Feta show Part 6 Arbagnaw Manew?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v 5 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ሚዲያ መጠየቅ አለበት የኢትዮጵያ ቋንቋ እንዲጠፋ ተልኮ አለው መድሃኒያለም ያጥፋው

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l 5 ปีที่แล้ว +59

    *እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እንዴ አላለቀም ነበር*

    • @ethioet450
      @ethioet450 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @jerryteshome2422
      @jerryteshome2422 5 ปีที่แล้ว +1

      Enkwan abro aderesen...

    • @mahderemesfun5039
      @mahderemesfun5039 5 ปีที่แล้ว

      በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ ኣምላክ።
      ኣንኪ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል እንዲ ኖው።
      ኤሪ በናይሽ ልቦና ይስጠሽ !
      ኤንየ በጣም የስናሎ።

    • @mahderemesfun5039
      @mahderemesfun5039 5 ปีที่แล้ว +2

      ራእይ 22
      13፤ ኣልፋን ኦሜጋን፡ ቀዳማይን ዳሕራይን፡ መጀመርታን መወዳእታን ኣነ እየ።
      14፤ ኣብታ ኦም ህይወት መሰል ምእንቲ ኺረኽቡ፡ ናብታ ኸተማውን ብደጌታታ ምእንቲ ኺኣትዉስ፡ እቶም ክዳውንቶም ዚሐጸቡ ብጹኣን እዮም።
      15፤ እቶም ኣኽላባትን ጠንቈልትን ኣመናዝራታትን ቀተልትን መምለኽቲ ጣኦትን ንሓሶት ዚፈትዉዎን ዚገብርዎን ዘበሉ ዅሎም ግና ኣብ ወጻኢ እዮም።
      16፤ ኣነ ኢየሱስ፡ ኣብተን ማሕበራት እዚ ነገር እዚ ኺምስክረልኩም ኢለ፡ ንመልኣኸይ ሰዲደዮ አሎኹ። ኣነ ሱር ዳዊትን ዘርኡን፡ እቲ ብሩህ ኰዀብ ጽባሕ እየ፡
      እግዚኣብሔር ይኣምር ፍናቶሙ ለጻድቃን ወፍኖቶሙሰ ለሓጥያን ትጠፍእ።
      እግዚኣብሔር ይፈልጥ እዩ መንገዲ ናይ ጻድቃናት ።
      መንገዲ ናይ ሓጥያተኛታት ግን ክታጠፍእ እያ።

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v 5 ปีที่แล้ว +9

    ሃገራችን በቃ ወደ ፈረንጅ ተቀየረች የራሳችን ቋንቋ ባህል የለንም ይገርማል

  • @user-od6qx5xi9j
    @user-od6qx5xi9j 11 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti6893 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሣፍራል !! እኛ እኮ ኢትዬጵዊ ነን ! ሥንት ያሚኮራ ባህል እያለን በማይመለከታችሁ የነጭ ገረዶች ሆነችሁ !

  • @johanessamuel2620
    @johanessamuel2620 5 ปีที่แล้ว +3

    እረ ሀገራችን ላይ እብዶች እየበዙ ነው ።ወይ ፈጣሪ አውጣን

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 5 ปีที่แล้ว +6

    ትንሽ እንኳን እፍረት የሚባል ነገር የለም አርበኛ ስትል

  • @lakomelzatube340
    @lakomelzatube340 5 ปีที่แล้ว

    Jono bands are gifted

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ድሮ የጀማመረው እብድ ነበር የበዛው አሁን ደሞ የለየለት እብድ በዛ ወይ ጊዜ

  • @tizufikertizufiker3502
    @tizufikertizufiker3502 5 ปีที่แล้ว +4

    አረ ያሬዶ አብርሀም የኔ ቆንጆ ብለህ ሙድ ትይዛለህ

    • @user-je9my3jh1e
      @user-je9my3jh1e 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ኑሪ ነው ያለው

  • @samsungcare4627
    @samsungcare4627 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 ปีที่แล้ว +2

    How I loved halaluya and debakulu yena fiker👑❤

  • @samitv6159
    @samitv6159 5 ปีที่แล้ว +3

    First peace
    First human rights
    First food security
    First education
    I feel sad watching this nonsense

  • @user-ns9wz1ih9v
    @user-ns9wz1ih9v 5 ปีที่แล้ว +8

    ዘመዶቼ ምን እያሉ ነዉ የቱርጉም ያለ

  • @user-ib4yz4hi4c
    @user-ib4yz4hi4c 5 ปีที่แล้ว +2

    DesiIaI

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow Dibeye, lots of love and respect!

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 ปีที่แล้ว

    አብርሃም የኔ ቆንጆ ኑሪ😂😂😃😃😃

  • @sarababo2880
    @sarababo2880 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk

  • @antenehwolde4773
    @antenehwolde4773 5 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ተኮርጆ ኧረ በጣም ያሳፍራል ወይ እማማ ኢትዮጵያ አሁንስ በጣም አሳዘንሽኝ አገሬ !

