ዘጋቢ፡- "የዘመን መስታወት" ቤተ ሞሎ ቤተ - መንግስት ወልቃይት ጠገዴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 323

  • @-DesalegnTsega
    @-DesalegnTsega 9 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው እጅግ በጣም የሚያስደምም ዘገባ ነው ታሪክ እንዲህ በበጎ ሲወሳ እንዴት ደስ ይላል ምን አለበት የግዳ የአሁኑ ትውል ታሪክ ከመሻማት ከማፍረስ ይልቅ እንዲህ ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ስራ ቢያንፅ ቢሰራ ቢገነባ ለቀጣይ ትውል ቢተላለፍ እንዴት ደስ ይለን ነበር የሚገርመው ነገር የድሮ ነገስታቶች ሐይማኖትን ከጥበብ ጋር ጥበብን በቴክኖሎጂ ከተፈጥሮ ጋር አስማምቶ ይህንንም ይዘው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ እየመሩ ዳር ደንበሩን እያስከበሩ በህዝብ ዘንድ ክብርን ፍቅርን ተወዳጅነትን አድማጭነትን ይዘው ሁሉንም አዋህደው እንደሚኖሩ ሳስበው በጣም ይደንቀኛል፡፡ ምን አለበት በዛን ዘመን በተወለድኩ ብየም አሰብኩ ግን.......?

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 9 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለፋኖ💪💪💪‼️

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 9 หลายเดือนก่อน +20

    ያአማራ እርስት ወልቃይት ጎደር የጀግኖቹ አገር💪💪

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 9 หลายเดือนก่อน +10

    ወልቃይት የአማራ ህዝብ በሳት የተፈተነችበት ወርቅ ሀብታችን ናት 💚💛❤ወያኔ የሚባል አውሬ እየቀበርን ለተከዜ ዘንዶ መወርወር ነው

  • @chalewalehegn7885
    @chalewalehegn7885 9 หลายเดือนก่อน +23

    ህፃን ሆኜ.... ቤት ሞሎ አያናዚ ቤተ መንግስት ተራራ ስር በነበረው ቤታችን ህወሐት በገባ አመት 1984 ገደማ .... ከኛ ቤት ከፍ ብሎ በጣም ትንሽየ ተራራ አለች እዛው ከባድ መሳሪያ አጥምደው ዋናው ተራራ ላይ / አያናዝጊ ያለበት / ይተኩሱበት ነበር እኛ ህፃናት ሆነን ተደብቀን በአግራሞት እንከታተለው ነበር ለምን እንደዛ እንዳደረጉ በወቅቱ እኛ አናውቅም፣ ትላልቆችም የጠየቁ አልመሰለኝም! ያኔ አስታውሳለሁ ጥይት ና ቦንብ ሆን ተብሎ ይሁን! ሳያውቁ በመርሳት ተንጠባጥቦ ቀርቶ ነበር አጋጣሚ ሆኖ እኔ አልተቀላቀልኳቸው ጥይቱንና ቦንቡን ካለማወቅ የተነሳ በድንጋይ ይቀጠቅጡት ጀመር... ማንም አላያቸውም ጥይት ከሚቀጠቅጡ አንዱ ሞት የሞተው የአጎቴ ልጅ ነበር፣ ቦንብ ያፈነዱ ደግሞ ሁለት ወዲያው ሲሞቱ አንዱ በህክምና ዳነ።
    ይህ አከባቢ በህወሓት ሰዎች ብዙ ሴራ ተሰርቶበታል. ሰዎች ታፍነዋል፣ እንደወጡ ቀርተዋል፣ ብዙ እንዳይወራ የማጥፋት ስራ ተሰርቷል፣ ....አንድም ከአያናዝጊ መሰረት ታሪክ መሰረት ባደረገ ..... በወቅቱ ከነበሩ ተፋላሚዎቻቸው! የአማራነት ስነልቦና ይዘው ሲታገሉ በነበሩ ብዙ ሰዎች ተገድለዋል! ታፍነው ተወስደው በዛው ደብዛቸው ጠፍቶ የቀሩ ብዙ ናቸው! ለዚህ ምከንያትም የታሪክ ምስክር እንዳይገኝ ሲባል ብዙ በጣም ብዙ.... ሴራ ስራ ተርሰርቷል.። ታፍነው ተወስደው ደብዛቸው ከጠፉ አንዱ አለኸኝ ፀጋዬ ይባላል አጣሩ።

    • @birtukantube8571
      @birtukantube8571 9 หลายเดือนก่อน +1

      እሚገርምነዉ አይሕዋሕት

    • @chalewalehegn7885
      @chalewalehegn7885 9 หลายเดือนก่อน

      @@birtukantube8571በጣም! ገና ያልተነገረ ብዙ ነጥቦች አሉ! አንድ ቀን በሰፊው ይቀርባል!

    • @aeron2708
      @aeron2708 9 หลายเดือนก่อน

      አያናዚጊ ማለት ምን መለት ነው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 9 หลายเดือนก่อน +3

    አማራ ሚዲያ ብልፅግና ቁርጥህን አወቅህ ጠጋ ጠጋ አበዛህሳ
    ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ💚💛❤️ማረሻው ምንሽር መጎልጎያው ጏንዴ💚💛❤️🦾🦾🦾ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ💚💛❤️ማረሻው ምንሽር መጎልጎያው ጏንዴ💚💛❤️🦾🦾🦾ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ💚💛❤️ማረሻው ምንሽር መጎልጎያው ጏንዴ💚💛❤️🦾🦾🦾

  • @MulatMulat-m8f
    @MulatMulat-m8f 9 หลายเดือนก่อน +17

    ወልቃይት አማራ አይደለም ማለት ጎንደር አማራ አይደለም ማለት አይቀልም ተከዜ መለስ ጎንደር ክፍለ ሀገር መሆኑን ሁሉም ያውቃል ግን ሊበሏት ያሏትን አሞራ ዝግራ ናት ይሏታል ይባላል

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 9 หลายเดือนก่อน

      ተከዜም አማራላይ ነው የሚያሳየው
      መረጃው ታሪኩ
      ደበር ብቻ አይደለም ።

  • @Jdjdj-o1o
    @Jdjdj-o1o 9 หลายเดือนก่อน +15

    ወልቃይት ጠገዴ እራያ የአማራ ህዝብ ቀይመስመር አችን ነው በፍቅር በሰላም ማንኛውም ሰው ሰርቶ መኖር መብቱ የተጠበቀነው እኔ ካልመራሁት ሰርዶ አይብቀል ማለት ግን ምእራፉ የተዘጋ ነው

  • @legendmoges
    @legendmoges 9 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ድል ለፋኖ!

