳዋ እናመሰግናለን ❤

  • @AsterAbeyu
    @AsterAbeyu 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው እንዴት እና በምን ቃል ልግለጽህ
    ረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ 🙏🙏

  • @arifvid
    @arifvid 8 หลายเดือนก่อน +26

    This is yet another gem level rendition! ጋሽ ጥላሁን would be super proud! Thank you Dave and Abegaz and all the brains behind this project!

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 8 หลายเดือนก่อน +2

    የመሣሪያ ተጫዎቾች ክብር ለናንተ ይሁን መዚቃን እነዲህ ሲቀናበር ታሪካዊ ይሆናልለዚህ ሥራ የበኩላቸችሁን ያደረጋችሁ ሁሉ ምሥጋና🙏🙏🙏🙏💐💐🙏💐🙏🙏🙏ዴቭ ገና አብዙ እንጠብቃለን🏅🏅🏅

  • @fifidagi
    @fifidagi 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሰውነት ውርር የሚያደርግ አዘፋፈን እናመሰግናለን🎶🙌

  • @rahelkedy1007
    @rahelkedy1007 8 หลายเดือนก่อน +6

    ምንም ቃል የለኝም ሚገርም ጥምረት ነው ❤❤❤ ረጅም እድሜ ዴቭዬ

  • @hannaw.3323
    @hannaw.3323 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያዊውነትህን እንዳከበርካት ክበር! ምን አለ አባቴ ዛሬ ኖሮ ሰምቶ በመረቀህ። የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ።በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በጣም የማከብራችሁ ባለሙያዎች በሙሉ በጣም እድሜ ከጤና ጋርይስጣችሁ💚💛♥️

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 8 หลายเดือนก่อน +3

    በስመአብ ገደላችሁን በተመስጦ..my GOD....a mazing..everything..Kudos to u all....

  • @alemalem7798
    @alemalem7798 8 หลายเดือนก่อน +4

    በቃ ድምፅህ ዝም ብሎ ነው የሚንቆረቆረው የሚገርም ነው 😍👍

  • @HelenaseafaBaye-pe3nh
    @HelenaseafaBaye-pe3nh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሙዚቃ ለምወዳት ልጄ በውጭ አገር ለምትገኘው ሁልጌዜ ለምናፍቃት ይሁንልኝ ዳዊት ፅጌ ተባረክልኝ

  • @eagleconstruction5721
    @eagleconstruction5721 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሙዚቃ ክብሯን ስትጠብቅ💯 እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mastwalekabede6784
    @mastwalekabede6784 8 หลายเดือนก่อน +2

    በሁሉም ነገር የተ ዋጣለት ምርጥ ሙዚቃ ከምርጦች ጋር እድሜ ይስጣችሁ

  • @ethiopiaabebe7873
    @ethiopiaabebe7873 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል የትላንቱን ትዝታ ዛሬ ላይ ስላሳየኅን እናመሰግናለን ከመላው የባንዱ አባላት ጋር ሁሉ ጊዜም አክባሪህ ነኝ።

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 8 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ምርጥ ነፍስ የሆነ ሙዚቃ Really you replayed wonderfully ዳዊት ሁሌም ሸጋ ነህ!
    የዚህ ትውልድ የዘመን ቁልቁለትና ከፍታ፣ ደስታና ሀዘን ተካፋይ መሆኔ የሚያስደስተኝ፣ የምጽናናው እንዲህ እንደናንተ አይነት ምርጦችን ሳይ ነው፡፡

  • @betig9215
    @betig9215 8 หลายเดือนก่อน +181

    በሙዚቃው አለም ውስጥ ታሪክህን አስፍረሀል!!!❤

    • @0276Jerry
      @0276Jerry 8 หลายเดือนก่อน +9

      ትክክለኛ አገላለጽ❤❤❤ ቃላት የለኝም 🙏🙏

    • @teddy6326
      @teddy6326 8 หลายเดือนก่อน +2

      Benka ejh Mastewal adnklege

    • @samuelgtensae7701
      @samuelgtensae7701 8 หลายเดือนก่อน

      ገና ነው ገና

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 8 หลายเดือนก่อน +2

      በሚገባ

    • @KukuBubu20
      @KukuBubu20 8 หลายเดือนก่อน

      True ❤

  • @misganaassefa4041
    @misganaassefa4041 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚኦ... ምን አይነት Perfection ነው ?
    Stunning!!

