ፋና ላምሮት ምዕራፍ 10 ያለምወርቅ ጀምበሩ ዙር-1 ሳምንት 6 /fana lamrot season 10 round 1 Yalemwork Jemberu week 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • #ፋና_ላምሮት, #fana_lamrot
    ፋና ላምሮት ምዕራፍ 10 ያለምወርቅ ጀምበሩ ዙር-1 ሳምንት 6 /fana lamrot season 10 round 1 Yalemwork Jemberu week 6

ความคิดเห็น • 165

  • @fd2529
    @fd2529 2 ปีที่แล้ว +31

    wow, የኑሩ ውድነት ያስረሳኝ አዘፋፈን። ትችያለሽ

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 2 ปีที่แล้ว +54

    ወይይይ ከችሎታዋ በላይ የሙዚቃ ምርጫዋ የሙዚቃ ተወዳዳሪዎች ሁሉ የሷን ቪዲዮ እያዩ ውድድር ቢጀምሩ። 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @emuemu3323
    @emuemu3323 2 ปีที่แล้ว +10

    እምትገርም ልጅ ነች አንበሳ የሙዚቃ ምርጣዋ እንዴት ደስ ሲል

  • @yosefgebri7764
    @yosefgebri7764 2 ปีที่แล้ว +1

    Gash Teshome Aseged..I have great respect and love.....zare...ወጣትዋ ዘንጋታዬን ነበር የጠበኩት።።።።።።Jegnachen.....Egzeabhar Edmana tenawen abzeto yesteh...love you Father...!!!

  • @sikosilo6224
    @sikosilo6224 2 ปีที่แล้ว +5

    የአገሬ ልጅ ድምፅ ተሰጦሻል ብርችልኝ

  • @freeworld6783
    @freeworld6783 2 ปีที่แล้ว +18

    ችሎታ ብሎ ዝም በቃ ትችያለሽ👏🏾😍

  • @mariamethiopia7644
    @mariamethiopia7644 2 ปีที่แล้ว +3

    መድረክ አጠቃቀሟ ብቻ በቂነዉ ጎበዝ የኢትዮጵያ እንቁ ነሺ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @king-vk5fq
    @king-vk5fq 2 ปีที่แล้ว +10

    የዓለምወርቅ ሁሌም አንደኛ 👍👍👍

  • @tdzaddis9534
    @tdzaddis9534 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ይቺ ልጅ በእውነት ትችላለች።

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 2 ปีที่แล้ว +7

    ዛየን ባንድ || ብራቮ ። Sound man በጣም አሪፍ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +27

    ውይ እቺ ልጅ ሙዚቃን እንደገና መለስችው በቃ አሽናፊ ነሽ👍❤️

  • @biniyamgetaneh7912
    @biniyamgetaneh7912 2 ปีที่แล้ว +10

    ለውድድሩ ድምቀት ነሽ ያለምወርቅ 👌👌👌

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise3660 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ አንደኛ

  • @etaferahuasfaw9843
    @etaferahuasfaw9843 ปีที่แล้ว +1

    ያለምየ የወንዜ ልጅ ካልሰማዉሽ መዋል አይታሰብም -----

  • @millionketema9579
    @millionketema9579 2 ปีที่แล้ว +2

    Omg! Yalemwork, anchi betam yemamir kiltse tichiyalesh. Tewedadari sayihon: ye ethiopia Mart tawaki zefagn lehizib sitsefen new yemimeslew!
    Ina betam new yewededkut!
    Thank you🙂😀

  • @asmerettewolde3543
    @asmerettewolde3543 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃላት አጣሁላት እኮ የኔ ቆንጆ bravaaaaaa 👏👏👏👏👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @tesfaywelay4801
    @tesfaywelay4801 2 ปีที่แล้ว +6

    ከጎሮሮዋ ያልታጨደ አዝመራ ሞልቶዋል ለቤት ይበል ፈጣሪ

  • @habtugebrewolde6943
    @habtugebrewolde6943 2 ปีที่แล้ว +6

    The best and an excellent performer I never ever seen except you as starter musician !!!!