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 9 หลายเดือนก่อน +23

    ድል ለአማራ ፋኖ 🥰እነ ሆድ አደር አሚኮ 😢

    • @MikiBercy-cp7su
      @MikiBercy-cp7su 9 หลายเดือนก่อน +1

      Eymatn naw eyamtan naw fano busty Leba naw jawssa shinflla naw walkayt bednb setalku lebalebetochu temlsalachu yenante mot lekso lgha desta fano busty minlik komataw

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 9 หลายเดือนก่อน

      @@MikiBercy-cp7su tinb gala sewe bela gala kebt mdire mirkogna abte bekebtoch zemen sintun ayenew galoch sew ybelalu alemakef eiwnet new galich keinsesat betachi nachw 🤮🤮🤮አማራ ደግሞ ይሄን አራጅ የከብት መንጋ ወደበረቱ ሸኝቶ በደሙ አዲስ ታሪክ ይፅፋል እየፃፈም ነው ድል ለጀግናው እንቁ የህዝብ ልጅ ፋኖ ወድቀት ለአራጁ የከብት መንጋ

    • @MikiBercy-cp7su
      @MikiBercy-cp7su 9 หลายเดือนก่อน

      @@masetewal6914 jawssa shinflla fano busty finfine lemeta amara yalkatal destgha nene Ye 100 amet. Tark komataw minlik be 5amet melsnat Gena weski tachi shermuta jawssa busty

    • @aledwake
      @aledwake 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@MikiBercy-cp7su Ekekam Tigre 🪱💊 engidih Le Selit achedam Tekezen ateshager , Ekekam Tigre 🪱🌵💊 Ke Engidih Wolkaiten BE Tigray Television Bicha nw enitayat

    • @MikiBercy-cp7su
      @MikiBercy-cp7su 9 หลายเดือนก่อน

      @@aledwake busty amara jawssa shinflla selhonachu stfokeru welkyeit rata hullum lebalebetu
      Amara degmo gem busty selone enda kamursh kambidia tetafalachu amara uraaaaaaa fukera busty kehonk mirt sera allik amara misebesebubet street France Paris west antem kitkin tasbdalkbenda wandmochik ebet

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 9 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪

  • @rasdejentv150
    @rasdejentv150 9 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት እንደ ፀሀይ ወጣች። እጅግ አስደናቂ ታሪክ።

  • @GobezaworkuAbate
    @GobezaworkuAbate 9 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን ታሪክ ህዋት አልነበርም እያለ ሢተረክ አወ ሥትሉ ነበር ዛሬ እንደዚህ እውነቱን እንድታወሩ ያበቃቹህ ፍኖነው

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ይሁን ወልቃይት የአማራ ነው

  • @jemalraya25
    @jemalraya25 9 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 9 หลายเดือนก่อน +16

    ታሪክ ማንነት ጊዜ ቢጫነውም እራሱን ይገልፃል ያራሱ ያልሆነን መመኘት በእግዚአብሔር ፊትም ፀያፍ ነው ቁልቅል መውደቅን ያመጣል

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk 9 หลายเดือนก่อน

      😁

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 9 หลายเดือนก่อน

      ምኑየማይታን የማይዳሰስ አይ መጣ እኮ ።
      ትግሬ ወያኔ ዳግም ቀርቶ እስመፆት የለም
      ይልቅ የትግሬው ሰላይ ሰይጣን አብይ ሀመድ አሊ
      ኦሮሞው ታሪኩም የሚነግረን አለምም የሚያውቀው
      ዘመን ጠብቆ ስልጣን መግስት የሚል ሺፋን ይዞ ይልቅ ሁሉንም ድምጥማጡን ሊያጠፋልህ
      ጎዞ አምስት አመት ይህንም እድታወራ ግዜ ያገኝህ
      በጀግናው አማራ ፋኖ ብሎ በተነሳው ባለታሪኩነው
      ይሄ ሀይል የገጠመው ህዝብ ነገዱ አማራ እደህዝብ
      አትፋቶት ምድሩን ሊወረስ መሆኑን የገባው አይመስልም ?
      ሁለተኛ የለት የግል የኖሮ መኖር ዝብሎ ያምረዋል
      የሚዋደቀው ወገኑ ከአብራኩ የወጣው ፋኖ የሱግዴታ የሚመስለው እና በሱላን ደም የሚድን
      የሚኖር እየመሰለው ስንቱ በጂምላ ቀብር ወረደ መሰላችሁ ሰነፋ ፈሪው አውዳሚው ፋሺሺት
      ኦሮሞ የተጠቀመው ለዚህ ነው ።
      ትግሬም በወያኔ አምሮ የታጠበው ቁሞቀር
      ከመከራ ያልተማረ ህዝብ ካለ ትናንት እስከዛሬ
      አማራ እና የአማራን ምድር በስሜ እያለ የሚላዝን
      ካለ ይህ ሞኝ ነው. አዲግራት
      አድዋን የጋኔል መፋልፈያንም ያጣል
      በወራሪው ኦሮሞ እውነቱ ይህነው።
      የሙት ትራፊወቹ. በግረኞቹ ጀኔራል በለው
      ፓለቲከኛው ነብሰበላው ደብረፆዮን ከነኩባንያው
      በአካል በአምሮ ሙተዋል ታመነም አልታመነም
      ግእዝ ሁነዋል የሚያሳየው አምሮና ህሊና ላለው ይህ ነው. ።ስለሆነም ከነዚህ የፀዳ ትግሬ ካለ ይልቁን ከአማራ ጋር ሆኖ መግጠም ያለበት ኦሮሞን ወራሪን አውዳሚነው ።
      ብአዴን አወጣጭኝ ቅጥረኛ ብዙዎች
      እናታቸውን ጠርተው አባት የማይደግሙ
      ንኑስ ማነት ያላቸው
      የወረደና የዳሸቀ ቤተሰብ የወለደ ያሳደጋቸው
      የማይነድ የማይቆጫቸው. ሲቀትል አገልጋይ መሆን
      እንጂ መምራት ሀላፊነት የማይፈልጉ
      አባቱን ቤተሰቡን እየገደለ የሚሾም ሺንታምነው
      በደም አማራማ ከሆኖ የሆኖ ይቆጫል
      እድልም አያገኝ ለስልጣን ቀርቶ ለህይወቱ
      እናሳምነው እናባቸው የቅርብ ምስክር
      እነተፈራ
      የዮህንስ
      ደሳለምኝ እያልን መቀጠል ይቻላል
      ይሁና አሁን የህልውና ትግል ነው
      በፈረሰ ስርአት የተወረረ ህዝብ ወራሪውን መተናነቅ
      እራስን ማዳን ነው እውነቱ
      ቅጥረኞቹ በመተትም ለራሳቸው መላ በመስጠት
      ብቻቸውን ይኖሩ ይመድል ግዜና ሁለት ሶስቴ ሙተው የሚገሉ እንቅፋት መሆናቸው ያሳዝናል
      ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
      ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍራ ።