  • @samuel1989ful
    @samuel1989ful 8 หลายเดือนก่อน +2

    በስመዐብ ቃላት ያጥረኛል እ/ር እድሜና ጤና ያስጣቹ

  • @RahelBelay-y2q
    @RahelBelay-y2q 8 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ስራ ተሰጥኦህን ቡቻ ሳይሆን ማንነትህን ነው ያየሁበት 👏👏

  • @ፀሐይበጭለማ
    @ፀሐይበጭለማ 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትልቁ ማማ ላይ ያደረሰ የሙዚቀኞች ስብስብ ነው::
    ዳዊት በድምፅህ ውበት ና ባለህ ትህትና በትላንቱና በዛሬ ትውልድ ትልቅ የሙዚቃ ድልድይ የሆነ ስራ በመስራትህ ለአንተም ሆነ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ የማይጠፋ አሻራ አኑረሃል:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ::

  • @hameleteelias7092
    @hameleteelias7092 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ አርገህ ነው የተጫወትከው ገራሚ ነው ገና ሙዚቃ ተጫወቾቹም ናፍቀውን የነበሩ ምርጦች ናቸው ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን ❤

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ በየዘመኑ ከሚፈጥራቸው ድምፃውያን ለአለንበት ዘመን ከፈጣሪ የተሰጠን ድምፃዊ ነው ብዬ በግሌ አምናለሁ። ሌላው በጣም የማደንቃቸው ከጀርባው ያሉት የመሳሪያ አጃቢዎች የደረሱበት የችሎታ ጥግ በእጅጉ አስደምሞኛል። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ። እናንተን የሚተኩ ወጣቶችንም ከስር ከስር ተኩ። ይመቻችሁ።

  • @Helen-i7j
    @Helen-i7j 2 หลายเดือนก่อน

    ዳዊትዬ ደርባባ መኳንንት አጃቢዎችህም ሞገስ የተላበሱ
    እግዜብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 27 วันที่ผ่านมา +1

    አርቲስት አብርሃም ወልዴ የሰራው ድንቅ ሙዚቀኛ ዴቭ ጀግና ነህ ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @riyadabdulhakim5094
    @riyadabdulhakim5094 8 หลายเดือนก่อน +29

    እነዚህን ከመሰሉ የሀገር የሙዚቃ እና የአድማጭ ክብር ካላቸው አንጋፋ ሙዚቀኞች ጋር አንተን ማየት ዋው

    • @menbilove2757
      @menbilove2757 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምርጥ ስራ

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲያው በደፈናው ሞናሊዛዬ ነሽ ብሎ ነበር ታላቁ የሙዚቃ ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ፣ ዛሬም ዳዊት ጽጌ የጥልሽን ምርጥ አድርጎ ተጫውቶታል። ዳዊት ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን። ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ። የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች ቅንብሩ ማስተሪንግ ቀረፃው..... ሁሉ ነገር ውብ ነው። በርታልኝ ወንድማለም።

  • @AbiyShiferaw-x2m
    @AbiyShiferaw-x2m 8 หลายเดือนก่อน +3

    What a performance!!!! big big respect for the famous beloved band n all the musicians. Am lucky to see the band working together n i thank u again for what u showed us!

  • @BezawitBawoke
    @BezawitBawoke 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይወጣለትም ላዳመጠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ብቻ ነው !!

  • @King-Loco1983
    @King-Loco1983 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ዘፈን ስሰማ የረጋ ሰላም ይሰማኛል። ሁላችሁም ክበሩልኝ።

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 8 หลายเดือนก่อน +6

    Dawit Tsigie you are the GOAT ! in Ethiopian music!
    GOAT = Great Of All Times!

