I have no words!! For your heart wrenching music!!For unity and unification of all people of Mama Ethiopia! Across the globe! God Bless your Works! I was mesmerized. with it! AMAZING
Thank heavens there is still an amazing talent like yourselves and all the artists involved in these beautiful songs in Ethiopia. Thank you. Keep up the great work you do.
በባላገሩ በአብርሀም ወልዴ እደወርቅ ተፈትኖ የተገኘ የዘመናችን ወርቅ መልከመልካም ፀባየ ሰናይ ትሁት ዳዊትዬ ስላንተ ቃላት አጣሁኝ ክበርልኝ አባቴ እጅግ እናመሰግናለን ከትንሽ እስከትልቅ ለዚህ ስራ የለፋቹ በሙሉ ክብር ይገባችዃል አብርሽዬ ወርቅ ስለሰጠከን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
U r absolutely ryt #Bezna... ! Respect Abraham Wolde
Abreham welda edimahin yarizimilin yegna agerun wedaj abrish
Befitem yezfen nebrko bro
This comment said what we all felt from the bottom of our heart so thank you 🙏🙏🙏
Tks a lot Abraham welde, you are the one and only abrish, I have no word about you Abraham, Henok and abegaz great job and well-done
የቀጣዩ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉስ ነህ እራስህን ጠብቅ ከአልባሌ ቦታ እና ከማይሆኑ ሰዎች እራስህን ጠብቅ ቀጣዩ ጊዜ ያንተ ነው ዝም ብለህ ስራህን ስራ የእውነት ትችላለህ በርታ ዳዊቴ
ፊርማ እና ወረቀት ጠፊ ነው ተቀዳጅ
መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ
ትችላለህ 🙏🙏🙏
ዳዊትዬ ግርማሞገስ እራሱ ሲምር
የግጥም ብስለት
የዜማ ችሎታ
የመሳሪያ ውበት ,,,,, ሁሉም አሪፍ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ለትሳዬሽ ያብቃን ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤❤
እርቅቅ ያሉ ባለሙያዎች ሲገናኙ የሚፈጠረው ይሄ ነው ።
Exactly
አበጋዝ ሆይ በአሏህ አንድ ነገር ላስቸግርህ እንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን እንደገና እየሰራህ አስኮምኩመን ።ምክንያቱም ሌሎች ደፋሮች ካለ እወቀታቸው ከሚሰሩት ብዬ ነው እንዳያበላሹ
አቤት አቤት መታደል..! ዴቫ ስላንተ ቃላት የለኝም..!
ብቻ ኑሩልን ክበሩልን ለአበጋዙም ሆነ ለሙሉ ባንዱ ረጅም ዕድሜ ተመኘሁላችሁ!🙏
ከዘንድሮ የሀይማኖት አጭበርባሪዎች እና ዘፍሙሮች #የዳዊት ሙዚቃዎች #ያንፃሉ 💯
Bro you killed it!
የምንግዜም ምርጫ በጣም ቆንጆ እና ለገባ ትርጉምና አስተማሪ ዘፈን እንኳን ምኞትህ ተሳክቶ አየሁ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤
bbbpppo
ለሌሎች ከባድ ነው።አንተ እያለህ ሌላ ማን ይሰማል።አበጋዝ ሁሌም ልዩ ሰው ከምርጥ ሙዚቃዎች አንተ አለህ።እናመሰግናለን።
አበጋዙ ሽዌታ የዘመን እንቁ!!! ከእነ አሰፋ አባተ እስከ እሳቱ ተሰማ ብሎም ጥላሁን ገሠሠ ያሉ በአንድ ሚሌኒየም የማይደገሙ የኢትዮጵያ ከያኒ ነፍሳቸውን ያለመለመ ሙዚቃ። ከመወለዴ በፊት ያሉትንም ከዚያም በኋላ ያሉ ምርጥ ዜማዎችን ጠንቅቄ አውቃቸዋለሁና ዜማው ሳይበላሽ እንዲህ በጥዑም ለዛው ለተጫወተልን ለዳዊት ፅጌ እንዲሁም ለያሬድ እና ለጓደኞቹ የሳክስፎን ድምፀትን ለምንናፍቅ ሁሉ በረከት ነውና ምስጋና ይገባቸዋል። ገና ገና ብዙ ያልተሰሩ አሉና አብርሐም ወልዴንም ጨምራችሁ የኢትዮጵያን ዜማ ቃና መልሱልን። አመሠግናለሁ!!!
