ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን እንኳን የነብሳችንን ምግብ ይዘው በሰላም መጡልን ሁልም ትምህርቶት ጠጋኛችን ነው በቤቱ ፀንተን እንድንኖር በርሷ ላይ አድሮ የምናገረን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው እንኳን ለተላላቆቹ ቅዱሳን አባቶቻችን አቡነ ሀብተ ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሷት አደረሰን አሜን
አሜን
FFytyygggguuf
እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይውን ስሙ ከፍ ከፍ ይለል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤🌹🌹
አሜን አሜን አሜን
እንደምን አሉ መምህር ፣ ለዚች ሰዓት በሰላምና በጤና ላደረሰን ቸሩ አምላካችን ከእነ እናቱ ምስጋና ይድረሰው ። እንደርስዎ አይነት መምህራንን ጨምሮ ጨማምሮ ያድለን ፣ ለእርስዎም ጤና እና በረከትን ፣ ረዥም እድሜን ያድልልን ፣ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። አሜን ።
እረ ተዉ መጽሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ እንጂ፣የለፈለፈን ሁሉ መቀበል ሳይሆን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፣"መጻሕፍትና ነቢያትን ስለማታነቡ ትስታላችሁ" ይላልና።በሌላም ስፍራ" ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል"ይላልና መጽሐፉ እንጠንቀቅ!!!!
😂😂😂😂 አይ ዕውቀት ያጣኻውስ አንተ ፣ ይኼ ጥቅስ ለእናንተ ነው የሚሰራው ፣ እኛስ በጠባቧ መንገደኞች ነን ፣ ለተሳደብከው ስድብ ፣ እኔ ይቅር ብያለሁ ፣ አንተ ግን ራስህን ለካህን አሳይ ፣ ለነገሩ ካህን የላችሁም ለካ ፣ ይቅርታ ፣ ፆም ፣ ጸሎት ፣ ስግደትና ምፅዋት ሲከብዳችሁ ፣ ከኦርቶዶክስ ትወጡና ለኃጢአታችሁ መደበቂያ እንዲሆናችሁ መልሳችሁ እኛኑ ትወጉናላችሁ ፣ ዳሩ ግን ካልተመለሳችሁ ሲዖል ቤታችሁ ትሆናለች ከትንሽ አመታት ቆይታ በኋላ ደግሞ ፣ ያው እንደፈረንጆች ከኃይማኖት አልባነት ወደ 666 መንፈስ አምላኪነት መሄዳችሁ የታመነ ነው ።
@@user-sol321 እውነትም አይ እውቀት! እስኪ ከሆነልህ ስለ ታቦት ዘፀ 25/9-22 አንብብ፣ዝም ብሎ ወጋንተኛ መምሰል ተገቢ አይደለም።ስለ መቅደስም ቢሆን ዘፀ 5/9 እና የሐዋርያው ጳውሎስ ሁለተኛ መልዕክት ወደ ቆሮንቶስ የጻፈውን ምዕራፍ 6/16-18 አንብብ።ይህን የእግዚአብሔርን ቃል ማጣመም አጋንንታዊና መናፍቅነት ነው።ከቅዱሱ መጽሐፍ ውጪ የሆነ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ያለው ሕያው የሆነው የማይዋሸው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ፣በመጨረሻም ቃሌ ይፈርድባችኋል ያለ እርሱ ነውና የዘባረቀን ሁሉ ለመፈተሽ ቃሉ መነበብ አለበት።ታቦት በአንድ ሰው አናት ላይ የሆነ ጣውላ ቂጢጥ አድርጎ ለማዘናጋት ደግሞ በምናምንቴ ጨርቃ ጨርቅ በመሸላለም የሚሠራ አይደለምና መጽፉን አንብቡና ካላባረሯቹ ጠይቋቸው።ለመጠቆም ያህል ታቦት በወርቅ የተለበጠ/አራት የሌዊ ዘር የሆኑ ካህናት ለማንቀሳቀስ ሲፈለግ የሚሸከሙት ነው።አቶ ዘበነ እጅግ በጣም ትልቅ የስህተት አስተማሪ ነው፣በቅዱሱ መጽሐፍ ዳኙት።የማታነቡ ከሆነ ዝም ነው፣የተጻፈልን ለትምህርታችን ነው።
@@droneber2024 ነገርኩዎት እኮ ፣እርስዎን ለማስረዳት አሁን ጊዜ የለኝም ፣ ግን የምነግርዎት ነገር ፣ መጨረሻችሁ 666 መንፈስ አምላኪነት ነው ። የምለው ሀሰት ከሆነ ፣ ከምላሴ ፀጉር ትብቀል ። አውሮፓወች ቀጥተኛ ክርስትና ሐይማኖትን ቀይረው ፣ እስከ ተወሰነ ድረስ እንደሰከረ ሰው እየተንገዳገዱ ፣ ሄደዋል ፣ ዳሩ ግን አልዘለቁም ፣ የሰከረ ሰው መጨረሻው ገደል ነው ፣ እናም ስካራቸውን ለምስኪኑ ጥቁር አፍሪካ ሰጥተው ፣ እነርሱ አሁን ላይ ፣ ኃይማኖት የለሽ ሆነዋል ፣ አብዛኛውም አውቆ ይሁን ሳያውቅ የሐሳዊ መሲህ 666 ተከታይ ሆኗል ፣ እርስዎ በውጪ ሀገር የሚኖሩ ከሆነ ስለ አውሮፓዎች አሁናዊ ሁኔታ ማስረዳት አይጠበቅብኝም ፣ ምስክር ነዎትና ። የፕሮቴስታንት እምነትን ከኢትዮጵያ ቀደም ብለው የተቀበሉት አፍሪካውያን ፣ የማህበረሰባዊና የሞራል ኪሳራ ደርሶባቸዋል ነው ፣ በየአዳራሻቸው የሚታዬው ዝሙትም የጉድ ነው ፣ እንኳን ለማየትና ለመናገር ቀርቶ ፣ ለማሰብም ይሰቀጥጣል ፣ ። ኢትዮጵያም የዚህ ፍሬ ተቋዳሽ ሆናለች ፣ አሁን አሁን ትንሽ የማይባሉ ፓስተሮች በድፍረት እየወጡ ሀሰተኝነታቸውን እየገለጡ ነው ። ዳሩ ግን የአርዮስ መንፈስ አንዴ ከያዘ ምንም ቢያደርጉት አይለቅም ፣ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ፣ ።
@@user-sol321 ምንና ምኑን ነው የምታደበላልቅው!ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስና ሐዋርያት ያስተማሩትንና የቀረውንም ቅዱሱን መጽሐፍ መከተል እንዴት አድርጎ ነው እንደዚህ የሚፈረጀው?እስኪ ይህ አስተማሪ ነኝ ባይ ሰው ያለውን በመጽሐፍ ቅዱስ ትክክል መሆኑን. ለማረጋገጥ መሞከር ነው።ለዓመታት በዚህ ሁኔታ መቆየት ውሸት ሲደጋገም እንዲሉት ነው።የሌባ ዓይነ ደረቅ እንደሚሉትም ነውና ይሄ የስም ጉዳይ ሳይሆን ዓይን አውጣነት ነውና መጽሐፍ ቅዱሱ ይነበብ።ከዚያ ውጪ ግን የአጋንንት ነው።አሁንም በክርስትና ታቦትም መቅደስም የሉም።ሐፍረት ይሁንባችሁና ተ/ሃይማኖት ስለ ተባለ ጋኔን ጎታች ገድሉ ተብሎ የተጻፈውን አላነበብክም፣ከዚህ በላይ ከሠይጣን ጋር የተወዳጀ ማን አለ?