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 ปีที่แล้ว +5

    አይ አገሬ እግዚአብሔር ይሁንሽ ምን ጉድ ነው

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl 5 ปีที่แล้ว +5

    ምንድነው 666 የምትሉት መጀመሪያ አዳምጡ ያልሰማ ጆሮ ...... አለ የሀገሬ ሰው። ያሬድ ያለው የኔ ቆንጆ ኑሪ ብሎ የዘፈነውን ልጅ ነው ። ኡፍ ትዕግስቱን ስጠኝ

  • @selamburuk6406
    @selamburuk6406 4 ปีที่แล้ว +1

    አስጠሊታ ነገር የምታቅረብ ከሆነ ለምን የባህል ልብስ ታረክሰዋለህ ? ኢትዮጵያ ሀገሬ ምህረቱ ይስጥሽ በስንቱ ታመሻል

  • @himurolla4808
    @himurolla4808 5 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክ ወይ ስምተኛው ሺ

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 ปีที่แล้ว +6

    666 በአገራችን ተስፋፋ አይ ጉድ ጉድድድድ

    • @user-fe8pv2pc8b
      @user-fe8pv2pc8b 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ይሄ 6 እሚባለው አልገባኝም ምድነው

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 ปีที่แล้ว +1

    Bertu dess ylal

  • @user-ln3fm1xz9e
    @user-ln3fm1xz9e 5 ปีที่แล้ว

    Uffff siwedihko dibekulu

  • @nebiyeleulfriew2665
    @nebiyeleulfriew2665 5 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ማነች ? በመጀመርያ ምን አይነት ቋንቋ ነው? እባካችሁ የአማሩ ቋንቋቸው አሉን የቋንቋ ምሁራን የት ነውያላችሁት?

  • @henokseyfe1411
    @henokseyfe1411 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam new gen yetgagalchut mekoreg lemen aykerbachum

  • @tube-xb2js
    @tube-xb2js 5 ปีที่แล้ว +5

    እረ ኮሜንታተሮች ምነው እልም አላችሁ በሰላም ነው?

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 5 ปีที่แล้ว +1

      ጥግረራ ላይ ነን

    • @user-kq7pz2mq3f
      @user-kq7pz2mq3f 5 ปีที่แล้ว +1

      አረመዳን ጥግረራው አኩ ነው 😂😂😂

  • @senaityohannes1957
    @senaityohannes1957 5 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሎያ ብሎ ድምጻዊት

  • @ameleworkjemberu5613
    @ameleworkjemberu5613 5 ปีที่แล้ว +1

    አርበኛው ትላላችሁ የሰው ናፋቂ ሁሉ ስታስጠሉ

  • @mimoeth4976
    @mimoeth4976 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የማዝነው ለአይኔ ነው ወሬ ዘፈን የሆነበት ጌዜ

  • @mengstumesle4352
    @mengstumesle4352 5 ปีที่แล้ว

    ቀስ በቀስ የአርበኛው ልጅ ሱበብ ነገ ሊላ ነገር እንጠብቃለን ከአርማው ጀምራችዋል ቅርብ ቀን ይወጣል ሁሉም ነገር

  • @tsigesissy1660
    @tsigesissy1660 5 ปีที่แล้ว

    adame ke mask singer yefereng program serkesh ere bakachu

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @makiyedigllij8883
    @makiyedigllij8883 5 ปีที่แล้ว

    D 1111❤❤❤❤💋💋💋

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 5 ปีที่แล้ว

    Dibe nber harife yeseraw

  • @selamfeker5462
    @selamfeker5462 5 ปีที่แล้ว

    ጀሮ አይሰማው አይን የማያየው የለ ምንጉድነው

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 5 ปีที่แล้ว

    medera duqate hula gadale gebu

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +2

    Yered asakegn abreham ayele atelm eski yene konjo alakm hahaha

  • @netsinetsi2667
    @netsinetsi2667 5 ปีที่แล้ว

    echiy adinen sayat elekiy yemetal progeramyn gen wedewalew

  • @adanechfeyera318
    @adanechfeyera318 5 ปีที่แล้ว

    Ena gen gemchlhu d bekhulu meonhune

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 5 ปีที่แล้ว

    የሌለ ተመቸኝ

  • @christinaasefa9634
    @christinaasefa9634 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀማሪ ዩቱዩበሮች ነን ስለ አድዋ እና አዳዲስ ፊዲዎችን በቅርቡ እንለቃለን
    የሀገር ፍቅራችሁን ለማሳየት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩን እናመሰግናለን፡፡

    • @birtukantesfaye4194
      @birtukantesfaye4194 5 ปีที่แล้ว

      እኛም እናመሰግናለን ይሄው ሰብስክራይብ

  • @user-jm6qp2bu2x
    @user-jm6qp2bu2x 5 ปีที่แล้ว

    ገልቱ

  • @henokseyfe1411
    @henokseyfe1411 5 ปีที่แล้ว

    Ena demo aymerim bewnet

  • @aron5741
    @aron5741 5 ปีที่แล้ว

    Wtf is this

  • @user-kq7pz2mq3f
    @user-kq7pz2mq3f 5 ปีที่แล้ว

    ጆስትን ምን አምን ምድ ነው አጭ

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 5 ปีที่แล้ว +1

    እርእሱ ሌላ ተግባሩ ሌላ

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 5 ปีที่แล้ว

    Always copying some one

  • @user-mx5eg7ui8y
    @user-mx5eg7ui8y 5 ปีที่แล้ว +1

    ሎሚይ ምነኛ ነው የዘፈነው መልሱን ዱቁ ምድሪ ሞዛዛ ውድድድ

  • @alemzyalewraju2689
    @alemzyalewraju2689 5 ปีที่แล้ว +2

    አትቆራርጡት አቦ

    • @alonood00
      @alonood00 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkk666