ፍቅረኛዉ በፌስቡክ መሞቷን መርዶ የሰማዉ ከጎጃም-አዲስ አበባ ያነጋገረ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ከፍቅር ቀጠሮ Love Story Yefiker Ketero

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 576

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር እንዳተ ያለ አፍቃሪ ይስጠን

  • @yesrimyaqob1614
    @yesrimyaqob1614 5 ปีที่แล้ว +86

    እርግጠኛ ሆኘ ምነግርሽ ከሱ ዉጭ ብታገቢ አንቺ አፍቃሪ እንጂ ተፈቃሪ አትሆኝም ሴት ልጅ ተጠቃሚ ምትሆነዉ አፍቃሪዋን ስታገባ እንጂ የምታፈቅረዉን ስታገባ የፍቅር ለማኝ እና አልቃሻ ስትሆን ነዉ ምትኖረዉ ከተሞክሮ ነዉ ምነግርሽ ስለዚህ አጋጣሚዉን ተጠቀሚበት

    • @etsegenettesfa5906
      @etsegenettesfa5906 4 ปีที่แล้ว

      yesrim yaqob tekekele

    • @ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ
      @ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ 4 ปีที่แล้ว +1

      እወነትሽን ነዉ ከምር እኔ በራሴ ሰለማቅ ነዉ

    • @sameri3558
      @sameri3558 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ ትክክል

    • @kbkb8650
      @kbkb8650 4 ปีที่แล้ว

      ግን የእውነት በዚህ ዘመን የእውነት ፍቅር አለ? ደስ ሲል

    • @AaBb-bm1kr
      @AaBb-bm1kr 4 ปีที่แล้ว

      oookobokivbuijuuu4x44

  • @ሂክማታደሠየአላህባራያ
    @ሂክማታደሠየአላህባራያ 7 ปีที่แล้ว +134

    ያረብ በፍቅረ የጠለቀ ትዳር ይወፍቀን ያማረ የሠመረ ትዳር ወፍቀን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 ปีที่แล้ว +15

    እእእእእእ ሴቶችዬ ኧረ ተው የሚያፈቅራችሁን ሰው ለይታችሁ እወቁ ምን አይነት የተባረከ ወንድ ነዉ

  • @ታሊቫን
    @ታሊቫን 7 ปีที่แล้ว +72

    ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች መጀመርያ ታሪኩን አዳምጡ ፕሮፍይል ብቻ አይታቹ ነብስ ይማር ምናምን አትበሉ ሼም ነው

    • @ሄሊኢትዬጵያዊት
      @ሄሊኢትዬጵያዊት 7 ปีที่แล้ว +2

      መሰደዴ ለበጎ ነው ى ክክክክክክክክክ

    • @mekiyamuhadin2024
      @mekiyamuhadin2024 7 ปีที่แล้ว

      መሰደዴ ለበጎ ነው ى hahahaha

    • @hanechfiekar8798
      @hanechfiekar8798 7 ปีที่แล้ว

      የፍቅረ አምላክ ያገናናችሁ። ፍቅረ ያሽንፈል

    • @aminatahemd1361
      @aminatahemd1361 6 ปีที่แล้ว

      መሰደዴ ለበጎ ነው

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 5 ปีที่แล้ว +2

      በኮሜንተሮች አትፍረጅ እነሱ ታሪኩንና ርእሱን ለምን አንድ አያደርጊትም

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
    @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 7 ปีที่แล้ว +11

    እዴ.ምነው.በሞላ.ሴት.እስዋ.ማናት.እግር.ስር.ወድቆ.የሚለምን.የሆነች.ነቀዝ.ነገር.ናት.አትመጥኝውም.ብትቀሪበት.ይሻላል

  • @ፍቅርነውእየሱስ
    @ፍቅርነውእየሱስ 5 ปีที่แล้ว +14

    እኛ ሰቶች ሚወድንን አናቅም አይዞክ እሺ ወዴሜ

  • @SaraSara-uf2pn
    @SaraSara-uf2pn 4 ปีที่แล้ว +14

    ሁሉም እዉነቱን ከሆነ የምናገረዉ ያሳዝናል
    ግን የወንዶች ወሬ ግማሹ ዉሸት ነዉ ።

  • @ሄለንበእየሱስየተወደዲኩ
    @ሄለንበእየሱስየተወደዲኩ 7 ปีที่แล้ว +12

    እኔን እኮ የምትገርሙኝ ርእሱ ሌላ የምታወሩት ሌላ ኧረ ሼ ነው

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +46

    በጣም ሳዛኝ አፍቃሪ ልጅ ነህ .ፈጣሪ ይርዳህ ወንድም!! ልጅቱዋም ሌላ ህይወት የላትም . በናታችሁ አስታርቁዋቸው!!!

    • @lilidaniel6682
      @lilidaniel6682 7 ปีที่แล้ว +2

      ትግስት ከናዝሬት ነብሰይማር

    • @ልኡልአጉናፍር
      @ልኡልአጉናፍር 7 ปีที่แล้ว +1

      Lili Daniel .እረ.እንዲህ.አይነቱንስ.አይማረው.ከመጀመሪያው. ቤተሰብ. ጋ.ሳይደርስ.ማጣደፍ.ነበረበት።

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +2

      Lili Daniel አልሞተችም

    • @ልኡልአጉናፍር
      @ልኡልአጉናፍር 7 ปีที่แล้ว +2

      ትግስት ከናዝሬት .ቁጥርሽን.ለኪልኝ.ድምፅሽን.ልስማው.በእናትሽ።

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +2

      Tenesa Ayele እሺ ያንቺን ላኪው ከቻልሽ እኔ ለግዜው ስልኬ ዝግ ነው

  • @barakatbarakat6125
    @barakatbarakat6125 4 ปีที่แล้ว +5

    ይች እብድበሏትስታናድድ የቀፈፈች ስታስጠላ ለማንቻውም አድነገር ባመለጠክ ዎይም በጠፋ ነገር አትናደዱ ያንተከሆነ ተመልሶይመጣል ካልመጣም መጀመረያውንም አልተፃፈምነበርምማለትነው

  • @tewabchhanah4905
    @tewabchhanah4905 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔስ 5አመት ሙሉ አፍቅርው የከደኝ ምን ልብል እፍፍፍፍ ፍቅር ከብድ ነው ማፍቅር እብደት ነው እኔስ ከግድህ ሰው አላምንም

  • @Vip-jl8li
    @Vip-jl8li 5 ปีที่แล้ว +11

    ሢጀመር አትሆንህም ፍርቅ ለሡ የላትም

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 3 ปีที่แล้ว +1

    እኖዴት ያሳዝናልእንደዚህ አይነት አፍቃሪ ወንድ አኮ አይገኝም አኞ ሴቶች እኮ አንመችም አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የፈቀደውን አድርጎአል መገፋት አንዳንዴ ጥሩ ነው አግዚአብሔር ላንተ የምትሆን ያዘጋጅልሃል በርታ አንግዲህ ሕይወትት ትቀጥላለች አግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን አግብተህ ወልደህ ደግሞ እንጠብቃለን።

  • @سطامالشمري-ي9ي
    @سطامالشمري-ي9ي 7 ปีที่แล้ว +26

    እውነት ለመናገር ተገላገልካት

  • @hafizam4447
    @hafizam4447 5 ปีที่แล้ว +12

    አይ በጣም ተበጣጠሰች እሱ ለሱ ያለት ትመጣለች አሷ ግን የሱ ግፍ ይደፋታል ይድፋሽ አቦ ስታስጠላ

  • @ሀዋኢስላምነውህይወቴ
    @ሀዋኢስላምነውህይወቴ 7 ปีที่แล้ว +15

    ይቺሥ ትቅርብህ አቶንህም

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ
    @ኤልሳበጥየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ከባድ ነው እሱ ጡሩ ልጅ ኔህ ቴገፋ እንጅ ሴዉን አትጉዳ ፍቅር ካላዘሽ ለምን ይሄ ሁሉ እንዲ አንድርግ ለምን አልሺዉ

  • @ናፍቆቴነህ0521
    @ናፍቆቴነህ0521 7 ปีที่แล้ว +12

    ሆሆሆ ኮመት ሰጪዎች ኧር በደብ ስሙ።

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 7 ปีที่แล้ว +9

    ካላፈቀረችህ....ትካው አትለማመጣት ወንድሜ.......