  • @dannysintayehu4090
    @dannysintayehu4090 2 ปีที่แล้ว +4

    Dagnochuu ayawekumm you are the one 💘 😻

  • @addisiekibret9832
    @addisiekibret9832 2 ปีที่แล้ว

    Beteley alebabesish yimechhh musicashs Kalat yatregnal yene liyuuu 💕💕💕💕💕💕

  • @emutiemutitame9771
    @emutiemutitame9771 2 ปีที่แล้ว +1

    wowwww.....kalat atahulish shegawa beka dimtse merewa alikush konjiyewa berchlign abo😍😘

  • @እኔእናእሱ-ቐ1በ
    @እኔእናእሱ-ቐ1በ 2 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው👌❤
    💃💃💃💃

  • @lemlemkassu3789
    @lemlemkassu3789 2 ปีที่แล้ว +12

    ደስ የሚሉ ተወዳዳሪዎቸ ዳኟቹ ምርጥ ደስ የሚሉ ቀጥሉበት በነዛ ልጆች ተናደጄ ፋና አላይም ነበር ዘፈን ሁም የሚያደከም ነወ በረቱ

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 2 ปีที่แล้ว +7

    ውድዬ...❤የኔ ወርቅ ከእድሜዬ ቀንሶ ይስጥሽ❤

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 2 ปีที่แล้ว +5

    ሃሊማ አብዱራህማን ቁጭ

  • @birtukanyeshiwondim7582
    @birtukanyeshiwondim7582 2 ปีที่แล้ว +1

    በተለይ ደስ የምልኝ አለባበስሽ በ ጣም ነው የማምሪው ቀጥይበት እህት ድምፅ 100

  • @almaz9417
    @almaz9417 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይይይኔ አለባበስሽ እራሱ እዴት ደስ ይላል

  • @gizawbelayneh2520
    @gizawbelayneh2520 2 ปีที่แล้ว +2

    Best performances and an amazing talents,,,,

    • @omerhussen9075
      @omerhussen9075 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የሚገርም ተሰጥኦ

  • @youcandoit5248
    @youcandoit5248 ปีที่แล้ว

    ❤techeyalesh abo eyekamku new mesmash...
    Esti asebiwe mekina norogne kefechwe eyehedku 😢😢😂😂😂

  • @haregewoynfentie8140
    @haregewoynfentie8140 2 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል በጣምምም

  • @melakumehary1778
    @melakumehary1778 2 ปีที่แล้ว +3

    Waw dimtsi with confidence

  • @EsubalewKassa-hv2vg
    @EsubalewKassa-hv2vg 6 หลายเดือนก่อน

    Nise

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 2 ปีที่แล้ว +2

    ሒሩት በቀለን ዘፈን ዝፈኝልን👈
    👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @alemnataragaw105
    @alemnataragaw105 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @fethimsafullah752
    @fethimsafullah752 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ድምፅ!!✨️✨️🤩🤩 በርቺ

  • @ahmedarebu9992
    @ahmedarebu9992 2 ปีที่แล้ว +14

    ያለምወርቅ ግሩም ልጅ ገሩም ተሰጦ አላት 1ኛ መውጣት አለባት መዚጊያ ላይ የሲቃ ድምፅ ስታወጣ ግን ትግስት ፈንታሁን ድምፅ ኮፒ ነው ይሁን እንጅ የተፈጥሮ ድምጿ ነው አንደኛ ብየሻለሁ

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 2 ปีที่แล้ว +1

      ትግስት መስላኝ ዙም አድርጌ አይቸ ነው ያወኩአት ክክክ በጣም ትችላለች

    • @mitawaloyewa4388
      @mitawaloyewa4388 2 ปีที่แล้ว

      ዋዉ

  • @yalawiorkdemaz6267
    @yalawiorkdemaz6267 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነሽ ውዴ 💓❤️❤️❤️

  • @teferaawgichew1945
    @teferaawgichew1945 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ድምጻዊ!!