  • @YohannesMersha-i3h
    @YohannesMersha-i3h 8 หลายเดือนก่อน +3

    አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ሁሌም በስራህ እኮራለሁ

  • @Abeba285
    @Abeba285 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለማድነቅም ቃላት ያጥራል ቃል አጣሁ እድሜና ጤና ይስታችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 8 หลายเดือนก่อน +1

    መግቢው ፣ መድረኩ ፣ ባንዱ ፣ አጃቢው ፣ አንተ ኧረ ምኑ ቅጡ በአጠቃላይ የጨረሰ ምርጥ ስራ ነው።
    በተለይ በተለይ ደግሞ ለእኛ ለጆሮአችን የሚስማማ ፣ ለባዘመን አመጣሽ ቅጥ ለጠፋው የዘፈን ቀማሪዎች አሰና ዘፋኞች ትምህርት የሆነ ድንቅ ስራ።
    ዴቪየ 👏💪👏💪❤💪👏💪👏💪

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 13 วันที่ผ่านมา

    እረ ይሄ ዘፈን ሙታንን እንዳያስነሳ ፈራው እኔማ በፍቅር ገደለኝ All of you are extradorany❤

  • @MillionBezabhe
    @MillionBezabhe 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሙዚቃ እንዲህ ስፍራዋን ስታገኝና ልኳን ስተገኝ ምንኛ ውብ ነው በቃ የቀደመውን ሙዚቀኛ ያከበረና ከነ ክብሩ ያስቀመጠ መልካም ስራ ለሌሎቹ ዘፋኞች ትምህርት ሊሆን የሚችል እባካችሁ እንደዚህ በመሰጠት ካልተጫወታችሁ አትዝፈኑ በቃ ዴቭ ምርጥና ድንቅ ነህ …………

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 8 หลายเดือนก่อน

    አበጋዝ የራስህን አሻራ አስቀምጠሀል በቁም መሸለም መወደስ ያለብህ ሰው ነህ ተባረክ እስከ ልጅ ልጅ የተረፈ ስራ ሰርተካል እናመሰግናለን ዳዊት ፅጌ ተባረክ ከፍ ያርግህ ከዝ በላይ🥰🥰🥰

  • @Meron-j7o
    @Meron-j7o 8 หลายเดือนก่อน

    ❤የኢትዮጵያ ምርጥና ድንቅ የጥበብ ፈርጦች፣ እንቁዎች!! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እናንተን ማድነቂያ ቃሎች ሁሉ አነሱብኝ። አይበቁም። ኑሩልኝ።❤

  • @zereyakobqalab3781
    @zereyakobqalab3781 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቀኑን ሙሉ ደጋግሜ የሰማውት ምርጥ ዘፈን ❤

  • @DenkewDenu
    @DenkewDenu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅ ዋዋዋ ይነዝራል ❤❤❤❤ የወጣት ዘፍኝ አንተ ነህ

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 6 หลายเดือนก่อน

    ከዘፋኙ መርቀቅ፣ የሙዚቀኞቹ ምርጥነት አፍ እሰከመጨረሻዉ የሚያሲዝ፤ ግሩም ድንቅ የሆነ የዘፋኝ እና የሙዚቀኞች ስብስብ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!🙏🏾👏🏾😍♥️

  • @senhywetfeshasenhywetfesha3955
    @senhywetfeshasenhywetfesha3955 8 หลายเดือนก่อน +4

    Dav አንተ ትለያለህ አቦ ኑርልን❤👌

  • @WolloAmhara
    @WolloAmhara 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዴቫዬ ቃላት የለኝም ማርያምን 👌
    የባንዱ ውብት የዜማው ፍሰት በበለጠ ደሞ የጋሽ ጥላሁን spirit ገኖ የነገሰበት ድባብ
    Spectacular....
    Viva ሸገርያንስ ✌ ✌
    ህብረት ፍቅር ከነወዟ ❤

  • @DawitYemane-z5i
    @DawitYemane-z5i 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክብረት ይስጥልን ሁላችሁም።
    ከልጅነት ጀምሮ ምሰማው የምወደው የጋሽ ''ጥላሁን ገሰሰ'' ስራ ድንቅ አርገህ የተጫወትከው ዴቭ🙏🙏🙏

  • @AbelfikreAb
    @AbelfikreAb 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት አይነት የቅላጼ ቴክኒክ እንደምሰማ ገና ተደንቄ አልጨረስኩም ኑርልን

  • @meronelias-u3e
    @meronelias-u3e 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ማርያምን ቃል አጣዉልክ !❤❤❤

  • @abellimoservice5308
    @abellimoservice5308 8 หลายเดือนก่อน +1

    What a song! What a lyrics! What a beat! I'm glad we found another Tilahun Gesese! Your young I'm waiting what you ll bring us on the future too! Much respect for Abegaz and the whole crew for making Ethiopian song great again!