  • @saronermyassaron508
    @saronermyassaron508 7 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምትገርም ናት ምክንያቱ ብያንስ ያን ሁሉ ያደረግላትን ፌበር ማሰብ አለባት እንዴ እሱ ብቻ ጥፋተኛ አድርጋ ግን ማውራት የለባትም

  • @addistelahun3586
    @addistelahun3586 5 ปีที่แล้ว +6

    ልጅትዋ ነክ ነች እንዴ

  • @ህይወትንፍለጋ
    @ህይወትንፍለጋ 4 ปีที่แล้ว +3

    ትንሽ ጥፋቷ ቤት ማሥተዋወቋ ነው እንጂ ካልወደደችው በቃ አልወደደችውም ወንዶች ሥንት ጉድ አለችሁ ወፍ ትልቀመው ብቻ

  • @ልብአጥቼነኝ
    @ልብአጥቼነኝ 7 ปีที่แล้ว +6

    ውይ እናንተ በቃ አስደንጋጭ ነገር ካልጻፋቹሁ አይሳካላችሁም የስራችሁን ይስጣችሁ
    ልጁ ሲያሳዝን እሷ ግን ደረቅ ነች ውይ ሴቶች የሚሉት ወደው አይደለም ወንዶች እንደዚች ያሉት ናቸው ሁሉንም ሤት የሚያስጠርጉን በተቃራኒ ደግሞ ውይ ወንዶች ይላሉ ሴቶች እንድህ የዋህ ወንዶች አሉ እሽ ስለዚ ሁሉንም አትጥረጉ ምድረ ቀዳዳ ሁሉንም ወንድና ሴት የምትሳደቡ ለአፋችሁ ዚፕ ስሩለት እሽ ሰምተሻል እያንዳንድሽ

  • @meid8258
    @meid8258 5 ปีที่แล้ว +6

    ሽምግልናው ሸጋ ነው

  • @ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ
    @ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ 4 ปีที่แล้ว +24

    ምናለ አንተን የኔ ባረገህ 👀

  • @ናፍቆቴነህ0521
    @ናፍቆቴነህ0521 7 ปีที่แล้ว +7

    ሲቀጥል ወንድሜ አይዞህ ላንተ ካላት የትም አትሔድም። በጣም ታጋሽ ነህ ታሪክህ የኔ ታሪክ መሰለኝ እህት አትሳሳቺ የሚያፈቅርሽን ወንድ አግቢ በአሁን ሰአት ደግሞ እንዲህ አይነት አፍቃሪ የለም ሳያመልጥሽ ተጠቀሚበት ደግሞ አትሞላቀቂ።

  • @alemalem1373
    @alemalem1373 7 ปีที่แล้ว +5

    መልሶ እራሱ ይደብሪል

  • @sameman536
    @sameman536 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አትሆንህም ከፊትህ ብዙ መልካም ነገሮች ይጠብቁሃል የገፋችህ እሱዋ እንጂ አንተ አደለህም ፈጣሪ ይወድሃል ከሱዋ የገላገለህ አስተውል !!!!

  • @abebechmeles2832
    @abebechmeles2832 4 ปีที่แล้ว +3

    ለበጎ ነዉ እዋ ለአንተ አልተፈጠችም ሁሌም
    ሴቶች ለሚፈቀርትተን ለማያፈር ወንድ ነው
    የምንከትለው

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว +52

    እኔም ሶስት አመቴ
    አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላቹ ፍቅር ያሸንፍል ይባላል እስቲ እናያለን አየዋለው እውነት ያሽንፍል እኔ በትግስት እጠብቀዋለሁ ግን ሌላ አፍቅሯል ኡፍፍፍፍ ብቻ የመጀመሪያ ን ስው ማጣት ይከብዳል እግዚአብሔር ይሁንህ ወንድሜ

    • @hanajackie1040
      @hanajackie1040 7 ปีที่แล้ว +6

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ ....እናቱ ወስኝ....እኔም መወስን ሳልችል ብዙ አመቶችን...በራሴ ቀልጃለው...አሁን ግን እውነቱን ነግሬው ከተለየሁት 5ወር ይዥአለው....ይደውላል....እቤታችን ይሄዳል እሱን ሹሹት ነው ስደት ላይ ያለሁት ብዙ መገዴን አስተካክዩ ለመኑር...ስሞክር...እደቅፋት ድቅን እያለ..ያስናክለኛል አሁን ግን...በቅርብ ቀን....የራሴን ላይፍ ልጅምር ዝግጅት ላይ ነኝ እርሹው ማሬ

    • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
      @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว +1