አረ ዛሬ በጣም ተደምሜያለዉ ቃላት የለኝም በሌጀንድ የተሞላ ዳግም የተወለደ ሙዚቃ 😴👏 🫡🫡🫡 ሳሉቴ ብያለሁ
በእውነት ጌታ የረጅም እድሜ ባለቤት ያርግህ ፡እንደ ጋሼ እሳቱ ተሰማ ስራ ዘመን ተሻጋሪ እንዲሆን ስላረክልን ያንተን ስራ ለልጅ ለልጆቻችን የሚያሸጋግር ትውልድ ይስጠን!!!!
መቸም የሚገርም ነው እንዴት ትምርህርትና ምክር የሆኑ ስራዎች እጅግ የሚገርም ስራ የድሮዎቹ እንቁዎች መነሳታቸው ቃል የለኝም ለሁላችሁም ኢትዮጲያዊነት ይሄ ነው።❤🙏
ሙዚቃ አቀናባሪ ነን የምትሉ በአንድ ኪቦርድ ላይ ተጥዳችሁ በSteinberg Cubase ታግዛችሁ አቀናባሪ የተባላችሁ
ቢቻላችሁ ከአበጋዝ ተማሩ በሙሉ ባንድ የሚያምር ለጆሮ የሚመች ስራ እንዴት እንደሚሰራ Thankyou Abegaze & his friends.
አሰፋ አባተ እጅግ የሚደነቅ ድንቅ ድምፃዊ እንዲሁም ግሩም የማሲንቆ ጥበበኛ...
ዳዊት ፅጌ ይህንን ታላቅ የዘመን ጌጥ የሆነ ጥበበኛ ሰው ስላስታወስክልን እና እጅግ ጠንካራ መልዕክት ለዘመኑ በሽታ ስላቀበልክ አመሰግናለሁ፡፡
የድሮ ሥርዓት እና የድሮ ዘፈን ከነቱባው ግጥም እና ዜማ ከነሙ ባንድ ጋር ናፋቂ ነኝ ።
Such a masterpiece 🔥🔥🔥
Gashe asefa abate songs were classic
ብቻ ምንም ቃላት የለኝም🎉👏👏
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይላል የሀገሬ ሰው ብቃትህ እጅግ ያስገርመኛል wow 🎶 🔥🔥
💚💛❤ዳዊት ጽጌ በእውነት ትለያለህ ፤ ምርጥ የዘመን ማስታወሻ ነው ፤ ተ ባ ረ ክ ! 🙏🥰🙏
ይሄን ሙዚቃ እንደኔ ማነው እየደጋገመ የሚሰማው
When The Masinko meets Base.. Pure gold! Also Abegaz on those keys.... 😍😍
4:00🔥
@@selamalazar exactly, followed by the 🎷... So awesome!
ጨዋ፣ልበ-ደግ፣ቅን ጥበበኞች (የአራዳ ልጆች) ሲዋሃዱ የታዳሚው ጆሮ የሚሰማው እንዲህ ያለውን ሥራ ነው፡፡በሕይወት የሌሉት እንደነ እሳቱ ተሰማ፣አሰፋ አባተና ሌሎችም እንዲህ ባለ ክብር ወደ ሕያውነት ተሸጋግረዋል
ዛሬም አብርሃም ወልዴ የሰጠኽን ፍሬ ኩራ!! በልጂህ በሥራህ ። በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ። ተባረኩልን!!