    • @monashmeis8445
      @monashmeis8445 9 หลายเดือนก่อน

      ተዋቸው ያሳቁ የሚለቅሱበት ቀነ እየቀረበ ነው እደእግዛብሔረ ፈቃድ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 9 หลายเดือนก่อน

      @@monashmeis8445 እግዚአብሔርን የፈቀደና ለቅሶህ ይታበስ ያለው የአማራን ህዝብ ነው ።
      የምትሰማው የምትሰማቸው የምታየው ይህንን ነው
      አማራና አማራ ምድሩ ተከዜ ወልቃይት ይጀምራል ።
      አገላለፁን ሰማህው የባታው አቀማመጥም ይገልፃል እኮ አለህ ኮ/ደመቀ እጥር ሲያረገው ።
      ጂኦግራፊ ቶፓግራፊ
      ቲዲሮጂስት ሲጠበብ በትም
      ሰሜን ተራራወችን ሲያሰምሩት. እደዚ ህ ታየዋለህ
      በየዳ እራስ ደጀን የተራራወችን አባት ሲያሰምር
      ምን ይለዋል መሰለህ
      ሰሜን በጥቅሉ ሲለናጥለው ደሞ
      ጠለምት ዋልድባ ጠገዴ ወልቃይት
      ካፊቲያ ሁመራ ሰቲቲ ይልልሀል
      አለምም በትግሬ ቢዚሆኖሳለ
      ሰነድ ሲያወጣ ሲያጣራ ሲያየው ውድቅ ያረገው
      ለዚህ ነው
      እኔ እራሴ በዚህ የዚህ ሀላፊ ሆኝ ጠቅቂ አውቃለሁ
      የሚልህ ትሰማለህ በየቢሮው ታገኛለህ
      አውሮፓ ብትገባ ይበልጥ የት አልገልፆልህም
      የአለም አባሳደር ጂኦግራፉር የተባለ የዚህ የጎንደር
      ዮኒበርስቲብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ ያለው
      ሙህር ነኝ የሚለው አለም ዘገምትና ከሀዲ ሺያጭም
      አለ ያውቃሉ. በየቤታቸው እየጠቀለሉ ያስቀመጡ
      የቀደዱት ካርታውን ከኔቤት ግን በገፋ ሞልቶል
      በመፆሀፋ በፊልም
      አማራ ከየት እደት ወደት
      ከአክሱም _እስከመናገሻ
      ከአፆ ኢዛና _አፄ ቴድሮስ የሚጠበብ ሙህር ታላቅ
      ሰው ጋር ነኝ ልጆቸ የሚማሩበትን ያስቀመጥኩ
      የሁለት ክብር ያላቸው ልጆች ናቸውና
      አማራ ናቸው አውሮፓዊም ናቸውና ።
      እደዛና በስልክ መታነፆ አለብህ ።
      ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
      ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍራ ።

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 9 หลายเดือนก่อน +5

    Dele le Letegefaw amara Hezeb 👈Dele le fanooo Yehezebe Leje ❤️❤️❤️Dele le Fanooo👍👍👍👍

  • @ወልቃይቴው-ቨ1ሠ
    @ወልቃይቴው-ቨ1ሠ 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ወልቃይት ይልታዬ ታሪክ እና ሀብት አለ ወልቃይቶች ትልይላችሁ ማን እንደናተ በ እዉነት

  • @MeleMama
    @MeleMama 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ይደበቃል አይጠፋም ይህንን በመስማቴም በማየቴ አመስግናልሁ ወልቃይት የአማራ መሆኑ ይህ መረጃ ይበቃል ውሽት በታሪካችን ላይ ይብቃ ባህላዊ ጭፈራቸውም ምስክር ንው

  • @MehamedFano-qv2mz
    @MehamedFano-qv2mz 9 หลายเดือนก่อน +37

    ደመቀ ለአማራ ህዝብ ባለውለታ ነው እሱን ከፋኖ ጋር ለማጋጨት የሚደረግ ሴራ ነው ስለሡ ታሪክ እኔ እነግራቺኋለው በወልቃይት በሁመራ ከሱጋር ተሠልፌ ተዋግቻለሀ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 9 หลายเดือนก่อน

      Semanew eko ke andebetu. Tikit ye amara haqenja meri yihonal kalikut sew andu esu neber. Min yadergal!

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 9 หลายเดือนก่อน

      ከሱ ጋር ተሰልፈህ ስለ ተዋጋህ ምን ይፈጠር? አንተ ደድበህ የቀረህ እንደሆነ እሱም እንዳንተ ይሁን?😂😂

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 9 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ ጋላ ስለ እኛ ምን አገባችሁ አንተ የባሪያዘር አህያ

  • @samu2673
    @samu2673 9 หลายเดือนก่อน +17

    ድል ለፋኖ! የወልቃይት ጥያቄ የሚመለሰው በፋኖ ክንድ እንጅ ለብልፅግና በማጎብደድ አይደለም!!!

