ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ቤተሰብ ስለሆናችሁን እናመሰግናለን የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን telegram-t.me/seadialitubTikTok-tiktok.com/@alimohahmFacebook-facebook.com/ali.mahammed.16940INBOX-0963179898 0934089338ቤተሰብ ሁኑን
አረ ዋጋው ተናገሪ ኡኡኡኡ ወሬ አበዛሽ ውይ
ዋጋውንማ አትናገርም
ቴሌግራም ሊካችሁ ለምን ወደቴሌግራም አያስገባም
እስኪ ሽርሽአርጉልኝ ቻናሌን
እስኪ ቻናሌን ሽር አርጊልኝ
ማነው ግን ሳዲ እደኔ እርጉዝ የመሰለችው ከሆነም አላህ በሰላም ይገላግግልሽ እደኔ የመሰለው ላይክ አሳዮኝ
አወን እርጉዝናት
Enam maselgelch
@@rbeaahmmed6192 ስታወራምኮ ትፍሽ ያጥራታል
@@የማየናፋቂልጀምእናቴምናፈ ክክክክክ
ለኔም መሥላኛለች
የመዳም ቅመሞች እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈
ትክክል ነው ማር
ሳህ ወላህ 😥
ማሻ አላህ አሪፍ ነው ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን
ሰአዲየ የእኔ አስተዋይ መልካም ሰዉ ነሽ እኔ ምስክር ነኝ ወላሂ በታም ምርጥ ልጂ ነች
በርቺ ስአዲ ጎበዝ ታማኝ ጥሩ ስነምግባር ያለሽ ነሽ እወድሻለሁ እንሻአላህ እንገዛሻለን
ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫንኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ኑ
ማሻአላሳእድ አለባበስሽ ደስ ይለኛል የበለጥደግሞ ኒቃብ ብትጨመር ዋዉ
በጣም ያማምራል ቆጆ ስራ ነው በርችልን እናዛለን ውደ
💍::::::::ከሴቶች ሁሉ በላጭ:::::::::💍የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-"ከሴቶች ሁሉ በላጭ① ስታያት የምታስደስትህ፣② ስታዛት የምትታዘዝህ፣③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህ
ማሻዓላህ በጣም ዴስ ይላልበዚሁ አጋጣሚም ሶፍ ከተመቸሽ አሳያቸው የሚያዝ አይጠፍም ስዓድ
ያምራል እናመሠግነለን ሠአዲ
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያረብ
ማአሻአላህ በጣም ያምራሉ ግን ዋጋው ብትናገሩ ጥሩ ነው ሣዲ
ዋው ያምራል። እዴት ደስይላል
Mashaaa Allah yemr tileyalachu bertu enem andegnawun mejilesh eflegalehu seadiii
ማሻ አላህ
Habayiboch eski betesb enhun beknnete besedet yilchu fetaryi kennte ayilyi beslme lehagerachu yibekachuu🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💖💝💝🥰💞
አላህ ይጠብቅሺ ቅመም የሆሺ ልጂ💗💗💗
ማሻአላህያምራል ዋጋው ለምንአትናገሪም ዋጋውን አቀንለማዘዝ
ማሻአላህ የምረል ጎበዞች በርቱ
የmadam ቅማሞች በጌታ cargo እያላችዉ ብራችሁን አታባክኑ plsease በሃርችን ዉስጥ የሌላ ነገር የላም 🤗🤗
ምንዋጋለው ቤትየለኝም አሏህ ከሰጠኝ እገዛለሁ ኢሸአሏህ
መሸ አሏህ ያምራል በርቱ እኔም በቅርብ እንሸ አለህ
አላህ ይጨምረልሺ እረጋታሺ ደስ ሲል
ማሻ አላህ በረቱ
ደስይላል ሰአድ
ማሻአላ ሰአዲ
አሰላሙአለይኩ ሰአዳ ደስ ይላል ማሸአላህ
ዬት ነዉ
እሽ ሳአድየ የኔ መልካም ችግር የለውም እንታገሳለን
ማሻአላህ በርቺ
ማሻአላህ በጣም ያምራል
Masha Allah
ወአለይኩም ሰላም ከአድናቂወቻችሁ አንዷ ነኝ
ማሽአላህ ያምራል
ለሆላስለምን አታሳይም የትራስ ልብሱው ዋናው ጥንካሪውነው መማኩውብቻምንያርጋል
ማሻአላህ እሻአላህ
❤❤❤
መሸአላሕ ያምራል ሠአድ ሥመጣ እገዛለሑ💚
ደምሪኝ
ማሻአላህ ሰአድየ የኔ ጀግና የኛ አርአያ 🥰👌
Sekt tube habbiti betesb enhun neyi wede bate
👍👍
ማሻአላህ ያምራሉ
😱😍yamral
አብቡት📚🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺
ውዴ አዲስ አበባ ታደርሳላቹ????