ቂጥ.. yibarek mezmur meslek endi
አበጋዝ ሄኖክ ያሬድ አክሊሉ ግሩም እንዲሁም ሌሎቹም እንዴት የመንፈስ ደስታን እንደምታገኙ የሙዚቃ ክብርን አሳያችሁን ዴቭ እድሜ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍
የያየህይራድ (ግጥም ደራሲ) የእህት ልጅ፤ የዳዊት ፅጌ ወንድም [ጏደኛ] ስለሆንኩ ኩራትም ደስታም ይሰማኛል:: ክብር በሥራው ላይ ለተሳተፉ ሁሉ!
መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ!
🙏🏾💚💛❤️
ደግሞ በዚህ ላይ ዉብት ደግሞ በዚህ ላይ እውቀት ደግሞ በዚህ ላይ ፀባይ ደግሞ በዚህ ላይ ጥበብ ደግሞ በዚ ላይ ጨዋነት ደግሞ በዚ ላይ ኢትዮጵያነት ዳዊትዬ የእዉነት ትለያለክ!!!❤❤❤
ዘመን አይሽሬውን የአሰፋ አባተን ሙዚቃ በዚህ መልኩ ስላቀረብክልን አንተንና ያጀቡህን የሙዚቃ ባለሞያዎች ከልብ አመሰግናለሁ
በዛን ዘመን ይህንን ግጥም የገጠመው ሰው አሁን ምን ምን ይገጥም ይሆን ? በተረፈ ዳዊቴ ፣ሙዚቀኞቹ ፣ቢዲዬ ሁሉም ነገር እንደግጥሙ ከዘመን የሰቀለ ነው ❤❤❤
አተውስጥ ዶክተር ጥላሁን ገሰሰን አያለው ጥልዬ ምነው ኖሮ ባየክ 😢😢😢ኡፍ ፈጣሪ ከመጥፎ አይኖች ይጠብክህ የኔ ትሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ
ፀባየ ሰናይ
ውብ ሁሌም በልባችን እደነገስክ ትኖራለህ በጣም እንወድሀለን
በበርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ ምርጥ መልእክት ምርጥ የሙዚቃ የሙዚቃ ቅንብር የተዋጣለት እናመሰግናለን
ምርጥ እኮ ነህ እባክህ ሌሎቹንም ቶሎ ሰርተህ አስደምጠን ትችላለህ 💚💛❤️🙏🙏🙏
"ፊርማና ወረቀት ቀሪ ነው ተቀዳጅ
መተማመን ብቻ ይበቃል ለውዳጅ..
እንድ ሰው አይፈርድ
እንድ እንጨት አይነድ..."
እሪፍ ቅኔ
ያዩ
ምን እንደምል አላውቅም ቃላት ያጥሩኛል ግን ልልህ የምችለው ኑርልን🙏😍😍😍😍
ከዘፋኝም ዘፋኝ ከዘፈን ምርጫ ከቅንብር ከባንድ አባላት ከተቀባዬች እጅግ የተዋጣለት ንጥር ያሉ 3 ስራዎች. የቀደሙት ዘፋኞችን በደንብ የካሰና ያስታወሰ እጅግ ከፍ ያሉ ስራዎች. ሙዚቀኞቹ ሁላ በደስታና በተመስጦ ነው የሰሩት. ሰርቀውም አበላሽተውም ለሚሰሩ ጥሩ መማሪያ ስራዎች ናቸው.🎉❤
የሃገራችን ብርቅየ ወርቃማ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ
ዋውውውውውውው ዳዊት ጽጌ እውነትም በነጠሩ በወርቅ በተፈተኑ ቱባ ባለእውቀቶች በአብርሃም ወልዴ ተፈትነህ ማለፍህን እሙን ያደረገ ምርጥ ስራ።
ከድምጻዊ ፣ ከባንድ ፣ ከአጃቢዎች........ ከግጥም ምርጥ የሆነ ስራ ነው።
አሰፋ አባተ ወደ ሕያውነት ተሸጋገረ…..ዴቭ ምን ብዬ እንደምልህ አላውቅም ባንዱ ደግሞ ምርጥ
I have no words!! For your heart wrenching music!!For unity and unification of all people of Mama Ethiopia! Across the globe! God Bless your Works!
I was mesmerized. with it! AMAZING
ዴቭ አንተ ትለያለህ ቃላት ያጥረኛል ለመናገር እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
ያልኖርበትን ዘመን ስላሳየህን እናመሰግናለን ክብት ይስጥልን ምስጋና ለሙሉ ክሩ ይሁንልኝ❤❤❤
ሰው በራሱ እንዲመካ ያደርጋል መተማመን❤❤❤
እንዴት አሰባችሁት አባቴን አስታወሳችሁኝ ድሮ የሚሰማው ስለነበር ዳዊት መረዋ ከነ አጀቢዎችህ ውድድድድ አረጋችኋለሁ ደስ ትላላችሁ ከነአለባበሳችሁ እንዲህ ነው የተረሱትን ማስታወስ አበጃችሁ ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂❤😂❤😂❤😂❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😂❤😂🎉
ትለያለህ እምለው በምክንያት ነው 🙌♥️
ዳዊት በጣም ጥሩ ስራ ነው። ያየሕይራድ አላምረው ያልተዘመረልሕ ታላቅ የጥበብ ሰው አስገራሚ ግጥም ነው።
Thank heavens there is still an amazing talent like yourselves and all the artists involved in these beautiful songs in Ethiopia. Thank you. Keep up the great work you do.
This makes me amazed by how intelligent the writtees of that time was...their lyrics was amazing
This is a medicine for the nation in deep depression
የጃንሜዳ ልጆች ሰላምታ ይ።ድረሳችሁ
ሀገርክን ወዳድ የኔ ውድ ዳዊቴ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ❤❤❤❤
ፈጣሪ ለሀገር ለምድራችን ምህረቱን ያውርድልን
መተሳሰብ አንድነታችን ፍቅራችንን ይመልስልን🙏🙏🙏🙏
🇪🇹ኢትዮጲያ🇪🇹ሀገራችንን ለዘላለም ያኑርልን🙏🙏🙏🙏
በጣም የማከብርህ እና የምወድህ የዘመናችን እንቁ ድምፃዊ ክበርልን ሁሌም በአዲስ ስራ እንጠብቅሀለን
የኔ አመለ ሸጋ አንተ የነካህው ሁሉ ይጥማል ጆሮዬ አሁን ምግቧ አገኘች
መተማመን ብቻ የሚበቃበት ግዜ ፈጣሪ ያምጣልን
አሜን🙏
አቤት መታደል ❤❤ ከመልክቱ ዜማው ከዜማው አለባበስ ቃል የለም ትለያለክ ዴቭ
ጉድ ነው እንጅ ሌላ ምን ይባላል 👏👏
መተማመን 😢😢😢😢
j>nnm jk
አዉደአመት የመሰለ ሙዚቃ🎉
ደስ የሚል አገላለጽ!
Old is gold!!!!!
