ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የምስጢረ ስላሴ እና የሰው ተፈጥሮ ትምህርት እና የተሃድሶ (በግ ለምድ) ዘመቻ በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.พ. 2015
  • ‹‹ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ›› (ማር 13፡15)
    ቀድሞ ከእግዚአብሔር ለቅዱሳን አንድ ጊዜ የተሰጣቸውና በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ጸንታ የተመሠረተችው በሰማዕታትም ደም ያሸበረቀችው ቅዱስት ቤተክርስቲያን ከተመሠረተችበት ዕለት አንስቶ በውጊያ ላይ ብትሆንም እንኳ ሁል ጊዜ ድል ታደርጋለች እንጂ ተሸንፋ አታውቅም ታላቁ የቤተ ክርስቲያን አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለቤተክርስቲያን በገለጸበት ድርሳኑ ‹‹ሰውን በትታገልና በትዋጋ ታሸንፈዋለህ ወይም ያሸንፍሃል ቤተክርስቲያንን ግን ለማሸነፍ አይቻልም፤ ቤተክርስቲያን ሁል ጊዜ ትዋጋለች ተሸንፋ ግን አታውቅም ዲያብሎስ ዝናሩን አራገፈ፣ ቀስቱን ጨረሰ ቤተክርስቲያንን ግን አልጎዳትም›› ብሏል፡፡
    ርቱዐነ አንደበት የሆኑ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን መናፍቃንን በቃልም ሆነ በጽሑፍ ሲዋጉ ኖረዋል የአበውን አሰረ ፍኖት የተከተለ ይህ ትውልድም የአባቶችን አደራ ተቀብሎ በግብር ሊመስላቸው ይገባል፡፡
    1. አጥንት የምያለመልም ትምህርት የምስጢረ ስላሴ እና የሰው ተፈጥሮ ትምህርት ዘፍ 1:26 እና የተሃድሶ (በግ ለምድ) ድፍረት እና ዘመቻ
    2. ጥያቄ እና መልስ ከአድማጮች
    Dr. Kesis Zebene Lemma
    (ፀንተን ሀይማኖታችን እንጠብቅ ዕብ 4:14)

ความคิดเห็น • 54

  • @emutube5285
    @emutube5285 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር

  • @binyammamo6454
    @binyammamo6454 6 ปีที่แล้ว

    አሜን: ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን።

  • @addesmakdies7233
    @addesmakdies7233 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን፫

  • @user-rz3oo5lb9b
    @user-rz3oo5lb9b 7 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @romanhailu6277
    @romanhailu6277 8 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማችሁ።

  • @isalemisalem2960
    @isalemisalem2960 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

    • @bettybetty1179
      @bettybetty1179 7 ปีที่แล้ว

      እውነት እግዚአብሔር አምላክ ምህራች ቃለ ህይወትን ያስማልን ብእድመ በጠና ይጠብቅልን

  • @ganattemso2623
    @ganattemso2623 7 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንየቃሉባለቤትእግዚአብሔርፈጣራችንአምላካችንእየሱስክርስቶስአማኑኤልመድሃኑይለምኤልሻዳይአዶናይየተመሰገነይሁንመምህራችንስለሜጣፍጠውአንደበትህቃለህይወትይሰማልንቃለህይወትይሰማልንቃለህይወትይሰማልን

  • @marthagetachew4618
    @marthagetachew4618 4 ปีที่แล้ว

    yanureln memeher kalehiwot yasemaln

  • @harefnewc5744
    @harefnewc5744 8 ปีที่แล้ว

    kalie eyeweten yasemalien Amen Amen Amen

  • @mimitadsse2470
    @mimitadsse2470 9 ปีที่แล้ว

    amen e/r amilaki behayimanotachin tsenten endininor yiridan kalehiwot yasemalin

  • @user-wy8vu5st3u
    @user-wy8vu5st3u 9 ปีที่แล้ว

    AMEN le memhrachin memhr zebene kale hiwet yasemaln tesfa mengste semayat yawarsln bedme betena ytebkln

  • @konjo3048
    @konjo3048 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን Amennnnnnn