  • @bisratab172
    @bisratab172 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድድድ ከየት ፈልፍለሽ አመጣሽው ይህን ዘፈን??? በጣም አሪፍ አርግሽ ተጫወትሽው። ባንዱ ጉደኛ ነው።

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 ปีที่แล้ว

    gerami demesena degeret hail yalw demes alshe bereche

  • @ወለተእየሱስ
    @ወለተእየሱስ 2 ปีที่แล้ว +4

    ግሩም ነው

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว

    She have a nice a vois Nesant Melesse, , ergoyche, & Amelemal Abate Etc She IS absolitly Bénédicte ! 💖😎

  • @setegnzemale1505
    @setegnzemale1505 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ ብሎ ዝም የማን ዘፈን ነዉ?

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif voice ke kunjina ga amulto yesteshe . I love all your songs 💕💕💕

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምትል ተወዳዳሪ

  • @SolomonAlemu-zs5ef
    @SolomonAlemu-zs5ef 2 ปีที่แล้ว

    ያለምወርቅ ጀምበሩ አንደኛ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว

    ልዩ ነሽ ያለምወርቅዬ ❤😘

  • @felekeenyew3467
    @felekeenyew3467 2 ปีที่แล้ว +1

    LOVELY
    YALEMWORK

  • @mekdesberihun2447
    @mekdesberihun2447 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርች አንደኛ ነሽ ሁለተኛዋ ማጁስ በርች

  • @kebedetadesse8024
    @kebedetadesse8024 2 ปีที่แล้ว +4

    ለውድድሩ ድምቀት ነሽ ያለምወርቅ

  • @mohanmedmohamned8590
    @mohanmedmohamned8590 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛኛኛኛኛኛ

  • @azebtadesse7259
    @azebtadesse7259 2 ปีที่แล้ว

    Agramote betam betam kalat atahulat

  • @alemayehukunath7672
    @alemayehukunath7672 2 ปีที่แล้ว

    She is amazing

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏ዋውውውውውውው

  • @adidassaadidassa3331
    @adidassaadidassa3331 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ትችያለሽ

  • @devoramola6828
    @devoramola6828 2 ปีที่แล้ว +1

    አች እራስሽ ከረግታሽ ከድምፅሽ ሙዚቃ ምራጫሽ ዋው መረዋ ነሽ

  • @Wonde12395
    @Wonde12395 2 ปีที่แล้ว

    1ኛ.......የኔ ቆንጆ

  • @haileadmas1595
    @haileadmas1595 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋ ድምፅ ወድጀዉ እንደቡና አየደጋገምኩት ነዉ!!

  • @matisimegn1556
    @matisimegn1556 2 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👌👌👌👌

  • @dst1684
    @dst1684 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow❤️🌹❤️🌹👏👏👏

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว

    Quel est belle 😍 ma chérie d'amour adorable 🥰👌🏾 je t'aime fort 🥰 tu est dimonde et parle rare brute 👌🏾💕🥰 Mouna nege 🌠✨✨⭐

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 2 ปีที่แล้ว +3

    ገራሚ ነው ድምፅ ለሁሉም አይነት ዘፍኚ ነው አጂብ ነው ።

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow sewodate 1gn

  • @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
    @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hikmaendiris338
    @hikmaendiris338 2 ปีที่แล้ว

    የህቴ ማስተዋሻ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielgetachew2737
    @danielgetachew2737 2 ปีที่แล้ว

    nice work keep on yalem

  • @meseretbogale1087
    @meseretbogale1087 2 ปีที่แล้ว +2

    ድምፁሺ አለባበሰሺ አረጋታሺ ሁሉ ነገር አንዴት አንደምታምሪ

  • @MimiMimi-hq4xc
    @MimiMimi-hq4xc ปีที่แล้ว

    Wooow

  • @saleamlakgetu8380
    @saleamlakgetu8380 2 ปีที่แล้ว +1

    Yalem emigerem bikat yalat lij nat #1 gigebatal

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke3186 2 ปีที่แล้ว

    Gobez u made it

  • @FaGon29
    @FaGon29 8 หลายเดือนก่อน

    is there any one who knows the ORGINAL OF THIS SONG!!!

