እነዚህን ካላስተካከላችሁ ባትሪያችሁ ቶሎ ያልቃል/ይሞታል፡፡/ How To Fix Battery Draining too fast in Windows 10/11

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @tadeleberihun7520
    @tadeleberihun7520 7 วันที่ผ่านมา

    Video ስሰራ የሚረብሽ ድምጽ አለ ❤❤❤

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 7 วันที่ผ่านมา

    Good job, bro ❤

  • @kussito-z9l
    @kussito-z9l 7 วันที่ผ่านมา

    ስም ካርድ laptop ውስጥ አስገብቸ እንደሰራና እንዳልሰራ እንደት ማወቅ ይቻላል ወይም እንደት ማሰራት ይቻላል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YihunAyitenew
    @YihunAyitenew 6 วันที่ผ่านมา

    hidden icon እንዴት አድርጌ ታስክ ባር ላይ ላምጣው

  • @sabaoqubazgie1723
    @sabaoqubazgie1723 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አድናቆት ብዙ ግዜ ፃፍኩልህ ተከታይህ ነኝ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር ይገባኛል ነገር ግን ብትተባበረኝ ብዮ ነው ደጋግሜ የፃፍኩልህ
    * የኔ ጥያቄ ላበቶፔ ድንገት ተዘጋብኝ ከዛ መክፈት አልቻልኩም ማለቴ ኮምፒተሬን ስገዛው የገዛሁበት ቦታ ሴትል አርገው ነው የሰጡኝ ከነፓስወርዱ አናም ብዙ ስጠቀምበት ነበር ከዛ ከተዘጋ በኃላ መክፈት እምቢ አለኝ ፓስወርድ ይጠይቀኛል እምቢ ሲለኝ እነሆም ኮምፒተር የሚያውቁ ጋ ሄድኩ ብዙ ብር ጠየቁኝ የኮምፒተር ዋጋ መግዣ እባክህ ተባበረኝ ባንተ እውቀት ይቻላል ብዮ አስባለሁ እባክህ ተባበረኝ ጥያቄዮ ከገባህ ወንድሜ አድናቆት ተባበረኝ እባክህ ተባበረኝ አመሰግናለሁ

    • @sabaoqubazgie1723
      @sabaoqubazgie1723 7 วันที่ผ่านมา

      ምክንያቱ የነበረውን ፓስወርዱነ ስለማላውቀው ነው እምቢ ያለኝ ተባበረኝ

    • @adnakottube6912
      @adnakottube6912  7 วันที่ผ่านมา

      ሰላም፡፡ፓስወርዱን ማስታወስ ካልተቻለ ያለው አማራጭ ፎርማት ማድረግ ነው፡፡