  • @magatuumagatuu1372
    @magatuumagatuu1372 8 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ፀጋ ይብዛላቹ

  • @simegnwesenu2340
    @simegnwesenu2340 9 ปีที่แล้ว

    kala hewat yasemalin amen ya aagaleglot zamenot yebaraka ba edemana batsaga yetabekelen amen

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 8 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ዘበነ በእውነት እዚአብሄር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ ምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመብርሀን አትለይህ መንጋውን የምትጠብቅ እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ነህ መንጋው ባለበት እንዲፀና ከልብህ ትሰብካለህ ቤተክርስቲያናችንን ክብሮን ለማያውቁ ታሳውቃለህ ምን እንደምል አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሄር አምላክ አንተን እና አንተን የመሰሉ አባቶቻችንን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-yb6ri1zg2x
    @user-yb6ri1zg2x 9 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen

  • @Mariyam-uf6oi
    @Mariyam-uf6oi 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @meazaalemayehu189
    @meazaalemayehu189 9 ปีที่แล้ว

    amen Edma Yesetelen

  • @rohamameaza4519
    @rohamameaza4519 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሠማያት ያውርስልን አሜን

  • @mekdessamual6991
    @mekdessamual6991 9 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalan

  • @efratayilma5673
    @efratayilma5673 8 ปีที่แล้ว

    kale hiwoten yasmlen.edmna tagwne yabzalen

  • @helentesfaw6309
    @helentesfaw6309 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን እድሜና ፀጋ ይድልልን።

  • @mulumulu9954
    @mulumulu9954 8 ปีที่แล้ว +1

    kalhwet yasemalen letefut begoch medhanialem yedreselachew amen

  • @mimisifu908
    @mimisifu908 8 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቀሲስ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛንም ሰምቶ ጠፊ ከመሆን ይጠብቀን

  • @ayelechmeselearersa7383
    @ayelechmeselearersa7383 9 ปีที่แล้ว

    Kel hiwot yesamalin Egzahaber yegalgiloti zaman yibarkih edme ena tena yesteh ye tawahido mirt abatachin

  • @zinashyemareyamlij9313
    @zinashyemareyamlij9313 8 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen memerachen kale hiwiot yasemalin betam new des yemeli melis new

  • @user-bg5bq5ks8p
    @user-bg5bq5ks8p 7 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይዎት ያሰማልን

  • @fantayeterefe5997
    @fantayeterefe5997 8 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiwet Yesmalin EGZIBHER yebake wendmchun Amen

  • @mimigirma3960
    @mimigirma3960 9 ปีที่แล้ว

    Amen kel hiwot yasemalen bedime be tena yetabekelen
    KIDIST KIDUSAN NESTET NESTUHEN DENGILE MARIYAM Tetabekechuu
    KIDUS EGZIABEHER Tsegawen yebezalechu
    amen amen amen. .......

  • @user-zp3lu9gu4e
    @user-zp3lu9gu4e 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @senayetgetahub2583
    @senayetgetahub2583 7 ปีที่แล้ว

    Kal hiwaten yasamaln mamehrachen ewnate

  • @workeabu639
    @workeabu639 9 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiyewotin yasemalin Wondimachin Wodu wogenachin Yageligiloti Zemenikin Egizeabhere Amilaki yebarekiliki Banite Yegelesewon kale Egizeabhere Kali le igiam yegilesiln Betam Enameseginaln!!"May GOD blessed Orthodox religion!!

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት"

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 8 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen kale hiwet yasemaln amen

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @user-xn4vp9ud3m
    @user-xn4vp9ud3m 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @yoditassefa9582
    @yoditassefa9582 8 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin 🙏 🙏 🙏

  • @emebetdsalgni6825
    @emebetdsalgni6825 7 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ልክ ነው ዘርፌ ዘፈን መሰል መዝሙር በኦርቶዶክስ መሰማት የለበትም

  • @bezateshoma3617
    @bezateshoma3617 7 ปีที่แล้ว +1

    amen Kalehiyowten yasemelen Abatochin

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 7 ปีที่แล้ว +1

    kale hewet yasemalen orthodox lezelalem tenur agerachenen ethoipa yexebeqelen aman aman aman

  • @user-rh7kt2lm7m
    @user-rh7kt2lm7m 9 ปีที่แล้ว

    Kal hewat yasamalen tasefa reseta mangeseta samayate yawereselen Yagalegelote zamancu Yebarake

  • @elfueligo4226
    @elfueligo4226 8 ปีที่แล้ว +1

    memeher kalahiwot yasmealen.