      Hana Jackie
      ማሬ አመስግናለሁ ማሬ

    • @tigisttg3382
      @tigisttg3382 7 ปีที่แล้ว +2

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ
      የኔ ቆንጆ አይዝውሺ

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 7 ปีที่แล้ว +1

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ.አሂዞሸ.እህት.በትግሰት.ጠብቂው.ሕግዚያብዬር ላንቺ.ካለው.የት.አሂዬድምኢከብዳልበርግጥ.ግን.ከትግሰት.ብዙ.ነገር.ኢገኛል.ጨለማም.ከዋከብቶች.ሲከቧዋት.ነው.ውበቱ.ሰለዚህ. ትግሰትሸ.የመልካም.ነገር.እንዲሆን.እመኝልሻለው.የኔ.ቆንጆሆ

    • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
      @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว

      Hiewet Tesame
      አመስግናለሁ እሞክረዋለው ማሬ

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 2 ปีที่แล้ว

    በግድ አፍቅሪኝ ይደብራል እኔ የሚገርመኝ ጋዜጠኛው በግድ ለማባዳት መጣር ምን ይሉታል። ኧረ ተዋት ስንት ሴት ሞልቶ ...

  • @አለምየድግልጅሥደተኝዋተዋ
    @አለምየድግልጅሥደተኝዋተዋ 4 ปีที่แล้ว +3

    ጠበል ብትወሥዳት አጅር ዞር ብሎባት ነው ፍቅር ጠፍቶ ኮብሎሏል ከአለም ውጭ ሄዶል ፍቅር በፊልም ብቻ ሆኖል

  • @SaraSara-zq1mh
    @SaraSara-zq1mh 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ብትቀርብክ ይሻልካል ፍቅር እውር ነው ብትጋቡኳ ልትጓጎዳክ ትችላለች ወደ እራስክ ተመለስ ወድሜ ለረከሰ ሴት ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @minimensur962
    @minimensur962 4 ปีที่แล้ว +3

    Mechem yesu gif endemayilekish iweki min timeslalech bakachu
    Ayizok wendeme Allah yidresilik
    Yebeletewn yistik abo🙏

  • @hadiaemam2863
    @hadiaemam2863 7 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር የማይገባሽ ነሽ አንች እሽ ወንዲምየ አይዞህ አላህ ያተያላትን ይሰጥሀል አብሽር

  • @nanaadmasu5456
    @nanaadmasu5456 7 ปีที่แล้ว +6

    ስታስጠላ እሷ በጣም ትበላጠጣለች እንዴ ደግሞ ስነ ስረሀት እወቂ ፍቅር ይፍረድብሽ ሌላ ምን ይባላል

  • @devedeve7586
    @devedeve7586 7 ปีที่แล้ว +13

    አይዞህ ወንድም በጣም ያማል ኡፍፍፍፍ እሄ ፍቅር አያሳማ እና አያሳያው የለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sarayedinagilamariyamlijas6954
      @sarayedinagilamariyamlijas6954 7 ปีที่แล้ว

      uuuufffffff Betam Yamalll wendama Fatari Melikam Nagara Hulu Yesateka

    • @patmasubakti4933
      @patmasubakti4933 7 ปีที่แล้ว +2

      Deve Deveእኔ ግን የምመኘው ነገር ቢኖር አፍቅሮ ማልቀስ ነው ምክንያቱም ደስ የሚል የለቅሶና የህመም ስሜት ነው ሲባለ እሠማለሁ

    • @devedeve7586
      @devedeve7586 7 ปีที่แล้ว

      Patma Subakti ......እኔ እንኳን አልገባሁበትም ገና ነኝ ማር

    • @patmasubakti4933
      @patmasubakti4933 7 ปีที่แล้ว

      Deve Deve እኔመ እዳች/ተ ነኝ
      ሀያ እግደህ ወደ አገራችን እንግባና እጀምረው እህት

    • @patmasubakti4933
      @patmasubakti4933 7 ปีที่แล้ว

      Deve Deve ሀይ

  • @bisratdelelegn4474
    @bisratdelelegn4474 3 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም ማነው የሞተው ?እርእሱ እና ታሪኩ አይገናኝም

  • @kdestkidist3693
    @kdestkidist3693 4 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት በጣም ደስ የሚል አፍቃሪ ነዉ 4 ዓመት ማለት ቀላል አይደለም እግዚያብሄር ፈቅዶ ደሞ ያሳብህን ይሙላልህ

  • @astedewselase8144
    @astedewselase8144 2 ปีที่แล้ว

    አችእኮ ከአሁን በሃላ ለሱ ኡትመችውም የወንድ ግፍ አለው

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 5 ปีที่แล้ว +3

    guys, leave her alone love has to be from both side is an educated person but why is he pushing her let him find his mach or soul met