በክልኤ ሰይፍ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን!ሁልጊዜም በምግበ ነፍስ የምታጠግበን አባታችን ነዎት!እድሜ እና ጤና ያድለዎት!ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
God may bless you!
@@klietu2selestu316 አሜን ሰው ባለበት ነገር2 ግን እየሞተ ባለበት digital ዓለም ምእመኑን ከሚጠብቁት እረኞች መካከል ናቸው። በዘመናዊውም የመጠቁ
@@klietu2selestu316 ቃለህወት ያሠማልን መ ምህራችን
የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
Ioioooooiioiiioo
00000 O9L😢yt❤66y
የእግዚአብሔርን ቃልበሚገባን ግልጽ በሆነቃል ስለ ምትመግበንአባታችን እግዚአብሔርአምላክ አብዝቶ ጸጋሁንያብዛሎት አሜን የድካሞህንዋጋ ለ ነፍስ ለሥጋ ዋጋ ያደርግሎትአሜን ፫ ወለተ ሥላሴ ነኝ በጸሎት ሀስቡኝ 🙏❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅
እረ ውሸቱን ነው ፂዮን ማርያም ኢትዮጲያ የለችም ታቦት የለም ውሸት ነው ከሰማሪያ እስራኤል
እንኳን በሰላም መጡ ውድ መምህራችን በእውነት እንዴት ደሰ የሚል ትምህርት ነው እኔ ጥዋት ጥዋት ሁሌ የነፍሴ ምግብ እየሰማሁ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
ውድማ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ በመላ ዓለም ላይ ያላችሁ ውድ ታዋህዶ ልጆዎች የእግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ጸጋና በረከቱ በያላችሁበት ይዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን
ይባርኩን፣ይፍቱን፣አባታችን፣በረከቶት፣ይደርብን፣አሜን፣ወለተ፣ስላሴ፣ለመላው ቤተሰቤን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣በፀሎቶት፣አስብን፣
እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ሀብተማርያም ለፅንስታቸው በዓል በስላም በጤና አደረሳችሁ አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
Thanks!!! እኔ ብዙ ብዙ የማላውቀውን ትምህርት እየገበየሁ ነው. እግዚአብሄር አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ቃሌዎትን ያሠማልን ያገልግሎት እድሜ ይስጥልን በየቀኑ ተከታታይ ትምርት እየተከታተልን ብዙ እውት እያገኘን ነዉ እግዚያቤር በፀጋዉ ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ባለህበት ሁሉ አይለይህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ከረዥም የአገልግሎት ዘመን ጋር ያድልልን እንዳንተ ያሉ በሁለት በኩል የተሳሉ መምህራን ያብዛልን !!!
ክርስቶስ አባታችን እንደሚወደንና እንደሚጠብቀን የምናይበት መንፈሳዊ አባታችን ስለሆኑ ድምጾን አይንፈገን ያቆይልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፡፡
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🤲🙏⛪️✝️🙏🥰❤
የእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜ ከፀጋዉጋ ያድልልን እንደናንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልንበጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነውቃለ ህይወትን ያሰማልን አገራችንን ሰላም ህዝቧንም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችንና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከሚባለው በላይ ከበቂ በላይ እውቀት ሰተዎናልና የአገልግሎት ዘመኖን ባርኮ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒያለም ይስጥልን አሜን
እህትና ወንድሞቼ ድንግል ማርያም ስታዝኑ ታፅናናችሁ ደስተኛ ሕሊና ታድላችሁ። የማታ እንጀራ ትስጣችሁ
ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ ያ በፊደላት በድንጋዮች የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከኾነ 2ኛ_ቆሮ3_7 ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አረዥም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ይኑርልን ማስተዋልን ይድለን ለአገራችን ፍጽም ሰላምን ይላክልን የቅዱሳን አምላክ አሜን
ኤርሚያስ 31:31.....3:162ኛ ቆሮ 3:3 እብራውያን 8:7.......
እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን. መምህራችን እንኳን ደህናመጡልን. በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርልን ማስተዋልን የስጠን.ለሀገራችን ሰላሟን ይስጥልን አሜን. አሜን. አሜን
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ። ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።በያለንበት ይህን ጣፋጭ ትምህርት እንድንማር የፈቀደልን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ለሱ ይሁን !!
እባካችሁ ወንድሞችና እህቶች የትኛውንም ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል እውነት ፈትሹ እንጂ ዝም ብላችሁ አትቀበሉ፤ መምህሩ የሚጠቅሰውንም ቃል በአውዱ መሠረት ተረዱ።
Atnadedi Eyanebebn new arfeki temari🤔
ይችን ሰዓት እንድናይ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ቸሩ መድሃኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ላይ ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት አይለየን
ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት እጅግ በጣቃሚ የወንጌል ትምህርት ነው✝️✝️✝️ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
አባዬ እንኳን ደህና መጡ 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እንኳን ለእናታችን ብጽዕት ሣራ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! #ቅድስት_ሣራ_ብጽዕት አበው እናታችን ሣራን " #ቡርክተ_ማሕጸን" ይሏታል:: (የቅዱሱ ዘር የይስሐቅ እናት ናትና) በዚያውም ላይ የደጉ ሰው የአብርሃም ሚስት ናት:: ልክ በዓለም ታሪክ "ከጠንካራና ስኬታማ ወንዶች ጀርባ ጠንካራ ሴቶች አሉ" እንደሚባለው ከአብርሃም አባታችን ስኬታማ የቅድስና ሕይወት ጀርባ ብጽዕት ሣራ አለች:: ለአብርሃም አባታችን መጽሐፍ የተናገረው ክብር ሁሉ ለቅድስት ሣራ ይገባታል:: አንድም ገንዘቧ ነው:: ቅድስቷ እናት ደጉ አብርሃምን ያገባችው ገና በከላውዴዎን (በ2ቱ ወንዞች መካከል) ሳለ ነው:: ገና ከልጅነቷ ጀምራ አብርሃምን "ጌታየ" እያለች ታገለግለው እንደ ነበር ቅዱስ መጽሐፍ ይናገራል:: (1ዼጥ. 3:5) በዚህም ከብራበታለች: ገናበታለች እንጂ አልተጎዳችበትም:: አብርሃም ወደ ካራን ሲወጣ "ለምን?" አላላችም:: እንዲሁ ለፈቃደ እግዚአብሔር ታዘዘች እንጂ:: በካራን ታራን ቀብረው: በፈጣሪ ትዕዛዝ ወደ #ከነዓን ሲፈልሱም ቅድስት ሣራ አልተቃወመችም:: ለፈጣሪዋ ትዕዛዝና ለባሏ ስትል ርስቷን: ሃገሯን: ዘመዶቿን ሁሉ ትታ ሔዳለች:: ይሔውም በጎ ምናኔ ነው:: እናታችን ሳራ በከነዓን የተመቸ ነገር አልገጠማትም:: ከአንዴም ሁለቴ በረሃብና በድርቅ ምክንያት ወደ ግብጽ እና #ጌራራ ተሰደዋል:: በዚያም ፈርዖን "እነካለሁ" ቢል እግዚአብሔር ተቆጥቶ: ፈርኦንንና ግብጽን በደዌ መታ:: በዚህም ክብረ ሣራን ተመለከትን:: ከስደት መልስም በኬብሮን(በተመሳቀለ መንገድ ላይ) ድንኩዋን ሠርተው የወጣ የወረደውን ሲያበሉ: እንግዳ ሲቀበሉ ኑረዋል::(ልብ በሉልኝ ይህን ትጋትና ደግነት ያሳየችውን ቅድስት ሣራን ልናከብራት ይገባል) እድሜ ዘመኗን ያሳለፈችው እንግዳ በመቀበል: እግዚአብሔርን በማምለክ ነው:: ምንም እንኩዋ ማሕጸኗ ለጊዜው ቢዘጋ ተስፋ አልቆረጠችም:: ለአብርሃምም ከአጋር እንዲወልድ ፈቃድ ሰጥታለች:: ዕድሜዋ 89 ዓመት በሆነ ጊዜ ሰይጣን እንግዳ እንዳይመጣ ለ3 ቀናት ቢያስቀርባቸው እንደ ባሏ እርሷም 3 ቀናትን ያለ ምግብ አሣልፋለች:: በ3ኛው ቀን ሥላሴን በቤቷ አስተናግዳለች:: ስለ ክብሯም ከ3 መሥፈሪያ ዱቄት ለውሳ ያዘጋጀችውን እንጐቻ ሥላሴ በልተውላታል::(ምንም ሥላሴ ምግብን ባይመገቡም) የሥላሴ በዚያች ድንኩዋን ውስጥ መስተናገድ ታላቅ ምሥጢር አለው:: ከግብዣው በሁዋላም እግዚአብሔር አለ:- "አመ ከመ ዮም እገብእ ኀቤከ . . . እንዲሁ ከርሞ እመለሳለሁ: ሣራ ወንድ ልጅን ትወልድልሃለች" አለው:: ያን ጊዜ ሣራ በውሳጤ ሐይመት (በድኩዋኑ ውስጥ) ሆና ሰምታ ሣቀች:: ለምን ሳቀች ቢሉ:- እጅግ ደስ ቢላት! አንድም ቢገርማት:: ይሕስ በምን ይታወቃል ቢሉ:- ልጇ " #ይስሐቅ" የተባለው "ለእናቱ ሣቅን: ደስታን ያመጣ" ለማለት ነውና:: ሥላሴም:- "ምንት አስሐቃ ለሣራ በባሕቲታ: እንዘ ትብል ዓዲየኑ እስከ ይእዜ: ወእግዚእየኑ ልሕቀ: ቦኑ ነገር ዘይሰዓኖ ለእግዚአብሔር - ሣራን ምን አሳቃት? ለእግዚአብሔርስ የሚሳነው ነገር አለን" ብለዋል:: ቅድስት ሣራ በ90 ዓመቷ ይስሐቅን ወልዳ በቀሪ ዘመኖቿ በደስታ ኑራለች:: በዚህች ቀንም በመልካም ሽምግልና ዐርፋ: አባታችን #አብርሃም ከታላቅ ሐዘን ጋር ቀብሯታል:: ሐዋርያው #ቅዱስ_ዻውሎስ ብጽዕት ሣራን በበጐ ምሳሌ መስሏታል:: (ዕብ. 11:11) #ቅዱሳን_ሞይስስና_ሣራ እነዚህ ቅዱሳን ግብጻውያን የአንድ እናት: የአንድ አባት ልጆች ሲሆኑ የነበሩትም በዘመነ ሰማዕታት ነው:: ከወላጆቻቸው ጋር በሥርዓተ ክርስትና አድገው ዕድሜአቸው ለአካለ መጠን ሲደርስ ወላጆቻቸው ሞቱባቸው:: ያን ጊዜ #ቅዱስ_ሞይስስ እህቱን ቅድስት ሣራን ጠርቶ "እህቴ! እኔ ወደ ገዳም መሔዴ ስለሆነ አንቺ ባል አግብተሽ: ሃብት ንብረቱን ወርሰሽ ኑሪ" አላት:: #ቅድስት_ሣራ ግን መልሳ "እንዴት እኔን በዚህ ዓለም ወጥመድ ውስጥ ትተወኛለህ? ሁለታችንም ከአንድ ማሕጸን ነን:: ስለዚህ ላንተ የምትፈልገው ሁሉ ለእኔም ያስፈልገኛልና እኔም መናኝ ነኝ" አለችው:: ቅዱስ ሞይስስ የልቡናዋን መጨከን ሲያይ ነዳያንን ሰበሰበ:: ገንዘቡን: ቤቱን: ሃብቱንና ንብረቱን ሁሉ በየስልቱ ለነዳያን አካፈለ:: ሳይዘገይም እህቱን ይዞ ወደ በርሃ ተጉዋዘ:: እርሷን ከደናግል ገዳም አስገብቶ እርሱ ከወንዶች ገዳም ውስጥ መነኮሰ:: ለ10 ዓመታት ሁለቱም ለፈጣሪያቸው በጾምና በጸሎት: ከስግደት ጋር ሲገዙ: ለአባቶችና እናቶች ደግሞ በትሕትና ሲታዘዙ ኖሩ:: በእነዚህ ሁሉ ዓመታት አንድም ቀን ተገናኝተው አያውቁም ነበር:: አንዱ ለሌላኛው ተግቶ መጸለይን ግን ቸል አላሉም:: ዘመኑ ዘመነ ዐጸባ (የመከራ) ነውና መከራው እየገፋ ሲመጣ ቅዱስ ሞይስስ አንድ ነገር አሰበ:: በክርስቶስ ስም ደሙን ለማፍሰስም ወሰነ:: ወደ ከተማ ከመውጣቱ በፊት ግን ለቅድስት ሣራ መልዕክት ላከባት:: "እኔ ወደ ምስክርነት እየሔድኩ ስለሆነ ቸር ሁኚ" የሚል ነበር መልእክቱ:: እርሱ ይህንን ብሎ ወደ ከተማ ሲሔድ ግን መንገድ ላይ እህቱን አገኛት:: ገርሞት የፍቅር ሰላምታን ከተለዋወጡ በሁዋላ "እንዴት መጣሽ?" ቢላት "ወንድሜ! ቀድሞም ነግሬሃለሁ:: ላንተ የምትፈልገው የድኅነት መንገድ ሁሉ ለእኔም ያስፈልገኛል" አለችው:: ሁለቱም ተያይዘው ወደ መከራ አደባባይ ደረሱ:: በዚያም ስመ ክርስቶስን ሰብከው: ብዙ መከራንም ተቀብለው በዚህች ቀን ሰማዕት ሆነዋል:: አምላከ ቅድስት ሣራ ደግነቷን: መታዘዟን ያሳድርብን:: ከበረከቷ: ከሌሎችም ቅዱሳን በረከትን ይክፈለን:: #ነሐሴ_26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ብጽዕት ሣራ (የአብርሃም ሚስት)2.ቅዱሳን አባ ሞይስስና እህቱ ሣራ (ሰማዕታት)3.ቅዱሳን አጋቦስና ቴክላ (ሰማዕታት) #ወርሐዊ_በዓላት 1.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ2.አቡነ ሐብተ ማርያም ጻድቅ3.አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ4.ቅዱሳን ሰማዕታተ ናግራን5.ቅዱስ አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን "እንዲህ በቀድሞ ዘመን በእግዚአብሔር ተስፋ ያደረጉት ቅዱሳት ሴቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ሲገዙ ተሸልመው ነበርና:: እንዲሁም #ሣራ_ለአብርሃም:- #ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት:: እናንተም ከሚያስደግጥ ነገር አንዳች እንኩዋ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆቿ ናችሁ::" (1ጴጥ. 3:5) ወስብሐት ለእግዚአብሔርቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦ ይጠብቆት ጸጋውን ያብዛሎት እኛም በተማርነው የምንጠቀም ያድርገን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዝብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣሜን ኣሜን እግዝብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳዕ ዳሕን መፅእኹም ቃል ህወት ያስመዐልና ኩብሪ ኣቦና በእውነት ዓይነ ልቦናና ያውሪሀልና ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏
የህይወት ምጭ ነው ቃሉ አባታችን እኳን በሰላም መጡልን ቃሉን በልቦ ናችን ፃፍልን እኔ ደራማ ነኝ እግዚአቤሄር ይመስገን አባቴ እርሶ የሁሉ በግ ምስክር ናቹህ በጾለት አስቡኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ይሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን
ቃል ሕይወት ያሰማልንን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን አባ ታችንን አሜን
አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን
አባታችን መምህራችን ውድድድድድ ነወት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች መድኃንያለም ይጠብቅልን 🤲🏽
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ❤🙏
የኔታ እንኳን ደና መጡልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ያበርታልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚
*እንኳን.ደህና.መጡልን.አባታችን.*
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን
@@araraymezmur959 እሸ💞💞
አቤቱ መዲኒያለም ኢትዮጵያንታደግልን እረ በቃ በለን መምህር እግዚአብሔር በጤና በፍቅር ያቆይልንአሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው መመረጥም አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅሙን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን እንደሁልግዜው እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው መድሐኒያለም በአይምሮአችን ይቅረፅልን ቃለ ሕይወትንያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አባታችን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ህይ ለብዞችሁ ጥያቀ ነበረ እግዝአብሔር ይመዝገን ምስጥሩን ስሌ ነገራችሁ ደስ ብሎኛላ እንደናንቴ ያለ ደጋጋ አባቶች እግዝአብሔር ያብዛልን ❤❤❤
እግዚአብሄር ተመስገን ከናቴ ማህፀን ጀምረህ ያንተ ያደረከኝ ።መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ሰጥቶ የገልግሎት የመንዎን ያርዝምልን።
