ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
It’s amazing, it feels it has spiritual meaning, like talk one unstable soul with almighty God
Nobody can sing like habesha people and arab people. So emotional so romantic
በፍቅር የማትረጋ ሰው ወድጄላልይዛት ላላስቀራት አሳድጄይኸው ስከተላት እኖራለሁጨክኜ እንዳልተዋት ጥሎብኝ ደግሞ እወዳታለሁንገሪኝ ኧረ እንደምን ከርመሽ ይሆንከማን ጋር ውለሽ አደርሽ ይህን ሰሞንማነው ባለሳምንት ተረኛሽተረጋግቶ ሊኖር እያሰበ እንደኔ የሚያጣሽያለቀልብ አቡክተው ያበሰሉት እህል ጠረኑ ቢጠራትርፉ ቃር አይደል ወይ? መች ሰውነት ሊሆን የገፉት እንጀራላትኖሪበት ነገር አስር ቤት ለመስራት አስሩን ስታይየእግዜሩ እንዳይጠፋሽ መብረሩን አቁመሽ ተረጋጋሽ ወይተረጋጋሽ ወይ?ተረጋጋሽ ወይ?ነብስሽ ከስጋሽ ታረቀልሽ ወይየለበስሺው ልብስ ያጌጥሺው ጌጥለምን ውድ ሆነ ካንቺ ሳይበልጥምን ውድ ቢሆን ይመነችካልጨርቃ ጨርቅ ነው በውሃ ያልቃልተረጋጋሽ ወይ?ተረጋጋሽ ወይ?በፍቅር የማትረጋ ሰው ወድጄላልይዛት ላላስቀራት አሳድጄይኸው ስከተላት እኖራለሁጨክኜ እንዳልተዋት ጥሎብኝ ደግሞ እወዳታለሁንገሪኝ ኧረ እንደምን ከርመሽ ይሆንከማን ጋር ውለሽ አደርሽ ይህን ሰሞንማነው ባለሳምንት ተረኛሽተረጋግቶ ሊኖር እያሰበ እንደኔ የሚያጣሽበምን አሰራሺው ይሄን ሁሉ ክፍል ይሄን ሁሉ ዋሻአራት ክንድ አይደል ወይ የእኔና የአንቺ ቤት በስተመጨረሻለማን አቤት ልትይ ስትሮጪ የታጠቅሺው ስትሮጪ ቢላላውፍረትሽን ንቆ ቢቀጥን እኔነትሽ እንደማምሻ ጥላተረጋጋሽ ወይ?ተረጋጋሽ ወይ?ነብስሽ ከስጋሽ ታረቀልሽ ወይአርጊው በዕርጋታ ሁሉን በቅልየዘራሺው ነው ነገ የሚበቅልያበቀለውን የእምባ ጥማድፃዲቅ ብቻ ነው በደስታ ሚያጭድፅድቁ ቀርቶብሽ ወጥተሽ ከድጡእንዲኮንንሽ እግዜር በቅጡበቅጡ ማሰብ ይሁን ስራሽብትኖሪ ከሰው አሄሄ ተረጋግተሽተረጋጋሽ ወይተረጋጋሽ ወይነብስሽ ከስጋሽ ታረቀልሽ ወይ?ዜማ፦ ጎሳዬ ተስፋዬግጥም፦ሀብታሙ ቦጋለሙዚቃ ቅንብር፦ሱልጣን ኑሪ (ሶፊ)
Yon Man thank for posting
Yon Man nice 👍
ይቅርታ የሱልጣን ኑሪ ቅንብርችን በአማርኛ የተሠሩትን ብትነግሩኝ ለይቼ ስለማላውቃቸ ስለማላውቃቸው ነው????
🥺🥺💔💔🥲🥲👌👌
❤❤
It's just AMEZING ❤❤❤❤
1 ኛ ጎስሽ ከ መርካቶ ❤
በጣም አሪፍ አልበም ነው በሜቀጥለው ግን ልክ እንደ እግርኳስ ጥሎ ማለፍ ነው ላንተ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ደጋፊዎችህ ነን
I have cried when I listend it !
Ymigerm gitim lemhonu gitimu Yeman new?
Mert musica ke met mert melkt ga gosesh enamesegenalen
ጎስሽ👍😍
ጎስሽ 1ደኛ
Awo...................................
*ንገሪኝ እረ እንደምን ከርመሽ ይሆን* *ከማን ጋር ውለሽ አደርሽ ይሄን ሰሞን* እስኪ ንገሪኝ ተረጋግተሽ ይሆን ውዴ ??? 😭💔
🥺🥺💔💔
Good job
Wow mertu
Abet mrqat enates teregagachw
Why don't you put the lyrics of the music?