Thank you Dawit
በእዉነት ክፉዉን ያርቅልህ ❤❤❤❤❤❤
ትንሹ ቴዲ አፍሮ ንጉሱ👑
ዴባችን ጀግናችን እንኳን ደና መጣህ
አሪፍ ስራ ነው👌🕊
💚💛❤🕊
አንተ ባትኖር ኖሮ ምይውጣት ነበር ሀገሬ
በትክክለኛዉ ሰዐት ትክክለኛዉ ተተኪ አንተ ነክ መጪዉ ጌዜ እና ዘመን ያተነዉ
ያጣፍጥል:: ቀጣዩ አልበምክ የሀገሪቱ ሪከርድ ይሰብራ
🎉 አመሰግናለሁ። የዱሮ ዘፈኖች ዜማቸው ደስ እያለኝ ግጥማቸው ስለማይሰማኝ አልሰማቸውም ነበር። እነዚህን የመሳሰሉ ዘፈኖች ተቀብረው እንዳይቀሩ ስላደረጋችሁ ምስጋና ይገባችኋል።
Thank you Dave for letting us to hear this amazing song again ❤❤❤❤❤
ሁሉም የተዋጣላቸው ናቸው ስወዳችሁ እኮ❤❤❤
የከበረ ባንድ የተባረከ ድምፃዊ የነጠረ ግጥም ---- ዝም ብዬ ባደምጥ ይሻለኛል ።
There's something about Dave simply that you're amazing, and of course, the whole crew 👏❤️
Ohhh what a voice what a music composition . Everyone in this music mixing video sound, the top notch band. Thank you proudly represented
ሙዚቃው ወደ ሁዋላ ዘመን ወስዶ ሆድን የሚያባባ ነገር ያመጣል፡፡ ዘመናችን ስለከፋ መሰለኝ፡፡
Unbelievable performance!…This man can take us way behold!!!…well done brother and everyone who involved in this masterpiece!😊
Stay blessed with such a soothing voice , Desipline ...What a song !!🥰🥰😒😒
የኢትዮጵያዊነት ወግ ባህልና አንድነት እየጠፋ ነው ወገን መላ በሉ እንጂ!?ፋኖ❤
የዘመናችን ምርጥ ዘፋኝ we proud of you
To the crew:--Thanks for the new perspective of making music.
Yhen album semche edlegna endehonku ysemagnal❤
ዴቫ ምንም ቃል የለኝም ..wow
ቀጣዩ ትውልድ ደግሞ "የዘመን ቃናዎች ፪" ብሎ ሊሰራው የሚችል ድንቅ ስራ👌👌👌
Unity is sweet in all aspects. We expect more, please.
እንባየ 😢😢😢😢የፈሰሰው ፍፍፍፍፍፍ ጎበዝ ዳዊትየየየ
Betam mirt sera,Dave bertalen...Abegaz and other musicians also Thank u so much.
እናመሰግናለን የዘመኑ ምርጥ ዘፈን ብዬዋለሁ
ትችላለህ የዘመናችን ቃና ዴቭ👏👌🙏
Betam enwedehalen fetari yerdah!!abegazenem endezaw
Love from France 🇫🇷❤️🇪🇹
I just want to say WOW !!!
የሆነ የሚነዝር ነገር አለው ዘፈን አዳመጥን አሁን ክበርልኝ❤
I am in love with this song❤ bravo Dave👏👏
የዘመኔ ሰው ስለሆንክ እጅጉን ደስተኛ ነኝ ራስህን ጠብቅ
ጀግና ውብ አድርገህ ነው የተጫወትከው ኮርተንብሀል ዴቭ
betam des yemile music nwe teru aderegachu seretachehutale....much love
It is very touching and has a big message. I love it all.
ድንቅ ስራ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡
አደኛ ነው ዴቭ ተባረክ
WELCOME BACK ብለናል ዴቭ፣ ናፍቀንህ ነበር።🤌🤌👌እና ደቭ እረስቼው፤ ከ የማ ጋ አንዴ collab አርጋችሁ ብትሰሩ እና ብታስደምሙን👌
U deserve respect 🙏 👏 in dandeessa dhugaa😊❤
ጀግና ነህ ትችላለህ ጎበዜ በርታልን
Ejig betam des yemil music 🎶 ,arrangement, quaer, #Dave_#1
Egzer yakbrln 🎉🎉🎉
በጣም ቆንጆ ዘፈን ነዉ . ድምፅህ የተለየ ነዉ
Dave u came up with a SMART idea,
Amazing job, weldone to all team 👏 ❤
Abegaz came up with the idea and the project.
ማመን መተማመን ሆነ ትርጉም አልባ
ማመን መተማመን ሆነ ትርጉም አልባ
ከዳ ከዳ እንደማር ሸርተት እንደ ተልባ
Dave you are so talented and so kind ❤ weldone konjow