ካህናችን መምህራችን አንደበቶት የተከናወነነው መንፈስ ቅዱስ በእርሶ ላይ አድሮ ህዝቡን እያዳነነው በተለይ በተለይ ለሚያስክዱት የእግዚአብሔር ሰው ብለው እራሳቸውን ለሚያስጠሩ እጅግ በጣም ማንቂያ የሆነ ትምህርት ነው ፈጣርያችን አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ስሙን እየወደዱ ትዛዙን ለሚንቁ ይድረስና ወደነብሩበት ተመልሰው በአንድንት ሆነን እውነተኛ ቅዱስ ስጋውን እና ክቡር ደሙን ተቀብለው ለመንግስተ ሰማያት የበቁ እንዲሆኑ ያብቃቸው ትልቅ ፀሎት ያስፈልጋቸውን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
አሜን አሜን አሜን መምራች 1000 አመት ይኑርልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እናመሰግናለን
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
አሜን መምህር ቃለሂወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን በእውነት መምህር አንድ ፓስተር ስለ እመቤታችን ስለድንግል ማርያም ሲያስተምር አይቸው ተገረምኩ የተዋህዶ መምህር ነውብየ ሳየው ይዘላል የወናጨፋል ይጮሀል የአዳራሹ ሠውም በጩኸት የቀውጠዋል ፈዝዠነበር ሳያቸው የነበር ይሄ እዴት ሊሆን ይችላል
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
ሰለ ሁሉም እግዚ አብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግበው ከምድር እስከ አርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን በረከቶዎ ይደርብን ከቃላት በላይ ነው የእርሶ ትምህርት
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
@@araraymezmur959 እሺ ውዴ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የዘመናችን ሀዋሪያ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።የስማነውን በልቦናችን ቅላፅ ያሳድርብን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
አሜን አሜን አሜን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በእውነት ነው የሚል መምህር እንኩአንም ይሄ ጥያቂ ተጠየቀ ብዙ የአላወኩዋቸውን ነገሮችን ለመረዳት ችያለሁ ቃለሕይወት ያሠማልን!እድሜ ከጤና ይስጥልን !!!
መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋውን ሰማያዊ በረከቱን ያድልልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ለኛ ለድንግል ማራም ልጆች
ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃልሂወትን ያሰማልን በእውነት ለርስዎም ብርታቱን ሚስጢረ ጥበብን ይግለፅልዎት ለኛም የሚስተው ልቦናን ያድለን የኛ እንቁ ! ብርቱ አባት እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልን ይፍቱን ይባርኩን በፀሎትዎት ያስብኝ ወለተ ማርያም አሜን
አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ በረከቱን ያድሎት አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን አምላክ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን ጌታ
ቅል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጠን የርሶን አይነት አባቶችን ያብዛልን ! የ ሃገራችንን ኢትዮጵያ የቀደሞ ሰላምዋን ይመልስልን !!!
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አብዝተን እንፀልይ እናልቅስ ንሰሐ እንግባ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ የሚያስፈራና የሚያስጨንቅ ነውና ጊዜያችን በአግባቡ እንጠቀም በአሉባልታ ሳይሆን እንዲህ ያሉ የወንጌል ቃል እየተማርን እንፅና። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነቱ። ሳአት ሁሌም እንደዚሁ ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን።
መምህር ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤❤🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ይጻፍልን ማስተዋልን ያድለን
አሜን አሜን አሜን, ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውነ ያብዛልን አባታችን
ቃልህይት ያሰማልን መምህር ፀጋወን የብዛልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
አባቴ የህርሶዎ ትምህርት ነው ቅዳሴን በደንብ እንድወደው እና ተመስጬ እንድሰማ ተሰጥዎንም እንድመልስ ያረገኝ ክብር ም ስጋና ይግባው እንደ እርስዎ አይነት አባት መካሪ መጋቢ የሰጠኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ዕድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰበወት አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ። እግዚአብሔር ፍቅሩን ያድለን አሜን ። ድንግል ትጠብቅልን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን እህቴ ከዚህ አለም በሞት ተለየችብኝ አለም መገሻ ወለተ ማርያም እያላችሁ አስብልኝ በአፀደ ገነት ያሳርፍልኝ
ነፍስን ይማር። ለእናንተም የመጽናናትን መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ
አሜን ፫ የነገ ሰው ይበለን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልባችን ይጻፍልን አሜን
እንኳን ደና መጡ መምህር🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰተማረን የልኡል እግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን ።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🌾🌾🌾
እርስወን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቅድስት ስላሴ ለዘላለም አሜን።
መምህር በጣም አስገራሚ መምህር በጣም ከምንም በላይ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
አሜን አሜን አሜንመምህረራች ቃለ ሕይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያትንያወርስልን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት🙏 እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን በጸሎት ያስቡኝ ከነቤረተሰቤ ወለተ ሚካኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጁ ነኝ አሜን አሜን አሜን✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ በድጋሜ ሰምቼዋለሁ እየፃፍኩ፤ መንፈስ ቅዱስ የበለጠ ገልፆልኛል መምሕር። እግዚአብሔር ይጠብቅዎት፤ የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎት ይክፈትልን። አሜን።
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ አሌታችን ተባረኩልን ፀጋውን ያብዛልዎት ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
ቃለሂዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን👏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን በርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሠማልን🙏 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲🙏
አሜን በዉነቱ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጠወት
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጡ!!
