🔴ልብን የሚያቀልጠው የክርስቶስ ሕማም በሳይንሳዊ ማስረጃዎች ክፍል 2 || ከጲላጦስ አደባባይ እስከ ቀራንዮ ተራራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት አገላለጽ ቦታው ላይ የነበርኩ ሁሉ ነው የመሰለኝ it’s so painful 😣 ትችላለህ keeping up billions like 👍 ❤🙏

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ሰው ነው። እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ፣፣

  • @Setna1312
    @Setna1312 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ። ይሔንን ሁሉ መከራ ለእኛ ሲል የተቀበለ ንፁህ ጌታ እንዲሁ እነደወደደን እንዲሁ በቸርነቱ ይማረን።

  • @tiruneshteba3968
    @tiruneshteba3968 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ይህ ሁሉ ስለኛ ሆነ የምናደርገውን አናውቀውምና ይቅር በለን ቸር ነህና

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
      🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mekedesteka7439
    @mekedesteka7439 5 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ይቅር በለን ማረንም ለእኛ ሲል ይህን ሁሉ መከራ ቻለ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 3 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ሰብከቶቺን ተምሬለሁም እተማርኩም ነዉ የልዑል እግዚአብሔርን ካልተኛን በሰተቀር በምናደርገ እንቅሰቃሴ ሁል ማሰብ እንዳለብን ይሰማኛል እሄን የመሰለ አገላለጽ ግን ማርያምን ማንነትን ያሰረሳል ወንድምቻችን በዉነት ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጨረሻችን ያሳምርልን የቅድሳኑ አምላክ

  • @asrse539
    @asrse539 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @Catacomb318
    @Catacomb318 3 วันที่ผ่านมา

    👍like አትርሱ