  • @YonasGeneraleletrical-we4ye
    @YonasGeneraleletrical-we4ye 8 หลายเดือนก่อน +4

    የዘመናችን ድንቅ የሙዚቃ ጠበብት 🤴👏👏

  • @abiotasmare966
    @abiotasmare966 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ። ምንኛ መታደል ነው። ከፀባይ፤ ከርጋታ ጋር ።

  • @mulukenetefa4955
    @mulukenetefa4955 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ይባላል ገላጭ ቃላትስ ከየት ላግኝ Ufffff😢 Mixed feeing pleasure, love ,Nostalgia ....Davye❤❤❤❤

  • @EyerusalemEndalamawAyele
    @EyerusalemEndalamawAyele 8 หลายเดือนก่อน +1

    His voice makes addicted! What a performance!Thank you the whole crew!

  • @kidistization
    @kidistization 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ችሎታ ነው የተሰጠህ ዴቭ.. ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን 😍

  • @meronelias-u3e
    @meronelias-u3e 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት እንዳለብኝ ማርያምን ቃል አጣዉልክ!❤❤❤

  • @JahAdam
    @JahAdam 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Daveye you took ma soul out of me ohhhhhh ma Lord...... Me and my mom loves ❤️ you since you were on Balageru competition so many years ago

  • @John-v2w2o
    @John-v2w2o 9 วันที่ผ่านมา

    Dawit Tisge, you did an Honorable Work, It's Impossible not to admire this!! ❤🎉
    This is a masterpiece.
    You are making history.
    This work cements your name in the history books, what a sweet song!
    What a Legendary work!
    What a masterpiece! 👏👏👏
    Your Legacy Lives On!

  • @Biruk123_g
    @Biruk123_g 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደባሪ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነበር የሰማሁት እና ... u literally took me somewhere 😊 u r such a great singer DEVA respect 🫡

  • @biniyamterefe5345
    @biniyamterefe5345 8 หลายเดือนก่อน +4

    ባንተ ተዚሞ የማያምር አለ ለማለት ይከብደኛል ። አንደኛ ነህ ።

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊቴ❤ በጣም ትሁት ቅን ሰዉንና አምላኩን አክባሪ ❤ እዚህ ለመድረስህ ከፈጣሪና ካንተ ጥረት ቀጥሎ ባላገሩ tv እነ አረጋህኝ ና አብርሽ ዋነኞቹ ናቸዉ ከ 8 አመት በፊት ባላገሩ ላይ ዉድድርህን አሁን ድረስ በፍቅር ነዉ የማዳምጥልህ❤

  • @babyyot
    @babyyot 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጥበብ በኑሮ ውጣ ውረድ ተጠባቢዋን ባጣችበት ወቅት ይህን ማየት ሀገርን በብርሀን ማፍካት ነው::

  • @selamyemam3705
    @selamyemam3705 8 หลายเดือนก่อน

    አንተ ከሁሉ ትለያለህ ከአስደናቂ ባንድ ጋር እናመሰግናለን ❤❤

  • @fayizafayiza-yu5kg
    @fayizafayiza-yu5kg 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ባል ለመጨረሻ የተለኝ ቀን የጋበዘኝ😢😢😢

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኢትዮጵያ ሙሉ ክብሮ ኢትዮጵያዬዬዬ❤❤❤👏👏👏👏

  • @hailetesfay3313
    @hailetesfay3313 8 หลายเดือนก่อน +2

    የአንጋፋው ሳክስፎኒስት ብቃት ልዩ ቦታ አለው በዚህ ዘፈን 👌

  • @azebwagaw5232
    @azebwagaw5232 7 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ፅጌ አንተ ልዩ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ

  • @ZemedTesfaw
    @ZemedTesfaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጀግና የዚህ ዘመን ፈርጥ ነህ በርታ❤❤❤

  • @solomonmebratu5370
    @solomonmebratu5370 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ምርጥ ጥበብ በሽማግሌ (በባላገሩ) በኩል የጠራችህ ድንቅ ተሰጦ ።

  • @tsegayedinagde4188
    @tsegayedinagde4188 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናችኃለን
    This is giving back to the community

  • @MuluH-yc3kp
    @MuluH-yc3kp 8 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ነዉ አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላት አጠረኝ