ጉበዝ ሰ አዳ ጥሩነዉ
እስተዋጋው ስትይአልነበር ለምንአትናገሪም
አንደኛ
ሱሱ በርቱ
ሲያምር
እሙሰኪናደምሬኚ
እሽ ማሬ
አሰሪልኝ ሰአዲ ደሴ ነኝ መጅልስ አርቢያ ዬባለፈው አይነት
መሻ አለህ ያምርል የመደም ቅመሞች እነቴም ለጋርች ያብቃች
ጃማ ደጎሎ ካደርሳላችሁ
አወ ማሬ ያደርሳሎ
እኔም ጃማ ደጎሎ ነበረኩ ተዝህ ተምረትብ ታገረ እገዛለሁ ብየ እያስብኩ ነበረ
ዋጋ አትናገሩም ቺግሩ
አረ ስአድ አለቅጥ ስራ አታብዥ እራስሽን ጠብቂ ጡሩ አደለም ጎበስ ጎበስ አትበይ
አህለን
ሰብስክራይ አርጉኛ
😍 ዋጋ ብትናገሩ ምን አለበት
ተናገረችኮ🙄
@@RUKIYATube485 ወላህ አልሰማሁም 😄 አልተናገረችም
ዋጋ ተናገሩው
💚💛❤️🥰🥰🥰👌👌👌👍👍
ችግራቹ ወገ አትነገሩም ምን ወገ አለው
እህቴ የዛሬ ዋጋ ብትነግርሽ ነገ ጨምሮ ታገኚዋለሽ
ዋጋተናገሪ
ስአዳቀቢኝማር
በጠም ጡሩነዉ
ደምሩኝ
እሰቲደምሩኝ የሰአዲቤተሰቦች🌹
ኑ እንደማመር
Mashaa Allah
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ቤተሰብ ስለሆናችሁን እናመሰግናለን የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን
telegram-t.me/seadialitub
TikTok-tiktok.com/@alimohahm
Facebook-facebook.com/ali.mahammed.16940
INBOX-0963179898 0934089338
ቤተሰብ ሁኑን
አረ ዋጋው ተናገሪ ኡኡኡኡ ወሬ አበዛሽ ውይ
ዋጋውንማ አትናገርም
ቴሌግራም ሊካችሁ ለምን ወደቴሌግራም አያስገባም
እስኪ ሽርሽአርጉልኝ ቻናሌን
እስኪ ቻናሌን ሽር አርጊልኝ
ማነው ግን ሳዲ እደኔ እርጉዝ የመሰለችው ከሆነም አላህ በሰላም ይገላግግልሽ እደኔ የመሰለው ላይክ አሳዮኝ
አወን እርጉዝናት
Enam maselgelch
@@rbeaahmmed6192 ስታወራምኮ ትፍሽ ያጥራታል
@@የማየናፋቂልጀምእናቴምናፈ ክክክክክ
ለኔም መሥላኛለች
የመዳም ቅመሞች እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈
ትክክል ነው ማር
ሳህ ወላህ 😥
ማሻ አላህ አሪፍ ነው ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን
ሰአዲየ የእኔ አስተዋይ መልካም ሰዉ ነሽ እኔ ምስክር ነኝ ወላሂ በታም ምርጥ ልጂ ነች
በርቺ ስአዲ ጎበዝ ታማኝ ጥሩ ስነምግባር ያለሽ ነሽ እወድሻለሁ እንሻአላህ እንገዛሻለን
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ኑ
ማሻአላሳእድ አለባበስሽ ደስ ይለኛል የበለጥደግሞ ኒቃብ ብትጨመር ዋዉ
በጣም ያማምራል ቆጆ ስራ ነው በርችልን እናዛለን ውደ
💍::::::::ከሴቶች ሁሉ በላጭ:::::::::💍
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-
"ከሴቶች ሁሉ በላጭ
① ስታያት የምታስደስትህ፣
② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህ
ማሻዓላህ በጣም ዴስ ይላል
