የኢሳይያስ መፅሐፍ አንቺ ነሽ በምስጢር የተሞላ ትምህርት የኔታ ገብረመድህን እንየው yeneta Gebremedhen eneyew ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @shimelisekelile5067
    @shimelisekelile5067 3 ปีที่แล้ว

    የታ ገብረመድህን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @worku-bb5qz1mf8k
    @worku-bb5qz1mf8k 11 วันที่ผ่านมา

    የኔታን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። እውነት ትምህርታቸው ናፍቆኛል ፍኖተ ሠላም መቼ ሰላም ሁኖ የኔታን ትምህርት ቁጭ ብየ ምማር።ለመመፃደቅ አደለም በእውነት

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ 10 หลายเดือนก่อน

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን መምህር

  • @maregiehagos1613
    @maregiehagos1613 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንደ እናንተ ይሉት አባቶች ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን በፀናች ሃይማኖታችን ያፅናን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
    የቅዱሳን አምላክ ረዥም ዕድሜ ይሰጥልን🙏

  • @wgag8923
    @wgag8923 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህዎት ያሠማልን አባታችን

  • @تركيالرشيدي-ك2ن
    @تركيالرشيدي-ك2ن ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @eyerusalemhailemeskel9908
    @eyerusalemhailemeskel9908 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 3 ปีที่แล้ว

    Abatachen qale hiwetn yasemalen be betsga yetebekelen egziabher Ameen Ameen Ameen ♰♰♰

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @SelomonNibret-t3c
    @SelomonNibret-t3c ปีที่แล้ว

    አይሊቅ!!!
    እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያለነውን በፍቅሩ ያፅናን ከበረቱ ውጪ ያሉት ልቦናቸውን ያብራላቸው አሜን በእውነት

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚለመልምምትምህርትቃለሂወትያስማልን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለየኔታ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ ገብረ መድኅን እንየው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ነው

  • @OrthodoxTewahdo2112
    @OrthodoxTewahdo2112 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @aschlamelse4757
    @aschlamelse4757 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 ปีที่แล้ว

    አባቴእኳንዴህናመጡልንስወዲህወትኑርልን

  • @kabiabi7575
    @kabiabi7575 3 ปีที่แล้ว

    በዉነት ላባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @uaeuae1563
    @uaeuae1563 3 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasamalin

  • @betielchannel4995
    @betielchannel4995 3 ปีที่แล้ว +1

    Mn Aynet dnq Teamr yehone Tmhrt new Egziabhier Edme na tiena ystachu

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለሕይወትያሰማልንመንግሰተሰማያትያውርልን

  • @antenehazanaw5920
    @antenehazanaw5920 2 ปีที่แล้ว

    እንደነ የኔታ ሌሎች አባቶች እንዲሁ ቢያስተምሩና ቢገስፁ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ይሆን ነበር
    ታዲያ ምን ይደረጋል ?

  • @kirubelkassaye8006
    @kirubelkassaye8006 2 ปีที่แล้ว

    Ää

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 3 ปีที่แล้ว +1

    የአብ ቃል እናቱን
    ወላዲተ አምላክን
    ስደቷን እያስብን
    ኑ እናመስግናት
    th-cam.com/video/XQz9Sg0eHOI/w-d-xo.html

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 3 ปีที่แล้ว +1

    Were atabzu bible wusit mistir yelem. Bemenfes kdus mrit yinebebal. Yezorebet kes,Mariyam mota sale yikebatiral. Ahun eihen debtera man yisemal. Kkkkkkkkkk

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 3 ปีที่แล้ว

      አትሰሚይወሬየምታበዥአንችነሽሽሽሽ🙈🙈🙈🙈🙈

    • @TM-ku3or
      @TM-ku3or ปีที่แล้ว +1

      ቆሽቴ መናፍቅ እናንተ ብቻ አዋቂ ወንጌል ወንጌል ትላላችሁ ወንጌል ከየት መጣ ? ወንጌሉን የወለደችው ድንግል ማርያም ነች እኮ : እየሱስን የወለደች እኮ ናት ክብር በጣም ይገባታል : ምን ማለት ነው ክብር አይገባትም ማለት ይቅር ይበላችሁ

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @mulukentemesgen4545
    @mulukentemesgen4545 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለየኔታ

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
    የቅዱሳን አምላክ ረዥም ዕድሜ ይሰጥልን🙏