  • @815real
    @815real 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሰንበት ወግ
    #ምስጋና #የምቸረው #የሙዚቃ #ክብር #ውርርስ #የዘመን #ቃናዎች #ምዕራፍ #አንድ …
    (በተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ )
    በዘመን ውስጥ ስንሻገር ብዙ ልናውቃቸው የሚገባ ግና ሳናውቃቸው የቀሩ ብዙ የሙዚቃ ስራ ስራዎች አሉ እነዚህ ስቦ የማስታወስ ሚናው የዚህ ዘመን ትውልድ ነው በትውልዶች መሀል ብቅ ካሉት ድምፃዊያን መካከል አንዱ ዳዊት ፅጌ ነው ፡፡
    ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ብዙ ነገሮችን እንድናስታውስ አድርጎናል የዚህያን ዘመን የሙዚቃ ጥልቀት ግጥም ዜማ ቅንብር ውህደት ምን ያህል ጥንካሬ ምንዳለሁ ያሳየበት ፣ ለዚህ ዘመን ለመማርያ ይሆን ዘንድ በቴክኖሎጂ ቅመም ግን ስሜቱን እና የዜማው ቅርፅ ጠብቆ ታግዞ ማቅረቡ ፣ የሙዚቃ ሐያልነት በፈጣራ ታክሎ በዚህ ልክ ገፍቶ መምጣቱ እና የኃላን ዘመን በማክበር በጥንያቄ ለማሻገር ማድረጉ የሚደነቅ እናም አስቀጣይ የሙዚቃ አልበም ማምጣቱ ነው ፡፡
    ሙዚቃ እንደገና /ሪ አሬንጅ/ ሲሰራ ብዙ ነገሮችን ማስተካከል ያስፈልጋል በጥቂቱ ለመናገር ያህል ድምፅ ጥራት ማስጌጥ ፣ ግጥምን በብዛት ስለ ማይሰሙ በተለይ ወደ መጨረሻው አካባቢ ግጥም ጥራት ስለሌለው ግጥም ማደስ በጥንቃቄ ስሜቱ ሳይጠፋ መተካት ያስፈልጋል ይህ ሁሉ በነዚህ ሙዚቃዎች ታይተዋል ፡፡
    ሙዚቃውን አንድ በ አንድ ለመመልከት እንሞክር ድማማ ይህ ሙዚቃ የድምፃዊ እሳቱ ተሰማ ግጥም ይልማ ገብረዓብ ዜማ እሳቱ ተሰማ እና በቅንብሩ እና እስከ ማስተሪንግ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሽዎታ አጀቢዎች መስፍን ሽፈራው ፣ አዲስ ሙላት ፣ ሰለሞን ከበደ ፣ አቡዲ ያሲን ፡፡
    ''ገላሽ እንደ ፀሐይ ችሎ ማብረቅረቅ
    የስንቱን ማስጌጫ ያስነቃኛል ወርቅ''
    በዚህ ዘመን የምትመኘው ምን አይነት ነው? ወርቅ የቱ ነው? አሁን ያለንበት ሁናቴ እየዳሰሰ ስለ በላጩ ሰው ያወራል አላቂውን ማንነት ከመገንባት አዋቂ ሆነን የማያልቀው ሰውኛ ሐሳብ ተላብሰን ለሌላ መትረፍ ማስጌጥ ነው ፡፡
    ሁለተኛው የሁሉም ሙዚቃ መማርያ የሆኑት የብዙ ድምፃዊያን ጎሮሮ የቃኘሁ የጋሽ ክቡር ዶ/ር ጥላሁት ገሰሰ የግሌ ነሽ የተሰኘ ሙዚቃ ግጥም ይልማ ገብረዓብ ዜማ የማዶሊን ጋሽ አየለ ማሞ ቅንብር አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዎታ ፡፡
    "አጥቼሽ ውዬ ሳድር አይረጋልኝ ልቤ
    ጭር እላለሁ ያለ አንቺ አትራቂኝ ካጠገቤ"…
    የፍቅር ትርጓሜው በስንት ይመነዘራል ? አሁናዊው የፍቅር ጥልቀቱን ቆም ብለን እንድናስታውስ እና ለምሰጥበትን ልክ ይነግረናል ፍቅር ዘላለማዊ ነው የግሌ የምትለው ሰው ምረጥ እወቅ ኑር ፡፡
    ሶስተኛው የመጨረሻው የቁርጥ አንድ ምዕራፍ መዝግያው መተማመን ድምፃዊው እሳቱ ተሰማ ግጥም ያየይራድ አላምረው ዜማ እሳቱ ተሰማ እና አበበ ብርሀኔ ቅንብር እና ማስተሪንግ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ፡፡
    የአለም ጎዳናዋን በሕይወት መስመር ተጎዘው ወድያ የሚስፈነጠር ወይዲህ ማስተንቀቅያ መልዕክትን በጥዑም ቃል በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ መንዛሪ ፊደላት ተጠቅመው አትመው ያሻገሩበት ነው ፡፡