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 9 หลายเดือนก่อน

      ጃዊሳ በሚል እስተካክለው!የማንም መሀይም ወንበዴ አማራን አትረብሹትም::ተውት ይሄንን ትልቅ ህዝብ:: አንተ በስፋኸው ቁምጣ አታስገባው:: አሁን ድል እርቆት እርስ በእርሱ መባላት ጀምረዋል:: ኢትዮጵያን ማሽነፍ አይቻልም!!መከላከያችን ፊት ሊቆም ማንም አይችልም!!

  • @Miki-vd1lv
    @Miki-vd1lv 9 หลายเดือนก่อน +6

    የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ንቃ ወልቃይት ለሁሉም ይበቃል የእኔ የእኔ ማለት ትታቹ እንዴት አብረን በፍቅር እንኑር ብላቹ አስቡ ።ይህ አረመኔ መንግስት እርስ በእርስ ማጫረስ ነው የሚፈልገው

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 9 หลายเดือนก่อน +1

      የለም ምኑን ከምኑ.
      ምንም አያወዛግብም የአማራ እርስት ነገደ አማራ ህዝብ ።
      ትግሬ ትግሬ ምድር እደ ስላሴ ብለሺ (ብለህ ግባ ) ይልቅ
      እና ይበቃል ይልቁን የሙት ትራፊ ትግሬወያኔ
      ለፍርድ እደማትለቀቅ ማወቅ ግዴታህ ነው
      ህዝቡ ትግሬ የተባለ ለዚህ እና ለራያ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ድጋተሸክመህ. ከፋ ስናደርገው ለመላው አማራ. ለዚህ ሁሉ እርድ በሀገሩ ሀገር አልባ እንዲሆን ያደረክ ትግሬ ትባላለህ ምጭና መሰረት ።

  • @EphiEphu
    @EphiEphu 9 หลายเดือนก่อน

    አጀንዳችን አማራ እና አማራ ነው በመራዊ የተጨፈጨፋትን ነብስ ይማርልን ደማቸውን በቅርቡ እንመልሳለን

  • @ዳሞት
    @ዳሞት 9 หลายเดือนก่อน +5

    ከዚህ በኋላ በእናንተ ተስፋ ቆርጠናል ዝም ብላችሁ አገራችን አድጋለች እያላችሁ ዘግቡ።

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 9 หลายเดือนก่อน +3

    አረመኔው ሕወሓት የአማራንሕዝብ በጠላትነት ፈርጆ ታሪኩንና ቅርሱን ለ27 ዓመታት ስያፈርስ ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር ተንኮሉን አይቶ የስራውን ሰጥቶታል።
    ዛሬ ደግሞ ተረኛው የሕወሓት የጡት ልጅ የሆነው ኦህዴደ የኢትዮጵያን በቅርሥ የተመዘገቡ ቅርስ እያወደመ ይገኛል። እነዚህ ሁለቱ የኢትዮጵያ ካንሰሮች ናው!! ወጣም ወረደ የግዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም የስራውን ያገኛል።
    ደል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!
    ተላላኪውና ከሀዲው የብአዴን ሥብሥብ በአማራ ሕዝብ ኃይል ይወገዳል!!
    ድል ለአማራ ሕዝብ!!

  • @Makdi-e6r
    @Makdi-e6r 9 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለአማራ ፋኖ የህዝብ ልጅ የኛ መሪ አማራ ፋኖ ብቻ ነው❤💪💪💪💪💪💪ሞት ለተላላኪ ብአዴን ባንዳ ሆዳም 👎👎👎

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 9 หลายเดือนก่อน +14

    ወልቃይት ማለት የአማራ ህልውና ማለት ነው ያለወልቃይት አማራ መጥፊያው ነው

  • @አሚንፍላጎት
    @አሚንፍላጎት 9 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግናዉ አማራ ልጅ ደመቀ ዘወዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Teklealemayehu
    @Teklealemayehu 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወደ አባቱ ቤተመንግሥት የሚሄድ ፍኖ መቼም ልታሸንፈው አትችልም ወልቃይት አማራ የከለው ዘር ነው ✊🏾

  • @muhabawnega6615
    @muhabawnega6615 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 9 หลายเดือนก่อน

    አሚኮችን አልወዳችሁም የባዳ አሽቃባጭ ሚዳያ ነው ፋኖየን የጠላ ገደል ይግባ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለተገፋው አማራ ድል ለጀግናው ለፋኖ ይሁን❤❤❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን እራስን አውቆ መከራከር ጥሩ ❤🎉

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 9 หลายเดือนก่อน

    ደመቀ ዘውዱን የሚጠላ አማራ የለም እንወድሀል❤❤❤❤❤ ደመቀ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @amdeezra6705
    @amdeezra6705 9 หลายเดือนก่อน +13

    ምርጥ ዘጋቢ ፊልም!

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 9 หลายเดือนก่อน

    ወልቃያትጠገዴ ሰሜንአራማጭዋ በጌምድምድረ እብናትጋያት እስቴ ደብረታቦ ጎንደረ ፉሲል የእኞ የአማራወች ነው❤❤❤

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 9 หลายเดือนก่อน +9

    ደምዬ ጀግናዬ ቆፍጣናው ጎንደሬ

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 9 หลายเดือนก่อน +1

      ደሞ ጎንደር በተግባር ምን ጀግና ኖሮ ያውቃል

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 9 หลายเดือนก่อน

      @@muluTam7471 ከፋፋይ ባንዶች ሰከን በሉ አንድ አማራ

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 9 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ዘጋቢ ፊልም ነው፣ በርቱ ታሪክን እንዲህ እያጠራችሁ አስተምሩን ❤❤❤

