የገነነ | ‹መሰረተ ትምህርት ወታደራዊ መንግስት ትልቅ ስራ የሰራበት ነው› | ክፍል 1| S02 E05 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @yesintiezer9143
    @yesintiezer9143 3 ปีที่แล้ว +3

    ገኔ ታሪክ ነጋሪያችን ኑርልን።ባለ 5 ኮከብ የታሪክ ሰው

  • @lebueyob912
    @lebueyob912 3 ปีที่แล้ว +2

    ገኔ የምታቀርባቸው ስራዎች በየሳምንቱ በጉጉት እንድጠብቅ ያደርገኛል በርታ!!

  • @adisalex7197
    @adisalex7197 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ገኔ ሰላምክ ይብዛ ገኔ ሰለ ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ብዙ ታሪክ እደምታቅ አልጠራጠርም የሱንም ጀባ በለን ሰላም ላሀገራችን!!!!!!!!

  • @hamzymt7496
    @hamzymt7496 3 ปีที่แล้ว +1

    ገኔ በርታልን ታርክን በጨዋታ እያዋዛህ ሳያሰለች በፍቅር እንድማር አድርገሃል

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 3 ปีที่แล้ว

    Love love love those days, I used to help my grandmother at home

  • @Mule2007
    @Mule2007 3 ปีที่แล้ว +2

    አሻም አሻም ስወዳችሁ:: ብዙ ትዝታ ትቀሰቅሳላችሁ:: ገነነ ግሩም ድንቅ እውነታ በተለይ ስለ ተስፋ ገብረስላሴ ያነሳኸው ሃሳብ መንግስት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል:: በተለይ አ.አ.ዩ

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 3 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ገነነ እባክህ በየአመቱ ጃንሜዳ ይከበር ስለነበረው የገበሬዎች ትርኢት ብትዘግብልን ።

  • @محمدالسقاف-ه1ه
    @محمدالسقاف-ه1ه 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፈሰ ነገር ነህ
    ኡሚደላ ሰንጁረጀ ከዘ ኢየር ቦረነ ፈጣነ አንበሳ ጉምሩከ
    መቻል ቲፎዠ ነበረኩ
    አደሜህን ያራዘምወ

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 ปีที่แล้ว +1

    መሠረተ ትምህርት አሪፍ ትውስታ

  • @edosawadajo8807
    @edosawadajo8807 3 ปีที่แล้ว +2

    ኘሮግራምህ ጥሩ ነው ቀጥልበት ።

  • @milliman654
    @milliman654 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ወንድማችን።።።

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 ปีที่แล้ว +2

    We will be waiting u badly gene best

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 3 ปีที่แล้ว +2

    ሊብሮ የምታቀርባቸው ሁሉም የሚወደዱ ናቸው

  • @tigistassefa8428
    @tigistassefa8428 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ኢሕአፓ ዘግብልኝ እባክህ አመሠግናለሁ ።

  • @yohannesgezu29
    @yohannesgezu29 3 ปีที่แล้ว

    Informative

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 ปีที่แล้ว

    Haaaaa gene sle degu gize leza balew akerareb slakafelken thx a lot

  • @abiylemma2803
    @abiylemma2803 3 ปีที่แล้ว

    You are the best always I like the way you described 🤣🤣🤣🤣🤣🤣💚💛♥️

  • @nebiebazared9313
    @nebiebazared9313 3 ปีที่แล้ว

    ገንያ በረታልን

  • @ethiolove1583
    @ethiolove1583 3 ปีที่แล้ว +2

    የድሮን አስታወሰኝ

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 3 ปีที่แล้ว

    የኔን ጥያቄዎች መልሥልኚ የኮሪያዎች ዘማቾች ጨርሥልን እባክህ

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2ቀርቦአል ዩቲዩብ ላይ ተከታተል

  • @biriktikidane8415
    @biriktikidane8415 3 หลายเดือนก่อน

    የፊደል ሠራዊት በጃንሆይ

  • @semung2513
    @semung2513 3 ปีที่แล้ว

    Ye" FIDEL SERAWIT"

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ስፖርት ጋዜጠኛ የሙዚቃ ግጥምና ዜማ ደራሲ ሰለሞን ተሰማ ጀባ በለን

  • @MohammedAhmed-wn8eg
    @MohammedAhmed-wn8eg 2 ปีที่แล้ว

    የፊደል ሰራዊት ነው

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 2 ปีที่แล้ว

    የፊደል ሠራዊት