ሰላም አባታችን እንኳን በደህና መጣህ መምህ ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜኅ አሜን እድሜን ጤና ይስጥልኝ
አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት
አባታችን እንኳን የነብሳችንን ምግብ ይዘው በሰላም መጡልን ሁልም ትምህርቶት ጠጋኛችን ነው በቤቱ ፀንተን እንድንኖር በርሷ ላይ አድሮ የምናገረን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው እንኳን ለተላላቆቹ ቅዱሳን አባቶቻችን አቡነ ሀብተ ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሷት አደረሰን አሜን
አሜን
FFytyygggguuf
FFytyygggguuf
እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይውን ስሙ ከፍ ከፍ ይለል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤🌹🌹
አሜን አሜን አሜን
እንደምን አሉ መምህር ፣ ለዚች ሰዓት በሰላምና በጤና ላደረሰን ቸሩ አምላካችን ከእነ እናቱ ምስጋና ይድረሰው ። እንደርስዎ አይነት መምህራንን ጨምሮ ጨማምሮ ያድለን ፣ ለእርስዎም ጤና እና በረከትን ፣ ረዥም እድሜን ያድልልን ፣ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። አሜን ።
እረ ተዉ መጽሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ እንጂ፣የለፈለፈን ሁሉ መቀበል ሳይሆን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፣"መጻሕፍትና ነቢያትን ስለማታነቡ ትስታላችሁ" ይላልና።በሌላም ስፍራ" ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል"ይላልና መጽሐፉ እንጠንቀቅ!!!!
😂😂😂😂 አይ ዕውቀት ያጣኻውስ አንተ ፣ ይኼ ጥቅስ ለእናንተ ነው የሚሰራው ፣ እኛስ በጠባቧ መንገደኞች ነን ፣ ለተሳደብከው ስድብ ፣ እኔ ይቅር ብያለሁ ፣ አንተ ግን ራስህን ለካህን አሳይ ፣ ለነገሩ ካህን የላችሁም ለካ ፣ ይቅርታ ፣
ፆም ፣ ጸሎት ፣ ስግደትና ምፅዋት ሲከብዳችሁ ፣ ከኦርቶዶክስ ትወጡና ለኃጢአታችሁ መደበቂያ እንዲሆናችሁ መልሳችሁ እኛኑ ትወጉናላችሁ ፣ ዳሩ ግን ካልተመለሳችሁ ሲዖል ቤታችሁ ትሆናለች ከትንሽ አመታት ቆይታ በኋላ ደግሞ ፣ ያው እንደፈረንጆች ከኃይማኖት አልባነት ወደ 666 መንፈስ አምላኪነት መሄዳችሁ የታመነ ነው ።
@@user-sol321 እውነትም አይ እውቀት! እስኪ ከሆነልህ ስለ ታቦት ዘፀ 25/9-22 አንብብ፣ዝም ብሎ ወጋንተኛ መምሰል ተገቢ አይደለም።ስለ መቅደስም ቢሆን ዘፀ 5/9 እና የሐዋርያው ጳውሎስ ሁለተኛ መልዕክት ወደ ቆሮንቶስ የጻፈውን ምዕራፍ 6/16-18 አንብብ።ይህን የእግዚአብሔርን ቃል ማጣመም አጋንንታዊና መናፍቅነት ነው።ከቅዱሱ መጽሐፍ ውጪ የሆነ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ያለው ሕያው የሆነው የማይዋሸው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ፣በመጨረሻም ቃሌ ይፈርድባችኋል ያለ እርሱ ነውና የዘባረቀን ሁሉ ለመፈተሽ ቃሉ መነበብ አለበት።ታቦት በአንድ ሰው አናት ላይ የሆነ ጣውላ ቂጢጥ አድርጎ ለማዘናጋት ደግሞ በምናምንቴ ጨርቃ ጨርቅ በመሸላለም የሚሠራ አይደለምና መጽፉን አንብቡና ካላባረሯቹ ጠይቋቸው።ለመጠቆም ያህል ታቦት በወርቅ የተለበጠ/አራት የሌዊ ዘር የሆኑ ካህናት ለማንቀሳቀስ ሲፈለግ የሚሸከሙት ነው።አቶ ዘበነ እጅግ በጣም ትልቅ የስህተት አስተማሪ ነው፣በቅዱሱ መጽሐፍ ዳኙት።የማታነቡ ከሆነ ዝም ነው፣የተጻፈልን ለትምህርታችን ነው።
@@droneber2024 ነገርኩዎት እኮ ፣እርስዎን ለማስረዳት አሁን ጊዜ የለኝም ፣ ግን የምነግርዎት ነገር ፣ መጨረሻችሁ 666 መንፈስ አምላኪነት ነው ። የምለው ሀሰት ከሆነ ፣ ከምላሴ ፀጉር ትብቀል ።
አውሮፓወች ቀጥተኛ ክርስትና ሐይማኖትን ቀይረው ፣ እስከ ተወሰነ ድረስ እንደሰከረ ሰው እየተንገዳገዱ ፣ ሄደዋል ፣ ዳሩ ግን አልዘለቁም ፣ የሰከረ ሰው መጨረሻው ገደል ነው ፣ እናም ስካራቸውን ለምስኪኑ ጥቁር አፍሪካ ሰጥተው ፣ እነርሱ አሁን ላይ ፣ ኃይማኖት የለሽ ሆነዋል ፣ አብዛኛውም አውቆ ይሁን ሳያውቅ የሐሳዊ መሲህ 666 ተከታይ ሆኗል ፣ እርስዎ በውጪ ሀገር የሚኖሩ ከሆነ ስለ አውሮፓዎች አሁናዊ ሁኔታ ማስረዳት አይጠበቅብኝም ፣ ምስክር ነዎትና ። የፕሮቴስታንት እምነትን ከኢትዮጵያ ቀደም ብለው የተቀበሉት አፍሪካውያን ፣ የማህበረሰባዊና የሞራል ኪሳራ ደርሶባቸዋል ነው ፣ በየአዳራሻቸው የሚታዬው ዝሙትም የጉድ ነው ፣ እንኳን ለማየትና ለመናገር ቀርቶ ፣ ለማሰብም ይሰቀጥጣል ፣ ። ኢትዮጵያም የዚህ ፍሬ ተቋዳሽ ሆናለች ፣ አሁን አሁን ትንሽ የማይባሉ ፓስተሮች በድፍረት እየወጡ ሀሰተኝነታቸውን እየገለጡ ነው ። ዳሩ ግን የአርዮስ መንፈስ አንዴ ከያዘ ምንም ቢያደርጉት አይለቅም ፣ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ፣ ።
@@user-sol321 ምንና ምኑን ነው የምታደበላልቅው!ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስና ሐዋርያት ያስተማሩትንና የቀረውንም ቅዱሱን መጽሐፍ መከተል እንዴት አድርጎ ነው እንደዚህ የሚፈረጀው?እስኪ ይህ አስተማሪ ነኝ ባይ ሰው ያለውን በመጽሐፍ ቅዱስ ትክክል መሆኑን. ለማረጋገጥ መሞከር ነው።ለዓመታት በዚህ ሁኔታ መቆየት ውሸት ሲደጋገም እንዲሉት ነው።የሌባ ዓይነ ደረቅ እንደሚሉትም ነውና ይሄ የስም ጉዳይ ሳይሆን ዓይን አውጣነት ነውና መጽሐፍ ቅዱሱ ይነበብ።ከዚያ ውጪ ግን የአጋንንት ነው።አሁንም በክርስትና ታቦትም መቅደስም የሉም።ሐፍረት ይሁንባችሁና ተ/ሃይማኖት ስለ ተባለ ጋኔን ጎታች ገድሉ ተብሎ የተጻፈውን አላነበብክም፣ከዚህ በላይ ከሠይጣን ጋር የተወዳጀ ማን አለ?