  • @endrisfentahassen4112
    @endrisfentahassen4112 9 หลายเดือนก่อน +6

    የአማራ እና የትግራይ ህዝቦች መቀራረብ ለስልጣኔ አደጋን ይዞ ይመጣብኛል ብሎ የሚያስበው ብልፅግና በሁለቱም ህዝቦች መካከል ጠላትነትን ዘላለማዊ በማድረግ ሁለቱንም ህዝቦች በተደጋጋሚ ጦርነት እና ረሃብ ውስጥ በማማቀቅ ሥልጣኑን ማራዘም ይፈልጋል። ፋሽስት ብልፅግና የሁለቱ ህዝቦች ጠላት መሆኑን በተግባር አሳይቷል ። ሁለቱ ህዝቦች ለራሳቸው ማወቅ አለባቸው። ያለበለዚያ ጨው ለራስህ ጣፍጥ የተባለው ተረት ይደርስባቸዋል።

    • @samuelTegawo
      @samuelTegawo 9 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ወንድሜ በተልይ የ ትግራይ ልህካን አልገባቸዎም የ አምህራማ ደንቁረዋል

  • @deguabset3813
    @deguabset3813 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሀቅ ነው ታዲያ ይህን ለአልገባቸው ሰወች አሰረዳቸው

  • @beetyube
    @beetyube 9 หลายเดือนก่อน +3

    ውልቃይት አማራ ማነንታችን ነው ጅግናው ድመቀ ዝዉዱ በርቱ ሚድያ ቃል መለልስ ስታርጉ መቆጥበ ያስፍለጋል በርቱ

  • @mengieahmed4364
    @mengieahmed4364 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሚኮ ውስጦ ያልተቀየረው ካሜራ እና ህንፃው እንጅ ለህዝብ አሳቢ ጋዜጠኞች ከፊሎች ተመንጥረዋል ጥቂቶች ደግሞ ፀጥጥጥ ብለዋል። ይህን ቀረፃችሁን ከሙት መካከል በተዓምር ተርፋ እንደተገኘች ነብስ እቆጥረዋለሁ።

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie 4 หลายเดือนก่อน

    Amahray❤🎉

  • @Belete-tf2qy
    @Belete-tf2qy 9 หลายเดือนก่อน

    ወልቃይት ሳይሆን አማራ ነው ትኩረታችን ከዚም ኢትዮጵያ እንጂ ወደታች ትግላችን አይወርድም

  • @ruthgudina6090
    @ruthgudina6090 9 หลายเดือนก่อน +1

    Fano ❤❤❤💪💪💪

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 9 หลายเดือนก่อน

    እኞ የአማራ ልጆችሆብለንተንስተን ታሬካችንማደስመስራት መገባት አለብን
    ልክ አያግድብለያ እደተረባረብን
    እውነት ትኩረት ለቅረሳችን
    ቢያንስሻራ እናስቀምጥ
    ለልጆቻችን

  • @abeltewolde8250
    @abeltewolde8250 9 หลายเดือนก่อน

    z best documentery i have ever seen ....tnx camera man...and all crews ...

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie 4 หลายเดือนก่อน

    Jegna nachu akuarachhun❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesheshaAyechew-rw8mx
    @MesheshaAyechew-rw8mx 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ የአማራ ትግ የህልውና ነው።
    ከዚያ በሁዋላ ደሞ ሁሉም ይሠራል

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 9 หลายเดือนก่อน +15

    ኳነሬል ደመቀ ዘዉዴ አንድ ግለሰብ ነዉ ፅር ፍኖ መሆኑን አለመሆኑን የፍኖ ትግል ይደግፍል
    ወይስ አይደግፍም
    ሰሞኑን በሚዲያ ፀር ፍኖ ንግግር
    ተናጉሩዋል ወይስ አልተናገረም
    በአስቸኳይ ለአማራ ህዝብ ይናገር
    ይህ ካለደረግ የጎደር ቤጌምድር
    ህዝብን አይወክልም መጨረሻዉም የከፍ ነዉ
    የወልቃይት ህዝብ ይህ ግለስብ
    ከአማራ ጠላቶች ጋራ ከፃንፍኞ ጋሎች ጋራ በስዉር
    ምን ሴራ እደሚስራ መርምሩ።
    ፍኖ ባይዎጋ ብልፃግና ከአማራ ምድር ባያፈረሰዉ ኖሮ ወልቃይ
    አትኖሩም ነበር ጦረነቱ ከፍኖ ጋራ የጀመረዉ ልዩሃይል አፍርሶ ፍኖን ትጥቅ አለፍትቶ ለጠላት ትህነግ ሊሰጣቹ ነበር በፍኖ ትግል ነዉ የዳናችሁት።
    ሳይመሽ ጠላት ትህነግ ትጥቁን እዳልፍታ በደንብ ተረድ
    ድል ለአማራ ፍኖ

    • @MehamedFano-qv2mz
      @MehamedFano-qv2mz 9 หลายเดือนก่อน +2

      የሱንግግር የተላለፈው እሡን መግደል የሚፈልጉ ሚድያወቺ ናቸው ደመቀ ዘውዱን ከኔ በላይ የሚያቀው የለም ወዳጀ እሱቢገደል ለወያኔ ደስታ ነው መሆን የለበትም

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ 9 หลายเดือนก่อน +3

      ወጥቶ መናገር አለበት ካልሆነ ጋላዎችን ማገልገል ፈልጎ ከሆነ ይበዳ ምን አገባን

    • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
      @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@MehamedFano-qv2mz
      እኞም ማመን አቁቶናል
      እዉነቱ ከሱ እዳበት ካልስማን
      ጉዳይ የከፍ ይሆናል
      ፍኖ ወጥር ባይታግል ወለቃይት
      አትኖሩም ነበር ስለዚህ በአስቸኳይ
      ለአመራ ህዝብ በግልፅ ወቶ
      የጠላት ወሬ ነዉ ይበል።