ጥበብ ይቺ ናት
በ
It’s amazing, it feels it has spiritual meaning, like talk one unstable soul with almighty God
Nobody can sing like habesha people and arab people. So emotional so romantic
በፍቅር የማትረጋ ሰው ወድጄ
ላልይዛት ላላስቀራት አሳድጄ
ይኸው ስከተላት እኖራለሁ
ጨክኜ እንዳልተዋት ጥሎብኝ ደግሞ እወዳታለሁ
ንገሪኝ ኧረ እንደምን ከርመሽ ይሆን
ከማን ጋር ውለሽ አደርሽ ይህን ሰሞን
ማነው ባለሳምንት ተረኛሽ
ተረጋግቶ ሊኖር እያሰበ እንደኔ የሚያጣሽ
ያለቀልብ አቡክተው ያበሰሉት እህል ጠረኑ ቢጠራ
ትርፉ ቃር አይደል ወይ?
መች ሰውነት ሊሆን የገፉት እንጀራ
ላትኖሪበት ነገር አስር ቤት ለመስራት አስሩን ስታይ
የእግዜሩ እንዳይጠፋሽ መብረሩን አቁመሽ ተረጋጋሽ ወይ
ተረጋጋሽ ወይ?
ተረጋጋሽ ወይ?
ነብስሽ ከስጋሽ ታረቀልሽ ወይ
የለበስሺው ልብስ ያጌጥሺው ጌጥ
ለምን ውድ ሆነ ካንቺ ሳይበልጥ
ምን ውድ ቢሆን ይመነችካል
ጨርቃ ጨርቅ ነው በውሃ ያልቃል
ተረጋጋሽ ወይ?
ተረጋጋሽ ወይ?
በፍቅር የማትረጋ ሰው ወድጄ
ላልይዛት ላላስቀራት አሳድጄ
ይኸው ስከተላት እኖራለሁ
ጨክኜ እንዳልተዋት ጥሎብኝ ደግሞ እወዳታለሁ
ንገሪኝ ኧረ እንደምን ከርመሽ ይሆን
ከማን ጋር ውለሽ አደርሽ ይህን ሰሞን
ማነው ባለሳምንት ተረኛሽ
ተረጋግቶ ሊኖር እያሰበ እንደኔ የሚያጣሽ
በምን አሰራሺው ይሄን ሁሉ ክፍል ይሄን ሁሉ ዋሻ
አራት ክንድ አይደል ወይ የእኔና የአንቺ ቤት በስተመጨረሻ
ለማን አቤት ልትይ ስትሮጪ የታጠቅሺው ስትሮጪ ቢላላ
ውፍረትሽን ንቆ ቢቀጥን እኔነትሽ እንደማምሻ ጥላ
ተረጋጋሽ ወይ?
ተረጋጋሽ ወይ?
ነብስሽ ከስጋሽ ታረቀልሽ ወይ
አርጊው በዕርጋታ ሁሉን በቅል
የዘራሺው ነው ነገ የሚበቅል
ያበቀለውን የእምባ ጥማድ
ፃዲቅ ብቻ ነው በደስታ ሚያጭድ
ፅድቁ ቀርቶብሽ ወጥተሽ ከድጡ
እንዲኮንንሽ እግዜር በቅጡ
በቅጡ ማሰብ ይሁን ስራሽ
ብትኖሪ ከሰው አሄሄ ተረጋግተሽ
ተረጋጋሽ ወይ
ተረጋጋሽ ወይ
ነብስሽ ከስጋሽ ታረቀልሽ ወይ?
ዜማ፦ ጎሳዬ ተስፋዬ
ግጥም፦ሀብታሙ ቦጋለ
ሙዚቃ ቅንብር፦ሱልጣን ኑሪ (ሶፊ)
Yon Man thank for posting
Yon Man nice 👍
ይቅርታ የሱልጣን ኑሪ ቅንብርችን በአማርኛ የተሠሩትን ብትነግሩኝ ለይቼ ስለማላውቃቸ ስለማላውቃቸው ነው????
🥺🥺💔💔🥲🥲👌👌
❤❤
It's just AMEZING ❤❤❤❤
1 ኛ ጎስሽ
ከ መርካቶ ❤
በጣም አሪፍ አልበም ነው በሜቀጥለው ግን ልክ እንደ እግርኳስ ጥሎ ማለፍ ነው ላንተ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ደጋፊዎችህ ነን
I have cried when I listend it !
Ymigerm gitim lemhonu gitimu Yeman new?
Mert musica ke met mert melkt ga gosesh enamesegenalen
ጎስሽ👍😍
ጎስሽ 1ደኛ
Awo........................
...........
*ንገሪኝ እረ እንደምን ከርመሽ ይሆን*
*ከማን ጋር ውለሽ አደርሽ ይሄን ሰሞን*
እስኪ ንገሪኝ ተረጋግተሽ ይሆን ውዴ ??? 😭💔
🥺🥺💔💔
Good job
Wow mertu
Abet mrqat enates teregagachw
Why don't you put the lyrics of the music?
ጥበብ ይቺ ናት
በ