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 2 ปีที่แล้ว +1

    እመውደው ዘፈን ነው አሪፍ አርገሸዋል

    • @bisratab172
      @bisratab172 2 ปีที่แล้ว

      በጣም፣ ግን ማን እንደሆነች አላቅም ዘፋኝዋ ስምዋን ታውቂያለሽ???

    • @belayalemu5503
      @belayalemu5503 2 ปีที่แล้ว

      Be mariyam originalu yeman new?

    • @ethiotube6379
      @ethiotube6379 ปีที่แล้ว

      @@belayalemu5503 marta girma don't forget to subscribe🙏

    • @ethiotube6379
      @ethiotube6379 ปีที่แล้ว +1

      @@bisratab172 marta girma

  • @ማንእደናት-ፈ2ለ
    @ማንእደናት-ፈ2ለ 2 ปีที่แล้ว

    ደሥ ስትይ ውነትም ያለም ወርቅ

  • @habari9063
    @habari9063 2 ปีที่แล้ว

    መቸም አንቺ ልዩ ነሽ! ይኮከቦች ማማላይ እንደምትወጪ ምንም ጥርጥር የለዉም! በቺ ቀጥይበት!

  • @ትርታዬነኝየናቷናፍቂ
    @ትርታዬነኝየናቷናፍቂ 2 ปีที่แล้ว

    ድምፆ ፣100
    አክብሪቷ100
    ብቻ ቃላት አይገልፃትም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mintwabtigabie2644
    @mintwabtigabie2644 2 ปีที่แล้ว

    anch tilyls

  • @bezay501
    @bezay501 2 ปีที่แล้ว +2

    yena konjo wdddd

  • @hawahawa5804
    @hawahawa5804 2 ปีที่แล้ว

    💕💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ethiopiananimalvidio
    @ethiopiananimalvidio 2 ปีที่แล้ว +1

    1gna

  • @amelsalam6852
    @amelsalam6852 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅናሽ ማማዬ

  • @dagaxjunior8144
    @dagaxjunior8144 2 ปีที่แล้ว

    I have no idea for this talent

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @yirgeduadmaw4547
    @yirgeduadmaw4547 ปีที่แล้ว

    yenie konjo hulie zemashin badamitewu yemayislechewu

  • @yohanesasmare3563
    @yohanesasmare3563 2 ปีที่แล้ว

    bravo

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Egizabihar welajochihn mitagelegiy yargishi

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @maregasho6946
    @maregasho6946 2 ปีที่แล้ว +1

    yene wedi ezhi lay selayhushi desblogale

  • @user-mg3jm2rn4x
    @user-mg3jm2rn4x 2 ปีที่แล้ว

    ዲምፅሺ ሲያምር ዉይ

  • @pianobest5120
    @pianobest5120 2 ปีที่แล้ว

    betam yigermal.ejg wub azefafen.yemigerm band new

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 2 ปีที่แล้ว

    👍💚💛💓💚💓💙

  • @elizabethgizachew9114
    @elizabethgizachew9114 2 ปีที่แล้ว

    👌

  • @alemayehumekuria3844
    @alemayehumekuria3844 2 ปีที่แล้ว +4

    የባህል ዘፈናችንን ከተኛበት አነሳችው

  • @teddyassie6285
    @teddyassie6285 2 ปีที่แล้ว

    this is not a live performance it is recording WOW

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አቀንቃኝ ይመችሽ

  • @mesertwerkie438
    @mesertwerkie438 2 ปีที่แล้ว

    ልዮ ነሽ

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 2 ปีที่แล้ว

    የራስስሽን ዘፈን እውጥተሽ ለምስማት ያብቃን እንዲህ ነው መታደል እንደምታሽንፊ እልጠራጠርም

  • @braanchiara944
    @braanchiara944 2 ปีที่แล้ว

    ጣእም እንደዚሕ አላየሑም ያሳድግሽ

  • @mahitube2320
    @mahitube2320 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ

  • @ካዛብላንካ
    @ካዛብላንካ 2 ปีที่แล้ว +1

    demame yalshi new expranci

  • @sdff2296
    @sdff2296 2 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃው የማነው እያወኩት ጠፋኝ