    • @ساميلل-ن5ص
      @ساميلل-ن5ص 9 หลายเดือนก่อน

      እመኑ ክዶናል

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 9 หลายเดือนก่อน +1

      ግለሰብ በአካል ስታየው በስሙ ግለሰብ ይሆንብሀል ።
      ግን ኮ/ል ደመቀ አስፈላጊ ታሪክ ያለው
      ሰው ነው ለአማራህዝብ ምሰሶ ነው
      ስለሆነም ወሪሳይሆን ተግባሩ ስራው
      ግሩም ነው ይልቁን የየራስን ሀላፊነት መወጣት ፋኖ ነትም ከሱ ይጀምራል
      ቢሳሳትም ሰው ነው ከሆነም ማለት ነው ይህን ሰራ ብሎ ግን ግዜን ማቃጠልና ሰውን መረበሺ ተገቢ አይደለም
      ትልቅ ቦታ ላይ ያሉ ናቸው እየጣለልህ ማህል መቶ አይዳክርም ዳሩ መጠበቅ አለበት ።
      ድል ለአማራ ፋኖ
      ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፋራ።

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 9 หลายเดือนก่อน

    Bertu Bedebe serubet Bezih gudayeee👈🙏🙏🙏

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 9 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ አዳነች አቤቤ ይህን ህንፃ ቅርስ እንዳታየው

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 9 หลายเดือนก่อน

      መሀይም!ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው:: ዘርኝነት ጥንብ ነው:: በዚህ በስለጠነ ዘመን ዘረኛመሆን እንዴት ያስጠላል? ይሄኔ ደግሞ ቤ/ተክርስቲያን ትሄድ ይሆናል ትፆምም ይሆናል:: ግን ጥላቻ እና ዘረኝነት በእግዚአብሔር ፊት ፀያፍ ነው::ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ የኢትዮጵያ ሴት ጀግና ናት::የኢትዮጵያ ህዝብ ይወዳታል ያከብራታል!!

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 9 หลายเดือนก่อน +2

    የወልቃይት ጠገዴ ነገር ሆኖብኝ ነው እዚህ ሚዲያ የመጣሁት
    ብአዴን አሚኮ የኦህዴድ ባንዳ አሽከር ቀናችሁን ጠብቁ።

    • @berhan6851
      @berhan6851 9 หลายเดือนก่อน

      hahahahahah

  • @MrVip-gb8tk
    @MrVip-gb8tk 9 หลายเดือนก่อน

    ደመቀ ነቅተናል እኛየአማራልጆች ትግራይወድሞቻችናቸዉ አብረን3000 አመትኑረናል አሁንምእንኖራንተፈናቃዮቹምይመለሣሉ ሁላችንም በራያም በወልቃይትም አብረንበኩልነትእንኖራን አሁንእሡንተረካመሥማ ግዜየለንም በአደንን ከነአሽከሮቹማጥፋትነዉሥራችን እናተየጋላአገልጋዮች ብሽቅሁላ አንሠማችሁም ወጣትሁሉወደፋኖ ዳይ

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 9 หลายเดือนก่อน

      አንተ እራስህ ቅጫማም ትግሬነህ ሌባ ለማኝ ትግሬ መሬታችን ላይ ድርሺ አናዴርጋችሁም አህዮች ህዱና ጋላ ይርዳችሁ

  • @MaledeKebad
    @MaledeKebad 9 หลายเดือนก่อน +58

    አጀንዳ ለመቀየር ተጀመረ አይ ብልፅግና አይሳካም በታምር ነቅተናል

    • @BurjoBekele
      @BurjoBekele 9 หลายเดือนก่อน

      ይሳካል የማይሳካ ነገር የለም

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 9 หลายเดือนก่อน

      ደደብ የራስህን ስራ እራስህን የማተማመን አምሮህ ክራ ከሆነ የምትለው ይሆናል
      ይህም የሚታየው ህዝቡ አማራ ምድሩ አማራ
      መከራላይ የኖረ ያለነው የተለየ አይደለም አትደናበሩ. ።
      ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
      ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍራ ።

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 9 หลายเดือนก่อน +2

      Yemen agenda new yemetelew kebatari,banda.

    • @tegegnemersha4233
      @tegegnemersha4233 9 หลายเดือนก่อน +5

      ደህና ነገር ስናይ ማበረታታት እና ትግሉን መቀጠል እንጅ ፣ ሁሉን መቃወም ጥሩ አይደለም!

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 9 หลายเดือนก่อน

      @@tegegnemersha4233 ደህና በለለ ደን ነት የለም። ማበረታታ ሳይሆን ከመከራ ያለ የነበረህዝ. መሆኑን ጎንደር ወልቃይት ለሰከንድ አልጠራጠርም
      እንዲያውም ከዛዘመን ጀምረን በነቃን በገባን ነበር
      እደህዝ ቢቀር ተማረም እደተባለ እደነ ፕሮፌሰር. አስራት ወልደየስ
      እደነዚህ ሰሜን አማራወች በነፋጥ በምጉት በየቤቱም እንደነበር ባይ ነኝ ስለሆነም አሁን ይህ ታየ አሳዮ አሳወቁ የምደግፈው ብቻ ሳልሆን ስሰራበት የኖርኩ ያለው ነኝ
      ትግሬ ወያኔ ብቻ ፓለቲካ ፓለቲከኞች ናቸው
      ህዝቡን አላልኩም ቅብርትስ የሞኝ ዘፈን አልዘፋንም ነበር ዛሬም የኦሮሞን ወራሪ ዘር ረጥፊን. ለአለም ሰው የማሳውቅ. እደህዝብ ባህል ወጉ እደሆን አትፊነቱ አውዳሚ ነት ዘር አጥፊነቱ አሁን የሚሰራው
      ያን እንደሆን ዘር አጥፍቶ ምድርን ሊወርስ እደዛነው
      ታሪካቸው የሁሉም ተፆፎል ስለሆነም
      የኔወሬ ማረጋገጫ ሞልቶታል ነጭ ።
      እንዲያውም ከኔ በላይ ያስረዳኛል. ከተከዜ _አዋሺ
      ከሊማሊሞ_ ዝቋላ ደብረ ዘይት ማለቴነው አማራ.
      ወልቃይትት ጠገዴንማ ሳውሬ ሰሜን መግቢያ ኬላሁነህ ጠገዴን ታያለህ ስለሆነም ሀምሳመት ይህን ቦታ እያለው በግሬ ማየት ረለብኝ ብሎ ተጎዥ
      አይቶ ህዝቡንም አድምጦ
      ከዛበፊት ወደአስመራ ለመሄድ ሁመራ ነበር አውሮፓላን በዛ ነበር. የምሄድ ይልሀል
      በጥቅሉ በአውሮፓ በዮኒበርስቲ ታገኛለህ በትልቁ
      አማራ ሰሜን በጌ ምድር ይልሀል
      የሰሜን ተራራወችን በአለም ሲመዘገብ
      ከወልቃይት እስከላስታ ላሊበላ ትዞራለህ
      ሙሉዋን ጎንደርን ጣናን ዞረህ በግርህ ባህርዳር ትገባለህ አልገልፆልህ እናማ አሁን በጥቅሉ
      የተወረረው ነገደ አማራ የመይሳው ልጂ
      ታሪኩን እርስቱንም ማስመለስ ዘሩንም ማስቀጠል
      ፍልሚያ ላይ ነን ስለሆነም በመተት በድንዙዝ
      በአጉል ተስፋ ያለህ የመሰለህ ረማራ ወደፋኖነትህ
      ሀላፊነት ግድ ይህን የሞተን ወራሪን ወገቡ ተተመታን አናቱን እንበለው.
      ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
      ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍራ ።

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yes, exactly

  • @tubayusof6524
    @tubayusof6524 9 หลายเดือนก่อน +4

    ደመቀዘዉዱ የኛጀግና በሣል አላህ ይጠብቅህ

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 9 หลายเดือนก่อน

    ወልቃይት ሁመራ በጣም ሰፊይ ነው እኳን ለኢትዮጵያ አፍሪካን ይመግባ ግን ምን ዋጋለዉ ሚስኪን ወገኖቼየ ከወለጋ የተፋናቀሉት ምን አለበት እዚህ ቦታ ቢያሰፍሯቸዉ በጣም ድግል መሬት አለዉ ያልታረሰ ተመለሱ እያለ ከሚያሰቸግሯቸዉ የአማራ ባለስልጣኖች አፈር ብሉ

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ወልቃይት የጎንደር ክፋለ ሀገር ነው

  • @mhreteabguash233
    @mhreteabguash233 9 หลายเดือนก่อน

    Welkait❤❤

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አሚኮ ለካ እንደዚህ አይነት አንጀት አርስ ዶክመንታሪ ስርታችሁ ነው ወዶ ገቡ አፍቃሪ ህወሃቱ ኦቦ ኤርሚያስ ለገስ ( የዋቅጅራ ልጅ ) ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል የዋለው ብራቮ አሚኮ 💪💪💪💚💛❤

  • @wubettazeb6221
    @wubettazeb6221 9 หลายเดือนก่อน

    I miss bete mulo (mayegaba)

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 9 หลายเดือนก่อน

    You are right

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 9 หลายเดือนก่อน +3

    መጀመሪያ የሌላውን ህዝብ መሬት ለመውሰድ ከመፈለግዎ በፊት ያለዎትን መሬት ያልማት። ወደዳችሁም ጠላችሁም ወልቃይት የትግራይ ነው።

    • @danig44836
      @danig44836 9 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 9 หลายเดือนก่อน

      አይሆንም

    • @birtukantube8571
      @birtukantube8571 9 หลายเดือนก่อน

      👎👎👎

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 9 หลายเดือนก่อน

      ጉርብትናም የለን የዛ ወራሪ አረመኔ ልጅ ተከዜን ተሻጋሮ አታይንም ምድረ ችጋራም

    • @tadesseshibeshi6562
      @tadesseshibeshi6562 9 หลายเดือนก่อน +1

      የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ😂😂 ህወሀት በጉልበት መውሰዱን ማንም ኢትዬጵያዊ ያውቃል። አሁንም ድርቅ ትላላችሁ??

  • @gdt_6726
    @gdt_6726 9 หลายเดือนก่อน +2

    we wake up!ከነቃን ቆየን፤

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 9 หลายเดือนก่อน +3

    😢 መኖር ደከመን በስደት የሀገር ሰላም ማጣት የህግ መጥፋት ይህው ህዝቡ ለፍቶ መኖር አልቻለም ጌታ ሆይ አንተ ተብቅልኝ ሀገር አማራውን

  • @BamlkuMelese
    @BamlkuMelese 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምትገርሙ ናችሁ ምንድነው በዚህ ሰዓት እኔ የምለው በደራ በመተከል አካባቢ ያለውን የማታነሱት አለቃችሁ ስለሚቆጣችሁ ነው አይደል አሁንም ከትግራይ ጋር ሰላም እንዳይፈጠር እያጣራችሁ መሆኑን ይገባናል ምን አይነት መረገም ነው አንድም ቀን ለእውነት የሚቆም መሪ አማራ ክልል ጠፋ አይደል ሁሌ መጎተት

  • @welkaityesewlije8817
    @welkaityesewlije8817 9 หลายเดือนก่อน

    Fano ❤️❤️

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 9 หลายเดือนก่อน

    ደሜ ጎንደረው ጀግና ❤❤

  • @ወልቃይቴው-ቨ1ሠ
    @ወልቃይቴው-ቨ1ሠ 9 หลายเดือนก่อน

    ብታደስ ታሪክ አይጠፋም በ ልጆቻቸው ይሰራል እንዳዲስ

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 9 หลายเดือนก่อน

    🎉 smen armachuho 🎉Welqayt tegede 🎉mareshaw minshir megolgoyaw guwande🎉🎉🎉

  • @alexabey6634
    @alexabey6634 9 หลายเดือนก่อน +1

    ታርኩ እዉነት ነዉ ከአአስካሁን ተደብቆ ኖሯል

  • @berihunkahsegn
    @berihunkahsegn 2 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ።ማስቀመጥ።ስንት።ደስ
    ይላል።እመስግን።እለሂሁ።።የተረሳ።ታሪክ።እለ።ባፄ።መካፋ።የተቆረቆሩ።እባብርክታን።ስፍራ።ሀፅይ።ስነገር።እልስማሁም።እረመኔ።ተብሎ።ሀበሻ።ስላቢ።ኩናማ።በተከዜ።ወንዝ።ተጠግቶ።እየመጣ።ሀበሻ።ስላቢ።ኩናማ።ነበር።ተዋግቶ።እባ።ብርኩታን።ያቀና።ሹም።ቃለይ።ስፍራ።ሀፀይ።ያቀና።በእፄ።መካፋ።የተቆረብቆ።እብሮ።ባድ።ላይ።ነው።የተቆረቆ።እብሮ።መወሳት።ነበረበት

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 9 หลายเดือนก่อน

    ግራኝ አብይ አህመድ የማይደፈረውን ታላቁን የአማራ ህዝብ ጦርነት ግጥሟል ። አማራ ያሸንፋል !!