በዚሁ አጋጣሚም ሶፍ ከተመቸሽ አሳያቸው የሚያዝ አይጠፍም ስዓድ
ያምራል እናመሠግነለን ሠአዲ
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያረብ
ማአሻአላህ በጣም ያምራሉ ግን ዋጋው ብትናገሩ ጥሩ ነው ሣዲ
ዋው ያምራል። እዴት ደስይላል
Mashaaa Allah yemr tileyalachu bertu enem andegnawun mejilesh eflegalehu seadiii
ማሻ አላህ
Habayiboch eski betesb enhun beknnete besedet yilchu fetaryi kennte ayilyi beslme lehagerachu yibekachuu🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💖💝💝🥰💞
አላህ ይጠብቅሺ ቅመም የሆሺ ልጂ💗💗💗
ማሻአላህያምራል ዋጋው ለምንአትናገሪም ዋጋውን አቀንለማዘዝ
ማሻአላህ የምረል ጎበዞች በርቱ
የmadam ቅማሞች በጌታ cargo እያላችዉ ብራችሁን አታባክኑ plsease በሃርችን ዉስጥ የሌላ ነገር የላም 🤗🤗
ምንዋጋለው ቤትየለኝም አሏህ ከሰጠኝ እገዛለሁ ኢሸአሏህ
መሸ አሏህ ያምራል በርቱ እኔም በቅርብ እንሸ አለህ
አላህ ይጨምረልሺ እረጋታሺ ደስ ሲል
ማሻ አላህ በረቱ
ደስይላል ሰአድ
ማሻአላ ሰአዲ
አሰላሙአለይኩ ሰአዳ ደስ ይላል ማሸአላህ
ዬት ነዉ
እሽ ሳአድየ የኔ መልካም ችግር የለውም እንታገሳለን
ማሻአላህ በርቺ
ማሻአላህ በጣም ያምራል
Masha Allah
ወአለይኩም ሰላም ከአድናቂወቻችሁ አንዷ ነኝ
ማሽአላህ ያምራል
ለሆላስለምን አታሳይም የትራስ ልብሱው ዋናው ጥንካሪውነው መማኩውብቻምንያርጋል
ማሻአላህ እሻአላህ
❤❤❤
መሸአላሕ ያምራል ሠአድ ሥመጣ እገዛለሑ💚
ደምሪኝ
ማሻአላህ ሰአድየ የኔ ጀግና የኛ አርአያ 🥰👌
Sekt tube habbiti betesb enhun neyi wede bate
👍👍
ማሻአላህ ያምራሉ
😱😍yamral
አብቡት📚🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺
ውዴ አዲስ አበባ ታደርሳላቹ????
ጉበዝ ሰ አዳ ጥሩነዉ
እስተዋጋው ስትይአልነበር ለምንአትናገሪም
አንደኛ
ሱሱ በርቱ
ሲያምር
እሙሰኪናደምሬኚ
እሽ ማሬ
አሰሪልኝ ሰአዲ ደሴ ነኝ መጅልስ አርቢያ ዬባለፈው አይነት
መሻ አለህ ያምርል የመደም ቅመሞች እነቴም ለጋርች ያብቃች
ጃማ ደጎሎ ካደርሳላችሁ
አወ ማሬ ያደርሳሎ
እኔም ጃማ ደጎሎ ነበረኩ ተዝህ ተምረትብ ታገረ እገዛለሁ ብየ እያስብኩ ነበረ
ዋጋ አትናገሩም ቺግሩ
አረ ስአድ አለቅጥ ስራ አታብዥ እራስሽን ጠብቂ ጡሩ አደለም ጎበስ ጎበስ አትበይ
አህለን
ሰብስክራይ አርጉኛ
😍 ዋጋ ብትናገሩ ምን አለበት
ተናገረችኮ🙄
@@RUKIYATube485
ወላህ አልሰማሁም 😄 አልተናገረችም
ዋጋ ተናገሩው
💚💛❤️🥰🥰🥰👌👌👌👍👍
ችግራቹ ወገ አትነገሩም ምን ወገ አለው
እህቴ የዛሬ ዋጋ ብትነግርሽ ነገ ጨምሮ ታገኚዋለሽ
ዋጋተናገሪ
ስአዳቀቢኝማር
በጠም ጡሩነዉ
ደምሩኝ
እሰቲደምሩኝ የሰአዲቤተሰቦች🌹
ኑ እንደማመር
Mashaa Allah