  • @gennethabtu622
    @gennethabtu622 3 ปีที่แล้ว

    ሙታአለች፣ ብላአችሑ፣ነበር፣ግንታእወራለ

  • @hayatbaieneeslamesaenkogea5369
    @hayatbaieneeslamesaenkogea5369 7 ปีที่แล้ว +4

    እረ እናንተ ምንድ ነዉ መጀመሬያ አዳምጡት ልጅቶ እኮ ሞተች መጨረሻ ላይ አሠሙሙ እንዴ

  • @tsigemenale892
    @tsigemenale892 4 ปีที่แล้ว

    Sorry ymetehoneh aydelcheme kesemahute genunetachu

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንዶች እንደዚህ አይነት ግንኙነት ነዉ እሚገባችሁ። አፍርድሜ እምታበላችሁን ነዉ እምትፈልጉት እስይይ

  • @እስከይሁን
    @እስከይሁን 4 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ነገር ኣለ ቦታው ርካሽ ነው የሚስታውሹ ቀን ይመጣል ርግጠኛ 100% ኣይዞህ ወንድሜ እቺ ኣትረባም ጠዋት ደግሞ ሄሎ ትላለች

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ፀ2ፐ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ፀ2ፐ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋነው እና መሰረቱ ደግሞ ፍቅር በአንድ ሰው ብቻ ከሆነ በአንድ እጅ ማጨብጨብ ነው ስለዚህ ድጋሜ ብትገናኙም በፍቅር ያልተገነባ ነገር ተመልሶ መፍረሱ የማይቀር ስለሆነ

    • @hfbfbhxncc2979
      @hfbfbhxncc2979 4 ปีที่แล้ว

      K

    • @የሠረዶቀለበት
      @የሠረዶቀለበት 4 ปีที่แล้ว

      ምሰኪን ከዚህ ዘመን ወድ አንተ ንፁህ አፍቃሪ ሆነህ መገኘትህ መገኘትህ በጣም ይገረማል ፈጣሪ ቡዙ ሞልቶታል ላተ የምትመቸውን ይሰጥህ

  • @samiramanajer7260
    @samiramanajer7260 4 ปีที่แล้ว +3

    ,,ኡፉፉፉፉፉፊፉ፡የሚበጅ፡ይሥጥ፡የኔ፡ዉንድም

  • @tigisttg3382
    @tigisttg3382 7 ปีที่แล้ว +32

    እንዴ ኮሜንት የምስጡ ስወች ምናለ መጀመሪያ አዳምጡት እስኪ ልጂቱ መች ሞተች

    • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
      @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว +3

      Tigest Goshu እግዚአብሔር ይመስገን
      ልክ ብለሻል ማሬ

    • @tgbarcalonamessi303
      @tgbarcalonamessi303 7 ปีที่แล้ว +1

      tikikl tg

    • @tigisttg3382
      @tigisttg3382 7 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ይገርማል እኲ በኲሚንት ቀድሞ ለመገኝት መቸኮል ምንድን ነው

    • @tizetasamuel8340
      @tizetasamuel8340 7 ปีที่แล้ว +2

      Tigest Goshu እግዚአብሔር ይመስገን ahhhhhhhhh alemtechim beka aledmtem

    • @rahealzelalem475
      @rahealzelalem475 7 ปีที่แล้ว

      Tigest Goshu እግዚአብሔር ይመስገን .

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 ปีที่แล้ว

    ገና ትንሽ ልጅ ናት ከእኩያህ ብትፋቀር ነበር

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ እነዚህ ልጆች ተገናኝተው ቢነጋገሩ የሚግባቡ ይመስለኛል እሱ ይቅርታ ለመጠየቅ እራሱን ያዘጋጅ እናንተም እርዱት:: thankyou!!!

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +1

    አፍቅሮ ማጣትን ለጥላትም አይስጠው በጣም ከባድ ነው ወድም አይዞህ ፍቅር ይታገሳል ግን አተ እዳዱ ፍላገሰቷን አተ ጠብቀህላታል .ፍላጎትህን እግዚአብሔር። ይሙላልህ .የሚወዱትን ማጣት ግን በዚች ምደረር እፎፎፎፎፎፎ.አዳደየም ፍቅር እውር ነው የሚባለው .ልክ ነው .እናተ ግን እርዕሱ ሌላ ወሪው ሌላ ምነካችሁ ?