  • @ChalachewSintayehu
    @ChalachewSintayehu 9 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ግለሰብ ሳይሆን አስተሳሰብን ነው የሚከተል ከአማራ አስተሳሰብ ከወጣህ ቢያንስ እንቅፋት አትሁን ከደከመህ ማረፍ ትችላለህ

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 9 หลายเดือนก่อน

    A👍👍👍❤️❤️❤️konjo zegeba New 👍👍👍

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 9 หลายเดือนก่อน

    "ሕንፃው የተሠራበትን ጣውላ እየወሰዱ ለማገዶ" እንዲውል ውሏል ለማገዶነት የማውል ፍላጎት ሳይሆን መቶ በመቶ ታሪክን የማጥፋት ጉልህ ድርጊት ነበረ ። እርጉም ህወሀት የፈጸመው ድርጊት ታሪክ ይቅር ሊለው የማይገባ ነው ።

  • @muhabawnega6615
    @muhabawnega6615 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ ፋኖ 💪💪💪

  • @MekiMesganew
    @MekiMesganew 9 หลายเดือนก่อน +1

    አፈር ብሉና መቸ ነው አማራ የምትሆኑት ።እናውቀዋለን መጀመሪያ የዘር ፍጅት የታወጀበትን አማራ ድምፅ ሁኑ ደደቦች

  • @MrVip-gb8tk
    @MrVip-gb8tk 9 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ ትላላችሁ ታሪካችንታዳለጋላተገዥሁኖ አይታችሁታቃላችሁእደ የአማቻችሁ አገልጋዮችናችሁእኮ ምንምደኩመተራብሠሩሁለተኛ ከትግራይህዝብጋር አንጣላም

  • @ቐለበትምልክት
    @ቐለበትምልክት 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ አማራ የሚባል የመርየት ጥማቱ መቸ ይሆን የሚቆርጥለት። ወልቃይት የአማራ ማጥፍያ ነች።

  • @achamyelehdemewozie5893
    @achamyelehdemewozie5893 9 หลายเดือนก่อน

    ለወልቃይት ጠገዴ ጎንደሬነት በቂ መረጃ ነው ።

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 9 หลายเดือนก่อน

    በርቱ የ ሻቢያ ተቀጣሪ ጃዊሳን ከ አማራ ክልል ጠራርጉ እና አውጡ

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 9 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ጋላ ምን አገባሺ ስለ አማራ የርጎ ዝንብ 😮

  • @awa.tube1493
    @awa.tube1493 9 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተ የታሪክ አተላዎች ብትሉም ባትሉም ወልቃይት እና አሳምነው ፅጌ የአማራ የአንድነት ገመድ ናቸው
    ዳግማዊ ማይካድራ- የመራዊ ጭፍጨፋን አላየሁም አልሰማሁም ያለ ሚዲያ መቸም ቢሆን አማራን አይወክልም::

  • @اللهواكبر-و3ن
    @اللهواكبر-و3ن 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኛም አውቀናል ጎዶ ምሰናል😂😂😂😂

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 9 หลายเดือนก่อน

    ምን አቅዳችሁነው መርዝ ያዘለ ዘገባ

  • @BasicItTraining
    @BasicItTraining 9 หลายเดือนก่อน

    ከአማ*ራ ታጋዮች ከልብ የማምናቸው ደመቀ ዘውዱንና እስክንድር ነጋን ነው።እነዚህ ሁለቱ ታጋዮች ከአማራ ትግል በተቃራኒ ቆሙ ቢሉኝ በፍፁም አላምንም።

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv 9 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ ስትጀግኑ ደስ ይላል

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 9 หลายเดือนก่อน

    እሁን ምን እስባችሁ ንወ ይህን ያቀርባችሁትየሆን ንገር እማ እለ

  • @mojigsa8018
    @mojigsa8018 9 หลายเดือนก่อน

    አጼ ባካፋ ማን ናቸዉ ?

  • @የአፄዎቹFeleke__official_Cha
    @የአፄዎቹFeleke__official_Cha 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ታሪካችን ነገሪም አያስፈልገን አድ ድል ድይ 22 ግዜ የምትመርቁ ሰውች አጀዳ አጣችሁ😂😂😂😂

  • @ayaladine1400
    @ayaladine1400 9 หลายเดือนก่อน

    Hawuuuuuu!!!!

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 9 หลายเดือนก่อน

    Like 👍 like

  • @abrahamghebrehiwet947
    @abrahamghebrehiwet947 9 หลายเดือนก่อน

    ቢተ መንግስቱ ኣርቸሌጅስቶች ጋር ቅንጅት በማረግ ቅሪቶች ጨርሰው ሳይጠፉ እድሳት ቢደረግ።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 9 หลายเดือนก่อน

    የትግራይ ሕዝብ እውነታውን እያወቁ አይቀበሉም እግዚአብሔር ያቀራርበን እንጅ

  • @samuelTegawo
    @samuelTegawo 9 หลายเดือนก่อน

    ብልፅግና demek ዘዎዴን አስገድሎ ሌላ አጀንዳ ለ ሕዝብ ለመስጠት ካድሬዎች ተጠቀቁ ::አግዚአብሔር የትግራይን ሀዝብ ከ አምሐራ ጋር ሰላም መሆን አለበት ለብልፅግና ተብሎ ህዝብን ከዝብ ማባላት ይብቃ ሞት ለብልፅግና ::

  • @fikereseb
    @fikereseb 9 หลายเดือนก่อน

    Ewunet tedbko aykerm