በክልኤ ሰይፍ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን!
ሁልጊዜም በምግበ ነፍስ የምታጠግበን አባታችን ነዎት!
እድሜ እና ጤና ያድለዎት!
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
God may bless you!
@@klietu2selestu316 አሜን ሰው ባለበት ነገር2 ግን እየሞተ ባለበት digital ዓለም ምእመኑን ከሚጠብቁት እረኞች መካከል ናቸው። በዘመናዊውም የመጠቁ
@@klietu2selestu316 ቃለህወት ያሠማልን መ ምህራችን
የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
Ioioooooiioiiioo
00000
O9
L
😢yt❤66y
የእግዚአብሔርን ቃል
በሚገባን ግልጽ በሆነ
ቃል ስለ ምትመግበን
አባታችን እግዚአብሔር
አምላክ አብዝቶ ጸጋሁን
ያብዛሎት አሜን የድካሞህን
ዋጋ ለ ነፍስ ለሥጋ ዋጋ ያደርግሎት
አሜን ፫ ወለተ ሥላሴ ነኝ በጸሎት
ሀስቡኝ 🙏❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅
እረ ውሸቱን ነው ፂዮን ማርያም ኢትዮጲያ የለችም ታቦት የለም ውሸት ነው ከሰማሪያ እስራኤል
እንኳን በሰላም መጡ ውድ መምህራችን በእውነት እንዴት ደሰ የሚል ትምህርት ነው እኔ ጥዋት ጥዋት ሁሌ የነፍሴ ምግብ እየሰማሁ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
ውድማ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ በመላ ዓለም ላይ ያላችሁ ውድ ታዋህዶ ልጆዎች የእግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ጸጋና በረከቱ በያላችሁበት ይዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን
ይባርኩን፣ይፍቱን፣አባታችን፣በረከቶት፣ይደርብን፣አሜን፣ወለተ፣ስላሴ፣ለመላው ቤተሰቤን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣በፀሎቶት፣አስብን፣
እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ሀብተማርያም ለፅንስታቸው በዓል በስላም በጤና አደረሳችሁ አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
Thanks!!! እኔ ብዙ ብዙ የማላውቀውን ትምህርት እየገበየሁ ነው. እግዚአብሄር አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ቃሌዎትን ያሠማልን ያገልግሎት እድሜ ይስጥልን በየቀኑ ተከታታይ ትምርት እየተከታተልን ብዙ እውት እያገኘን ነዉ እግዚያቤር በፀጋዉ ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ባለህበት ሁሉ አይለይህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ከረዥም የአገልግሎት ዘመን ጋር ያድልልን እንዳንተ ያሉ በሁለት በኩል የተሳሉ መምህራን ያብዛልን !!!
ክርስቶስ አባታችን እንደሚወደንና እንደሚጠብቀን የምናይበት መንፈሳዊ አባታችን ስለሆኑ ድምጾን አይንፈገን ያቆይልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፡፡
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🤲🙏⛪️✝️🙏🥰❤
የእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜ ከፀጋዉጋ ያድልልን እንደናንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልንበጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነውቃለ ህይወትን ያሰማልን አገራችንን ሰላም ህዝቧንም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችንና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከሚባለው በላይ ከበቂ በላይ እውቀት ሰተዎናልና የአገልግሎት ዘመኖን ባርኮ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒያለም ይስጥልን አሜን
እህትና ወንድሞቼ ድንግል ማርያም ስታዝኑ ታፅናናችሁ ደስተኛ ሕሊና ታድላችሁ። የማታ እንጀራ ትስጣችሁ
ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ ያ በፊደላት በድንጋዮች የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከኾነ 2ኛ_ቆሮ3_7 ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አረዥም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ይኑርልን ማስተዋልን ይድለን ለአገራችን ፍጽም ሰላምን ይላክልን የቅዱሳን አምላክ አሜን
ኤርሚያስ 31:31.....3:16
2ኛ ቆሮ 3:3
እብራውያን 8:7.......
እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን. መምህራችን እንኳን ደህናመጡልን. በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርልን ማስተዋልን የስጠን.ለሀገራችን ሰላሟን ይስጥልን አሜን. አሜን. አሜን
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ።
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።
በያለንበት ይህን ጣፋጭ ትምህርት እንድንማር የፈቀደልን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ለሱ ይሁን !!
እባካችሁ ወንድሞችና እህቶች የትኛውንም ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል እውነት ፈትሹ እንጂ ዝም ብላችሁ አትቀበሉ፤ መምህሩ የሚጠቅሰውንም ቃል በአውዱ መሠረት ተረዱ።
Atnadedi Eyanebebn new arfeki temari🤔
ይችን ሰዓት እንድናይ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ቸሩ መድሃኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ላይ ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት አይለየን
ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት እጅግ በጣቃሚ የወንጌል ትምህርት ነው✝️✝️✝️ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
አባዬ እንኳን ደህና መጡ 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እንኳን ለእናታችን ብጽዕት ሣራ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
#ቅድስት_ሣራ_ብጽዕት
አበው እናታችን ሣራን " #ቡርክተ_ማሕጸን" ይሏታል:: (የቅዱሱ ዘር የይስሐቅ እናት ናትና) በዚያውም ላይ የደጉ ሰው የአብርሃም ሚስት ናት:: ልክ በዓለም ታሪክ "ከጠንካራና ስኬታማ ወንዶች ጀርባ ጠንካራ ሴቶች አሉ" እንደሚባለው ከአብርሃም አባታችን ስኬታማ የቅድስና ሕይወት ጀርባ ብጽዕት ሣራ አለች::
ለአብርሃም አባታችን መጽሐፍ የተናገረው ክብር ሁሉ ለቅድስት ሣራ ይገባታል:: አንድም ገንዘቧ ነው:: ቅድስቷ እናት ደጉ አብርሃምን ያገባችው ገና በከላውዴዎን (በ2ቱ ወንዞች መካከል) ሳለ ነው:: ገና ከልጅነቷ ጀምራ አብርሃምን "ጌታየ" እያለች ታገለግለው እንደ ነበር ቅዱስ መጽሐፍ ይናገራል:: (1ዼጥ. 3:5)
በዚህም ከብራበታለች: ገናበታለች እንጂ አልተጎዳችበትም:: አብርሃም ወደ ካራን ሲወጣ "ለምን?" አላላችም:: እንዲሁ ለፈቃደ እግዚአብሔር ታዘዘች እንጂ:: በካራን ታራን ቀብረው: በፈጣሪ ትዕዛዝ ወደ #ከነዓን ሲፈልሱም ቅድስት ሣራ አልተቃወመችም::
ለፈጣሪዋ ትዕዛዝና ለባሏ ስትል ርስቷን: ሃገሯን: ዘመዶቿን ሁሉ ትታ ሔዳለች:: ይሔውም በጎ ምናኔ ነው:: እናታችን ሳራ በከነዓን የተመቸ ነገር አልገጠማትም:: ከአንዴም ሁለቴ በረሃብና በድርቅ ምክንያት ወደ ግብጽ እና #ጌራራ ተሰደዋል::
በዚያም ፈርዖን "እነካለሁ" ቢል እግዚአብሔር ተቆጥቶ: ፈርኦንንና ግብጽን በደዌ መታ:: በዚህም ክብረ ሣራን ተመለከትን:: ከስደት መልስም በኬብሮን(በተመሳቀለ መንገድ ላይ) ድንኩዋን ሠርተው የወጣ የወረደውን ሲያበሉ: እንግዳ ሲቀበሉ ኑረዋል::
(ልብ በሉልኝ ይህን ትጋትና ደግነት ያሳየችውን ቅድስት ሣራን ልናከብራት ይገባል)