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 8 ปีที่แล้ว +1

    kalehiwotin yasemalen memehir

  • @daniboy4271
    @daniboy4271 8 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhern yebarkeh zeben

  • @rozakedinatube4572
    @rozakedinatube4572 8 ปีที่แล้ว

    kila hwetn ysemiln memherchn edma eni tena ysetot

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 8 ปีที่แล้ว +2

    AMENNNNNNNNNNNN

  • @rozakedinatube4572
    @rozakedinatube4572 8 ปีที่แล้ว

    በስማአብ ወወልድ ወወንፍስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን(3) የኦርቶዶክስ መምህሮቻችን እና ዘማሮቻችን እንደ ዓለማዊ ዘፋኛች እና ድርማ ስራዎች ወደ ስለጠኑ ሀገሮች ወጥታቹ እሚትኖሩት ለምንድነው እኛ ሁሊግዜ በበተክርስትያችን ልናጭጣቹ አንፍልግም እባካቹ ይህ ነገር አስቡበት ህዝባችንን እየተፋ ነው እየኮበለለ ነው አጠገቡ ሁኑ ለስጋ ምቾት ይቅርብን (ቦክስ) እባክክ መለክቴን አስተላልፍልይ ስለ አስጨነቀይ ነው 1 መዝሙር አውጥቶ ክሀገር ወጥቶ ይጠፋሉ
    እግዚአብሔር ሆይ ለመምህሮቻችን እረጅም እድሜ አድልልን አሜን
    ካጠፋው በእግዚአብሔር ስም ይቅር ።በሉይ
    ወስባሀት ለእግዚአብሔር
    ወለወላዲቱ ድንግል
    ወለ መስቀሉ ክቡር ይቆየን

    • @user-rz3oo5lb9b
      @user-rz3oo5lb9b 7 ปีที่แล้ว

      Roza kedina Tube መንጋው በኣለም ሁሉ የተበተነ ለመሰብሰብ ነው ኣይዞሽ ኣናጣቸውም እግዝኣብሄር ከኛ ጋር ይሁን

  • @Filimon1993
    @Filimon1993 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃላ ሂወት ያሰመኣልን ደ/ር ዘበነ ለማ & መምህር ሶሎምን
    ልቢ በሉ ዘርፈ ከበደ እንደት ኣይነት ዘፈን እንደምትዘፍን ስሙ
    ?

    • @user-kd3vh4hy2t
      @user-kd3vh4hy2t 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ቅዠት ሆነባችሁ ማን ግባ (ግቢ) አለሽ /ህ እዚህ ኮመንትላይ የዝንብ ወተቱ

  • @mimisifu908
    @mimisifu908 8 ปีที่แล้ว

    NAGAt እህቴ ሆይ የአስተላለፍሽውን መልእክት አይቸው ነው መምህራኑ ሆኑ መዘምራኑ ወደ ውጭ ቢሄዱ መንጋውን ለመሰብሰብ ነው በአለም የተበተኑ የእግዚያብሄር መንጋወች አሉ ለእነሱ ነው በአገራችን ብዙ መምህራን አሉ ተፈጥሮም ታስተምራለች እህቴ ሀይማኖታቸውን የሚቀይሩት ድሮም ቢሆን ከኛ ያልነበሩ ልባቸው የራቀ ናቸው እኔስ እልሻለሁ አብ ያልተከለው አይፀድቅም::

  • @ganattemso2623
    @ganattemso2623 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገንቀሴስመምህርዘበነለማስለሀንተእግዚአብሔርንአመሰግነዋለሁበእውነትአንተንየፀነሰችማህፀንየተባረከችማህፀንነችመምህራችንወንድማችንልጃችንነህእግዚአብሔርይጠቡቅልንእመቡረሃንትጠቡቅልን