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 6 ปีที่แล้ว +3

    tegst emnet edet des yelal tesfa alew geta ywrdah wedmy

  • @waaqayyoabbaaaraarati2918
    @waaqayyoabbaaaraarati2918 7 ปีที่แล้ว +8

    ere majemeriya adamtut midre ye comment ambasaderoch kkkkk
    lijtwa mech motech kkkk wey habesha le ware sinchkel kkkkk bewnet betam new ye sakut zare hhhhhhhh

  • @dontafraidexceptfirgod7374
    @dontafraidexceptfirgod7374 7 ปีที่แล้ว +5

    ኣስታርቋቸው እባካቹ እንደ ፍቅር የሚጣፍጥ እኮ የለም

    • @martamarta6939
      @martamarta6939 5 ปีที่แล้ว

      Entisbdy yonis suxme nagrins tabje tawte betgbtmi ateonmi taqxl tenoral selz tawte bowla tezaqzeqlh tawt

  • @የኪያአፍቃሪነኝምንይጠበስ
    @የኪያአፍቃሪነኝምንይጠበስ 7 ปีที่แล้ว +3

    ምን ይገርማል ስሜት የለኝም ብትልክ አካበድክ ወንዶች ሴቷ የሙሽራ ልብስ ለብሳ በሰርጉዋ ቀንስ ትቀሩ የለ ለናንተ ይሄ ያንሳል ወንዶች

  • @feven3229
    @feven3229 5 ปีที่แล้ว +4

    Weiy wedma betam kebd new egzabhur ysershin Yesteshi betam blega Nat

  • @gghd4069
    @gghd4069 3 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ያለ ኣፍቃሪም አለ እንዴ ?

  • @bizuneshjohanis5607
    @bizuneshjohanis5607 6 ปีที่แล้ว +2

    E/re yakli fetari Yaskalchu

  • @欣如-o5l
    @欣如-o5l 7 ปีที่แล้ว

    tetareku fikre yashenfal

  • @kadraread6559
    @kadraread6559 4 ปีที่แล้ว +2

    እናትአይዞሽ ከምትወጂው የሚወድሽ ይሻልለሻል እሺ

  • @saronmulugeta4782
    @saronmulugeta4782 4 ปีที่แล้ว

    እር ስልካቹን እዴት ላግኘው

  • @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ
    @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታጋሽነዉ ለምድነዉግን የሚገረመኝ ሁለት የተለያይ ሰዎች ናቸዉ የሚገናኙት

  • @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ
    @ሙስአብየደቡቡቴፒልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ምንአይነት ደረቅ ናት

  • @sebletassew2445
    @sebletassew2445 7 ปีที่แล้ว +12

    ጥሩ ኑሮ ነው የሚኖረው ስትባል ተስማማች Hahaha

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 2 ปีที่แล้ว

    አርስቱን ምነው?ለቭው ነው?

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 4 ปีที่แล้ว +2

    ገደል ትግባ ምን ትመስላለቺ ጀዝባ አትሆንህም ባለየ እሱ ግን ከስዋ የበለጠ ይሰጠ
    ዋል ፈጣሪ ገደል ግቢ ጂል ስታስጠላ ምንዋ ናት እባካቹህ ቱ

    • @ezananani9237
      @ezananani9237 4 ปีที่แล้ว

      Kikikikikikiki besak gedelshgn gegema nat

  • @saraabebe2594
    @saraabebe2594 7 ปีที่แล้ว +2

    በወቅቱ ልጅትዋ ልጅነት አለባት ቤተሰብ ደረጃ ከመድረሱ በፊት አብረው ጨርሰው ቢቆዩ ይሄን ሁሉ ክስተት ባልተፈጠረ ሆኖም ለልጁ እውነተኛ የልብ ፍቅር ካላት ይገናኛሉ ልጁ ጎበዝ ነው በእውነት

  • @rahwagere4062
    @rahwagere4062 2 ปีที่แล้ว

    መልካም አደል ❤️✌️

  • @elsa1026
    @elsa1026 7 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የፍቅር ነገር አይዞ ጌታ የበለጠ አፍቃሪ ይሰጥካል የመጀመሪያ ፍቅርተኛና የእናት ሞት አይረሳም ስንት ታርክ ነበረን አልተነገርንም እንጂ

    • @zmzmjsi1197
      @zmzmjsi1197 4 ปีที่แล้ว

      የኔን የተረዳሽ ነሽ

  • @ሲፈቅድእደርሣለሁ
    @ሲፈቅድእደርሣለሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን ታደርገዋለህ የምንወደውን ሥንክተል የሚወደንን እናጣለን ልክ እንዳንተ ሚሥኪን አይዞህ ላንተ ያላት ትመጣለች ተበደልክጂ አልበደልካትም አይዞህ

  • @huneganwgashu9940
    @huneganwgashu9940 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ብያለሁ አብይ

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 4 ปีที่แล้ว +2

    ቱ ዘረጦ ናት አቦ

  • @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
    @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ስታስጠሊመልስሺ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጉድ ይሄ ፍቅር ምን ይሻላል ሚወደን ትተን ማይወደን ላይ እንጠመጠማለን አይዞህ ወንድ ለበጎ ነዉ ምስኪን ግን ልጅነት ያለባት ይመስለኛል

  • @asd8996
    @asd8996 7 ปีที่แล้ว +10

    ተገላገልካት ይቺንስ የምትፈልግህን ትተህ የማትፈልግህን ስትከተል
    ያንተ የሆነችው አመለጠችህ

  • @ضياءابوجود-ظ8ذ
    @ضياءابوجود-ظ8ذ 4 ปีที่แล้ว

    ዘበቡያ

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 7 ปีที่แล้ว +2

    መግባባት እና መረጋጋት በጣም ደሥ ይላል እግዚያብሔር የይቅርታ ልቦና ይሥጠን ኡፍ

  • @bmnetbmnet9752
    @bmnetbmnet9752 7 ปีที่แล้ว +3

    እድለኝ ነሽ ተቀበይ ንጹህ ፍቅር እዳያልፍሽ
    የኔም ጎደኝ በ6አመቱ 1ልጅ ውልዶ ዛሬ አገረሸበት
    እናም ውዶች ሁሊም ተቀባይነት አላቸው
    እ አመት አችን።እደማፍቅር አትዘንጌ የታቀበ ውንድአይገኝምና ካልፍለግሽው አስርግጠሽ ተናገሬ አትሟዘዝ

    • @hawamohamed6185
      @hawamohamed6185 7 ปีที่แล้ว

      BMNET bmnet ክክክክክክክ ክክክክክክ ክክክክክክክ ወይይይይይ

    • @zmzmjsi1197
      @zmzmjsi1197 4 ปีที่แล้ว

      አትፍረድ ይፈርድብሀል ነው

  • @merisweet5130
    @merisweet5130 7 ปีที่แล้ว +3

    ሲያሣዝን እይዞህ እግዝአብሔር ይካስክ መልካሙን ያድልክ

  • @jiraiyesusb9923
    @jiraiyesusb9923 6 ปีที่แล้ว +1

    wooow des sil tebareku astaraki nachihu

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 7 ปีที่แล้ว +2

    ወንዶች ቂመኞች ናችሁ እጅህ ስትገባ ፍዳዋን ታሳያታለህ ። አርእስቱ እና የቀረበልን ታሪክ አንድ አይደለም በሰላም ነው ? ወይስ ይቀጥላል?

  • @fatumamuhammad7981
    @fatumamuhammad7981 4 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ. ፍቅርን. የምያስታግስ. ምክር ስጡኝእኔ. ሙስሊምነኝ. የማፈቅረውልጂ ክርስቲያንነው. እኔስደትነኝ. ልጁአግብቷ.ልወልዳል. ግን. ክተለያየን. 9 አመቴነው. ለአንድ ሰአትምቢሆን. መርሳት አልቻልኩም. ምን ይሻለኛል???

    • @kemila876
      @kemila876 4 ปีที่แล้ว +1

      ያሁኑን ማፍቀርሽን ሳይሆን ያለብሽ ለወደፊት ለሚደረሰው ነገር እሰቢ እህቴ የበለጠ ጥሩ የሚሆነው በእመነት አንድ ስትሆኑ ነው ከሁሉም የሚበልጠው እምነት ነው

    • @ዳሩሰላም
      @ዳሩሰላም 4 ปีที่แล้ว

      እረ በአላህ ሀራም ነው ጭራሽ ካፊር ያአላህህህ ስምሽ ሙስሊም ነው ግን የት ነው ያለሽው

    • @fatumamuhammad7981
      @fatumamuhammad7981 4 ปีที่แล้ว

      አምናለሁ. ሙስሊም. ነኝ. ሙስሊም ትልቅ ሀይማኖት ነው. እኔ ምንም ቢሆን. ሞትፍርድነው. በእምነት ላይ ምንምእይደርስብኝም ግንብቻከበደኝ. እሱንለመተውአልቻልኩም

  • @Ab-hv4xd
    @Ab-hv4xd 6 ปีที่แล้ว +1

    እርእሱ . ሌላ . ወሬው . ሌላ . ነው . ለማንኛውም . አይዞህ .እኔም . 3አመቴን . ጨርሸ 4አመቴን . ይዣለሁ . እሱን . በመጠበቅ . በባዶው . ፍቅር . ያሸንፍል . ወድም

  • @فاطمةسيد-س6خ
    @فاطمةسيد-س6خ 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያሳዝን አፍቃሪ ነው ለነገሩ ልጅቱም ላይ የመፀፀት አይነት ባህሪ ስላለ ግንኙነታቸው እደሚቀጥል አልጠራጠርም

  • @hanahana8101
    @hanahana8101 7 ปีที่แล้ว +2

    አፍቃሪና ተፈቃሪ ከስንት አንድ ነው የሚገናኘው አለም እንዲ ናት

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 7 ปีที่แล้ว +1

    woow ke 4amet behola ketegenagnu betam des yelal Egziabeher yerdachu

  • @fhrhhr7790
    @fhrhhr7790 4 ปีที่แล้ว

    Matefelgew sewnsele ??

  • @JannatJannat-ju7qn
    @JannatJannat-ju7qn 7 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ. ወድሜ.ላተ.ያላት.ትመጣለች

  • @mariyamoman5770
    @mariyamoman5770 4 ปีที่แล้ว +2

    ደቆታም ዝምበይ ባክሽ አፍቃሪሽን አይሥጥሽ

  • @zenabelay719
    @zenabelay719 7 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አይዞህ በርታ በል እደሚመስለኝ ልጁታ ገና ሳትበስል ፍቅር ማለት ምን ማለት እደሆነም አልገባትም የክፋት አይመስለኝም ያለመብሰል ነዉ እላለሁ እናም ከይቅርታ ጋር ለረጅም ግዜ መተዋወቅም አስፈላጊ ነዉ ካሁን ባሃላ ከተስማማቹ በደብ ተዋወቁ እላለሁ መልካም እድል ይሁንላቹ አሜን

  • @semirahabi
    @semirahabi 2 ปีที่แล้ว

    Wow Desli

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 7 ปีที่แล้ว +7

    የሆነች ዱቄት እሷ ካልፈለገችው የሷ ቤትሰቦች ምን ሊያደርግ ነው ሚያናግረው ኮተታም በላት

    • @tashala5604
      @tashala5604 7 ปีที่แล้ว

      Seble Mintie አይዞህአድቀንትመጣይሆናልሰውንበንፁህልብህውደደውያተከሁነችትመጣለችታገስ

  • @maryyoutube2253
    @maryyoutube2253 4 ปีที่แล้ว +2

    በአሆን ሰአት እንደዝህ አፍቃር አለ

  • @ወርቃለምነኝየሱአደራ
    @ወርቃለምነኝየሱአደራ 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ዝም በል እስቲ ጨርሶ ያዉራበት አታቋርጥው

  • @guidlenedimbe6839
    @guidlenedimbe6839 7 ปีที่แล้ว +14

    መልካም እድል ያገሬ ልጅ ጎጃም እንድህ ነው ለፍቅር ሟች

    • @dbilal4501
      @dbilal4501 7 ปีที่แล้ว +1

      Tete 22 gurega

    • @guidlenedimbe6839
      @guidlenedimbe6839 7 ปีที่แล้ว

      d Bilal ቅናት ነው ገብቶኛል

    • @dbilal4501
      @dbilal4501 7 ปีที่แล้ว

      Tete 22 gedeli gibi yemin kinati now buda

    • @guidlenedimbe6839
      @guidlenedimbe6839 7 ปีที่แล้ว

      d Bilal ደደብ መሀይም እራስህ ድብን በል እከካም

    • @ናኒ
      @ናኒ 7 ปีที่แล้ว +3

      በቃ ኢትዩጰያዊነት ጉራ ብቻ ሆኖ ቀረ ማፍቀር ወይም መፈቀር ዘር አያስፈልገውም

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 4 ปีที่แล้ว

    Beexam desilal

  • @susu6785
    @susu6785 4 ปีที่แล้ว

    ኦፍ ስታናድ ኮሜቱን ካየሽው ሌላ እሚወድሽ አታገኝ ይህን እያወቅሽ ዘመደ 👈👈👈👈🙄🙄😜😜🤫🤫😡😡