እድሜ ዘመኗን ያሳለፈችው እንግዳ በመቀበል: እግዚአብሔርን በማምለክ ነው:: ምንም እንኩዋ ማሕጸኗ ለጊዜው ቢዘጋ ተስፋ አልቆረጠችም:: ለአብርሃምም ከአጋር እንዲወልድ ፈቃድ ሰጥታለች::
ዕድሜዋ 89 ዓመት በሆነ ጊዜ ሰይጣን እንግዳ እንዳይመጣ ለ3 ቀናት ቢያስቀርባቸው እንደ ባሏ እርሷም 3 ቀናትን ያለ ምግብ አሣልፋለች:: በ3ኛው ቀን ሥላሴን በቤቷ አስተናግዳለች:: ስለ ክብሯም ከ3 መሥፈሪያ ዱቄት ለውሳ ያዘጋጀችውን እንጐቻ ሥላሴ በልተውላታል::(ምንም ሥላሴ ምግብን ባይመገቡም)
የሥላሴ በዚያች ድንኩዋን ውስጥ መስተናገድ ታላቅ ምሥጢር አለው:: ከግብዣው በሁዋላም እግዚአብሔር አለ:- "አመ ከመ ዮም እገብእ ኀቤከ . . . እንዲሁ ከርሞ እመለሳለሁ: ሣራ ወንድ ልጅን ትወልድልሃለች" አለው::
ያን ጊዜ ሣራ በውሳጤ ሐይመት (በድኩዋኑ ውስጥ) ሆና ሰምታ ሣቀች:: ለምን ሳቀች ቢሉ:- እጅግ ደስ ቢላት! አንድም ቢገርማት:: ይሕስ በምን ይታወቃል ቢሉ:- ልጇ " #ይስሐቅ" የተባለው "ለእናቱ ሣቅን: ደስታን ያመጣ" ለማለት ነውና::
ሥላሴም:- "ምንት አስሐቃ ለሣራ በባሕቲታ: እንዘ ትብል ዓዲየኑ እስከ ይእዜ: ወእግዚእየኑ ልሕቀ: ቦኑ ነገር ዘይሰዓኖ ለእግዚአብሔር - ሣራን ምን አሳቃት? ለእግዚአብሔርስ የሚሳነው ነገር አለን" ብለዋል::
ቅድስት ሣራ በ90 ዓመቷ ይስሐቅን ወልዳ በቀሪ ዘመኖቿ በደስታ ኑራለች:: በዚህች ቀንም በመልካም ሽምግልና ዐርፋ: አባታችን #አብርሃም ከታላቅ ሐዘን ጋር ቀብሯታል:: ሐዋርያው #ቅዱስ_ዻውሎስ ብጽዕት ሣራን በበጐ ምሳሌ መስሏታል:: (ዕብ. 11:11)
#ቅዱሳን_ሞይስስና_ሣራ
እነዚህ ቅዱሳን ግብጻውያን የአንድ እናት: የአንድ አባት ልጆች ሲሆኑ የነበሩትም በዘመነ ሰማዕታት ነው:: ከወላጆቻቸው ጋር በሥርዓተ ክርስትና አድገው ዕድሜአቸው ለአካለ መጠን ሲደርስ ወላጆቻቸው ሞቱባቸው::
ያን ጊዜ #ቅዱስ_ሞይስስ እህቱን ቅድስት ሣራን ጠርቶ "እህቴ! እኔ ወደ ገዳም መሔዴ ስለሆነ አንቺ ባል አግብተሽ: ሃብት ንብረቱን ወርሰሽ ኑሪ" አላት:: #ቅድስት_ሣራ ግን መልሳ "እንዴት እኔን በዚህ ዓለም ወጥመድ ውስጥ ትተወኛለህ? ሁለታችንም ከአንድ ማሕጸን ነን:: ስለዚህ ላንተ የምትፈልገው ሁሉ ለእኔም ያስፈልገኛልና እኔም መናኝ ነኝ" አለችው::
ቅዱስ ሞይስስ የልቡናዋን መጨከን ሲያይ ነዳያንን ሰበሰበ:: ገንዘቡን: ቤቱን: ሃብቱንና ንብረቱን ሁሉ በየስልቱ ለነዳያን አካፈለ:: ሳይዘገይም እህቱን ይዞ ወደ በርሃ ተጉዋዘ:: እርሷን ከደናግል ገዳም አስገብቶ እርሱ ከወንዶች ገዳም ውስጥ መነኮሰ::
ለ10 ዓመታት ሁለቱም ለፈጣሪያቸው በጾምና በጸሎት: ከስግደት ጋር ሲገዙ: ለአባቶችና እናቶች ደግሞ በትሕትና ሲታዘዙ ኖሩ:: በእነዚህ ሁሉ ዓመታት አንድም ቀን ተገናኝተው አያውቁም ነበር:: አንዱ ለሌላኛው ተግቶ መጸለይን ግን ቸል አላሉም::
ዘመኑ ዘመነ ዐጸባ (የመከራ) ነውና መከራው እየገፋ ሲመጣ ቅዱስ ሞይስስ አንድ ነገር አሰበ:: በክርስቶስ ስም ደሙን ለማፍሰስም ወሰነ:: ወደ ከተማ ከመውጣቱ በፊት ግን ለቅድስት ሣራ መልዕክት ላከባት:: "እኔ ወደ ምስክርነት እየሔድኩ ስለሆነ ቸር ሁኚ" የሚል ነበር መልእክቱ::
እርሱ ይህንን ብሎ ወደ ከተማ ሲሔድ ግን መንገድ ላይ እህቱን አገኛት:: ገርሞት የፍቅር ሰላምታን ከተለዋወጡ በሁዋላ "እንዴት መጣሽ?" ቢላት "ወንድሜ! ቀድሞም ነግሬሃለሁ:: ላንተ የምትፈልገው የድኅነት መንገድ ሁሉ ለእኔም ያስፈልገኛል" አለችው::
ሁለቱም ተያይዘው ወደ መከራ አደባባይ ደረሱ:: በዚያም ስመ ክርስቶስን ሰብከው: ብዙ መከራንም ተቀብለው በዚህች ቀን ሰማዕት ሆነዋል::
አምላከ ቅድስት ሣራ ደግነቷን: መታዘዟን ያሳድርብን:: ከበረከቷ: ከሌሎችም ቅዱሳን በረከትን ይክፈለን::
#ነሐሴ_26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ብጽዕት ሣራ (የአብርሃም ሚስት)
2.ቅዱሳን አባ ሞይስስና እህቱ ሣራ (ሰማዕታት)
3.ቅዱሳን አጋቦስና ቴክላ (ሰማዕታት)
#ወርሐዊ_በዓላት
1.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
2.አቡነ ሐብተ ማርያም ጻድቅ
3.አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ
4.ቅዱሳን ሰማዕታተ ናግራን
5.ቅዱስ አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን
"እንዲህ በቀድሞ ዘመን በእግዚአብሔር ተስፋ ያደረጉት ቅዱሳት ሴቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ሲገዙ ተሸልመው ነበርና:: እንዲሁም #ሣራ_ለአብርሃም:- #ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት:: እናንተም ከሚያስደግጥ ነገር አንዳች እንኩዋ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆቿ ናችሁ::" (1ጴጥ. 3:5)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦ ይጠብቆት ጸጋውን ያብዛሎት እኛም በተማርነው የምንጠቀም ያድርገን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዝብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣሜን ኣሜን እግዝብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳዕ ዳሕን መፅእኹም ቃል ህወት ያስመዐልና ኩብሪ ኣቦና በእውነት ዓይነ ልቦናና ያውሪሀልና ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏
የህይወት ምጭ ነው ቃሉ አባታችን እኳን በሰላም መጡልን ቃሉን በልቦ ናችን ፃፍልን እኔ ደራማ ነኝ እግዚአቤሄር ይመስገን አባቴ እርሶ የሁሉ በግ ምስክር ናቹህ በጾለት አስቡኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ይሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን
ቃል ሕይወት ያሰማልንን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን አባ ታችንን አሜን
አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን
አባታችን መምህራችን ውድድድድድ ነወት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች መድኃንያለም ይጠብቅልን 🤲🏽
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ❤🙏
የኔታ እንኳን ደና መጡልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ያበርታልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚
*እንኳን.ደህና.መጡልን.አባታችን.*
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን
@@araraymezmur959 እሸ💞💞
አቤቱ መዲኒያለም ኢትዮጵያን
ታደግልን እረ በቃ በለን
መምህር እግዚአብሔር
በጤና በፍቅር ያቆይልን
አሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው መመረጥም አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን
እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅሙን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን እንደሁልግዜው እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው መድሐኒያለም በአይምሮአችን ይቅረፅልን ቃለ ሕይወትንያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አባታችን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ህይ ለብዞችሁ ጥያቀ ነበረ እግዝአብሔር ይመዝገን ምስጥሩን ስሌ ነገራችሁ ደስ ብሎኛላ እንደናንቴ ያለ ደጋጋ አባቶች እግዝአብሔር ያብዛልን ❤❤❤
እግዚአብሄር ተመስገን ከናቴ ማህፀን ጀምረህ ያንተ ያደረከኝ ።መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ሰጥቶ የገልግሎት የመንዎን ያርዝምልን።