    "አንድ በሬ ስቦ አንድ ልብ አስቦ
    ወትሮስ መች ያውቅናን አንድ እጅ አጨብጭቦ"…
    አንድነትን በፅኑ የሚናፍቅ መላ በሉ ሲል ይናገራል ምክንያቱም እኛ ሰዎች የተለያየ ቀለም ፣ ሐሳብ ፣ ቋንቋ፣ አቅም ፣ ችሎታ ፣ መልክ የተቸርን ይንን ሁሉ አዋህደነው ሕብር እንፍጠር… አንድ ነገር ማስጌጫው የብዙ ስብስብ ጥርቅም ጠቃሚ ነው ሀገር ሲገነባ ገንቢው ተሰባጥሮ አንዲት ውብ ከተማ እንደ ሚፈጥረው አንደነታችን ፍቅራችንም ተቀራርበን ይሁን ይላል ፡፡
    ሙዚቃ ስለ መተማም ፣ ፍቅርን አንድነትን ፣ ቁጭትን ፣ እምነትን ይዳስሳል በመጨረሻም በጥዕም ግጥም ይዘጋዋል…👇
    "ግርማ እና ወረቀት ጠፊ ነው ተቀዳጅ
    መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ" …
    ይህ ሙዚቃ በስልተምት የበሰለ ድንቅ ከያኒያንን ይዞ የዘመን ቃናዎችን አቁሞታል ለመግለፅ ያክል ፡፡
    - አበጋዝ ክብረ ወርቅ ፣ ያሬድ ተፈራ ፣ አክሊሉ ዘውዴ ፣ ሔኖክ ተመስገን ፣ ግሩም መዝሙር ፣ ዘሪሁን በለጠ ፣ ቴዎድሮስ አሉላ ፣ ቃልኪዳን አጥናፍ ፣ ምሳሌ ለገሰ ፣ ጋሻሁነኝ መላኬ ፣ እንድሪያስ ሀሰን በሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቾች በኩል ፡፡
    - መስፍን ሽፈራው ፣ አዲስ ሙላት ፣ ሰለሞን ከበደ ፣ አቡዲ ያሲን ፣ እየሩስ አሌም አየለ ፣ ሜላት ተክላይ በሙዚቃው በማጀብ (ባክ ቮካል) የተሳተፉ ናቸው ፡፡
    በጠንጣለለው በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የጥናት ምርምር ተቋም ለቀረፃ ተባብረዋል ፡፡
    በየዘርፉ ይንን ሙዚቃ አልበም ለማሳካት የተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ ፣ እግዚሐብሔር የልፋታችሁን ይክፈላችሁ ፣ ሙዚቃ በዚህ ልክ ገፍታችሁ ስላቀረባችሁ እጅ ነስቼ አመሰግናለሁ እናመሰግናለን ፡፡🙏
    ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
    @biggrs @yenevibe

  • @Min-yilal
    @Min-yilal 8 หลายเดือนก่อน +2

    To the crew:--Thanks for the new perspective of making a music.

  • @tewodrosdemisse9886
    @tewodrosdemisse9886 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት አስደማሚ ብቃት በአንድ ቀን ከ10 ጊዜ በላይ አደመጥኩት

  • @yayeshtadele9648
    @yayeshtadele9648 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገረም ምርጥ እውነትም የዘመን ቃና

  • @hibistyohannes
    @hibistyohannes 8 หลายเดือนก่อน +2

    Dawit Tsige is our generations Tilahuan Gessese🙌❤

  • @adbe5876
    @adbe5876 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደር የታሪክ ምድር ይሄን ድንቅ ልጅ ሰጠሽን እንደተከበርሽ ኑርልን

  • @abelhailu2680
    @abelhailu2680 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴት መታደል ነው😮😮😮 ሚገርም ቅንጅት አስገራሚ ባንድ😮😮😮