ከጭንቀታችሁ ታርፉ ዘንድ ይሄነን ስሙ! መምህር ገብረ ምድኅን እንየው New Ethiopian Orthodox Sebket Memher G/Medihen Eneyew

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #Debtera_Media #Please_SUBSCRIBE_LIKE_COMMENT! #ቢያንስ_ሁለት_ጊዜ_ሊደመጥ_የሚገባው!
    ከጭንቀታችሁ ታርፉ ዘንድ ይሄነን ስሙ! ታሪካዊ ስብከት! የ7514 ዓመት ታሪክ በአንድ ስብከት መምህር ገብረ ምድኅን እንየው Ethiopian Orthodox Tewahdo Sermon Memher G/Medihen Eneyew
    ደብተራ ሚዲያ የእውነት ድምጽ!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! bit.ly/3bMfT8D
    Debtera Media is the voice of truth.
    Be a family by subscribing. bit.ly/3bMfT8D

ความคิดเห็น • 31

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት 20 วันที่ผ่านมา

    ከተማርክ ላይቀር እንደዚህ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተሰማያትንያዋርስልን መምህር

  • @yirgedmekuryaw9863
    @yirgedmekuryaw9863 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት እንደነዚህ አይነት አባቶችን አያሳጣን! መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @user-mj8oi7dr2p
    @user-mj8oi7dr2p ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት 20 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ትምህርት

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን 🙏
    ይህን ታሪግካዊ ግሩም ትምህርት እባክዎ እማህል አገር አስተምሯቸው ምክንያቱም የባሕርይ ለውጥ ይመጣል እባክዎን እየደጋገሙ ያስተምሩት መሰረታዊ እውቀት ነውና ።
    በአፄ ምኒልክ ጊዜ አስራአርቱም ጠቅልይግዛቶች የ እየራስቸው ንጉሥ ነበራቸው ።

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @user-sj9ll4rf1d
    @user-sj9ll4rf1d 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህራችን❤

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ኣምላካችን እድሜና ፀጋውን ያሳድርብን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @MeazaSolomon-mb4vw
    @MeazaSolomon-mb4vw ปีที่แล้ว

    ቦሩ ስላሴ ያፈራቻቸዉ ዲንቅ መምህር

  • @shegawmasresha7353
    @shegawmasresha7353 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j ปีที่แล้ว

    መምህር የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት

  • @apsaramobile2507
    @apsaramobile2507 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወትን ያሰማልን አሜን አሜንአሜን

  • @serawittesefaye1991
    @serawittesefaye1991 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe7738 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያስማልን።

  • @gedamtafere2954
    @gedamtafere2954 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን

  • @yougiadikol6046
    @yougiadikol6046 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe7738 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ እናመስግናልን።

  • @yirgalamkebede485
    @yirgalamkebede485 2 ปีที่แล้ว

    Kalhiwet yasemalen

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q 2 ปีที่แล้ว

    ለቢታችሁ አዲስ ነኝ ቸር አላችሁ

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c ปีที่แล้ว

    😂😂😂 በእውነት ከሆነ በስልጤ ክልል ያሉት ሙሲልሙ ልጆቻችን ላይ ተመተተብን ብለው የሴጣን ሴራ ስርተው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ትንሺ በመሆናቸው ንብረታቸውን በማቃጠልና በመዝረፍ አፈናቀሏቸው ለሁሉም ብድሩን የሚከፍል እግዚአብሔር ነው 😂😂😂

  • @nile5492
    @nile5492 2 ปีที่แล้ว

    ጡሩ ተረታ ተረት ለስሙ መጽሐፈ ቅድስት ይጠቅሳል ! ወገኖች መጽሐፈ ቅዱስ አንስተን እናንብበው

    • @bahretibebmuche4466
      @bahretibebmuche4466 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም ምኞትህን ብቻ ነው እንዴ የታዳምተው

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 ปีที่แล้ว

      ለደነቆረ ሰዉ አዎ ይመስላል

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህየወት ያሰማልን