ካህናችን መምህራችን አንደበቶት የተከናወነነው መንፈስ ቅዱስ በእርሶ ላይ አድሮ ህዝቡን እያዳነነው በተለይ በተለይ ለሚያስክዱት የእግዚአብሔር ሰው ብለው እራሳቸውን ለሚያስጠሩ እጅግ በጣም ማንቂያ የሆነ ትምህርት ነው ፈጣርያችን አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ስሙን እየወደዱ ትዛዙን ለሚንቁ ይድረስና ወደነብሩበት ተመልሰው በአንድንት ሆነን እውነተኛ ቅዱስ ስጋውን እና ክቡር ደሙን ተቀብለው ለመንግስተ ሰማያት የበቁ እንዲሆኑ ያብቃቸው ትልቅ ፀሎት ያስፈልጋቸውን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
አሜን አሜን አሜን መምራች 1000 አመት ይኑርልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እናመሰግናለን
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
አሜን መምህር ቃለሂወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን
በእውነት መምህር አንድ ፓስተር ስለ እመቤታችን ስለድንግል ማርያም ሲያስተምር አይቸው ተገረምኩ የተዋህዶ መምህር ነውብየ ሳየው ይዘላል የወናጨፋል ይጮሀል የአዳራሹ ሠውም በጩኸት የቀውጠዋል ፈዝዠነበር ሳያቸው የነበር ይሄ እዴት ሊሆን ይችላል
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
ሰለ ሁሉም እግዚ አብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግበው ከምድር እስከ አርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን በረከቶዎ ይደርብን ከቃላት በላይ ነው የእርሶ ትምህርት
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን
@@araraymezmur959 እሺ ውዴ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የዘመናችን ሀዋሪያ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።የስማነውን በልቦናችን ቅላፅ ያሳድርብን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
አሜን አሜን አሜን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በእውነት ነው የሚል መምህር እንኩአንም ይሄ ጥያቂ ተጠየቀ ብዙ የአላወኩዋቸውን ነገሮችን ለመረዳት ችያለሁ ቃለሕይወት ያሠማልን!
እድሜ ከጤና ይስጥልን !!!
መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋውን ሰማያዊ በረከቱን ያድልልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ለኛ ለድንግል ማራም ልጆች
ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ
ቃልሂወትን ያሰማልን
በእውነት ለርስዎም ብርታቱን ሚስጢረ ጥበብን ይግለፅልዎት ለኛም የሚስተው ልቦናን ያድለን የኛ እንቁ ! ብርቱ አባት
እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልን
ይፍቱን ይባርኩን በፀሎትዎት ያስብኝ ወለተ ማርያም አሜን
አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ በረከቱን ያድሎት አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን አምላክ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን ጌታ
ቅል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጠን የርሶን አይነት አባቶችን ያብዛልን ! የ ሃገራችንን ኢትዮጵያ የቀደሞ ሰላምዋን ይመልስልን !!!
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አብዝተን እንፀልይ እናልቅስ ንሰሐ እንግባ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ የሚያስፈራና የሚያስጨንቅ ነውና ጊዜያችን በአግባቡ እንጠቀም በአሉባልታ ሳይሆን እንዲህ ያሉ የወንጌል ቃል እየተማርን እንፅና። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነቱ። ሳአት ሁሌም እንደዚሁ ይሁንልን
አሜን አሜን አሜን።
መምህር ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤❤🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ይጻፍልን ማስተዋልን ያድለን
አሜን አሜን አሜን, ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውነ ያብዛልን አባታችን
ቃልህይት ያሰማልን መምህር ፀጋወን የብዛልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
አባቴ የህርሶዎ ትምህርት ነው ቅዳሴን በደንብ እንድወደው እና ተመስጬ እንድሰማ ተሰጥዎንም እንድመልስ ያረገኝ ክብር ም ስጋና ይግባው እንደ እርስዎ አይነት አባት መካሪ መጋቢ የሰጠኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ዕድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰበወት አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ። እግዚአብሔር ፍቅሩን ያድለን አሜን ። ድንግል ትጠብቅልን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን እህቴ ከዚህ አለም በሞት ተለየችብኝ አለም መገሻ ወለተ ማርያም እያላችሁ አስብልኝ በአፀደ ገነት ያሳርፍልኝ
ነፍስን ይማር። ለእናንተም የመጽናናትን መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ
አሜን ፫ የነገ ሰው ይበለን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልባችን ይጻፍልን አሜን
እንኳን ደና መጡ መምህር🙏
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰተማረን የልኡል እግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን ።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🌾🌾🌾
እርስወን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቅድስት ስላሴ ለዘላለም አሜን።
መምህር በጣም አስገራሚ መምህር በጣም ከምንም በላይ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
አሜን አሜን አሜን
መምህረራች ቃለ
ሕይወት ያሰማልን
መንግስተ ሰማያትን
ያወርስልን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት🙏 እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን በጸሎት ያስቡኝ ከነቤረተሰቤ ወለተ ሚካኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጁ ነኝ አሜን አሜን አሜን✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ በድጋሜ ሰምቼዋለሁ እየፃፍኩ፤ መንፈስ ቅዱስ የበለጠ ገልፆልኛል መምሕር። እግዚአብሔር ይጠብቅዎት፤ የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎት ይክፈትልን። አሜን።
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ አሌታችን ተባረኩልን ፀጋውን ያብዛልዎት ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
ቃለሂዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን👏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን በርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሠማልን🙏 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲🙏
አሜን በዉነቱ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጠወት
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደና መጡ!!
ሰላም አባታችን እንኳን በደህና መጣህ መምህ ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜኅ አሜን እድሜን ጤና ይስጥልኝ
አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት